ባለቤቱ የሰጠችን ምላሽ? ከአንጋፋው ጋዜጠኛ ሞትጀርባ ያሉ ያልተሰሙሚስጥሮች! | Journalist Genene Mekuria (Libro)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 169

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 8 місяців тому +21

    ኧረ አሁን ወደ ገደለው (ቁም ነገር)ግቡ እንጂ !ግራ አታጋቡን 1ኛ አስክሬኑ ይመርመር 2ኛ ለምን በአፋጣኝ ተቀበረ? 3ኛ ሆቴል ለምን ተቀመጠ? ....ፍትህ ታሪክ ላስጨበጠን ታላቅ ሰው!!!
    ነፍስህ በሰላም ትረፍ! ገነነ ሊብሮ

    • @gggg6719
      @gggg6719 8 місяців тому +1

      This is what i am thinking too

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 8 місяців тому +7

    ትርኻሰ i love you Lady በጣም ብራት ጭንቅላት ነው ያላት ጎበዝ በርቺ እንዳትቀየሪ አደራ

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal4102 8 місяців тому +10

    የሆቴሉ ባለቤቶች መጀመሪያ ለፖሊስ ማመልከት ሲገባቸው ለምን ቤተሰብ ጠሩ
    ቤተሰቦችም ሲጠሩ መጀመሪያ ለፓሊስ መናገር ሲገባቸው ሽፍንፍን አድርጎ ወደቤት ለመውሰድ እንዴት አስቻላቸው ሆቴሉ በሩን መክፈት እንጂ ለምን በር መስበር አስፈለጋቸው በሙሉ መታሰርና መመርመር አለባቸው።

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz 8 місяців тому +10

    ይሄ በዋነነት የኢትዮጵያ ቴሌቬዥን ጉዳይ ነበር መሆን የነበረበት ግን እናንተ ይህን ጉዳዬ ብላችሁ እዚህ ማቅረባችሁን አመስግናለሁኝ
    ሁላችሁም በረቱ በተለይ ግን ለትረሃስ በእውነት በርቺ እይታሽን በጣም የሚያበረታታ ነው በዚሁ ቀጥይ you have a potential to be an investigator journalist ❤

  • @isethio2110
    @isethio2110 8 місяців тому +35

    እሷስ ብትሆን በለቅሶ ቀን ስልክ እጇ ላይ ምን ያደርጋል ሀዘን ላይ አይደለችም እንዴ ? ባለቤቷስ አይደለም ? ልጆቹስ የት ናቸው ምን እያሉ ነው? ሆቴል ከግባ ጀምሮ እንዴት አያዩትም ሁኔታው በአጠቃላይ ውስብስብ ነው ባለቤቱና ልጆቹ ላይ ፖሊስ ጥብቅ ምርመራ ቢያደርግ ጥሩ ነው እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው ነፍስ ይማር

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 8 місяців тому +2

      እበት!እሱ እንጂ እሷ ሞተች እንዴ!አንቺ ቀፎ!

    • @ሜና
      @ሜና 8 місяців тому +15

      ስድብ ምን አመጣው አሳፋሪ​@@Ismael-isa

    • @ዘለሰኛው
      @ዘለሰኛው 8 місяців тому +2

      አፍህ ሲሸት ገገማ ባለጌ ምን ያሰድብሃል ቆምጬ አንተ ሚስትህ ቀብር ላይ ስልክ ትይዛለህ ለነገሩ የእናንተ ሃዘንም የለው

    • @AmareLemma-fl8nr
      @AmareLemma-fl8nr 8 місяців тому

      እኔም እያሰብኩበት ነበር በሀዘን ላይ ሆና ያውም የልጅዋ ባል እንዴት የእጅ ስልኮ እጅዋ ላይ ተገኘ ኡይመስልም

    • @numberone6038
      @numberone6038 8 місяців тому +2

      His 2 children are living in USA

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 8 місяців тому +13

    የታሪክ ተመራማሪ በሚባል ደረጃ የነበረ ሰው የሱ ታሪክ በዚህ መቋጨቱ እጅግ በጣም ያሳዝናል።

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 8 місяців тому +4

    ወይ ጌታዬ ምን ይሻለናል በአላህ የሚታየው የሚሰማው ነገር ሁሉ ይከብዳል 😢

  • @Eritreana1991
    @Eritreana1991 8 місяців тому +9

    ፍትህ ለገነነ መኩሪያ ራሱ አጠፋ የሚባል እኔ በፉፁም አልገዛውም

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 8 місяців тому +6

    😢ድሮ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያርጋል ደስት ጥዶ ማልቅስ 😢 ዘ ሀበሻ የሜስቱ ሰልክኪ ጠፋ ተብሎ ዜና ሲዘግብ ሰልኩ መርጃ አለው ማለት ነው 😢 ሲጀመረ ባሌ ሞቶ የምንስልክ ነው ማውራው ሇሇ😢

  • @AberhamMeteku
    @AberhamMeteku 8 місяців тому +11

    ነብስ ይማር 😢😢😢 መጣራት አለበት:

  • @shewaluleshewalule4870
    @shewaluleshewalule4870 8 місяців тому +2

    እግዚሀብሔር ሁሉን ነገር አዋቂ ነው ሁሉም የስራውን ያገኛል በጣም የሚገርመው በማይክሮ ሰከንድ ስልክ ተወሰደብኝ ብላ የፖሰተች ሴትዮ የገነነ ሞት ስትሰማ ከሞተበት ሆቴል ለፓሊስ ሳታሳውቅ እሬሳ ወደቤት ይዞ መሄድ ምን ዓይነት የሰው ልብ ያለው ሰው ነው ያውም የሴት ልጅ ልብ የተፓሰተው የሌባ ፎቶ በህይወት የሌለ ሰው ፎቶ ነው ምንም ይሁን ምን የገነነ ሞት ምርመራ አያስፈልገውም በስነ ልቦና የተጎዳ ሰው ብቻውን ሆቴል ውስጥ ጥሎ መምጣት ምን ዓየነት ውሳኔ ነው

  • @eyob2000
    @eyob2000 8 місяців тому +1

    ትራስ እጅግ ደስ የሚል ነጥቦች ነው ያነሳሽው

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 8 місяців тому +10

    ምን አይነት ሚስጥር ቢኖረው ነው ስልኩ ሚስቱ በህግ መጠየቅ አለባት ስልኩዋ የሆነ ሚስጥር አለው

  • @helenweldegiyorgis397
    @helenweldegiyorgis397 8 місяців тому +1

    አይ ፓሊስ !!በቃ የሞተ ተጎዳ እንደሌሎቹ ሁሉ ከጥቂት ቀናት በሆላ ይህም ይረሳል !!ትርሀሰ ጎበዝ ልጅ ነሸ በርቺ!!

  • @tamarattamarat7070
    @tamarattamarat7070 8 місяців тому +4

    እኔ ልፈረድ ፈልጌ አይደለም ሆቴልን የሚያክል ነገር አንድ ሪዘርፍ አይደለም3 4 ቁልፍ ነዉ ያለዉ

  • @saas7656
    @saas7656 8 місяців тому +1

    ሲጀመር ስው እራሱን ማጥፍት አይችልም እራሱን ሊጠፍ ብማክር እራሱን ሲስት እጅ ይዝላል ስለዚህ እራሱን ሊያጠፍ አይችልም እሄ የማይመስል ነገር ነው እንዴት ገነነ የታወቀ እውቅ ስው ለማማቱ ምክንያት ይሄ ሊሆን እይችልም የስው እጅ እንዳለበት በርግጠኝነት መናገር ይቻላል ገነነ ህጻን አይደለም በጣም ትልቅ ስውና ብዙ ነገር የሚያቅ ለስው የሚመክር ስው ነው እንካን እራሱን ሊያጠፍ እሄ መልስ ልሆን አይችልም

  • @ZerihunBeri-lx6zu
    @ZerihunBeri-lx6zu 8 місяців тому +1

    መጥረቢያ ከየት አመጡ 2ኛ በዚህ ጉዳይ ሆቴሉ ተጠያቂ መሆን ይገባቸዋል ምክንያቱም ማንም ሰው ሞቶ ከተገኛ ፖሊስ አባዲን መጥቶ መመርመር ይገባል ይህ የተለመደ ስለሆነ በቂ ምርመራ ቢደረግ ጥሩ ውጤት ይገኛል ብዬ አስባለህ

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 8 місяців тому +4

    ትርሀስዬ ሽኮሪና በህልሜ ኢንተርቪው ስታደርጊኝ በጣም ደስ ብሎኝ እያለ ኮሽታ ስምቻ ነቃሁ እንደገና ለመቀጠል ብዬ ድጋሚ ብተኛ ሚሚ ስብሀቱ ብትመጣብኝ ድንብርብሬ ወጥቶ ተነሳሁልሽ
    ኤጭ

  • @tesfayeregassa4917
    @tesfayeregassa4917 8 місяців тому +1

    የሚያጠራጥ ስለሆነ ሆቴሉና ስልካቸዉ በቴሌ በኩል የማጣራቱ ይቀጥል።

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 8 місяців тому +5

    በእውነት ልጆቹ እናታቸውን መጠየቅ አለባቸው አርቴፊሺያል እግር መስራቱን እንዲያቆም ለምን ነገረችው ፖላስም ማጣራት አለበት ሰው እንዴት ዊልቼር ላይ ታንቆ ይሞታል ሰው ከፍ ያለ ነገር ላይ ካልተንጠለጠለ ህይወቱ እንዴት ሊያልፍ ይችላል

  • @birhanudesta9165
    @birhanudesta9165 8 місяців тому +2

    ማንም ፡ ሰው ፡ ቁጪ ፡ ብሎ ፡ እራሱን ፡ በገመድ ፡ አንቆ ፡ መግደል ፡ አይችልም ፡ ፡

  • @GenetLemma-i3v
    @GenetLemma-i3v 8 місяців тому +7

    ሚስቱ በጣም ጨካኝ ናት ብዙ ዝርዝር አያስፈልግም በህግ መጠየቅ አለባት እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣለት

  • @ישיישי-ש2ת
    @ישיישי-ש2ת 8 місяців тому +4

    ሰላም ለናተ ይሁን የወድማችን ነብስ ይማር የኢትዮጵያ ትልቅ ቅርስ ነበረ ግን ሞት አይቀርም ሆኖም ግን በደረሰበት ነገር እራሱን ያገላል ይደብቃል ብየ አላምንም እሱ ብዙ ነገር የሚያውቅ ሰው ነው ሰው ሳያውቀው ጉዳት ደርሶበት ይሆናል እንጅ በፍፁም እራሱን አያጠፋም በፍፁም እሂ በማንኛውም ሰው የሚደርስ ከክቡር ደኩተር አርቲስት ጥላሁን አይቶታል ለሱ አዲስ አይደለም ስለዚህ ውሸት ነው በደዚህ አይነት ላይ ሁኖ እራሱን ሊሰቅልም አይችልም ሆን ተብሎ የተሰራ ነው ጥናት ማረግ ያስፈልጋል ገንዘቡን በህክምና እንዳይጨርስ አስገድለውት ሊሆን ይችላል ቤተሰቦቹ እንዴትስ አፍና ቤት ትወስደዋለች አጠራጣሪ ነው

  • @Bio650
    @Bio650 8 місяців тому +5

    ገነነ ይወዳታል እንጂ እሷ አትወደውም ምክንያት ገኔ ቢዚ ስለሆነ ጊዜ ሊሰጣት አልቻለም

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 8 місяців тому +7

    የት ሀገር ነው ባለቤቱ ሞቶ ባት ስልክ ጠፋ የምትል ሴት ያለችው

  • @ferihiwotkebede8584
    @ferihiwotkebede8584 8 місяців тому +2

    Betame Betame Betame yasazenale egzhabhere ewnetone yawetawe

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 8 місяців тому +3

    ሲጀመር ቀብር ላይ ያውም ባል ሞቶ ስልክ በእጃችን ልትይዝ ቻለች እንዴት???

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy 8 місяців тому +3

    አይደለም አንድ ታዋቂ ሰው ይቅር ዬትም ሆነ ዬት ሞቶ የተገኘው ሰው 1ኛ. መጀመሪያ ሞቶ የተገኘን ሰው ማንም ይሁን ማን ጎዳና ተዳዳሪም ቢሆን ለፖሊስ ነው ሪፖርት ይደረግና ፖሊስ ወደ ህክምና ይወስዳል 2ኛ. ተፈጥሮአዊ ሞትን ያልሞተን ሰው የጤና ባለሞያ መሞቱን አረጋግጦ ማስረጃ ሳይሰጥ እንዴት ይቀበራል?

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 8 місяців тому +5

    ቤትያለዉ ለምን ሆቴል ይዞ ተቀመጠ!??

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 8 місяців тому +3

    Balebetu teteyaki nat አራት ነጥብ💔💔💔

  • @S.m543
    @S.m543 8 місяців тому +1

    ነፍስ ይማር ። ፖሊስ በአገሩ ቢኖር ገዳዩ ይወጣ ነበር።

  • @yayahala615
    @yayahala615 8 місяців тому +1

    የተደበቀ ሚሰጥር ያለ ይመሰላል 😭 ሲያሳዝን እውነቱን ጌታ ይሰጠው ነፈሰ ይማር

  • @EdenMohammed-k7z
    @EdenMohammed-k7z 8 місяців тому +1

    የኔ ቅመም ትርሃስዬ

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 8 місяців тому +1

    የሊብሮ ቤተሰቦች ለምን አትጠይቁልንም

  • @ישיישי-ש2ת
    @ישיישי-ש2ת 8 місяців тому +5

    እንደሃሳብ ስልኩ አልጠፋም ከጠፋም ያ የወሰደ ሰው መፈለግ አለበት የተወሳሰብ ነገር ነው እንዴትስ የጇን ስልክ ልሰጠው ቻለች ለማታውቀው ሰው ለሟች ብዙ ጓደኞች አሉ ኮምቴ ቢያስፈልግም ከነሱ ነበረ ኮምቴ ሆኖ የሚመጣው እሂ ውሸት ነው ሚስቱ የሰጠችው መረጃ ውነት አይደለም ባለሙያ የሆናችሁ ሁሉ በደንብ ማጣራት አለባችሁ

  • @yavi7181
    @yavi7181 8 місяців тому +4

    ስልኩን ተሰረቅኩ ያለችው ብዙ ኢንፎርሜሽን ይኖረዋል አውቃ ነው ያስጠፋችው በደንብ ይጣራ

    • @haymitakele1340
      @haymitakele1340 8 місяців тому

      Good point. It's very suspicious, hope the police will investigate his death properly

  • @userenter2635
    @userenter2635 8 місяців тому +4

    በሙሉ ቤተሰቦቹ ላይ ፖሊስ ምርመራ ማጣራት አለበት

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 8 місяців тому +1

      ልክ ነክ ሚስቱና እህትዋ መመርመር አለባቸው

  • @yekkey4931
    @yekkey4931 8 місяців тому +1

    ሆቴሉ፡በሚገባ፡መመርመር፡አለበት፡ሆቴሉ፡ሪዘርቭ፡ቁልፍ፡አለው።

  • @zebibamohammed733
    @zebibamohammed733 8 місяців тому +1

    ትርሀስ,ምርጥ,ጋዜጠኛ,ዘመንሽ,ይባረክ

  • @አሚንፍላጎት
    @አሚንፍላጎት 8 місяців тому +4

    አገልጡ በቅድስ ሚክኤል

  • @wondemagegngetachew
    @wondemagegngetachew 8 місяців тому +1

    አንቺ ቅመም ነሽ ጋዜዘኛ ብቻ አደለሽም መርማሪም ነሽ ❤❤❤❤

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 8 місяців тому +4

    ያው ፖሊስ ስልኳ ውስጥ ያለውን መረጃ፤ ከቴሌ ማግኘቱ አይቀርም ።

  • @birhanudesta9165
    @birhanudesta9165 8 місяців тому +1

    ከውስጥ ፡ከተቆለፈ ፡ ቁልፎን ፡ ይገኝ ፡ ነበር ፡ ምናልባት ፡ ከውጪ ፡ ተቆልፎ፡ ከሆነ ፡ ግን ፡ በሌላ፡ ሰው ፡ ነው ፡ የተገደለው

  • @derejeandarege3741
    @derejeandarege3741 8 місяців тому +3

    ትራስ ጎበዝ ትክክለኛ ጎበዝ ጋዜጠኛ

  • @tigistassefa5577
    @tigistassefa5577 8 місяців тому +2

    ትርሃሰይ ጥሩ አብራርተሽዋል ወይነ ገኔ።።።

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 8 місяців тому +2

    ሚስትየው ጀርባዋ መጠናት አለበት ይሄን ጀግና ሰው እሱዋ ናት ያስወገደችው ስልኩዋ ውስጥ የሆነ ሚስጥር አለ

  • @lolo-lq8pt
    @lolo-lq8pt 8 місяців тому +1

    በዉነት አዝኛለው እውነቱ ይውጣለት

  • @Daffodil15-j8v
    @Daffodil15-j8v 8 місяців тому +1

    የሰውዪው መሞት ባለቤቱ ተጠያቂ ለምንና እንዴት እንደሞት ህግ ካለ መጠየቅ አለባት።

  • @HazebAdem-yd8qz
    @HazebAdem-yd8qz 8 місяців тому

    Yasazinal..Fetri Amlak Hakun yawewtalet

  • @Bio650
    @Bio650 8 місяців тому +1

    እሁድን ሰንበት ነው ማለት አይኖርብንም

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 8 місяців тому +1

    ሆቴል ለምን ሄደ???

  • @Bio650
    @Bio650 8 місяців тому +2

    ባለቤቴ ከቤት አባረረችኝ ብሏል

  • @አሚንፍላጎት
    @አሚንፍላጎት 8 місяців тому +4

    ያዘነቸው እሱን ሳይሆን ስልኩነው

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 8 місяців тому +2

      Betekekel

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 8 місяців тому +1

    ፋጣሪ ሲያዋርዳት ነው ፣ የ ባልዋን ሞት ሳያሳዝናት ስልኬ ተሰረቀ ብላ አፏን ስከፍት የዋለችው

  • @gideygirma6447
    @gideygirma6447 8 місяців тому +2

    ገነነ በፊትም የቤተሰብ ጉዳት ያለበት ይመስለኛል ።አይታችሁ ከሆነ የፋና የቤተሰብ ጥየቃ ፕሮግራም ላይ ደስተኛ እንዳልነበረ ያሳያል።

    • @Bio650
      @Bio650 8 місяців тому +1

      በትክክል ሚስቱ ትወደዋለች እንድትባል ልጆቹም ደስተኛ አልነበሩም ታዋቂ ሰዎች ስራቸው ላይ ተፍ ተፍ ሲሉ ወስላታ ኮርማዎች ረሀባቸውን ደህና አድርገው ያስታግሱላቸዋል

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 7 місяців тому +1

      እውነት ነው እሳ አትወደው ቢዚ ስለሆነ ገንዘብ አምላኪ ነች

  • @selamawitkassa381
    @selamawitkassa381 8 місяців тому +3

    በጣም ያሳዝናል ሚሰቱ ገራሚ ሰዉ ናት 😢😢

    • @miftashifa902
      @miftashifa902 8 місяців тому

      Yehonale yemtlten yemtderge sew atmslgem I know how she grow!!

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 8 місяців тому +1

    ጥቅሙ ምንዶነው አሁን የምታወሩት?

    • @eshetutamiru7180
      @eshetutamiru7180 8 місяців тому +7

      አሟሟቱ እንዲጣራ ግፊት ለማድረግ ይረዳል የሚያስጠረጥሩ ነገሮች እየታዩ ነው የሞተበትን ሆቴል በር ሰብሮ መግባት አስከሬኑን እንዳይመረመር ወደቤት ይዞ መሄድ ለምን አስፈለገ አንተ ብትሆን ምን ታደርግ ነበር

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 8 місяців тому

      @@eshetutamiru7180 እኔ ግራ የሚገባኝ የኢትዮጵያ ፖሊስ ስራው ምንድነው ??

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 8 місяців тому +2

    ለምን ሆቴል አደረ??

  • @atsedemaryammulualem
    @atsedemaryammulualem 8 місяців тому +2

    ትርሐስ ማለት የኢትዮጽያ ጋዜጠኞች ሞዴል መሆን አለባት ማርያምን❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅሽ!!!!

  • @abagudakershu9599
    @abagudakershu9599 8 місяців тому +1

    የመንጋው አባል ሆነህ በቲፎዞ ካልታጀብክ ለሀገርህ ምንም ብታበረክት አስታዋሽ የለህም። ገነነ ብቻ ሳይሆን ከሱም የላቀ አበርክቶ ያላቸው ብዙ ታላላቅ ሰዎች በዚህ ሁኔታ ሄደዋል። መንጋና ቲፎዞ ማሰቢያ የለውም።

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 8 місяців тому

    አቤት ጋዜጠኛዋ እግዚአብሔር እሄን ማስተዋልሽን ይጠብቅልሽ በርችልኝ❤

  • @B34456
    @B34456 8 місяців тому +1

    መፍቻ ቁልፉ በሰኢድ ኪያር እጅ ነው፣ባለቤቱ ልትዋሽ ትችላለች!!

  • @Bio650
    @Bio650 8 місяців тому +3

    ሠዒድ ኪያርን ጠርጥር

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 8 місяців тому +2

    አሁን እናንተ ቁጭ ብላችሁ ለምን ፋካ ውስጥ ተቀበረ ለምን አፈር አልቀመሰም ሀውልትአልተሰራም ብላችሁ ሰታወሩ አታፍሩም ይህንንም የሚያገኝ የታደለ ነው ስንቱ በባህርና በበረሀ ረግፎ ቀሩቶ ወላጅ ምነው በቀበርኩት በሚልበት ሀገር እግዛብሔር ነብሱን በገነትያኑርልን

  • @yeraseneny17
    @yeraseneny17 8 місяців тому +1

    Betam lib yisebral😢

  • @Sol-oz7oo
    @Sol-oz7oo 8 місяців тому

    የዚህ ምስኪን የህይወት መጨረሻ ያሳዝናል የአሟሟቱ ሂደት ራሱን እንዳጠፋ ማመን ጅልነት ነው ለፖሊስም ብዙ ውስብስብ አይደለም
    ሚስቱን አለመጠርሩ ጅልነት ነው ዛሬ በጣም ጥቂት ቢሆንም ልጅም ሚስትም ባልም ወልሳጅም ይህን የመሰለ ወንጀል እንደሚፈጽሙ ደጋግመን አይተናል

  • @rmb9408
    @rmb9408 8 місяців тому

    ባለቢቱ ስልኩዋ ላይ ለሚደውሉ ሰዎች መልእክት መላኩዋ ቢሆንስ
    በውስጥ የተቆለፈ በር ከውጭ በቁልፍ መክፈት አይቻልም ለምን ትርፍ ቁልፉን አልተጠቀሙም ለምትሉት

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 8 місяців тому +2

    ሚስቱ ምላሽ ሰጠች ብላቹ ለምን ትዋሻላቹ? በቃ ደና ዩቲዩብ ቻናል ጠፋ ማለት ነው

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 8 місяців тому +1

    ለህግ መቅረብ አለባት ትዳር እያላት ባለትዳር ወንድ ስታባልግ ኑራለች የሰዉ ሂወትም ቀጥፋለች

    • @Tekelhaymanot
      @Tekelhaymanot 8 місяців тому

      የማታውቀውን ማታውቂውን አትቀባጥሪ ወረኛ የት ባለትዳር ወንድ ባለትዳር ያልሆነ መሆኑን በምን አወቅሽ የመንደር ወሬኛ

  • @yidnekachewgobena7361
    @yidnekachewgobena7361 8 місяців тому +3

    ምታስቡትን ብቻ ሳይሆን የማታውቁትንም የወንጀል ሁኔታን ፖሊስ ሊረዳ እና ሊመለከት ይችላል ። ዝም ብላቹ ባትፈተፍቱ አሪፍ ይመስለኛል

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 8 місяців тому +3

    ወይ ጉድ መጀመሪያ ነብስ ይማር ግን እንዲህ የምታወሩለትን እንደስሙ የገነነ ታላቅ ሰው ካመለጠ በኋላ ችግሩን ማውራት ምን ይባላል።የኢትዮጵያ ህዝብ ቢያንስ ነብስ ባይቀጥል ችግሩን ይጋራ ነበር ።

  • @elsabethgebramariam3581
    @elsabethgebramariam3581 8 місяців тому

    ከሞተ በሗላ ብዙ ቢባል ዋጋ ለውም በችግሩ ሰአት የደረሰ አለ ወይ በሕመሙ ጊዜ አይዞህ ምን እንርዳህ ቢባል ነበር ጠቃሚው።። ስለቀብር ስርአት ብዙ ማውራት አይገባኝም ! ቀብር እና ሰርግህ የሚያምረው ቲፎዞ ሲኖርህ ነው አለቀ።።።።።።።

  • @JMGD44
    @JMGD44 8 місяців тому +1

    ሰው ጎል ብሎ የሚታየው የሚረዳው አሽቃባጭ ሲኖርክ ነው። 😢😢😢

  • @bettyjaerso3491
    @bettyjaerso3491 8 місяців тому +1

    Betame yasezenale bazhe huneta makbere alenbaerabeteme😢😢 police merermero wetatune endamgina woenjalangnawoe la ferde makerbe albate

  • @Bio650
    @Bio650 8 місяців тому +2

    ስልኩ ሳይሆን በውስጡ ያለው ፕሮፋይሏ ነው አስቴር ማለት ወመኔ ሸሌ ናት

    • @አሚንፍላጎት
      @አሚንፍላጎት 8 місяців тому

      yeeesss👍

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 7 місяців тому

      በትክክል በስተርጅና ልጆችዋ የማያረጉትን ነው ያደረገችው

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 8 місяців тому +1

    Sorry ግን በቃ ስለ መና ፀጉር አለማሰብ አቃተኝ.

    • @ሶስናበላይ
      @ሶስናበላይ 8 місяців тому

      😂me tooo😂

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 8 місяців тому

      😂😂😂 ወደው አይስቁ ወይ ሰው!

    • @makimak3054
      @makimak3054 8 місяців тому +1

      አታስቡ የተፈጥሮ ፀጉሯ ስለሆነ ሁሌም በዚህ መልኩ ነው ምታዩዋት 😊

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 8 місяців тому

      እውነት ነው እኔም

  • @SamKoke-b5q
    @SamKoke-b5q 8 місяців тому +4

    ገድሎ ቆልፎበት የሄደ ሠው አለ !

  • @gaga320
    @gaga320 8 місяців тому +1

    በጣም መጣራት አለበት ። ሞቱ ቢያንስ በራሱ እጅ ካልሆነ ፈጣሪ የዘላለም ህይወት ያድለዋል።

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 8 місяців тому +1

    አቅባብር እኔም ግራ ገብቶኛ ማለት ብዙ ከኢስልም ውጭ የሆኑ በሀገራችን ታዋቂ ስሞት ቢያንስ3ቀን ማይቀበሩት ይበዛሉ እሱስ እንዴት በፍጥናት ከበሩት?

  • @hailemulat2360
    @hailemulat2360 8 місяців тому +4

    በዛ ክፉ ጊዜ ማንምያልደረሰለት
    ዛሬ ላይ እደዚህ መሆን ምን ይሉታል ለሱ የሚጠቅመው ካለ እስማማለሁ ግን ብቻውን ሲችገር ከጎኑ... ማን ምን

    • @fatimaethio2277
      @fatimaethio2277 8 місяців тому +2

      ሚስት ናት እንድህ የምሰራዉ አሊኮ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 8 місяців тому

    Rip😢☝️🇪🇹☝️🤲🙇👈

  • @oneethiopia7767
    @oneethiopia7767 8 місяців тому +2

    ሚስቱ የልጆቹ እናት ናት።በኔ በኩል እሷ ላይ ጥፋት አላገኘሁም።ሚዲያው እያበደ ነው።ገነነ እንደሆነ አንዴ አምልጦናል።

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 8 місяців тому +3

      ምን ማለት ነው ጥፋት የለባትም ስትል 4ቀን ከቤት ሲጠፋ ምንም ሳትፈልገው በቀብሩ ቀን ስልክ ጠፋ ማለትዋ ትክክል ናት ስካሩ ጨምራል ስትባል ሚሪንዳ ስጡት ማለትዋስ አንተ የስዋ ዘመድ ወይም ወዳጅ መሆን አለበት
      እስቲ ቪዲዮዋን ተመልከተው ባል የሞተባት አትመስልም

    • @oneethiopia7767
      @oneethiopia7767 8 місяців тому +1

      @@ዮሴፍ-ቘ4ዘ እድሜህ ስንት ነው ወንድሜ?

    • @Tesfu-u2e
      @Tesfu-u2e 8 місяців тому

      ሚሪንዳ ስጠው .............

  • @getahunworku574
    @getahunworku574 8 місяців тому +1

    Heyy guys his wife is a sole responsible person on this.

  • @Thutttttt
    @Thutttttt 8 місяців тому

    አላህ ሀቁን ያውጣለት ያሳዝናል

  • @getachewsime5344
    @getachewsime5344 8 місяців тому +1

    ቢያንስ ቤተሰብ የለዉም ለገነነ ይሄ አይገባም

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 8 місяців тому +1

    ስልኩን የዎሰደው ሰውዬ ውሽማ መሆን አለበት ቢቻ ድራማ ነው

  • @bettyjaerso3491
    @bettyjaerso3491 8 місяців тому +1

    Nafese yemaere libero😢

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz 8 місяців тому +1

    ሰው ነው ያነቀው

  • @Selam-f1j
    @Selam-f1j 8 місяців тому

    Ay egna jegnan endekld enasbelalen tiras jegna

  • @CheriyeCheriye
    @CheriyeCheriye 8 місяців тому

    Pelles heg bedenb yeketatelw,adera!

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz 8 місяців тому +1

    ሁሉም ነገር በጣም ያሳዝናል ቀብሩ እንኳን እንደተራ ሰው መሆኑ የሆነ ወንጀል እንዳለበት ያስታውቃል ገኔ በጣም የሚቆጭ ሰው ነው ነፍሱን ይማረው

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 8 місяців тому +1

    Le silku yetechenekechew mistir endayitayibat dengita yihonal

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 8 місяців тому +1

    HOTELUS ENEDET ZEM ALE REPORT MADEREG NEBEREBET YSSAZENAL

  • @berhanez
    @berhanez 8 місяців тому

    በሂወት እያለ ያላገኘውን ክብር ከሞተ በኋላ ለመስጠት ነው? አይ ያበሻ ነገር: ከሞተ በኋላ በማንኛው ኣይነት ቢቀበር ለሱ ምኑ ነው:: ራሱን ሲያጠፋ እኮ በህይወት እያለ ስላልተመቸው ነው:: ዝም ብላችሁ ወሬ ኣታብዙ:: ልጆቹን እርዱለት ይልቅ::

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 8 місяців тому +1

      ምነው አሀሀ የምታውቂው ነገር አለ ማለት ነው

  • @HazebAdem-yd8qz
    @HazebAdem-yd8qz 8 місяців тому

    Mindnw sykuar Eko sw rasun Care eyaregu menor yechalal lemn rasun yatefal bakachu??

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 8 місяців тому

    Ashekabach enje gazetena ethiopia west yelem ye fashest sebeseb

  • @ermiasgetachew3777
    @ermiasgetachew3777 8 місяців тому

    ሰው ከሞተ በኻላ ምን ይሁን

  • @6s8f7d
    @6s8f7d 8 місяців тому

    Mesetu nat teteyakiiiiii alek

    • @JooAmon-jj8dz
      @JooAmon-jj8dz 7 місяців тому

      kalhonechis endet ergitena honeh taweraleh?

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 8 місяців тому

    Beka mote berk new ende ethiopia ager sew yalemekeneyat memot?kebeduwoch

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 8 місяців тому

    ለሰብስክራይን ብላቹ የገነነ ነገር መለጠጥ ጥሩ አይደለም ገነነ የስኳር ህመምተኛ ነው በዛ ምክንያት የቀኝ እግሩ ተቆርጦዋል በዚ ምክንያት በሒወቱ ተስፋ ቆርጦዋል ለዛም እራሱን አጥፍቶዋል ማንም ተጠያቂ አይደለም ሆቴልም የያዘው እራሱን ለማጥፋት ያሰበበት ይመስለኛል