ውስልትና የወለደው ዘግናኝ ወንጀል እና ሰራተኛዋን አፍቅራ ባሏን የገደለችው ሴት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot

КОМЕНТАРІ • 212

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 роки тому +16

    ክክክክክክክ ፓሊስን ግን ካፍ ካፍ ስታርጉ ትገርሙኛላችሁ ምን ያውቃሉና ለሆዳቸው ያደሩ በተለይ የአድስ አበባ ፓሊስ ባንዳ ለነጭ የሚገዙ ሌቦች

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +44

    በስተርጅና ምን ጉዷ ነች ለልጆቿም እፍረት ሆነች አቤት በየቤቱ ስንት ጉድ አለ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይቭ

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 2 роки тому +5

    እሄ ፕሮግራም የሚተላለፈው ህብረተሰቡን ለማስተማር ተብሎ በብዙ ውጣ ውረድ ተዘጋጅቶ ይቀርባል ነገር ግን አብዛኛው ማህበረሰብ የማይረባ ነገር በማየት ግዜውን ይገላል ስለዚህም መሰለኝ ወንጀል እየጨመረ የሄደው አረ ወገን በማይረባ ነገር ግዜን ከምታጠፉ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ይጠቅማችዋል ወንጀሉ እቤታችሁ ከመምጣቱ በፊት ማስቆም ትችላላቹህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 2 роки тому +6

    የአራት ልጆች አባት ባሏን ከውሽማ ጋር ተባብሮ መግደል በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ማረን አጀብ ነው ዊይ ልጆቹስ በዚህ የአባት ሞት በዛ የእናት ቅሌት ፈጣሪ ያፅናችሁ

  • @HasenKarabe1552
    @HasenKarabe1552 2 роки тому +16

    Allah may peace upon Ethiopian and Tigraway.
    No more war!!
    We need peace and security in whole of Ethiopian!
    Aminnnnn Ya Rebii

  • @strong1220
    @strong1220 2 роки тому +19

    እግዚአብሔር ሆይ ጨካኝ ሆኜ የፈጠርከውን ከምበድል በግዜ ውሰደኝ በስመአብ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 роки тому +24

    ፍትህ ለወለጋ ንፁሀንን😭😭😭

  • @wubatube1644
    @wubatube1644 2 роки тому +15

    ይሄን የምትከታተሉ ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን ጊዜው ከፍቷል እግዚአብሔር ክፉ የማንሰማበት ዘመን ያድርግልን ወገን

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 2 роки тому +6

    አለቃዉን ሊደበድብ የደረሰዉ ሰራተኝዉ መጀመርያ ሚስትየዉ ተደፍራ ስላስደፈረችዉ ነው አንዳንድ እንጭጭ ሚስቶች ጦስ ናቸዉ በመጨረሻ ገደሉት አይ ጊዜ የልጆቿን አባት የሽርሙጥና መጨረሻዉ ይሄነዉ ነው

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 роки тому +15

    የምትገርም ሴት መፍታት እየቻለች መግደል የልጆችሽ አባት 😭😭😭

    • @meskeremtaye3131
      @meskeremtaye3131 2 роки тому +1

      የመጨረሻው ዘመን አይደል ????

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 2 роки тому +1

      እይደል? እሁን ገላው ምን አገኘች? ምን ተቀማት?

  • @Sabit33
    @Sabit33 2 роки тому +7

    በጣም ዘግናኝ ነው ግን ለምን ተጨካከንም
    💍:::::ከሴቶች ሁሉ በላጭ::::::
    የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:-
    "ከሴቶች ሁሉ በላጭ
    ① ስታያት የምታስደስትህ፣
    ② ስታዛት የምትታዘዝህ፣
    ③ ስትርቅ እራሷንም ገንዘብህንም የምትጠብቅ ናት።"🌹 #

  • @SeadaTube
    @SeadaTube 2 роки тому +7

    ይችን ኮሜንት የሚያነብ ሁሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ ፖሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ በቅንነት መልካም ስራ ለራስ ነው🙏🙏🙏🙏

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 2 роки тому +58

    ሰምኑን ተደፍራ በተገደለችው ልጅ ድራማ ስሩልን🙏 የኔታ ላይ አባቷ ቀርቦ አወራ

    • @ethiopiawita5813
      @ethiopiawita5813 2 роки тому +3

      የሳስ ወላሂ አንጀቴን በላችው ዝም ብሎ ፎቶዋ ፊቴ ላይ አልጠፋ አለኝ

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 2 роки тому +6

      @@ethiopiawita5813 😥ከምር በቂአችን ነበር ኮ የፔሬድ ህመምና ምጥ መደፈር አሲድ ከዛ መግደል እየወጉ ቆይ እስከመቼ 😥 ደሞ ህፃን ነች ተስፋ ያላት

    • @askme7620
      @askme7620 2 роки тому +10

      ወሬኛ ነሽ ። እንዴት በሞተ ሰው ላይ ድራማ ስሩና አሳዩኝ ትያለሽ ? ሞት አንቺ ቤት የማይገባ መሰለሽ ?
      እረ ሰዉ እንዴት አረመኔ ሆኗል በፈጣሪ🙆‍♂️ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን !?!

    • @ቀባፅጋልተምቤን
      @ቀባፅጋልተምቤን Рік тому

      @@askme7620 ፡፡👌

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +6

    ዘግናኝ አሰቃቂ ሌላም ሌላም ቃላት እየተጠቀምን ብዙ ነገር ብለን እናውቃለን እኔ ግን አሁንስ ዘግናኝ ዜናዎችን መስማትም ማየትም ደከመኝ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ አስበን ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +39

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት 🙏🏿😢
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ 🤲🏽

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 2 роки тому +12

    ጉድ ነው በተለይ ወደ ስለ ህይወት ብቅ ካልን ብዙ ጉድ እንሰማላን 😢

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 2 роки тому +4

    ምን,ዋጋ,አለው,ወንጀለኛው,የሚፈለገው,እየፈፀመ,እየኖረነው,አለመቀደምነው,ፈረድ,ከመዳኒአለምነው

  • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
    @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 роки тому +4

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ።ውይ እግዚአብሔር ሆይ አገራችን የገባ ሴጣን አውጥተክ ጣልልን እንዴት ነው ሰው ለሰው ሚገድለው ምን አይነት ጨካኝ ግዜ ደረስን ሰው ነው ወይስ ግዜ ጨካኝ እኔስ መኖር ፈራሁ ውይጭካኔ ኡፍፍ ግን ሰው ለነገ ምን መዘዝ ይዞ እንደሚመጣ አያውቅምን የንፁህ ደም አፍስሶ የትም ቢሄድ የግዜ ጉዳይ ቢዘገይም ያ ደም አይለቅም ህይወታቸው እንደሚበላሸው አያቁምና ያሳዝናል እንዴት ሰው ገድለክ ይተኛል ያሳዝናል አቤት ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 2 роки тому +4

    ማንን እንማን እናት ልጆዋ ላይ አባት ልጁ ላይ ምስትባሏ ላይ ሰሞኑ የተገደለችሁ ልጅ በገዛ እናቷ እና ደፍሮዋት አስረግዟት በብላ ስዋጋት ቆማ እያዬች እቺ እናት ናት እንዴ ኢንሳ እራሱ እንዲ አያረግም

  • @mohmmednuru6819
    @mohmmednuru6819 2 роки тому +25

    እስካሁን ከእናንተ የተማርኩት 70 %ቅናት 25% ስግብግብነት (ያልተገባ ጥቅም መፈለግ) 5 % ያልተገባ የፍቅር ግንኙነት የወንጀል መነሻ ናቸው ይሄ ያው በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ነው ፓለቲካዊ ወንጀልን ሳይጨምር

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 2 роки тому +6

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ተዋዳጇ መጣችልን ኧረ በፈጣሪ ስም ሰው አብሮ ኖሮ ልጆች አፍርቶ ምን ነው ከምትገለው ፍች አድርጋ አትላይም ነበረ የማገጠችባት ሰያስ በጭካኔ ትገለዋለች በጣም ያማል እንዴት አስቻላት😢😢😢

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому +4

    ራሳቸውን የሚጎዱት ጨክኖ ሌላዉን መጉዳት ስለማይችሉ ነው

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 роки тому +12

    ሠላም ለሀገራችን ፍትህ ለንፁሀን ዜጎች

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +15

    አይ የጆሮና የአይን አፈጣጠር ይገርመኛል አይን ከማየት ጆሮም ከመስማት አይሞላም ይላል ታላቁ መፅሃፍ

  • @yoduismael7963
    @yoduismael7963 Рік тому +1

    Leju ጎበዝ ናት esuwa ባተናገር ኖሮ ወንጀለኞቹ አይገኙም ነበር

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 роки тому +2

    ኢትዮጵያ ዉስልትና በበሰበሱት አሮጊቶች ብሷል የሰዉ ሂዎት የደሮን ያክል ክብር አይሰጥም የሰዉ ሂዎት የረከሰባት የኘዋ ጉደኘዋ ሀገር ኢትዮጵያ

  • @ሩቅያነኝከወሎ
    @ሩቅያነኝከወሎ 2 роки тому +5

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ። ሁሉም ፍጡር ርዝቁ ጋነው የተፍጠርው ያአላህ አሁንማ ሰው ሁሉ አይን አፍጦ ነው የሚቀማው

  • @Emebet350
    @Emebet350 2 роки тому +6

    ጌታ ሆይ አትዘግይ ቶሎ ና በየቀኑ እሚታየው እሚሰማው አሁንስ በዛ እግዚኦ😢😢😢

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 2 роки тому +4

    በትዳር ተኑሮ ልጆች አፍርቶ ለዩኒቨርስቲ አብቅቶ እንዴት በዚህ አባት ላይ ውስልትና ከዚያም አልፎ መግደል ?? ምን ዓይነት ማፈሪያዎች ናቸው

  • @rozirozi8195
    @rozirozi8195 2 роки тому +6

    አቤት ጭካኔ 😥 አቤት ተራኪዉ ግን ትለያለህ 🌺🌺

  • @KA_KA1990
    @KA_KA1990 2 роки тому +1

    በስመ አብ ወልድ- ታሪኩን ለማጣፈጥ ሰአቱን ከተወናው እንዴት እንዳስገባችሁ ብቻ ነው የምገርመው።ምክንያቱም ሰአቱ በባቲሪ ብሰራስ?ወይ ሰአቱ ከዝህ በፊት ተበላሽቶ እንደሆነስ? ሰአቱ ተመቶ አልተሰበረ አረ ተው🤔እሺ ሰአቱ ቆመ መሪማሪውም ሰውየው የሞተበትን ሰአት አወቀ አገኘ እንበል ከዝያስ?አይ የኛ ሰው ደግሞ ኮ ረቂቅ ምርመራ አሉ ወሬኞች።

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    እውነት ነው ግን ምን ዓይነት ጭካኔ ነው
    አየ ሰው ክቡር ሁኖ ተፈጠረ በራሱ ረከሰ

  • @halimahabsha8869
    @halimahabsha8869 Рік тому +1

    ጉድ ሰው ምን ተጠናወታቸው ግን እንደት አንጀታቸው እየቻለ ነው ኡፍፍፍፍ አቤት ጭካኔ

  • @chs2352
    @chs2352 2 роки тому +11

    ጌታ ሆይ ፈጥነክ ድረስ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 роки тому

      በልቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 роки тому +2

    የገደለ ይገደል ሚል ህግ ይዉጣ

  • @fasika2225
    @fasika2225 Рік тому +1

    ጌታሆይ ጥሩ ሚስት ጥሩ እናት አድርገኝ

  • @enatewubet7654
    @enatewubet7654 2 роки тому +3

    እግዚኦ

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem 2 роки тому +12

    ስወድዉ እሂን ብሮግራም

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 2 роки тому +2

    Wey good asafari now min aynet set nesh betam yasafral

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 2 роки тому +10

    Thank you Slie Hewot ❤🙏

  • @tiruyehailu2989
    @tiruyehailu2989 2 роки тому +2

    ትክክል እሕቴ፡

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 2 роки тому +2

    አምላኬ ሆይ ሀገራችን ወደት እየሄደች ነዉ 😭😭😭

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 роки тому +3

    Fexari.hoyii.tolo.d8resilin.ere.sewu.awure.honwaal

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 2 роки тому +4

    ወይ ዘንድሮ ክፋታችን በዛ አላህ ይታረቀን ያረቢ

  • @ኅላዌ
    @ኅላዌ 2 роки тому +8

    ግሩም ነው

  • @hannatilahun5664
    @hannatilahun5664 2 роки тому +2

    I am addicted to your program.

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому +1

    አርፈው የማረሚያ በት ፍትፍታቸውን ይብሉ እንግድህ በሰው የተሰራው አይደለ ያማራቸው

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 роки тому +4

    ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl 6 місяців тому

    Energy yemeyanaden mejemerya lemen mechersawen tenageralachehu faroche

  • @jemiendris84
    @jemiendris84 2 роки тому +10

    ከተርካ ይልቅ ትወና ብታደርጉት ሀሪፍነበር

  • @salamontube
    @salamontube 2 роки тому +6

    ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 роки тому +1

    የሰው ጭካኔ ፕ ያረብ ምንም ነገር ቢፈጠር ጨካኝ አታርገኝ

  • @sifansifan3283
    @sifansifan3283 2 роки тому +4

    አትፈታም ከምት ገላው ፡

  • @hewansibhatu7413
    @hewansibhatu7413 2 роки тому +2

    Yehen gize 4tum lijoch yesu layhonu yichilal

  • @kamilaabdala2131
    @kamilaabdala2131 Рік тому +1

    Subahanallah

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 2 роки тому +1

    ይሄ ፕሮግራም ወንጀልን እያስፋፋ ነው የግድያ ስልት ሁሉ ነው የምታስተምሩት እየሰማን ያለነውም እሱኑ ነው ምንም ለውጥ አላየንበትም ወንጀልን ከማብዛት ውጪ አቁሙትና በሌላ ነገር ቀይሩት አረ አሁንስ አቅለሸለሸኝ የሀገሬ ሰው

  • @nannynanny789
    @nannynanny789 2 роки тому +12

    አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በርቱ 🤙

  • @dubais7336
    @dubais7336 2 роки тому +2

    ብስራየ በርችልኝ ፕሮግራምሽን እወደዋለሁ

  • @tigistkassa2869
    @tigistkassa2869 2 роки тому +2

    የምርመራ ስልት ባትናገሩ ግን ጥሩነው

  • @adyd8686
    @adyd8686 2 роки тому +2

    መጋጨት ብቻ ሳይሆን ሰአቱ በደም የሚሰራ ከሆነ ሰውዬው ሲኦት ያቆማል

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 роки тому +3

    እንዲ አይነት ነገረ ይሰውረን

  • @eyabelmeku5672
    @eyabelmeku5672 2 роки тому +2

    ፈጣሪ አችሁን ፍሩ

  • @zemeritsoliyantube8141
    @zemeritsoliyantube8141 2 роки тому +1

    Iher yezamut menfes sintun agadele egzabiher yigesxaw

  • @fantofanto4430
    @fantofanto4430 2 роки тому +2

    ሰላም ሰላም 💞💗

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ልጆች አፍርቶ እንዲ መቅበጥ ኤጭ ስንት ባለጌ አለ የሞተውስ አረፈ ይሄን ጉድ ከማየት

  • @berhanetefery1842
    @berhanetefery1842 2 роки тому

    ሚስቱን ባሕሪ መቀየር ከተረዳ ከሰራተኛው ጋር ያለውን ግንኝነት ከወቀ ከተጠራጠረ ወደ ስካርና ራሱን ከመጉዳት አጭር መንገድ እንደሚባለው መፍታት ሰለ መምታት የሚባል ብሄል አለን ቢቻል በዘመድ በጓደኛ ካልሆነ እጅ ከፍንጭ በሕግ ማስከበር ይችል ነበር ነገር ግን ለሚገጥሙን በሰከነ መንገድ ራስን አረጋግቶ ፈተና ማለፍ ይቻል ነበር ለብዙዎቻችን ትምሕርት በመሆኑ ትዳር ትልቅ መሰረት በመሆኑ ጥንቃቄ ያሻል

  • @Bettyyabatwalege-zg5bg
    @Bettyyabatwalege-zg5bg Рік тому

    ምለና ባትገይው የለጆችሽን አባት😭😭😭😭😭

  • @ሐምዜ
    @ሐምዜ 2 роки тому +1

    ሀቅንኮ አትደበቂ ሲላት ነው።ትመነምናለችጂ እውነት አትበጠስም ነውና

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому +1

    የነሱስ ከሞት መሻሉ ነው ? ምን ነው በሕይወት እንኩዋን እንድኖር ብያደርጉ

  • @magnetzemene7794
    @magnetzemene7794 Рік тому +1

    አስተማሪ ፕሮግራም ነው
    በርቱ!!

  • @gravilliarubusta6376
    @gravilliarubusta6376 2 роки тому +1

    I think this episode is a direct copy from discovery ID with a slight modification.

  • @amelework8204
    @amelework8204 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን👏❤

  • @geletewmengistu8003
    @geletewmengistu8003 Рік тому

    መንግስት ድርጊት ፈጣሚዌችን ለሕዝብ ትምህርት እንዲሆን መስቀል ይኖርበታል

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 2 роки тому +2

    በጣም ጥሩ ማስተማሪያ ይሆናል በርቱ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 роки тому

    Ameen Ameen selam koyuln wedocha

  • @maramawitmecial9574
    @maramawitmecial9574 2 роки тому +5

    he was a good dad 😢

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 2 роки тому +1

    ብስራትየ ስወድሽ 💋

  • @eyabelmeku5672
    @eyabelmeku5672 2 роки тому +2

    ቆይ ግን ሁሌም የክርስትና እምነት ተከታይ ናቸው ይፈቀዳል ዚና

    • @mitu-lj9yv
      @mitu-lj9yv 2 роки тому +2

      ኧረ አይፈቀድም ማማ ከትዳር ውጭ እሚደረግ ነገር ሀጺያት ነው

    • @fasikagezahegn4409
      @fasikagezahegn4409 2 роки тому +2

      Ayfekedm be orthodox balsh simot bcha new lela edtagebi emifekedew

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 2 роки тому

      አረ በፍፁም እንደውም በዝሙት ምክንያት መፍታት ይቻላል ከዛ ውጭ ግን ክልክል ነው

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 6 місяців тому

    ሁሉም የኢቲዮቢያ ቦሊሶች እደነዚህ ቢሰሩ😢😢

  • @አንችጠብቂኝድንግልእናቴ

    ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አሰባት ፍትህ ለወገኖቻችን

  • @yousseftube3088
    @yousseftube3088 Рік тому

    ሰላም አስተያየት ጋዜጠኞቹ ፕሮግራሙን ካስተዋወቃቹህን በኋላ በመሃል ባትገቡ ጥሩ ነው ሌላው ታንታኙ በጣም ጎበዝ ነው

  • @mahletadan890
    @mahletadan890 2 роки тому +1

    fetari lebona yesetan betam nw mizegenenw egziybher selam yaregan 😢

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 2 роки тому +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይየ ሰወ ክፍ መሆን. ምን ጉድ ናት ባሏን ማሰገደል እግዚአብሔር ሆይ እባክህ አስበን

  • @zaragizaw4791
    @zaragizaw4791 2 роки тому +1

    Ufff

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 2 роки тому +2

    ትችች ያለሽ ብስሪ 😢

  • @اسماءالسر-ق9ز
    @اسماءالسر-ق9ز 2 роки тому +2

    اثيوبيا ارض الجمال
    تحياتي من السودان💜

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 2 роки тому +2

    አቤት ጭካኔ ያረቢ

  • @shoptab0911
    @shoptab0911 2 роки тому +1

    Men aynent Helena besoch nachew ballah endat new balen asgdy kegdlewe sew gaer emnorew er ethiopaweyan men eyhonne new

  • @tirunehtiruneh3696
    @tirunehtiruneh3696 2 роки тому +1

    ,,ወገኆቸእኔም ምክርእፍልጋለው ህይወት ጨልምብኝ ራስን ላጠፍነው

    • @edomedinat2291
      @edomedinat2291 2 роки тому

      አታድርጊው የማያልፍ ነገር የለም የምረዳሽ ነገር ካለ አውሪኝ እህት አለሜ

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 2 роки тому +1

      የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ የሚል ግባ ና አዳምጥ ወንድሜ በትምህርቱ ብዙዎቻችን ተለውጠናል ይህ ተስፋ አስቆራጭ የመንፈስ ስራ ነው ራስን ለማጥፋት ማስብ በራሱ ኃጢአት ነው ከሞተም ፍታት የለውም ነፍሱ ተጠያቂ ናትና

    • @meseretambaye1463
      @meseretambaye1463 2 роки тому

      ኧረ እህቴ ለሚያልፍ ቀን አይዞሽ። ፀሎት አድርጊ

    • @romi2171
      @romi2171 2 роки тому +1

      ለማን አባቱ ለሚያልፍ ቀን እህቴ/ወንድሜ/ በፍጹም ሀሳቡን አዕምሮት ያውጡ እግዚአብሔር ማሰብ መጸለይ ከምንም ያድናል❤️🙏

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl 6 місяців тому

    Mistu aganent tewrsatuale beka yeha new yesweren yemibalew lezeh new

  • @fateehahussein1609
    @fateehahussein1609 2 роки тому +1

    ያረብ yaa allaha☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +1

    እግዚኦ እኔ፡የሚያሳዝነኝ ጡሩ፡ትዳር፡ኖሯቸው፡ምን፡ይምጣ፡ብለውነው፡የሚወሰልቱት፡የልጆቹን፡አባት፡ታስገድላለች፡የጭካኔ፡ጥግ

    • @abdurhamanmohamed2184
      @abdurhamanmohamed2184 Рік тому +1

      ሰላም ዉደ ጥሩ ትዳር እሚፈልግ ካለ እኔጋ ትዳር ናፍቆኛል

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 Рік тому

      @@abdurhamanmohamed2184 ጡሩ ትዳር ከእግዚአብሔር ስሰጥ ብቻነው እሱ፡ስፈቅድ፡ያለበለዚያ፡ከንቱ፡ነው

    • @abdurhamanmohamed2184
      @abdurhamanmohamed2184 Рік тому +1

      እሱ ሀቅ ነዉ አቺ ትዳር ከሌለሺ ለምን አናወራም

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 Рік тому

      @@abdurhamanmohamed2184 የትነው ያለህው እንዴትነው የምናወራው

    • @abdurhamanmohamed2184
      @abdurhamanmohamed2184 Рік тому

      ስልክሺን ላኪልኝ እናዉራበት

  • @munafshaya6231
    @munafshaya6231 2 роки тому

    Well the law in Ethiopia has to be adjusted if married woman or man found doing adultery should’ve leaved with nothing after proven then no one cheat or killed anyone

  • @ፋቅሪ
    @ፋቅሪ 2 роки тому +2

    ብጣዕሚ እዩ ዘሕዝን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ

    ይቺ ብስራት የምትባል ልጅ ግን ከቀን ወደቀን ማይክል ጃክሰንን እየመሰለች ነው፡

  • @betypos1003
    @betypos1003 Рік тому

    ድምፅ ይከይፈኛል የፕሮግራሙ ተራኪ

  • @disccell5888
    @disccell5888 2 роки тому +1

    እግዞ፣መሀርና፣ክርስቶስ

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu 2 місяці тому

    የማንሰማው የለም ዘንድሮ እግዚኦ 😢😢😢

  • @yemisrachmenker6862
    @yemisrachmenker6862 6 місяців тому

    አንባቢው በጣም እያበሳጨኝ ነው ሌላ ሰው ይቀየር ወይም ተራኪው ትምህርት ቤት ይግባ

  • @askme7620
    @askme7620 2 роки тому

    👎👎👎👎👎
    በሰው ኑሮ ሙድ እየተያዘ የyoutube ቅንጥብጣቢ ገንዘብ መለቃቀም ይደብራል ።