በለሊት ያለልብስ በእንቅልፍ ልቤ እየተራመድኩ አስደነገጥኳት 😂

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • Sup GuyS our 107th video is out hope you enjoy it and make sure to subscribe and join the family it means a lot, thankful for the support 🙏
    Much love ❤️
    God bless Ethiopia 🇪🇹
    IG account @Ruthi_rbman
    @J0nas_y
    TikTok @Ruth and Jonas ​
    #new #ethiopia #couple #viral #video #shorts #jrcouple #adeydrama #habesha #ethiopia #ebs #seifuonebs #ethiopiannews #vlog #prank #donkeytube #dinklijoch #coupleprank #couplegoals #abelbirhanu #mahiandkid #fanisamri #ruthandyynas #ruthandjonas #jrcouple #daniroyal #tsgeroyal #royalfamily #trending #bestcouple #cutecouple #ethiopiancouple #habeshancouple

КОМЕНТАРІ • 482

  • @fasikwolloywa8946
    @fasikwolloywa8946 Рік тому +95

    በስማም ብላ ጀመረች በስማም ብላ ጨረሰች እዲህ ነው በለ እምነት አለማድንቅ አይቻልም እመቤቴን

  • @Simachin
    @Simachin Рік тому +52

    የዓመቱ ምርጥ ፕራንክ ነው ማርያምን...ይመቻቹ ብሮ።❤❤

  • @saada5858
    @saada5858 Рік тому +34

    የኔማር እሩታየ የኔጀግና ትተሽ ባለመዉጣትሽ አድናቂሽ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 Рік тому +5

    በጣም ከባድ ነው እኔ ብሆን እንካን አብሬህ ቪዲዮ ልሰራ ሁለተኛ አጠገብህ አልቀርብም በስመአብ እርታ ጎበዝ ናት

  • @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን

    የኔ ጀግና ❤❤❤ ወላሂ ሴት ነሺ የኔ ምርጥ አቤት ጥፊ. ሴትች እኮ በሌቾ የሴት ስም ስጠሩን አንወድም😢😢😢😢😂😂😂

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Рік тому +31

    በስመአብ የምር ጎበዝ ነሽ ቢላ ይዞ ደቂቃም አልቆይ ከፊቱ🤣🤣🤣🤣

  • @marshte2107
    @marshte2107 Рік тому +14

    በለሊት ጥፊክን ቀመሰክ ምርጦች ነችሁ እኮ

  • @seni194
    @seni194 Рік тому +23

    እኔ ብሆን ብላዋን ሳይ ከቤት ወጥቼ ጎረቤት እጠራለሁ😂😂😂😂😂😂 አድናቂሽ ነኝ ሩታ❤❤

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl Рік тому +5

    ጀግና ነሺ እመቤቴን ቀእምነትሺ እምታምኝ እመብርሀን ከክፍ ነገር ትጠብቅሺ በቤቱ ያፅናሺ

  • @HaymanotSewalem
    @HaymanotSewalem Рік тому +12

    እሩታዬ የኔ መልካም ሴት ለ እምነትሽ ያለሽ ቦታ ደስ ሲል❤❤

  • @AtekaTefera
    @AtekaTefera Рік тому +7

    አባ ማርያምን እንዲህ አይነት ፕራክ አይቼ አላውቅም!!ተመችተህያል!!!ግን አባ ካራው ግን ይቅርብህ!!ምክንያቱም አጎቴ እንዲህ መስሪያ ወልውሎ እየቀለደ በለቤቶ ገሎ ስርቤት ነዉ ያለው !!አባ የሰይጣን ነገር ከባድ ነው እሽ?ፕራኩ ተመችቶኛል ግን ካራወ ባይኖር 1ኛ!!

    • @smera1438
      @smera1438 Рік тому +1

      የምርሽን ነው በማርያም

  • @ራህመትቲዩብ
    @ራህመትቲዩብ Рік тому +20

    አረ ደፋር ነሽ ወላሂ እኔ ብሆን ወጥቼ ነበር የምዘጋበት 😮😮ወላሂ ሰዉ በእንቅልፍ ልቡ ሲጮህ እራሱ መቀስቀስ እፈራለሁ 😮😅

  • @Selam..........1234
    @Selam..........1234 Рік тому +8

    እውነት በጣም ጀግና ነሽ 👌እኔ አንቺን ብሆን 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️😂😂👈

    • @sartt3832
      @sartt3832 7 місяців тому

      ደምሪኞ😅😅

  • @xpk5509
    @xpk5509 7 місяців тому +2

    እስከ ዛሬ እናንተ ባለማወቄ ቆጨኝ ማሮች

  • @مثقالعبيدات
    @مثقالعبيدات Рік тому +20

    ፍቅር ነገር ናቹ ስወዳቹ ጤና ሰላማቹ ብዝት ይበል ፍቅራቹ ይዝለቅላቹ❤❤❤❤❤

  • @RukyaMohmde
    @RukyaMohmde Рік тому +8

    😃😃😃😃😄የኛየሴት ቅናት እኮ ደሰ ይላል ሜላት እያለ ሲሰም በእጇ ያዘቺው ጎበዝ

  • @meloniytetube8011
    @meloniytetube8011 Рік тому +6

    ድንግልን የኔ ጎበዝ እሩታዬዬ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Рік тому +3

    ቢላው ነው የሚያስፈራው ሩታ ጎበዝ ነሽ አለ መጮህሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrytube2119
    @samrytube2119 Рік тому +2

    የኔ እናት ስታሳዝን እምነትሽ ደግሞ ደስ ስትይ በስማአብ ብላ ጀምራ በስመአብ ብላ ጨረሰችዉ😮

  • @edenadam2831
    @edenadam2831 Рік тому +10

    ወይኔ በጣም ያሳቀኝ ጥፊዉ👌👌👌👌

  • @Mulu-eh2lz
    @Mulu-eh2lz Рік тому +9

    ወይኔ በሳቅ እኔ ብሆን ከአጠገቡ አልገኛም በጣም ነው የምፈራው ቢለዋው አች ግን ጎበዝ ነሽ😂😂😂😂😂

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk Рік тому +3

    ደስ ትላላችሁ ጀግና ነሽ እሩታ አለመሸሽሽ በስመአም በየሱስም እያልሽ ቁጭ ጎበዝ አድናቂሽነኝ ስለ ልብሱ ምን ችግር አለው የመኝታ ልብስ ነው ችግር የለውም❤❤❤❤❤❤እወዳችሃለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @TgTg-n1v
    @TgTg-n1v 6 місяців тому

    ጎበዝ ሴት በዕምነታችሁ ጎበዝ ናችሁ እውነት አዲስ ነው የማያችሁ❤❤❤❤ ወድጃችኋለሁ❤❤❤❤ በርቱ

  • @hikmahikma5133
    @hikmahikma5133 Рік тому +5

    ወለሂ እኔ አጠገቡ አልቃማጥም😂😂😂😂😂😂

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ

    😂😂😂😂ወይኔ እሩታ ጀግኒትስወድሽ አተበክልፏእረተው ግንአለመፍራትሽ ዋዉ

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Рік тому +15

    😂😂😂😂ወይኔ ሩታ ድፍረትሽ እኔ ብሆን run ወደ ጎረቤት 😂😂😂ሩታ ካልሲ አርገሽ አትተኚ ለአይንሽ ጥሩ አደለም ሰተኚ አውልቂ ❤❤❤❤

    • @ITSJRCOUPLE
      @ITSJRCOUPLE  Рік тому

      Eshi dear ❤🙌

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Рік тому +2

      እ ካልስ ለብሶ መተኛት አይን ላይ የሚያመጣዉ ችግር አለዴ አላዉቅም ነበር በብርድ ወቅት ለብሼ እተኛለሁ

    • @ethiopiaagere5699
      @ethiopiaagere5699 Рік тому +2

      ​በጣም መጥፎ ነው ውደ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Рік тому +2

      @@ethiopiaagere5699 እሺ አመሰግናለሁ አላዉቅም ነበር

    • @HadiyaUsman-y7w
      @HadiyaUsman-y7w Рік тому

      ለአይን ምን ችግር ያመጣል. እኔ ለብሼነው የምነኛው😢😢😢

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    ውዴ ችግር የለውም የለሊት ልብስ አይደል ❤❤❤❤

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 6 місяців тому +1

    ወላሂ ጀግና ናትየምን አባክ ሜሊ ናት

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 6 місяців тому

    ወይኔ ሩታ ሳላደንቃት አላልፍም እኔ ብሆን ካጠገቡ ነዉ ምጠፋዉ ለማንኛወም እንወዳችዋለን❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ

    እሩታዬ ጀግና ናት እኮ በለሊቱ ቀመስክ😅😅😅❤❤❤

  • @Jeritube-lv3um
    @Jeritube-lv3um 6 місяців тому

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ ሁለቱም አዳይነት ባህሪ አደበተ እርቱ ❤❤❤❤❤

  • @YosefBihonegn
    @YosefBihonegn 6 місяців тому

    ጀግናናችሁ በሰላም ኑሩ 😅😅😅

  • @hayathayat2324
    @hayathayat2324 Рік тому +3

    ኪኪኪኪ የተመታ ጨይጣነዉ ዬያዘህ😂😂😂😂 ልጂቱን ለቤተሰቦቿ መልስ ሆ ተሳቃ ትሙት እዴ 😂😂😂

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 6 місяців тому

    😂😂😂😂😂endet nw metamrut zare ayehuchihu❤❤❤❤❤❤konjo neshi

  • @asniit1199
    @asniit1199 Рік тому +8

    መኝታ ላይ ቢላዋ መያዙ ሳያስደነግጥሽ ኧረ እኔ ብሆን በለሊትም ቢሆን እሮጬ ነው የምወጣው ከቢላ በላይ ሜላት የምትባል ካራክተር የዚህን ያህል ፓወር አላት ማለት ነው😂😂

  • @YoYo-xw6oh
    @YoYo-xw6oh Рік тому +3

    ቤብ እያለች ትጠፈትፈዋለች 😂😂😂😂

  • @abc12452
    @abc12452 Рік тому +2

    ቤታቹ ፀበል አይጥፋ የእዉነትም እንደዚ አይነት ነገር ያጋጥማል😂😂😂😂

  • @JaltoKsa
    @JaltoKsa Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤Wawo bayee bareduu dhugaa

  • @wubitualemayehu5932
    @wubitualemayehu5932 Рік тому +3

    Betam desi tilalachew betam new miwedachew yene konjo yichin konjo igrishin be sacks shefenesh atitegn huletegna ❤❤❤❤❤

  • @afiyatube6892
    @afiyatube6892 Рік тому +4

    ሩታዬ የኔ ድቡሺ ስወድሺኮ ወላሂ❤❤❤

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ Рік тому +17

    *_ማዕተብክ ስታምር በተለይ ተለቅ ያለው ቢሆን የኮሚድያን እሸቱን መስቀል ሳይ ደስ ይለኛል ሶ ግን ታምራላቹ በርቱልኝ የኔ ባለ ማዕተቦች ውድድድድድ አርጋቹሀለሁ_*

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 Рік тому +30

    እኔ ብሆን እኳን ካጠገቡ ልቀመጥ ከሰፈር ውልቅ ምለው 😅😅😅😅😅

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Рік тому +3

    ማርየ ነቅተሽበታል ፕራክ መኖኑን. ቢላ ይዞ ዝም ትያለሽ.

  • @mssachrach3064
    @mssachrach3064 Рік тому +1

    ያበደ ነዉ ልጅቷን ግን ሳላደንቃት አላልፍም እኔ ብሆን እጮሀለሁ ምን ሆነ ብየ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @hiwotalemu6483
    @hiwotalemu6483 Рік тому +12

    ማነች መላት ስትለው እኔ እዴት አውቃለሁ አላለም😁😁😁

  • @lidyagetachew6022
    @lidyagetachew6022 Рік тому +9

    Brooo am literally crying fr🤣🤣ruti bea he got you so bad😂ufff my fav’s🤌🏽🫶🏼

  • @blengirum5195
    @blengirum5195 Рік тому +15

    The best prank I’ve seen so far😂 y’all made my day🤭, Love you guys🫶🏼

  • @EyerusAwugchewu
    @EyerusAwugchewu Рік тому +6

    😂😂😂😂😂እናቴ ድረሽ ዛሬ ❤️❤️❤️ሩትዬ የኔ ጀግና

  • @danawit8039
    @danawit8039 Рік тому +5

    ስወዳችሁኮ😂

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Рік тому +3

    ጠፈጠፈችው😂😂😂😂😂😂 አልተረፍክም

  • @sebat9342
    @sebat9342 Рік тому +2

    Guys are kezi belay arif content mesrat techlalachuko prank bihon erasu weta beluna seru enji

  • @tiruneh603
    @tiruneh603 Рік тому +3

    Nice prank

  • @_abrham
    @_abrham Рік тому +4

    7:56 anite babe
    He says eee😂😂
    8:36 dani isn't the matter but mellat is 😅😅
    10:50 who is melat but not dani😂😂

  • @mahiyene9675
    @mahiyene9675 Рік тому +12

    የኔ ማር እሩታ ስወዳት እኮ

  • @Adiz-f2d
    @Adiz-f2d Рік тому +2

    የኔውድ እሩታየ ጀግናነሽ ስወዳቹህ❤❤❤❤

  • @danawit8039
    @danawit8039 Рік тому +6

    ማሪምን ሞትሁ በሳቅ ይመቻችሁ❤

  • @eldanagetachew
    @eldanagetachew Рік тому +12

    I love y’all🫶

  • @hikmayesuf9088
    @hikmayesuf9088 7 місяців тому

    የኔ ናት ስታሳዝን😂😂😂

  • @zainasied615
    @zainasied615 Рік тому +2

    ሩታየ ሚስኪን ግን ጀግናነሺ አልፍራሺም😂😂😂❤❤❤

  • @kaleabgeneme
    @kaleabgeneme Рік тому +2

    Weyne kekirbet sittay gin baban new yemitmeslew nefsun yimarew ena hulem Belibachin wist yinoral ❤

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 6 місяців тому

    ሆዴን አመመኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @naomimarkos3823
    @naomimarkos3823 6 місяців тому

    ይመቻችሁ❤❤❤❤

  • @SifuAsrar
    @SifuAsrar 5 місяців тому

    arif prank wow yme ❤❤❤❤❤❤

  • @ማሂቃባፅጋልትግራይ
    @ማሂቃባፅጋልትግራይ 7 місяців тому

    የኔ ማሮች ስወዳቹ ኮ የሌለ ነዉ ፈታ ያደረጋቹኝ 😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ssas5583
    @ssas5583 Рік тому

    ጉበዝ ነሽ ወይይይ

  • @zaharazahara2059
    @zaharazahara2059 Рік тому +1

    አብሺሪ ባልጋ አደለሺ ያዉም እረጂምለብሠሻል በኔአይነት

  • @ቤተሰብ-ቀ8ጐ
    @ቤተሰብ-ቀ8ጐ Рік тому +2

    መሞቴ ነው ዘድሮ 😂😂

  • @maria7761
    @maria7761 Рік тому +12

    Best prank I enjoyed it 😂 betam ❤❤❤❤

  • @lemlemgerma3231
    @lemlemgerma3231 Рік тому +6

    ልቶጋኝ ነበር እንደዚህ አስቤ አላቅም አለች የኔ ውድ😘😔😂😂😂😂😂

  • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
    @TiruworkMogesTadesse-vn2ii 7 місяців тому

    ማማዬ በጣም ልጅ ነሽ ቦርጭሽን አጥፊ እስፖርት ስር ማማዬ ወዳችዋለው

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Рік тому +2

    የኔ ቅመሞቺ❤❤

  • @YihunAbebe-v3j
    @YihunAbebe-v3j 6 місяців тому

    Waw sitAmru ❤❤❤❤

  • @kidistmenaassefa1960
    @kidistmenaassefa1960 Рік тому +2

    Getan endet endemwedachu...rutaye 💋 😘 ❤❤❤❤❤

  • @ፈጡመኢዲሪሰኢዲሪሲ
    @ፈጡመኢዲሪሰኢዲሪሲ 5 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂የሩታ

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Рік тому +3

    እሩትየ ስተኝ ካልሲ አትልበሽ ጡሩ አይደለም ❤

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 Рік тому

      ችግርአለውእደእኔምእለብሳለው😢

  • @maria7761
    @maria7761 Рік тому +13

    I love you both fr

  • @ቲጂ-ጠ3ደ
    @ቲጂ-ጠ3ደ Рік тому +9

    😂😂😂 አሳቀችሁኘ አይ እሩትየ❤❤

  • @EyerusAwugchewu
    @EyerusAwugchewu Рік тому +2

    Yoni የምር አሳዘንከኝ እኔን ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 Рік тому

    አይ ክፉ ምኞት አይ ገንዘብ አሁን እዚህ በት ምን አይነት መናፍስት እየጠራችሁ ነው ሰው ኘአፉን ፍሬ ይበላል ኮሜንት የምትሰጡ ምኑ አስደሰታችሁ ምንስ ትምህርት ነው ሰይጣን ለወዳጁ ድርብ ነው እግዜር ይጠብቃችሁ ትውልድ አያንፅም ገገማ

  • @danawit8039
    @danawit8039 Рік тому +1

    ቆጂዬ ሚስትነዉ ያለህ ተከባከባት❤❤❤❤

  • @Aaaaaaaaaass99999
    @Aaaaaaaaaass99999 Рік тому +5

    ሩታዬ ጀግና ትተሽ አሎጣሽም🎉

  • @mekyaseyd5721
    @mekyaseyd5721 7 місяців тому

    ጀግና ነሸ እኔ ብሁን ከስሩም አልገኝ 😂😂😂

  • @saram5639
    @saram5639 Рік тому +2

    ቀጠቀጠችው እኮ😂😂😂😂😂😂

  • @ArsemaZerihun-wn5qr
    @ArsemaZerihun-wn5qr 6 місяців тому

    Weyne yene enate😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @kedijayesuf3517
    @kedijayesuf3517 Рік тому

    ህህህህህ ህህህህ ህህህህህ 😅 ምልካም ሽውር 👍👍👍👍

  • @helenabrham4396
    @helenabrham4396 7 місяців тому

    Yeni konjo ferash adele yeni nat❤

  • @bayubayubelet781
    @bayubayubelet781 Рік тому +1

    Zare bexam new yesakut debirongi neber kemir😂😂😂😅😅😅

  • @RujaMente
    @RujaMente Рік тому

    Yewa nat eko betam uffff yene marr

  • @Fikerita-21
    @Fikerita-21 Рік тому +2

    Nice prank temechugnalachu❤❤

  • @medi45672
    @medi45672 Рік тому +1

    እኔ ብሆን የአገር ያለህ ኡርርርይ ነበር እምለው ቢለዋ አያያዙ ሳስፈራ😂😂😂😂😂😂

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 Рік тому +1

    Dfretwa🙄ቢላውን ወደ እሷ ሲያዞር እንኩዋን ቁጭ ብላለች😂እኔ ብሆን ነብሴ ወታለች 😂😂

  • @EdenEndewagaw
    @EdenEndewagaw 6 місяців тому

    Rutyee emenetesh Des yelal edemetetayew aydeleshem

  • @MesartealemuMesartealemu5448U
    @MesartealemuMesartealemu5448U Місяць тому

    Yene konjo❤❤❤❤

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 Рік тому +1

    Kkk ገደለከኝ በሳቅ

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 Рік тому +1

    Rutiye Yene wud miskin lik 😢mejemeriya iyamatebesh neber😢kezn melat sil zim alsh 😂😂 hay inya setoch😅

  • @CjFi-g2t
    @CjFi-g2t 7 місяців тому

    ኧ ጥፊ😂

  • @firesara-b3c
    @firesara-b3c Рік тому

    እወነት ነው እኔም በጣም ነው እምጮሆው ሁሌም ነው መዳሜ ምደነግጠው

  • @kybayisapky5368
    @kybayisapky5368 Рік тому

    ወዮ የኔ እና ት😁😁😁

  • @SayetEitapia
    @SayetEitapia 2 місяці тому

    እንዴት እንዳሳቃችሁኝ ይመቻችሁ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohdMohd-t4b
    @MohdMohd-t4b Рік тому

    Gobezi nesh yene leyu setamatebi befetari yalesh emenet desi new yaleshegn yene yeweha lelit yemikaze kehone metsehaf kedus terasehu ategeb aderegu hulam setetegnu tselot aderegu demo edezi ayenet keled tew eshi yechin konjo atasekayat betam ewdachuhalew❤