የ ስነ ሩካቤ ጥያቄዎች እና መፍትሄያቸው - ክፍል 1 / top questions about sexual and reproductive health - part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 35

  • @handihhhh
    @handihhhh 7 місяців тому +2

    የክላሢካሉ ድምፅ ብትቀንሡት አሪፍ ነበር

    • @tenaseb-
      @tenaseb-  7 місяців тому +2

      ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን በሚቀጥለው እናስተካክላለን።

  • @Selamgaetye
    @Selamgaetye 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን

  • @Senayitመኩሪያ
    @Senayitመኩሪያ 7 місяців тому +1

    እንኩዋን ደና መጣችሁ 🥰🎉🎉

  • @ባባእወድህአለሁ
    @ባባእወድህአለሁ 7 місяців тому

    ዶክተርእየ ኑርልን ደስስትል ስታስረዳ

  • @GncbvGncbv
    @GncbvGncbv 7 місяців тому +2

    ዶክተር በፈጣሬ አትለፌኝ እኔ ግንኙነትሳረግ ስሜቱ መግባትአይችልም ቁጭስል ይመለሳል ወደውጭ አሁደሞ ፔሬደ ከመጣ 6 ወረሆነው ነጭፈሳሽ ይፈሰኛል ምን ትይኛለሽ

  • @123enku
    @123enku 7 місяців тому +1

    ፈጣሪ።ይስጥልኝ የኔም ጥያቄ ነበር

  • @mamesd156
    @mamesd156 6 місяців тому

    በኮሜንት ጥያቄ ጠይቃችሁ መልስ የማይመልሱእነዚህን አትከታተሉ።ከጥያቂያችሁ ይልቅ ስለ ክላሲካል አስተያየት ለሰጡት ነው መልስ የሚሰጡት። አባሀወስ

  • @ሳሚዴቭቲዩብ
    @ሳሚዴቭቲዩብ 6 місяців тому +1

    እሺ የኔ ጥያቄ ባስበላው ባስልስው ምንም አይነሳም ተናዳ ልውጣ ልሂድ ስትል በሚገርም ሁኔታ ይቆማል ይህንን የመስለ እቃ ይዘህ ብለው እንደገና ልንጀምር ስንል ደሞ እንደገና ድፍት ይላል ይድፉውና ምንትመክሩኛላችሁ እስኪ

  • @BIRQIYEYETAWAHIDOLIJ
    @BIRQIYEYETAWAHIDOLIJ 7 місяців тому +1

    Turu timreti now Tnk d/r
    Dingilina lea metifet sinti daqiqa yesfeligel malete lik ye wandi bileti Enda geba now mitefa wayis gize yiwsdali

  • @eateehymazak6554
    @eateehymazak6554 6 місяців тому

    ደክተር እባክሽ መልስልኝ ጓደኛየ ስርቸር ተሰርቶ ብልቱ እና ልጅ መውለድ ይችላል😢

  • @TegabuEnyew
    @TegabuEnyew 6 місяців тому

    አድራሻችውየትነው

  • @hope2024-g
    @hope2024-g 7 місяців тому

    Dr. Shemse UA-cam chanelih subscribe arge hulem eketatelalehu betam tekami tmhrt nw yemtseten, mrt mhurawi tntena tsetaleh, Tena seb endihum Dr Shems betam enwedachuwalen enakebrachualen!

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 7 місяців тому

    ክላሢካሉ ይረብሻል

  • @TaibaTaiba-xn9oc
    @TaibaTaiba-xn9oc 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @HawaEndris-up3fm
    @HawaEndris-up3fm 7 місяців тому

    እረ ዶክተር ጠያቄ ነበረኝ

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 7 місяців тому +1

    ክላሲካሉ ባይገባስ 😒😒

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 7 місяців тому +4

    እኔ 33አመቴ ነው ግን አላገባሁም ፣በቃ ከስደት ልመለስና ወደዳሜ ገብቸ ፣ለነፍሴ መኖር ነው😢

    • @fasikaalem7483
      @fasikaalem7483 7 місяців тому +1

      lemene?

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 7 місяців тому +6

      ለምን ገና ነሽ ማግባት መውለድ ትችያለሽ ገና ነሽ በዛ ላይ ልጅ ፈጣሪ ነው የሚሠጠው ብቻ ከዚ በላይ አትዘግይ ❤❤

    • @Tube-nv4el
      @Tube-nv4el 7 місяців тому

      @@fasikaalem7483 ፣ምክንያቱን እኔም አላቅም አስባለሁ ግን አይሳካልኝም

    • @Tube-nv4el
      @Tube-nv4el 7 місяців тому

      @@almasbh6100 ፣እኔም ምክንያቴን አላውቅም ሁልግዜም አሳባለሁ ግን አይሳካልኝም

    • @agaragar2420
      @agaragar2420 7 місяців тому

      ትወ ል ጅ አለሽ እህቴ❤❤

  • @Hcjff
    @Hcjff 6 місяців тому +1

    ዶክተርአትለፊኝበፈጣሪግንኙነትሳደርግያመኛልነጭፈሳሽይፈሳልበጣምተቸግሬአለሁ

  • @HawaEndris-up3fm
    @HawaEndris-up3fm 7 місяців тому

    አትለፊኝ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 7 місяців тому +6

    ክላሢካሉ ይረብሻል

    • @tenaseb-
      @tenaseb-  7 місяців тому +2

      ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን በሚቀጥለው እናስተካክላለን።

    • @abduremohammed3090
      @abduremohammed3090 6 місяців тому

      የዶክተር ሸምሴ አድራሻ ወይም ስልክ በመላክ ብትተባበሪኝ​@@tenaseb-

    • @Sada-qk7fr
      @Sada-qk7fr 2 місяці тому

      ዶክተር፣ እባክሽ መልሽልኝ፣ እኔ. በግኑኝነት ሰአት፣ያመኝል የማቃጠል ስሜት ነው. ምን ላድርግ

  • @NajatE-cy7pj
    @NajatE-cy7pj 6 місяців тому

    እኔአስርአመትነውክተጋባንግንእሶክሁንምንምልጂየለምምንትመክሩኛአላችሁደኩተርእንደታልፈኛደኩተርእባክችሁ