Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
t.me/+aQe9l4ZY1a84OTFk ቴሌ ግራም ፔጅ
ገባሁ ቴሌግራም❤
የኔ ቆጆ አድናቂሽ ነኝ ግን አልኮምትም እከታተልሻለሁ አላህ ያክብርሽ ደግሞ አድ የቡታጅራ ባል ዳሪኝ 🤫😋😋
ለሚ የኔ ዉድ የጓደኝት ጥግ ድሮም እወድሻለሁ አሁንም ወደድኩሽ የኔ ልዩ ❤❤❤
@@Rozaguragaእዴት አሰሰገባሽ በአላህ እቢ አለኝ
እቢ አለ እሳ እኔም ፈልጊ ነበር
ማሻ አላህ እጅግ ውብ የሆነ ውድ ስጦታ ነው 👌👌ያማረ የሰመረ የትዳር ዘመን ይሁንለት 🙌
ደምሪኝ 🥰
@@family_v-k9x ሀድር
ተሣሥተሻል
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
@@seaditub እኔ ደምሬሻለሁ ውዴ
ወይኔ ትርጉሙን ብታቂው ብየ ተመኛሁ ያረቢ😢😢😢😢😢😢😢😢 ቁል ሆወ አሃድ አሏሁ ሶመድ ለመሊድ ወለሚውለድ ወለሚ ኩለሁ ኩፉወን አሃድ ኢላሂ ሳዓድኒ
በትክክል ቱሩጉሙ ከባድ ነው
ዝጊ
እህትእንደማመር
እንዛመድ@@የወግድዋነኝ-የ8ቐ
ይዝጋሽ ስድቡን ምን አመጣው@@ThUg-d8g
ሀቂቃ ትለያለሽ. ደሞ ማሜ ሲገባ ሲወጣ ሲየዉ የበለጠ የለሙ ስጦታ እያለ ደስ ይለዋል ለሙየ ለማሜ ስጦታ ስለሠጠሽዉ እኞም እናመሠግንሻለን ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
የመዳም ቅማሞች ፈጣሪ ያልታሰብ የማታ እንጅራ ይስጣችሁ
አሚን ያረብ
Amen..
ሰው ሁሉ ለሰው እምነት ክብር ቢኖረው ይቲ በደረስን ክበረልን ያተንቢ መሸአላህ ነው ስጣታሽ
እና እሷ ሥታገባሥ ምን ይሥጣት ክክክክክክ መቸም ነካ ያደርጋችኋል
የመረጥሺው ሰጦታ ራሱ አዴት ነው የሚያምረው በጣም ቤተሰብሺንና ጎደኞችሺን ሰው አክባሪ ጎበዝ ልጂ ነሺ ለሙየ አላህ ይጨምርልሺ
ኒቃቢሥቷ ባለ ሡራዋ ክክክክክ አሏህ ይጨምርላት እ ሢቀጥል የሥጦታው ማማር የቱ ጋር ነው እሡ እዛ ተቀምጦ ሙዚቃ እየጨፈሩበት
ሱባሀናላህ ጎደኞቹኳ ይህስጦታ ላያስቡት ይችሉ ይሆናል አችግን የምገርሚነሽ ወላሂ አላህ የተሳካ የሚሆንሺን የምትመኝውን ሂወትና ትዳር ይስጥሺ
ምርጥ ሰው ምርጥ ሴት ልባም ሴት ለሙየ❤❤❤
ለሙ እኔ እማመሰግነው. ቤተሰቦችሽን ነው እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣቸው ❤🙏 መልካም ሴት ለሙየ🎉🎉🎉
❤❤❤🎉🎉
ማሻአላህ ያምራል ግን ቁረአኑ ቀርተን ልንተገብረው እጂ ለቤት ማስዋቢያነት አይደለም አላህ ያወረደው ለሙዬ ሽኩረን
ትክክል እና ማሻ አሏህ ማለት የለብሽም
ለማማሩ ነው ማሻዓሏህ ዬለችው ግን አይቻልም ልክ ነሺ@@ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ
በትክክክክ የኔው ውድ
አወ አለማወቅነው በሷ አይፈርድም የሰሩትነቸው ስራፈቾቹ ሱብሀን አላህ
እና የሠዉ ፎቶ ከመለጠፍ ቁረአን ቢደረግ ምን ችግር አለዉ ???
የጓደኝነት ተምሳለት የተቢ አሁንስ ለኔም ጓደኛየ በሆሺ ወሎን አብሬሺ በተሺከረከርኩ😊🥰👍👍
ከኔ ጋር እንዙር
እኔ አለሁሽ ውዷ🎉 አብሬሽ እሽከርከራለሁ ብቻ ሀገራችን እንግባ
ኧረ እኛአለን አብረን እንሽከረከራል ወደ መድናይቱ ደሴ ሀይቅ
እሺ እንዞራለን ውዷችየ😘😍
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
የኔ ማር እቺ ናት ኢትዮጲያ የ ሀገራችን ሰላም ይመልስልን በገዛ ሀገራችን በገዛ መግስታችን ለመስማት የሚዘገንን ግፍ ያ አላህ ያተን ፍርድ ቅርብ አርገው 😢😢
ለሙዬ የኔ አስተዋይ ይህ ስጦታ ከስጦታወቹ ሁሉ ስጦታ ነው ወላሂ አላህ ይጠብቅሺ ማሜም አልፍ መብሩክ አልፍ መብሩክ መልካም ትዳር ብያለው ማሻ አላህ
*ይሄ ዩቱብ እኮ መጥፎዎችን እንደሚያስተዋውቅ ጥሩዎችንም ያስተዋውቃል እኔ ዩቱብ መክፌቴ ባያፈምሰኝም ግን ምርጥ እህትና ወንድምችን አግኝቼበታለሁ እና ስጦታውም በነሱ ይፈቀድ አይፈቀድ ባላቅም ያምራል ማሜም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ*
ማሻ አላህ የኔ ጀግና እህት እኛ ወለየወች በጣም እንወድሻለን በጭንቁ ቀንም ከጎናችን ነበርሽ❤
ለሚ ያንቺ ስጦታ ስለሆነ ደስብሎኛል ግን የአላህ ቃልና የነብዩ ሰለላሀ አለይሂ ውለም ለግድግዳ ጌጤ አይፈቀድም ያውም አረቦች የስም ሙስሊም እንጂ ሸሪኣ አይከተልም
ማሻ አላህ በጣም ትልቅ ስጦታ ነው ከስጦታዎች ሁሉየላቀ ነው በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ለሙየ የጎደኝነት ጥግ ነሽ
የድሮዎቹ ዩቱቦሮች የወረት አይደለም ፍቅራቸው ደስ ትላላችሁ ሀባይቢ
የአሁኖቹ ሆድ ይፍጀወ😂😂
ሙሽሮቹ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ለምሉማ አንችንም ለዚህ ክብር ያብቃሽ የኔ ጀግና 😍
ለሙዬ እናንተ የድሮ ዩቱበሮች እኮ ከልብ ነው የምትዋደዱት ጌታን ማሜንም አንቺንም ሌሎቻቹንም ከድሮ ጀምሬ ነው ምከታተላቹ አሁንም ፍቅራቹ ይጨምር አይለያቹ ከዚህ በላይ ስጦታ ምንአለ እግዚአብሄር ይስጥሽ በወጣ ይተካ ማምዬ አልፍ መብሩክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Masah allah
የኔ መልካም አቺ ደሞ ለኔ ጓደኛ በሆንሺኝ😂😂❤
@@Alhamedulilah651 አረ እሺ ሆንሻለሁ በደስታ የኔ ውድ፡
ለምዬ ሁሉም እዳቺ ባረገን ቅን ሰው ነሽ በሂወትሽ ምንም አይነት ችግር አይካሽ ሁሊም እደተደሰትሽ ኑሪልን ቃላት የለኝም
ማሻአላህ ለሙየ አላህ በወጣ ይተካሺ የችንም ደሥታ ያሳየን የቴሌግራም ሊካቸውን አሥቀምጭልን ለሙ
ለምሉማ ምርጥ ሴት ለኛ ለሙስሊሞች ይህ ትልቅ ስጦታ ነው የኔ እህት ተባረኪ
ለሙዬ ትለያለሽ መርካሞ ማሻ አላህ አንቺም አላህ ለወግ ማረግ ያብቃሽ ውዴ ❤
ማሻአላህ በጣምያምራል አንችግን ለሰዉ ልጅ ስላለሽ ክብር በጣም አድናቂሽነኝ ከለባበስሽ ጀምሮ ክብር አለሽ ለሚ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ደርባባ አላህንም መልካም መንገዱ ይምረጥልሽ
ለሙ ትለያለሽ እኔ ፎቶ ነው ብየ እስቲ ክፍት ነበር የቸኮልኩት ያላትን ቃልን ለቤት ማስዋቢያ እድንጠቅም ባይፈቀድልንም ትለያለሽ
ለሙየ አላህ ለአችም መልካሙን ይግጠምሽ መልካም ነሽና❤❤❤
የአንችንም አለም ያሳየን ፈጣሪ ለሙዬ የእኔ ደግ ሰው አክባሪ ተባረኪ ጤናሸን ይስጥሸ
የኔ ጀግና የሰው ልክ ነሽ ያንችንም ዴስታ ያሳየን❤❤❤❤❤
አንችም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ ማለት ይህ አይደል አይ ኢትዮጵያየ ።የተምቢ እድግ በይልኝ የእኔ ልበ ብርሀን ስወድሽ ።ማምየም ትዳራችሁን ይባርከው
ماشاء اللهለሚየአላህይጨምርልሺበጣምያምራልውዴአቺንምበአላህእራህመትቀጥተኛውንምገድአላህይምራሺያረብአቺማስተርአብነትንይቶብላይአነፍናፊየሚያስተላለፈውልጂአጀቴንትበሉኛላቺሁያረብእረብበራህመቱበእዝነቱቀጥተኛውንምገድቢመራቺሁተስፋየነውያረብእያለቀስኩነውበነገራቺላይእምለውያረብ ያረብ ያረብ
መሻአላ ደስ የሚል ሀድያ ነው የሰጠሽው ግን ከግድግዳ ላይ መሰቀል አለበት ቁርአን ስለሆነ እንዳይወድቅ
ቁርኣን ግርግዳላይመለጠፍ ሳይሆንጌጡ በቃላችን ስንሸመድደውነው
ለምየ ባወጣ አላህይተካሽ ወላሂስጦታዉ እዴት ደስስስስእዳለኝየማይረሳ አላህያክብርልን
ዋው ማሻአላህ ለምዬዬዬዬ አንችኮ ትለያለሽ የኔ ጀግና ድሮም በምክንያት ነው ምወደሽ የኔ ጠንካራ ሴት የጓደኝነት ልክ አሳይተሻል የኔ ልዩ❤
በጣም የወደድሽው(ማ ሻእ አላህ)የሚለውን ነው😍ምርጥ ሰውነሽ አላህ ያክብርሽ🎉🎉🎉
የኔ ቆንጆ ማሻ አላህ ወላሂ ምርጥ ሰው ነሽ እንኳን ለማሜ ለኔ ራሱ ቃላት የለኝም ደስታየ ቢስሚላህ ቁም ነገረኛ ነሽ ወላሂ ለሚ ኑሪልን
ለሙሻ ይህን ያህል መልካም ሰው ከሆንሽ ከፋሲካ ጋር ያጣላችሁ ይህን ያህል ወርደሽ ከሧ አትዘዙ እስከማለትም ያደረሳችሁ ነገር ባይገባንም እኛ ውስጡን ለቄስ 😅😅😅 አለ ያገሬሰው እናም ቅን ከሆንሽ አይቀር ፋሲካን ይቅር በያት እና ቅንነትሽን አሳይን ሰውንም አስተምሪበት አለበለዚያ በዚህ እንዲህ ነኝ እያልሽ እዚሁ ደሞ ሌላ ሰው ከሆንሽ ቅን ነሽ ለማለት ይከብደኛል
ሳህ
ስጦታስ ወሏሂ ማንም አያስበወም ማሻአሏህ ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን ዛሬ ልፃፍልሽ በጣም አስተዋይ ነሽ
የኔ ልዩ ምን እደምልሽ አላውቅም ወላሂ❤❤❤❤❤ አላህ እስልምናን ይውፍቅሽ የኔ ውድ
ማሻ አላህ የተቢ በጣም በጣም ውድ የሆነ ስጦታ ነው እኔ እስካሁን ባች ቤት ኮሜት ፅፌ አላቅም አሁን ግን በጣም ነው ያደነኩሽ ካላህ ቃል ውጭ ምን የሚስደስት ስጦታ የለም አላህ ላችም ያሰብሽውን ሁሉ ያድርግልሽ ሀቂቃተን ቃል የለኝም ላች እምነትሽን አክባሪ የሰው እምነትም አክባሪ በጣም ጎበዝነሽ❤❤❤❤
የኔ ማር እውነቱን ስነግርሽ ላች ቃላት ያጥረኛል ቀለም ዘር ሀይማነት ሳትይ ሁሉን አክባሪ ልዮ ሴት ነሽ ፈጣሪ ያክብርሽ 🎉🎉🎉🎉
ትኩረት ወደ ❤ኢየሱስ❤ ሊመጣ በደጅ ነውበእምነት ተራመጂ
ለሙየ ክብር በይልን አሏህ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥሺ
ለሙ የኔ እንቁ ሴት ፈጣሪ ፍላጎትሺን ሁሉ ይሙላልሽ የሰዉ እድገትን የምትደግፊ የምታጠናክሪ ሴት ነሽ
ጨዋወልዶ ጨዋ ያሳደገሽ መልካም ልጅ መብሩክ ያማር የሰመር ያድርግላቸው አላህ ያማርየሰመር ትዳር ይወፍቅሽ በተሰቦችሽን አችን አክባሪ
ቁረአን ለቤት ጌጥ መጠቀም ክልክል ነዉ ሰዉች አላህን ከዛም ነብያትን ለማዉሳት ቢሆንጂ
ትክክል ሚገርሙት ማሻ አላህ የሚሉት ነው
በጣም ደስ የሚል ማአ አላህ ተባረከ አላህ ነው አንች በጣም ጥሩ ሰው ነሽ አላህ ይወፍቅሽ
የኔ ቆጆ ፣ የኔ ጀግና ለሙዬ እኳን ደህና መጣሽ 💗💗ማሻላህ ስጦታሽ የተለየ ነው ለሙዬ💗💗 የኔ እህት እዴት እደምወድሽ 💗💗ማሜ ወድሜ እኳን ደስ አለህ እልፍ መብሩክ ትዳራቸውን ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላቸው💗💗💗💗💗💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ግንኮ ቁርአኑን ከግርግዳ መስቀል አይፈቀድም ተብሏል ምንአልባት መሻአላህ የሚለውን ይቻልይሆናል
ለምለምየ እኔ በስደት 9 አመቴ ነው በጣም ድክም ብሎኛል 😢 አገር መግባት ሳስብ ምንም የለኝ እና ለምለምየ እና እናቴ ናፍቃኝ አለች በር ደሞ የለኝ አገር ልገባ እና You Tube ትከፍትልኝ አለሽ
ስታወራ እራሱ መሰጦታል ምንይታወቃል በልቦ አሏህ ይወፍቃት የኔቅን
ትለያለሽ ወላሂ ማሰብሽ እራሱ በቂ ነዉ የኔልዩ
የኔ ለሙና በሄድሽበት ጉራጌ ምትለዋ ቃል ከአፍሽ አትጠፋም ደስ ነው😥 ሚለኝ ማሜ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሙስሊሞች ከየትቢ ተማሩ መልካምነትን አሁን እናንተ ብትሆነ ማኔ ለየትቤ በሃይማኖቱ የሚመጥነዉን ስጦታ ቢሰጣን የእዉነት አጥባችሁ ነዉ የምታሰጡት የትቢየ የኛ መልካም እግዚአብሔር ይስጥሽ የራሱን ሃይማኖት የሚወድ ሰዉ የሌላዉንም ሃይማኖት ያከብራል❤
ሀይማኖታችን አይፈቅድም እንጅ ለሌለላው እምነት ክፋት ኑሮብን አይደለም
ወደዋ ሀይማኖታችን ስለማይፈቅድልን ነውኮ 😢
ሀይማኖት ከምንምበላይነዉ የማይፈቀድነገር አናደርርግም
የኔ እህት የተንቢም የሰራችው ስተት እኮነው ሃይማኖታችን የማይፈቅደውን ነው ያረገችው ልክ የሰራች መስሎሽ ከሆነ
@@fathimafathima1409 የኛም አይፈቅድም ዉድየ ግን የናንተ ስድብ አይድርስ ነዉ
ማሻአላ ጎደኛማለት እደዚህ ነዉ የጎደኛደስታ የምያስደሰተዉ ጎደኛእደህነዉ አላህማዉጣሽ ዉ ይተካሽ አላህይስጥሽ አላህ ደህናዉን ባል ይዘዉጪሽ
ማሸአላህ እጅግ ውብ የሆነ ውድስጧታነው ለሙሺሮች መብሩክ ያመረ የትዳርዘመን ይሁንላቸው
እኔ የምመኝልሽ የተንቢ መልካም ሰው ነሽና የተፈጠርሽበትን አላማ እስልምናን እንድወፍቅሽ ወላሂ እስልምና ሰላም ነው
ግም የግም ድግስ ነሸ ባለየ
@@Vishar123-kc9tuአይባልም ከስድብ ኪሳራ እንጂ ትርፍ የለም።
@@Vishar123-kc9tuአወ ምነው አሏህ በመለሳት ይችን የምመስል ልጅ ጓደኝነት በዱኒያ ብቻ ሲሆን ያሳዝናል😢😢😢
ሰው ለማረድ ነው እየተዋወቅን 😂😂😂😂😂አላህ ይክበር ብላችሁ አድል ሰው የምታርዱ 😂😂😂😂😭😂
@@SaraSara-yb3olአወ የገደለ ይገደላል ሀይማኖታችን ፍታሀውይ ነው ያገኘህውን እረድ የሚል መረዳ አምጭ የጥላቻ ወሬ ከምታወሬ እስሳኳ ስታርዱ ቡላዋው ስለት ይሁን እዳይገዝግዛት ቢላዋውንም እዳታየው ነው የሚለው እኳን ለሰው ልጅ ለስሳም ያዝናል
ለሙካያ የስጦታ ምርጨሽ ወውውውው ትላያልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የንቺንም የሰርግሽን ቀን ቅርብ አለህ።የርግልሽ ❤❤
ልዩ ነሽ የኔ ውድ እምነቱን የሚያከብር የሰውን እምነት ያከብራል ❤
ወላሂ ትለያለሽ ለሚ ከባድስጦታነው መቸም የማይረሳ የምር ክብር ይገበሠሻለሰ😍👌
ምርጥ ሰው ነሸ ጎበዝ ጌታ ይበርክሸ❤❤❤
ምርጥ ሰዉ ነሽ ልብሽ ንፁህ ነሽ እናመሰግናለን በማሜ ስም ❤❤❤❤
አላህ ይጠብቅሽ ለሙዬ ያንቺስ ይለያል የአገሪ ልድ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር በረቺ❤❤❤
ማሻአላህ ለሙየ እውነት አደነኩሽ ያውም የአላህ ስም መግዛትሽ የሠውን ሀይማኖት እራሡ አክብረሽ እሄን መግዛትሽ ማሻአላህ
የኔ እህት ሀይማኖታችንን አክብረሽ የአላህን ስም ስለሰጠሽው ደስብሎናል እናመሰግናለን
ደምሪኝ🥰
የኔ መልካም ለሙ ቅን ነሺ መልካም ነሺ ለምልካምልቦናሺ ቀናዉን የምራሺ የሻዉን የምራል አላህ ሂዲያ ይስጥሺ የኔ ዉብ
ማሻአላህ ማሻአላህ. የኡነት ትልቅ ሰው ነሽ ለሙየጀግና
ለሙየ የኔመልካም የጋደኝነትጥግ አችኮ ትለያለሽ ወላሂ ታስቀናላችሁ ሣይው የደስታባነው የመጣው አስበሽ 😢😢😢❤❤❤❤❤
መሸ አለህ ለሙ ምርጥ ስጦታ ነዉ መሸ አለህ ጀግነነሽ አለህ ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናዋ በጣም ተለያልሽ ንግሥቷ❤❤❤❤❤❤
ወላሒ ትልቅ ሥጦታ ዘመንሽ ይባረክ አንድነታችን ውበታችን❤❤❤
ቅቅቅቅቅ ዘመንሺ ይባረክ ኩረጃ ነው ደሞ የምን አንድነት ነው
ለሙየ ማር የሆሽ ልጂ ነሽ ለማሜ ስጦታ ይዘሽ ስለሄድሽ እናመሠግናለን
Anchi Kumengergna btam emtegermiy lij nesh ❤❤❤❤❤❤❤
የምረ ለምየ ባገኛሺ ደሥትይኝ አለሺ ሥወዱሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ
ማሜን በጣም ምርጥ ሰው ነው
እኔም ከሰጦታወች ሁሉ አላህን የሚሰታውስነው የምወደው
አላህ ቀጥተኛውን የምራሽ ያረብ😢😢። 💔💔💔💔😭😭😭አይ እናተ እስኪ እንድ ሁለት ቀን ስለሙስሊምና ስለ ካፊር ማለት ስለናተ ስለከሃድ ተማሩ እስኪ አሁንማ ብዙ አስተማሪ አለ
ከስጦታወችሁሉበላጭስጦታ ያአላህቃልነዉ ማሻአላህልዩሴትነሽ❤❤❤
አይፈቀድም አላህ ስሞችን በግርግዳም ሆነ በየትኛውም ቦታ መስቀል ሀራም ነው አሏህን ፍሩ
ከሖነ ለመን ተሰራ 😳😳??
@@senai974 ሰሪዎቹማ ከሸሪዓዊ እውቀት ነጻ የሆኑ ናቸው
ወላሂ በጣም ነው የሚያምረው ማሻ አላህእኔ እፈልጋለሁ
ወሎየና ጎራጌየ ሲጀመር ይዋደዳል ጥሩ ባል ይሰጥሸ አሳዘንሸኝ
አሏሁአክበር መሻአላህ የተቢ ወላሂ በጣም ትልቅ ስጦታ
ለሙ ማርኮነሺ የምር አላህ ያክብርሺ አለባበስሺ ራሡ ሥርአት አለዉ
ማሻአላህ ለሙየ የኔዉድእህቴ አላህ አቺንምለዚህ ያብቂሺየኔዉድ ወላሂ ምንምቂል የለኚም ላቺ
ለሙዬየኔቅመምማሽአላህ አላህጭምሮይሥጥሽ ወላሂቃልያጥረኛል የጓደኝነትጥግ
መቸም ሐይማኖቴ የማይፈቅደውን ነገር አላደርግም ሰው ለማስደሰት ብየ እናማ ማስተዋልን ይስጥሽ😢
የሠዉ ደስታ የማያስደስተዉ ነዉ እደዛ እሚያደርገዉ
ማሻ አላህ በጣም ሚያምር ስጦታ ነው ላንቺም መልካም የሆነ ትዳር አላህ ይስጥሽ❤❤❤
ለሙዬ የኔ መልካም መልካም ነገር ሁሉ አይፍሺ የኛ ጀግና
ምርጡንና አንደኛውን ስጦታነው ያበረከትሽለት ዋውው🤩🤩🤩😘😘😘😘😘😘
አንች እንቁ የጉራጌ ቆንጆ ሳይሽ ደስ ትይኛለሽ አላህ ጨምሮ ይስጥሽ ኮራሁብሽ መስጠት።ትችያለሽ ያንተ ደስታ ያሳየን ያረብ 🎉🎉
የተቢ አቺኮ ትለያለሽ የኔ ልዩ ኢንሻ አላህ ሀገር ስገባ አችን ለማገኘት ያብቃኝ አሚን
በጣም እኮነው እመወዳት ነፁህ ልብያላት ጀግና ሴት
ለሙ በጣም ነዉ የምወድሺ የኔ መልካም አቺ ትለያለሺ የጋዴኛ ጥግ❤❤❤
Wow❤❤❤ mashaa allah maburuk mame❤❤
ለሙዬ የኔ ጀግና የኔ ሙሉ ሴት አላህ ያችንም ደስታ በቅርቡ ያሳየኝ ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው ትዳራቸው ያማረ የሰመረ ይሁንላቸው ❤❤😅አባባሉ ተመቸኝ ደጋሽ ቀልብ የለውም ለምለም 😅 ምርጥ አነጋገር ግዜ ሰቶ አወራችሁ ለአክስት ለጓደኛ ___እያልሽ ልታስደስቻቸው ነው ለኢድ ስጦታ ዋውው በርች ይመችሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
የኔ ቆጆ አላህ ያክብርሺ ደሞ ሥታምሪ አችም አገቢ የኔ ድቡሻ
t.me/+aQe9l4ZY1a84OTFk ቴሌ ግራም ፔጅ
ገባሁ ቴሌግራም❤
የኔ ቆጆ አድናቂሽ ነኝ ግን አልኮምትም እከታተልሻለሁ አላህ ያክብርሽ ደግሞ አድ የቡታጅራ ባል ዳሪኝ 🤫😋😋
ለሚ የኔ ዉድ የጓደኝት ጥግ ድሮም እወድሻለሁ አሁንም ወደድኩሽ የኔ ልዩ ❤❤❤
@@Rozaguragaእዴት አሰሰገባሽ በአላህ እቢ አለኝ
እቢ አለ እሳ እኔም ፈልጊ ነበር
ማሻ አላህ እጅግ ውብ የሆነ ውድ ስጦታ ነው 👌👌ያማረ የሰመረ የትዳር ዘመን ይሁንለት 🙌
ደምሪኝ 🥰
@@family_v-k9x ሀድር
ተሣሥተሻል
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
@@seaditub እኔ ደምሬሻለሁ ውዴ
ወይኔ ትርጉሙን ብታቂው ብየ ተመኛሁ ያረቢ😢😢😢😢😢😢😢😢 ቁል ሆወ አሃድ አሏሁ ሶመድ ለመሊድ ወለሚውለድ ወለሚ ኩለሁ ኩፉወን አሃድ ኢላሂ ሳዓድኒ
በትክክል ቱሩጉሙ ከባድ ነው
ዝጊ
እህትእንደማመር
እንዛመድ@@የወግድዋነኝ-የ8ቐ
ይዝጋሽ ስድቡን ምን አመጣው@@ThUg-d8g
ሀቂቃ ትለያለሽ. ደሞ ማሜ ሲገባ ሲወጣ ሲየዉ የበለጠ የለሙ ስጦታ እያለ ደስ ይለዋል ለሙየ ለማሜ ስጦታ ስለሠጠሽዉ እኞም እናመሠግንሻለን ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
የመዳም ቅማሞች ፈጣሪ ያልታሰብ የማታ እንጅራ ይስጣችሁ
አሚን ያረብ
Amen..
ሰው ሁሉ ለሰው እምነት ክብር ቢኖረው ይቲ በደረስን ክበረልን ያተንቢ መሸአላህ ነው ስጣታሽ
እና እሷ ሥታገባሥ ምን ይሥጣት ክክክክክክ መቸም ነካ ያደርጋችኋል
የመረጥሺው ሰጦታ ራሱ አዴት ነው የሚያምረው በጣም ቤተሰብሺንና ጎደኞችሺን ሰው አክባሪ ጎበዝ ልጂ ነሺ ለሙየ አላህ ይጨምርልሺ
ኒቃቢሥቷ ባለ ሡራዋ ክክክክክ አሏህ ይጨምርላት እ ሢቀጥል የሥጦታው ማማር የቱ ጋር ነው እሡ እዛ ተቀምጦ ሙዚቃ እየጨፈሩበት
ሱባሀናላህ ጎደኞቹኳ ይህስጦታ ላያስቡት ይችሉ ይሆናል አችግን የምገርሚነሽ ወላሂ አላህ የተሳካ የሚሆንሺን የምትመኝውን ሂወትና ትዳር ይስጥሺ
ምርጥ ሰው
ምርጥ ሴት
ልባም ሴት ለሙየ❤❤❤
ለሙ እኔ እማመሰግነው. ቤተሰቦችሽን ነው እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣቸው ❤🙏 መልካም ሴት ለሙየ🎉🎉🎉
❤❤❤🎉🎉
ማሻአላህ ያምራል ግን ቁረአኑ ቀርተን ልንተገብረው እጂ ለቤት ማስዋቢያነት አይደለም አላህ ያወረደው ለሙዬ ሽኩረን
ትክክል እና ማሻ አሏህ ማለት የለብሽም
ለማማሩ ነው ማሻዓሏህ ዬለችው ግን አይቻልም ልክ ነሺ@@ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ
በትክክክክ የኔው ውድ
አወ አለማወቅነው በሷ አይፈርድም የሰሩትነቸው ስራፈቾቹ ሱብሀን አላህ
እና የሠዉ ፎቶ ከመለጠፍ ቁረአን ቢደረግ ምን ችግር አለዉ ???
የጓደኝነት ተምሳለት የተቢ አሁንስ ለኔም ጓደኛየ በሆሺ ወሎን አብሬሺ በተሺከረከርኩ😊🥰👍👍
ከኔ ጋር እንዙር
እኔ አለሁሽ ውዷ🎉 አብሬሽ እሽከርከራለሁ ብቻ ሀገራችን እንግባ
ኧረ እኛአለን አብረን እንሽከረከራል ወደ መድናይቱ ደሴ ሀይቅ
እሺ እንዞራለን ውዷችየ😘😍
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
የኔ ማር እቺ ናት ኢትዮጲያ የ ሀገራችን ሰላም ይመልስልን በገዛ ሀገራችን በገዛ መግስታችን ለመስማት የሚዘገንን ግፍ ያ አላህ ያተን ፍርድ ቅርብ አርገው 😢😢
ለሙዬ የኔ አስተዋይ ይህ ስጦታ ከስጦታወቹ ሁሉ ስጦታ ነው ወላሂ አላህ ይጠብቅሺ ማሜም አልፍ መብሩክ አልፍ መብሩክ መልካም ትዳር ብያለው ማሻ አላህ
*ይሄ ዩቱብ እኮ መጥፎዎችን እንደሚያስተዋውቅ ጥሩዎችንም ያስተዋውቃል እኔ ዩቱብ መክፌቴ ባያፈምሰኝም ግን ምርጥ እህትና ወንድምችን አግኝቼበታለሁ እና ስጦታውም በነሱ ይፈቀድ አይፈቀድ ባላቅም ያምራል ማሜም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ*
ማሻ አላህ የኔ ጀግና እህት እኛ ወለየወች በጣም እንወድሻለን በጭንቁ ቀንም ከጎናችን ነበርሽ❤
ለሚ ያንቺ ስጦታ ስለሆነ ደስብሎኛል ግን የአላህ ቃልና የነብዩ ሰለላሀ አለይሂ ውለም ለግድግዳ ጌጤ አይፈቀድም ያውም አረቦች የስም ሙስሊም እንጂ ሸሪኣ አይከተልም
ማሻ አላህ በጣም ትልቅ ስጦታ ነው ከስጦታዎች ሁሉየላቀ ነው በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ለሙየ የጎደኝነት ጥግ ነሽ
የድሮዎቹ ዩቱቦሮች የወረት አይደለም ፍቅራቸው ደስ ትላላችሁ ሀባይቢ
የአሁኖቹ ሆድ ይፍጀወ😂😂
ሙሽሮቹ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ለምሉማ አንችንም ለዚህ ክብር ያብቃሽ የኔ ጀግና 😍
ለሙዬ እናንተ የድሮ ዩቱበሮች እኮ ከልብ ነው የምትዋደዱት ጌታን ማሜንም አንቺንም ሌሎቻቹንም ከድሮ ጀምሬ ነው ምከታተላቹ አሁንም ፍቅራቹ ይጨምር አይለያቹ ከዚህ በላይ ስጦታ ምንአለ እግዚአብሄር ይስጥሽ በወጣ ይተካ ማምዬ አልፍ መብሩክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Masah allah
የኔ መልካም አቺ ደሞ ለኔ ጓደኛ በሆንሺኝ😂😂❤
@@Alhamedulilah651 አረ እሺ ሆንሻለሁ በደስታ የኔ ውድ፡
ለምዬ ሁሉም እዳቺ ባረገን ቅን ሰው ነሽ በሂወትሽ ምንም አይነት ችግር አይካሽ ሁሊም እደተደሰትሽ ኑሪልን ቃላት የለኝም
ማሻአላህ ለሙየ አላህ በወጣ ይተካሺ የችንም ደሥታ ያሳየን የቴሌግራም ሊካቸውን አሥቀምጭልን ለሙ
ለምሉማ ምርጥ ሴት ለኛ ለሙስሊሞች ይህ ትልቅ ስጦታ ነው የኔ እህት ተባረኪ
ለሙዬ ትለያለሽ መርካሞ ማሻ አላህ አንቺም አላህ ለወግ ማረግ ያብቃሽ ውዴ ❤
ማሻአላህ በጣምያምራል አንችግን ለሰዉ ልጅ ስላለሽ ክብር በጣም አድናቂሽነኝ ከለባበስሽ ጀምሮ ክብር አለሽ ለሚ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ደርባባ አላህንም መልካም መንገዱ ይምረጥልሽ
ለሙ ትለያለሽ እኔ ፎቶ ነው ብየ እስቲ ክፍት ነበር የቸኮልኩት ያላትን ቃልን ለቤት ማስዋቢያ እድንጠቅም ባይፈቀድልንም ትለያለሽ
ለሙየ አላህ ለአችም መልካሙን ይግጠምሽ መልካም ነሽና❤❤❤
የአንችንም አለም ያሳየን ፈጣሪ ለሙዬ የእኔ ደግ ሰው አክባሪ ተባረኪ ጤናሸን ይስጥሸ
የኔ ጀግና የሰው ልክ ነሽ ያንችንም ዴስታ ያሳየን❤❤❤❤❤
አንችም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ ማለት ይህ አይደል አይ ኢትዮጵያየ ።የተምቢ እድግ በይልኝ የእኔ ልበ ብርሀን ስወድሽ ።ማምየም ትዳራችሁን ይባርከው
ماشاء الله
ለሚየ
አላህ
ይጨምርልሺ
በጣም
ያምራል
ውዴ
አቺንም
በአላህ
እራህመት
ቀጥተኛውን
ምገድ
አላህ
ይምራሺ
ያረብ
አቺ
ማስተር
አብነትን
ይቶብ
ላይ
አነፍናፊ
የሚያስተላለፈው
ልጂ
አጀቴን
ትበሉኛላቺሁ
ያረብ
እረብ
በራህመቱ
በእዝነቱ
ቀጥተኛውን
ምገድ
ቢመራቺ
ሁ
ተስፋየ
ነው
ያረብ
እያለቀስኩነው
በነገራቺላይ
እምለው
ያረብ ያረብ ያረብ
መሻአላ ደስ የሚል ሀድያ ነው የሰጠሽው ግን ከግድግዳ ላይ መሰቀል አለበት ቁርአን ስለሆነ እንዳይወድቅ
ቁርኣን ግርግዳላይመለጠፍ ሳይሆንጌጡ በቃላችን ስንሸመድደውነው
ለምየ ባወጣ አላህይተካሽ ወላሂስጦታዉ እዴት ደስስስስእዳለኝየማይረሳ አላህያክብርልን
ዋው ማሻአላህ ለምዬዬዬዬ አንችኮ ትለያለሽ የኔ ጀግና ድሮም በምክንያት ነው ምወደሽ የኔ ጠንካራ ሴት የጓደኝነት ልክ አሳይተሻል የኔ ልዩ❤
በጣም የወደድሽው(ማ ሻእ አላህ)የሚለውን ነው😍ምርጥ ሰውነሽ አላህ ያክብርሽ🎉🎉🎉
የኔ ቆንጆ ማሻ አላህ ወላሂ ምርጥ ሰው ነሽ እንኳን ለማሜ ለኔ ራሱ ቃላት የለኝም ደስታየ ቢስሚላህ ቁም ነገረኛ ነሽ ወላሂ ለሚ ኑሪልን
ለሙሻ ይህን ያህል መልካም ሰው ከሆንሽ ከፋሲካ ጋር ያጣላችሁ ይህን ያህል ወርደሽ ከሧ አትዘዙ እስከማለትም ያደረሳችሁ ነገር ባይገባንም እኛ ውስጡን ለቄስ 😅😅😅 አለ ያገሬሰው እናም ቅን ከሆንሽ አይቀር ፋሲካን ይቅር በያት እና ቅንነትሽን አሳይን ሰውንም አስተምሪበት አለበለዚያ በዚህ እንዲህ ነኝ እያልሽ እዚሁ ደሞ ሌላ ሰው ከሆንሽ ቅን ነሽ ለማለት ይከብደኛል
ሳህ
ስጦታስ ወሏሂ ማንም አያስበወም ማሻአሏህ ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን ዛሬ ልፃፍልሽ በጣም አስተዋይ ነሽ
የኔ ልዩ ምን እደምልሽ አላውቅም ወላሂ❤❤❤❤❤ አላህ እስልምናን ይውፍቅሽ የኔ ውድ
ማሻ አላህ የተቢ በጣም በጣም ውድ የሆነ ስጦታ ነው እኔ እስካሁን ባች ቤት ኮሜት ፅፌ አላቅም አሁን ግን በጣም ነው ያደነኩሽ ካላህ ቃል ውጭ ምን የሚስደስት ስጦታ የለም አላህ ላችም ያሰብሽውን ሁሉ ያድርግልሽ ሀቂቃተን ቃል የለኝም ላች እምነትሽን አክባሪ የሰው እምነትም አክባሪ በጣም ጎበዝነሽ❤❤❤❤
የኔ ማር እውነቱን ስነግርሽ ላች ቃላት ያጥረኛል ቀለም ዘር ሀይማነት ሳትይ ሁሉን አክባሪ ልዮ ሴት ነሽ ፈጣሪ ያክብርሽ 🎉🎉🎉🎉
ትኩረት ወደ ❤ኢየሱስ❤ ሊመጣ በደጅ ነው
በእምነት ተራመጂ
ለሙየ ክብር በይልን አሏህ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥሺ
ለሙ የኔ እንቁ ሴት ፈጣሪ ፍላጎትሺን ሁሉ ይሙላልሽ የሰዉ እድገትን የምትደግፊ የምታጠናክሪ ሴት ነሽ
ጨዋወልዶ ጨዋ ያሳደገሽ መልካም ልጅ መብሩክ ያማር የሰመር ያድርግላቸው አላህ ያማርየሰመር ትዳር ይወፍቅሽ በተሰቦችሽን አችን አክባሪ
ቁረአን ለቤት ጌጥ መጠቀም ክልክል ነዉ ሰዉች አላህን ከዛም ነብያትን ለማዉሳት ቢሆንጂ
ትክክል ሚገርሙት ማሻ አላህ የሚሉት ነው
በጣም ደስ የሚል ማአ አላህ ተባረከ አላህ ነው
አንች በጣም ጥሩ ሰው ነሽ አላህ ይወፍቅሽ
የኔ ቆጆ ፣ የኔ ጀግና ለሙዬ እኳን ደህና መጣሽ 💗💗ማሻላህ ስጦታሽ የተለየ ነው ለሙዬ💗💗 የኔ እህት እዴት እደምወድሽ 💗💗ማሜ ወድሜ እኳን ደስ አለህ እልፍ መብሩክ ትዳራቸውን ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላቸው💗💗💗💗💗💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ግንኮ ቁርአኑን ከግርግዳ መስቀል አይፈቀድም ተብሏል ምንአልባት መሻአላህ የሚለውን ይቻልይሆናል
ለምለምየ እኔ በስደት 9 አመቴ ነው በጣም ድክም ብሎኛል 😢 አገር መግባት ሳስብ ምንም የለኝ እና ለምለምየ እና እናቴ ናፍቃኝ አለች በር ደሞ የለኝ አገር ልገባ እና You Tube ትከፍትልኝ አለሽ
ስታወራ እራሱ መሰጦታል ምንይታወቃል በልቦ አሏህ ይወፍቃት የኔቅን
ትለያለሽ ወላሂ ማሰብሽ እራሱ በቂ ነዉ የኔልዩ
የኔ ለሙና በሄድሽበት ጉራጌ ምትለዋ ቃል ከአፍሽ አትጠፋም ደስ ነው😥 ሚለኝ ማሜ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሙስሊሞች ከየትቢ ተማሩ መልካምነትን አሁን እናንተ ብትሆነ ማኔ ለየትቤ በሃይማኖቱ የሚመጥነዉን ስጦታ ቢሰጣን የእዉነት አጥባችሁ ነዉ የምታሰጡት የትቢየ የኛ መልካም እግዚአብሔር ይስጥሽ የራሱን ሃይማኖት የሚወድ ሰዉ የሌላዉንም ሃይማኖት ያከብራል❤
ሀይማኖታችን አይፈቅድም እንጅ ለሌለላው እምነት ክፋት ኑሮብን አይደለም
ወደዋ ሀይማኖታችን ስለማይፈቅድልን ነውኮ 😢
ሀይማኖት ከምንምበላይነዉ የማይፈቀድነገር አናደርርግም
የኔ እህት የተንቢም የሰራችው ስተት እኮነው ሃይማኖታችን የማይፈቅደውን ነው ያረገችው ልክ የሰራች መስሎሽ ከሆነ
@@fathimafathima1409 የኛም አይፈቅድም ዉድየ ግን የናንተ ስድብ አይድርስ ነዉ
ማሻአላ ጎደኛማለት እደዚህ ነዉ የጎደኛደስታ የምያስደሰተዉ ጎደኛእደህነዉ አላህማዉጣሽ ዉ ይተካሽ አላህይስጥሽ አላህ ደህናዉን ባል ይዘዉጪሽ
ማሸአላህ እጅግ ውብ የሆነ ውድስጧታነው ለሙሺሮች መብሩክ ያመረ የትዳርዘመን ይሁንላቸው
እኔ የምመኝልሽ የተንቢ መልካም ሰው ነሽና የተፈጠርሽበትን አላማ እስልምናን እንድወፍቅሽ ወላሂ እስልምና ሰላም ነው
ግም የግም ድግስ ነሸ ባለየ
@@Vishar123-kc9tuአይባልም ከስድብ ኪሳራ እንጂ ትርፍ የለም።
@@Vishar123-kc9tuአወ ምነው አሏህ በመለሳት ይችን የምመስል ልጅ ጓደኝነት በዱኒያ ብቻ ሲሆን ያሳዝናል😢😢😢
ሰው ለማረድ ነው እየተዋወቅን 😂😂😂😂😂አላህ ይክበር ብላችሁ አድል ሰው የምታርዱ 😂😂😂😂😭😂
@@SaraSara-yb3olአወ የገደለ ይገደላል ሀይማኖታችን ፍታሀውይ ነው ያገኘህውን እረድ የሚል መረዳ አምጭ የጥላቻ ወሬ ከምታወሬ እስሳኳ ስታርዱ ቡላዋው ስለት ይሁን እዳይገዝግዛት ቢላዋውንም እዳታየው ነው የሚለው እኳን ለሰው ልጅ ለስሳም ያዝናል
ለሙካያ የስጦታ ምርጨሽ ወውውውው ትላያልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የንቺንም የሰርግሽን ቀን ቅርብ አለህ።የርግልሽ ❤❤
ልዩ ነሽ የኔ ውድ እምነቱን የሚያከብር የሰውን እምነት ያከብራል ❤
ወላሂ ትለያለሽ ለሚ ከባድስጦታነው መቸም የማይረሳ የምር ክብር ይገበሠሻለሰ😍👌
ምርጥ ሰው ነሸ ጎበዝ ጌታ ይበርክሸ❤❤❤
ምርጥ ሰዉ ነሽ ልብሽ ንፁህ ነሽ እናመሰግናለን በማሜ ስም ❤❤❤❤
አላህ ይጠብቅሽ ለሙዬ ያንቺስ ይለያል የአገሪ ልድ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር በረቺ❤❤❤
ማሻአላህ ለሙየ እውነት አደነኩሽ ያውም የአላህ ስም መግዛትሽ የሠውን ሀይማኖት እራሡ አክብረሽ እሄን መግዛትሽ ማሻአላህ
የኔ እህት ሀይማኖታችንን አክብረሽ የአላህን ስም ስለሰጠሽው ደስብሎናል እናመሰግናለን
ደምሪኝ🥰
የኔ መልካም ለሙ ቅን ነሺ መልካም ነሺ ለምልካምልቦናሺ ቀናዉን የምራሺ የሻዉን የምራል አላህ ሂዲያ ይስጥሺ የኔ ዉብ
ማሻአላህ ማሻአላህ. የኡነት ትልቅ ሰው ነሽ ለሙየጀግና
ለሙየ የኔመልካም የጋደኝነትጥግ አችኮ ትለያለሽ ወላሂ ታስቀናላችሁ ሣይው የደስታባነው የመጣው አስበሽ 😢😢😢❤❤❤❤❤
መሸ አለህ ለሙ ምርጥ ስጦታ ነዉ መሸ አለህ ጀግነነሽ አለህ ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናዋ በጣም ተለያልሽ ንግሥቷ❤❤❤❤❤❤
ወላሒ ትልቅ ሥጦታ ዘመንሽ ይባረክ አንድነታችን ውበታችን❤❤❤
ቅቅቅቅቅ ዘመንሺ ይባረክ ኩረጃ ነው ደሞ የምን አንድነት ነው
ለሙየ ማር የሆሽ ልጂ ነሽ ለማሜ ስጦታ ይዘሽ ስለሄድሽ እናመሠግናለን
Anchi Kumengergna btam emtegermiy lij nesh ❤❤❤❤❤❤❤
የምረ ለምየ ባገኛሺ ደሥትይኝ አለሺ ሥወዱሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ
ማሜን በጣም ምርጥ ሰው ነው
እኔም ከሰጦታወች ሁሉ አላህን የሚሰታውስነው የምወደው
አላህ ቀጥተኛውን የምራሽ ያረብ😢😢። 💔💔💔💔😭😭😭አይ እናተ እስኪ እንድ ሁለት ቀን ስለሙስሊምና ስለ ካፊር ማለት ስለናተ ስለከሃድ ተማሩ እስኪ አሁንማ ብዙ አስተማሪ አለ
ከስጦታወችሁሉበላጭስጦታ ያአላህቃልነዉ ማሻአላህልዩሴትነሽ❤❤❤
አይፈቀድም አላህ ስሞችን በግርግዳም ሆነ በየትኛውም ቦታ መስቀል ሀራም ነው አሏህን ፍሩ
ከሖነ ለመን ተሰራ 😳😳??
@@senai974 ሰሪዎቹማ ከሸሪዓዊ እውቀት ነጻ የሆኑ ናቸው
ወላሂ በጣም ነው የሚያምረው ማሻ አላህ
እኔ እፈልጋለሁ