Hamelmal Abate - Andande (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • Get ‘Andande,’ out now: music.apple.co...
    Get Hamelmal’s new album ‘Kemsha’, out now: / kemsha
    Listen on Apple Music: / kemsha
    Listen on Spotify: open.spotify.c...
    Listen on iTunes: / kemsha
    Listen on Amazon Music: www.amazon.com....
    Listen on Google Play Music: play.google.co...
    Listen on UA-cam Music: • Kemsha
    Listen on Deezer: www.deezer.com...
    Follow Hamelmal Abate:
    Instagram: / official_hamelmalabate
    Facebook: / artisthamelmalabate
    UA-cam: / hamelmalabate

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 роки тому +6

    ሰው ኑሮውን የመስላል ለሚለው አባባል ሀመልማል ማሳያ ናት ከዚህ በሃላ ለራሴ ቦታ እሰጣለሁ የምን ዝም ብሎ መባከን ባላየሁት ነገ ሰወች የለቱን የአቅማችንን እየሰራን ራሳችንን እንከባከብ በርች ሀመልማልየ
    የማይቀየር ያየሁት አንድና አንደ ብቻ ነው ከዛ ውጭ ያለው ሁሉ ከንቱ ነው
    እንደዛማ ቢሆን የሆናሉ ያልናቸው ሁሉ መልሰው አይፈርሱብንም

  • @alemneshbeyene1956
    @alemneshbeyene1956 4 роки тому +30

    ያብዛኛው የህይወት ታሪካችንን ነው የገለፅሽው እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +92

    የኔ ህይውት ይመሠለኛል የዘፈሸው 👌 ያጣሁም😭 ያገኝሁም ነኝ 🙄 እግዚአብሔር ለሁላችንም ከወረት የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን👍

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 2 роки тому +17

    ያው የሀመልማ ድምፅ ሁሌም ምርጥ ከስራዎቾ የሚጣል የለም የዚህ ሙዚቃ የግጥምና ዜማ ደራሲንም ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ግዜውን ያገናዘበ ስራ ነው በርቱ ተበራቱ

  • @hailetube4962
    @hailetube4962 4 роки тому +32

    አይ ግርማሞገስ ከድምፁም ድምፅ ከርጋታም እርጋታ ሁሉን ያደለሽ ሼ አመት ኑሪ ❤😘 የኔን እድሜ ይቀጥልልሽ።

  • @sonicblast2767
    @sonicblast2767 Рік тому +1

    ሐመልማል የፅሐይ መውጫዋ የምስራቃ ልእልት ፣ አቤት እፍስ አድርጎ እኮ ነው ፣ ጥበብ የሰጠሽ ፣ ኑሪልን

  • @ዲናጉራጌዋ
    @ዲናጉራጌዋ 4 роки тому +110

    በእዉነት ለእኔ የተዘፈነ እስኪመስለኝ ነዉ የተመሰጥኩት ፈጣሪ እድሜ ያስጥሽ

  • @admasuabebe9232
    @admasuabebe9232 2 роки тому +2

    ሁሉንም ነገር ፈጣሪ ባርኮ ካልሰጠ ፍሬከርስኪ ነው ሰንት ሞገደኛ ሰው አለ ፈላጊን ተፈላጊን እግዚአብሔር በውል ቢያጥም ምን?

  • @leyikunayalineh2348
    @leyikunayalineh2348 4 роки тому +6

    ሀመልማል የእውነት እንዳንች ያለ የለም። ትክክለኛ ህይወትን የሚዳስስ :ከምንም በላይ ነው ስራሽን ምወድልሽ።

  • @tolasaagammadaa5434
    @tolasaagammadaa5434 3 роки тому

    እንደው እድለኛ ሆኜ አንድ ቀን ይህን ለሚመለከተው ብቻ የተዘፈና ዘፈንሽን በሆነ መድረክ ላይ ላይቭ ባገኝና የውስጤን እምቅ ሀይል ባይበት/ብመለከት ምንኛ በታደልኩ:: ውድድ ያ Namakoo።

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 4 роки тому +4

    እንዳንዴዴዴዴ ይሆናል ያሉት
    አይሆኑም እንደገመቶት
    ብዙ ግዜ እጋጥሞኝል ገጣሜውን ሳላደንቀው አላልፍም ይህ ነው ግጥም ማለት ውስጥ የሜገባ
    ሃመልማል ስላምሽ ይብዛዛዛ

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 7 місяців тому +1

    ይሄ ነው የኔ ህዮት.. አመሠግናለሁ አመልማል
    አንዳንዴ ይሆናል ያሉት
    አይሆንም እንደገመቱት!!..
    ይለፈኝ
    ይለፈኝ
    ....

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 4 роки тому +8

    ኢትዮጵያ እንኮ ብዙ ቆንጆና እውቀት ያላቸው ልጆቾ አላት። አመልማልም አንዷ ናት። እኔስ ኢትዮጵያን ሳስብ እንባዬ ሙልት በዓይኔ ይላል። በተለይ ችግሯን ሳይ ይከፋኛል።

  • @habtamubeyene8778
    @habtamubeyene8778 2 місяці тому +1

    Really one of the wonderful I have ever liked! Has fantastic message!

  • @SelamHAGOS-s3p
    @SelamHAGOS-s3p 4 роки тому +8

    ሐመልማል ሁሌም ቆንጆ ኑሪልን የኛ የዋህ በአንዴም አይወደድ በአንዴም አይጠላ።😢😢😢

  • @godisgoodgood625
    @godisgoodgood625 Рік тому

    Hamelmal abate yehadera sew amlak Israel yebarkesh

  • @abebemekuriashenkutie
    @abebemekuriashenkutie Рік тому +3

    Amazing music with a great message! Thank you, Hamelmal for your wonderful contribution!!!

  • @zedwelega
    @zedwelega 4 роки тому +2

    Yilefegn yilefegn zendiro 👍 Haymiye siwedish mirt eko nesh nuriln ❤🙏

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 4 роки тому +8

    ሓመልማልዬ ባለ ወርቃማ ድምፅ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @workuasfaw1053
    @workuasfaw1053 3 роки тому

    zendero bezu new endetelba sifer yeminsheratetew,how it is nice!!!

  • @iloveyouethiopia3911
    @iloveyouethiopia3911 4 роки тому +393

    ከቃል በላይ ምወድሽ የውስጤን ህመም ነው ያወጣሽልኝ ሀሚዬ እድሜ እና ጤናን ይስጥሽ በጣም ነው ምወድሽ በክሊፕ ስለ ስራሽው ደስ ብሎኛል ሀይሚን ሚወድ ላይክ ይግጨኝ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 роки тому +4

      እድሜየማይገድብሺ ከልጅነቴጀምሬ እያየሁሺ ያደግሁ ምርጥኢትዮጲያዊ ሴትአመልማልየ ያበደነሁ ሁልግዜ አዲስነው የሚሆነው ያችስራ።

    • @hawaseid4453
      @hawaseid4453 4 роки тому +1

      እዉት የኔዉድ

    • @tehetenamengistu2583
      @tehetenamengistu2583 4 роки тому +2

      Wow 😍😍😍😍😍😍😍

    • @netsaproduction5582
      @netsaproduction5582 4 роки тому

      ua-cam.com/video/N5ANfFek77w/v-deo.html

    • @jameelajameela7223
      @jameelajameela7223 4 роки тому +1

      በጣም ነው አሪፍነው ሙዚቃው የሁሉንም ቤት ነው የሚካካው የኔ ቆጆ

  • @edenwoldeab5883
    @edenwoldeab5883 4 роки тому +2

    Nebse eko nesh lib yemineka new🧡🧡

  • @Mesgana7
    @Mesgana7 4 роки тому +22

    I am Eritrean and I love you and your songs!!!
    Thank you and God bless you always abundantly......

  • @benikifle5585
    @benikifle5585 2 роки тому

    indet ihen yemesele werk zefen indezih yewerede view..wuuuuuuu atint mineka lyrcs...shout out to the great mr.shiota

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ጸ7ቸ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ጸ7ቸ 4 роки тому +35

    ከእኔ ህይወት ጋር ይሄዳል ሙዚቃው 😭😭😭

  • @rosehaddad3416
    @rosehaddad3416 3 роки тому +2

    የልጅነት ህልሜ አሁን ላይ ትዝታዬ የኔ ምርጥ ሀመልማል አባተ

  • @boonikiyyaa2926
    @boonikiyyaa2926 4 роки тому +4

    Ye zefan adnaki aydlewum gin konjonesh yegn jegna❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelhemgetachew3116
    @betelhemgetachew3116 4 роки тому +1

    ምናለ ሰው እንደውጥ የሚቀመስ ቢሆን:: በተለይ በዚህኛው ዘመን ያለ ሰው....... ተባረኪ!

  • @senashekur5609
    @senashekur5609 3 роки тому +6

    ፍቅር የሚሉት የሚሰውር በሽታ ስንቱን ጀግና እህህህህ

  • @admasuabebe9232
    @admasuabebe9232 2 роки тому +1

    ይህን ዘፈንሽን ሳላዳምጥ ከተኛሁ ሙሉ ሌሊት መልካም እንቅልፍ አልተኛም ምን ዓይነት ዕዳ ውስጥ ገባሁ ፈጣሪ ሆይ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 роки тому +27

    ሲከፍኝ ትዝታ አገር ሲናፍቅ ሲሰሙት ልብ ሳይሖን ገላ የሚሞላ ውብድንቅ ቃል ኢትዮጵያዊ መሖንሽ። ኮራሑቡሽ 💖

  • @AwekeHaile-c9v
    @AwekeHaile-c9v Рік тому +1

    I had listened this music 3years ago but still i have been listening,it tells about my life even i will listen it throughout my life,sweat music god bless you hamelmal.

  • @E1991.
    @E1991. 4 роки тому +3

    Hamelmal shikor beautiful song 😍 ER.

  • @BezaSolomon-ng5zl
    @BezaSolomon-ng5zl 5 місяців тому +1

    Txs amiya egziabhar edma ena taina yistish Ethiopia hagerachnn selam yargelen

  • @ማርካንማርካን-አ9መ
    @ማርካንማርካን-አ9መ 4 роки тому +11

    ስንቱ ነው እንደ ተልባ ስፍር የሚንሽራተተው እውነትሽን ነው ኤሚዬ

  • @medayow5556
    @medayow5556 4 роки тому

    Hamelmal Bunet ezgabiher ystesh ene Btami yemwedih mkniyatu Anshi egzabiher sew New Amharina Tinish Tinish New ymnager Egzabiher ystesh

  • @matheusferraz5230
    @matheusferraz5230 4 роки тому +3

    ሀመል ቃል የለኝም ስላቺ ዘመንሽ ይባረክ

  • @tinamelion1843
    @tinamelion1843 4 роки тому

    Ye Hagere mertuwaa shi Amet nurelng!

  • @hayatsiraj4989
    @hayatsiraj4989 4 роки тому +59

    ይለፈኝ ይለፈኝ ዘድሮ ልቤም ልብ ገዝቶዋል ካለፈወ ተምሮ

  • @Hodye
    @Hodye 2 роки тому

    Omg amazing song meche new bakal yemagensh yene mar🎼🎶🎵🎼🎶🎤🎵🎼🎶🎤

  • @et1206
    @et1206 4 роки тому +11

    አመልማልዬ ድንቅ ነው ይለፈኝ ቀላል ይለፈኝ ሰው ሁሌ በወደቀበት መንገድ አይወድቅም

  • @ቃልነኝየአናቴምርኮኛ

    ባንደ ባንደም አይዋዳድ ባንደም አይጣላ አሳቢ አያራጉ ካሎኔ በማላ አውነት ነው የኔ ዉድድድድድ

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 4 роки тому +18

    Beautiful golden voice!!🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @fikirselam5489
    @fikirselam5489 4 роки тому +1

    Rejim edme yistish kifushin ayasemagn !! Ewnetegna sew nesh ! 😍😍😍💚💛❤

  • @lilykeflashopping1001
    @lilykeflashopping1001 4 роки тому +3

    ቀኑን ሙሉ ነው የምስማው እንደናንተ አይነት ዘፈኘ የለም ዘፈን በናንተ ጊዚ ቀረ እኩ ቀላት የለኘም መግለጫ በጣም ነው የምወዳቹ ❤😍

  • @moonlightmusic79
    @moonlightmusic79 4 місяці тому +2

    Wow God Bless you and your beautiful voice ❤❤

  • @fessehayetewolde4410
    @fessehayetewolde4410 2 роки тому +3

    አርትስት ሐመልማል አባቴ በጣም ዘፈንህ ቆንጮ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @haymanotgirma1115
    @haymanotgirma1115 2 роки тому

    Bandeme aywedede. Bandeme aytela arrrrreeeeyse🎶🎤💯

  • @berhehagos6149
    @berhehagos6149 2 роки тому +9

    It is almost two years since I heard this wonderful song by Hamelmal. The lyrics are full of feelings and wise advice. Life is a mystery and we seem to be shadowed by angels who save us from many mishaps but also there are some who can tempt us to danger. Enjoy what you have and be good to others.

  • @ኢትዮጲ
    @ኢትዮጲ 8 місяців тому

    Timeless Amelemal! classy and effortlessly gorgeous! ❤️❤️❤️

  • @miraffessahaye9385
    @miraffessahaye9385 4 роки тому +4

    "Ylefegn ylefegn zendro, libe lib geztoal kalefe temroooo" yhen gtim yestafk ejih ybarek.

  • @anisaabdo2621
    @anisaabdo2621 4 роки тому +2

    Hamelamlyeeee

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 4 роки тому +3

    አሙዬ ስወድሽ ከልቤኔ ነው !!
    አዳንዴም ይሆናል ያሉ አይሆንም እደገመቱት
    አዳንዴም አይሆንም ያሉት ይገርማል
    ሆኖ ሲያገኙት፣ ዋው ከምር እሄ የኔ ታሪክ ነው
    በአፈቀርኩት በወደድኩት በአመኩት ሰው የተከዳሁ ምስኪን ስደተኛ እኔን ይገልፀኛል ከ 10 ጊዜ በላይ እሄን ዘፈን እየሰማው በእባ ነው ሚያልቀው ፣ አሙዬ እድሜ ጤና ይስጥሽ
    በአልበም ደግሞ ነይልን!!

  • @tamratayalew6197
    @tamratayalew6197 2 роки тому

    Amelmal zemenishe yibarek musikawocheshe menifesin yadisalu tiru meliekitm alachewu

  • @مسراالاا
    @مسراالاا 4 роки тому +244

    የኔውድ ቃላት ይለኝ የህይወቴ ምሳሌነው ኡፉ ማነው እስኪ እኔደኔ የተመሰጠባት ካለ ላይክ ግጩኝ

  • @Tsedi1842
    @Tsedi1842 Рік тому

    የኔ ደርባባ እማይቀየር ድምፅ ከጥሩ መልዕክት ጋር❤

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 4 роки тому +11

    Hamelmal you still beautiful as you was I love your all songs beautiful vocals and beautiful voice stay longer life artist hamelmal

  • @alemtaye3269
    @alemtaye3269 4 роки тому

    Hamelemalye endeyt endewmedesh ye asebeteferi lje konjeye

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 роки тому +3

    You never sing with cheap word all your song have substance and been meaning full n beloved. I always surprised how u did it

  • @rozasolomon271
    @rozasolomon271 4 роки тому

    Wowww Betam arf Sra! Andande yehonal yalut ayhonem endegmetut❤❤❤ lek nw👌

  • @akaleregassa8898
    @akaleregassa8898 3 роки тому +2

    Hamelmal......you make my day, beautiful and best artist ever!love you!

  • @SileshiMosisa-cc9nx
    @SileshiMosisa-cc9nx Рік тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @ElphasBengo
    @ElphasBengo 4 роки тому +7

    Listening from Kenya, I love the music and the story behind it. You are a great singer.

  • @RajRaj-yv2fp
    @RajRaj-yv2fp 4 роки тому

    Lekenim ken alew legizem gize alew wetetim sirega new kibe yehonew eeeeeee❤❤👏👏👏

  • @berekettekia9491
    @berekettekia9491 4 роки тому +7

    My all time favorite singer!! Hamelmal peace lover.

  • @ሂቡ
    @ሂቡ 9 місяців тому +1

    ይሄን ዘፍን ስሰማ እንባየ ነው የሚመጣው 😢 ያለፍውን ያስታውሰኛል

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +6

    ለቀንም ቀን አለው 👍ለግዜም ግዜ አለው👍 ፡፥ይለፈኝ የለፈኝ ዘድሮ ይለፈኝ ዘድሮ
    ልቤ ልብ ገዝቶል ካለፈው ተምሮ
    ማኛ ነሸ እኮ💋💋💋 የኔን ህይወት መሠለኝ የዘፈሸው ሁሉም አለበት ግጥሞቹ 🙄 ዘመን የማይሸረው ሙዚቃ

  • @ኦሮቶዶክስሀይማኖቴየጥንት

    የኔፀባየ ሰናይ ከእርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ብቻ ቃልም የለኝም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏🙏🙏

  • @warqeweeeweyeewee347
    @warqeweeeweyeewee347 4 роки тому +10

    ዘመንሺ ይባረክ እደመዝሙር ነውደጋግሜያዳመጥኩት

  • @swestenewstile1702
    @swestenewstile1702 4 роки тому

    Ande ande yehonal yalute ayehoim endegemituti ufffffff thanks Amelmal

    • @ritamare9502
      @ritamare9502 4 роки тому

      Ande ande yehonal yalute ayehoim endegemituti

  • @asmera-rx4wv
    @asmera-rx4wv 4 роки тому +22

    ሐመልማል ሽኮርና በጣም የምወድሽ እህቴ ልብ ነሚነካ ዘፈንሽ ከድምጽ ድምጽ አለሽ ረጋ ያልሽ ማር የሆንሽ እወድሽ አለው ❤😍

  • @tamratayalew6197
    @tamratayalew6197 3 роки тому

    Hamelmal musikawoch menfesin yemiyadsu nachewu hullem bejoroye altashe.

  • @etsgenetarega399
    @etsgenetarega399 4 роки тому +6

    ሐሚ ልብ የሚነካ ዜማ ነው ድምፅሽ ይባረክ ብያለው ክሊፕ ስለሰራሽለት ይበልጥ አሳምረሸዋል እኔ 1ኛ ብዬሻለው

  • @birtukanalemayehu8237
    @birtukanalemayehu8237 3 роки тому

    its so amazing music hamelmalye ewunet nw sintu nw tilik sewu be kalu yemigegni nurlen ewunet betam dess bilogni yemadamtewu

  • @Sara-sr1up
    @Sara-sr1up 4 роки тому +6

    Wow it is beautiful song🤔💙❤️🇸🇪🇪🇹🌷👏

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 роки тому

    Legende Diva kene smawa Ye Ethiopian Amelemal weyie enate, Abatche seme setweouche " Amelemal " grome seme ke demese ga . Tebarekiy 🤲🏾😇 konjoe

  • @girmaabrha1575
    @girmaabrha1575 4 роки тому +8

    Very fascinating music! Wish you lifelong happiness and love!

  • @BrktiG
    @BrktiG Рік тому

    Hamiye eminwedish bemikniyat newuko emakooo ❤❤❤

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie 4 роки тому +3

    የዘመኑ አንደኛ ብዬሻለሁ አመልዬ ቆንጆ።

  • @MeserakEshetu-ck1io
    @MeserakEshetu-ck1io 7 місяців тому

    ያሰቴርን ዘፈን ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም የማዳምጠው በጣም ነው የምወዳት ብቻ ይከብደኛል ሰለሶ መግለፅ እና አሁን ግን የሶን ዘፈን ስሰማ ያመኛል አቅም አጣሁ ሰለዚያ እየቆየሁ ነው የማዳምጣት ሺ አመት ኑሪልኝ ❤❤

  • @esad-Canada
    @esad-Canada 4 роки тому +11

    How true and beautiful is this song!

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 4 роки тому +2

    አየ እናንተ ተዘፈነ በግዜአችሁ ምነው ወጣትነቴ በናንተ ዘመን በሆነ ኡፍፍ አቦ ወድሻለሁ

  • @honeymoon678
    @honeymoon678 4 роки тому +12

    Iam from saudia arabia I feel like in my past life I was Ethiopian, I just in love with Ethiopian music 💗✨
    Her voice toch my heart what she talking about ?

    • @user-hk5bl8pj8f
      @user-hk5bl8pj8f 4 роки тому +1

      😍😍تجنن فعلاً سلااام من اليمن🇾🇪

    • @samifaj8831
      @samifaj8831 4 роки тому

      dreamy star she is saying Things are not as you expect them. That is to say in a relationship. One you thought this is the one is not and the one you did not give much credit turns out to be the one. She talks a lot about past mistakes. It is clear she is happier now. I believe the 2 girls image is to be her daughters. If not real in concept. But. She truly is a wonderful person. Hard working and inspirational. .

    • @mohammedhusen1703
      @mohammedhusen1703 4 роки тому +1

      I think that this song talk about life

  • @alanalan8415
    @alanalan8415 3 роки тому

    Hiweten be zema naw yakerbishwu💔nurilgn hemi

  • @antenehasfawtafese907
    @antenehasfawtafese907 4 роки тому +15

    What a song ? It is like an old wine 🍷 taste keep it up the magnificent work. Long live the legend!!

  • @hopefree7558
    @hopefree7558 4 роки тому +2

    Ulem konjo ulem gena wetate eko neshe yene webeyyyy betam adnakeshe nen ........ ውስጤ ነሽ

  • @girmagammada6665
    @girmagammada6665 4 роки тому +2

    wow! what a voice Hamalmal Abate Gada thank you! classic!

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 2 роки тому

    የኔ ውድ ስወድሽ እኮ ዘፈኖችሽ ሁሉ ለእኔ የዘፈንሽ ይመስለኛል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ😍😍😍

  • @meseretmengistu7287
    @meseretmengistu7287 4 роки тому +13

    Completely related my life. Love you Hamelmal!!!

  • @MntaKmtlu
    @MntaKmtlu Рік тому +1

    Mar❤❤❤❤ye chirowa🎉

  • @ጃርሶበበርባሶ
    @ጃርሶበበርባሶ 4 роки тому +7

    የምንወድሽ የምናከብርሽ በቃ የማያረጅ ድምፅ።

  • @belimeku5630
    @belimeku5630 9 місяців тому +1

    ኸረ አንቺስ ትለያለሽ :: ምርጥ

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 4 роки тому +31

    True, life is the opposite! So learn from the past and go with the opposite! That is what will remains. It's about love not a pretty face or a full of account, it's about a common ground and who cares the most!! you said it right Hamelemaley!🙏❤❤❤

  • @yoas5331
    @yoas5331 4 роки тому +2

    I cant stop watching to this clip . Beka what can i say 100%

  • @abhamamdtaon6670
    @abhamamdtaon6670 4 роки тому +9

    Our Queen... selamsh yebza

  • @admasuabebe9232
    @admasuabebe9232 Рік тому

    Hamelmal a we'll skilled musician with the beautiful voice and appearance i like or if it is love her very much ..

  • @rahelbullo6586
    @rahelbullo6586 4 роки тому +3

    በዘፈን ሆኖ አሪፍ መልክት አለው ሀመልማል እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @blazingbolt8804
    @blazingbolt8804 4 роки тому +1

    ይለፈኝ ይለፈኝ ይለፈኝ ዘድሮ ልቤም ልብ ገዝትዋል ካለፈው ተምሮ ደስ ሲል

  • @fitsumdebebe9182
    @fitsumdebebe9182 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን ሀመልማል ሁሌም ዘፈኖችሽ አስተማሪ ናቸው

  • @soliyanatamrat4284
    @soliyanatamrat4284 4 роки тому +3

    ይለፈኝ 2 ይለፈኝ ዘንድሮ ❤❤❤