እናቴ ልጄ ብቻ በይኝ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @yonatan-Desta
    @yonatan-Desta  Місяць тому +536

    ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ ❤️ በዚ ቪድዩ ምን እደተማራቹ ንገሩኝ ❤️

    • @Rakiii21
      @Rakiii21 Місяць тому +5

      To be strong yoniye May God bless ur whole life ❤❤❤❤

    • @KidistMekonnen
      @KidistMekonnen Місяць тому

      @@yonatan-Desta ፅናት እምነት እና ተስኀፋ❤

    • @ethiopialalibela3196
      @ethiopialalibela3196 Місяць тому +24

      እኔ ምንም ቃላት የለኝም .... እሱን እሷም በእግዚአብሔር በጣም የተወደዱ ከመሆናቸው የተነሳ ... በዚህ ልጅ ምክኒያት ... እግዚአብሔር አመስጋኝ አገኘ ... ያለንን የተሰጠንን ሳናውቅ ስንት በደልነው .... ይህ ልጅ የእናቱን ደስታ ብቻ አደለም የመለሰው .... ከተረዳነው የኛንም ከእግዚአብሔር ጋር በበረከት ሞልቶን ለማመስገን የተራራቅነውን አመስጋኝነትንም ነው የመለሰልን ..... ፈጣሪ በእናትህ ፊት ደሰታን አይንገፍህ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Місяць тому +8

      ላዳምጥና እሺ ግን እሱም ዩቱዩብ ነበር በዛም እንዲሰራ የተባበሩት ዮኒ ❤

    • @ethiopialalibela3196
      @ethiopialalibela3196 Місяць тому +3

      እኔ ምንም ቃላት የለኝም .... እሱን እሷም በእግዚአብሔር በጣም የተወደዱ ከመሆናቸው የተነሳ ... በዚህ ልጅ ምክኒያት ... እግዚአብሔር አመስጋኝ አገኘ ... ያለንን የተሰጠንን ሳናውቅ ስንት በደልነው .... ይህ ልጅ የእናቱን ደስታ ብቻ አደለም የመለሰው .... ከተረዳነው የኛንም ከእግዚአብሔር ጋር በበረከት ሞልቶን ለማመስገን የተራራቅነውን አመስጋኝነትንም ነው የመለሰልን ..... ፈጣሪ በእናትህ ፊት ደሰታን አይንገፍህ

  • @HelenTesfahun
    @HelenTesfahun Місяць тому +797

    ልጂ አብዝቶ መውለድ ትርጉም የለውም እግዚአብሔር አምላክ አንድን ባርኮ ከሰጠን በቂ ነው እደቢኒ የተባረከ ልጂ ይስጠን ፈጣሪ

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Місяць тому +156

    38 አመት በአልጋ የነበረውን መፃጉብ በሰከንድ የተኛበት አልጋ ያሸከመ የአንቺንም ታሪክ ለውጦ ያሳየን በጣም ያማል እግዚኦ እኔ እራሴን ነው የታዘብኩት

    • @hanadioumerahmed
      @hanadioumerahmed Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከእነሱ ጋር ይሁን እናቴ ቁስቋም ማርያም ተአምሩዋን ታሳዬን

    • @aziebgebreslassie2487
      @aziebgebreslassie2487 Місяць тому +2

      ወንድሜ!
      ከዚህ በላይ ምን አለ???በምንም ሁኔታ ውስጥ ከእርሳቸው ጋር ነህ።እግዚአብሔር ይማራቸው።አይዞህ።

    • @zed0zel0kosa72
      @zed0zel0kosa72 Місяць тому

      አሜን

    • @SariEthopia
      @SariEthopia Місяць тому

      አሜንንን 🥰🥰🥰🥰

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu Місяць тому +149

    በዚ ዘመን እንዳንተ አይነት ልጅ ማየት በጣም ከባድ ነው አዛኝቷ ወላዲተ አምላክ እመብርሀን ምሕረቱን ታውርድላት 😢😢😢

  • @tinaye964
    @tinaye964 Місяць тому +131

    50 ቢወልዱ 50 ነው ጉድ እግዚአብሔር ከባርከው ይበቃል አንዱ ❤የእናትን ውለታ የመለሰው ብቸኛው ልጅ አንተ ነህ እግዚአብሔር ቆማ ለመሄድ ያብቃልህ❤❤❤

  • @marthagelaye6157
    @marthagelaye6157 Місяць тому +245

    እንዴት መታደል ነው እንደዚህ አይነት ልጅ ማግኘት አግብተህ ወልደህ ለማየት ያብቃን አንተ ስትኖር ማየት ናፈኩ ተባረክ

    • @TheGirlGroup
      @TheGirlGroup Місяць тому +1

      Amen!

    • @NetsanetDaniel-l5m
      @NetsanetDaniel-l5m Місяць тому +9

      ምን አይነት ብሩክ ነህ? ምን አይነት ብርቱ ነህ? ምን አይነት ልዩ ነህ? ቃላት ያጥራሉ። እናትህን ፈፅሞ ይማርልህ ወንድም አለም😍

    • @ekramabebe1319
      @ekramabebe1319 Місяць тому +1

      Amen

    • @aynalemeansa6175
      @aynalemeansa6175 Місяць тому +1

      ቃላት የለኝም
      ተባረክ ።

    • @DastaJanbery
      @DastaJanbery Місяць тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @blenalemu3128
    @blenalemu3128 Місяць тому +217

    ምን አይነት መመረጥ መባረክ ነው በማርያም እመብርሃን ጨርሳ ትማርልህ አሜን🥰🥰

  • @samikonjo1160
    @samikonjo1160 Місяць тому +52

    በኢየሱስ ስም ምን አይነት ከአይምሮ በላይ የሆንክ ልጅ ነህ እኔም እኮ እናቴን እወዳለሁ እላለሁ ያንተስ ይለያል ተባረክ

  • @medanitteshome5600
    @medanitteshome5600 Місяць тому +33

    ቢኒዬ አንተ የተግባር ክርስትናን እንድታስተምረን እግዚአብሔር የመረጠህ ሰው ነህ! ፤ ፈጣሪ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ትእግስትን ብርታቱን ይስጥህ🙏 🙏🙏......ለማንኛውም የመቄዶንያውን ቢንያም ነው ያስታወስከኝ፤ የናንተ በእግዚአብሔር መመረጥ ነዉ!

  • @AlmeAlme-r3b
    @AlmeAlme-r3b Місяць тому +30

    በእግሯ ቆማ እመብርሀንን እያመሰገነቻት ቅዱስ ቁርባን እየሄደች እየወሰደች እድትመለስ አንተንም እደቅዱስ አብርሀም ተባርከህላት የተባረክህ ነህ አብዝቶ ባርኮህ እድትደሰት ያብቃት 🙏🙏🙏

  • @KalkidanBirhanu-f1q
    @KalkidanBirhanu-f1q Місяць тому +193

    እኔ አልቻልኩም እንባዬን መቆጣጠር እግዚአብሔር አምላክ ተአምር ይስራ ደስታ ሁሉ ይስጥህ 😢

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 Місяць тому +45

    ውይ በእመቤቴ ስም 😭😭😭😭 እንኳን ደስ አለክ ወድሜ እግዚአብሔር እናትህን ይማርልህ በእውነት እናት ድናልህ በአውደምረቱ ቁማችሁ ለምስክር ያብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm Місяць тому +48

    ቢኒ አንተ ጀግና ነክ ከማንም እማትወዳደር ሴት ልጅ እንካን እንዳተ አትሆንም እግዚአብሔር ግን እናትክን ቢሆዳት ነው አንተን የሰጣት ጨርሶ ይማርልክ 👏👏👏👏👏

  • @MahderBekele-v7f
    @MahderBekele-v7f Місяць тому +16

    "ከቤታችሁ ደስታ አይጥፋ!!!"...ድንቅ መልዕክት። ፈጣሪ የልቡን መሻት ይፈፅምለት። ዮኒ ዕድሜና ጤና ይስጥህ። 🙏🙏🙏

  • @danfanoethio
    @danfanoethio Місяць тому +2

    ልጅን የሚሰራው ከፈጣሪ በታች ወላጅ ነው ! ትዕግስተኛ ፣ አስተዋይ ፣ የተረጋጋ ፣ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው እና ጀግና ልጅ ነው ! ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልህ 🙏

  • @AemteMaryame-qu7gl
    @AemteMaryame-qu7gl Місяць тому +164

    በኔ ዘመን እንዳንተ አይነት ወጣት ማየቴ እድለኛ ነኝ በጣም ጎበዝ ልጂ ነህ ፅናትህን ሳይ እኔ ብሆን አደርገዋለሁ ብየ ጥያቄ ውስጥ እገባለሁ😢 ሺ ቢውለድ ሺ ነው ጉዱ አንተ ግን ያንድ ሺ ነህ እማ አምላክ ጨረሳ ምራልህ ደስታህን ማየት ትልቁ ፀሎቴ ነው በርትተህ በተደጋሚ ቅዱስ ቁርባን እንድትቀበል አድርጋት የኔ ጀግና ወንድም ፅናትህን ሳላደንቅ አላልፍም አሁንም እማ አምላክ ከነ ልጇ አትለይህ 🙏🙏🙏

    • @FatumazeynuMoha
      @FatumazeynuMoha Місяць тому +1

      Weyne yaa""Allah ene mecheres alchalkum😢😢😢 Bini Ante yemegelethebet qal yelegnim bicha Allah enatehen Afiya yadrgeleh Antenem Allah yitebeqeh❤❤❤❤

    • @ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ
      @ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ Місяць тому +1

      Amen 🙏 😢

  • @JoneMane-pt2db
    @JoneMane-pt2db Місяць тому +200

    በማርያም ይሄን ልጅ አበረታቱት 😢 እስኪ አሣዬኝ

    • @Betu4185
      @Betu4185 Місяць тому +3

      ዮቱብ የሱ ነው ወይስ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Місяць тому

      ዮቱብ በራሱ ስም ነበርው እቁሞት ይሁን እኔ ጃ​@@Betu4185

    • @BetreTiumelissan
      @BetreTiumelissan Місяць тому

      እግዛብሄር ጨርሶ ይማርልህ

    • @BetreTiumelissan
      @BetreTiumelissan Місяць тому

      አስለቀስከኝ

    • @JoneMane-pt2db
      @JoneMane-pt2db Місяць тому

      @BetreTiumelissan በጣም

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 Місяць тому +36

    እኔም በስደት ላይ ነው ያለሁት:: ለሁለት ሴት ልጆቼ ብዬ ስደትን መረጥኩ እግዚአብሔር አላሳፈረኝም:: ነገር ግን ይሄንን ቪዲዮ በእንባ ነው የጨረስኩት❤ ተባረክ አንድ ነህ ግን ሺ ነህ

    • @yidenktinsu629
      @yidenktinsu629 Місяць тому

      Enme bafetme aqatlw katar ene yalhubat hagr naw gen heje aycht alqem selmyfaqadlge lejan gen baxme egzabher yebrkw baxme yatbrka lej naw yalt egzabher hasbun moltal kuma betkrestyn hedach kalja ga eslylw amlk yemrat ehten

  • @ArsemaD-ou1cg
    @ArsemaD-ou1cg Місяць тому +13

    ቆይ ግን ምን አይነት መባረክ ምን አይነት መታደል ምን አይነት መመረጥ ነው🤔🤔
    የጥንካሬን ጥግ አሳይተኸኛል ቢኒ🙏🙏 ፈጣሪ እናታችንን ጨርሶ ይማርልን🙏🙏

  • @mekedeslove8049
    @mekedeslove8049 Місяць тому +16

    እመቤቴ እናቴ እባክሽ በአማላጅነትሽ ልጅሽን አሳስቢለት የሚሳነው ነገር የለምና😭😭😭
    እግዚአብሔር በልጅ በትዳር ባርኮህ ደስ ይህን ያሳያቸው ለእናትህ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ታምር ያሳይህና ደስ ይህን ያሳየን በቃላት ሊገለፅ አይችልም ብርታትህ ላያስችል አይሰጥም እግዚአብሔር ቸር ነው ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለዘላለም🙏🙏🙏😍😍😍

  • @EmutiEmuti-t2w
    @EmutiEmuti-t2w Місяць тому +21

    ማርያምን ከመጀመሪያ ጀምሬ እምባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ያየሁት ፕሮግራም ጥንካሬ ብርታት በእግዚአብሔር መተማመን ብዙ ነገር ያየሁበት ነው እውነት የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልክ ቆማ ደሞ እንድትድርክ ያድርግህ ወንድሜ አንተ በጣም ጠንካራ ልጅ ነክ

  • @Yemariam_yemi
    @Yemariam_yemi Місяць тому +148

    የእኔም እናት እንደ አንተው ናት የሚለያቸው ማውራት ብቻ ነው 12 አመት ሆናት እና አንተ የሚሰማህን ስሜት አውቀዋለው ተስፋ እንዳትቆርጥ አንድ ቀን ይድኑና መስጋናችን የማያልቅ ይሆናል ፈጣሪ ሁሉን በምክንያት ነው ያደረገው 😢 ከኛ ሚጠበቀው ተስፋ አለመቁረጥ ነው

    • @zedoadmatube8526
      @zedoadmatube8526 Місяць тому +6

      አላህ ጨርሶ ይማርላቹ እህቴ

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 Місяць тому +3

      😢😢ፈጣሪ ይማርላቹ

    • @user-dn4yr5oo8j
      @user-dn4yr5oo8j Місяць тому +5

      ወንድሜ የድንግል ልጂ አብዝቶ ይባርክህ እናትህን እግዚአብሔር ይማርልህ ለሱ የሚሳነው የለምና እሱም የወደደውን ያደርጋል

    • @DargeFantaw
      @DargeFantaw Місяць тому +1

      ፈጣሪ ምህረቱ ያምጣላቹ

    • @meseret-f7j
      @meseret-f7j Місяць тому +1

      እግዛብሄር ይማርልክ 😢

  • @የአሜን
    @የአሜን Місяць тому +31

    የሰማይ አምላክ ታሪክ ቀያሪ እሱ ይማርልክ እመብርሀን በምረት እጆቿ ትዳብሳት የኔ እናት😢❤ ቢኒ ተባረክ ጉልበት አቅም ይስጥክ ለናትህ ያኑርክ ትለያለክ በጣም ማርያምን እረጀም ጊዜ አተን ማየት ከጀመርኩኝ ግን አተ ሁሌም እደዚ ነክ ተባረክ እናትህን እናቴ ሰማህቷ አርሴማ ምራት ለማየት ያበቃናል❤❤💒🙏

  • @eliasmesfingrimay5606
    @eliasmesfingrimay5606 Місяць тому +4

    ይሄን ፅናት ብርታት በዚህ እድሜ ማግኘት እጅግ የሚያስቀና እና ደስ የሚል ነገር ነው እንኳን ለዚህ አበቃህ ፈጣሪ ይችላል እና ሀሳብን ህልሞችህን ያሳካል

  • @maronekebede6718
    @maronekebede6718 Місяць тому +17

    ቢኒ ይሄን ኮመት ካየከው በጣም ጀግነነክ ግን እነትክ በጣም ምፈልገው ደስ እዲላት ህይውት ጀምሪክ ወልደክ ብታይክ በጣም ደስይላታል የነት ደስታ እሱነው ፈጣሪ እድሜጤነ ይስጥልክ

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf Місяць тому +46

    እኔ አልቻልኩም እንባዬን መቆጣጠር😢ግን ጀግል ልጅ ነህ ተባረክ እግዚአብሔር አምልክ ሁሉም ይችላል እና ደስታ ይስጥህ🙏💚🥺እማዬ የኔ ናት እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏❤🥰

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ Місяць тому +35

    ይሄ ፅናት ከእግዚአብሔር ካልተቸረ በስተቀር ማሰብ እንኳን አይታሰብም እግዚአብሔር ምፃጉን እንደ ጎበኘ እናትህን ይጎብኝ ዋጋህን በልጆችህ ይክፈልህ አቤት ፅናት 😢

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 Місяць тому +3

    አነት ጀግና ላንተ ቃላት አጣው የምር እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተ ድራስ ተመስገን❤❤❤❤❤ነገ አዲስ ቀን ይመጣል አንታ የፅናት ተምሳሌት❤❤❤❤❤

  • @tigistsarahnew3305
    @tigistsarahnew3305 Місяць тому +7

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ያንተን ትዕግስትና ጥንካሬን ነዉ ያየሁት ደግሞ ለእምነትህ ዘጋ የከፈልክ እሱ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ የተመኘኸዉን ይስጥህ እንወድሃለን ቢኒ በርታ የኛ ጀግና ❤❤❤❤❤❤

  • @emebetendale4301
    @emebetendale4301 Місяць тому +36

    መተንፈስ እያቃተኝ ነው ያየውት.....ሁሉም ለበጎ ነው እመቤቴ የልብህን ❤️❤️መሻት ትሙላልህ ተባረክ🙏🙏

  • @tihtinamuluken5451
    @tihtinamuluken5451 Місяць тому +22

    በሕይወቴ እንደአንተ አይነት ልጅ አላየሁም አንተ በዉነት የአግዚአብሔር ቃን የተረዳህ ልጅ ነህ አንተ የጀግኖች ጀግና ነህ :: ❤️አግዚአብሔር አምላክ እናትህንም ምረት ሰጥሎህ ለምስክር ያብቃህ አሜን 🤲🤲

  • @woinshete8713
    @woinshete8713 Місяць тому +9

    እግዚአብሔር ምን አይነት ማስተዋልን ነው ላንተ መርጦ የሰጠው ለአለም ህዝብ ይህንን ልቦና ያድርግለትና ፈውስን ያሳየን አንተ የአለም ምርጥ ወላዲተአምላክ የልብህን መሻት ትፈፅምልህ ይሆናል ነገን ዛሬን አናውቅምና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerrymagna5683
    @jerrymagna5683 Місяць тому

    አንተ ጅግና ልጅ ነህ: እንደ አንተ ሳይሰለች እንደዚህ የሚስታምም ብዙም አይኝም:: እኔ እናቲን ለማስታመም እንኩዋን እድል ሳይኖረኝ በድንገት አርፋብኛለች እናም ወንድሜ እግዚአብሔር ለሰጠህ ነገር በሙሉ አመስግን:: ቢንስ ቢያንስ ፊቱን በየቀኑ እንድታይ እድል ሰቱሃል:: አይዞህ ወንድሜ

  • @alemalem7798
    @alemalem7798 Місяць тому

    የኔ አባት እኔም ባንተ ምክንያት ከፈጣሪ ጋር ሙግት ይዣለሁ ልቤ ስብር ብሎ ነው የማስብህ በቃ ነገር ማስተካከል የሚችል እሱ ልጅነትህን ወጣትነትህን የሰጠሀት እናትህን ቀና አድርጎ ያሳይህ መድሃኒያለም ከመዳኒቱ ያገናኛት😢😢❤❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ Місяць тому +18

    ወንድማለም ልጅ ብሆንም ግን ካንተ ትልቅ ነኝና እንደ እናት የሆነች ሴት ይስትህ ወንድሜ ጀግና የጀግኖች ጀግና ነህ፣ she progress a lot since i know you Guy's❤🎉

  • @AlemHailuFisseha
    @AlemHailuFisseha Місяць тому +15

    ስለሰጠን ብቻ ሳይሆን ስለከለከለን ነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
    ቢዘገይም የሚቀድመው የለም

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 Місяць тому +5

    ምን አይነት ልብ ነው የሰጠህ አይዞህ ቢኒዬ አንተ እምትገርም ልጅ ነህ እኔ ምን እንደምል አላቅም ግን እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉም ነገር በምክንያት ነው የሚሆነውና ፍፃሜውን ያሳምረው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ🎉🎉🎉በርታ ቢኒ

  • @fantaneshejigu6467
    @fantaneshejigu6467 Місяць тому

    አንተ እኮ ልጅ ብቻ አይደለህም ። ምርጥ አባት ጓደኛ እህት ወንድም ዳግማዊ ኤዮብ ለሁሉም የዕድሜ ደረጃ የጥንካሬ ምሳሌ❤❤❤

  • @ናታኔየምሀይሌ
    @ናታኔየምሀይሌ Місяць тому +2

    እኔ ምን እንደምል አላቅም የልጁ ጥንካሪ ብርታት ፅናት በጣም ከሚባለው በላይ ጎበዝ ነው አምላክ ይሄን ፅናትህን አይቶ አምላክ እናትህን ይማርልህ ወንድሜ❤❤❤❤ አንድ ነገር ልበልህ ምክሪን አትናቀው በተቻለህ አቅም በማርያም በምታምነው አምላክ እለምንሀለሁ ስለ መናፍስት ብታቅ እላለሁ ለምን ብዙ ነገር በሂወታችን የሚያበላሹት እርኩሳን መናፍስት ናቸው ሰይጣን አርፎ አይተኛም እና በናትህ እልሀለሁ በዚህ ፅናትህ እናትህን ከዚህ አይድንም ብለን ካሰብነው በሽታ, ድነው እንደምታሳየን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ በእውነት አንተ ብቻ ያልኩህን የሰይጣንን መጥፎ ስራ መርምር ፈትሽ ከዛ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንልሀላ እመብርሀን እያለች ብዙ ነገር ነው የምናየው አሁንም እልሀለሁ በማርያም አደራ እሽ በርታ አምላክ ይከተልህ እማማንም አንተም እኛም የምንመኝው ጋር ደርሰው ያሳየናል ❤❤❤❤❤

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Місяць тому +46

    እግዚአብሔር ይማርልህ ወንድማችን ፈተና የተሞላበት ወጣትነት ግን ደግሞ ጀግና ልጅ ነህ💚💛❤️🙏

    • @yonatan-Desta
      @yonatan-Desta  Місяць тому +1

      ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ ❤️

    • @delbaniali5574
      @delbaniali5574 Місяць тому +1

      ​@@yonatan-Desta😢😢❤አሜን ወድሜ እደዝህ የተባረከ ፕሮግራም እናመሰግናለን እውነት ዮዬ በርታልኝ ወድም ጋሻዬ💙💛❤🙏እማምላክዬ 🙏ጨርሳ ትማርልን🙏 ከዱባይ ከሰደቱ ከጨአለም እሙቲ ....

    • @fifi8120
      @fifi8120 Місяць тому

      @@yonatan-Destabe mene lagnew wendme tenshe lemyagze felge new please how can I find him please I want support him 😭

  • @SaronAmita
    @SaronAmita Місяць тому +22

    ቢኒዬ ፈጣሪ የራሱ ቀን አለዉ መቼም ተስፋ እንዳትቆርጥ ፈጣሪ አምላክ ባንተ እናት ላይ ተዓምሩን ይስራ 🙏 ምህረቱን ይላክላቸዉ

  • @GeniTube-e4s
    @GeniTube-e4s Місяць тому +7

    የኔ እናት እመብርሃን ወደ ቀድሞ ጤናሽ መልሳ ልጅሽን ልጅ ብለሽ እንድትጠሪው እመ ብርሃን አዛኝቱ ትርዳት😢 አንተን ለመግለፅ ቃል የለኝም ቢኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የኔ ወንድም ❤በእንባ ነው የጨረስኩት😢😢😢

  • @HelilJemila
    @HelilJemila Місяць тому +1

    አንተ የተባረክ ልጅ እናት የሆነች የምታግዝህ የምትረዳህ ሚስት አላህ ይስጥህ እናትህም ቆማ ምታይበት ቀን ቅርብ ያድርግልህ አንተ ለወጣቶች ብርታት እና አስተማሪ ነህ😢እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 Місяць тому +6

    ዬኒ Please ይሄ ፕሮግራም እዳይቋረጥ በሰዎች ደስታ ለሚደሰቱ ሰዎች እጂጉን አስፈላጊ ነው እደዚ አይነት መልካም ስራ ይብዛልን

  • @TsinatGashe
    @TsinatGashe Місяць тому +3

    እኔ ምን እንደምል አላውቅም የማያልቅበት አምላክ እንዳሰብከዉ እናትህን ቆማ አብራቹ ቤተ ክርስትያን ለመሄድ ያብቃቹ አንተ ጀግና ነህ ደግሞም ደስታ እዉነት ደስታ አይወሰድብህ ጌታ ኢየሱስ ጣልቃ ይግባ ይማርልህ የኔ ብርቱ አይዞህ የፈጠርህ እግዚያብሔር አይተዉህም አንተ ተባርክ

  • @nanisha610
    @nanisha610 Місяць тому +11

    አንተ ማለት የእውነት ጀግና ነህ የምታምነው አምላክ ደግሞ አላዛርን ከመቃብር ያስነሳ ምን ይሳነዋል እናትህንም የስነሳታል በትንሿ ፀሎቴ አስብሀለው ወላዲተቃል በምልጃዋ የልብህን ትሙላልህ....

  • @selamawittegegn8648
    @selamawittegegn8648 Місяць тому +6

    ፈጣሪ ባርኮ አንተን የመሰለ ልጅ ስለሰጣት እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ አግዞህ ደግሞ ያሰብከውን እንድታሳካ፣ ሀያትም እንደምታደርጋት ተስፋ አደርጋለሁ

  • @Eden-tc1sj
    @Eden-tc1sj Місяць тому

    በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩ. ለካስ ብዛት ሳይሆን መባረክ ነዉ. አመላኪን በምንም የህይወት ወጣ ወረድ ወጀብ ወስጥ በሆን አምላኪን ፈጣሪየን አንዳላማርር አይኒን አንድከፍት ሰለረዳክኝ አምሰግናለሁ. ያንት ልጅነት, መስጠት ከላይ ነዉ ብቻ ፅናቱን ብርታቱን አበዝቶ ይስጥህ ለብዙዎች ትምህርትና ተምሳሌት ሰለሆንክ አምስግናልሁ❤❤❤

  • @EccEcc-vk8dd
    @EccEcc-vk8dd Місяць тому +1

    እንዴት መታደል ነው እንደተ አይነት ልጅ መውልድ አንተ የናትህ የደስታዋ ምንጭ እንደሆንክ ሁሉ አንተን ምያስደስቱ ልጆች ይስጥህ ፈጣሪ ደሞ ድናልህ ልጄ ብቻ ሳይሆን የልጅ ልጆቼ ብላ ምትጣራበት ግዜ ሩቁ አይሆንም በጣም ጀግና ልጅ ነህ ከዝ ባላይም ጀግና ሁንላት እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuneyMuneu
    @MuneyMuneu Місяць тому +7

    ስሚነሽ ኪዳነምህረህ ከልጇ ከመዳኒያለም ምህረትን ታስጥልክ አንተ ከአለማችን አንዱ ጠንካራው ስው ነህ ይጨምርልህ😢😢❤❤

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Місяць тому +14

    እህህህህ የውስጡ እሳት እመቤቴ ማርያም እርጅው ለዚህ ታማኝ የልቧን በአንድበቷ እንድትነግረው እንድታመሰግነው❤❤❤

  • @frehiwotshura2985
    @frehiwotshura2985 Місяць тому +5

    ወንድሜ ተባረክ በጣም በእንባ ነው የጨረስኩት በእምነትህም ጠንካራ የሆንክ እግዚአብሔርን የምታመሰግን ነህ ብድራትን የሚከፍል ትልቁ እግዚአብሔር ይክፈልህ መጨረሻውን ያሳምርልህ ❤❤❤

  • @almaznoalmazno4714
    @almaznoalmazno4714 Місяць тому +1

    በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ልጅ ማግኘት መታደል ነው
    ጤነኛ ወላጆቻቸው ከቤት አውጥተው በሚጥሉበት ዘመን
    አንተ ልዩ ነህ እግዚአብሔር አምላክ የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ በናትህ ላይ እንዲፈፀምልህ የምትሻው ያሳካልህ
    እውነት አንትን ለመግለፅ ቃል የለኝም
    አይዞህ የታመንከው አምላክ ካንተ ጋ ነው❤

  • @Eftah-vx9jo
    @Eftah-vx9jo Місяць тому +1

    አላቅም ብቻ እንደምንም እራሴን እየተቆጣጠኩ ደስ ብሎኛን በእግዚአብሔር ስራ ቢኒዬ ጥንካሬህን እንዴት እግዚአብሔር ሙሉ አርጎ እንዴሰጠ ይገርመኛን እኔ እናቴን በገንዘብ ብቻ ለማሳከም ከብዶኝ ነበር አንተ ግን ምንም ሰው ሳያስፈልግህ ብቻህን ብቻ የምትወዳት ድንግል ማሪያም የምትፈልገውን ሁሉ በምልጃዋ ትለምንላችሁ ወደ ውድ ልጇ 🙏

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official Місяць тому +10

    ዉለታህን እግዛብሄር ይክፈልህ
    የኔ ቆንጆ ልጅ በጣም እወድሃለሁ ተባረክ

  • @senaitedo7804
    @senaitedo7804 Місяць тому +17

    አንተ አይደለህም ያመንካቸዉ እናትና ልጅ በእዉነት ጀግና አድርገዉሀል ። የወደድከዉ ጌታ በእዉነት ልጄ የምትልበትን ቀን ያምጣልህ ።የአለማችን ጀግና ነህ ከጎኑ ያላችሁ ተባረኩ እድሜና ጤናዉን ይስጥህ ።።።።።።።

  • @ሱሱቲዩብ
    @ሱሱቲዩብ Місяць тому +9

    ማነው እንደኔ በእንባ የጨረሰው ቪድወውን አንተን አለም ድንቅ ንፍግና ነው ፈጣሪ እና ይህን ያሽርልህ ቃል የለኝም ላንተ

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 Місяць тому +1

    የምታምነው አምላክ እናትህን ይማርልህ አንተ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ አንተ ለእናትህ ኑርላት እናትህ ደግሞ ላንተ ትኑርልህ እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ታሪክን ይቀይራል እናትህን ለመናገር እና ቆማ ለመሄድ አምላክ ይርዳት

  • @ምንቴመንገሻAR
    @ምንቴመንገሻAR Місяць тому

    በዚህ አይነት አጋጣሚ ነበር እናቴን በሞት ያጣዋት ግን እንደዚህ እሷን ለማየት እንኳ እድል አላገኘውም ነበር እድለኛ ነህ ድንግል ማርያም ትማርልህ እንደድሮው በሁለት እግሯ ቆመ እንደምትሄድ ተስፋ አለኝ ጠንካራ እና ጀግና ነህ ክበርልኝ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 Місяць тому +24

    አሜን አሜን አሜን እናቴ እመቤቴ የሱን ደስታ ታሳየን ምን የተባረከ ወጣት ነው መታደል ነው

    • @yonatan-Desta
      @yonatan-Desta  Місяць тому +1

      ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ ❤️

    • @fakraeabte7010
      @fakraeabte7010 Місяць тому +2

      @yonatan7920 አሜን አሜን አሜን ዮኒዬ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @etagegnehuwoldetsadik4057
    @etagegnehuwoldetsadik4057 Місяць тому +4

    እውነት በጣም ጎበዝ እናትህም እንዳንተ ያለ ልጅ ማግኝት እግዚአብሔር ስለሚወዳት ነው አትመመኝ አይባልም ማረኝ ነው እርግጠኛ ነኝ ትድናለች እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተባረክ እግዚአብሔር ሐሳብን ይሙላልህ

  • @SimeraMahmed
    @SimeraMahmed Місяць тому +8

    አንተን የሰጣት እሶ እራሷ መጀመሪያ የሰራችው ጥሩ ስራዎ ናው ሰው የዘራውን ናው የሚአጭደው አላህ አተም የምትኮራበትን ልጅ ይስጥክ እሶም አላህ አፊያዎን ይመለስና የልጅልጅ ያሳያአት አሚን

  • @mayronm2031
    @mayronm2031 Місяць тому +1

    አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም እመብዙሀን ልፋትህን ቆጥራ ከልጇ ጋራ በምህረቷ ትዳብስልህ❤❤❤❤❤❤

  • @dagiberhanu4802
    @dagiberhanu4802 Місяць тому

    አንተ ብርቱ ልጅ❤ የ ሰው ብዙ:: አንተን የሰማችው የቁስቋሟ ማርያም እኔንም ትስማ:: ልጄ ማውራት ከጀመረ ደጅሽ ላይ ያሉ ነድያንን በደስታ ቆሜ መግባለው::
    እግዚአብሔር የ እናትህን ድምፅ ይክፈት::ልጄ ብላ እንድጠራህ ብርታት ይሁናት:: እሱ ምን ይሳነዋል? :: ስለ ሁሉም የ ድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @YetnayetGurmu
    @YetnayetGurmu Місяць тому +6

    የተባረክ ልጅ ነህ ያውም በዚ ዘመን ወደፊት ትልቅ የደስታ የካሳ ዘመን ይሁንልህ ፈጣሪ ይደግፍህ

  • @ከዜሮ
    @ከዜሮ Місяць тому +21

    በጣም ነዉ ልቤ የተነካው ዛሬ በስት ግዜዬ አየሁክ አባ ፈጣሪ ምህረቱን ያዉርድልህ😭😭አንተ ጠንራ ልጅ ነህ☝😥❤

  • @FirtaLove
    @FirtaLove Місяць тому +42

    ምን ለመፃፍ ቃል አጣሁ እባክ እያለች አግባና አስደስታት አንተ ጀግና ነህ እምብርሀን ታሪክ ስሪ እባክ እንደኔ ማይጠቅሙትን ሰዎች ጤነኛ ታደርጊ የለ ድካሙን እይለት እመብርሀን እባክሽ😢😢😢

    • @የአሜን
      @የአሜን Місяць тому +1

      እውነት ነው እመብርሀን ምራለት 😢❤ባየን ❤🙏

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi Місяць тому

    በመጀመሪያ ዮናታን አንተን ከቀልድና ቧልት አውጥቶ ልጁ ስላደረገህ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ሲቀጥል እኔ ይሄን ልጅና እናቱን ሳይ በቃ ሁሌ አምላኬን የምለምነው ቆማ እንድትሄድለትና ፀሎቱ ተሰምቶ እፎይ ብሎ ፈጣሪውን እንዲያመሰግን ነው በዚህ ግዜ እንደዚህ አይነት ጥንካሬ እና እምነት ከየትም አይገኝም እመቤቴ ፀሎትህን አይታ በቅርብ ምላሽ ትሰጥህ ዘንድ ፀሎቴ ነው ወንድሜ ተስፋ እንዳትቆርጥ አንተ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው እያስተማርከን ያለኸው በርታ❤

  • @kidestberhanu4864
    @kidestberhanu4864 Місяць тому

    አንተ ልጅ ሁሌም ሳይህ አለቅሳለሁ ያለህ ጥንካሬ በአልም ይሌለ ነው እግዛብሄር እድሜ ከጤና ይስጥህ !!!!🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @weynua-tube
    @weynua-tube Місяць тому +46

    አላህ ይችላል እኮ ያረብ በምህረትህ የዚችን እናት ጤና መልሰህ የልጇን ደስታ አሳየን አላህ ያሽራት ሁሉን ቻይው ፈጣሪ

  • @MIMIBIRHAN
    @MIMIBIRHAN Місяць тому +2

    ሀምሳ ቢወለድ ሀምሳ ነው ጉዱ ከተባረከ ይበቃል አንዱ የተባለልህ አንተ ነህ ቢኒ ዘመንህ ይባረክ የእመብረሀን ልጅ መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z Місяць тому +4

    በእውነት ቃል አጠረኝ ኡፍፍፍፍ ቢኒ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ለፍሬ ያብቅህ ለእናትህ ደግሞ ሙሉ ጤናዋ ተመልሶ በእግሯ ቁማ ዳግም ለምስክርነት ያብቃልህ አወ የብስቋማ እናቴ ለኔም እጅግ በጣም ብዙ ታምር አርጋልኛለች የቀረውንም እንደምትፈፅምልኝ እና ከስደት መልስ በደጇ ለምስጋና እንደምምበረከክ አምናለው 🎉🎉🎉🎉ተመሥገን

  • @royal-id5vs
    @royal-id5vs Місяць тому

    ትልቅ ተስፋ መቁረጡስጥ ነበርኩ እግዚአብሔርን አንተ ውስጥ አየሁት እኔም እችላለሁ ነገም ሌላ ቀን ነዉ አንተ ግን ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 Місяць тому +2

    ብዙ ልጅ ስለተወለደ አይደለም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከባረከው አንዱ ልጅ በቂ ነው ተመስገን ብሎ መቀበል ነው🙏🙏🙏 የተባረክ ልጅ ተባረክ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ Місяць тому +21

    ምንኛ የተባረከች እናት ምንኛ የተባረከ ልጅ በስመ አብ እግዚአብሔር አይዞህ የማይሳነው አምላክ እጅህን ይዛ አንድ ቀን ቤተክርስትያን ትሔዳላችሁ አይዞህ በርታ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 Місяць тому +4

    እውነት የዘመናችን ትልቅ ክብር የሚገባህ ድንቅ ሰው ነህ ምን አይነት ፍቅር ነው ፈጣሪ የሰጠህ ቃላት ያጥራል ቢኒ ደሞ መቅዳንያ መስራች ቢኒ ስማችሁም ይመሳሰላል ፈጣሪ የመረጣችሁ ናችሁ የሰው ልጅ ምን ያህል ክብር እንደሆነ ያሳያችሁ ናችሁ ሰው በረከሰ ጊዜ እናንተ የሰው ክብር ያሳያችሁን ናችሁ ፈጣሪ በምህረት አይኑ ይመልከታት ወ/ሮ ሜሮን እናትህን ያሰብከው ሁሉ እንዲሆን በፈጣሪ ስም ሀሉ ይሙላልህ የቁስቋሟ ማርያም በቃችሁ ትበላችሁ አንድዮ ቸሩ መድሀኒአለም ድንግል ማርያም አለሁ ትበላችሁ ትዳብስልህ እመቤቴ ስቃይህን ትመልከት በቃህ ትበልህ ትማርልህ በጣም አስተማሪ ሰው ነህ ከሰውም ትለያለህ አንተ ድንቅ መምህር ነህ ለሁሉም

  • @zenebechmekete3353
    @zenebechmekete3353 Місяць тому +2

    ሁሉን የሚችል አምላክ ይርዳህ, የልብህን መሻት ያድርግልህ! እምነትህ ያድንሃል እንደተባለው ፈጣሪ በእምነትህ ይፈፅምሃል!

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Місяць тому

    ወንድሜ አንተ ለኔ መጸጽናኛዬ ነህ የኔ ቆንጆ በፍጹም እንዳንተተ አይነት ታጋሽ ፍጹም የእዉነት የናት ፍቅር ያለህ በእዉነት እምዬ እናቴ እመብርሀን ለንተ ብዙ ነገር እንደምታደርግልህ መድሀኒአለም እዉነተኛ አባት ሆኖ ህይወትህ እንደሚባረክህ አልጠራጠርም ወንድሜ በርታልኝ ጽና የኔ ቆንጆ ከእግዚአብሔር ትልቅ ክፍያ አለህ ወንድሜ እኔም እናቴን በወጣትነት ነዉ ያጣሁት ሁሌ ሳየይ ሳላለቅስ አልፌ አላዉቅም በርታልኘ

  • @Feker-getachew
    @Feker-getachew Місяць тому

    እኔ ለዚህ ልጅ ቃላት ያንሰኛል የዘመናችን ጀግና ብየዎለው ልናበረታታው ይገባል አሁንም እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ፅናቱን እና ብርታቱን ይስጥ እናትህንም እግዚአብሄር ይማርልህ

  • @Yutube-jl3oe
    @Yutube-jl3oe Місяць тому +4

    በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም እመነኝ አንድ ቀን ልጄ ትልካለች 😢😢😢😢😢አንተ ጠንካራ ልጅ ነክ

  • @KidistMekonnen
    @KidistMekonnen Місяць тому +21

    አንተ ጀግና ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤

    • @yonatan-Desta
      @yonatan-Desta  Місяць тому +1

      ከቤታቹ ደስታ አይጥፋ ❤️

    • @HamedaUmuzakir
      @HamedaUmuzakir Місяць тому

      አንታ ጀግና ወጣት ነክ😊ይአላህ ምድርና ሰመይን ከለሚሳሶ የቆመከወጌተዬ ይችን እናት አፍያውን መልስለት 😔

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Місяць тому +18

    እግዚአብሔር ይርዳህ መድሀኒያለም የልብህ መሻት ይፈፅምልህ አይዞህ በርታ ጀግና ነህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @የማታወርቅ
    @የማታወርቅ Місяць тому

    እኔ እንደርሱ አይነት ልጅ አይቼ አላቅም በፈጣሪ ፅናቱ ብርታቱ ተሰፋው ትልቅ ነው ❤ቸሩ እግዚአብሄር ላንተ ሲል ቆመው ለመሄድ ያብቃቸው 😢 የኔ ጌታ❤

  • @ElsaMulugata
    @ElsaMulugata Місяць тому

    በእውነት እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እግዚኣብሔር ይመስገን እመብርሀን አብዝታ ትባርክህ የተመኘህውን የናትህን መዳን ታያለህ እመብርሀን አሁንም ትባርክህ የኔ ጀግና ልጅ❤❤❤❤❤❤

  • @Godislove482
    @Godislove482 Місяць тому +35

    ስለዚህ ልጅ ምን እንደምል ቃል የለኝም እገዚአብሔር. ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube20134
    @tube20134 Місяць тому +17

    በእውነት አተ በጣም ትለያለክ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልክ ወድሜ በጣም ትለያለህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥክ

  • @Etsepatostuber
    @Etsepatostuber Місяць тому +10

    አምላክ ታሪክ ቀይሮ ደስታህን ይሙላልክ እምነትህ ጠንካራ አንተ ጠንካራ ጀግና በመልካም ቀን ተፀነሰ ማለት እንዳንተ ነው❤🙏🙏

  • @Yewegenesh
    @Yewegenesh Місяць тому

    በእውነት የተባረክ ልጅ ነህ በአሁን ጊዚ እንደዚህ አይነት ልጅ እግዚያብሔር መርቆህ እንጂ ስንቱን እያየን አይደለ አሁንም ተስፋ እንዳትቆርጥ ተስፋህን ለፈጣሪ ስጥ ፀበል አፀብላቸው እኛ የእሱ የእጅ ስራ ነን አፍርሶ መስራትን ይችላል ከቤተ ክርስቲያን አትራቅ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም አንተ ጀግና ለሌሎች ምሳሌ የምትሆን ነህ❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይማርልህ በድጋሚ ልጄ ብለወህ ለመመስከር ያብቃህ

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Місяць тому

    ቢኒዬ የእናቱ ጀግና አይዞህ አንድ ቀን ደግሞ በእግዚአብሔር ቸርነት እጅ ለጅ ተያይዛችኹ በእግሯ ገዳማትን ኹሉ ትጎበኛላችኹ❤እመብርኃን ወላዲተ አምላክ ለምነዋት ጠይቀዋት የማትሰጠን የለም❤❤

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Місяць тому +14

    ልጅ ብሎ ዝምነወ ቃል የለኝም ወላሂ ለእናትህ ያለህ ፍቅር ሳትሰለች ለብዙ አመት መተገልህ የምትደነቅነህ ከዚህ ያበለጥ ደስይበልህ

  • @eyobyob
    @eyobyob Місяць тому +24

    ቢኒ ቃል የለኝም እራሴን ነው የፈተሽኩት የዘመኔ ጀግና ነህ ተባረክ ወንድሜ 🙏 ዩናታን ላንተም ትልቅ ምስጋና ይገባል ክበርልኝ🙏

  • @sebelekebede3943
    @sebelekebede3943 Місяць тому +6

    ላንተ ቃላት የለኝም ሁሌም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ቢዘገይም መልስ አለሁ❤❤❤

  • @ziyadnegash1379
    @ziyadnegash1379 Місяць тому

    አንተ የተለየህ የእናቱ ምርጥ ልጅ ነህ ጌታ አየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ በክርስቶስ እመን ህይወት ይሆንልሀል❤❤

  • @EleniSisay-wj9xk
    @EleniSisay-wj9xk Місяць тому +1

    አሜን አበባዬን እናትህን ምሮልህ አንተንም ደስታህን ሙሉ ያድርግልህ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Місяць тому +4

    😢😢😢ወይ እንባ ቀደመኝ ቢንዬ እግዚአብሔር የተመኘኽውን መልካም ነገር ሁሉ ያድርግልን የኔ አስተዋይ ልጅ እግዚአብሔር ቀን አለው ያደርግልካል

  • @hayatabdullah9007
    @hayatabdullah9007 Місяць тому +2

    የፈጣሪ ፍቃድ ከሆነ አንድ ቀን ትድናለች❤❤❤❤ አይዞህ ጀግና

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Місяць тому +18

    ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ግን ይህን ያሳየን እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻዋን ያሳምርልህ ታሪኳን ይቀይርልህ ደግሞ ይቀየራል ሁሉን ትችላለህ እና እግዚአብሔር ሆይ ታሪኳን ቀይረህ አሳዬን😍😍😍

  • @TigistZerihun-m8y
    @TigistZerihun-m8y Місяць тому

    እናቴ ስውሯ ማሪያም ስንቱን የፈወሰች እናትህን ትፈውስልህ አንተንም ፈጣሪ ልፋትህን ትዕግሥትን አብዝቶ ለዛሬ ያደረሰህ ይማሪልሆ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ኀ4መ

    አንተ ጀግና ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው እናታችንን እመቤታችን በምህረት ትዳስልህ

  • @TimnitKiros
    @TimnitKiros Місяць тому +14

    ቢኒየየ ኣንተ የኣለማችን ጀግና ነህ ❤️♥️🎉