Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያርጉ እንዲሁም ለረዱ የዘፈንኩላትን ቪዲዮ ይመልከቱ 👉👉youtube.com/@eyobandredu?si=WMOqxygYkgnrT7DS
ዋውውውውእእነውውውው
ደስ ይላሌ ማጣም ማግኘትም አይለያያች ❤❤❤❤❤❤
@@hayaomar8089ደምረኛ
ወላሒቆንጇውናትመሻላሕሕሕ
መሻላሕሕያለሚካብቆንጇነትወላሒየኢ
እስካሁን ደስታው አለቀቀኝም በጣም ነው ደስ ያለኝ
ሄንዬ ❤️❤️❤️❤️❤️
ሄንዬ ምርጥ ሰው❤❤❤❤
አንት ግን እንደኛው ቁጨብለህነውወይ የምጠብቃችው
ምርጥ ወድም ❤❤❤
ሄኒ መልካም ሰው ህይወት ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን
ሩዱ ቤተሠቦቿን ታስተዋውቀን ይቺን ወርቅ የሆነች ልጅ የወለዱትን❤❤❤❤
አዎ
በትክክል
የሴት ቤተሰብ ሽምግልና በሥርዓት ሲጠየቅ ነው ቢሆንም ሁለቱም ስርዓት ያላቸው ቤተሰብ እንዳላቸው ያስታወቀውል ስለዚህ ያንን እየጠበቁ ይመስለኛል
Awo Reduye astewawqin yenem wd ye Eyoba ngst 🎉🎉🎉❤❤❤❤
ሄኖክ ባለቤትህ በስላም ተገላግላ በደስታ ላይ ደስታ ይጭምርልህ
አሜን!
አሚን
አሚን. ያረብ
ሽምግልናዉን በቅርቡ እጠብቃለን አቤት እዮባ እና እረዱ ስርጋችሁን በቅድስ ቁርባን ብታደርጎት በጣም ደስ ይላል በጣም ነው ደስ የምትሉት😘😘😘👌👌👌❤❤❤🎉🎉🎉
ከአንተ የእኔ ልዩ ነዉ እግዚአብሄር የፈቀደ እኮ 9 ክፍል እያሉ አብረዉ እንዲሆኑ የፈቀደ ልዩ ልዩ ቀን ድንግል ማርያም ትጠብቃቹህ ሄኒ የእኔ ይበልጣል
የቱርክ ፊልም ነው የመሠለን ሴት ልጅ እንደዚህ ስትከበር ደስ ይላል
ደምረኛ
በጣምምምም በዝህ ዘመን እድህ ሥላየሁደሥብሎኛል❤❤❤❤
@@hawaapp3619ደምረኛ
እዉነት ነው ጥቁር ፍቅር ትዝ አለኝ
😂😂👍
ፍቅር እንደዚህ ካልሆነ ብቸኝነት ይሻላል የምትሉ እስኪ😂👍👍
በጣምምምም❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም❤❤
በጣም ❤❤❤❤
ሀቅ ነው❤❤❤❤❤
እንደ ረዱ እና እንደ እዮቤል አይነት ፍቅር ይስጣችሁ 👍👍
አሜን ውደ ለሁላችነም ይስጠን❤❤❤
❤❤❤❤
አብሮ ይስጠን አሜን❤❤❤
Ruta Tube
አሜን አሜን አሜን
እረዱን ሳያት በጣም ንፁህ ልብ ያላት: ምንም ማስመሰል የሌለበት እውነተኝነት የሚታይባት ልጅ ናት እግዚአብሔር ይባርክሽ ረዱየ ❤
በቤተክርስቲያን ብትጋቡ ደሞ በጣም ደስ ይለኛል በቅዱስ ስጋውና በክቡር ደሙ አንድ ብትሆኑ ደስ ይለኛል😘🙏
Oromo jegna new . Amhara feri new . Viva oromo.
Geta hoy tigistin siteng mal si dhukkuba sister gudidjam?😢@@yonatanteshome2121
እኔም ምኞቴነው🎉🎉❤❤
ረዱዬ ፀጉርሽሁሌ እንደዚህ ይሁን በጣም ያምርብሻል❤
ውይግ ነዉ ዎየስ ፀጉርሽ
❤️❤️❤️❤️
@@amlesetabebaw3907ፀጉሯ ነው
ይህማ ፅጎሮ ነው ያምረን ❤❤❤❤ የኔ ውድ ዛሬ ደሞ በጣም አምሮብሻን
Awo endzi new miyamrew
አቤት እረዱ ከሜካብ የፀዳሽ የአለም ንግስት ነሽኮ
ውዴ ደምሪኝ❤
@ZAMZAM-dz6dr እሽ
@@ZAMZAM-dz6drደምረኛ
እኳን ደስ አላችሁ እዮቤል ረዱ ደስታዬ ወደር የለውም መጨረሻችሁን ያስምርላችሁ🙏
የ እዩብ ንግስት ናት
ወላሂ እናተን አይቼ ትዳር ተመኘሁኝ እስኪ ፈጣሪ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ በሉኝ😍😍👍👍👍
ይስጥሺ ይስጠን🎉🎉🎉
ደምሪኝ ውዴ❤❤
Yestgn ystish
Ameen Ameen Ameen le hulchinm yisten❤❤❤
እኔ የተመቸችኝ ገና ስትገባ የነበራት reaction እና እዮባ ጋር ስትደርስ ተቃቅፈው ያሳዩት ፍቅር በስመአብ እሱ ቦታ ወደሁዋላ ደጋግሜ ነው ያየሁዋት በቃ ትክክለኛ surprise ስለሆነ ህይወት ዘራችበት ፕሮግራሙን ረዱዬ መጨረሻችሁን ያሳምረው ውድድድድድ የኔ ቆንጆ እሚንከባከብሽ የወደፊት ባልሽ ያሁን እጮኛሽ መልካም ቤተሰብ ውስጥ ስለተቀላቀልሽ እግዚአብሄር ይመስገን ልእልት ነኝ
ኪዳነምህረት ትጠብቃቹ እንደራሴ ነው የተደሰትኩት ለናንተ ማርያምን ረዱ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚያብሔር መርጦሻል የመጀመሪያም የመጨረሻም ማግኘት መታደል ነው ሴት ልጅ እስከምታገባ ድረስ የብዙ ሰው ጋር ተጎድታ ስለምታልፍ አንቺ በመጀመሪያሽ ስለባረከሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ
ሴትን ልጅ ያከበረ የተከበረ ነው. ያዋረድ እራሱ የተዋረደ ነው ብለዋል የኛ ነቢ ረሱል ሰ አ ወ. እዮባ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ
👌🙏
🤭🤭🤭
Selelahu aleyhi weselem ❤️
s a w ❤❤
ረዱየ ባል እኮ ወንድምምም አባትም ሁሉንም ይሆናል ለዛ ነው የኔ ቆንጆዋ አይክፋሽ ❤❤❤
ትክክል❤❤❤❤❤
ደሞ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ያሣየኝ በጣም ደስ ትላላችሁ
እኔ ብቻ ነኝ ግን ባያቸቸው, ባያቸው ,ብሰማቸቸው,ብሰማቸው የማልጠግባቸው❤
እኔም ነኝ በእውነት
እኔ ደሞ ዝም ብዬ የማለቅሰው ነገር😢😢
ከዱቄት ነፃ ኦርጅናል የተፈጥሮ ዉበት /ስታምር እኮ ሁለት ቆንጆዎች /እግዚአብሔር መጨራሻቹን ያሳምርለቹ /ለሰርጋችሁ ያብቃችሁ /ሰርጋችሁ በመንፈሳዊ ጋብቻ ይሁን 😍😍🫶🏽🫶🏽🫶🏽
ስርጋችሁን በቅድስ ቁርባን ብታደርጉት በጣም ደስይላል❤❤❤
እግዚአብሔር ቢፈቅድ የኒም ምኞት ነው
ብትክክክ ከሁሉ በላይ ቅዱስ ስጋዊና ዱሙ ነው❤
እረዱ ከዶቄት የፀዳች በተፈጥሯዋ ዉቅአርጎ የፈጠራት❤❤❤❤❤ በዛለ ስረሀቷ እራሷን ቤተሰቦችን ያስከበረች ።👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 የኔቆጆ ዘመናችሁን ይባርግላችሁ እድሚ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በተለይ የሂኖክ ደስታ የተለየነዉ
ረዱ ❤የእዮባ ንግስት❤ርጋታዋ ስርአቷ ብቻ በቂ ነው እዮባ በዚህ ዕድሜ አስተሳሰብክ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ❤ዋው❤በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ካይን ያውጣችሁ 🌹💌 ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏❤️
ረዱዬ የኔ ጨዋ ደርባባ እዮባዬ አንተ ድንቅ ፍረሀ እግዚአብሄር በውስጥህ የሞላ እግዚአብሄርን አመስጋኝ ወጣትነት ያልሸወደህ ጊዜህን በአግባቡ የምትጠቀም የመልካም ቤተሰብ ውጤት ነህ ሁለታችሁም ማች ናችሁ እግዚአብሄር መርጦ አገናኝቷችኃል እግዚአብሄር ይባርካችሁ ለፍሬ ያብቃችሁ እወዳችኃለሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
ረዱ ቆንጆ በጣም ዉብ ነሽ በጥሩ ስነምግባር ነዉ ያደግሽዉ ፀባየ ሰናይ ሙሉ ሴት ነሽ እዮባ በጣም ጎበዝ አስተዋይ ልጅ ነዉ ሁለታችሁንም እንወዳቹሀለን በርቱ ❤❤❤
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰
አሜን።አሜን።አሜን።አንቺም።ይጠብቅሽ
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አሜን ውዶቼ❤❤❤ እስኪ ደምሩኝ😊
አሚንንን❤❤❤❤❤
አሚንን ለሁላችንም የተሻለኽይር ይምረጥልን 🤲😥🙏
ኡፍፍፍፍ ❤❤መጡ ያላገባን ሴቶች🙏 እመቤቴ🙏 አደ እዮብዬ😍😍 አይነት ወድ😢 ትሰጠን !! እረዱዬ❤❤❤ አይለያችሁ የፍቅር አምላክ ❤❤❤ የሀገሬ ልጆች ውድድድድ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቆንጅዬ ከሜካፖ ነፃ የሆነች ልጅ ስታምሩ እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ተሰርጋችሁ ወልዷችሁ ሳሙ 🤲 በረከታችሁ ይደርብን😅
በመጀመርያ እንኳን ደስ አላችሁ ሲቁጥል ሁለታችሁም እናት አባታችሁን ኡክብሩ በርግጥ ጥሩ አክብሮት እዳላችሁ አይተናል ረዱ ላይ ግን ትንሽ የቤተስብሽን ነገሮች ቀለል ታደርጊያለሽ ፊለፊትሽ ባይከፊም ቅር ሊላቸው ይችላል ሰርጊም ገና ቢሆን ቤተሱብ የሌለበት ደስ አይልም ።
ረዱየ ኣደራ እንዳትቀነየሪ እርጋታሽ ደስ ይላል ኣንደበትሽ ይጣፍጣል❤ በተረፈ ይመቻቹ🥰
ትዳር ክቡር ነው መኝታውም ንፁህ ነው እንደሚል መፃፍ ቅዱስ በጣም ደስ ብሎኛል እዮብ የልጅ አዋቂ ነህ አንተ የምትለቀው ቪድዮ እከታተላለሁ ብቻ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሄር በልጅ ይባርካችሁ ምኞቴነው ተባረኩ እየሱስ ዛሬም እሰከ ዘላለም ያው ነው እየሱስ ያድናል 💗💗💗💗💗💗
እስኪ አዳንድ ሰገጤ ሰወች ከነዚህ ተማሩ ሁሌ እኝኝኝኝ አትበሉ እኩል ዩቱበር ነን ትላላችሁ 😂😂ቤተሰብ አክብሮና ቤተሰብ አስደስቶ የሚኖር ሁሌም ስሙ ዴስ በሚልና በጥሩ ይነሳል 😂😂ስወዳችሁ ❤❤
😂😂😂
😂😂😂😂👍
Kkkkkk
ሣህ
ወይኔ ስታምር ሞር አማረባት ፍልቅልቅዋ❤️❤️
እዮባ በፊት ቃልዬን ነበር እምወዳት ግን ያንተዋ ረዱ ደግሞ በጣም ቆንጅዬ ናት በዛላይ ስርአቷ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋት ደስ ትላለች አንተም ምርጥ ልጅ ነህ ያጣምራችሁ ብያለሁ ውዶችዬ
የተረዳሁት ነገር ቢኖር መንገድ ላይ ትንኮሳ አያጋጥመኝም ማክስ ስለምለብስ ስትል ኮፊደንስ ይኑርሽ ማክስ አትልበሽ ሲል ገረመኝ መሸፈን ራስን መጠበቅ እንጂ ኮፊደስ አለመኖር አደለም ለዚህ ነው ሙስሊም ሀይማኖት ሴት ልጅ ቁንጅናዋን ትደብቅ ከባል ውጭ ተጋልጣ አትሂድ ለወንድ ልጅ ፈተና እዳትሆን ትንኮሳ መደፈር እዳይደርስባት ነው ትሸፋፈን የሚለን ኮንፊደንስ የለን ሁኖ ሳይሆን ራስን ለመጠበቅ ነው ስለዚህ ማክስ ለብሳ ካያችሆት ገንጥሉባት ማለትህ ትክክል አደለህም ያንተን ቆንጆ አንተ ብቻ ነህ ማየት ያለብህ ሌላው አያት አላያት ምን ይሰራልሀል ሴት ልጅ ረዘም ያለልብስ የማያጣብቅ ሰውነት የማያሳይ ልብስ ስትለብስ ነው ክብር የሚኖራት ካንተጋ ስትሆን ግን በቁምጣም መሆን ትችላለች ያውም ስትጋቡ
ምንም አርቴፍሻል የማያምርበት ሰው አንቺ ነሽ ውብ አድርጎ ነው የሰራሽ እንዲህ በጣም ነው ምታምሪው ረዱ ቆንጆ❤
ደስ ብሎናል እዮባ የእውነት ደስታችን ወደር የለውም እረዱ የኔ ቆጆ ንግስት የንጉሱ ሚስትእወዳችሗለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@@fatumawase ደመርኩሽ ደምሪኝ
@@aetedeaetede3016እኔ ደመርክሽ ደምርኝ❤❤
ስለናተ ሁላችንም የኛ የሆነ ያክል ደስ ብሎናል ባንድ ጣራ ኑራችሁ ያሳየን❤❤
ውይ እዮባ አንተ ትለያለህ ፈጣሪ ያዝልቃችሁ
እኔ ለቻናላችሁ አዲሰ ነኝ ግን እኔ ወሮ በላ ሴትና ወንድ በምላበት አገር እንደናንተ አይነት ወርቅ ፋቅረኞ አይቼ አላቅም በጣም ደሰ ብሎኞል ሰታምሩ ወልዳችሁ ሳሙ ❤❤❤❤❤❤
ፕሮግራማቹ በጣም ደስ ይል ነበር የእውነት እኔም አልቅሻለሁ ይሄን ጥሩ ነገር ያሳየን ፈጣሪ የሰርጋችሁን ቀን ለማየት ያብቃን ረዱዬ እዮባ እወዳችዋለው ❤❤❤❤
ፍቅርን ከናተ ቤተሰብ ያልተማረ ሰዉ ምንም ሰዉ አይባልም❤ የኔዎቹ ስወዳችሁ
ረዱ እንኳን ደሥ አለሽ የሴት ልጂ ከብር የህ ነው ግን እዮባ አፈቅርሀለው ለምን አትይው
አይናፋር ናት ❤
ከቃል በላይ እኮ በተግባር ገለፀችለት እኮ የኔ ዉድ
እኛም ደስ ብሎናል የሔኖክ ደስታ ደግሞ በጣም አስደምሞኛል ሁላችሁንም እግዚያብሔር ይጠብቃቹ።
_ማርያምን እንኳን አንች እኔ የራሴ እስኪመስለኝ ድረስ ደስታው አለቀቀኝም🥰🥰 በቃ ወንድ ልጅ እንዲህ ሲሆን ነው ደስስስ የሚለው። ትክክለኛ ባል ትክክለኛ የህይወት አጋር ከማንምና ከምንም በላይ ለእያንዳንዱ ነገር __#እግዚአብሔርን__ የምታስቀድሙት ነገር ዋው ፍጻሚያችሁ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ🙏 ለቅዱሱ ጋብቻና ለስጋዎ ደሙ ያብቃችሁ🙏🥰 ውለዱ ሳሙ ክበዱ በምድር ያለ መልካም ሁሉ እግዚአብሔር ያድርግላችሁ🙏 ሄኖክ አንተ የእውነት ሰው ትዳርህን ህይወትህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ🙏 ምርጥ ቤተሰው ስወዳችሁ🥰_
እንኳን ደስ ያላችሁ ረዱየ እድለኛ ነሽ
የስደት እህቶቼ ለዚህ ታላቅ ደስታ እናንተንም ያብቃችሁ 200k አስገቡኝ
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሚን ያረብ
amen 🙏
200k 😂😂😂😂20k
በስስት ነውኮ እሚያያት ወላሂ ለሰርጋችሁ ደሞ ያድርሰን ❤❤❤❤❤❤❤
ወደ ዉጭ እንዳትሰድ እዮብ እችን ቆጀየ ሴት ❤
ሽምግልናዉን በቅርቡ እጠብቃለን ❤❤❤❤
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
ድስ ብሎናል እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን
ደስታው እስካሁን አለቀቀኝም በጣም ደጋግሜ ነበር ያየሁት በጣም ደስ የሚል ደስታ ነው የተሰማኝ መልካም ምኖት ተመኘሁልህ❤❤❤
መማር ያለበት የኢቶቢያ ህዝብ ከናተነው ምርጥ ጥንዶች ናችሁ
ያከበርከው እግዚአብሄር አክብሮሀል የእምነትህ ጥንካሬ በጣም ያስደስታል እስከመጨረሻ እንደሚፀና ተስፋ አለኝ እህታችሁ ከ USA 🇺🇸
የሆነ ነገር ይገርማል ቃልዬና አዲስ የሚመሳሰል ነገር አላቸው እናንተ ሁለታችሁም የሚመሳሰል ነገር አላችሁ ለሰርጋችሁ ያብቃችሁ
እርርርር እኛም አልቅሰናል ወላሂ እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሚ እኛ የመዳም ቅመሞች ሰርጋችሁን መካፈል እንፈልጋለን😅 እንዳትረሱን
ወላሂ እኔም አልቅሻለሁ አላህ ያሣምርላችሁ😢😢😢😢
Betam.new.yasleksuy😢😢😢😢😢😢
እኔም በመግብያዉ የሰሩት ቨዲዮ በጠም ደግጪነበረ ገን መጨረሸዉ ደሰ አለኝ
ረዱዬ የኔ ጨዋ ይሄን የመሰለ ውበት ይዘሽ መንገድ ላይ ማንም አይናገረኝም ስትይ የምር አግራሞቴን ገደብ አሳለፍሽው: ስንቷ መልክ የሌላት ሁሉ ስንት ጉራ ነውኮ ሚያወሩት የምር አንቺ ልዩ ሴት ነሽ ማርያምን ወድጄሽ ልሞት ነዉ እህቴ
መጣችሁ እዮባ & ረዱ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤
ረዱየ ደስ የሚል ነው እንኳን ደሰ አለሽ እግዚያብሔር የፈቀደለት ሰው እንደዚህ አይነት ሰው ማግኘት በዚህ ዘመን ጊዜው ለሴት ልጅ ፈተና ነው አንችን ግን እግዚያብሔር ወዶሻል ፍቅር ከሆነ ቤተሰብ ነው የተቀላቀልሽው ፍፃሜችሁን እግዚያብሔር ያሳምርላችሁ አንድ አስተያየት ልስጥሽ እንደ አርቶዶክስ እምነት ተከታይነትሽ ጥፍርሽን ማሳደጉ ይቅርብሽ እግዚያብሔር የሰጠሽ ውበት ከበቄ በላይ ነው አሳምሮ የሰራሽን እግዚያብሔር አመስግኝ እሽ ረዱየ መልካም ሕይወት
ዋው በጣም ነው ደስ ያለኝ ...ፈጣሪ ከዚ በላይ ፍቅርና ፀጋ ያብዛላቹ❤❤❤
እዮብና ረዱዬ የአመቱ ምርጥ ጥንዶች እወዳችኃለሁ ሁል ጊዜም ኑልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ወንድምነት ተምሬለሁ ከእናንተ ቤተሰብ♥️♥️♥️♥️♥️
ደምርኝ ውዴ❤
ኡፍፍፍፍ ጣፋጮችዬዬ እረዱዬ❤የትም መሄድ የለመ እግዝአብኤር የሰጠሸ ንፁ ፍቀር ተመገቢው❤❤❤እሺ ከፍቅር ምንም አይበልጥም!!!
ትክክል ብታውቅበት ይሻላታል
እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ. የማሪያም ልጆች በእግዚአብሔር ፊትቶሎ ወደ አንድ መምጣት ያስፈልጋል .እንኳን ደስ አላችሁ.
እዮዋ በጣም በጣም ሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ነው የምወዳችሁ ማርያምን ማርያምን በአካል ባያችሁ በስመ አብ በወልድ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ችግሩ ኢትዮጵያ አይደለሁም እዮባ እግዚአብሔር ከፈቀደ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ እመጣለሁ አንተን ወንድሞች ረዱ ቃሌ ጋር ባያችሁ ማርያምን ለመብራት ስለት አስገባለሁ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኢስታችሁ ሙሉ ቤተሰቦቻችሁ ጋር
የሣካልሽ
በጣም ደስ ብሎኛል ከዚህ በላይ ደስታ ይስጣችሁ ተጋቡ :ውለዱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
ምርጥ ቤተሰብ ዉስጥ ነዉ የተቀላቀልሽዉ ታድለሽ አብራችሁ የምታረጁ ያድርጋችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ እኔም እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት እሱም ምናለ ሁሉሜ ሰዉ እድህ ቢታደል እናተ ሜርጦች አሪያ ናችሁ ለወጣቱም እረ ለሁሉም ሞት ላይቀር ደስ የሚል ሂወት ኑሮ ማለፍ ምን አለ ነበር
@@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d ደምሪኝ የኔ ውድ💗
ያበደ ነበር ብታስለቅሱኝም ግን የናተ ቤት ክብር ስርአት ፍቅር ያደላችሁ ቤተሰቦች ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብር ይለይብኛል ❤❤❤❤❤❤
ረዱ የኔቆጆ
እዮባ የሴቶችን ክብር አክባሪ በመሆንህ ራሱ ከብረሃል ጋብቻችሁም በቤተ ክርስቲያን ቢሆን ደግሞ የበለጠ ትነግሳላችሁ እወዳችኋለሁ፡፡
ተባረኩ ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ በዚ ላይ የአንድ እናት ልጆች ትመስላላችሁ፡፡
እንኳን ደህና መጣችሁልን ተወዳጆች ረዱ @ እዮባ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎናል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ረዱ የኔ ቅመም 😘😘😘😘😘💐💐💐💌💌💌💌💌💌💌❤️💟💟💟💟💟💟💟💟
ድንግል ማርያም ትጠብቃችው አሁንም❤❤❤❤❤❤ሰርጋችውን በቤተ ክርስቲያን እንጠብቃለን❤❤❤❤
ደምርኝ ውዴ❤❤
የኔ ውድ ድንግል ማርያም አንችንም ለዚህ ክብር ታብቃልኝ❤❤❤❤❤❤
እኔም መንፈሳዊ አንስት እፈልጋለሁ
ድንግል ማርያም ትሰጥሃለች ንገራት
እግዚአብሔርነ ሪዱዩ በጣም ነው እወድሻለሁ ❤❤በእኩል አገች አድናቆትን እገልፅልሽልው
ረዱየ እረጋ ያለች እዮባ ምርጥ ቀልጣፍ ይመቻችሁ እወዳችሓለሁ የኔ ዉዶች ደስ ብሎኛል
ደስ ሰትሉ አድስ ፍቅር እኮ ደስ ሲል ጥርስ በጥርስ ሆናችኋል
በጣም ጎበዝ የሚያምር አለባበስ ነው congratulations 🎊
ሴት ልጅን የሚያከብር ወንድ የተከበረ ነዉ ሴቶችየ እንደዚህ አክባር ባል ይስጣችሁ
አሜን ይስጠን❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን
amennnnnnnnn❤❤❤❤❤
አሚንንን😢😢
ለእናንተ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ዉጭ የምን ዉጭ ነዉ ደግሞ ከሀገርሽ ፍቅርሽን እያጣጣምሽ ኑሪ ከሚወዱት ጋር ከመኖር በላይ ምን ደስ የሚል ነገር አለ❤❤❤❤❤
ትክክል ቦሀላ ደም ማልቀስ ይምጣል ምከሯት
የእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት እመብርሀን መጨረሻችሁን ያሳምረው አፍፍ እረዱዬ የኔ ንግስት ከዚህም በላይ ይገባሻል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
ሁለታችሁም ቆንጆ ነችሁ ከነተ የሚወለደው ልጆ ደሞ በጣም ቆንጆ ነው የሚሆነው እግዚያብሔር ለፍሬ ያብቃችሁ❤❤❤❤❤
በጣም ነው ያምወዳቹ እራዱ እና እዮብ ኑሩልኝ ሽ አመት ፍቅር እደሸማ ያልብሳቹ ❤❤
ውይ እነኝህን ልጆች በምን ቃል ልግለፃቸው ማርያምን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ረዱዬ እድለኛ ነሽ ይገባሻልም እርግት ያልሽ ልእልት ነሽ እዮባ ደግሞ ለሴት ልጂ ያለህ ክብር ይለያል❤❤
እረዱም እዮባም በጣም ደስ ነው ምትሉት ለትለቅ ነገር ሁሉ ያብቃቹ🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤
የእስዋ ቤተሰብ ኑረው ቢሆን በጣም ደስ ይል ነበር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
አይለያችሁ እግዚአብሔር አምላክ አንድ ያድርጋችሁ ረዱ በጣም ስርዓት ያለሽ ልጅ ነሽ እፕርቴፍሻል ጥፍር ማድረግሽን ግን አልወደድኩትም ውበትሽ ይበቃሻል ሌላ ስትጨምሪ አያምርም ይቅርብሽ እህታለም አርቴፉሻል እግዚአብሔር አምላክ ውብ አድርጎ ፉጥሮሻል
❤❤❤❤❤የናንተን አይነት ቤተሰብ ለኛ ለመዳም ቅመሞች ይስጠን😢😢
ቅመሞች አላህ ያልታሰበ እርዚቅ ፈጣሪውን እሚፈራ ሰው አክባሪ ባል ይስጣችሁ 👌👌👌😢😢😢😢😢😢😢ድካም ብቻ እፉፉፉ ።። ግን እናንተ በጣም ደስ ትላላችሁ
አሜን በእዉነት
አተን የመሰለ አማች አጊተው ደስታ ብቻ አይገልፀውም እዮባ ያተም እደዛው ጥሩ ረጋ ያለች ምራት ረዱየ የኔ ደርባባ ❤❤❤
የኔ ቆጆ እንኳን ደሥ አለሽ ደሞ ይገባሻል ገራሚ ፀባየ ሠናይ ሤት ነሽኮ
እዮብ በደስታ ተቀላቅያለሁ ይህን ስነሥርአት ክብር ፍቅር ያለዉ ፋሚሊ❤❤❤
በጣም ነበረ ያመረባቹ እወዳቹሀለው ይመቻቹ ❤❤❤❤❤ምርጦች🎉🎉🎉🎉
እንኳን ለዚ አበቃቹ መጨረሻው ያማረ ይሁን ሰላማቹ ይብዛ❤❤❤
ከዱቂት ነጳ ልቅም ያለች ቆጆ ስወዳችሁ ስታወራ ስስቅ ደስ ስትለኚ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዮብየ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ያክብርህ: የህይወት ጉዞችሁ እግዚአብሔር አብሮ ይኑር : እግዚአብሔር የሌለበት ቤት ሰላም የለውም:: እርዱየ እድለኛ ነሽ እንደዚህ አይነት ቤት መግባትሽ:: እግዚአብሔር እናንተ ጋር ይሁን : ብትችሉ በተክሊል ባትችሉ በቁርባን አድርጉት ሰርጋችሁን ::
እረዱዬ የኔ ደርባባ ሴት ስወድሽ እኮ እዮባ ምርጥዬ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹ❤❤
በጣም ደስ ያለኝ እዮባየ በጣም የነምነወዳችህ በርቱልን ጠክሩልን እዮባየ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ረድየ ትምህርት ብለሽ እዮባን ትተሽ ብትሄጂ በጣም ህይወትሽ ይበላሻል ይቅርብሽ አታስቢው በእኔ የደረሰው ነው የምነግርሽ ምነው በቀረብኝ ብይ እስከዘላለም ይቆጨኛል ህይወቴ ተመሰቃቅሎ ቀረ አትሄጅም እያለኝ ነው የሄድኩት ስመለስም እሱ በንዴት የራሱን ህይወት ጀምሮ ጠበቀኝ ከእናተ በላይ ነበር የምንዋደደው ሁሉም ሰው አንድ አይነት አይደለም የሚባለው ውሸት ነው ወንዶች ቶሎ ተስፋ ይቆርጡና ቶሎ ይወስናሉ የኔ ጥፈት ስለሆነ እንዴት አድርጌ ልመልሰው😭😭😭 አደራ ረድየ ይቅርብሽ እንዳታስቢው ውጭ ተማርሽ አልተማርሽ ህይወትን የሚሰጠው እግዚአብሔር ብቻነው ትልቁን ህይወት ሰቶሻል ከልጅነት ፍቅረኛሽ ጋር እሱን እረግጠሽ ብትሄጂ ችግሩ አንችላይ ነው አሁን ነው የገባኝ እረፈደብኝ እህቴ ተጠንቀቂ አድራ😭😭😭
እፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭አይዞሽ😊
ኣይዞሽ ማሬ😢
እውነት ነው አኔራሱ ስትል ደነገጥኩ አደራሽን ይቅርብሽ
እዮባ እና እረዱየ ❤❤❤የእዉነት እደዛተደስቸአላቅም ስታለቅሱ አልቅሼ😢 ስትስቁስቄ😂😂😂 እኔየተዳርኩያህልነዉ ደስያለኝ😂😂❤❤🎉🎉🎉 ደግሞሰርጋችሁን በቅዱስቁርባን ያብቃችሁ🎉🎉🎉
እኔማ በህልሜም ትመጡብኛላቹ በጣም ነው ምወዳቹከሙሉ ቤተሰብክ ሁሉም ነገራቹ በተግባር የምትጋዙ
አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያርጉ እንዲሁም ለረዱ የዘፈንኩላትን ቪዲዮ ይመልከቱ 👉👉youtube.com/@eyobandredu?si=WMOqxygYkgnrT7DS
ዋውውውውእእነውውውው
ደስ ይላሌ ማጣም ማግኘትም አይለያያች ❤❤❤❤❤❤
@@hayaomar8089ደምረኛ
ወላሒቆንጇውናትመሻላሕሕሕ
መሻላሕሕያለሚካብቆንጇነትወላሒየኢ
እስካሁን ደስታው አለቀቀኝም በጣም ነው ደስ ያለኝ
ሄንዬ ❤️❤️❤️❤️❤️
ሄንዬ ምርጥ ሰው❤❤❤❤
አንት ግን እንደኛው ቁጨብለህነውወይ የምጠብቃችው
ምርጥ ወድም ❤❤❤
ሄኒ መልካም ሰው ህይወት ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን
ሩዱ ቤተሠቦቿን ታስተዋውቀን ይቺን ወርቅ የሆነች ልጅ የወለዱትን❤❤❤❤
አዎ
በትክክል
የሴት ቤተሰብ ሽምግልና በሥርዓት ሲጠየቅ ነው ቢሆንም ሁለቱም ስርዓት ያላቸው ቤተሰብ እንዳላቸው ያስታወቀውል ስለዚህ ያንን እየጠበቁ ይመስለኛል
Awo Reduye astewawqin yenem wd ye Eyoba ngst 🎉🎉🎉❤❤❤❤
በትክክል
ሄኖክ ባለቤትህ በስላም ተገላግላ በደስታ ላይ ደስታ ይጭምርልህ
አሜን!
አሚን
አሚን. ያረብ
ሽምግልናዉን በቅርቡ እጠብቃለን አቤት እዮባ እና እረዱ ስርጋችሁን በቅድስ ቁርባን ብታደርጎት በጣም ደስ ይላል በጣም ነው ደስ የምትሉት😘😘😘👌👌👌❤❤❤🎉🎉🎉
ከአንተ የእኔ ልዩ ነዉ እግዚአብሄር የፈቀደ እኮ 9 ክፍል እያሉ አብረዉ እንዲሆኑ የፈቀደ ልዩ ልዩ ቀን ድንግል ማርያም ትጠብቃቹህ ሄኒ የእኔ ይበልጣል
የቱርክ ፊልም ነው የመሠለን ሴት ልጅ እንደዚህ ስትከበር ደስ ይላል
ደምረኛ
በጣምምምም በዝህ ዘመን እድህ ሥላየሁደሥብሎኛል❤❤❤❤
@@hawaapp3619ደምረኛ
እዉነት ነው ጥቁር ፍቅር ትዝ አለኝ
😂😂👍
ፍቅር እንደዚህ ካልሆነ ብቸኝነት ይሻላል የምትሉ እስኪ😂👍👍
በጣምምምም❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም❤❤
@@hawaapp3619ደምረኛ
በጣም ❤❤❤❤
ሀቅ ነው❤❤❤❤❤
እንደ ረዱ እና እንደ እዮቤል አይነት ፍቅር ይስጣችሁ 👍👍
አሜን ውደ ለሁላችነም ይስጠን❤❤❤
❤❤❤❤
አብሮ ይስጠን አሜን❤❤❤
Ruta Tube
አሜን አሜን አሜን
እረዱን ሳያት በጣም ንፁህ ልብ ያላት: ምንም ማስመሰል የሌለበት እውነተኝነት የሚታይባት ልጅ ናት እግዚአብሔር ይባርክሽ ረዱየ ❤
በቤተክርስቲያን ብትጋቡ ደሞ በጣም ደስ ይለኛል በቅዱስ ስጋውና በክቡር ደሙ አንድ ብትሆኑ ደስ ይለኛል😘🙏
Oromo jegna new . Amhara feri new . Viva oromo.
Geta hoy tigistin siteng mal si dhukkuba sister gudidjam?😢@@yonatanteshome2121
እኔም ምኞቴነው🎉🎉❤❤
ረዱዬ ፀጉርሽሁሌ እንደዚህ ይሁን በጣም ያምርብሻል❤
ውይግ ነዉ ዎየስ ፀጉርሽ
❤️❤️❤️❤️
@@amlesetabebaw3907ፀጉሯ ነው
ይህማ ፅጎሮ ነው ያምረን ❤❤❤❤ የኔ ውድ ዛሬ ደሞ በጣም አምሮብሻን
Awo endzi new miyamrew
አቤት እረዱ ከሜካብ የፀዳሽ የአለም ንግስት ነሽኮ
ውዴ ደምሪኝ❤
@ZAMZAM-dz6dr እሽ
@@ZAMZAM-dz6drደምረኛ
እኳን ደስ አላችሁ እዮቤል ረዱ ደስታዬ ወደር የለውም መጨረሻችሁን ያስምርላችሁ🙏
የ እዩብ ንግስት ናት
ወላሂ እናተን አይቼ ትዳር ተመኘሁኝ እስኪ ፈጣሪ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ በሉኝ😍😍👍👍👍
ደምረኛ
ይስጥሺ ይስጠን🎉🎉🎉
ደምሪኝ ውዴ❤❤
Yestgn ystish
Ameen Ameen Ameen le hulchinm yisten❤❤❤
እኔ የተመቸችኝ ገና ስትገባ የነበራት reaction እና እዮባ ጋር ስትደርስ ተቃቅፈው ያሳዩት ፍቅር በስመአብ እሱ ቦታ ወደሁዋላ ደጋግሜ ነው ያየሁዋት በቃ ትክክለኛ surprise ስለሆነ ህይወት ዘራችበት ፕሮግራሙን ረዱዬ መጨረሻችሁን ያሳምረው ውድድድድድ የኔ ቆንጆ እሚንከባከብሽ የወደፊት ባልሽ ያሁን እጮኛሽ መልካም ቤተሰብ ውስጥ ስለተቀላቀልሽ እግዚአብሄር ይመስገን ልእልት ነኝ
ኪዳነምህረት ትጠብቃቹ እንደራሴ ነው የተደሰትኩት ለናንተ ማርያምን ረዱ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚያብሔር መርጦሻል የመጀመሪያም የመጨረሻም ማግኘት መታደል ነው ሴት ልጅ እስከምታገባ ድረስ የብዙ ሰው ጋር ተጎድታ ስለምታልፍ አንቺ በመጀመሪያሽ ስለባረከሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ
ሴትን ልጅ ያከበረ የተከበረ ነው. ያዋረድ እራሱ የተዋረደ ነው ብለዋል የኛ ነቢ ረሱል ሰ አ ወ.
እዮባ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ
👌🙏
🤭🤭🤭
Selelahu aleyhi weselem ❤️
s a w ❤❤
ረዱየ ባል እኮ ወንድምምም አባትም ሁሉንም ይሆናል ለዛ ነው የኔ ቆንጆዋ አይክፋሽ ❤❤❤
ትክክል❤❤❤❤❤
ደሞ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ያሣየኝ በጣም ደስ ትላላችሁ
እኔ ብቻ ነኝ ግን ባያቸቸው, ባያቸው ,ብሰማቸቸው,ብሰማቸው የማልጠግባቸው❤
እኔም ነኝ በእውነት
እኔ ደሞ ዝም ብዬ የማለቅሰው ነገር😢😢
እኔ ደሞ ዝም ብዬ የማለቅሰው ነገር😢😢
ከዱቄት ነፃ ኦርጅናል የተፈጥሮ ዉበት /ስታምር እኮ ሁለት ቆንጆዎች /እግዚአብሔር መጨራሻቹን ያሳምርለቹ /ለሰርጋችሁ ያብቃችሁ /ሰርጋችሁ በመንፈሳዊ ጋብቻ ይሁን 😍😍🫶🏽🫶🏽🫶🏽
ስርጋችሁን በቅድስ ቁርባን ብታደርጉት በጣም ደስይላል❤❤❤
እግዚአብሔር ቢፈቅድ የኒም ምኞት ነው
ብትክክክ ከሁሉ በላይ ቅዱስ ስጋዊና ዱሙ ነው❤
እረዱ ከዶቄት የፀዳች በተፈጥሯዋ ዉቅአርጎ የፈጠራት❤❤❤❤❤ በዛለ ስረሀቷ እራሷን ቤተሰቦችን ያስከበረች ።👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 የኔቆጆ ዘመናችሁን ይባርግላችሁ እድሚ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በተለይ የሂኖክ ደስታ የተለየነዉ
ረዱ ❤የእዮባ ንግስት❤ርጋታዋ ስርአቷ ብቻ በቂ ነው እዮባ በዚህ ዕድሜ አስተሳሰብክ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ❤ዋው❤በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ካይን ያውጣችሁ 🌹💌 ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏❤️
ረዱዬ የኔ ጨዋ ደርባባ እዮባዬ አንተ ድንቅ ፍረሀ እግዚአብሄር በውስጥህ የሞላ እግዚአብሄርን አመስጋኝ ወጣትነት ያልሸወደህ ጊዜህን በአግባቡ የምትጠቀም የመልካም ቤተሰብ ውጤት ነህ ሁለታችሁም ማች ናችሁ እግዚአብሄር መርጦ አገናኝቷችኃል እግዚአብሄር ይባርካችሁ ለፍሬ ያብቃችሁ እወዳችኃለሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
ረዱ ቆንጆ በጣም ዉብ ነሽ በጥሩ ስነምግባር ነዉ ያደግሽዉ ፀባየ ሰናይ ሙሉ ሴት ነሽ
እዮባ በጣም ጎበዝ አስተዋይ ልጅ ነዉ ሁለታችሁንም እንወዳቹሀለን በርቱ ❤❤❤
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰
አሜን።አሜን።አሜን።አንቺም።ይጠብቅሽ
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አሜን ውዶቼ❤❤❤ እስኪ ደምሩኝ😊
አሚንንን❤❤❤❤❤
አሚንን ለሁላችንም የተሻለኽይር ይምረጥልን 🤲😥🙏
ኡፍፍፍፍ ❤❤መጡ ያላገባን ሴቶች🙏 እመቤቴ🙏 አደ እዮብዬ😍😍 አይነት ወድ😢 ትሰጠን !! እረዱዬ❤❤❤ አይለያችሁ የፍቅር አምላክ ❤❤❤ የሀገሬ ልጆች ውድድድድ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቆንጅዬ ከሜካፖ ነፃ የሆነች ልጅ ስታምሩ እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ተሰርጋችሁ ወልዷችሁ ሳሙ 🤲 በረከታችሁ ይደርብን😅
በመጀመርያ እንኳን ደስ አላችሁ ሲቁጥል ሁለታችሁም እናት አባታችሁን ኡክብሩ በርግጥ ጥሩ አክብሮት እዳላችሁ አይተናል ረዱ ላይ ግን ትንሽ የቤተስብሽን ነገሮች ቀለል ታደርጊያለሽ ፊለፊትሽ ባይከፊም ቅር ሊላቸው ይችላል ሰርጊም ገና ቢሆን ቤተሱብ የሌለበት ደስ አይልም ።
ረዱየ ኣደራ እንዳትቀነየሪ እርጋታሽ ደስ ይላል ኣንደበትሽ ይጣፍጣል❤ በተረፈ ይመቻቹ🥰
ትዳር ክቡር ነው መኝታውም ንፁህ ነው እንደሚል መፃፍ ቅዱስ በጣም ደስ ብሎኛል እዮብ የልጅ አዋቂ ነህ አንተ የምትለቀው ቪድዮ እከታተላለሁ ብቻ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሄር በልጅ ይባርካችሁ ምኞቴነው ተባረኩ እየሱስ ዛሬም እሰከ ዘላለም ያው ነው እየሱስ ያድናል 💗💗💗💗💗💗
እስኪ አዳንድ ሰገጤ ሰወች ከነዚህ ተማሩ ሁሌ እኝኝኝኝ አትበሉ እኩል ዩቱበር ነን ትላላችሁ 😂😂ቤተሰብ አክብሮና ቤተሰብ አስደስቶ የሚኖር ሁሌም ስሙ ዴስ በሚልና በጥሩ ይነሳል 😂😂ስወዳችሁ ❤❤
😂😂😂
😂😂😂😂👍
Kkkkkk
ሣህ
ወይኔ ስታምር ሞር አማረባት ፍልቅልቅዋ❤️❤️
እዮባ በፊት ቃልዬን ነበር እምወዳት ግን ያንተዋ ረዱ ደግሞ በጣም ቆንጅዬ ናት በዛላይ ስርአቷ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋት ደስ ትላለች አንተም ምርጥ ልጅ ነህ ያጣምራችሁ ብያለሁ ውዶችዬ
የተረዳሁት ነገር ቢኖር መንገድ ላይ ትንኮሳ አያጋጥመኝም ማክስ ስለምለብስ ስትል ኮፊደንስ ይኑርሽ ማክስ አትልበሽ ሲል ገረመኝ መሸፈን ራስን መጠበቅ እንጂ ኮፊደስ አለመኖር አደለም ለዚህ ነው ሙስሊም ሀይማኖት ሴት ልጅ ቁንጅናዋን ትደብቅ ከባል ውጭ ተጋልጣ አትሂድ ለወንድ ልጅ ፈተና እዳትሆን ትንኮሳ መደፈር እዳይደርስባት ነው ትሸፋፈን የሚለን ኮንፊደንስ የለን ሁኖ ሳይሆን ራስን ለመጠበቅ ነው ስለዚህ ማክስ ለብሳ ካያችሆት ገንጥሉባት ማለትህ ትክክል አደለህም ያንተን ቆንጆ አንተ ብቻ ነህ ማየት ያለብህ ሌላው አያት አላያት ምን ይሰራልሀል ሴት ልጅ ረዘም ያለልብስ የማያጣብቅ ሰውነት የማያሳይ ልብስ ስትለብስ ነው ክብር የሚኖራት ካንተጋ ስትሆን ግን በቁምጣም መሆን ትችላለች ያውም ስትጋቡ
ምንም አርቴፍሻል የማያምርበት ሰው አንቺ ነሽ ውብ አድርጎ ነው የሰራሽ እንዲህ በጣም ነው ምታምሪው ረዱ ቆንጆ❤
ደስ ብሎናል እዮባ የእውነት ደስታችን ወደር የለውም እረዱ የኔ ቆጆ ንግስት የንጉሱ ሚስትእወዳችሗለሁ❤❤❤🎉🎉🎉
ደምረኛ
@@fatumawase ደመርኩሽ ደምሪኝ
@@aetedeaetede3016እኔ ደመርክሽ ደምርኝ❤❤
ስለናተ ሁላችንም የኛ የሆነ ያክል ደስ ብሎናል ባንድ ጣራ ኑራችሁ ያሳየን❤❤
ውይ እዮባ አንተ ትለያለህ ፈጣሪ ያዝልቃችሁ
እኔ ለቻናላችሁ አዲሰ ነኝ ግን እኔ ወሮ በላ ሴትና ወንድ በምላበት አገር እንደናንተ አይነት ወርቅ ፋቅረኞ አይቼ አላቅም በጣም ደሰ ብሎኞል ሰታምሩ ወልዳችሁ ሳሙ ❤❤❤❤❤❤
ፕሮግራማቹ በጣም ደስ ይል ነበር የእውነት እኔም አልቅሻለሁ ይሄን ጥሩ ነገር ያሳየን ፈጣሪ የሰርጋችሁን ቀን ለማየት ያብቃን ረዱዬ እዮባ እወዳችዋለው ❤❤❤❤
ፍቅርን ከናተ ቤተሰብ ያልተማረ ሰዉ ምንም ሰዉ አይባልም❤ የኔዎቹ ስወዳችሁ
ረዱ እንኳን ደሥ አለሽ የሴት ልጂ ከብር የህ ነው ግን እዮባ አፈቅርሀለው ለምን አትይው
አይናፋር ናት ❤
ከቃል በላይ እኮ በተግባር ገለፀችለት እኮ የኔ ዉድ
እኛም ደስ ብሎናል የሔኖክ ደስታ ደግሞ በጣም አስደምሞኛል ሁላችሁንም እግዚያብሔር ይጠብቃቹ።
_ማርያምን እንኳን አንች እኔ የራሴ እስኪመስለኝ ድረስ ደስታው አለቀቀኝም🥰🥰 በቃ ወንድ ልጅ እንዲህ ሲሆን ነው ደስስስ የሚለው። ትክክለኛ ባል ትክክለኛ የህይወት አጋር ከማንምና ከምንም በላይ ለእያንዳንዱ ነገር __#እግዚአብሔርን__ የምታስቀድሙት ነገር ዋው ፍጻሚያችሁ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ🙏 ለቅዱሱ ጋብቻና ለስጋዎ ደሙ ያብቃችሁ🙏🥰 ውለዱ ሳሙ ክበዱ በምድር ያለ መልካም ሁሉ እግዚአብሔር ያድርግላችሁ🙏 ሄኖክ አንተ የእውነት ሰው ትዳርህን ህይወትህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ🙏 ምርጥ ቤተሰው ስወዳችሁ🥰_
እንኳን ደስ ያላችሁ ረዱየ እድለኛ ነሽ
የስደት እህቶቼ ለዚህ ታላቅ ደስታ እናንተንም ያብቃችሁ 200k አስገቡኝ
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሚን ያረብ
amen 🙏
200k 😂😂😂😂20k
በስስት ነውኮ እሚያያት ወላሂ ለሰርጋችሁ ደሞ ያድርሰን ❤❤❤❤❤❤❤
ወደ ዉጭ እንዳትሰድ እዮብ እችን ቆጀየ ሴት ❤
ሽምግልናዉን በቅርቡ እጠብቃለን ❤❤❤❤
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
ድስ ብሎናል እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን
ደስታው እስካሁን አለቀቀኝም በጣም ደጋግሜ ነበር ያየሁት በጣም ደስ የሚል ደስታ ነው የተሰማኝ መልካም ምኖት ተመኘሁልህ❤❤❤
መማር ያለበት የኢቶቢያ ህዝብ ከናተነው ምርጥ ጥንዶች ናችሁ
የኔ ወርቅ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤
ያከበርከው እግዚአብሄር አክብሮሀል የእምነትህ ጥንካሬ በጣም ያስደስታል እስከመጨረሻ እንደሚፀና ተስፋ አለኝ እህታችሁ ከ USA 🇺🇸
የሆነ ነገር ይገርማል ቃልዬና አዲስ የሚመሳሰል ነገር አላቸው እናንተ ሁለታችሁም የሚመሳሰል ነገር አላችሁ ለሰርጋችሁ ያብቃችሁ
እርርርር እኛም አልቅሰናል ወላሂ እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሚ እኛ የመዳም ቅመሞች ሰርጋችሁን መካፈል እንፈልጋለን😅 እንዳትረሱን
ወላሂ እኔም አልቅሻለሁ አላህ ያሣምርላችሁ😢😢😢😢
Betam.new.yasleksuy😢😢😢😢😢😢
እኔም በመግብያዉ የሰሩት ቨዲዮ በጠም ደግጪነበረ ገን መጨረሸዉ ደሰ አለኝ
ረዱዬ የኔ ጨዋ ይሄን የመሰለ ውበት ይዘሽ መንገድ ላይ ማንም አይናገረኝም ስትይ የምር አግራሞቴን ገደብ አሳለፍሽው: ስንቷ መልክ የሌላት ሁሉ ስንት ጉራ ነውኮ ሚያወሩት የምር አንቺ ልዩ ሴት ነሽ ማርያምን ወድጄሽ ልሞት ነዉ እህቴ
መጣችሁ እዮባ & ረዱ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤
ረዱየ ደስ የሚል ነው እንኳን ደሰ አለሽ እግዚያብሔር የፈቀደለት ሰው እንደዚህ አይነት ሰው ማግኘት በዚህ ዘመን ጊዜው ለሴት ልጅ ፈተና ነው አንችን ግን እግዚያብሔር ወዶሻል ፍቅር ከሆነ ቤተሰብ ነው የተቀላቀልሽው ፍፃሜችሁን እግዚያብሔር ያሳምርላችሁ አንድ አስተያየት ልስጥሽ እንደ አርቶዶክስ እምነት ተከታይነትሽ ጥፍርሽን ማሳደጉ ይቅርብሽ እግዚያብሔር የሰጠሽ ውበት ከበቄ በላይ ነው አሳምሮ የሰራሽን እግዚያብሔር አመስግኝ እሽ ረዱየ መልካም ሕይወት
ዋው በጣም ነው ደስ ያለኝ ...ፈጣሪ ከዚ በላይ ፍቅርና ፀጋ ያብዛላቹ❤❤❤
እዮብና ረዱዬ የአመቱ ምርጥ ጥንዶች እወዳችኃለሁ ሁል ጊዜም ኑልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ወንድምነት ተምሬለሁ ከእናንተ ቤተሰብ♥️♥️♥️♥️♥️
ደምርኝ ውዴ❤
ኡፍፍፍፍ ጣፋጮችዬዬ እረዱዬ❤የትም መሄድ የለመ እግዝአብኤር የሰጠሸ ንፁ ፍቀር ተመገቢው❤❤❤እሺ ከፍቅር ምንም አይበልጥም!!!
ትክክል ብታውቅበት ይሻላታል
እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ.
የማሪያም ልጆች በእግዚአብሔር ፊት
ቶሎ ወደ አንድ መምጣት ያስፈልጋል .
እንኳን ደስ አላችሁ.