ጥርስ እስከመፈንከት 🩸የደረስኩበት ፕራንክ | JR couple

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024
  • Sup GuyS our 20th video is out hope you enjoy it and make sure to subscribe and join the family it means a lot, thankful for the support 🙏
    Much love ❤️
    God bless Ethiopia 🇪🇹
    IG account @Ruthi_rbman
    @J0nas_y
    TikTok @Ruth and Jonas ​

КОМЕНТАРІ • 130

  • @ITSJRCOUPLE
    @ITSJRCOUPLE  2 роки тому +5

    ua-cam.com/video/OGZ5kaL0X6s/v-deo.html ማሚ ልትወልድ ነዉ

  • @muluneshzewude300
    @muluneshzewude300 2 роки тому +15

    የኔ ቆንጆ አታልቅሽ ጠንካራ መሆን አለብሽ ቢሆን እንኳን ያን ነገር ለማስተው ያንች ጥንካሬ ያስፈልገዋል።

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 роки тому +15

    በጣም ነው የምወዳችሁ❤️❤️በፍቅር ያኑራችሁ ❤️😍😍😍

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    ጉበዝ እንደውም አስረሽ ነበር መግረፍ😄😄😄😄😄

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዀ1ጐ

    የኔ ውዶች በርቱ በፍቅር ነው እምወዳቹህ 😍😇🙏

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 Рік тому +2

    Areeee atemechewa yedaberala behona enkaweni kucha belachu betaweru yeshalala

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 2 роки тому +6

    ይገባሀል የኔ ጀግና አታልቅሽ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    ልጅየውን በጣም አደንቀዋለሁ በጣም ታጋሽ አርቆ አሳቢ የተረጋጋ አስተዋይ ሰው ነው ቀጥልበት

  • @mabitmabit8186
    @mabitmabit8186 2 роки тому +4

    እሰይ ይገባሀል 😥😂😂😂😂😂😂😂ደግ አርገሻል የኔ ቆጆ😂😂😂😂😂😂

  • @Tsigerdaa
    @Tsigerdaa 2 роки тому +16

    ማርያምን ስትይ ደስ ስትይኚ😌😍🦋❤️

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 роки тому +1

      እረ በከንቱ የመቤቴን ስም መጥራት ምኑ ነው ደስ የሚለው

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  2 роки тому +2

      ማርያምን 🥰

  • @saada5858
    @saada5858 Рік тому +2

    የኔማሩች ሰላማችሁን ያብዛልኝ የኔዉዱች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tube-jy4jx
    @tube-jy4jx 2 роки тому +37

    እኔ የሚገርመኝ በሁሉ ነገር የምታለቅሽው ነገር ህይወት ከባድ ነው ነገሮችን ደፋር መሆን አለብሽ እውነትም ቢሆን ታለቅሻለሽ እኮ መነጋገር እንጂ ሁሌ ለቅሶ አያስፈልግም

    • @rahmaabdo5261
      @rahmaabdo5261 2 роки тому +2

      የኔ ብጤ ናት

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 роки тому +9

      የምቶደው ሰው ሲበላሽ ለምን አታለቅስም የምር እኔ አልፈርድባትም

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  2 роки тому +1

      Eshi dear

    • @Selina6648
      @Selina6648 2 роки тому +1

      የዋህ ሰው እኮ ከቃሉ እንባው ነው የሚቀድመው ምሰኪ ናት በዛላይ ልጀነትም አለባት እኔ እንደሰዋ ነኝ ከቃል እንባይ ይቀድማል

    • @JameilaKader
      @JameilaKader Рік тому

      እኔም በባሌ ከተከፈው ማልቀስ ነው ስራዬ ማስረዳት አልችልም ይሄ ጸበይሽ ቀይሪው ይለኛል ግን ምንም በቃ በእምንባ

  • @aynalemabrham1790
    @aynalemabrham1790 5 місяців тому

    Waw btame new yeweddkaho yemhahu❤

  • @tijisedetegnawa9027
    @tijisedetegnawa9027 Рік тому +3

    የኔ ቆጁ በጣም ጨዋነች

  • @zewideroheyab7005
    @zewideroheyab7005 2 роки тому +1

    Ruth Ena jo selamachu bezetzet yebelelachu this is my second comment enante video lay Ena zarem edegemewalew maryamn sus honachubgnal

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  2 роки тому +1

      thany you dear appreciate that 🥰

  • @genetzewudu5210
    @genetzewudu5210 Рік тому +2

    ኧረ በስላሴ አታብዢው አታስጠሊኝ መከባበር ጠፋ ከናንተ ቤት ኧረ ሽ ነው

  • @bruktienawegawe9603
    @bruktienawegawe9603 2 роки тому +5

    ymer tenadeshem kes belshe nw ymtaweriew 🤗

  • @rahela552
    @rahela552 2 роки тому +14

    ፕራንክ መደራረግ ይቅርባችሑ እንዳትጣሉ ቨሎግ ሰሩ

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 2 роки тому

      ሰዉ ፕራንክ ሲሆን ነው የሚያየው ብዙተከታይም የሚያገኘው፣ ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ሁሉም የዚች ዓለም ሰው።

    • @jaydengebre3356
      @jaydengebre3356 2 роки тому

      Awo

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  2 роки тому

      Eshi 🙏

  • @JenaBorhani
    @JenaBorhani Рік тому +1

    Balsh betam des ylal anchi gn atakabgi eshi mndnew ende htsan miyargsh anchi prank tseriw yele kebet atkbechi eshi tlk nesh

  • @Tsigerdaa
    @Tsigerdaa 2 роки тому +4

    😂🤣😂እሰይ ሰራችልህ እሰይ😹😹😹

  • @aynalemabrham1790
    @aynalemabrham1790 5 місяців тому

    l love you guys blessed mor ❤

  • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤ፍቅር ብቻ i love you ማሮቼ 😅😅😅😅😅😅

  • @kalkidansisay2109
    @kalkidansisay2109 2 роки тому +4

    😍😍😍 yena wdd

  • @AdiseAyele-l5y
    @AdiseAyele-l5y Місяць тому

    ደክሚ ለምን አተኘምመ ደገ አደረገችይ እኔ ያሱሃ ወገን፣ነኘ ለማመኘም ወደችውሃል❤❤❤

  • @umushudass6865
    @umushudass6865 2 роки тому +6

    ደሴ ስትሉ ጎበዝ ነሽ ❤️👍

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 2 роки тому +6

    ሩትየ ማዓረይ ድምፅሽ ምንም ኣይሰማም ኣስተካክይ በተረፈ የመልስ ሞት እንጠብቃለን

  • @nsndsshhdhdd8477
    @nsndsshhdhdd8477 2 роки тому +2

    Hulu nagrchu dasss yelale gne alga mastakakle lye gobaze ayedlchumi 🤟

  • @friyatawol8784
    @friyatawol8784 2 роки тому +3

    Algawn atantfutm ede wudoche ,swodachuh 🥰🥰🥰🥰

  • @susuhbsha9392
    @susuhbsha9392 2 роки тому +6

    አረ አትማች ባል አይመታም ደግሞ አታልቅሽ😂😂😂😂

  • @getamesyhailu6514
    @getamesyhailu6514 4 місяці тому

    Tasekanalahewe rejeme edema yesetahew

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 2 роки тому +8

    ስታምሩ በርቱ

  • @selamtube7565
    @selamtube7565 2 роки тому +4

    kkkkk koy gn lamn alkshe rute😂👍

  • @abdihadji5744
    @abdihadji5744 2 роки тому +6

    ስታምሩ🥰🥰

  • @SamriTsegu
    @SamriTsegu Рік тому

    Bertu yene liyoch

  • @ትሬዛ-ነ4ተ
    @ትሬዛ-ነ4ተ 2 роки тому +3

    😂😂arif new

  • @ሱዛናንጓልትግራይፃዕዳ

    ጎበዝ ነሽ

  • @KalkidanFtsume-nq1oi
    @KalkidanFtsume-nq1oi Рік тому

    Ere vlog yiseraln

  • @yordihonatikurazemud4585
    @yordihonatikurazemud4585 Рік тому +1

    Yene almoch fetari yetbkachu sewdachu eko fikerachu yemayalk yehun

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ 2 роки тому +3

    ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በሀገርም ከሀገርም ውጪ ያላችሁ እንዴት ናችሁ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ናችሁ የታል ማህተባችሁ

  • @solisoli5102
    @solisoli5102 2 роки тому +3

    Yene wedoch betham nawe mewedachu

  • @babayg8131
    @babayg8131 2 роки тому

    Merry yntea mhweahea esea gean tgdadllhewa you will see

  • @FathimaDxb-y5k
    @FathimaDxb-y5k 8 місяців тому

    yeny wedoch astmari

  • @bikib4975
    @bikib4975 Рік тому +2

    ግንቆጆነህ

  • @MercyAEK
    @MercyAEK 2 роки тому +2

    I think y’all skipped the “ጠ” letters when you learn Amharic alphabets. It’s not “ተፋብኝ" its “ጠፋብኝ”. I’m pointing it cause I’ve seen y’all mess up couple of times.

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  2 роки тому

      thank you for the lights up dear

  • @geniblackhabeshawit1556
    @geniblackhabeshawit1556 2 роки тому +3

    እሰይ ጎበዝ ግን አንቺ ድፅሽ ምን ማለት ነዉ

  • @tigisttig5193
    @tigisttig5193 2 роки тому +2

    Yene wedoch bertulegn

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому +2

    ይገባሀል 😂😂😂😂

  • @samerimara144
    @samerimara144 2 роки тому +1

    Ende ruta gedelshiw eko

  • @sarabelay4322
    @sarabelay4322 Рік тому

    መከባበር የመሰለ ነገር የለም አክብሪው

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 2 роки тому +4

    ሁለታችሁም የመመታታት ባህሪያችሁን ብተው ጥሩ ነው፣ በቀልድ መመታትትትም ጎዳት ስለሚኖረው።

  • @hermelasahile1080
    @hermelasahile1080 2 роки тому +1

    Be kerbu lusine memeseleke aykereme endezi eyetefetefechek

  • @Yorsalem-vy8dd
    @Yorsalem-vy8dd 8 місяців тому

    I love you so much

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Рік тому

    እኔም አልችልም

  • @ሰላም-ፀ4ተ
    @ሰላም-ፀ4ተ 2 роки тому +1

    batem das talelchhu katlubet

  • @madetube4356
    @madetube4356 2 роки тому +1

    Ine anatihin bitilew dess yilegnal chirash sigara 🤣🤣🤦‍♀️

  • @ሰኒከምዛንቴፕ
    @ሰኒከምዛንቴፕ 2 роки тому +4

    እነ ቆንጆ ባልሆንም በናንቴ ቆንጅና ውስጥ ስመ አለበት አቤሻነኛ

  • @jossejosse8032
    @jossejosse8032 2 роки тому +2

    hi😘😘😘😘❤️😘

  • @simachewaddis4475
    @simachewaddis4475 2 роки тому +2

    demtso ayisemam mekbet new kkkkkkkk

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w Рік тому

    ወይኔ ስትማታ የተጃጃልክ ከነ ጫማው ደሞ ከምትኛ ክላሡ

  • @babayg8131
    @babayg8131 2 роки тому

    Blame tstllhewa

  • @umushudass6865
    @umushudass6865 2 роки тому +3

    💓💓👍👍💪😂😂😂😂

  • @መኪያሠይድሥደትኛዋነኝ

    አይይ ካፊር መሆን እኛ ሙሥሊሞች ብንሆን አይደለም አልጋላይ ጫማ መልበሥ ተበር አይታለፍም

    • @galemaryamegalemaryame
      @galemaryamegalemaryame Рік тому +1

      አይመለከትሸም በጣም ባሌጌ ነሽ ቅሌታም

    • @denkneshdbochsurname
      @denkneshdbochsurname 2 місяці тому

      አቺ ምን ካፊር ያስብልሻ መናገር ከፈለግሽ እነሱን ዶማ ነሽ እነሱም አጋጣሚ ሊሆን ይችላል ክፍት አፍ😏😏😏😏😏😏😏

  • @babayg8131
    @babayg8131 2 роки тому

    There ystlln

  • @ssamirh3584
    @ssamirh3584 2 роки тому

    ዕስቲለማልቀስ ዐትሩጪዕኮዐበላትም

  • @habibahalima1138
    @habibahalima1138 2 роки тому +8

    ባልንመማታት ባህላችንአደለም የሆሽገፎነገር

    • @yabalebachew2683
      @yabalebachew2683 2 роки тому +6

      ደግ ያደረገችው እደውም አነሰ

    • @wastinatesfaye4601
      @wastinatesfaye4601 2 роки тому +8

      እና እሱ ሲቀጠቅጥሽ ነው ባህል?

    • @habibahalima1138
      @habibahalima1138 2 роки тому +1

      @@wastinatesfaye4601 መከባበርጥሩነው የኔድጋይእራስ

    • @afomiaalehegn18
      @afomiaalehegn18 2 роки тому +2

      Deg aderegech

    • @keriahmed6628
      @keriahmed6628 2 роки тому +1

      Genfos anchi meketket yelemede dros mn yakal demo ye fikr mt new denez