💥ኢትዮጵያ ራሱ ስውሩን እንቅስቃሴ አታውቅም❗👉የረቀቀውን መሳሪያ ሊዘርፉ አሰፍስፈዋል❗ ለዘመናት ሲፈሩ የኖሩት ይሄንን ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @mayema3846
    @mayema3846 3 роки тому +18

    አቤቱ መድሃኒአለም ክርስቶስ የድንግል ልጅ እንደ እኛ ክፋት በደል ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት በመስማት የሚያጓጓውን መከራው ያለቀ ደጉ ዘመን አድርሰን በቃ በለን አሜን!

  • @mekedesewerku206
    @mekedesewerku206 3 роки тому +62

    ውይ ኢትዮጵያዊ ሆኖ መፈጠር እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።

    • @suzankassa9719
      @suzankassa9719 2 роки тому +2

      ጥያቄ አለኝ ታዴ ለምን እንዴህ በአውሬዎች በየቦታው የሜያርዱትን እና እሜያቃጥሉትን አይምሮ አልቀየራችሁትም እንዴህበ ጥላቻ የታወረውንስ ህዝብ ጥላቻውን ወደፍቅር አልቀየሬችሁትም🤔 ጥያቄ ነው

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 3 роки тому +37

    በእውነት ድንቅ ነው የኢትዮጲያ አምላክ አገራችንን ይጠብቅልን እናመሰግናለን

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 3 роки тому +49

    ለዘመናት ከጥፋታቸው ተጠብቀን እንዲንኖር ያስቻለን ዋነኛው ምክንያታችን ይህ እንደሆነም ሁሌ በውስጤ ይሰማኛል። ይህ ደግሞ የፈጣሪ ድንቅ ስራ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን እንዴ በደላችን ብዛት አሳልፎ ያልሰጠን።

    • @mehretberaki9181
      @mehretberaki9181 3 роки тому +2

      Amen Amen Amen

    • @destatube6865
      @destatube6865 3 роки тому +2

      ይሔ ኮሜንት የተፈጥሮ ጥበብ ይባላል።
      ከየትኛውም ዩኒቨርሲቲ የማናገኘው እግዚአብሔር በውስጣችን ቁጭ ያደረገው ንቃት ነው።
      YE Michael ነኝ
      በዚ ኮሜንትህ ከውስጤ ባለው ንቃት ጋር ተገናኝተናል

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 роки тому +48

    እግዚአብሔር የፈቀደውን ነገር ማንም ማስቆም አይችልም ሁሉም ፍጥረትና ተገዠ ብቻ ነው እኛ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔርን እናምናለን

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 3 роки тому +49

    ክብር ምስጋና ለናትና ልጁ ።
    ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸዉ መገለጫና መመስገኛ ምድር
    ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
    ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን
    ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ
    ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽን ያሳየን !!

  • @አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር

    ህዝቤ እራሱን ሀገሩን ምን እንደሆነች አያቅም የደነዘዘ ትውልድ እደአሸን ፈልተዋል አያቁም አያነቡም የሰፈር እድገት ብር ለመቁጠር ሌት ቀን ይሚተገ ወጣት አለን ያሳዝናል እኔ ሙስሊምነኝ የማንኛውንም መጵሀፍ አነባለሁ ምንም የሚያግደኝ የለም ግን ለሀገራችን ስልጣኔ ሚስጥር ክሪስቲያን ወገኖቼ ጋር እንዳለ አምናለሁ ከነቃን እራሳችን ባልናቅን

    • @zufangirma2394
      @zufangirma2394 3 роки тому +3

      ተባረኪልኝ ሙስሊም እህቴ!!!

    • @abebayegle1495
      @abebayegle1495 3 роки тому +5

      ትክክል ብዙ ሙስሊሞችና ፕሮቴስታንቶች ራሱ ላሊበላን ለማየት ኦርቶዶክስ መሆን አይጠበቅብህም ነው የሚሉት ማንበብ ያደርጋል ሊቅ እኔም ሁሉንም ነው የማነበው

    • @agerazanaw9717
      @agerazanaw9717 3 роки тому +1

      ልባም ነሽ እህቴ ። አንች ብቻ ገብቶሻል
      98% የኢትዮጲያ ህዝብ ሰለጠንኩ ብሎ ያለውን ውብ ባህል ፣አለባበስ አመጋገብ ጥሎ የኬሚካል ብርዝ የሆነ ምግብን እራቁት የሚያሳይልብስን እረ ብዙ ነገር የውጭ ግሳንግስ በውስጣችን አንግሰናል የራሳችንን ጥሩ ነገር ጥለናል ።
      ይሄውም ሁኖ በቅዱሳን በስውራን አባቶች ያለምግብ ሌት ከቀን እግዚአብሔር ን ስለ ኢትዮጵያ እና ህዝቦች እንድሁም ለአለም ያለ እረፍት ይፀልያሉ።ለዚያም ነው እኛ እንደበደላችን ያልጠፋነው እንጅ በደላችን በዝቷል።
      ለምሳሌ ኮረናን እንይ በሰለጠኑ በተባሉ አገር በሚሊየን የሚቆጠር ሰው አልቋል ።ግን የሰለጠኑት አገራት ድሀ አገራት እንድሁም ኢትዮጵያዊያን መቆጣጠርያ አቅም ስለሌላቸው ያልቃሉ ብለው ጠብቀው ነበር።ግን እንዳሰቡት አልሆነም በጣም ተገርመዋል ።በሽታው መጣ በተባለ ጊዜ አባቶች ህዝቡን ይዘው እግዚአብሔርን በምህላ በመማፀን ተማፀነዋል ።እናም ኮረና በኢትዮጵያ እንደሌላው አገር ጥፋት አላደረሰም። ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሚስጥራዊ አገር ናት።

    • @ሰፊናስ
      @ሰፊናስ 3 роки тому

      የሄ ኣቅምና እውቀት ካላቸው እስካሁን ለምን ዝም ተባለ????

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis 21 день тому +2

    አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በአንተ የተመረጡት ቀንና ሌሊት ስለ ምድራችን ደህንነት ስለ ሕዝባችን ሠላም የሚፀልዩ በየገዳማቱ ያሉትን ንፁሃን ባዕታዊያንን ፣ መነኩሳትንና ደናግልን ይጠብቅልን

  • @masialex3747
    @masialex3747 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊ ትመሆኔ ያኮራኛል ላቅራቢያችንም ምስጋና ይድረሳችሁ

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 роки тому +18

    ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይህንን ድንቅ ነገር ስላሰማችሁን እናመስግናለን አባቶቻችንና ሊቃውንቱንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ♥ኢትዮጵያ ሀገራችንና ህዝባችንን ሠላም ይስጥልን♥

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 2 роки тому +8

    የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🤲🏽 ኢትዮጵያ የሥላሤ የክብራቸው መመስገኛና መገለጫ ምድር ...ኢትዮጵያ ዕርስተ ድንግል ማርያም.. ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን .. ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ 💚💛❤️

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 3 роки тому +6

    ጌታ እውነት ያድርገው !

  • @Getinet-jt7xw
    @Getinet-jt7xw 6 місяців тому +2

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሳጥናኤል ጎል መጸሐፍ ማንበብ ብችል ና መንቃት ብችል ምኞቴ ነበር በአንድነት እጅ ለእጅ ተያይዘን እናሸንፋለን ከእቅዳቸው ውስጥ አንዱ አማራን ማዳከም ነው እንደሚናየው መዳንዓለም ጥበቡን ገልጾ ይጠበቅባቸው

  • @ferdeegemdel5451
    @ferdeegemdel5451 3 роки тому +60

    ለምን እራሳችን የግእዝ ቁአንቁአዉን መምአር አንጀምርም??? ሌላዉ ተማረ ቡለን ከሚገርመን እባካችሁ Axum tube ለምን ግእዝ ቁአንቁአዉን አታስተምሩንም? 15 ደቂቃ ያህል ቡታስተምሩን ይበቃናል አስጀምሩን? ምን ይመስላችሁዋል?

    • @Gabi-it7tc
      @Gabi-it7tc Рік тому +1

      Ewenet new kuankuawin mamar des yilal. Ye geez kuankua UA-cam lay search bitaregut betikitum bihon memar yichilalu

    • @kigotstuff5094
      @kigotstuff5094 3 місяці тому

      @@Gabi-it7tc in u

    • @alazaryosef
      @alazaryosef 2 місяці тому

      ፍርደ ገምድል የፊደል ገበታ ፈልግና ሏ ፣ ሟ ፣ ሯ ፣ ሷ ፣ ሿ ፣ ቋ ፣ ቧ ፣ ቷ ፣ ቿ ፣ ኗ ፣ ኟ ፣ ዟ ፣ ዧ ፣ ዷ ፣ ጇ ፣ ጧ ፣ ጯ ፣ ጿ ፣ ፏ የሚባሉ ሆሄያትን ብታጠናቸው የቃላት አመሠራረትህ የተሟላ ይሆናል። ለአብነትም የግእዝ ቋንቋ ወይም ቁዋንቁዋ(ቢከፋም እንኳ) ብለህ መጻፍ ሲገባህ " ቁአንቁአ ብለህ ጽፈሀል እናም ምክሬን በበጎ ተቀብለህ ተግብረው

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 2 місяці тому

      Negeru ante kemetasbewu yelaqee newu

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 3 роки тому +12

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብልቅልን ጠላቶችዋን ከእግርዋ ስር ያድርግልን በቸርነቱ

  • @sdfrstr2252
    @sdfrstr2252 3 роки тому +6

    ይሕንን የሚያቅ ሕዝብና መሪ አጥትን እንዲሁ እየባዝንን አለን

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 3 роки тому +25

    ተዋህዶ ሀገርናት ስንል በምክነያት ነው።

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 3 роки тому +6

    አቤቱ እግዚአብሔር ክበር ተመስገን ኢትዮጵያ ውስጥ መወለድ እራሱ መታደል ነው ።ንቃተ ህሊናችን ፈጣሪ ከፍ ያድርግልንና ወደቀድሞ ከፍታችን የሚወስደንን ድንቅ ድንቅ ሚስጥሮች ፈጣሪ ይግለጥልን። አኩስም ቲዮብ በጣም እናመሰግናለን ለድንቅ ስራችው።

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 роки тому +5

    ቸሩ እግዚአብሔር እንደኛ ክፍት ሳይሆን ስለአባቶቻችን ብሎ ይቅር ይበልን🙏🏾💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰

  • @mulatusimegn9939
    @mulatusimegn9939 3 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ለሰጠን ስለ ሀገራችን ስለ ህዝባችን የሚጸልዩ አባቶች የሰጠን የእመቤታችን የአስራት በኩራት ሀገር የሆነችው ኢትዮጵያን የሚጠበቅ እግዚአብሔር ሰላለን ክብርና ምስጋና ለእሱ ይሁን

  • @emaadd4155
    @emaadd4155 3 роки тому +4

    እንደዚህ ያሉና ድንቅ ከመሆናቸው የተነሳ፡ ለማመን ቢያስቸግሩም ግን ደግሞ ተስፋ የተሞላባትን ትልቋን ኢትዮጵያ እንድናስብ ስለሚያደርገን ትልቅ ምስጋና ይገባችሗል፡ ተባረኩ

  • @ephraimworku1660
    @ephraimworku1660 3 роки тому +16

    ይህንን ምስጥር ሁሉም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም አጋጣሚ እንዲያውቀው ልደረግ ይገባል።

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw 3 роки тому +2

    ኢትዮጵያዬ ሁሌም አሸናፌ ናት አምላኳ ከሷ ጋር ነውና
    ዶክተር አበበች ሽፈራው በጣም ጠፍተዋል ድምፃቸውን ከሰማን ብዙ ግዚያት ሆነው እኒህ ምሁር ለኢትዮጵያ ቀኝ እጇ ናቸው ሰላም ያድርግልን

  • @NesibDire
    @NesibDire Місяць тому +1

    ኢትዮጵያዊ መሆኔን እድወደው ኦርቶዶክስነቴን ደስ እድሰኝበት ነው ያረጋችሁኝ ፈጣሪ አምላክ ጸጋውን ያብዛላቹ🙏🙏🙏

  • @nurturingglobal2local473
    @nurturingglobal2local473 3 роки тому +7

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው። እባክሽን ይሄ ሁሉ ብልህነትሽ አንድ በአንድ ጽፈሽ ለትውልድ አሳሊፍው።እኛ በፈጠርነው ትምህርት ቤቶች፤ብእርና፤ወረቀት ወዘተ ተጠቅመው ነው፤ እነሱ አዋቂዎች፤እኛ እንደ ደንቆሮ ያረጉነ።

  • @amesalubarega760
    @amesalubarega760 3 роки тому +4

    እናታችን አንድ ታላቅ ነገር ለውጥ ጠብቅቄ ነበር ደስታ ያምጣልን

  • @wOYNISHettiebbu4423
    @wOYNISHettiebbu4423 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስግን ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም ደስ ይላል

  • @kinfeandeberhan2444
    @kinfeandeberhan2444 3 роки тому +1

    ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር እጅ ነዉ ያለቸው

  • @editingzone6229
    @editingzone6229 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይህን በረከት እንድንጠቀም ይርዳን

  • @asfaw96
    @asfaw96 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር: ይመስገን: : በጣም: እናመሰግናለን::

  • @gorgoriosashagari28
    @gorgoriosashagari28 2 роки тому +2

    ንስሐ እንግባ ተግተን እንጸልይ ኢትዮጵያን የምንመጥን እንሁን ሌላውን ለጊዜ ለቦታ ለእግዚአብሔር እንተወው

  • @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ
    @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ 3 роки тому +20

    ጉድ እኮ ነዉ ጎበዝ ከፍታችንን ያለማወቃችን ❤

  • @merehaile2615
    @merehaile2615 3 роки тому +6

    ትልቁ ሃያል እግዚአብሔር። ለኢትዮጵያ። አላት ምንም ሆነ ምንም አትሆንም

  • @misrakjemaneh8569
    @misrakjemaneh8569 3 роки тому +10

    ግሩም አስተማሪ ዝግጅት ነው

  • @FantayeZebre
    @FantayeZebre Місяць тому +1

    Ebakavhehu Mister yihun

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሸ!!!!

  • @amigetatariku9079
    @amigetatariku9079 3 роки тому +14

    ሚስጥር ከሆነ አሁንም ለምን በሚስጥር አይያዝም ለምን ለጠላት ምልክት መስጠት ያስፈልጋል

    • @adiamhaile9768
      @adiamhaile9768 3 роки тому +1

      Ewnet new programun eyesemahu endezih saseb new yekoywet

  • @eyayumelkemo2442
    @eyayumelkemo2442 2 роки тому +1

    የሀገርን መልካም ሚስጥር ለሀገር ኢትዮጵያ በትልቁ ፍቅር ጠብቁ
    ለሰላም ሀገር ለአዲሱ ትውልድ ለእግዚአብሔር ልጆች ለኢትዮጵያ ሰው የሆኑ በእግዚአብሔር

  • @SEEIIFFUUHunda
    @SEEIIFFUUHunda 25 днів тому

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊ አርጎ ስለፍጠርኝ አመስግንአለው እና አንተንም አመስግና ለው በርቱ

  • @ademasres4288
    @ademasres4288 3 роки тому +12

    ለዚህ አስደናቂ የፈጣሪ ጥበብ ራሱን የቻለ ኢንስቲቱዩት ማቁዋቁዋም ያስፈልገዋል። የደብተራ ተንኮል እንዳይበክለው ግን መጠንቀቅ አስፈላጊ ነው።

  • @ስመኝወርቁ
    @ስመኝወርቁ 2 роки тому

    እግዚአብሄር መስተዋል ይስጠን።ንስሃ ገብተን እንዘጋጅ። ኢትዮጵያዊ መሆናችን አሰደሳሳች ነው።በዚህ ወቅት የመጣብንን መከራ አምላካችን በቸርነቱ ይታደገን በቃ ይበለን። አባቶቻ ችን በደማቸው ያቆዩልንን አገራችንን እንዳንረሳ አና ፍቅርን ያላብሰን።ቃለህይወት ያሰማልን ሰምተን ሥራ የምንሰራ ያድርገን።

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 2 роки тому

    ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን ቅድስት አገሬ ይህም እውን ሆኖ ለማየት ለመስማት አብቃን እግዚአብሔር አንተ ጣልቃ ገብተህ ለሀገር ዘብ ቁምላት ይህንን ድብቅ ጥልቅ እውቀት ለማስማት የለፋችሁትን እናመሰግናለን።

  • @frewoyenmekonnen9931
    @frewoyenmekonnen9931 3 роки тому +2

    ሰላም ሀኪም አበበች እባክሽን ላገኝሽ እፈልጋለሁ። እኔ የመገጣጠሚያና ቆዳዬ በፀሀይ ኃይል እየተቃጠለ ተቸግሬአለሁ ።እባክሽን እንድትረጅኝ እፈልጋለሁ።

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 4 місяці тому

    ሃገሬ የቅዱሳን ምፍር ምንም ጥርጥር የለኝም ይህ ደሞ በንጉሥ ቴዎድሮስ ዘመን ይገለጣል !! አሜን የፈጣሪ ሚስጥር ያለበት ምድር ! ተባረኪልኝ የምወድሽ ሃገሬ ክብር ለፈጣሪ ይሁን ::

  • @merehaile2615
    @merehaile2615 2 роки тому +1

    ቋንቋችንን አውቀው የፈለጉትን የሄኖክ ቀመሮችንን ተመራምረው ለማወቅና እኛን ለማጥፋት ነው እግዚአብሔር ባሉበት ያስቀራቸው

  • @TedyMam-d7b
    @TedyMam-d7b Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 Рік тому

    ወደ አምላካችን ልባችንን እናድርግ ኢትዮጵያ ንጹህ የእመቤታችን መድኃኒታችን እመብርሐን ስላሴዎችን እንማጸን ግብዝነታችንን ትተን ንሰሐችንን በጽኑ እንግባ ኢትዮጵያ ለዝላለም ትኖራለች

  • @maneaylegne3354
    @maneaylegne3354 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ወ አሜን የይሁንልን ይደረግልን

  • @DejuHailu
    @DejuHailu 3 роки тому

    Be Egziabiher Sim Betaaaaaaaam Yigerma Tebarekulin.

  • @zedonutube
    @zedonutube 3 роки тому +9

    ይሄ ነገር ወደ ጥንቆላ እማይሄድ መሆኑን በአጋንንት ኃይል አለመሆኑን እርግጠኞች መሆን አለብን።
    እግዚአብሔር ለሰዎች እንደዚህ አይነት extra ordinary power ለማንም አይሰጥም።

    • @napyekidiy7295
      @napyekidiy7295 2 роки тому +3

      Egzabher mesetet ayechelm eyalk new ke fetarh setan hayel alew eyalk new ?

    • @napyekidiy7295
      @napyekidiy7295 2 роки тому +2

      Setan sejemer hager miyasetbk ewket ayesetm ayechelm yaganenetn sera yehew aune balew uneta eyayeh new ethiopa west bezu kudusan alu ledant ayentu chemer sayebelu sayetetu meseleyu le nesu egzabher yesetal

    • @asnakechbayou2248
      @asnakechbayou2248 Рік тому

      አይ በሰው ዘንድ የማይቻል በእግዚአብሔር ይቻላል አለምስ በአምላክ ተፈጥሮ ስንት ነገር አርጎ የለ

  • @fitsumf9345
    @fitsumf9345 3 роки тому

    አሜን ፈጣሪ ያርግልን ጥሩ ነገር ስለሆነ ያነበብሽልን ይሁንልን ነው መልሳችን ግን እውነቱን ፈጣሪ ይግለፅልን!!!

  • @ablataselam7970
    @ablataselam7970 3 роки тому +2

    አምላካችን እውነት ያድርገው ለማየት ያብቃን ምስጋና ይግባው የኢትዮጲያ አምላክ ምን ይሳነዋል ሰላምን ያብዛልን ጦርነትና በሽታያ አርቆ ሰላምን ያብዛልን

  • @addismolla5930
    @addismolla5930 3 роки тому +1

    ጥሩ ሳይንሳዊ መሰል ልብወለድ ነው(ይመስላል )

  • @davebk8340
    @davebk8340 2 роки тому

    ሰላም እንዴት ናችሁ አክሱም ቲዩቦች ይሄ ያሰማችሁን በመጽሀፍ ካለ ርዕሱን እና የት እንደሚገኝ ብትነግሩን፤ በጣም አስተማሪ ነገር ስለሆነ።

  • @3gtvethiopia60
    @3gtvethiopia60 2 роки тому

    እናመሰግናለን።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ

    🙏አክሱም፡ ቲዩብ፣ በርቱ።🙏

  • @mingizemadmasie4811
    @mingizemadmasie4811 2 роки тому

    እ/ር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው

  • @zemedkunworku7886
    @zemedkunworku7886 2 роки тому

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።

  • @antenehasnake339
    @antenehasnake339 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @miliman7168
    @miliman7168 3 роки тому +5

    እኔ አንድ ነገር ገርሞኛል ይህ የሚያክል ትልቅ ሚስጥር እንዴት በቀላሉ በዚ ተለቀቀ??

  • @naodbekele3952
    @naodbekele3952 3 роки тому +2

    በለአም ላይ ይህንን ማድረግ የምችለው እኔ ብቻ ነኝ

  • @kassahunromahay7260
    @kassahunromahay7260 2 роки тому

    Betam yegermal..betam .. bezih mesariya ye ers beres torenetachenen biyakomulen betam melkam new..💚💛❤

  • @ananyaendawoketshay1926
    @ananyaendawoketshay1926 3 роки тому +3

    እውነት መሆኑን በምን እናረጋግጥ?(በጣም ደስ ይላል ግን ባዶ ተስፋ እንዳልሆን ብዬ ነዉ)

  • @TesfamichaelTefera-r7y
    @TesfamichaelTefera-r7y 3 місяці тому +1

    አቤት መታደላችን ኦርቶዶክስን በቃላት ለመግለፅ ይከብደኛል ኦርቶዶክስን ለማያቁት በጥብጦ ነበር መጋት እድለኛ ነንንንን

  • @eyasuasgedom197
    @eyasuasgedom197 3 роки тому

    በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረን ሰው የማሰቢያ ቁጥር/ሰሌዳ አለው እሱን መቀየር ይቻላል ማለት የሚያሳዝን ክህደት ነው ሰው እንደዚህ አይነት ተደርጎ አልተፈጠረም 1ኛ ቆሮ 2:11 በእርሱ ውስጥ ካለው ከሰው መንፈስ በቀር ለሰው ያለውን የሚያውቅ ሰው ማነው? ይላልና ከቃሉ ጋር ይጋጫል

  • @eyobzawdu7568
    @eyobzawdu7568 2 роки тому

    ዛሬም ተስፋችን የአባቶቻችን አምላክ ነዉ።

  • @abebe7532
    @abebe7532 11 днів тому

    Tebareki 🌹🌹🌹🌹
    💚💛❤️. 🙏

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 3 місяці тому

    እሚገርም ጥበብ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ ግን እንደኔ እንደኔ ፍልፍል አድርጋችሁ ባታወጡት የሚመለከታቸውና ተተኩዎች ብቻ ቢያውቁት ይሔ ዘመን የቀድሞው ያባቶቻችን ዘመን አይደለም
    ኢትዬጽያ ጠላቶችዋን ፈጥነሕ አስገዛላት ይላሉ አባትቻችን ቅዳሴ ላይ አሜን
    ሰፊ ዘመን ረጅም እድሜ ይስጠን ኢትዮጵያ ዬ ትንሳኤሽን ያሳየን።

  • @AmbeluAderajewu
    @AmbeluAderajewu 9 місяців тому

    የኢትዪጵያ እግዚአብሄር የሚወዳት የግል አገሩ ናት ለቅድስት ማርያም እንድትጠብቅ ተነግራል ስለዚህ ማፍረስ አደግነ የሚሉ አገሮች ሊጠፋን እየጣሩ ነዉ እባካችሁ ተጠነቀቁ

  • @demesseimekonnen4475
    @demesseimekonnen4475 3 роки тому +2

    አምለክ ሆንን አትሉም ? ይህን ማድረግ የምችለው የጌቶቹ ጌታ የነገሥታቱ ንጉሥ ብቻ ነው ። ይህ ሀሳብ በመናፍስቱ ዓለም የምዶለት ሀሳብ ነው።

  • @milkyassolomon1635
    @milkyassolomon1635 2 роки тому

    Bereket

  • @ejigayehuyemanebirhan9984
    @ejigayehuyemanebirhan9984 3 роки тому +1

    የኢትዮጵያ አምላክ ለካ እምንለው በምክንያት ነው ፈጣሪ የሚያናግረን ይህ ግን አባቶች የተሰጣቸው ፀጋ የኢትዮጵያ ህዝብ ቢያውቀው ጥሩ ነው

  • @Guebre-t8m
    @Guebre-t8m 3 місяці тому

    ረቂቅ ጥበብን ማስተዋል አለማዊ አውድን በጥንቃቄ መቃኘት በትዕግስትም ነገራትን መመርመር በባሕሪይም እንደሆን በመልካም ምግባር ዘላቂውን የሕይወት ፀጋ መላበስ ዘላቂውን የሕይወት ስጦታ ማጣጣም ለመጪውም ትዉልድ ማቀበል ታላቅ ስጦታዐነው ።

  • @agerazanaw9717
    @agerazanaw9717 3 роки тому

    ችግሩ እኛ ኢትዮጵያዊ ያን አንነቃም ፈጣሪን በድሐናል በንሰሀም ወደ ቸሩ አምላካችን ወደ ሀያሉ ፈጣሪ እግዚአብሄር ልንመለስ ፍቃደኛ አደለንም ። ለዚያም ነው ጥላቶቻችን ባቀዱልን የጦርነት የዘረኝነት ንድፍ ገብተን እየተላለቅን ያለነው።
    ስልጣኔ ብለን ውብ የሆነ አለባበሳችንን ትተን። የነሱን ቆራጣ ቆማጣ እራቁት የሚያሳይ ልብስ ወስደን ለብሰን ጠፍተናል እግዚአብሔርን አሳዝነናል።
    አሁንም እንመለስ ወገኖቸ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ።

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 3 роки тому +1

    ምን ነበረበት ፕሮቲሥታንቶች ወደ ልባችሁ ብትመለሡ አብረን እግዚአብሔርን እንድናመሠግን አብረን በሠላም እግዚአብሔርን በመፍራት በማክበር በተዋህዶ ሐይማኖት በአንዲቷ እምነት ብንኖር ... አያጓጓም ይህንን የሠማን ሠዎች ሐያል ሐይማኖት ሐያል ሐገር እምይዬ ኢትዮጵያ

  • @derejefenta6467
    @derejefenta6467 3 роки тому

    OHH Jesus , the almighty God come on ...maranata

  • @emueyelakew7898
    @emueyelakew7898 2 роки тому

    Amelke Etiyopiya yekeber yemesgan

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj 11 місяців тому

    ጊዜው የእግዚአብሔር ነው

  • @mehretberaki9181
    @mehretberaki9181 3 роки тому

    Egezabeher yemesegen
    Kalehiwet yasemalen

  • @EmebetDZM
    @EmebetDZM Місяць тому

    የኔ ውድ እህት እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁሽ። የኔ ውድ ፨ ንቃማይ ፨ የሚል መፅሐፍ አንብቢና እሱንም ተርኪልን ፨ንቃማይ ፦ ወረደ ፦ እም፦ሰማይ ፦ ኢትዮጵያ፦ ምድር ላይ፨ ኡራኤል ነው ያተመልን። ኢትዮጵያውስጥ ብቻ ያለ የሚያድስ ፦ውሀ፨ ማለት ነው።አለም እሱን ውሀ፦ እየፈለገ ነው እኛን ሚያስጨንቀን። በአንቺ አፍ ሲተረክ ብሰማው ደስይለኛል። የኔ ጨዋ ንግግርሽ ጣዕም ለዛ አለው።

  • @Sintayehu-dh9nj
    @Sintayehu-dh9nj 3 місяці тому +2

    ጥሩ ነው ነገር ግን ስውር ስውር እያላችሁ እስከመቼ ነው የምታወሩት ይኽ ስውር ሃይል የሚባለው ለማን ነው ግልጽ የሆነው ? ታዲያ አዋቂው ለምን ሀገራችንን የሚያበጣብጠውን አሰራር ለምን አያስቆምም ? ስለዚህ ዝም ብሎ እራስን መኮፈስና በሚዲያ በማስፈራራት የዩቲብ ነጋዴ ከመሆን በተግባር ሥሩ።

  • @nattyman1399
    @nattyman1399 3 роки тому +2

    እውነት ቢሆን ደስ ይለኛል ግን ሚባለው ጥበብ አያሳምንም

  • @agerazanaw9717
    @agerazanaw9717 3 роки тому

    እግዚአብሔር ከኛጋ ከሆነ ጥላት በኛላይ ኋይል የለውም።

  • @TemesgenGebre-t5h
    @TemesgenGebre-t5h 8 днів тому

    Fetari yibarikachihu

  • @haptomadciel5061
    @haptomadciel5061 3 роки тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @minchilmisgiebelachew1245
    @minchilmisgiebelachew1245 2 роки тому

    egzabhar yimesgen

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 3 роки тому +3

    ወገኖቼ እኛ ኢትዮጵያውያን ምንኛ እድለኞች ነን ????? ኢትዮጲያዊ ሆኜ በመፈጠሪ አምላኬን ደጋግሜ አመሰግነዋለሁ 🙏🌹❤ ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏🇪🇹💐❤

  • @genetwoldearegay1527
    @genetwoldearegay1527 3 роки тому

    ድንቅ ነው::

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 4 місяці тому

    እኔን አውቆ እስከናቀ ድረስ ማንም ምንም አይወቅ ወይም የቱንም ያህል ቢያውቁ እራሳቸው አጋንንት ናቸው።
    🌈🌈🌈🌈🌈

  • @טספאיגורמו
    @טספאיגורמו 3 роки тому

    እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @woinshetdebebe716
    @woinshetdebebe716 3 роки тому +4

    የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሃፍ የተፃፈው በዚህ መሣሪያ እገዛ ነው ማለት ነው ።እንዴት ይህ መረጃ ተገኘ ያውም በዝግ ስብሰባ ብዬ እገረም ነበር አሁን መልስ አገኝሁ።

    • @abebayegle1495
      @abebayegle1495 3 роки тому +1

      ክፍል ስንት ለይ ነው የሳጥናኤል ጎል ብዙ ነው ፓርቱ

    • @-_tube5935
      @-_tube5935 3 роки тому

      ይገርማል

  • @LeliseGuta-g2x
    @LeliseGuta-g2x 2 місяці тому

    Selam Ethiopia sesibew Wusten betam new yemirabisheng yehone sat erasen emrasbet gize ale .la hagare yaleng wone magilats alchilm .das yemil astamiroh new mariyamn wodijehalhu

  • @abelbehailu4493
    @abelbehailu4493 2 роки тому

    ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቃች videowun በደንብ ስለሰማሁት ነወ የመጀመሪያዉ ላይ ማለት ነዉ የድንግል ማርያምልጂ አማኑኤል ይባርካችሁ እና ፌላሌምሌሙንም ማለት ምንማለት ነዉ? ቢተረጎምልኝ ደስ ይለኛል

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 Місяць тому

    እኛ አንደሆን ከጭቅጭቅና ከድሕነት አልወጣን እገዚአብሔርነ ለማኝና አመሥጋኝ ከኛ የበለጠ ሕዝብና አገር ያለ አይመሥለኝም ችግር መከራው እኛው ጋ የተንዘራፈጠው ነገሩ ሚሥጥሩ ከኛው ካለ ለምን ከንዲሕ ካለ ጊድ ቀመሩ አያወጣንም ?

  • @tassewbekele4379
    @tassewbekele4379 3 роки тому +2

    ግሩም ታሪክ እንዴት እንደምንከታተለው ብናውቅ?

  • @Yofa-y5v
    @Yofa-y5v 7 місяців тому

    ታዲያ ኢትዮጵያ ውስጥ ይሄ ሁሉ ደም ሲፈስ ምነው በዚመሳሪያ ይሄንን ሁሉ
    እልቂት አላስቆምነውም።

  • @tenagneshumetie9946
    @tenagneshumetie9946 Рік тому

    ይሄ ሁሉ ነገር እውነት ቢሆን ኖሮ በምድራችን ላይ ከብዙ ዘመናት ጀምሮ ብዙዎችን የጨረሰ ጦርነት፣አሰቃቂ ረሀብ፣ስር የሰደደ ድህነት እነዚህ ሁሉ እንደ መአት ለምን ይወርድብናል?? የልቅስ ዘመኑ አልቋል እውነተኛ ንሰሐ እንግባ እንዘጋጅ እውነተኛው የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው።

  • @basse0410
    @basse0410 3 роки тому +1

    ባይሆንም ልብን የማሞቅ ሃይል አለው ፅሁፉ

  • @bisratmitikku3131
    @bisratmitikku3131 2 роки тому

    ፈጣሪ ለምን ይሆን ኢትዬጵያዬን እንዲህ የሚሳሳላት እውይ አምላክዬ ...!!!!