[መፅሀፈ ምስጢር] አስገራሚ ምስጢራትን በውስጡ የያዘ ኢትዮጵያዊ መጽሀፍ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 123

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 4 роки тому +56

    የአባታችን የአባ ጊዬርጊስ ዘጋስጫ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፫

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 4 роки тому +38

    ክብርና ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ አክሱም ዩቶብ እናመሰግናለን

  • @ሳሞረሳምሪ
    @ሳሞረሳምሪ 4 роки тому +4

    እጅግ ደስ የሚል ትምህርት እውነት ያለው መረጃ ደስ ከሚል ድምጽ ጋራ እርካታ የሞላበት አቀራረብ ነው በርቱ በጣም በጣም በጣም በጣም ነው እምወድህ እግዛብሄር አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን🙌🙏🙏🙏

  • @አይናለምታመነ
    @አይናለምታመነ 4 роки тому +21

    ሰላም ሰላም አክሱሞች እጅግ ደስ የሚልን ነገር ታሰሙናላችሁ አመሰግናለሁ ተባረኩ

  • @መዝገበባባ
    @መዝገበባባ 4 роки тому +8

    እናንተ ምርጥ የኢትዮጵያ ፈርጦች እውነት እግዚአብሔር ይስጣቹ እውቀትን እያጠጣችሁኝ ነውና ተመስገን እንደናንተ አይነት ትውልዶችን በማግኘታችን ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ለራሱ ለእግዚአብሔር ይሁን አመሰግናለው።

  • @abrehamabay2509
    @abrehamabay2509 4 роки тому +76

    ኣክሱም ቲዪብ የምትወድ like ጉጩት

  • @genet4801
    @genet4801 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከታቸው ለኛ ለምናምነው ይሁንልን

  • @all1909
    @all1909 4 роки тому +3

    በርቱ ወሳኝ ነገር ነው የተናገራችሁት እናመሰግናለን ስለሌሎቹ መጽሐፎቹም ብትነግሩን

  • @asmeromokube1162
    @asmeromokube1162 4 роки тому +10

    ቃለሂወት ያሰማልን ኣክሱም ቲዩብ

  • @teferichekol7599
    @teferichekol7599 4 роки тому +2

    ያባታችን ያባጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከት ይደርብን

  • @nesuhebekele2135
    @nesuhebekele2135 4 роки тому +1

    ትልቅ ቁም-ነገር ያለው ትምህርት ነው።። እናመሰግናለን💐

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    የአባታችን የአባ ጊዮርጊሰ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አክሱም ቱይብ ላይ ትምህርታችሁን ስትጀምሩ እባካችህ በመጀመሪያ በትምህርተ መሰቀል ብታማትቡ በጣም ድንቅ ሰርዓት ነውናኗ የኛ ኦርቶዶክሰ ቶፉታችን መጀመሪያ ምስጋና ነውና። ከልብ እናመሰግናለን እንደምታሻሽሉት ተሰፋ አለኝ። ቃለሕይወት ያሰማልን። ይቆየን(3) እሜን (3)

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ስለመረጃው
    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @bermazenabu8566
    @bermazenabu8566 4 роки тому

    Amen amen yabatachen berket yederben

  • @ኪያአላዶር
    @ኪያአላዶር 4 роки тому +8

    አክሱም እናመሰግናለን

  • @tube2407
    @tube2407 4 роки тому +12

    አክሱም ቲዩብን ስወደዉ እወዳችኋለሁ

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት

    አክሱሞች የማላቀውን ሁሉ ነው ያወኩት እግዚአብሄር ያክብርልኝ

  • @isu8867
    @isu8867 2 роки тому

    ልሳንህ በጣም ደስ ይላል
    እ/ር ያክብርህ

  • @mehretberaki9181
    @mehretberaki9181 2 роки тому

    kalehiwet yasemalen Medhanialem kenante gare yehune

  • @ኣቤቱእንደቸርነትህመጠንማ

    ኣሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን
    የኣባታችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫

  • @ascalaacal2481
    @ascalaacal2481 4 роки тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የማርያምነኝበቃ
    @የማርያምነኝበቃ 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን !

  • @seyoumassefa3743
    @seyoumassefa3743 4 роки тому +14

    እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ አዘጋጆች በዛሬው ግዜ ብዙዎች ወንድም ከወንድሙ የሚያጋጩ ወሬዎችን በሚያሰራጩበት ዘመን እናንተ ግን ለሁላችንም የሚጠቅመንን እንዲሁም ሰላምን የሚሰጠንን ስማያዊ የምስራችን እንድታቀርቡ ያደረጋችሁ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነውና ቀጥሉበት ።
    እግዚአብሔር ይስጥልን ብድጋሚ
    የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ እርሱ የሚሰጠውን ሰላም ይህ ዓለም ሊሰጥ አይችልምና

  • @shdh7287
    @shdh7287 4 роки тому +2

    Amen kale hiwoten yasemalen

  • @sameerakhader1456
    @sameerakhader1456 4 роки тому

    Amen amen amen

  • @sablelovi6944
    @sablelovi6944 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @menidaabebe3728
    @menidaabebe3728 4 роки тому +2

    Amen Kalhiwote Yasmalen 💒💒💒👏

  • @kuluzefekede4257
    @kuluzefekede4257 4 роки тому +4

    እናመሰግናለን ለመረጃቹ

  • @ተምሳሌትYouTube
    @ተምሳሌትYouTube 4 роки тому +14

    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይኹን በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ዅሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕ 1 ቁ3
    በክርስቶስ ክርስቲያን የተሠኛችሁ የተዋህዶ ልጆች
    ሰብስክራይብ በማድርግ አበረታቱን❤🙏

  • @jtreezy227
    @jtreezy227 4 роки тому +2

    Keber mesgana le medanyalem yegbwal amen.

  • @salam1297
    @salam1297 4 роки тому

    ቃለህወት ያሠማልን እናመሰገናለን

  • @godblessethiopianegeya3313
    @godblessethiopianegeya3313 4 роки тому

    EGZIABHER YEMESGEN. KALE HIWOT YASEMALN. AMEN. AMEN. AMEN.

  • @kienfemichaeltemesgen9168
    @kienfemichaeltemesgen9168 4 роки тому +1

    ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማችሁ።

  • @atekingrolaatekingrola7455
    @atekingrolaatekingrola7455 4 роки тому

    እግዝሄር ይስጥልን የ ኣባታችን በረከት ኣይለየን

  • @rozabirara9703
    @rozabirara9703 4 роки тому

    kale Hiwot Yasemalin yabatachen bereket yiderben bertu

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 роки тому +1

    በረከታችው ይድርብን

  • @yara8212
    @yara8212 4 роки тому

    ድንግል ትባርካችሁ ወገኖቼ

  • @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
    @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 4 роки тому +2

    ያባታችን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከት ረድኤታቸው ይደርብን
    አክሱሞች እግዚአብሔር ያክብርልን በርቱ

  • @tube2407
    @tube2407 4 роки тому +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ

    በውነቱ በጣም በጣም እናመሰግናለን ጠንክሩ

  • @አለምየማርያምልጅአለምየማ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አክሱም ቲዩብ

  • @mimimeshesha5981
    @mimimeshesha5981 4 роки тому +1

    Kale hewote yasemalen

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 4 роки тому +24

    አክሱሞች" ከኤቴል "ፕሮግራም አዘጋጆች ጋር በመቀራረብ ምህዳራቹሁን ከፍፍፍፍፍ አድርጉት ለኔ ከፍታየ ናቹህ

  • @ethiopialover9245
    @ethiopialover9245 4 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @hanilove2850
    @hanilove2850 4 роки тому

    ይገርማል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @__-pd7tc
    @__-pd7tc 4 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @זלעלאםקאסה
    @זלעלאםקאסה 4 роки тому +2

    አማራን አትጥሉ እንዲህ የሚአስተምራችሁ አማራና የአማራ ልጅወች ናቸው የአማረኛ ትቢ ጠንክሩ በርቱ

    • @nesuhebekele2135
      @nesuhebekele2135 4 роки тому +1

      ትክክል ወገኔ 💐 "ከጊዮን ወንዝ ማዶ ያሉት ልጆቼ ስጦታዬን (ታቦቱን) ያመጡልኛል "ተብሎ ተጽፎዋል እኮ ! ግን ያሳድዱናል።

  • @genet4801
    @genet4801 4 роки тому +3

    እኔ የምለው እናተ ዲስ ላይክ የምታደርጉ ዶቢሎሷች ማን ተመልከቱ አድምጡ ብላችሁ ነው ስጅመር እንትን አይመጥንም የኛ አስተምሮ እባካችሁ እጃጅሁን አትሰዝሩ የማይመለከታቹሁ ላይ

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 4 роки тому

    Betam enamesegnalen

  • @yeramartial8533
    @yeramartial8533 4 роки тому

    ግሩም እና ድንቅ ነው

  • @alemhagos6043
    @alemhagos6043 4 роки тому +9

    በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሀዱ ኣምላክ ኣሜን። ሰላም ኣምላካችን እግዚኣብሔር ከሁላችን ጋራ ይሁን። የኣክሱም ቱብ ኣዘጋጅዎች፡ ስለሚታቀርቡልን ድንቅ የሆነ ለነፍስ የሚሆነን ወይም የሚጥቅመን ነገሮች በጣም ኣመሰግናለሁ። ቀጥሉበትም፡ ኣንድ ነገር ግን የሚገርመኝ ኣለ። የሚታስተላልፉ መልእክት መንፈሳዊ የእግዚኣብሔርን ቃል በቅዱሳን ኣድሮ የተናገረው ነው እንደሚመስለኝ። ታድያ ስትጀምሩም ስትዘጉም በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብላቹ እንዳትከፍቱና በመፈሳዊ ሰላምታ ወይም ፍጻሜ እንዳትዘጉ የከለከላቹ ማነው? ምስጢሩስ ምንድነው? ኣመሰግናለሁ። ከተሳሳትኩ ይቅርታ። የኔ ሀሳብ ብቻ ኣይደለም ከሌሎችም የሰማሁት ነው። ኣለምኑጉስ ነኝ። እግዚኣብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን።

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 4 роки тому +3

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ
      ሁልግዜም የሚገርመኝ ነገር ሌላ ነገር እንዳስብ ያደረገኝ ነገር ቢኖር እሱ ነው

    • @zerayonas3870
      @zerayonas3870 4 роки тому +1

      melkam tkoma nw enamesegnalen

    • @lunazerislassie7315
      @lunazerislassie7315 4 роки тому +2

      You right brother 💯

    • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
      @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 роки тому +1

      ትክክል የኔም የዘወትር ጥያቄ ነው። እንደሚያሻሽሉ ተሰፋ አለኝ። ልብ ይሰጣችው። ቤተክርስታያናችን ሁሉ ነገር ሰርዓት አለው ዝም ብሎ ዘው ብሎ መግባት ክላስ ያለሁ ነው የሚመስለኝ። ፨ ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን(3)

  • @eyerusalembelay1893
    @eyerusalembelay1893 4 роки тому

    egziyabeher yebarkachu axumoche andegna nachu

  • @enochenoch524
    @enochenoch524 4 роки тому +5

    አክሱም ቲዩብ ፡- እንደተለመደው ምስጋናዬን በማቅረብ ።
    ሀይማኖት አበው ከአረብኛ የተተረጎመበተ ማለት? ምን እንደሆነ ብታብራሩት እባካችሁ ፡ በመጪው ጊዜ እስክንገናኝ ድረስ ሠላም ለኢትዮጵያ እና ለውድ አክሱም ቤተሰቦች።

  • @lunazerislassie7315
    @lunazerislassie7315 4 роки тому

    God bless you 🙏 😇 guys.

  • @gezahegnkristos9079
    @gezahegnkristos9079 4 роки тому

    Thank you

  • @yeethiopianruth2399
    @yeethiopianruth2399 4 роки тому

    አሜን

  • @Didatube
    @Didatube 4 роки тому

    Axume tube feter tena ena edeme yestechew

  • @tagudesta9460
    @tagudesta9460 4 роки тому

    Bezihu ketlubet

  • @alemalem1425
    @alemalem1425 4 роки тому

    Amen

  • @ኦርቶዶክስሀገርናት-ኰ2ጐ

    ❤️❤️❤️

  • @jsshdjsshdb9635
    @jsshdjsshdb9635 4 роки тому

    Amen🙏🙏🙏

  • @ashuuuashuuu.1986
    @ashuuuashuuu.1986 4 роки тому

    Kalhiot yasmalne

  • @etopiya2797
    @etopiya2797 4 роки тому +4

    አክሱሞች እናመሰግናለን ግን ገበያ ላይ ይኖራል?

    • @user-cd9bt9bn9k
      @user-cd9bt9bn9k 4 роки тому +3

      የቤተክርስቲያን የፀሎት ፕሮግራም እና ፀሎት የተመሠረተው እና የሚካሄደው እርሳቸው በዘረጉት እና አበው ሊቅ አምነው በተከተሉት እና ባስተማሩን ስለሆነ የቤተክርስቲያንን የየለቱን እና የየሰአቱን ፀሎት እና የቤተክርስቲያን ህግ እና ደንብ በየ እለት ኖሮአቸን አደረግን ማለት ራሱ የሚስጥር መጽሃፉ ማለት ነው
      ሚስጥርነቱ ቤተክርስቲያን እና ህዝበ እግዚአብሔር በእግዚአብሔር ህግ እና መንገድ እንዲኖሩ ህጉን ለአባ ጊዩርጊስ ዘጋስጫ (በረከታቸው በህዝበ እግዚአብሔር ይደር) ብቻ በሚስጥር ስለገለፀላቸው እና እያንዳንዱ ፀሎት እና ህግ እና ደንብ ራሱን ለቻለ አገልግሎት ስለሚውል ነው ሚስጥር የሆነው።
      ውሃ እና ፀበል
      ዳቦ እና ዳቤ
      ሁለቱንም እንደየቦታው አገልግሎቱ እና ስነስረአት በማናየው እግዚአብሔርን ብቻ በሚያውቀው ተራው ውሃ ፀበል ሆኖ ተራው ዳቦ ዳቤ ሆኖ ሰውነታችን እና መንፈሳችን ላይ ለውጥ ሲያመጣ እናያለን እንሰማለን ሂደቱን ግን አናይም ሊታይ የማይችል ስራ ሁሉ የእግዚአብሔር ሚስጥር ስለሆነ ሚስጥር ይባላል ።
      የቤተክርስቲያንንን ህግ ተከተልን ከኖርን ራሱ የሚስጥር መጽሃፍ ነን ራሳችንን
      መጽሐፍቱን ለበረከት እና ለቅርስ በእጅ ለማስገባት ከፈለግን ግን አራት ኪሎ ከቅድስት ማሪያም ቤተክርስቲያን ጀርባ ያለው የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጽህፈት ቤት ወይም መህበረ ቅዱሳን መጽሃፍት ቤት ማግኘት ይቻላል ።
      የዛሬ 25 አመት እናቴ ከዛ አንድ ትልቅ ቦለኬት የሚያክል መጽሃፍ ስትገዛ አብሬያት ነበርኩ ለብቻው በአንድ አነስ ባለ ሻንጣ ውስጥ በጋቢ ተጠቅልሎ ሲቀመጥም አይቼ ነበር
      ከስንት አመታት በሁዋላ የመጽሃፉን ሻንጣ ስከፍተው መጽሃፍ አርጋኖን መሆኑን ሳይ ድንጋጤም ደስታም የተደበላለቀበት ስሜት እንደተሰማኝ አስታውሰዋለሁ ።
      ነፍሱዋን በገነት ያኑረው እና ለካ ስትገዛው ይዛኝ የሄደችው ቦታውን ልታሳየኝ እና ቅርሱንም ለእኔ ልታስቀምጥልኝ መሆኑ በራሱ ሚስጥር መሆኑን አሁን አሁን ነው የገባኝ።
      በነገራችን ላይ የግእዝ ቁጥርን እና በግእዝ አቡነ ሰማያትን በቀላሉ ለማንሳት በሚከብደው እናቴ ገዝታ በስቀመጠችልኝ በአርጋኖን መጽሃፍ ነው ለመጀመሪያ ግዜ በራሴ የተማርኩት ።
      እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @salam1297
    @salam1297 4 роки тому

    💚💛❤

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 4 роки тому

    🙏💟🙏

  • @eyobbekele4781
    @eyobbekele4781 4 роки тому

    እናመሠግናለን፡ነገረ ግን መጽሐፎቹበገበያ አሉው፡ወይስ ከት እናገኛለን፡ጦቁሙን

    • @zerayonas3870
      @zerayonas3870 4 роки тому

      andandochu yigegnalu yemigegnu sihon mench enteksalen

  • @BM-qx4hd
    @BM-qx4hd 4 роки тому

    እጅግ እናመሰግናለን:: ምን እላለሁ በርቱ እንጂ::

    • @Business_Abex
      @Business_Abex 4 роки тому

      Awo metsehafe mistirem ale arganonm, wudassiemeskel, metsehafe birhanen lemagegnit tinesh yasechegeral, seattatm ale new, meaza kidassie,

  • @Btaddese
    @Btaddese 4 роки тому

    Yetkbrachu ya akdume youtube bejmerya sel metalkute serawoch betam ektatelalew gen beza viedo yemjmerwe musica ye Elimunaye new lemne agbachu bemawek weym bale mawek lehin yechlale gen betnkake mesrat albachu amsgnalwe🙏🙏🙏

  • @fgftrrre2722
    @fgftrrre2722 4 роки тому

    Abet maern

  • @gregoryman5795
    @gregoryman5795 4 роки тому +1

    ድርሰት የሚለውን ቃል ለምን ትጠቀማላቹ፤ አብዛኛው ሰው እኮ ድርሰት ሲባል የሚያገናኙት ከፈጠራ ስራ ጋር ነው ፤ እነዚህ የቅዱሳን መፃህፍት በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው የሚፅፉት ነውና

  • @derejethomas8376
    @derejethomas8376 4 роки тому

    "ታላቁ!"አወ!!!"ድብቁ "ግን ለምን ተባለ?!?!?!

  • @mrdestadesta3952
    @mrdestadesta3952 4 роки тому

    አክሱም ዩቲብ ትመሰገናላችሁ
    ነገር ግን ማናቸው አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የትና መቸ ተወለዱ ዘራቸውስ ከየት ነው በወጣትነታቸውስ ምን ይመስሉ እንዴት እንዳደጉ
    ከታሪካቸው ብታስተምሩን መልካም ነው ምክንያቱም ብዙ ኢትዮጵያን በሙሉ ማለት ይቻላል
    ታሪካቸውን አያውቁምና እኔስ በግርድፉ አውቀዋለሁና እባካችሁ መሰረት ያለው ስራን እየሰራችሁ እለፉ።

  • @hawah3283
    @hawah3283 4 роки тому +2

    ኣርጋኖ = organ = όργανο . ማለት ትልቅ ፕያኖ በትላልቅ ቤ/ክርስትያናት ካቴድራልዎች ውስጥ የሚገኝ የሙዚቃ መሳሪያ ነው።

  • @zewdudegfu4288
    @zewdudegfu4288 4 роки тому +1

    Australia Ambassador

  • @ሳሞረሳምሪ
    @ሳሞረሳምሪ 4 роки тому

    ግን እየጠፋ ነው

  • @mulugetaadamu3494
    @mulugetaadamu3494 4 роки тому +1

    dnk new

  • @mrshiruthseyoum5521
    @mrshiruthseyoum5521 4 роки тому

    እነኚህ: መጻህፍት: ማሳተም: ቢከብድም: ቢያንስ: ፎቶ: ኮፒ: እየተደረገ: እንዲሰራጭ: - ለሁሉም: እንደርስ: አስፈላጊ: ይመስለኛል:: ኢትዮጵያውያንን: አደንቁሮ: ታሪኩን: ለመዝረፍ: የሕዝቡንም: ስነልቦና: ባዶ: ለማስቀረት: የሚሯሯጥ: ሐይል: አለና::

  • @zackvideos9840
    @zackvideos9840 4 роки тому +2

    Change the intro music it's called illuminati song. Search for it on youtube *illuminati song piano*

  • @adigaralemu465
    @adigaralemu465 4 роки тому

    ARIF NAW

  • @nanyetata8071
    @nanyetata8071 4 роки тому

    Eskindirya man nat?!

  • @tukretmedia9178
    @tukretmedia9178 4 роки тому +1

    *ከቻልክ በwhatsApp ኣናግረኝ ኣንዴ*
    *+251952954367 Shmondi Apps የስደተኞች ቻናል ነኝ* *ሳዑዲ ነበርኩ ኣሁን ሽሬ ከተማ ዉስጥ ነኝ*

  • @etyealemi2219
    @etyealemi2219 4 роки тому

    ሌላ ደግምት ደግሞ ሊጨመርባት ነው ሀገሬ።

  • @melesewobie2444
    @melesewobie2444 4 роки тому

    ሶፍት ኮፒውን በ 0909540957 ቴሌግራም ላይ ላኩልኝ

  • @outoflove8298
    @outoflove8298 4 роки тому

    የቅዱሱን የእግዚአብሔርን መፅሀፍ የሆነን የሚፃረር መፅሀፍወደ እግዚአብሔር አያስጠጋም:: የዚህን እውነተኛነት ለማረጋገጥ ፍካሬ ኢየሱስን አንብቦ ወንጌልን የሚሰብክ የለም:: መንፍሳዊ ሚስጥር ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም::

  • @aytenewalene6826
    @aytenewalene6826 2 роки тому

    ምንም ሚሰጢር የለም
    የኢትዮጽያ ሰወች ወረኛ ከመሆኑ የተነሳ ።።ደደ

  • @ሶቅራጦስ86
    @ሶቅራጦስ86 4 роки тому

    ኢትዮጵያ የተረት ኣገር

  • @des895
    @des895 4 роки тому

    ከይቅርታ ጋር ምንም ፍሬ ነገር ኣላገኘሁበትም

  • @alphamale617
    @alphamale617 4 роки тому

    የኦርቶዶክስ ተረት መጨረሻ የለውም ስታሳዝኑ

    • @alphamale617
      @alphamale617 4 роки тому

      @@አደይአበባ-ኘ8ከ ተረት ሲያምረኝ ነው የምሰማው ። ከተረት ደህንነት የለም ወንድሜ አትሸወድ

    • @አደይአበባ-ኘ8ከ
      @አደይአበባ-ኘ8ከ 4 роки тому +2

      @@alphamale617 እዩ ጩፋ በካልቹ ሲልሽ ነው ምታምኝው 🙄😄😂😂😂😂

    • @nesuhebekele2135
      @nesuhebekele2135 4 роки тому +1

      ተረት አስመስሎ እንድትሰሚ ጆሮሽንም ልቦናሽንም የደፈነው ክፉ አጋንንትን በጸሎት አስወግጂው! አደራ!! እንደጠፋሽ ወደ እማይቀረው ሞት እዳትሄጂ !

    • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
      @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ 4 роки тому +1

      Egzyabher mastwalen yesetan ya Ethiopiaweyan mastwal golonalen yarsachenne ennkalen zemet teru nawe

    • @alphamale617
      @alphamale617 4 роки тому

      @@nesuhebekele2135 ተረት ሳይሆን እውነትን ስለምከተል አልጠፋም። እውነትም ኢየሱስ ብቻ ነው።

  • @dagmawitsegaye5081
    @dagmawitsegaye5081 4 роки тому +15

    የአባታችን የአባ ጊዬርጊስ ዘጋስጫ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፫

  • @talialeli3895
    @talialeli3895 4 роки тому +4

    እናመሰግናለን ለመረጃቹ

  • @tagudesta9460
    @tagudesta9460 4 роки тому

    Bezihu ketlubet