The Queen! What a soul relaxing piece this is.Never gets old. May you find peace Kukuye. Thank you for all your contributions. My parents' favorite and mine.
Hi, What about the this time slaveries ideally We all are slaves globally It is when the top are slavers - slaves The solution is lead or leave the leaderships Thank you
ኩኩየ እንደምን ነሽ? ይህ ሙዚቃ ወደ ልጅነቴ መለሰኝ። ባልሳሳት 90ዎቹ ላይ የወጣ ሙዚቃ ይመስለኛል እንዲሁም የኤልያስ መልካ (ነብስ ይማር) እጅ ያለበት ግሩም ሙዚቃ።
ኩኩዬ የሚደንቅ ተሰጥዎ በተሟላ የድምጽና ሙዚቃ ችሎታ ማንም ካንቺ በቀር ሲገበትረዉ ያላየኩት ብቃት ኑሪልን እናፈቅርሻለን::
ኩኩዬ ይህን የብዙዬን ዘፈን ድንቅ አድርገሽ ነው የሰራሽው ለነገሩ የኤልያስ መልካ እጅ ያረፈበት ሁሌም ውብ ነው
The Queen!
What a soul relaxing piece this is.Never gets old.
May you find peace Kukuye.
Thank you for all your contributions.
My parents' favorite and mine.
I love so much this music, Tnx Kukuye
Timeless song ever❤
The intro 😩 it's so good Masterpiece uhhh Elias ❤❤
I love you to the moon and back! ❤️❤️❤️
የእኛ ደርባባ፣ፍልቅልቅ ተጨዋች ትዝታችን ኩኩዬ እድሜና ጤና ይስጥልን።
The Legendary Singer Kuku Sebsibe: SUPER SUPER 😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍
በጣም የምወደው ዘፈን ❤❤❤
Kuku sebesebie betame newe emewedate!!! Endiyaweme Afekiratalewe!!! Ye neguse leje!!! Maryamene Teleke sewe!!! Yeteleke leje Teleke newe yebalale,Tekekele newe eshy.
RIP! The one and only My Legend Ela.
elias melka (one in may be in 1000 yr).. kistet yehone sw.. rest in paradise
Be Tekekel Tedo Manem Yemayetka Sew Be chegna 😢😢
My soul was touched this song 😭 rest in peace Eliye💔ለተመለከተው ይገርማል ይደንቃል ካይኖቼ ሚፈሰው መች አባራቶ ያውቃል ካንጀቴ ከሆነ እንባዬ ሚፈሰው ምክንያቱ አንተ አላውቅም እኔ ወድሃለው ፍቅሬ አስብሃለሁ ሂወቴ በሙሉ ያንተ ይሁን ብያለሁ 3:02 😢😢😢💔💔
ከህይወት ዘመን ዘፈኖቼ ውስጥ የመጀመሪያው ነው የማይደገም
You are so perfect nice song you remembered me gash argaw bedaso
Wawu Kuku ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
THE QUEEN!❤
Kukuye you're the 👸
ኩኩshaዬ ስላገኘሁሽ ደስስስ..ስ ብሎኛል ያንቺ ዕድሜ ያላደበዘዘው ድንቅ ውበትሽ ራሱ ይገርማል ይደንቃል የኔ ውበታም
Fikir enatun linfa 😢
I love it
the one and the only legened eliyas melaka
Kukuye you are legend world class singer❤
inen bicha new gin mikniatu ante neh alakjm lela sew milew gar zemaw wisxen mimeremiregh isti endene misemachu❤
Me too😭😭😭
Masterpiece besemam🩷🔥
እነ ኩኩ በዘፈኑበት ለዛውም ዘመን ተሻጋሪ ታዲያ አሁን ስንኝ የለው ግጥም የለው ጩኸት ብቻ
ህብስትዬ ምን ብዬ ልግለጺ እውነት ቃላት አጣውኮ ብሰማ ብሰማሽ ማልጠግብሽ
Iconic Ethiopian singer.
በምትኖሪበት ሆነ በምትሰሪበት የሰራዊት አምላክ ይጠብቅሽ የማያልቀውን ይስጥሽ ቅዱስ መንፈሱ አይለይሽ ።
የሰዉ ሊችል ነው የተፈጠረው + ችሎ የተፈጠረ በሰማይም ይሁን በምድር የለም የለሱ በስተቀር አባታችን አዳም የታዘዘው ትእዛዝ በለመጠበቁ በለመቻሉ የተሰጠውን ፀጋ ተገፎ ወደ ምድር ተወርውሮ ገነት አጧል ።
እግዚአብሄር ሴጥልጅ ሲመታ አይታይም ስለዚህ ( ዳንኪራው አለም ይብቃሽ ) አልበም እያዘጋጀሁ ነኝ ብለሻል ከጨረሽ እርግፍ አርገሽ ትተሽ በምትከተይው በምታምኝበት ሀይማኖት ደጆ ጥኝ ። ። ።
I think this video pitch is not as familiar as before. There are some changes in the pitch.
We love you kukuy
ኩኩየ ❤❤
Who's here 2024 ❤
🙌🏽
Bro the video itself uploaded in 2024 on this UA-cam account
I love Elon so much❤❤❤
kukuye I love you sooooooooooooooooooooooooooooooooomuch 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Betam betam yemiwedaw
❤❤
intro😍😍
❤❤🎉🎉❤❤
ኤላ 🥺😞😞😞😞
Guys she sent me this, did i win?
Yes bro, Congrats!
congratsssss bruv
Emeye
❤❤🎉🎉
Hi,
What about the this time slaveries ideally
We all are slaves globally
It is when the top are slavers - slaves
The solution is lead or leave the leaderships
Thank you
#Viral_Trending
Yleyal
ስናድግ ... ወይም እድሜ ስንቀጥል --- ወደ Classicel ይመልስናል ልበል ?!
በቅርቡ ከወጣኹ 40 ይሞላኛል..ጊዮን ብቅ ትያለሽ?