The recent announcement by Turkey for the closure of the Dardanelles and Bosphorus to warships during the Russia - Ukraine conflict has sparked interest in end-of -world prophecies and in particular those of Greek Orthodox Saint Paisios who lived and died in the 20th century.
የአባታችን የቅዱሱ በረከት ምልጃ ፀሎት አይለየን +++
ሰላም እግዚአብሔር መልካሙን ያድርግልን አሜን በረከታቸዉ ይድረሰን
እግዚሃብሄር ይመስገን ።አመ
ሜን አሜን አሜን ...
በረከታቸው ይደርብን
ዶክተር ኣብይ እንደ ሚጠፋ ቡዙ ትንቢት ኣለ።
ምድራችን እዉነትን በማያዉቁ አመጸኞችና ወንጀለኞች የዲያብሎስ ልጆች ስለተሞላች በግድ መጽዳት አለባት። ለቅዱሳንም የተመቸችች የበረከት ምድር ልትሆን ይገባል! ስለሆነም ይኸዉ የፈጣሪ ፈቃድ ይፈጸማል።
በኢትዮጵያ የሚደርሰው የሚፈጸመው ሁሉ እነሆ ይመጣል! እግዚአብሔር የቀባቸው በምድሪቱ ላይ ሲነግሱ ያኔ ብቻ የእረፍት ጅማሮ ይሆናል። ይህ እስኪሆን ግን ዓለም አይታ የማታውቀውን ጥፋትና ውድመት
ታስተናግዳለች በዚህን ጊዜ ሁሉም የሚጮኸው የፈጣሪ ቁጣ እንዲቆምለት ብቻ ነው። ያ ደግሞ የሚሆነው የታዘዘው ሁሉ ሲፈጸም የእግዚአብሔርም ሕዝቦች ነጻ ሲወጡ ብቻ ነው።
የታመኑ የፈጣሪ ልጆች በዓለም ሁሉ ፊት የሚያበራውን ከጌታ የተሰጣቸውን ስልጣን ሲያፀኑ! ሁሉም ሲንበረከክና ለፈጣሪና ላከበራቸው ሲገዛ ብቻ ነው! ሰላም፣ በረከት፣ ቸርነት፣ የሚሆነው ይኸው ሲሆን ብቻ ነው። ይህ ደግሞ ከብዙ ጉዳት በህዋላ የሚፈጸም ነው።
ምክንያቱም የሰው ልጅ ትእቢቱንና አውቃለሁ ባይነቱን ቶሎ አይጥልምና!! ዓለም ሁሉ በታላቅ እንባና ጩኸት ይሞላል። ከቁጣው ብርታት የተነሳ ዓለም ያለፈች እስኪመስል ድረስ፤ አሁንም ደግሜ እለዋለሁ! በኢትዮጵያና በዙሪያዋ ባሉ ተራሮች (ሀገሮች) ሁሉ የብርሃን ዙፋኑን የሚዘረጋው ጌታ ልጆቹን ከዙፋኑ ላይ ሲያስቀምጥ ብቻ ነው ቁጣው መስከን የሚጀምረው ከዚህ ውጪ የሚመጣ አንዳችም ነገር
Amen
Fetari.selamun.yawrdln.amlakachn
Igziabher yestlan