የሰራሽዉ ዶሮ አይታፍትም ስላት አለቀሰች | PRANK

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • Sup GuyS our 75th video is out hope you enjoy it and make sure to subscribe and join the family it means a lot, thankful for the support 🙏
    Much love ❤️
    God bless Ethiopia 🇪🇹
    IG account @Ruthi_rbman
    @J0nas_y
    TikTok @Ruth and Jonas ​
    #new #ethiopia #couple #viral #video #shorts #jrcouple #adeydrama #habesha #ethiopia #ebs #seifuonebs #ethiopiannews #vlog #prank #donkeytube #dinklijoch #coupleprank #couplegoals #abelbirhanu #mahiandkid #fanisamri #ruthandyynas #ruthandjonas #jrcouple #daniroyal #tsgeroyal #royalfamily #trending #bestcouple #cutecouple #ethiopiancouple #habeshancouple

КОМЕНТАРІ • 559

  • @ITSJRCOUPLE
    @ITSJRCOUPLE  Рік тому +42

    መልካም በዐል

    • @edaede8497
      @edaede8497 Рік тому +2

      ለሁላችን😊

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Рік тому

      Amen Amen Amen lahulachenim yene wedoche ❤❤

    • @chuchumarge6716
      @chuchumarge6716 Рік тому

      አሜን ለናንተም 🎉🎉🎉

    • @tirualemeyihuna1086
      @tirualemeyihuna1086 Рік тому +1

      አሜን ለሁላችን ግን ሚስትህን በብዓል ምድር ፕራክ እያደረገህ አታስለቅሳት ወንድሜ

    • @SolaneAdinsa
      @SolaneAdinsa 7 місяців тому

      😂😂እሄ ጎማ ነው ጎማ ጠብሳ ነው ያመጣቹ

  • @ቢመሽምይነጋል-ኸ5ለ

    ማርያምን ስታሳዝን ጌታ በእግዚአብሔር ስትል 😢😢ግፈኛ ነህ እኔ ብሆን አኮርፍሀለው😌😌😌

  • @saritub7279
    @saritub7279 Рік тому +20

    የኔ እናት ስታሳዝን 😘ስዎዳችሁ እካን አዳራሳችሁ ሙሉ 🇪🇹🇪🇹

  • @edaede8497
    @edaede8497 Рік тому +9

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል በጣም ከምሮባችኋል እሩታየ የኔ ቆጆ እጆችሽ ይባረኩ ማማየ❤🎉

  • @hiwotmeko9729
    @hiwotmeko9729 Рік тому +6

    ውይ ግፍ ምናለ ባታስለቅሳት የኔ ውዶች እንኳን አደረሳችሁ

  • @ethiopiaethiopia7733
    @ethiopiaethiopia7733 Рік тому +8

    አሳከኝ ይቺ እንኮይ የመሠለች ልጂ አታናዳት❤❤ አታስለቅሳት😂

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 Рік тому +3

    ውይ ትግስቷ ወላሂ እኔ ብሆን አትብላ የራስህ ጉዳይ ብደ ብየ ነበረ የማነሳው ጎበዝ ነሽ

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 Рік тому +20

    ማሮቼ እንኳን አደረሳቹ ❤❤

  • @ምርቃት
    @ምርቃት Рік тому +16

    ጆ ብራዘር እንኳን አደረሰህ ከነ ሚስትህ ወንድም ግን አንድ ነገር ብየህ ልለፍ ከይቅርታ ጋር ከላይ የተሰጠችህ ሔዋን ናት ከክብር ክብር ከፍቅር ፍቅር ላንተ ብቻ የምትኖር ሚስት ተሰጦሀል እድለኛ ነህ እናም ወንድም ሁሌም ያንተን ደስታ ሳይ ደስ ይለኛል አታስለቅሳት 🙈😂😂

  • @hgh8912
    @hgh8912 Рік тому +18

    እንኳን አደረሳችሁ ምርጦችየ❤❤❤

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 Рік тому +16

    የኔ ናት ማርያምን ስታሳዝን የኔ ቆጆ አተ ግን አትጃጃል መጋኝአ አበዛህው ዋ 😢 ማርያምንአሳዘነችኝ

  • @saaaraasaaeedd8150
    @saaaraasaaeedd8150 Рік тому +11

    ባመትባል ምናለ ባታስለቅሳት ስወዳት❤

  • @chuchumarge6716
    @chuchumarge6716 Рік тому +5

    የኔ እናት በጣም ጥሩ ሚስት ነው ያለችህ❤❤❤

  • @jerry-t5k
    @jerry-t5k Рік тому +17

    እምወዳችሁ ....እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤🙏❤

  • @elsaa-vq1wt
    @elsaa-vq1wt Рік тому +4

    ምርጥ ጥዶች እንዴት እንደምወዳቹ እንኮን አብሮ አደረሰን ውድድድ ነው የማደርጋችሁ አቦ ይመቻቹ መልካም በአል❤❤

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው Рік тому +9

    የእኔ ማር ተው አታስለቅሳት❤😂

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Рік тому +9

    መዝሙሩን አታቁዋርጡት ልቤ ሰማይ ነው ለመስማት ጉዋጉቼ የለም 😭

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Рік тому +2

    ሩትዬ የኔ ቆንጆዎች❤ ሩትዬ አታልቅሽለት አንች አስለቅሽው እንጅ በሜቀጥለው ቬድዮ እንጠብቃለን። ውድድድድድ❤❤❤❤

  • @qamuti1
    @qamuti1 Рік тому +3

    እንኳን ደና መጠቹ ያኔ ልዩ ሄዋ እኮ ነት🎉

  • @mihretbemnet1367
    @mihretbemnet1367 Рік тому +2

    ኡፍፍፍፍ አንተ ባል ተብዬው ግን ነብስክ አይማርም ተጫወትክባት አይደል ግን ግን ግን እግዚአብሄር ትዳራችሁን ለዘላለም ይባርክላቹ❤

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 Рік тому +3

    ስታምሩ ድንግል ትጠብቃቹ

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Рік тому +2

    አይ አባወራው ሴያምርብህ😂 ሩትዬ ንጥቅ ብታደርጌው ደስ ይለኝ ነበር ለማንኛውምውድድድድድ❤❤❤

  • @rukiya7187
    @rukiya7187 Рік тому +8

    አታናዳት በናትህ የኔቆንጆ በትንሺበትልቁ አታልቅሺ❤🎉

    • @betibeti1455
      @betibeti1455 Рік тому +1

      እኔ ግን በጣም የሚገርመኝ ነገር በናትህ አታናዳት ስታለቅስ ታሳዝነኛለች ምናምን የምትሉ ሰወች ናችሁ የምትገርሙኝ እነሱኮ ለቪዲዮ ነው እንጂ እንዴት ነው የሚስቱን ገመና ለህዝቡ የሚያሳየው እና ኮመንታተሮች አታጋኑ ነገሮችን 😁😁😁

    • @rukiya7187
      @rukiya7187 Рік тому

      @@betibeti1455 እኔጃ እያስመስሉኮያሳምኑናል ምንላርግ ብለሺነዉ በቃ ካሁን ቡሀላ ነቅቻለሁ ክክክ

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Рік тому +1

      ​@@betibeti1455 😅🤣🤣😂😂🥰🥰👍👍

    • @betibeti1455
      @betibeti1455 Рік тому +1

      @@rukiya7187 አዎ እንደሱ ነው የሚባለው ንቂ በደንብ የነቃ አይጥልም እቃ 😂😂😂😂😂😂

    • @betibeti1455
      @betibeti1455 Рік тому +1

      @@ebrahit55 እውነቴንኮ ነው ማሪያምን 🤔🙄🥰

  • @HiwoteDesu
    @HiwoteDesu 7 місяців тому +1

    የኔ ውድ በጣም የዋህ እኮ ናት ስወዳት እሱም እደዛ ነገር ነው እንዴት አገናኛችው ግን

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 Рік тому +2

    የኔ ቆንጆ ባለሙመያነሽ አተደሙ መጀመሪያ ባለቤት አጉርሳት እሽ ❤❤❤👍👍👍

  • @kalkadanethupia9040
    @kalkadanethupia9040 Рік тому +8

    እንኳን አደረሳችሁ ተው አታስለቅሳት 🥰

  • @addisabateneh5475
    @addisabateneh5475 6 місяців тому

    መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላችሁ ብዘገይም ነገር ግን በዓንድ መዓድ ብትበሉ በጣም ነው ደስ የምትሉት ለ2016 ፋሲካ በዓል በትሪ ብሉ አብራቹ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @seyfadinabdi4530
    @seyfadinabdi4530 Рік тому +4

    ወይኔ በአላህ የዋህ ናትኮ የኔ ድምቡሽ

  • @LEWAMT
    @LEWAMT 6 місяців тому

    yoe emy & jr couple tileyalachu yemir wow siwodachu❤❤❤

  • @ግዜናገዘብ
    @ግዜናገዘብ Рік тому +2

    😢😢ምስኪን በናትህ አታስለቅሳት ስታሳዝን 😍😍

  • @kalkidanSeyfu-sg2xc
    @kalkidanSeyfu-sg2xc Рік тому +8

    የኔ እናት እንዴት እዳሳዘነችኝ የኔ ቆንጆ 😅

  • @mikalmussie4736
    @mikalmussie4736 6 місяців тому

    Ebakhut ngerun plastic katema yet megzat echlalew pleas

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 Рік тому +7

    ጓማ ነው አላላም 😂😂😂ሩታዬ በደንብ መበቀል አለብሽ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +2

    አሜን ❤️🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 9 місяців тому

    ሩታየ የኔ ቆጆ ከምር አሣዘነችኝ አታሥከፋት😢❤❤❤❤❤

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Рік тому +13

    ሀበሻ ሆኖ እንጀራ የማይወድ ወንድ አንተን አየሁ ዶሮ በዳቦ 😂

  • @HanaSeifumaru
    @HanaSeifumaru 6 місяців тому

    ቀላል ይጣፍጣል እዴ ልጅቷ እኮ የባለሙያ ልጅ ናት

  • @zina5085
    @zina5085 Рік тому +3

    አሳዘነችኝ የምር ግፈኛ ነህ ይሄን ፕራንክ ከአገር የሚያጠፋልን ልብ ነው የሚያወርደው የምር

  • @KaleabS-d6j
    @KaleabS-d6j 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ amlak be lij ybarkachu
    Emebrhan titebkachu
    Meleaku gebreil kekfu hulu ytebkachu
    Staleks gn betam tasaznalech

  • @mekidesgetahun1343
    @mekidesgetahun1343 Рік тому +1

    love you guys ግን ምግብ መስራት የሴት ሃላፊነት አይደለም የሚበላ ሰው ሁሉ ነው እንጂ!! ብዙ ጊዜ ስለደጋገምከው ነው" jonas" comment የሰጠሁት ena pls help her መልካም በአል😍

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  Рік тому

      Appreciate that gn we cook together everyday it’s just I can’t do doro wot nw enji we do everything equally don’t sweat about it dear ❤️

  • @mariyatube8922
    @mariyatube8922 Рік тому +4

    😂😂😂😂 ጠለሽ ቀረሽ አላለም😂😂😂ይበጥብጥህ የማይባል ነገር😅

  • @bettyyayeabatwa
    @bettyyayeabatwa Рік тому +1

    በአንድ ሳህን ብበሉ ውስጤ ነበር

  • @eliaszelelew
    @eliaszelelew 6 місяців тому

    የዋህ ተዉ አታናዳት
    ይመቻችሁ 😍😍😍

  • @MelatTilahun-ug5wm
    @MelatTilahun-ug5wm Рік тому +3

    በጣም ነው ምወዳቹ ግን ለምድነዉ መስቀል ማታረጉት

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ Рік тому

      @@dawitselemon8731 ውሸት የእመቤታችን ስዕል ከበሁላቸው አታይም

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  Рік тому

      Argenal ❤️

  • @TurkeyAjman-w3w
    @TurkeyAjman-w3w 6 місяців тому

    ስታምሩ❤❤❤❤ያግልቢውዳቺ

  • @merrylissanework5226
    @merrylissanework5226 6 місяців тому

    ሰታሳዝን😢😢❤

  • @nejulove
    @nejulove Рік тому +2

    ስታምሩ የኛም ኢድ ጁመአ ነው ዘድሮኮ አብረን ነው የፆም ነው😅😅😅

  • @aagg4801
    @aagg4801 Рік тому +3

    በማርያም ስትልክ ፕራንክ እንደሆነ ንገራት

  • @Thabya
    @Thabya 2 місяці тому

    ስታምሩ❤❤❤

  • @sarayakirstosliGi
    @sarayakirstosliGi 11 місяців тому

    Ba ergit ya vidyo ya koya naw tilant bicha 5 vidyo ayichalw sitazazin dimswa bicha yigzal ulatgna atskefat mirt mist nat getan endat endamiwadat thithinaw erasu emw yuonch nigist nach❤❤❤❤

  • @faresfaisal1339
    @faresfaisal1339 6 місяців тому

    የፈጠረህን አላህ ትተህ ፍጡራንን ለማማምለክ ሂድክ አንተ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 Рік тому +4

    ወይኔ የኔ የዋህ ስታሳዝን እርግት ያለች ሴት ❤❤

  • @amanuelabdi2491
    @amanuelabdi2491 6 місяців тому

    My stomach is shafting yastawikal inde minim yehotel new mimeslew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsaa-vq1wt
    @elsaa-vq1wt Рік тому

    ከምር አይነፋም በዛሬ ቀን አታስለቅሳት እንባ ቅርቡ ናት የእኔ እናት አይዞሽ አንችም ብድርሽን እንደምትመልሺ ሙሉ ተስፋ አለኝ እጠብቃለሁ አይለያቹሁ

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 Рік тому

    ወይይይ የኔ እናት እኔ የመቸመራያ ነው ያየኋቸው ዋውውው ልጅቷ የኔ እናት

  • @MaMa-gd6yh
    @MaMa-gd6yh Рік тому

    እግዚአብሔር እንደት እንደምወድሽ አንችልጅ❤❤❤

  • @asegedechtafese-qn6mo
    @asegedechtafese-qn6mo Рік тому

    በበአል ቀን እንደዚህ አይነት ቀልድ በጣም ያስጠላል 😏😏ኢግዚአብሔርን ማስከፍት ነው

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Рік тому

    አይቼ ስልጨርስ ነበር ኮሜንት የሰጠሁት ሩትዬ እንኳን ነጠቅሽው። ውድድድድድ❤❤❤

  • @MelatTilahun-ug5wm
    @MelatTilahun-ug5wm Рік тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሳችሁ

  • @betty4generation
    @betty4generation Рік тому +1

    ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @cnsid1628
    @cnsid1628 Рік тому

    ማርያምን ግን ተግስት አለሽ የኔ ልዩ አህቴ ❤❤❤

  • @helinagirma6776
    @helinagirma6776 Рік тому

    በጣም በጣም ክፉ ነህ በበአል እንደዚህ አይደረግም በተለይ በናትህ አታስለቅሳት እባክህ እንደው ልለምንህ በማርያም በናትህ

  • @BlenGetachew-i6f
    @BlenGetachew-i6f 10 місяців тому

    የኔ ውድ ለምንድነው ለሁሉም ነገር የምታለቅሺው

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 Рік тому +2

    የኔ ማር ስታሳዝን❤❤

  • @seyfadinabdi4530
    @seyfadinabdi4530 Рік тому +2

    ሙያ በቃ ዜሮ አላለም 🤣🤣🤣🤣 የተመታህ

  • @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ

    እኔብሆን የራስህ ጉዳየ ነበር የምለው😂😂😂

  • @sasulishaynegda-pu5bw
    @sasulishaynegda-pu5bw Рік тому +1

    ወይኔ ትዕግስቷ በእመቤቴ ሁሉንም አድሎሻል

  • @ወለተሰንበት-ጨ2ጀ

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሩታየ የኔ ውድ ስታሳዝን የኔ ማር ስወዳት አንተ ግን ለስሜት አትጠነቀቅም እንድ በስማም😥💐💐🥰

  • @mersimersi1657
    @mersimersi1657 Рік тому +2

    እወዳቹዋለዉ መልካም ባኣል

  • @katrinadoniego8598
    @katrinadoniego8598 Рік тому

    የኔ ፍቅር በርበሬ በዝቶበት ነው አላለችም❤❤❤❤❤

  • @beti9385
    @beti9385 Рік тому +3

    በጣም ነዉየምታናድደዉ ለምድነዉ የምታስለቅሳት

  • @tigieyob6383
    @tigieyob6383 6 місяців тому

    Yehin sare endit new mazeze yemichalew

  • @makivelaelias9947
    @makivelaelias9947 Рік тому +1

    perfect couple ymr🥺🥺

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 6 місяців тому

    😭😭😭የኔ ማር ሰወዳት

  • @bekinetbe5042
    @bekinetbe5042 Рік тому +1

    Weyinee sitasazin bemariyam yewaa nati tadilehi mariyamin ❤❤❤❤

  • @princessdiana5572
    @princessdiana5572 6 місяців тому

    አለቀሰች!

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому +2

    ለምን ታለቅሻለሽ ምግቡን ከፊቱ አንስተሽ አትቀጪውም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @EskeeEskee
    @EskeeEskee 7 місяців тому

    የኔቆንጆ አሳዘነችኝ😢😢😢😢

  • @helumissmisshelu8278
    @helumissmisshelu8278 Рік тому +1

    ሩታዬ የኔ ፍቅር ❤❤❤❤

  • @yeshkassie4025
    @yeshkassie4025 Рік тому +1

    የኔ ውድ አምሮብሻል

  • @farahfarah4105
    @farahfarah4105 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ ስታሳዝን❤❤

  • @princessdiana5572
    @princessdiana5572 6 місяців тому

    ሁሉም ቪዲዮ ላይ አለቀሰች! ,አስለቀሰኝ! አይከብድም????

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    የኔ ማር ባአላህ አታሰለቀሳት ምረጥ ልጀ ናት ሰታምር ደሞ እኮ ሰአት ደሞ አላት

  • @Messi-lu4xp
    @Messi-lu4xp Рік тому +1

    ተወዳጆች እንኳ አደረሳቹ

  • @tadelechdagne8939
    @tadelechdagne8939 Рік тому

    eunkan abro aderesen
    betam new yemwedachu ..atalkesh enem batam alkash sel honku setalekish tesazignalesh rutiye

  • @Mapeet-wh8zb
    @Mapeet-wh8zb Рік тому +3

    ስወዳቹ❤❤❤

  • @zinetawoel4242
    @zinetawoel4242 Рік тому +1

    የኔማር. እኔልከፊልሺ. ባመትባሉ አሥለቅሠሀትአትቀርም. 😅❤❤❤ ምላሹን ጠብቅ.

  • @fe7494
    @fe7494 Рік тому

    Kezi bewala yichin lij andezi betaregat kane gar nw telek eshi😡 yimechahu gn arif video nw😂

  • @zelalemroyal-bw9ed
    @zelalemroyal-bw9ed Рік тому +1

    በጣም እያናደድኸኝ ነው እንደዚህ አታርግ

  • @Mulu-eh2lz
    @Mulu-eh2lz Рік тому +4

    እንኳን አደረሳችሁ ውዶቸ ስታምሩ❤❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳቹ
    አንተ አዝግ ሩታዬን አታስለቅስብን

  • @መሲነኝያፄወቹ
    @መሲነኝያፄወቹ Рік тому

    የኔ አሳዛኝ እኔ ልሳቀቅልሽ😢😢😢 እንኩዋን አደረሳችሁ ውዶቼ😘❤❤

  • @AfomiyaGashuMulu
    @AfomiyaGashuMulu 5 місяців тому

    endezi aybalem yagebahat wete serta endetabelahe aydelem set lej baluwan lemakeber setle engi megb serta endetakereb yemiyasegeded heg yelem

  • @بنتاحمد-د3ت
    @بنتاحمد-د3ت 7 місяців тому

    የኔ ሚስኪን

  • @Hayat-ff3uv
    @Hayat-ff3uv 4 місяці тому

    Yane tafaci siwadishi iko

  • @saadyu
    @saadyu Рік тому

    Uuufii bareduu koo ❤❤❤

  • @anwarfeydu7177
    @anwarfeydu7177 Рік тому

    Yena enate setasazen uffff endatlekiw ancim serilet

  • @hananm1530
    @hananm1530 Рік тому

    Yena konjo sibezaaaaaa thut nat demo betaaaam new mitakebrhi❤😂

  • @vhbh3532
    @vhbh3532 Рік тому +1

    ስወዳቹ❤🎉

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 Рік тому +4

    እንኳን አደረሳችው ምርጦች መልካም በዓል አምሮባችዋል ደሞ