ጥምቀት ባዓል በደማቅ አከበርን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 659

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 10 місяців тому +102

    ቤተሰቦቼ❣️👌

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 10 місяців тому +181

    እኛ የአማራ ልጆች እንወዳችኋለን ጉራጌዎች በኢትዮጵያዊነታችሁ የማትደራደሩ💚💛❤🤗

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 10 місяців тому +175

    የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ❤❤🌹💋💜💝

  • @ወይዘሪት_Netse
    @ወይዘሪት_Netse 10 місяців тому +64

    መልካም በአል ይሁንላችሁ
    ያመት ሰው ይበለን❤❤❤
    ቤተሰቦቼ እወዳችኋለሁ

    • @hanuhbhtube4237
      @hanuhbhtube4237 10 місяців тому

      አንችም ወይም እናተም ከነ እህቶችሽ በባህልላቹ ተዋቡ :: ልክ እንደ አባትሽ ❤❤❤ የሰዉ ሀገር ልብሰ ጉድ ነዉ የጉራጌ ባህል ከነ ልብሱ ያኮራል እንጂ አያሳፍርም

    • @abebategeg
      @abebategeg 10 місяців тому

      ​@@hanuhbhtube4237ምነው የሰው ሀገር ማለት የኬንያን ልብስ የለበሱ መሰለሽ እደ😂😂ነው ይህም ዘረኝነት መሆኑነው ጉድ እኮ ነው

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 10 місяців тому

      ​@@hanuhbhtube4237ክልክል የሰው ሀገር ልብስ ነው ያልሽው ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ሲሆን ነው ሚያምረው ስንወራረስ ነው እህት እኛ የገራጌ ባህል ልብስ እንወዳለን ጉራጌ ደግሞ የአማራን ቢለብስ ምንድን ነው ችግሩ

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን 10 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን 10 місяців тому

      ​@@hanuhbhtube4237እኔ የወሎ ልጅ ነኝ ጉራጌወችን በፍቅር ነዉ የምወዳቸዉ ከምግብ እስከ ባህል ግን ምንችግር አለዉ ቀስ በቀስ ዘረኝነት እየገባነዉ ኢትዮ ጠቅላላ አንድ ነዉ

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 10 місяців тому +237

    እስኪ የተቤን ከነ ቤተሰቦቾ የምቶዶት ጀግና ሴት❤👍👍🌹

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 10 місяців тому +1

      እንኳን አደረሳቹ ለብርሃነ ጥምቀቱ ደስ ስትሉ

    • @amalhidru686
      @amalhidru686 10 місяців тому +1

      ተበረኺ

    • @ሀውለትሀበሻዊት
      @ሀውለትሀበሻዊት 10 місяців тому +1

      ፕሮፍይልሽ ስወደው

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 10 місяців тому

      😍😍😍😍😘😘😘😘

    • @Snowy-vn1ez
      @Snowy-vn1ez 10 місяців тому +1

      የዉሐ ዉን ማስቆፈሪያ ገንዘብ ምን ሆነ? ተቆፈረ ዉሐዉ? ❓ ዉሐ ሆኖ ቀረ እንዴ? እኔ አስጠልታኛለች መጨረሻ ዉን ስላልነገረችን ታዝቤአታለሑ።😂

  • @Mesi-n3t
    @Mesi-n3t 10 місяців тому +14

    ጉራጌ ፍቅር አገር ወዳድ በጣም ነው የምን ወዳ ችሁ ከአማራ አህታችሁ 🇨🇬🇨🇬

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 10 місяців тому +35

    እነ እዮባ ቤት እና እዚህ ቤተስብ ውስጥ ያለ ፍቅር ደስ ሲሉኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤

  • @ethiojole
    @ethiojole 10 місяців тому +13

    ዛሬስ ወለዬዎች መስላችዋል ድሮስ እኛ ቡታጅራዎች ፍቅር አደለን ❤🎉🎉

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 10 місяців тому +29

    ወለዬዎችን ምስለዋል ያምራሉ❤❤

  • @Athashi-c9m
    @Athashi-c9m 10 місяців тому +19

    ወኔ የተንብዬ ማርያምን እስከ ቤተስቦችሽ ስወድሽ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 місяців тому +41

    እኛም የማዳም ቅመሞች ሀገር ገብተን ከቤተሰብ ጋ እንዲህ የምናከብርበት ቀን ናፍቆናልና😢 በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን❤ ለሙዬ ሰላማቹ ይብዛ❤❤

    • @ASma-id7gk
      @ASma-id7gk 10 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤

  • @ልቤ02
    @ልቤ02 10 місяців тому +9

    ወይኔ አባትሽ ሲያምሩ አርበኛ💚💛❤ስታምሩ😍😍😍😍

  • @Bezihabeshwa
    @Bezihabeshwa 10 місяців тому +8

    ጉራጌ እኮ ሁሌም የሀገር ድምቀት ነው🥰

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 10 місяців тому +16

    የፋዘርዬ ጭፈራ ተመችቶኛል እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን የአመት ሰው ይበለን

  • @monamona2283
    @monamona2283 10 місяців тому +9

    ወላሂ ስታምሩ መልካም በአል❤❤❤💚💛❤️

    • @bela109
      @bela109 10 місяців тому

      ወላሂሰታምሩ❤❤❤❤❤

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 10 місяців тому +12

    ውበት ሲለካ በወሎ ነው ለካ❤❤❤❤❤❤

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 10 місяців тому +12

    ደስ ስትሉ አባታችሁን ነፍ አመት ያኑርላችሁ ለሚየ

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 10 місяців тому +3

    የ❤ተ❤ባ❤ረ❤ከ ❤ደ❤ስ❤የ❤ሚ❤ል❤ቤ❤ተ❤ሰ❤ብ ❤ለሙዬ በሀገሬ ልብሰ ተውባችሃል❤❤አቦ ጉራጌ❤ታታሪ ሀገሩን ወዳድ ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው ሁሌም ደስስስስ ይበላችሁ ለምለምዬ የተቢ❤❤❤❤❤❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 10 місяців тому +3

    በጣም ታምራላችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ያመት ሰው ይበለን

  • @sofiyasofiya1197
    @sofiyasofiya1197 10 місяців тому +2

    ለነ ጀግኒት በጣም ታምራላችሁ እረጂም እድሜ ከጤና ይሥጥችሁ

  • @jmelamuhaba7242
    @jmelamuhaba7242 10 місяців тому +5

    ወሎየወች መሥላችኋል ስታምሩ❤❤❤

  • @hananhabeshawit3563
    @hananhabeshawit3563 10 місяців тому +5

    ይሄ የወሎ ልብስ አሳምሯችኋል❤❤❤❤❤

  • @tube3507
    @tube3507 10 місяців тому +28

    መልካም በአል ይሁንላችሁ ወገኖች❤ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ለሙ ለእናትና ለአባትሽ

    • @sofiyamohammed2184
      @sofiyamohammed2184 10 місяців тому +1

      ቂዛናም እዳ ማይፋቃድ እያውቂሽ እዳዝ ትያለሽ እዴ ምድር ዩቱብ ቱራጣን ያላባሹን ንቃብሽን አንሽ 😡

    • @tube3507
      @tube3507 10 місяців тому +1

      @@sofiyamohammed2184 ያረቢ ሹ ፊሽ ያቢንት 🤔🤔🤔ኦ ተረጋጊ እረ ከሙስሊም እዲህ ያለ ንግግር አይጠበቅም እህት አላህ ማሥተዋሉን ይስጠን

    • @معرضصخرةالقدس
      @معرضصخرةالقدس 10 місяців тому

      ምነው ለምን ታነሣለች መብቷ ነው​@@sofiyamohammed2184

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 10 місяців тому +1

      ቤተሠው እንሁን ውዴ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 10 місяців тому

      @@sofiyamohammed2184 ደምሪኝ

  • @hayathayat2324
    @hayathayat2324 10 місяців тому +4

    ስታምሩ በወሎ ባህል ሽብርቅ ብላችሁ❤

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 10 місяців тому +6

    አቤት የለሙ ሞያ ሰፍራው የጉራጊኛ ነው ኢዌደረ ነው በጣም ያምራል

  • @hshd6729
    @hshd6729 10 місяців тому +2

    ለሟንድረህ እንደዚህ ይምትጨፍርበት ቀን ቅርብ ይሁን አባቴ ለሟየ ታድለሺ እኛንም ከስደት ይገላግለን

  • @zinab8199
    @zinab8199 10 місяців тому +5

    ነፂግን ሁሉ ይሄድላታል የፀጉር አሰራሯ ምርጫዋ ራሱ ደስ ይላል ወሎየ መስላቹሃል ደሞ ስታምሩ

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 10 місяців тому +4

    ነጲን ለምን የወሎ ቀሚሥ ለበሽ ያልሽው ልጂ ሠላም ነሽ ጥገቤው ይመቻችሁ ውዶቸ😍😍😍😍

  • @mekdestafesse7572
    @mekdestafesse7572 10 місяців тому +2

    የተንቢ አግቡና ቤተሰብን አስደስቱ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያላችኩ

  • @espressoenglish9686
    @espressoenglish9686 10 місяців тому +3

    My Gurage sister love you from united state of Amhara

  • @ገንዘብወሎየዋ
    @ገንዘብወሎየዋ 9 місяців тому +1

    ጉራጌወቺ ውዲዲዲ አማራዊት ወሎየዋ እህታቺሁ ነኚ💚💛❤️👌👌👌😘😘😘😘😘

    • @MunaMuna-uz7pn
      @MunaMuna-uz7pn 3 місяці тому

      እኛም እኖዳቹዋለን እህቴ❤❤❤

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 10 місяців тому +3

    ጉራጌወች በወሎ ባህላዊ ልብስ ስታምሩ ❤❤

  • @lubaba355
    @lubaba355 10 місяців тому +6

    ወሎ አማራ መሰላችሁ ማሻአላህ አቦ አንድ አላህ ያርገን

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 10 місяців тому +5

    የጉራጌ ዩቱብሮች የምወዳችው ሁሉንም በሚያግባባ ቆርቆ በአማርኛ ነው እሚሰሩት ሌሎች ዩቱበሮች ለምሳሌ ትግሪወች ኦሮሞወች ግን በራሳቸው ቆንቆ ነው ጉራጌወች ደቡቦች በሙሉ ስወዳችሁ ነፍነፍ ሱሪ አማራ ክልልም አለ ወሎም ላይ ጎጃምም ላይ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 місяців тому +5

    እሰይ ለምለም ሙላቱ እድህ በወሎ ቀሚስ ❤❤❤አማራንኮ ትወጃለሽ

  • @astertube5406
    @astertube5406 10 місяців тому +4

    😊ለሜየ ደስታሽ ደስታየ ነው ዘድሮ ጥምቀት ጎንደር ደስ አይልም ነበር ፈጣሬ ሃገራችን ሰላም ያርግልን

  • @AsmilBfs
    @AsmilBfs 10 місяців тому +4

    አባትኮ ትልቅ ግርማ መጎስ ነው ❤እድሜ ለአባቶቻችን እኔም እንዲህ በእጀ ማልበስ ምኞቴ ነው ከስደት መልስ

  • @SaliSali-jk8ug
    @SaliSali-jk8ug 10 місяців тому +1

    እድሜ ጤና ይስጣቸው አንቺም ተባረኪላንቺም እድሜ ጤና እመኝልሻለው

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት 10 місяців тому +3

    አለባበሳችሁ ደስ ይላል የተንቢ አለባበስሽን አደንቅልሻለሁ የተገላለጠ የተበጣጠቀ አትለብሽም❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 10 місяців тому +4

    ለሙ ምንኮም ነሽ እድሜ ከጤና ጋር ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ይስጥሽ ተነፋነፍ ሱሪ ይባላል ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm741
    @amaamm741 10 місяців тому +3

    መልካም ቤተሠብ የኔአባት እድሜይስጠዋት ❤

  • @Ruhma123
    @Ruhma123 10 місяців тому +4

    የፋዘር ልብስ ደሞ በጣምምምም ያምራል ዋዉዉዉዉዉ❤

  • @welatube3491
    @welatube3491 10 місяців тому +2

    ደስ የምትሉ ፍሚሊዎች እንኳን አደረሳቹ

  • @saramuhammad5932
    @saramuhammad5932 10 місяців тому +2

    ዋዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rahaldemis442
    @rahaldemis442 10 місяців тому

    በጣም ታምራላችሁ ለሙ መልካም የጥምቀት በአል ይሁንላችሁ❤❤❤

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 10 місяців тому +5

    በጣም ያምራል አመት አመት ያድርሳችሁ 💚💛💕🙏🙏🙏 አይግርማ ሞገስ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @محمدمحمد-ش9ز9ظ
    @محمدمحمد-ش9ز9ظ 10 місяців тому +2

    ሥታምሩ ካይን ያውጣችሁ ሀገራችን ሠላምሁኖ እኛም ለሀገራችን ለቤተሠቦቻችን ያብቃን ያርብ ሥደት ምርርብሎኛል

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 10 місяців тому +2

    ❤❤❤የኔ ወርቁች እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @emumulat5651
    @emumulat5651 10 місяців тому

    የተለየሽ ሴት ነሽ ስወድሽ ይሄ ፀባይሽ አይቀይረዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 10 місяців тому

    የኔ አባት ደሰ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘዌሎት አባቴ ውይ አባት እኮ መከታ ነው በእድሜ በጤና ያቆይላችው

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw5258 10 місяців тому

    መልካም በአል ይሁንላችሁ ውዶቼ በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው ቤተሰቦች ናችሁ ለሙዬ ለእናት ለአባትሽ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው መልካም በአል ይሁንላችሁ የአመት ሰው ይበለን ለሙዬ 💗💗💗💗💗💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💗💗💗💗💗💗💗💗💗👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 10 місяців тому

    ምርጥ ቤተሰብ 🌹

  • @segaomeromer8014
    @segaomeromer8014 10 місяців тому +1

    Yena abt erjm edema yeseteh😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 10 місяців тому +5

    የህ ተነፋነፍ በሽዋ አማራ ቀደም ያሉ አባቶቻችን ይለብሱነበር ያምራል

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 10 місяців тому

      😢😢አዎ ጉራጌ እና ሸዋ በጣም ቅርብ ነው 😢 ሸዋ አዲስ አበባ ወረድ ስትይ ጉራጌ ወደ ጉን ጋሞ ነበረ😢😢 መለስ የኦሮሞ አርጎ ቁጭ ለራሱ እንዲመቸዉ

    • @ረድኤት
      @ረድኤት 10 місяців тому

      @@suzansuzan2700 በጣም መለስ ምን ያልሰራው አለ ነፍሱን አይማረውና

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 10 місяців тому

      ​@@suzansuzan2700ትክክል ነው ሸዋ ሰፊ ነበር እስከ ጉራጌና ሀረር ድረስ ነበር ይላሉ😢😢

  • @Fነኝየወሎልጅ
    @Fነኝየወሎልጅ 10 місяців тому +2

    ዋው በሎ ባህል

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴነ-ጐ1ጘ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴነ-ጐ1ጘ 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤አቤት ውብት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ እህቴ

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 9 місяців тому +1

    Yena konj wiboch.❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadi5
    @seadi5 10 місяців тому +2

    ውይለምለምወላሂጎበዝነሽእኮ
    የአባትሽልብስበጣምያምራል

  • @adamia3883
    @adamia3883 10 місяців тому +2

    Lovely family ❤️🙏

  • @አባ
    @አባ 10 місяців тому +2

    የወሎሎሎ ወዳጀ ሰለሆሸ አሁን ቀደኛ ደጋፊሸ ነው የምሆን እኔ ወሎየ ነኝ በእናቴም አባቴም ግን ደግሞ ጎራጌ ዘር አለብኝ ትንሸየ ይመችሸ ወሎ ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው እደ ጎራጌ ለፍቅርና ለሰራጀ ለወሬ ለተኮል ቦታ የለውምም

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 10 місяців тому

    እረጅም እድሜ ላባትና ለናትሺ ደሥሥሥ ትላላችሁ 😍😍😍😍

  • @tgetaneh40
    @tgetaneh40 10 місяців тому

    Beautiful family God bless you all

  • @bituu126
    @bituu126 10 місяців тому +2

    ጀግናዬ አንች የምር ሴት ነሽ ባንች ነው ይሄን ያየነው ተባርኪ

  • @HaneHne
    @HaneHne 4 місяці тому

    አባት ግርማ ሞገስ ነው አይለያችሁ ወሎዬ መስላችኋል ቡታጅራዎች❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 10 місяців тому

    የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ክብር እኔ ቃል የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ ብርክ በይላቸው::

  • @tube9850
    @tube9850 10 місяців тому +4

    ዋውው ልብሳችሁ ወሎአማራን መስላችሁ ወላችኋል❤

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 10 місяців тому +1

    ለሙዬ እናት አባትሽ ረዥም እድሜ ከጤና ያቆይልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 10 місяців тому

    ደስታችሁን አላህ ዘላቂ ያድርግላችሁ ምርጥ ቤተሰቦች ከናንተ ብዙ መማር ይቻላህ የቤተሰብ ፍቅር አሁን በሚገዳደሉበት በሚደፍፈሩበት ሰአት እንደዚህ ያለ ፍቅር አላህ ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤

  • @Balagerowa
    @Balagerowa 10 місяців тому

    ዋው ስታምሩእረጅም ዕድሜ ይስጦት የኔ አባት ስታምሩ💚💛❤

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 10 місяців тому +2

    የኔ ሀበሻ ስታምሩ እኮ

  • @makeya2128
    @makeya2128 10 місяців тому +3

    ማነዉ እንደኔ የተንቢ የሚወዳት የርፍት እጀራ ዪስጠን የረብ❤❤❤❤❤❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 10 місяців тому +2

    የእኔ ዉቦች አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sebeldgsh4811
    @sebeldgsh4811 10 місяців тому

    እኮን አደርሳችሁ በወሎ ቀሚስ ድምቅ ብላችሁል ውዶችየ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 місяців тому +17

    ስታምሩ ❤ቀሚሱ ግን እኔም አልቀናም እኔም እናንተን መስዬ ነው የዋልኩት😊 ያመት ሰው ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን❤❤

    • @karemak-ot2mo
      @karemak-ot2mo 10 місяців тому +1

      አሚን የኔውድ ዋናው ሀገሪ ሰላም ሲሆነው❤❤

  • @sosneademse7220
    @sosneademse7220 10 місяців тому

    ለሙዬ ልዮ ነሺኮ አንችን ሲወልዱ የተባኩ ናቸው ቤተሰቦችሺ ፍቅራችሁን ብዝት ያርግልኝ❤❤❤

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 10 місяців тому +3

    የምር እናቴጋር እደዚህ በየ መቸይሁን😢😢😢😢
    የኔ አባት እድሚ ከጤና ጋር ይስጥችሁ ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim 10 місяців тому

    ኡፍፍፍፍ እደትኮ ደስ ሲሉ ቤተሠቡ ተሠባሥበው የፋዘር ጭፈራ ልዩነው ረጅም አመት ተመኘሁላቸው

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ 10 місяців тому

    ❤❤❤ምርጥ ቤተሰብ ስታምሩ 😍😍😍 ለሚየ ሎወሎ ያላችሁ ፍቅር ደስ ይላል ስወዳቹ 😢 በቃ ወሎየ አግቡ

  • @ሁዳመኮነን
    @ሁዳመኮነን 10 місяців тому +3

    የወሎ ልብሱ ዋጋው ስንት ነው የምታውቁ

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 10 місяців тому

    እንኳን አደረሳችሁ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 10 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አቤት እዚህ ቤት ያለ ፍቅር በጣም ታምራላችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን ለአመቱ በሰላም ያድርሰን የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 10 місяців тому +2

    የተቢ ከሥደት እደገባች ወሎ የህደችውን አሥታወሠችኝ አይ ድጋሜ አከጅምደ ግን ደሤ

  • @selamtube7440
    @selamtube7440 10 місяців тому

    ብስምላህ እውነት ስወዳችሁ❤🎉 ፍቅር ይብዛላችሁ❤

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 10 місяців тому

    Happy hoildy, lovely family its realiy nice. Thanky so much for sharing with us. Have a nice blessed everyone. Pace for Ethiopian.

  • @ሳቤላሳቢና
    @ሳቤላሳቢና 10 місяців тому +1

    ከጉራጌ ጎጅም ወይ ፍቅር ሲጣጣም
    ከጉራጌ ወሎ ፍቅር ተከትሎ ❤❤

  • @ዘሀራዩቱቢ
    @ዘሀራዩቱቢ 7 місяців тому

    ማሽአላህ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maram5553
    @maram5553 10 місяців тому

    እዳዉ ማሪያም እየን ለምለምን ሰወዳት አድቀን በገኘሁሽ ሳም ባረኩሽ ለሰዉ ክብር ያለሽ ስራሽን ጠቅቀሽ እምታቂ ለቤተሰብ ያለሽ ክብር ባህልሽን ወግሽን እማትረሽ ልዩ ሴት አች ነሽ ለሚእየ ቀጥይ እበት አድናቂሽ ነኝ ከራያቆቦ ማአዛ በጣም ነዉ እምወድሽ ባገኝሽ ምኞቴ ነዉ😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeharalegese9619
    @zeharalegese9619 10 місяців тому

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጠዎት ስታምሩ ❤❤❤❤❤

  • @Mahder-k6z
    @Mahder-k6z 10 місяців тому

    Yetenbi enatesh mekamen yeselugal ❤❤❤ayemesaselum😮😮😮😮

  • @SusuAhmed-xx3zu
    @SusuAhmed-xx3zu 10 місяців тому

    የኔ አባት እረጂም እድሜ ሙሉ ቤተሰቦችሺ ጋር እህት

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 10 місяців тому +4

    ለሙየ የኔ ጀግና ስወድሽ እኮ ቤተሰቦችሽ ወድሞችሽ ምርጥ ቤተሰብ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 10 місяців тому

    ለሙ ሰዉ አከባሪ❤❤❤ጀግና ልጅ ነሸ❤❤❤

  • @TtYy-mf2ot
    @TtYy-mf2ot 10 місяців тому

    እንኳን አደረሳችሁ የኔ ዉቦች 💚💛❤😍😍😍😍😍😍

  • @ወለተ-በ3ነ
    @ወለተ-በ3ነ 10 місяців тому

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለቤተሰቦችሽ አብዝቶ ይስጥልሽ ለሙዬ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 3 місяці тому

    ቤተሰቦች ደስ ይላሉ በጣም እንደኔ ቤተሰቦች መሰሉኝ አንችም ምርጥ ነሽ ልጃቸዉ

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 10 місяців тому +7

    እድሜ ጤና ለቤተሰቦችሽ❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 10 місяців тому

      እንደማመር ውዴ

  • @foziwoilotube79
    @foziwoilotube79 10 місяців тому

    ወላሂ የኔ አባት ደስ ስትሉ እድሟና ጤና ይስጥልሽ አባት እናትሽን ሊለሚየ ❤

  • @ZenebechDesta-q8s
    @ZenebechDesta-q8s 10 місяців тому +4

    ለምየ ጉድሽፈላ ፋኖ እዳይጠልፍሽ ወሎየነውእምትመስሉት ❤❤❤ዋውው

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 10 місяців тому

    ባይበላ ባይጠጣ ባይገባ ከቤት ከደጃፍ ቁጭ ሢል ደሥ ይላል አባት

  • @Chuchumamo4176
    @Chuchumamo4176 10 місяців тому

    Wawoooow sitamiro enkuwan adersachu egziabher fikir na Tena yibizachu ❤❤❤❤❤❤❤❤