Selam doctor Amanuel ene edmeye 38gnayen lyz new gin periode ketequarete bzu ametatn askotrual choice pills swesd bcha new periode yemimetaw....ebakh mn temkregnaleh...fetan mlash endemtsetegn tesfa adergalehu.
Dr. Amanuel lesetehegn mkr betam amesegnalehu. Period ketekuarete ke 10 amet belay honognal.Contraceptive/choice pills yetetekemkut ye period mastekakeya teblo be hakim tezaz new yewesedkut. Be dgame lela hakim ga heje "choice pills kalwesedku periode aymetam biye snegrew; yh malet periodsh endimeta kefelegsh hule choice pills mewsed alebsh alegn. Bzu hakim ga bhedm mefthe lagegn alchalkum.
ልጅ ያጣችው በርሚል ቅዱስ ገወርጊስ እየሂዳችው ገድሉን እዘሉ ታገኛለችው እኔ ከማሀጸን ካሰር አድኖኝ ነው ያረገዝኩት በ44 አመቴ ነው ያረጠው ሁሉ ነው የሚወልደው ክብር ምስጋና ለሰማዬቱ ❤❤
አሜን እህቴ 🙏 እኔም ብዙ ታምር ሰምቻለሁ። መሄድ ምፈልግበትም ቦታም ነው። 🙏
Please Address
Amen amen amen
የት ሀገር ነው እህቴ ?
የት ሀገር ነው እህቴ ?
ልጅ መዉለድ በፈጣሪ እጅ ነዉ;;
የ 53 አመት እድሜ ያላት ሴት ወልዳ አይቻለዉ::
40 አመት ያላት ሴት 6 ልጆች ወልዳለች ያዉም በአመት በአመት ይሄ የፈጣሪ ስራ ነዉ🙏🙏🙏
አዎ ቅድሚያም መስጠት ያለባችሁ ለሱ ነው። እኔ ከሱ በታች ያለውን ሳይንሱን ነው ማስተምራችሁ ። ዋነው የሱ ነው።
@@dr.amanuel-ስርአትህን አደነኩ👍👍
ትክክል❤
@@dr.amanuel-❤❤❤❤ትክክል
@@dr.amanuel- ይቅርታ D/r አንተን እየታቀወምኩ አይደለም::
ልጅን የሚሠጠውም የሚነሣውም አላህ ነው እምነቴ በአላህ ብቻ ነው ልጅ ለምትመኙ ሁሉ ልጅን ይስጣችው
አሚን ያረብ 🤲
አሚን
አሜን
Amen Amen Amen
አሚን ❤
እኔ 45 አመቴ ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን። ያለምንም መዲያንት ነው እግዚአብሔር የሰጠኙ 2ወር 15 ቀን ሆኖኛል።
ታድልሽ
ተመሰገን እህቴ እግዚአብሄር ምን ይሳነዋል
እግዚአብሔር ቸር ነው ምን ይሳነዋል
Egzabhar yemasgan egzabhar emesanaw yalm🙏🙏🙏
እባክሽ በውስ አግኝኝ እህት እንኩዋን ደሰሰሰስስ አለሽ
Psalms 127 አማ - መዝሙር
3: እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥
የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።
Done❤❤❤
ልጅ የግዚያብሔር ስጦታ ነዉ እመቤቴ ልጅ ለለለዉ ልጅ ትስጠዉ
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እድሜዬ ስደት ላይ ሊያልቅ ነው እኔንም እንደሰው ወልዶ ለመሳም አብቃኝ 🙏💔😭
fetare yasebeshe
Amen 🙏
Amen 🙏
ፈጣሪ ይሰጥሽ
Amen amen amen
ልጂ የእግዝአብሄር ስጦታ ነው እግዝአብሄር ትፈጠር ካለው አይቀርም ይፈጠራል እግዝአብሄር ይመስገን
አብዛኞቻችሁ ይሄንን ቪድዮ በኔጌቲቭ መልኩ እየተረዳችሁት ነው። ልጅ የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው ። ነገር ግን በዚህ እድሜ ላይ በእናንተ በኩል ማድረግ ያለባችሁን ነገሮች ለማስገንዘብ የሰራ ቪድዮ ነው።
እሱንም እግዝአብሄር ይሰራዋል እምነት ብቻ
እውነት ነው
ብርቅ ነው እንዴ. እኔ በ50 አመቴ ወልጃለሁ. 😊
ደስ ይላል አግዚአብሔር የምስገን 🙏 አግዚአብሔር ይርዳአን አሜን 🙏🙏🙏
እውነትሽን ነው
40 ሁኖሻል ግን
በምን መንገድ አግኝተንሽ ነው አሳብ የምታካፍይን እባክሽ ?
@@hayatumer2879 አይዞሽ አትፍሪ ዋናው ፈጣሪሽን ማመን ነው ለፈጣሪ የሚሳነው የለምና ይሰጥሻል
እናመሰግናለን ዶክተር❤❤ እድሜ ከጤና ያድልህ
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጨመረበት🙏🙏🙏
ልጂን የሚሰጠው ፈጣሪ ብቻ ነው
እግዚአብሔር እመኑ እኔ 42 ወልጄአለሁ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እራስምታት አያቀኝም አሁንም እንደገና እወልዳለሁ
ልጅን ሰጭምነሽም1አላህ ብቻነዉ
እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
ዘመንክ ይባረክ ዶክተር እናመስግናለን
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ነው የሚሰጠው
እኔም በ49 አመቴ 3 ኛ ልጅ ለመዉለድ ይኸዉ ተፍ ተፍ እያልኩ ነወ
@@MayoshaTa እውነትሽን ነው ?
እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔንም ይጎብኘኝ
Which doctor can this do u recommend
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ❤
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ስልክ ብታስቀምጡልን መልካም ነው
ዶክተር አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏
የወር አባ የቆመች ሴት መዉለድ ይቻላል ከተቻለ አድራሻህን ንገረኝ
Awo mangnawam set mahtsen yalat mewled tchlalech neger gn enkulal yemisetsh set yasfelgshal good luck
የሴት የእንቁላል ብዛት ከ40 ዓመት በኋላ ይቀንሳል። እንዴት መጨመር ይቻላል??
Kkkkkkk@@የማርያምመታሰብያ
@@የማርያምመታሰብያ😂😂😂😂ወየው
@@የማርያምመታሰብያ አይባልም ደነዝ
ግፈኛ@@የማርያምመታሰብያ
እናመሰግን አለን ዶክተር አማኑኤል
እኔም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
የኔ ማር አደሬስ ብትሰጪኝ
Thank you Docteryeee!
Very important concept as usual thank you
Thank u a lot 🙏🙏🙏
ፔሬድሽ መምጣት አለበት ለማርገዝ። ያኔውኑ ለምን አምስት ወር ጠበቅሽ ወዲያው ሙከራ አታደርጊም ነበረ። አሁንም እድሉ ሊኖር ይቾላል አይታወቅም ሞክሪ ቶሎውኑ።
@@dr.amanuel- ዶክተር ወዲያው ያልሞከርኩት የኦፕሬሽኑ ስፌት ቀጥታ ወደታች ነበረና በደንብ መዳን ነበረበት ደግሞም በሕክምናው ደግሞ ቶሎ ማርገዝ እንደማይቻል ነው የሚነገረው ሌላው ፔሬድ ከወሊድ በኋላ ቶሎ እንደማይመጣና እንደሚዘገይ እሰማ ስለነበር ነው የተዘናጋሁት ቢያንስ ፔሬድ ለመምጣት ከ6 ወር እስከ1አመት ይቆያል ሲባል ስለሰማሁኝ ነው
@@dr.amanuel- ሰላም ዶክተር እባክህ መልስልኝ ፔሬዴ ቋሚ ቀን የለዉም በ24 በ27 አንዳዴም በ28 ነዉ ሚመጣዉ ተከታታይ ሁለቱን ወር ግን በ25ኛ ቀን ነው የመጣዉ እቁላል ምን ቀን ሊለቀቅ ይችላል
ዶክተር አድራሻክን ብትልክልኝ
እመስግናለሁኝ ዶ/ር ተባረክ
Thanks doctor 😊
ልጅ. Secim. Neshim. ፈጣሪ. ነዉ. እጄን. ወደ. ፈጣሪ. ዘርግቼ. ለምናለዉ. ልጅ. ወዳለው. አሁን. ግን. ገና. አላገባዉም. ግን. እፃናት. ሳይ. ያስደስተንያል. ለኔም. Indiseten. እለምናለዉ. መጀመሪያ. መልካም. ትዳር. Yisteny.
በጣም ትክክለኛ ፀሎት ነው። እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ይስጥሽ 🙏
የ12 ዓመት ልጅ አለኝ ሁለተኛ እንቢ ብሎኛል ልጄ እህት ወይም ወንድም እፈልጋለሁ እያለ እያስጨነቀኝ ነው እባክህ ዶ/ር መፍትሄ ካለው እድሜዬ 40 ነው እባክህ እርዳኝ በልጅ ናፍቆት እያለቀስን ነው እኔም ልጄም
ባል አለሽ?
😂ምን አይነት ጥያቄ ነው ሳይኖራት ምክር ትፈልጋለች?
@@tsigeyheis5031የተመታ ኮሜት 😄😄
አንድም ያለዉ ያለቅሳል ምንም የሌለዉ ምን ይበል😢😢😢
😂😂😂🙏💕
Dr pereda 3 wr qoyeto yematal mendnaw? Margaz falegalahu gn embi alany
Thanks so much Dr
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው
ተባረክ
አላዳመጥኩትም ለምን በ90 አመት የሚሠጥ የአብርሃም የይስሃቅ የያአቅቦ አምላክ ነው ጠይቁ ይሰጣችሃል ብላ ደጉ እግዝያብሄር
እኔም እሰጣለው አላልኩም።🙏
በጣም ክብር ያለህ ዶክተርነህ አሁንም ክበርልን🙏🙏🙏
Man liasadigew new lijun beza edme teweldo ? Yenesu zemen yegna zemen adelem.
ዳ/ር እድሜዬ 39 ሆኖኛል 8 አመት ልጁ አለኝ ፔሪድ በትክክል በቀኑ ነው የሚመጣው እክምና ሳደርግ አንዱ ትብ ተዘግቶል አሉኝ ነገር ግን እንቁላልም በቂ አለ አሉኝ የዛሬ አመት አርግዥ ነበር በራሱ ጌዜ ወርደብኝ የ2ወር ከ20 ቀን ገደማ ከዚያ ፎሊክ አሲድ ለ3 ታዘዘልኝ ጨርስኩኝ አመት አለፍው ዳ/ር ህክምና ያስፍልገኛል ወይስ ዝምብዬ ልጠብቅ ባለቤቴም ምንም ችግር የለብህም ተብላል ምን ትመክርኛለህ።
ዶ/ር እባክህ ይህ አገልገሎት ካለ ብትጠቁመኝ የዛሬ 15 ዓመት ነው የወለድኩት
የኔም ጥያቄ ነዉ ከወለድኩ 16አመቴ አሁን 34አመቴ ነዉ መዉለድ እፈልጋለሁ
ዶክተር በእናትክ እኔ 46 አመቴ ፔሬድ ከቆመ 4ወር ነው እና ዝም ብዬ አርሾ የዛሬ 3 አመት FSH አሰርቼ 12.64 .ነበረ አሁን ደግሞ ዛሬ እዛው አርሾ ከሶስት አመት በኃላ አሰርቼ 86.04 ሆነ በጣም አዝኜ አልቅሼ መጣሁ post menopause range ነው ያለሁት እና ዶክተር እንደው በእናትክ ምንድን ነው ለጋሽ እንቁላል መፍትሄ ካለ በግል የምትሰራበት ካለ ልምጣ please !!!
ይህ ማ በጣም ከፍተኛ የ FSH Level ነው። ከዚህ በኋላ ያለው የህክምና አማራጭ IVF ነው። እሱ ደግሞ በሀገራችን በሁሉም ሆስፒታሎች አይሰራም። እኔ Countryside negn.
በአ.አ በአንዳንድ ሆስፒታሎች ይሰራል።
Paulos hikiminaw ale.
ዶክደር እናመሰግናለን ❤❤
❤እናመስግናለን
ሰልክህን አሰቀምጥልን አባክህን ዶ/ር
እንዴ መልክቱ በጣም ያሰጨንቃል ወይጉድ ፈጣሪ ያው ላይቀር
ሰላም Dcoter ዕድሜ ወደ 41 ነው ማረገዝ ፈልጌ ላረግዝ አልቻልኩም የወር አበባዬ አየተቆራረጠ ይመጣል በጣም ይዛባል አንድ ከፈሰሰ አንድ ወር ይቋረጣል ከመጣ ደሞ 10ቀን ይፈሰኛል ቶሎ አይቆምም አባክህ ምን ላድርግ አርዳኝ ተሰፍ አየቆረጥኩኝ ነው
አሁን አንቺ premenopause የሚባለው ደረጃ ላይ ነሽ። ለዛ ነው መደበኛ ያልሆነ የወር አበባ የምታይው ። ማድረግ ያለብሽ ነገር ከግንኙነቱ በፊት ቅድመ እርግዝና ክትልል መጀመር አለብሽ። አስፈላጊው ምርመራ ይደረግልሻል። ቫይታሚንም ይሰጥሻል። ከዛም ለሀኪሙ የወር አበባሽ የሚመጣበትን የዑደት ቀን ልዩነት ንገሪው። ግንኙነት ማድረግ ያለብሽን ተመራጭ ሸናቶች ይነግርሻል። ይህንን አድርጊ ።ሙከራ ከማድረግሽ በፊት ። ስታረግዢም ክትትሉ ከብዙ መሰናክሎች ይጠብቅሻል።
@@dr.amanuel- በጣም አመሰግናለው ፈጣሪ ዕድሜ ይሰጥህ🙏🙏
7:00 እኔ 46 አመቴ ነው ልጅ እፈልጋለሁ የወር አበባ በጣም ይበዛብኛል በዛ ላይ የተቆራረጠ ደም ነው የሚፈሰኝ ዶክተረ እረዳታህንን ምክርን ለግሰኝ እባክህን
አዎ በዚህ እድሜ ላይ የወር አበባ መብዛት የተለመደ ነው። የምመክርሽ የወር አበባ ከጨረሽ በኋላ በየ 2 ቀን ልዩነት ገንኙነት እንድታደርጊ ነው። ከዛም ባለፈ ደግም የ fertility ህክምናዎችን ጀምሪ። አንዳንድ ጠቃሚ ቫይታሚኖች ይሰጡሻል።
@@MeronMITKU-t8e መፍትሄ እገኘሽ እህቴ ?
Dr. Amanuel ykrta betam stletecheneku new degagme yetsafkulh
ይቅርታ ጥያቄሽን ላገኘው አልቻልኩም 🙏
ዶክተር በጣም ነው የማደንቅህ እኔ 40 አመቴ ነው አሁን ከወለድኩኝ 1 አመት ሆነው ስወልድ በኦፕሬሽን ነው በጣም ደም ፈሶኝ ነበር ግን ከ2 አመት በኃላ ልጅ መውለድ ፈልጋለው የሚያመጣብኝ የጤና ችግር ይኖራል?
አስሪየ 52 አመቷ ፔሬድ ታያለች
ከ40 ዓመት በኋላ መውለድ ግን ይመከራል ለሴቷም ሆነ ለሚወለደው ልጅስ ችግር የለውም?
እርግዝናው በክትትል ከታገዘ ምንም ችግር የለውም። ክትትል ከሌለ ግን የሚፈጠሩ የጄኔቲክ ችግሮች ይኖራሉ
ሙኞኚ አትሁኑ ተባረክ ቁጥር አድራሻ አትበሉ በአላህ ላይተሥፋ ረድርጉ ኢሳ እየሱሥ የተወለደው ኩን ፈየኩን አላህ ሁንያለው ይሆናል በቃ የሡን በራፍ እናኳኳል መደሀኒቱ እሡን አድ አምላክ አላህን መለመን ነው ሠምታችሁ አል አለቀ ። ።
Thanks ❤❤❤
Oligosperm malet men malet new takemo yednal men men tretment yasefelgewal ebakeh ???
Oligosperma ማለት አነስተኛ የስፐርም ቁጥር ማለት ነው። ይህ ማለት ከ 15 ሚሊዮን ያነሰ ስፐርም ሲኖር ነው። ብዙ ጊዜ ይህ በህክምና ሳይሆን በአንዳንድ መፍትሄዎች ነው የሚሻሻለው። ለሱም እንቅስቃሴ ማድረግ ፣ ጤናማ ምግቦችን መመገብ ፣ አለማጬስ በነዚህ የስፐርምን ቁጥር ማሻሻል ይቻላል።
ብዙ ጊዜ ጥንዶች ሞኮረው እርግዝና እምቢ እስካላላቸው ድረስ ችግር አያመጣም።
@@dr.amanuel- ዶክተር አመሰግናለሁ ሌላ ደግሞ ሆስፒታል ሄደን ለ ፔጥሮስ ሪፈር ተላክ የላብራቶሪ ውጤት oligosperm ይላል መጀመሪያ oligo sperm ሆነና መድሀኒት ታዘዘለት ድጋሚ ሲመረመር እንደገናoligo ሆነ መፍትሄው ምንድን ነው?
እባከኸ እኔ 45 አመቴነወ አሁን ለማርገዝ አሰቢ እቢ አልኝ አኬም ጋር ኤጂ ሙሉ ምርመራ አርጌ በሎካሲደ ሰቶኝ ምንም መፈቴ የለም ከትሌጋንዴ ነበር
ለጋሽ እንቂላል እዴት ማግኘት ይቻላል ዶክተር
ዶ/ር እድሜዬ አሁን 37 ነው የወር አበባ ከቀረ አመት ሆኖታል ለመውለድ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?
አትጨናነቂ በራሱ ግዜ ይመጣል አንዳንዴ ያጋጥማል
ወገኖቼ እባካችሁ መከላከያ የሚባል ነገር አትጠቀሙ መርዝ ነው እሺ እህቶቼ
በ53ዓመት ማርገዝ ይቻላል ወይ ሌላው ሀሞት ጠጠር በኦፕራስዮን እድርጌሃለው እርግዝና ን ይከለክላል ውይ እባክን ምን ትመክረኛለህ
የሀሞት ጠጠር surgery እርግዝናን አይከለክልም። ነገር ግን እድሜሽ ለማርገዝ አስቸጋሪ ነው። የወር አበባ የምታይ ከሆነ እድሉ አለሽ። መሞከር ይኖርብሻል።
ለጋሸ እንቁላል ምን ማለት ነው
ስለ ዲኤኔ ማለተ ለጋሽ እንቁላል ከተጠቀምን የሚወለደው ልጅ ዲኤኔ ከእናትየው ዲኤኔ ጋር ይመስአሰላል ወይስ ይለይአይአል ???????
ምንድነውየሚደረገውቢብራራ
ቲዩብ የሚከፍት መዳኒት ካለህና መፍትሄ መላ ብለኝ
ስላም ብያለሁ ዶክተር ባለቤቴ ስንፈት ወሲብ አለበት በፈሳሽ ብቻ ማርገዝ ይቻላል
አዎ ይቻላል የሱ ችግርም ህክምና አለው
እኔ አሁን ያለሁበት እድሜ 51 ልጨርስ ነው ልጅ ለመውለድ እፈልግ ነበር ግን ያለሁበት ኑሮ ጥሩ አልነበረም አሁን እንዴት ለርግ ዶክተር 🙏
እሱ የወር አበባ እያየሽ ከሆነ ነው። በጣም ግን እድሉ ጠባብ ነው።
የወር አበባ ከቆመ 1ዓመት ሆኖኛል ግን አልፎ አለፎ የወር አበባ እንደሚመጣ አይነት የቁርጠት አይነት ይሰማኛል እንደፈሳሽ አይነት አያለው
ዶክተርዬ መልሥ እየጠበኩ ነው
አግዛብሄር ሁሉን ይችላላ
🙏
አሜንንን
እኔ በ36 አመቴ ተመርምሬ እንቁላል አይታይም አልቋል ተባልኩ መፍትሄው ምንድነው
ዶክተር ለጋሽ እንቁላል ምን ማለት ነው የሚገኘውስ እንዴት ነው
አመሰግናለሁ ዶክተር የኔ ጥያቄ እድሜ 38 ነው ፔሬደ በ24ኛው ቀኑ ይመጣል ግን ላንድ ቀን ብቻ ነው ሚቆየው ቸገር ያመጣብኛል pls Doctor መልስልኝ
አዎ ይህ ማለት ከእድሜሽ ጋር ተያይዞ premenopasue የምንለው ደረጃ ላይ ነሽ ማለት ነው። በዚህ ጊዜ ደግሞ የወር አበባ መደበኛ አይሆንም። የወር አበባ ከ 3 ቀን ባነሰ ጊዜ የሚቆይ ከሆነ መደበኛ አይደለም ማለት ነው።
ይህን ስልሽ ግን ማርገዝ አትችይም እያልኩሽ አንደለም። ግን የቅድመ እርግዝና ምርመራ መጀመር አለብሽ።
@@dr.amanuel- አመሰግናለሁ ዶክተር ክበርልኝ 🙏
እናመሠግናለንኮክተል
Wiyi dokterye endet largz wchlalehu hmsa sdst amete new yichalal wiy begzaber ?.
የወር አበባ ማ ከቆመ ማርገዝ አይቻልም። እንደ ህክምናው ።
ቪድዮ ላይ ማለት የፈለኩት ከ 40 እስከ 45 አመት ለሆኑ እና የወር አበባቸው ላለቆመ ሴቶች ነው።
Tanks
Thanks doctor legash inkulali mndnew,???
Tru enkulal yalat malet new yewer abeba yemtay .kagegnesh be20 amet wst yalech set enkulal bihon demo more ymeretal
አክስቴ 55አመቴ ወልዳለች በሽታ ነዉ ብላ ልጅ ሆኖ ቁጭ
እውነትሽን ነው እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ እዉነቶነዉ 2ሴቶች ያየሁት ፔሬድ ቆሞ በሽታ ነዉ ሲሉ ልጅ ሆናል የፈጣሪ ድንቅ ስራ
Dr.adrashahn endet maggnt echilalehu
ለጋሽኦቁላልየአልከውብቻግልፅአልሆነልኝምዶ/ክተር
ለጋሽ እንቁላል ማለት የ IVF ህክምና ነው። ብዙ ሰዎች በዚህ ቪድዮ ላይ እየጠየቃችሁኝ ነው። ሰፊ ማብራሪያ የሚፈልግ ስለሆነ ቪድዮ እሰራላችኋለሁ።
40 ሆኖኛል የወር አባባ ቆማል እንዴት ማርገዝ ይቻላል
እንዴት ባርባ አመትሽ ቆመ
ዶክተሬ ድንግል ማሪያም ናት!!
🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
እውነት
43አመቴ ነው እርግዝና እምቢ አለኝ
ወይ ጉዴ ፈላ 40 አመትበቃ አለቀልን
እግዚአብሔር አለን
ዶክተር እኔ ፔሬዴ የሚመጣዉ በ23 ቀኔ ነዉ ከመጣ ለሰባት ቀንንና ለስድስቀን ይቆያል ከ27ቀን በፊት መምጣቱ ለማርገዝ ችግር ይኖረዉ ይሆን
በፍፁም የለውም። የወር አበባ ከ,21 እስከ 35 ቀናት ልዩነት የሚመጣ ከሆነ እንደ መደበኛ ይቆጠራል።
@@dr.amanuel- ክበርልኝ ዶክተርየ የኔ ቅን ወድም
ለወላድ ሴቶች ነው ወይስ መውለድ ላልጀመሩ?!
D/r enai 48 ametai newe 2 legoce aluge ahune mewelede felegai lisakalege alecaleme ena mene telegalehe?
የወር አበባ በትክክል እያየሽ ነው ?
Dokter bezh chegr wust kalu setichi mekakel slehonkugni mkrhn eshalehu
Kemargez befit yemiwesedu medhanitoch supplementoch wseji esport sri bedem mrmera zersh mn derejalay endal aregagchi mejemeriya tru new yalew kalush supplementunna espor sertesh mokri esti yknash
እናመሰግናለን ዶ ር አኔድ ጥያቄ አለኝ ለጋሽ እንቁላል አልገባኝም እስቲ ማብራርያ ቢሰጠኝ ፡ እንቁላሉን የምትለግሰው ሴት ልጄ አምጡ አትልም ወይ
ለጋሽ እንቁላል ማለት ከሌላ fertile እንቁላል ካላት ሴት የሚወሰድ ሲሆን በ IVF ህክምና ፅንስ የሚፈጠርበት ሂደት ነው። በሀገራችን ብዙ የተለመደ ህክምና አይደለም። የሚሰጡትም ሆስፒታሎች በጣም ውስን ናቸው።
ዶክተር ስልክህን በምን እናገኛለን
ኧረረረ በ45 አመታችን ወልደናል
ዶር አድራሻህ የት ነው? ህክምና ለመጀመር
በደንብ አብራርተህ ቪዲዬ ስራልን በአሜርካም ከተቻለን ንገረን
እሺ
ዶ/ር የምትናገረወ ከርዕስ ጋር አይሄድም
አልገባኝም ማለት አይሻልም
ጤና ይስጥልን ዶክተር ስልክ ቁጥርህን እባክህ
ሰላም ዶክተር የዛሬ 5 አመት የ72 ሰአት መዳኒት ወስጄ ነበር የወር አበባ ቀረ ግን ማስተካከያ ስወስድ ይመጣል ሳቆም ቀረ ምን ትመክረኛለህ መውለድ እፈል ነበር
በመጀመሪያ የዛሬ 5 አመት የተወሰደ መድሃኒት ምንም ዛሬ ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖ የለም።
ተፈጥሮአዊ ዘዴዎችን እንድትሞክሪ። በቅድሚያ መክርሻለው። ለዚህም አመጋገብሽን ማስተካከል ፣ ጭንቀትን መቀነስ እና እንቅስቃሴ አድርጊ። ከአመጋገብ ጋር በተያያዘ ይሄንን ቪድዮ ተመልከቺው ይጠቅምሻል ።👇 ua-cam.com/video/DKn8yb6Vsak/v-deo.html
አዷእኔነኝ, 45
ለጋሽ እንቁላል ማለት ምንድነው
Mewled yemtchl set zer malet new
ዶክተር ሰላም በውስጥ መስመር ላውራክ ነበር
በጣም ጭንቆኝል
ዶክተር 45 አመት ሆኖኛል አልወለድኩም የወር አበቦዬ በ28 ቀኑ ይመጣል ሰሞኑን የርግዝና ሰሚት ተሰምቶኝ የወር አባዬ መጣ ምን ትመክረኛለህ
ህክምና
40amete bwehala mane leasadegew new
ዶክተር እኔ 44አመቴ ነው የ19አመት ልጅ አለችኝ ከዛ በኋላግን መውለድ አልፈለኩም ነበር በኑሮ ምክንያት ነገርግን በዚህ አመት ጥቅምት ወርላይ አርግዤ ነበር ግን የ11ሳምንት አስወረደኝና ሀኪሜ ክሎሚድ አዞልኝ ለሶስት ወራት ወሰድኩ ነገር ግን ሶስቱንም ወር ፔሬዴ ቀን እያሳለፈ ልክ እንዳስወረደኝ ጊዜ አይነት ደምና የተቆራረጠ ነገር ፈሰሰኝ ከዛ በኋላ ግን ህክምና አቁሜያለሁ የሚገርመው ግን ፔሬዴ ሁል ጊዜ በ28 ቀኑ ነው የሚመጣው እንደው እባክህ ዶክተር ማርገዝ እችላለሁ ምን ላድርግ መፍትሄውን ንገረኝ ትዳሬ አደጋ ላይ ነውና በምታምነው አምላክ መልሰኝ ልኝ🙏🙏
ፔሬድ አሁንም እያየሽ ከሆነ አዎ የማርገዝ እድሉ አለሽ ። ነገር ግን የእንቁላል ጥራት ላይ ችግር ካለ አርግዘሽም ፅንሱ ሊጨናገፍ ይችላል። ስለዚህም ማድረግ ያለብሽ ከማርገዝሽ በፊት ሀኪምሽን አማክሪ ። ምርመራ በምታደርጊበት ሰዓት። እንዳረገዝሽም የመጨናገፍ ችግር እንዳይከሰትብሽ ክትትል በደንብ ያስፈልግሻል። በተለይ እስከ ሶስት ወር ድረስ። ሀኪሙም ከእርግዝናሽ በፊትም እንዳረገዝሽም የሚረዳሽን ቫይታሚን ያዝልሻል።
የበለጠ ቪዲዮ በንደብ ያብራራዋል።
በተረፈ ደግሞ ፀልይ ።
@@dr.amanuel- እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር አብዝቼ አመሰግናለሁ እሺ ያልከኝን ሁሉ አደርጋለሁ በድጋሚ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏❤
ሀንዮ የሚሰጥ ቪታሚኖች አሉ ዶክተር እንዳለውም ጋይናኮሎጂሰት አይቶሽ የእንቁላሉን ሚያዳብር መመገብ ያለብሽን ይነግርሻል ፈጣሪ ይጨመርበት አይዞሽ
@@hamameyonas4604 አመሰግናለሁ ከልብ🙏🙏❤❤
ይገርማል በ44 ማርገዝ ከቻልሽ አሁንም ትወልጃለሽ እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለመ ይቅናሽ
Tanx
Wery’ becha and mker’yrlam
ሰላም doctor ኢኔ ኣንድ ሊጅ ኣለኝ ሁለተኛ ሊጅም ሞክሬ ነበር ከዛ ቡሃላ ግን የእርግዝና መከላከያ እጠቀም ነበር ኣሁን ከኣወጣሁት መከላከያው ግን ሁለት ኣመት ሊሆነኝ ነው እስካሁን ግን እርግዝና ሊፈጠር ኣልቻለም እና ምን ባረግ ይሻላል እባክህ ደክተር ይሆነ ነገር ተባበረኝ
የትኛውን መከላከያ በክንድ የሚቀመጠውን ወይንስ በማህፀን የሚቀመጠው ?
@@dr.amanuel-በክንድ የሚገባው የኔም ጥያቄ ነው
Selam doctor Amanuel ene edmeye 38gnayen lyz new gin periode ketequarete bzu ametatn askotrual choice pills swesd bcha new periode yemimetaw....ebakh mn temkregnaleh...fetan mlash endemtsetegn tesfa adergalehu.
Eshi melkam be mejemerya bizu ametatin sity lemn yahil amet new ?
Sikexl demo contraceptive pill lay dependent mehon yelebshim . Yale pill periodish limexa yigebal . Silezihm yemimekrsh ngr kidimya mirmera enditadergi new መንስኤው መታወቅ አለበት። የእንቁላል መጠን ማነስም ሊሆን ይችላል ። ስለዚህ በቅድሚያ ምርመራ ልታደርጊ ይገባል።
በተጨማሪም የእርግዝና መከላከያን ለረጅም ጊዜ መጠቀም በራሱ ጉዳት አለው። ስለዚህ ይህም ታሳቢ መሆን አለበት።
Dr. Amanuel lesetehegn mkr betam amesegnalehu.
Period ketekuarete ke 10 amet belay honognal.Contraceptive/choice pills yetetekemkut ye period mastekakeya teblo be hakim tezaz new yewesedkut. Be dgame lela hakim ga heje "choice pills kalwesedku periode aymetam biye snegrew; yh malet periodsh endimeta kefelegsh hule choice pills mewsed alebsh alegn.
Bzu hakim ga bhedm mefthe lagegn alchalkum.
@@dr.amanuel- Dr. Ykrta gin ye enkulal meten manes chigr kehone mestekakel ychlal?
@@romangenzebukemassagubehua7394ayistekakelim. Gin betinish enkulalim margez tichiyalesh. 1 enkulal bicha new yemiasfeligew lemargez.