ማስጠንቀቂያ ለነብሰጡሮችና ከ18ዓመት በታች የተከለከለ ህዝቡን በዕንባ ያራጨው በዚ ጎጆ ውስጥ የተፈጠረው ጉድ | Fiker Media | Crime ወንጀል |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • 🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
    - In this video watching - ማስጠንቀቂያ ለነብሰጡሮችና ከ18ዓመት በታች የተከለከለ ህዝቡን በዕንባ ያራጨው በዚ ጎጆ ውስጥ የተፈጠረው ጉድ
    Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
    Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
    ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
    UA-cam - / abenatubeet. .
    Tiktok - / fikermedia
    SUBSCRIBE NOW
    **************************************************************************************
    Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @እኔነኚየደሴዋእናቴንናፍቂ

    የሀገራችን ፍርድ ሰጭወች የገደለ ባይገደልኳን ቢያንስ የእድሜ ልክ እስራት የገባቸዋል ፖሊሶቹ ጎበዞች ናቸው !! ለህፃኑ ቤተሰቦች ፅናቱን ይስጣቸው 🙏 ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭

  • @nejatabdu3015
    @nejatabdu3015 2 роки тому +192

    አሥካሪ መጠጥ አትጠጡ ሀራም ነው የሚባለው ለዚህኮ ነው
    አልሀምዱሊላህ ሀራም ላደረክልን ጌታ

    • @hayatseid6725
      @hayatseid6725 2 роки тому +5

      አልሀምዱሊላ ኒአመልት ኢስላም እፍፍፍፍፍፍ

    • @sameeraabdi9160
      @sameeraabdi9160 2 роки тому +3

      አልምዱሊላ1000ጊዜ

    • @uitedalahadlialahe3132
      @uitedalahadlialahe3132 2 роки тому +1

      Awo.alahadalahe

    • @dawitgobazie21
      @dawitgobazie21 2 роки тому +5

      ጫት መቃምስ

    • @maryamahmed4323
      @maryamahmed4323 2 роки тому +5

      @@dawitgobazie21 ጫትም ሀራም ነው ክልክል ነው ሰው አልሰማ ብሎ እንጂ

  • @akekashe4063
    @akekashe4063 2 роки тому +54

    ወንድሞቼ ክፉ ዘመን ላይ ደረስን
    የደም መሬት እግዚአብሔር ያስበን በምህረት!!

    • @seadaassentube8617
      @seadaassentube8617 2 роки тому +5

      ዘመን ምን አደረገን እኛ ነን እንጂ ክፍዎቹ ክፍ ቀን ክፉ ዘመን የለም ክፉ ሠው እንጂ

  • @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ

    ነፍስ ይማር አለ ፈራጁ የህፃኑ ደም ይጮሀል😭☝️☝️

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 2 роки тому +1

      ኧረ እባካችሁ የኢትዮጵያ አቃቢ ህግ ፍርዳችሁን ጠበቅ አርጉ የገደለ ይሙት

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 2 роки тому

      ፓሊሶች ተባረኩ ፍርድ ቤቱ ግን በጣም ያሳዝናል የዚህ እቡፅ ጨቅላ አምላክ ይፍረዳችሁ የዚህ ጨቅላ እርጥብ ደም ያለቅሳል ይፍረዳል

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 роки тому +28

    እጅግ በጣም የሚዘገንን 😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤 እድሜ ልክ መታሰር ወይም በሞት ቢቀጣ በጣም ጥሩ ነው አይ አገራችን 😭😭😭😭

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 2 роки тому +70

    እሱም ይገደል የገደለ ብገደል እደዙ መከረቾን አይበዘሞ ነበር ወይኑ የእትዩጰየ ሆጉ 😭❤️😭

    • @yordanoshaile6338
      @yordanoshaile6338 2 роки тому

      መገደል፣ነበረበት

    • @fatumaomrem8491
      @fatumaomrem8491 2 роки тому

      Ethiopia west mama aydaragutem yehama behon sentu balalakasa

    • @ያባቴልጅነኝ-ሸ5ቨ
      @ያባቴልጅነኝ-ሸ5ቨ 2 роки тому

      ይሄ ህግ ኢስላም ነበር የሚያስፈፅመው ካፊሮች ህጋቸው እበት ነው ለዛነው ፈሳድ የበዛው

    • @ያባቴልጅነኝ-ሸ5ቨ
      @ያባቴልጅነኝ-ሸ5ቨ 2 роки тому

      ሀገሪቷን በካፊር ስለሆነ እየተመራች ያለችው ህግ አይከበርም

    • @jamilajal9132
      @jamilajal9132 2 роки тому

      @@ያባቴልጅነኝ-ሸ5ቨ በትክክል መር

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 2 роки тому +68

    ድንቄም ፍርድ አይ የወንጀል መስፋፋቱ ዋናው የፍርድ አሰጣጡ ነው ይገርማል

  • @ethiopialezelalemtenur4639
    @ethiopialezelalemtenur4639 2 роки тому +45

    ሞት ነው መፈረድ ያለበት የኢትዮጵያ ህግ መቀየር አለበት ከ 18 አመት ቡሀላ ወጥቶ የጠቆመበትንም ሌላም እንዲገድል ማመቻቸት ነው የተያዘው

  • @sisaygebrihiwet9003
    @sisaygebrihiwet9003 2 роки тому +23

    ጎበዝ እዩ እዩ እኛ ክርስታን ሞስሊም እየተባባልን ያለን እነዚ የሰይጣን መንፈስ ሚስፋፉ ተባብር ማምከን አለብን ሃገራችን ሰላም

    • @user-dd4sz8pp5n
      @user-dd4sz8pp5n 2 роки тому

      ኡዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 роки тому +20

    ከገዳዩ ይልቅ እህቱ እንደገደለችው ነው የተሰማኝ እና። ተባባሪ ናት ከገዳዩ ጋር

    • @mimibayeh
      @mimibayeh 2 роки тому

      Don’t judge, I’m sure she was scared her for herself and her kids. If she told the truth and they didn’t believe her, he would most likely kill her kids and her self.

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 2 роки тому +92

    በጣም የገረመኝ ነገር እህቱ እያወቀች መደበቅዋ ነዉ😥😥😥

    • @yanetstudeo1702
      @yanetstudeo1702 2 роки тому +4

      Atfred በህይወትዋ አስፈራርቷት ሊሆን ይችላል አምሮው ልክ አይደለም

    • @user-gk3rk6zj1q
      @user-gk3rk6zj1q 2 роки тому +3

      @@yanetstudeo1702 ሺግዜ ቢያስፈራራም እሱ ነው የምገለው

    • @አሊያ
      @አሊያ 2 роки тому +4

      እህቱ በሽተኛናት እኔብሆን አፍጫውንነበር እምለው መጄመሪያ ወዲሜ የምየልጂ

    • @አሊያ
      @አሊያ 2 роки тому +4

      ዉነቴነው እራሱ ታላከበረኝ ወዲ በወዲ ይተካል የናትልጂ ከየት ይመጣል ለዛውው ለሰው አውሪ

    • @ንዑዑእየዝጥምት
      @ንዑዑእየዝጥምት 2 роки тому

      ሞቹ ብእቱ ደበደለ በፍርድም ተበደለ 18 አመት ቀላል ነው

  • @belaineshzewdu5681
    @belaineshzewdu5681 2 роки тому +221

    18 አመት ብቻ የገደለው እኮ ሰው ነው ለዛውም 8 አመት ልጅ😭😭😭😭የሞት ፍርድ ይገባው ነበር

  • @Emabet755
    @Emabet755 2 роки тому +23

    አይ ፍትህ 18አመት ቢያንስ እድሜ ልክ መሆን አለበት ለዚህ አረመኔ

    • @reemreem2594
      @reemreem2594 2 роки тому +2

      ሀገራችን መች ፍትህ አለ የገደለ ቢገደል የሰዉ ነፍስ አይረክስም ነበር የካፊር ፍርድ ንፁሃን መግደል ብቻ ነዉ

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 2 роки тому

      ፍርደ ገምድል ዳኞች ሌቦች አስራስምንት አመት ብቻ?

  • @muhabaayelemahemud3100
    @muhabaayelemahemud3100 2 роки тому +21

    የኢትዮጵያ ፍርድ ከንቱ ነዉ ምናለ የገደለ ይገደል የሚል ህግ ቢወጣ ሁሉም ህብረተሰብ የሚስማማዉ ነዉ።ምንዋጋለዉ ሰሚ የለንም።

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 2 роки тому +60

    ከሰማይ ካልሆነ በቀር መቸም ኢትዮጵያ ላይ ፍርድ የለም ።ይልቁን የተወሰነ 👉ሙያዉን ተምሮ ረፍትም አድርጎ ዘና👈 ብሎ ይወጣል

    • @user-uv9pi4tn3f
      @user-uv9pi4tn3f 2 роки тому +5

      የገደለ ይገደል ሲባል እሪየሚለው ብዛቱ የገደለ ቢገደልኮ ማንም ማንንም ባልገደለ የሰረቀ ይቆረጥ የገደለ ይገደል ይላል ቁርኣን. ግን ሙስሊሞች ገዳይ ናቸው ይላሉ ይህንን ስንል

    • @nigistmengistu9288
      @nigistmengistu9288 2 роки тому +1

      @@user-uv9pi4tn3f በትክክል ግን ከእኛዋ ኢትዮጵያ የገደለ እንኳን ሊገደል ከቆየን ገና ሲሸለዉ ሁሉ ምናይ ይመስለኛል😭

    • @dagmteferi8695
      @dagmteferi8695 2 роки тому +1

      ጋዝ አርከፍክፎ በቁሙ ነው መቃጠል ያለበት ዴሩ ግን ኢትዬጲያ ውሰጥ ህግ የለም እዴውም ይበረታታል ሌላ ሰው እዲ ጨምር

  • @abeban.8366
    @abeban.8366 2 роки тому +4

    በጣም ያሳዝናል ልዑል እግዚሐብሔር የሕፃን ወልደ ሰንበት ነብስን በአብርሃም እቅፍ ያኑር ። ለመላው ቤተሰብ, ለወዳጅ ዘመድ መጽናናትን ይስጥ ።

  • @sofyatube4630
    @sofyatube4630 2 роки тому +35

    ወላሂ ፍልም ላይ ብዙ ጊዜ አያለሁ አላህ ይጠብቀን እንደዚህም አለ

    • @zuzufamily1310
      @zuzufamily1310 2 роки тому +1

      ቤተሰብእንሁንበቅንነት

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 роки тому

      ቆሻሻ ፊልም አትዩ ለምን ታያላችሁ?

    • @sofeyatube8229
      @sofeyatube8229 2 роки тому

      ፊልም ድራማ በሙስሊም ሀራም ነው አትይ

    • @sofyatube4630
      @sofyatube4630 2 роки тому

      @@sofeyatube8229 ኢንሻ አላህ

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 2 роки тому +64

    እንዴት 18 አመት ብቻ ይፈረድበታል የእድሜ ልክ ፅኑ እስራት ይገባዋል

  • @ያረብበተውሂድላይአፅናኝ

    ላኢላሀኢለላህ ምን አይነት ነገር ነው አቤት ሰው ሁኖ በሰው ላይ መጨቀን 😭😭☝️

  • @ጋሞኢትዮጵያ
    @ጋሞኢትዮጵያ 2 роки тому +20

    ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ምን አይነት ጉድ ነው 😢😭😭😭😭

  • @ወድሜልጠራበስምህ
    @ወድሜልጠራበስምህ 2 роки тому +64

    ፓሊሶቹን ሳላደቅ አላልፋም ወጀለኛው ግን 18አመት ብቻ ለምን?💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @addmih7751
    @addmih7751 2 роки тому +21

    የኢትዮጵያ መንግሥት የሞት ፍርድ ኢትዮጵያ ውስጥ ካልጀመረ በስተቀር እንዲህ አይነት ወንጀል ኢትዬጵያ ውስጥ አይቆምም።

    • @user-lj9yh7fd6y
      @user-lj9yh7fd6y 2 роки тому

      መንግስት ራሱ ገዳይ ኣስገዳይ ኣይደለም እንዴ የዘንድሮማ ተነግሮም ኣያልቅ እግዚአብሔር ኣምላኽ ሰላሙንና ምህረቱን ይላክልን ደግ ሰው ጠፋ የሃሶት ምስክር በዛ

    • @lovelovertube507
      @lovelovertube507 2 роки тому

      betkikil yemot fird binor wenjel balitesfafa neber💔😭

    • @happyeri7015
      @happyeri7015 2 роки тому

      @@user-lj9yh7fd6y meles yaskemedachu crime ahun sew nexanet agnito eyagaletew new tifir menqel qere bilew menager jemeru aye agame nay edkum rekibkum kulukum telahiskum

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 роки тому +65

    ኡኡኡኡፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅርበለን ስቃያችን በዛ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 роки тому

      ከአንዱ ጣዖት ወደ ሌላ ጣዖት እያዟዟሩ እንዴት አምላክ ይቅር ይበለን?
      አሁን ደግሞ " አንክ" በእንግሊዘኛ "Ankh" የሚባለውን የክርስቶስ ተቃዋሚ እምነት ወደ ገዳማት አስገብተው እያስፋፉ ነው። መስቀል የሚመስል " ቶ" የሚባለውን ፊደል የሚመስል ቅርፅ ያለውን አንገታቸው ላይ የሚያስሩ ሁሉ ትርጉሙን አውቀውት ይሆን? "ጣና ገዳም" ምናምን የተባሉት ውስጥ ያሉት ይመርመሩ! "ቶ" ፊደል የምትመስለው ላይ ያለው ዜሮ ቁጥር የምትመስለው ክብ (o) ቅርፅ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።

  • @hayathayat5770
    @hayathayat5770 2 роки тому +19

    ፖሊሶቹ ጀግና ናቸው
    የእህቱ ጭካኔ ለምን 10 አልወልድለትም እገለው ነበር ወንድሜን

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 роки тому +22

    አቤት እግዚአብሔር ሆይ ማርን አረ ማረን ምን ይሻላል ህፃኑሰ ሰማእት ነዉ ይብላኚ ለገዳይ 😭😭 ነፍሰ ይማር

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 2 роки тому +35

    ለዚህም ነው የኢስልምና ሀይማኖት የገደለ ይገደል የሚለው የሰረቀ እጁ ይቆረጥ የሚለው የድነል እስላልም ህግ ወንጀል እንዳይበዛ ነበር ግን ማን ይተግብረው

    • @agerehagereh4713
      @agerehagereh4713 2 роки тому +4

      ትክክል ይሄ ፍርድ ቢኖር ጥሩ ነበር ሰው መግደልም ሆነ መስረቅ አይኖርም ነበር 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @fatmamohammedali3981
    @fatmamohammedali3981 2 роки тому +11

    እረየአላህ"ያረቢነለሚን"ሀገራችንን"ሠሃምአረግልን"ሀላህሆይያረቢ👍👍🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 2 роки тому +133

    ጎበዝ ፓሊሶች እንዲህ ያለ ፓሊስ ለሂሊናው የሚኖር ፓሊስ ነው የሚያስፈልገው

    • @almaz1390
      @almaz1390 2 роки тому +2

      ♥️😭💔😭😭😭😭😭

  • @መቅድየማርያምልጅ
    @መቅድየማርያምልጅ 2 роки тому +17

    ኢትዮጵያ ችግራችን እኮ በይሉንታ ስለምንኖር ነዉ
    አይይይ ለነገሩ ጉዳችን ቤት ይቁጠረዉ የሕፃኑን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @binelove2618
    @binelove2618 2 роки тому +11

    ምን አይነት ጉድ ነው እምንሰማው ፈጣሪ ሆይ ከዚአይነት ዘግናኝ ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @እሙነጃትነኝወሎየዋ
    @እሙነጃትነኝወሎየዋ 2 роки тому +41

    እሱም መገደል ነው የነበረበት ህፃኑ ልጂ ምን አደረገው አፈር ያስበላው ይሄ ሰካራም 🤔🤔💔😭

    • @Ahayel
      @Ahayel 2 роки тому

      Betekekl 18 amet tensh new asekyto legdelwe esunm announced megdel new ehe dedeb

  • @yared928
    @yared928 2 роки тому +54

    እኔ በጣም የሚገርመኝ የኢትዮጲያ ፍርድቤት ነው
    እንዴት ሆም ብሎ ነብስ ላጠፋ ሰው 18 ዓመት ብቻ ይፈረዳል?
    እሄ ጉዳይ ሃገራችን ውስጥ ማለቴ ኤርትራ ቢሆን ኑሮ እድሜ ልኩ ነበረ እሚታሰረው
    በሰው ነብስ አትቀልዱ እንጂ

    • @yenunigatu8679
      @yenunigatu8679 2 роки тому +3

      ደሃ ተበደለ ፍርድ ጎደለ በቢለው ይያዝ ሌላ ምን ይባላል 😭😭😭

    • @yared928
      @yared928 2 роки тому

      @@yenunigatu8679 በጣም ያሳዝናል

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 роки тому

      Ethiopia NW enji ye ertra guday ayidelem min agebash? Anbeta

    • @kedijayoutup2023
      @kedijayoutup2023 2 роки тому +1

      ኢስልምናም ነብስ የጠፋ መጥፈት ነው በሸርአ አገር ግን ኢትዮጵያዊ ቅልቅል ስለሆና ምንም መድረግ አይቸልም

    • @yared928
      @yared928 2 роки тому +2

      @@kedijayoutup2023 ኮ እንደዚ ከሆነማ ወንጀሉ እንዲስፋፋ ያደርገዋል

  • @negemelkamyihonal2036
    @negemelkamyihonal2036 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር በየት ይታረቀን እሽ 😭😭😭አቤቱ ማረን ኡፍፍፍፍ ይብላኝ ለ ወላጆቹ 😭

  • @zemzem69
    @zemzem69 2 роки тому +4

    ፖሊሦችን በጣም ኣድናቂ ነኝ በርቱልን🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 2 роки тому +32

    ከምንም በለይ እህቱ በጣም ትገረማለች 😢😢😢😢

    • @mimibayeh
      @mimibayeh 2 роки тому

      Don’t judge, I’m sure she was scared her herself and her kids. If she told the truth and they didn’t believe her, he would most likely kill her kids and her self.

    • @sameeraabdi9160
      @sameeraabdi9160 2 роки тому

      😭😭😭😭😭😭

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 2 роки тому +19

    አንድ ምስኪን ህፃን እራሱን መከላከል የማይችል ምንም ያላደረገውን ገድሎ
    ከገደለ ቦኋላ በመዋሸት 18 አመት ቀልድ ነው።

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 2 роки тому

      ይሔ ሑሉ አይመጣም ነበር ፍርድ ቢኖር

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 2 роки тому +10

    ገዳይ መገደል አለበት የተረገመ ሠይጣን በጣም ያሣዝናል ሟቹ ህፃን

  • @eyerusalemdamena8990
    @eyerusalemdamena8990 2 роки тому +8

    በወንጀለኛው ላይ የተፈረደው ፍርድ በጣም የሚገርም ነው አንድን የስምንት አመት ሕፃን ልጅ በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሎ ፍርድ ቤቱ በወንጀለኛው ላይ የአስራ ስምንት አመት ፅኑ እስራት ብቻ መወሰኑ ይሔ ፍርድ ነው አይባልም ወንጀለኛው በሞት ፍርድ እንዲቀጣ ነበር መወሰን የነበረበት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው

    • @berhanunegash5043
      @berhanunegash5043 2 роки тому +1

      አራ የመቹ እህት በይ መታሠር አለበት የህፀኑ ገደይ ነት

  • @seadaseid184
    @seadaseid184 2 роки тому +29

    እህቱግን ባለጌናት ትንሽ አታፍርም ወድሞን ገሎ በጣም ትገርማለች ፈጣጣ

    • @kalhailu7289
      @kalhailu7289 2 роки тому

      Ateferaji 1 gedele nege demo lela bela segeta ne2 inji satsetset kerta ayedelem ehe iswanem kemegedel wedewala ayelem siyasefera sw ayemaselem eko cherak

    • @kerima194
      @kerima194 2 роки тому +1

      አርመኔ ናት

    • @gerageru1388
      @gerageru1388 2 роки тому

      ምን ፈጣጣ ብቻ ኮምበር አፍ አጋሰስ ነች ሕፃን ወንድሟን የእሏንም ስቃይ በቁላ የቀየረች ሸርሙጣ ።

  • @zed4395
    @zed4395 2 роки тому +8

    18አመት አቤት ተፈርዶ ተሙቷል!ፖሊሶቹንና በተለይ የጠቆመችዉ ጎረቤት ሳላደቅ አላልፍም።👍👍👍

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 2 роки тому +24

    አፈር ይብላኝ የስምንት አመት ልጅ ምን ያቃል በፈጣሪ😢😢😢😢

  • @user-jw5iv2gs3v
    @user-jw5iv2gs3v 2 роки тому +6

    አላህ ይጠብቀን የሞት ፍርድ ይፈረድበት

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 2 роки тому +6

    በጣም ያዘዝናል እግዚአብሔር ፍርድ ይሰጥ 😭😭😭😭

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 2 роки тому +4

    መርማሪወች ግን በጣም ጎበዝ ናቸው

  • @andualem5598
    @andualem5598 2 роки тому +31

    ምን አረመኔ ናቸው ባልና ሚስት !የእህቱ ደግሞ የሚገርም ጭካኔ ነው ቱ

  • @fetayebelay9364
    @fetayebelay9364 2 роки тому +2

    ነፍስ ይማር ። ግን የገደለው ቢገደል። አሪፍ ነበር

  • @እልፍዬነኝ
    @እልፍዬነኝ 2 роки тому +9

    ይሄን ምስኪን ልጅ ባጭሩ ቀጭቶ ህልሙን አሳጥቶ ነገውን ቀምቶ 18አመት ፍርድ እኩል ነው ብላቹ ታስባላቹ የኢትዮጵያ ህግ ግን ገደል ይግባ ምንም እማያቅ ልጅ ሮጦና ተጫውቶ ያልጠገበ ልጅን ሂወት ቀጭቶ 18አመት ፍርድ ለኔ ቀልድ ነው ሚመስለኝ አይ እማማ ኢትዮጵያ

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 2 роки тому +12

    ምን ነው የገደለ ይገደለ የስርቀ እጁን መቆርጥ የሀገሬ ህግ ብያደርገ ወንጀል ይቀንስ ነበር📖😭🇪🇹🙆😢

    • @ymerymer7184
      @ymerymer7184 2 роки тому +1

      ትክክል የገደለ ይገደል የቆረጠ የሚቆረጥ ያጠፋ የሚጠፋ ቢሆን ኖሮ ወንጀል የሚባል ነገር እንደት በጠፋ

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 2 роки тому

      hana Hana ለምን ሳውዲ ለምን አትሄጅም

    • @hanahana4519
      @hanahana4519 2 роки тому

      @@danieltesfaye4508 ምን ነው ዳንኤል ሳውዲ ምን አለኝ🤔🤔

  • @user-wj6dx7qw5d
    @user-wj6dx7qw5d 2 роки тому +3

    😭😭😭ባጭር ቀጨው እፍፍፍ እሄ አራመኔ ሞት ነው የሚገባው የኔ ጌታ ምኑም ሳታይ አጨለመብህ ነብስ ባፀደ ገነት ያኑራት ውይ ስም ተሰናበተችው ፅናቱን ይስጥሽ እናት

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 роки тому

      እርሜ ይፍርድበት የኔጌታ

  • @halimayenus8282
    @halimayenus8282 2 роки тому +4

    ነፍሰጡር ሆኝ ሰማሁት ፈጣሪ ያጥፋው እህቲቱ ግን ምኒቱ ሸይጧን ናት የወንድሟን ገዳይ እንዴት አብራው ለማደር ሰውነቷ ፈቀደ ያረብ ጠብቀን

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 2 роки тому +5

    ችግሩ የሀገራችን ህግ በጣም ያስጠላል
    የገደ ይገደል ቢባል ማንም ደፍሮ ሰው አይገድልም ነበር

  • @foziyamuhammed9001
    @foziyamuhammed9001 2 роки тому +34

    እህቴቱ የማትረባ ናት ወድም ማለት አባት ማለት ነው የሷን ፍየል በጠበቀ ሞት አይገባውም ነበር ለወንድሞቿ ያሆነ ወድም ለልጄቹም አይሆንም ባል ቢሄድ ይመጣል ባይመጻስ ለምን አይቀርም

    • @እመንጅአትፉራ
      @እመንጅአትፉራ 2 роки тому

      ትክክክል😢😢😢😢

    • @AS-ig8si
      @AS-ig8si 2 роки тому

      እኔ በሌ እሪሻ ቦተ ወድሜን በጥፍ ብሎት ተነድጄ ጥዬዉ ጠፈሁ አሁን ይሄን ተሪክ ስሰመ ተፅነነዉ
      ቤተሰቡን ከልነቁ ሚኑን አይነኩም ይለል የሀገሬ ሰዉሆሆሆ

    • @foziyamuhammed9001
      @foziyamuhammed9001 2 роки тому

      @@AS-ig8si እውነት ነው የኔ ጀግና እህት ወድልጅ ከተጣላ ከሚስቱ የፍለገውን ይበል ቤተስብን እየለከፍ አንችን ቢንከባከብ ማፊ ፍይዳ ያባቱ ገበሬ አደረገው እንዴ

  • @yesgaregayele1267
    @yesgaregayele1267 2 роки тому +4

    ፍርዱ በጣም ቀለለ ሕጻኑን ገድሎ ሲወጣም ሌላ ይደግማል እሕቱም ተባባሪ ናት የገዛ ወንድሙዋ አሳልፋ የሰጠች ጨካኝ።

  • @sosenagirmaaragai5242
    @sosenagirmaaragai5242 2 роки тому +4

    ነፍስህን በደጋጎች ጋር ይኑርልን የኔ ምስኪን😭🕯🕯🕯🕯🕯😭

    • @konifekote8950
      @konifekote8950 2 роки тому

      😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭😭😭☝☝☝

  • @فالحالجهني-ك2و
    @فالحالجهني-ك2و 2 роки тому +4

    በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር

  • @melakubiraro6115
    @melakubiraro6115 2 роки тому +11

    ለሟቹ ነፍስ ይማር ለሀገራችን እንደዛ አይነት ፓሊስ ነው የሚያስፈልጋት የደቡብ ፓሊስ ኮራሁባቸው

  • @twmaamwt6027
    @twmaamwt6027 2 роки тому +2

    እ/ር ያፅናችሁ!

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 2 роки тому +6

    እግዝኦ ዘድሮ 😭😭😭😭😭 ይቅር. በለን አምላኬ ማረን.

  • @queenmehret7747
    @queenmehret7747 2 роки тому +1

    ኡፌ እንዴት ያሌ ልቢን የምሰቢር አስለቀሺ አሰዘይኝ ድርግት ነዉ እግዚአብሔር ለሰዉ ልጅ ልቦና ይስጠዉ እንግድ 😭😭😭😭

  • @mareshet5063
    @mareshet5063 2 роки тому +12

    ነፍስ ይማር🙏🏿😢🙏🏿
    እንደው ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን! የሰው ልጅ ማስተዋልን እና እርህራሄን ያጣበት ዘመን😢😢😢 አምላኬ ሆይ አንተ ይቅር በለን🙏🏿

    • @marytsebel8504
      @marytsebel8504 2 роки тому

      Gizew minm alaregem wektun tebiko yihedal yimetal Ega kifu sinhon yikefal deg sinhon deg yihonal

  • @ራህመትአህመድዩቱብ
    @ራህመትአህመድዩቱብ 2 роки тому +8

    እህቲቱንም መግዴል ተነባሏ✌️✌️😭😭😭😭😭
    ኢትዮጲያላይ ጠበቅ ያለ እርጃ የለ ይሄ የሞተ ሀገር//እስኪ ተማሩ ተበለፀጉት ሀገር የገደለ ይገደል የሚል አዋጅ አውጁ። ይህን ብታደርጉ ሰው ባልተገደለ ነበር✌️😭😭

    • @mimibayeh
      @mimibayeh 2 роки тому

      Don’t judge, I’m sure she was scared her for herself and her kids. If she told the truth and they didn’t believe her, he would most likely kill her kids and her self.

  • @saadabogale6098
    @saadabogale6098 2 роки тому +4

    ያአላህ ይህ ሁሉ ጉድ እያለ አገራችን ሰላም ያጣችው ያረብ ማሪነህና ማረን

  • @TenaGetu
    @TenaGetu 22 дні тому

    ብቻ አሁንስ መኖርን ፈራን ምን ይሻላል ይቺ ሀገረ እግዚአብሔር የነበረች ሀገር ምን አይነት ፍርድ ነውስ ሚሰጠው ወንጀለኛ በረከተ ህፃናት ሀጢያትም ጥፋትም የለባቸውም የኛ ጥፋት ነው ይህን ሁሉ ሚያሳየን ። ቤተሰቡን ፈጣሪ ያፅናችሁ ።

  • @ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ

    ፍርዱ ያንሳል መገደል ነው ያለበት 😭😭😭😭

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 роки тому +4

    መቼም አያልቅባቹ ቀጥሉ ኢትዮጵያውያን ፈረደባቸው ሰው በሊታ ሀገር ሆና ትቅር ነብስ ይማር ይሄን መግደል ነበር💔😭😭😭

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 2 роки тому +3

    ክብር ለሀገሬ እውነተኛ ፖሊሶች።

  • @user-pl7dh8cp6m
    @user-pl7dh8cp6m 2 роки тому

    ጀግኖች ናችሁ እድህነዉስልጣን

  • @user-dd5wz6bd3c
    @user-dd5wz6bd3c 2 роки тому +5

    😢😢😢😢😢😭😭😭😭የኔ ጌታ ነፍስህን ይማርዉ

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 роки тому +5

    አያቹህ አይደል ምን አይነት ጨካኝ ሰው ምስኪኑ ህዝብ አዝሎ ይኖራል እሂ ጨካኝ ግለሰብ ጉልበት ሃይል ስልጣን ቢኖረው የበለጠ የሰው ነብስ ያተፋ ነበር በስር ቤት ቁጭ አድርጎ ከመቀለብ ግንባሩን ብሎ ማገላገል ሌላው ሰይጣን እዲማር ደግሞ ከዚህ በፊት ገድሎስ ቢሆን ማን ያቃል ጌታ ሆይ እባክህ ማረነን

  • @seadiwolloyewa8923
    @seadiwolloyewa8923 2 роки тому +15

    ምን አይነት ሀገር ነው አኡዙቢላህ ብዙ ነገር እሰማለሁ ከዚያ ሀገር😢 የገደለ ቢገደል በዛ አካባቢ ትንሽ ይማሩ ነበር

  • @medinaeyasu3271
    @medinaeyasu3271 2 роки тому +10

    አይይይይ በሸሪአው ቢሆን እሱም ሂወቱን ያጣነበር ምን ዋጋለው ኢትዮ በሸሪአ አትተዳደር

  • @gigizawde7078
    @gigizawde7078 2 роки тому +7

    ግማታም ወንድሟን እፊቷ ገሎ አቅማዳም ያልደረሠዉን እንዴት አይነት ባል ይሆናል ብላ ነዉ ለህግ እንዳይቀርብ የምትሸፍነዉ ባለጌ ነገ እሷንም እንደሜደግማት አታዉቅም ሙትቻ ብያታለሁ ያዉም ወንድም

  • @fanaababu6567
    @fanaababu6567 2 роки тому +2

    አይ የኛ ሀገር ፍርድ ይገርማል የሰው ነፍስ አጥፍቶ 18 አመት ብቻ ከሰው ጋር ለተጣላው እድሜ ይፍታህ ፍርድ ይገርማል የሞተውን ነፍስ ይማር 😭

  • @ኢትዮጵያሀገሬዙሮመግቢያዬ

    ስቃያችን በዛ ይቅር በለን ጌታዬ

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 2 роки тому +1

    አቤቱ መልካሙን ጊዜ ስጠን ምን አይነት ጊዜ ድረስን ያማልልል

  • @abbyyene4048
    @abbyyene4048 2 роки тому +4

    ገዳዩን ተሠቅሎ መገደል አለበት ይሄ ሠይጣን እንዴት የ8 አመት ልጅ ይሄ ሁሉ ፍርጅብኝ 😭😭😭 ወይ ኢትዮጵያዊ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 4 місяці тому +1

    ኡፍፍፍፍፍ ያማል የሰውልጅ ጭካኔ ነፍስ ይማር😢😢😢

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ፐ5ተ

    ፓሊሶቹን እግዚአብሔር አምላክ ዎጋችሁን ይክፈላችሁ ህብረተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ነፍስ ይማር

  • @askask9433
    @askask9433 2 роки тому +6

    ባደባባይ መሰቀል ነበረበት አስዋ ደግሞ መታሰር ነበረባት ግን ምን ዋጋ አለዉ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 роки тому +44

    ጆሮአችን የምንሰማዉ እርኩስ መንፈስ ብቻ ነዉ

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 2 роки тому +1

      Hagerachin laym eco besime tornet dem mkafasisewim eco menfes new

    • @user-gj7ln2yy9j
      @user-gj7ln2yy9j 2 роки тому +2

      Be tikikel😭
      ua-cam.com/video/IJvQ9OCN6Rk/v-deo.html
      Yee mamer tasfaye Aber getmng simut bee egziabher

    • @user-pq1sd9fw3k
      @user-pq1sd9fw3k 2 роки тому +2

      *awo menefese new...sele menafist mayawku sewoch gene endezi senele masabebe teru ayedelem yemile felsefena yamertalu...ena gera yegebachewal.*

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 2 роки тому +2

      @@user-pq1sd9fw3k atibeyachew weyim atibelachew yega haymanot alachew yetebalut miemenan menfes yelem eyalu sikerakerun Haymanot yeleshochu ferenjoch gin awo menfes ale kemalet alfew filmim sertewbetal simochunim kega wedew lemisale golem tirgumun biyazabutim

    • @user-pq1sd9fw3k
      @user-pq1sd9fw3k 2 роки тому +2

      @@liyagessesse9747 *awo...ega fetari libachinen kefetolen diabelose be seme becha menawkew yeneberen ahun awkenewal edeme le abatachin melake menekirate ena lelochum.*

  • @ደሴየፍቅርሀገር40ቁ3

    ሡብሃን አላህ እሊህ ከእንደዚህ አይነቱ ይጠብቀን ውድ እህቴዋ ያረብ

  • @ommhafsatube5564
    @ommhafsatube5564 2 роки тому +11

    የሞት ፍርዲ ነበር የሚመጥነው 18 አመት ቀላል ነው

  • @user-fq1hy9yt7t
    @user-fq1hy9yt7t 2 роки тому +1

    አረ ምን አይነት ጉድነው ዘንድሮ እግዝያብሄር ሆይ ይቅር በለን ሀጽያታችን በዛ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asrat7146
    @asrat7146 2 роки тому +11

    እግዚአብሔር የሥራውን ይስጠው
    ጌታ ሆይ አንተ ፍረድ

    • @timzatimza2993
      @timzatimza2993 2 роки тому

      የሞች እህት ገር ችግር አለ ለምን ወንድሞን እንድ አለች ይመስለኛል ከአበትዋ ኤሄ ልጅ ከለ ለመዉራስ የፈለገችሁ ነገር አለ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 2 роки тому +2

    አይ የሀገራችን ህግ፣ በአለም አስደናቂ እኮ ነዉ። ቢከብድ ኖሮ እንደዚህ ወንጀለኞች ባልበዙ ነበር። የፓሊስ ስራ የሚደነቅ ሲሆን፣ የፍትህና የፍርዱ ዉሣኔ ግን ይቀረዋል።

  • @user-fm7pu1lg5t
    @user-fm7pu1lg5t 2 роки тому +5

    እሱንም እንደዛው መስቀል ነበር መሆንም አለበት

  • @romanfreed9745
    @romanfreed9745 2 роки тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አሁንስ የምንሰማው ነገር ሁሉ ኡኡኡኡ የሚያስብል ብቻ ነው አሁን ይሄ ህፃን ምን በደለ ምን አደረገ ፍየል ይጠብቃል ልጆች ይንከባከባል ያለ እድሜው እሱ እራሱ እንክብካቤ የሚያስፈልገው ህፃን ይህ ሁሉ ጭካኔ እሱስ አረፈ በፈጠረው ፈጣሪ ቤት በክብር ገባ

    • @amaldagebru346
      @amaldagebru346 2 роки тому

      አቤት ጌታ ሆይ ምንአይነትግዜነው የመጣብን አንተ ይቅርበለን የሚገረመኝነገር ቢኖር እህትየዋ

  • @AM-ib1eh
    @AM-ib1eh 2 роки тому +18

    ግን ይሄ አካባቢ በጣም ብዙጊዜ እንደዚህ አይነት ድርጊት እንደሚፈፀም እሰማለሁ ግን ምን አይነት ሀገር ነው

    • @yaniyani8683
      @yaniyani8683 2 роки тому +1

      እዉነት ነዉ ወደዛ ጨካኞች ናቸው

    • @ejigayehulangnabilate8944
      @ejigayehulangnabilate8944 2 роки тому

      😭😭😭😭

    • @Ahayel
      @Ahayel 2 роки тому +2

      Enzh dem yelmdu nechew menme ayent genzab yelechewm

    • @Ahayel
      @Ahayel 2 роки тому +2

      Tedr berk new ende byeggba lemn ayekrme mestyewn deg adregt liju gen yasezenal mestyew asefry nat belgy

    • @itneshethiopia2956
      @itneshethiopia2956 2 роки тому

      Ewint New Bezu Geze Fitare Yeswern

  • @eyobyihun77
    @eyobyihun77 Рік тому

    ኢትዮጵያሐገሬ ሰላምሽ ይብዛልሽ ሰወን እንዳዉሬ እያረደ ከሚበላ ይሰዉርሽ ለዘላለም ኑሪ

  • @ኤደንስጦታው
    @ኤደንስጦታው 2 роки тому +3

    ነፍስ ይማር ወልደሰንበት ያቆብ
    ሲያሰዝን

  • @amnishinish5025
    @amnishinish5025 2 роки тому +2

    አረ ፍርድ ሰውኮነው የገደለው ለዚያውም የስምት አመትህፃን ምን ባጠፋነው እህህህ😭😭😭😭 የሚገርመው የእህትየው ዝም ማለትዋ ምንጉደኛናት

  • @selamtube-vr8sz
    @selamtube-vr8sz 2 роки тому +4

    ኣበራ ሳይሆን ኣጠፋ ማለት ነበር ስሙ ኣረመኔ እፍፍፍፍፍፍፍ ኣይይይይይይ😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @mehretassefa9182
    @mehretassefa9182 2 роки тому

    በጣም አሳዛኝ ክስተት ነው! ግን መቼ ነው ግለሰብም፣ ቤተሰብም፣ ጎረቤትም፣ ህብረተሰብም፣ ፖሊስም... ወንጀል በንፁሀን ዜጎች(ህፃናት፣ እናቶች፣ ሴቶች፣ አቅመ-ደካሞች ወዘተረፈ) ላይ አደጋ ከመድረሱ በፊት የሚደርስልን፤ የሚታደገን?!
    ዋ... የቤቴን ጉድ አንድ ቀን እንዲህ በሚዲያ፥ ዛቻ እውን ሆኖ እኔ ወይ ልጆቼ በግፍ አልፈን... ይለፈፍ ይሆናል! ምን አለበት ግን " ሳይቃጠል በቅጠል" እንዲሉ ቢደረስልን...

  • @raheltk7473
    @raheltk7473 2 роки тому +3

    ኡፍፍፍፍፍ ነብሱን ይማረው ሲያሳዝን

  • @keryodtube
    @keryodtube 2 роки тому

    ከአስራ ስምንት ዓመት በዃላ ሊፈታ ኧይ የኢትዮጵያ የፍርድ ነገር ፍርድ ከእግዚአብሔር ይሰጠው የህጻኑ ነፍስ በገነት ትረፍ

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 2 роки тому +5

    ያሰፈራል የለው የሚሰማው ቅጣቱ አንሶታል

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 2 роки тому

    የአከባቢ ፖሊሶች በጣም የምትመስገኑ ናችሁ በርቱ

  • @ummasudcoha5045
    @ummasudcoha5045 2 роки тому +3

    የገደለ ቢገደል ጥሩ ነበር ምከንያቱም ሌላውም መግደልን ይፈራል!ሀስቡነላህ ሽሪአችንም የገደለ ይገደል የስረቀ እጅይቆረጥ ነው መሆንም ያለበት እደዚህ ነው

  • @ethiolove1912
    @ethiolove1912 2 роки тому +1

    💔💔💔😭😭😭😭😭ኧረ የሕግ ያለ ህፃንን ልጅ በዚህ አሰቃቂ ሁኔታ ገድሎ 18 ዓመት ትላላችሁ ሕፃን ልጅ እንዴት እራሱን አጠፋ ብሎ አፉን ሞልቶ ያወራል ብልቱን ነበር መቁረጥ ፖሊሶቹን አለመድነቅ አይቻልም እፍፍ የኔ አባት እንኳን ደሙ እንዲህ በከንቱ አልተቀበረም

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ

    እኔን ልጄን ምን ባደረገ ገደልከው ምነው ለቤተሰቡ ብትመልስ ካልፈለክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭