ዛሬ በጣም እንስቃለን | Qin Leboch (ቅን ልቦች) |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 вер 2021
  • “Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
    ******************************************************
    (Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
    ******************************************************
    Buy a product here and help Muday Charity Association
    ******************************************************
    teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
    ********************************************************************
    ========FOLLOW US=======
    Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
    UA-cam:- / @qinliboch
    Facebook:- / qinlebochtvandradio
    Website: www.bogastube.net/
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 302

  • @user-oj9db1iw6f
    @user-oj9db1iw6f 2 місяці тому +2

    የማለዳ ኮከቦች ዳኞች እኮ በጣም የምንወዳቹህ ለምን መሠላቹህ የሁሉም ዳኞች ሚሞሪ አንድ ናቹህ አቦ ሠላማቹህ ይብዛልን ❤❤❤❤❤

  • @user-iq6jf9ud8e
    @user-iq6jf9ud8e 2 роки тому +13

    ፍፄ ሰላምህ ይብዛ እዉነት መጀመር አለበት በጣም ነው የማደቅህ ፍፄ ሰላማችሁ ይብዛ የምትላት ቃልህ እዴት እደሚጥመኝ ውይይይ

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g 2 роки тому +15

    እዉነት ፈፄ በጣም ደሰሰ ይላል ከጀመረ በየ ክፍለ ሀገሩ ሰንት ተሰጥኦ ያላቸዉ አሉ እና በርቱ😍😍😍

  • @mesimesi3896
    @mesimesi3896 2 роки тому +4

    ውይ ፍፄ በጣም ደስ ይላል በእውነት እናንተ የብዙ ልጆች እንጀራ ተከፍቶአል የምንጊዜም ጥያቄየ ነበር የማለዳ ኮኮቦች መቆም ነገር ግን እግዚአብሔር በፈቀደው ሰአት ልትመለሱ መሆኑን ስታበስረን ደስታ ተሰማኝ
    ፍፄ ዳኛም እንዳትቀይሩ
    በተለይ አሌክስ እማ እንዳትይ
    አንተ ሰላማቹህን ያብዛላቹ
    የማሂ ሳቅና የዳኝነት ስራ እንዴት ደስ እንደሚለኝ
    እስኪ የማለዳ ኮከቦች የናፈቃቹህ እንያቹህ

  • @MA-hq8fj
    @MA-hq8fj 2 роки тому +42

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ፍትህ በርግጥ ከአላህ ነው ግን ድምፅ እንሁን አይዞአችሁ ወገኖቼ ወለሂ ያማል ኦፍፍፍፍፍፍ የአላህ እንደ እኛ አይደለም እንደ አንተ እዝነት አድርግልን ያረብ

    • @user-lo8vm8zf3m
      @user-lo8vm8zf3m 2 роки тому +1

      እዉነት ነው ፍትህ ለወገኖቻችን ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭

    • @user-gv6wl4sf7g
      @user-gv6wl4sf7g 2 роки тому

      በጣም የእዉነት😭

  • @alemtsheysemagetasemageta2509
    @alemtsheysemagetasemageta2509 Рік тому +1

    ዋው አንተም እራሱ መዳኘት ባንተ ይብቃ ላንተም የበለጠ የሰላም እንጀራ ይስጥህ

  • @user-xs5pb9ik7x
    @user-xs5pb9ik7x 2 роки тому +1

    ያሳካልህ ወዳጄ አንተ የእውነት መልካም ሰው ነው
    ሰላሙን ፀጋውን ፍቅሩን ያብዛላችሁ
    ሰላምህ ይብዛ ባንተው አማረኛ

  • @fafi6898
    @fafi6898 2 роки тому +26

    *ደስታም ሀዘኔንም መለየት አቅቶኛል ሀገራችን ቤተሰቦቻችን በጦርነት አለቁ ስደት እህት ወንድሜቻችን ከለቁ ተሰቃዬ 😭😭😭* መች ነው ሰላም የምንሰማው

    • @emuemuye5726
      @emuemuye5726 2 роки тому

      AWO

    • @09hya
      @09hya 2 роки тому

      እረ ታካሚው ደስሲል 🌹💕💕💕🤣🤪

    • @fafi6898
      @fafi6898 2 роки тому

      @@09hya እ

    • @nadiamohammed8906
      @nadiamohammed8906 2 роки тому

      @@09hya n
      CD xers CBE d mlmM m..m.

  • @arititube1696
    @arititube1696 2 роки тому +1

    እሰይ የማለዳ ኮኮቦች የደም ስሬ ነው እኮ እንኳን ተመለስክልን ፍፄ የኔ ብሩህ ሰው

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 роки тому

    ፍፄ በጣም ደስስስ የሚል ነው ዋናው ነገር አንተ ሀገር መግባትህ ነው አትላንታ ላይ እምትቀር መስሎኝ ቢሮ ሲሰጡህ አልከለክል ነገር ሆኖብኝ ነበር

  • @faruzajemal7308
    @faruzajemal7308 2 роки тому

    😂😂😂😂ወይኔ ትዝታ ያኔ የደስታ ነበር የምከተታለዉ ቀጥልበት ፍፄ

  • @user-bv1bi6ft5k
    @user-bv1bi6ft5k 2 роки тому +10

    ፍፁሜ መልካም ሰው የማለዳ ኮኮቦች ምርጥ ፕሮግራም ነበር ።አሁንም ልትጀምሩ ከሆነ በጣም ደስ ይላል አፍጥኑት

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +6

    እረ እኔማስ እየቃዠውነው ማድረው ብቻ ለሞቱት ነብስ ይማር ለተፈናቀሉትና በስቃይ ለሚኖሩት ወገኖች እግ/ር ይድረስላቸው ለገዳዮቹ ፍርዱን ይስጣቸው ወገን አለቀ😭😭😭

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 роки тому

    ፍፄ የማለዳ ኮከብ ልትጀምሩ መሀኑ በጣም ደስ ይላል። ግን ብዙ ጎበዝ ልጆች የት ጠፉ እነ ራሄል የምጃሮ ድማሙ ሌሎች ብዙ ልጆች

  • @hvvffy6xx643
    @hvvffy6xx643 2 роки тому +1

    ፍፅምዬ እደው ምን ልበልህ በቻ እሲክቤተሰቤችክ እግዚአብሔር ጥናህን እና ፀጋውን ይብዛልህ ውይ ሰወደልክ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 роки тому

    እዴት ደስ ይላል; እናመሰግናለን

  • @tadotado4675
    @tadotado4675 2 роки тому +37

    ዉይ ደስ ይላል ፍፅ እኔ ከጀመራችሁስ አገሬ እገባለሁ በጣም ጉጉት አለኝ ለመወዳደር ፍፅ መልካም ሰዉ ኑርልን 👌❤

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ሰብስክራይብ አርጉ💚💚💚💛💛💛💓💓💓💐💓💐💪

    • @raphaelraphe6859
      @raphaelraphe6859 2 роки тому

      Ed f×nuluak ne igo okko o

  • @Selamawit12
    @Selamawit12 2 роки тому +1

    ፍፄ እንዴው በድንግል ማርያም በምትወደው ነገል ልለምንህ በልጆችህ ፍፄ የማለዳ ኮኮቦች ድጋሚ ከተጀመረ መወዳደር እፈልጋለሁ በማርያም ፍፄ ስወድህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 2009 ላይ ተመዝግቤ መመዝገቢያ 250 ብር አጥቼ በጣም እያዘንኩ አለፈኝ አሁን በጣም መወዳደር እፈልጋለሁ ፍፄ በማርያም😭😭😭😭😭😭😭

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 2 роки тому +12

    ፍፄ አድስ ጀምረህ መስሎኝ ስሮጥ ልደፋ ነዉ😂😂😂😂

    • @enat5573
      @enat5573 2 роки тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @etoplov8296
      @etoplov8296 2 роки тому

      አዲስ ነው ወይስ የቆየ ነው

    • @Alemf2k
      @Alemf2k Рік тому

      @@enat5573 ደምሪኝ

  • @user-sm8jb5ez1s
    @user-sm8jb5ez1s 2 роки тому +3

    ተጀምሮ ነው ፍፄ ደስ ይላል እመቤት ከሰራችው ቀጥሎ አላየሁም ነበር

  • @degisewassefa9662
    @degisewassefa9662 2 роки тому

    ተወዳጁ ወንድማችን ፍፄ ሠላሙ ያበዛልህ

  • @Arsg8
    @Arsg8 2 роки тому +1

    ደስ ሲል እኳንም መጣችሁልኝ።ውዶቸ

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 2 роки тому

    SUPER TALENTED GOOD JOB 👍🏿👍🏿👌👌

  • @destadiriba6150
    @destadiriba6150 2 роки тому

    Wowwwwww fitsee batam desi yemile naber Ahunime ketilubati Abo desi sile fitse taberki 👏👏👏👏

  • @tegistdejena5685
    @tegistdejena5685 2 роки тому

    ፍፂ በጣም አድናቂክ ነኝ እካን በሰላም መጣችሁ ሳቅክ ናፍቆኝ ነበር

  • @msamuel2857
    @msamuel2857 2 роки тому

    Outstanding people!

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 2 роки тому +1

    ውይይይ ምን አይነት ጥበበኛ ልጅነው አሁን ግን ምን ላይ ደርሶ ይሆን?ዋውው

  • @newmusicchannl3798
    @newmusicchannl3798 2 роки тому +9

    ድማሙን ይቅረብልን የምትሉ በላይክ 🔥

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 роки тому +11

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ሕዝብ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @user-om6gn9vp8o
    @user-om6gn9vp8o 2 роки тому +12

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ የናቴ ድምፅ ከጠፍ ሁለት ወር ሆነን ለምን የወሎ ህዝብ እድሰቃይ ተፈረደበት?

  • @endaleyirdaw5509
    @endaleyirdaw5509 2 роки тому

    ፍፄ እንኳን ደህና መጣህ እባክህን ብታሣትፈኝ አላሣፍርህም።

  • @user-ld1gt1dx4z
    @user-ld1gt1dx4z 2 роки тому

    ሰላምህ ይብዛ አቦ ፍፄ አንተ ነህኮ ድምቀቱ አስለን ማለዳ ኮኮብን ሳይ ባንተ ነው ስቄና ተደስቸ የለምወጣ ቅን ልብ ነህኮ ለሰውች የምሰጠው ደስታ ተስፋ ሞራል ወዘተ በጣም ያስደስተኛል

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 5 місяців тому

    ፍፁሜዬ የኛ የዋህ ቅን መልካም እንዳዉ ወዴት ሄደህብን በፈጣሪ ናፈቀህናል የኛ ልበ ቀና ፈፁምዬ ብቅ በልና ታዬን አቦ

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 2 роки тому +1

    ውይ ደስ ይላል ፍፄ

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 2 роки тому +59

    ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ እረ በጨቀት ላብድ ነዉ 😭😭

    • @enat5573
      @enat5573 2 роки тому

      😭😭😭😥😥

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому +1

      ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ሰብስክራይብ አርጉ💚💚💚💛💛💛💓💓💓💐💓💐💪

    • @Roza-rx6us
      @Roza-rx6us 2 роки тому

      እባካችዉ እራሳችዉን አፅናኑ

    • @user-jp5ek6hz6y
      @user-jp5ek6hz6y 2 роки тому

      እና ምን ይጠበስ

  • @user-lj2fh4gf3i
    @user-lj2fh4gf3i 2 роки тому +1

    አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
    "የሙናፊቅ ምልክቶች ሦስት ናቸው። ሲናገር ይዋሻል ፥ ቃል ሲገባ ያፈርሳል ፥ ሲታመን ይክዳል" ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
    ፕሮፍይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን ውዶቸ🌹🌹🌹🌹

  • @user-lb4kk7kn9o
    @user-lb4kk7kn9o 2 роки тому +3

    እኔም እመጣለሁ አንድ ቀን ቅን ልቦች ውስጤ ነው👍

  • @user-uw9ew6lo8f
    @user-uw9ew6lo8f 2 роки тому +2

    ወይኔ ደሰ ሲል ብቃ ጀመራችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያደረገልን ብቃ መጣን እኛም

  • @sistolla852
    @sistolla852 2 роки тому

    can't wait fitse

  • @binigonder5625
    @binigonder5625 2 роки тому

    ያምራል

  • @alem4310
    @alem4310 2 роки тому

    ፍፄ እናመሰግናለን

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 2 роки тому +1

    ክክክክክ ትዝታየ ይመችህፍፄ

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir 2 роки тому +5

    ሸቃሊት ከቲክታክ ወደ የመላዳ ኮኮቦች ዳይይ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому +1

      ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ሰብስክራይብ አርጉ💚💚💚💛💛💛💓💓💓💐💓💐💪

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 2 роки тому +2

    Very Nice Good

  • @zabibhesheu6569
    @zabibhesheu6569 2 роки тому

    አገራችን ስትኖርነው ፍታማለታችን ወገኖቸ 🇪🇹🇪🇹ስላም ላገራችንን

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g 2 роки тому

    ፍፄ ዋው በጣም ደስ ይላል ❤️😂😂

  • @sofiyahassan8337
    @sofiyahassan8337 2 роки тому +1

    ውይይ ተጀመር እደ ደሥ ሢል

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 роки тому +14

    Welcome back ፍፄ። I can't wait.

  • @belaynshyoutube6462
    @belaynshyoutube6462 2 роки тому

    ዋዉ ደስ ትላላችሁ

  • @daremyeleshgeda533
    @daremyeleshgeda533 2 роки тому

    Oh my God Ethiopian I love it

  • @wengilawitmengesha7529
    @wengilawitmengesha7529 2 роки тому

    Tanks fsa

  • @user-cq3sf1uo3x
    @user-cq3sf1uo3x 2 роки тому

    ፍፄ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ

  • @user-gt1ld2vb4w
    @user-gt1ld2vb4w 2 роки тому +1

    ሰላምህን ያብዛው አቦ ፍፄ

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 2 роки тому

    ኦአምላኬ በጣም እምወደዉ ፕሮግራም

  • @chifraw7686
    @chifraw7686 2 роки тому

    አሪፍ ነው

  • @faficho136
    @faficho136 2 роки тому +25

    ፍትህ በውጭም በሀገርም ለሚሰቃዩ ዜጎች

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 2 роки тому

    በርቱ ቀጥሉበት

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 роки тому

    አይይ የማለካ ኮኮቦች
    ስወደዉ ነበር

  • @mulusewmolla6991
    @mulusewmolla6991 2 роки тому +2

    ማርያምን በትክክል ገልፆታል ወይ የገጠር ሰው

  • @user-jl5vk8hj7m
    @user-jl5vk8hj7m 2 роки тому

    ደስ ይላል
    ግን መቼ መቼ ነው የሚታየው እንደበፊቱ በኢቢኤስ ቴሌቭዥን ነው ወይስ በሌላ ነው?

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 2 роки тому

    ፍፁሜ! ለአገርህ ያብቃህ (ያብቃቹህ

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 Рік тому

    በየቀን ባየው ማይሰለቸኝ ፕሮግራም❤❤

  • @user-fg9fx4pj3l
    @user-fg9fx4pj3l 2 роки тому

    ዎው ፍፄ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @abofouzi
    @abofouzi 2 роки тому

    Waww👍❤❤

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 2 роки тому +1

    የለለነው ፍፂ በርቱ

  • @arcmich
    @arcmich Рік тому

    We will wait fitse

  • @user-vz6sq4wf8i
    @user-vz6sq4wf8i 3 місяці тому

    ❤❤❤❤ፍፄ 🎉🎉🎉🎉ደሦ የሚል ፀባይ አለህ

  • @user-ou7qu1ik1n
    @user-ou7qu1ik1n 3 місяці тому

    ወይኔ ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ነው ያየሁት

  • @bayesheandargi1538
    @bayesheandargi1538 2 роки тому

    የማንም ልቃሚ ያኔ እኔ ሳውቀው ጎጃም አዘነን ነበር የለበሰው ፈጣሪ ይመስገንእና እኔ ካገኘውት በሃላ ባለ ሱፍ ለፍሽ ባለ ሃንድ ተች ስልክ ተጣቃሚ ሆኖ ለንደን ሲገባ ተሻውሙት እረረረ አትነካካኝ ባክህ!!!!

  • @mulutebebkena8433
    @mulutebebkena8433 2 роки тому

    Feste etebekalen 🌻🇪🇹🇪🇹
    Tenafekachehul

  • @user-eb2zv1iv9e
    @user-eb2zv1iv9e 2 роки тому

    😀😀😀ወይኔ ትዝታታታ

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 2 роки тому +2

    አድክም ነች የአሜሪካዋ ክክክ

  • @ShewangizawGetachew
    @ShewangizawGetachew 2 місяці тому

    Set one.asutute tasetalleche daghawne

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye 2 роки тому +1

    በጠም ደስ የምል ነው💞💞💞👍👍👍👍👍

  • @yeabfikre1429
    @yeabfikre1429 2 роки тому

    😍😍💕🖤

  • @Markos12353
    @Markos12353 3 місяці тому

    በርቺ Bekalu ነኝ

  • @fte2032
    @fte2032 2 роки тому +2

    የመጨረሻው በሳቅ 😂😂😜

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 роки тому +2

    እረ ጀምሩልን ፍፄ ኢትዩ ጉብና

  • @soniso5065
    @soniso5065 2 роки тому

    ዋው

  • @abeba2tube
    @abeba2tube 2 роки тому +2

    ሠላም እና ጤና ጠ ይብዛላችሁ ሰላም ለሀገራችን ይመጠልን🇪🇹💚💛❤️👍👍🙏

  • @user-qn7en7wr5n
    @user-qn7en7wr5n 2 роки тому

    ጀመሩዴ

  • @USA55653
    @USA55653 2 роки тому

    More talents

  • @user-cm4kb9fi4v
    @user-cm4kb9fi4v 2 роки тому +1

    ዘመን የማይሽረው ስራ ነው

  • @genetewenetu5768
    @genetewenetu5768 2 роки тому +1

    ❤❤❤❤

  • @melatkasay4499
    @melatkasay4499 2 роки тому

    ዋውውውውውክክክክክአረበለው

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 2 роки тому +1

    ወዮ የማለዳ ኮኮብ ስወደው አያልፈኝም ነብር

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 2 роки тому +2

    የማለዳ ኮከቦችን የናፈቀ ላይክ ያርግ እስኪ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @soleabebe6434
    @soleabebe6434 2 роки тому

    Well ፊፄ

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 2 роки тому +1

    ወይይ ኮፊደሱደስሲል አላህ መጨርሻህያሳመርዉ ወንድማችን አላመመኝ አላለምክክክ ፈታ አደርገኝ

  • @onelove6356
    @onelove6356 Рік тому

    ደማሙ so funny😅😂👍

  • @takaadila7483
    @takaadila7483 2 роки тому

    Hi Qin leb
    Demamu k debre elias lij btam btam new madenkewe yet derso yehun eritrewit ey pleas melse etebkalew

  • @mewdedmariam3562
    @mewdedmariam3562 Рік тому

    እውነት ይችላል

  • @tewodrossurafel5036
    @tewodrossurafel5036 2 роки тому

    I gave him five Star ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @fanosejiimmaa6266
    @fanosejiimmaa6266 2 роки тому

    👌

  • @madesign21
    @madesign21 2 роки тому

    7:20 🤣😂🤣

  • @ayshayoutube3878
    @ayshayoutube3878 2 роки тому

    👍👍👍🌺🌺🌺💕

  • @genazbsesay47
    @genazbsesay47 2 роки тому +1

    Wayneeeeee.bexammm.new.yemwodawuuu.ye.maled.kokoboch💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
    Ar.jameru.fetse.benatechuuuu

  • @imusanyiikush806
    @imusanyiikush806 2 роки тому

    well come

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Рік тому

    ፉፁሜ በጣም ጥሩ ሠውነሕ

  • @user-du3jq6uk6t
    @user-du3jq6uk6t 10 днів тому

    😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂የሚገርም ቀልድ