Ermias Asfaw l ኤርሚያስ አስፋው Liresash alchalkum l ልረሳሽ አልቻልኩም Ethiopian Music with LYRICS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @KiffiyaAbdela
    @KiffiyaAbdela Рік тому +1279

    ለመጀመሪያ ጊዜ ይህንን ዘፈን የሰማሁት በ1998 ዓ,ም ነበር በግዜው በሒወቴ ለመጀመሪያ ለመጨረሻም ጊዜ እጅግ በሚያምር እና በሚጣፍጥ ለዘላለም የማረሳው ጣፋጭ ፍቅር ውስጥ ነበርኩ ነገር ግን ለምን እንደሆነ አላውቅም ይህን ዘፈን ስንሰማው ሁለታችንም እናለቅስ ነበር ለካ ልባችን ከኛ ቀድሞ ካለንበት ዘመን አልፎ የዛሬው ሁኔታችን ታይቶት ነው! አቤት ያጊዜ ❤❤❤💔💔💔💔🙏🙏🙏😭😭😭💀💀💀💀💀 ሁሉም በቀረብኝ እና እንደገና ያንን ጊዜ ለአንድ ቀን የመኖር እድል በተሰጠኝ 😂❤❤❤❤❤ እወድሻለሁ ማሪኝ....ልረሳሽ አልቻልኩም ፍቅርሽ ረቶኛል......

  • @KirubelAbiyot-o3h
    @KirubelAbiyot-o3h 11 місяців тому +557

    ማነው እንደና ይሄንን ዘፈን 2016 ላይ እየሰማ ያለው😢😢

  • @DagmawitShimelis
    @DagmawitShimelis 4 місяці тому +408

    ማነው እንደኔ ይሄንን ዘፈን 2017 ላይ እየሰማ ያለው😢

    • @biopsych4540
      @biopsych4540 4 місяці тому +2

      gabezikush😪😪😪😪

    • @mekdesmuleta9229
      @mekdesmuleta9229 4 місяці тому +1

      እኔስ ገና አሁን እየስማሁት ነው ከወጣ ግን ቆይቷል መስል 2017 መስከርም 7. ላይ

    • @ኣርሴማጓልእንደርታ
      @ኣርሴማጓልእንደርታ 4 місяці тому

      እኔም ልረሳሽ አልቻልኩም ልለይሽ አልፈቅድም

    • @hannatekle9290
      @hannatekle9290 3 місяці тому +1

      Meeeee

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 3 місяці тому +5

      ቲክቶክ ነው ያገኘሁት ኣሁን ግን እያለቀስኩ እየሰማሁት ነው😢😢😢

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 роки тому +96

    ደጋግሜ ብስማው ብስማው የማይጠገብ ሙዚቃ ነው ባደመጥኩት ቁጥር ማልቀስ ነው 😭😭በጣም ያሳዝነኛል ነብስህን በገነት ያኑረው

  • @kazzam474
    @kazzam474 2 роки тому +283

    ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው። ይሄን የመሰለ ትልቅ ስጦታ ሰተህን አለፍክ።

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 2 роки тому +7

      እውነት ነው እኔማ ባደመጥኩት ቁጥር ማልቀስ ነው በጣም ያሳዝነኛል

    • @KaleKalina-cz3mr
      @KaleKalina-cz3mr Рік тому +6

      እንዴ ሞቷል እንዴ?

    • @wendosentadele8390
      @wendosentadele8390 Рік тому +2

      እረ አለ

    • @TsegayeDolebo
      @TsegayeDolebo Рік тому +1

      Nefs yimar malet zefang mangista semayat ayiworsim altebalem end masf kidusi

    • @shefoetetai1504
      @shefoetetai1504 Рік тому +3

      ትልቅ ትውስታ ነው ያለኝ በዚ ዘፈን

  • @EliasMohamed-b3p
    @EliasMohamed-b3p Рік тому +32

    ኤርሚያስ አስፋው ለጥቂት ቀናት ሰፈራቸው ሳሳልፍ ያገባሁትም ያን ጊዜ ነበርና ወንድሙ ዘካርያስ አስፋው ጋር አንድ ባች ነበርንና የሠርጌ ለት ይዞኝ አጠገቤ የሙሽራ ዘፈን አቅምሶኝ ስራ አለኝ በሚል የተለየኝን ጊዜ በዚህኛው ዘፈን አጣጥሜዋለሁ ሆኖም ሳንጠግበው ተለየን ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን

    • @antewifireden2134
      @antewifireden2134 Місяць тому +1

      በጣም እድለኛ ታዲያ ሠርጉ ላይ የዘፈናት ዘፈን በቪዲዮ ተቀርፃ ለማስታወሻ ተቀምጣ ትሆን ?

  • @Aman14-s4k
    @Aman14-s4k Рік тому +146

    ሂወት ይከብዳል ሰው ያሰበው አይሆን እሱ በፈጠረን ፈጣሪ እንጂ እኔ ገና ተመሪነኝ ግን ስለወደፊቴ እጨነቃለው ፈጣሪ ያሰብነውን ያሳካልን... ይሄ ቀን አልፎ የምፈልግበት ጀረጃ ደርሼ ይህን ኮሜንት ተመልሼ የማነብበት ቀን ይመጣል..ከእለታት አንድ ቀን😢

    • @HabtamMolla-h7n
      @HabtamMolla-h7n Рік тому +2

      አይዞን ፈጣሪ ያቃልእኔም

    • @LohaTube
      @LohaTube 11 місяців тому

      tkoyalsh weys dersual

    • @sintmulu4522
      @sintmulu4522 9 місяців тому +1

      ክማፍቀርህ በፍት ፀልይ እምትፈልገውን ለእግዚአብሔር ጠይቀው ለኔ ሰርቶልኛል

    • @enderasu
      @enderasu 8 місяців тому +1

      This has to be one my favorites music. Too soon brother. RIP.

    • @BirukBirhanu-j2p
      @BirukBirhanu-j2p 7 місяців тому +4

      እኔም ተማሪ ነኝ ሁለታችንም ያሰብነውን አሳክተን ይሄን ኮመንት አብረን እናነበዋለን

  • @yemahlet
    @yemahlet 8 місяців тому +337

    ችርስ እያፈቀርን ግድ ሆኖብን ላጣናቸው እስከዛሬ ላልረሳናቸው ሰዎች 😭🥂

  • @Gertta_tomu
    @Gertta_tomu 2 роки тому +101

    I grew up in Nazareth study in kihas #4 then Gelaedous high school in 1976 EC (1983) I'm Eritrean Love all my Amhahra, Tigray, Oromo, Somali and Gurage neighbours in kebeke 11 Friends whish the the best wherever they are today. Love from Canada to the lovely People of Nazareth Adama Ethiopia.

    • @addisman5642
      @addisman5642 Рік тому +10

      we love you too all my Eritrean homies and friends from middle and highschool who got deported because of the nasty politics. wish them all the best specially my pretty girls Adiam and Frtuna

    • @annabelmelles5538
      @annabelmelles5538 Рік тому +1

    • @dawit8576
      @dawit8576 Рік тому +1

      እኔ በተማርኩበት ዘመን ነው የተማርከው ቁ 4 አፄ ገላዲዎስ ማን ትሆን

    • @dawit8576
      @dawit8576 Рік тому

      እኔ በተማርኩበት ዘመን ነው የተማርከው ቁ 4 አፄ ገላዲዎስ ማን ትሆን

    • @dak-bc3nw
      @dak-bc3nw 10 місяців тому +1

      Greetings from Addis Ababa❤

  • @DESTAification
    @DESTAification Рік тому +33

    ከብዙ አመታት በኋላ ብቅ ሊል የሚችል የማይጠገብ ዘፈን ነው።
    አመሰግናለሁ።
    ህይወት የሆነው ጌታ በገነት ያኑርህ!

    • @DaniLaliba-hv3pn
      @DaniLaliba-hv3pn Рік тому

      መቸምየማይርሳከዘመን፣ዝመን፣የማይርሳ፣መቸም፣ቢሖን፣አንረሳሕም፣እኛልጆች❤❤❤😢😅

  • @MaramawitAdamu
    @MaramawitAdamu 9 місяців тому +29

    😢😢😢ለምን ግን 😢 ጋበዘኝ 😊ሕመም ብቻ😔

  • @mahletmandefro3117
    @mahletmandefro3117 Рік тому +28

    በጣም የምወደው ስራ ነው አንተን መርሳት እራሱ ከባድ ነው❤ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😢

  • @berhanealemu8119
    @berhanealemu8119 Рік тому +89

    "ሕይወት: ተቀብለን የምንመልሳት የዱቤ ዕቃ ናት።"

    • @yihuda7459
      @yihuda7459 Рік тому +4

      የዚህ ጥቅስ ባለቤት የሰፈር ሱቅ ባለቤት ነው ወይንም ጠብሻም ቦርኮ ነው ...ዱቤ ቁስ ወይ ብር መበደር ነው ...ህይወት ማለት ደሞ በብዙ መንገድ ይገለፃል ..ቦርኮ ሆነክ ከተወለድክ ዱቤ የሚስጥህ ይለም ..ሀብታም ቤት ከተወለድክ ደሞ ህይወት ምን እንደሆነ ይገባሀል ...

    • @museplays3335
      @museplays3335 4 місяці тому

      ​@@yihuda7459አውነት ነው

    • @DagimlalishoDagimlalisho-y6s
      @DagimlalishoDagimlalisho-y6s 2 місяці тому +1

      ​👌👌👌👈

    • @shalomshalom09
      @shalomshalom09 Місяць тому

      እኔ እንደ ተረዳሁት ከሆነ ህይወታችን ይሁን ግዚያችን ከፈጣሪ የተቀበልናት መልሰን የምንሰጣት ክቡር ስጦታ ነች ። እድሜ በጨመረ ቁጥር እየተረድሁት ያለው ምንም ነገር የእኔ ነው የምለው እንደሌለ ነው። የልቤ ወዳጆች የቅርቤ የምላቸው ነገሮች በከበዱኝ ግዜ አንዳቸውም ከአጠገቤ የሉም ። ብቻ ከእኔ ጋር የቀረው ያለፈው ግዜ ትዝታ ብቻ ነው

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 10 місяців тому +34

    ሆዴ ይብሰዋል ዘፈኑ ስሰማው 😢😢😢

  • @lamrottube367
    @lamrottube367 10 місяців тому +13

    ኤርሚዬ የኔ ጣፋጭ የፍቅር ውበት ነህ ነብስህን ይማረው አይ ሰው

  • @ethiopanorama7334
    @ethiopanorama7334 9 місяців тому +8

    This music always remind me the very special person in my life since I was in AAU 6 killo campus during 2005/06 batch. when I listen it, I confronted with TEARS of "unforgettable-Memories".

  • @genigeni7631
    @genigeni7631 4 роки тому +53

    በጣም ሁሌም የምወደው ዘፈን ከሕይወቴ ጋር የማገናኝው ዘፈን ይህ ብቻ ነው መዝሙር ብቻ ነው የማዳምጠው ሁሌም ስሰማው ሕይወቴን ያሳየኛል በጣም የሚወደድ ዘፈን ነው ነብሱን ይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁኝ 😭😭😭

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +42

    አንድ አገር ዘፈን በተለያየ ጊዜ እየቀያየሩ ከመጮህ ኤርምያስ አስፋው በአንድ ጊዜ እና ወቅት ከልብ ውስጥ የሚሰርፅ የማይጠገብ ዛሬም ነገም ቢሰማ ሁሌ አዲስ ዘፈኑ ለመቸውም እንዲታወስ ያደርገዋል።
    ነፍስ ይማር !!!

  • @FeyselMehamed
    @FeyselMehamed 4 місяці тому +212

    ማነው እንደኔ በ 2017 ይሄን የሚሰማው? 😔🤔😪🥹

  • @marcanm1014
    @marcanm1014 Рік тому +11

    ሲከፋኝ ሁሉ ነው ማዳምጠው ሁሌም እናስታውስሀለን ኤርሚ ነብስህ በሰላም ትረፍ ማይረሳ ማይጠገብ ስራ❤❤

  • @Adamacity-u3x
    @Adamacity-u3x Місяць тому +5

    ይሄ ዘፈን ሲወጣ ረጅም አመት እስር ቤት ነበርኩ ። F.M በጣም ነው የሚሰማው ማረምያ ቤት ። እና በሰዓቱ እንደዚህ ሙዚቃ የሚለቀቅ ተወዳጅ አልነበረም ። የምወደው ዘፈን ነው 🙏

  • @feremelkamasnake854
    @feremelkamasnake854 Рік тому +21

    ኤርሚዬ የልጅነት ትዝታዬ ይህንን ሙዚቃ ስሰማዉ የነበርኩበትን ጊዜ አሁንም እንዳለሁ አድርጎ ያሳየኛል የኔ ምርጥ የምጊዜም ምርጫ ኡኡኡፍፍፍፍፍ ነፍስህን ይማርልኝ ፈጣሪዬ

    • @LohaTube
      @LohaTube 11 місяців тому

      yet nbrse

  • @Semratgetachogetachew-ns2nb
    @Semratgetachogetachew-ns2nb 10 місяців тому +6

    ኤርሚ ነብስህን በገነት ያኑረው ትዝታክን ተውክልን የማይጠገብ ሙዚቃ።

  • @WudiySisay
    @WudiySisay Місяць тому +4

    አይ ሞት ክፋ ነው ሙዚቃውን ስሰማ ወደኋላ ያስታውሰኛል ኤርሚ ነብስህ በሰላም ትረፍ

  • @BerhutBerhut-ml3pi
    @BerhutBerhut-ml3pi Рік тому +12

    ለትውልድ የሚተላለፈ ምረጥ ሙዚቃ ከምርጥ ድምጽጋ ኤርሚ ነብስህ በሰላሞ ትረፍ

  • @zeyedweldegerima6069
    @zeyedweldegerima6069 2 роки тому +31

    ይህን ዘፈን ስሠማው የሆነ ነገር ይወረኛል

  • @gladissafi1032
    @gladissafi1032 2 роки тому +55

    ነብስ ይማር ፈጣሬ ምን ነበረበት ሞት ባይኖር እንደነዚህ ያሉትን መልካም ድምጥ ያላቸውን ኡፈፈፈ ሙዚቀውን በንባ ነው የጨረስኩት😭😭😭😭😭😭😭

  • @MGF_Family
    @MGF_Family 4 місяці тому +38

    ተሰምቶ የማይጠገብ ሙዚቃ ነው😢
    ማነው በአድስ አመት የሚያዳምጠው 5,1,2017👈

  • @ሙናሲሆን
    @ሙናሲሆን Рік тому +6

    ሚኪያ ኤርሚያስ ሌሎችም ባጭር የቀሩ ዘመን የማይረሳቹሁ ።በሰላም እረፉ ❤❤❤

  • @brehanemeskelifa366
    @brehanemeskelifa366 3 роки тому +60

    በጣም ልጅ ነበርኩ ይሄ ዘፈን ሲወጣ። ነፍስ ይማር።

    • @Tangut-iw1ny
      @Tangut-iw1ny Рік тому +2

      እኔም 😢😢😢😢 ምን ሳይገባኝ እወደው ነበር ሲገባኝ ደግሞ ከዚህ አለም በሞት ተለየን ብቻ ግን 😢😢

    • @brehanemeskelifa366
      @brehanemeskelifa366 Рік тому

      @@Tangut-iw1ny በጣም ማማዬ። 9 ዓመቴ ነበር ያኔ

    • @alexg5424
      @alexg5424 Рік тому

      እና?

    • @zabibamechalmechal4501
      @zabibamechalmechal4501 3 місяці тому

      Me too😢

  • @senhitsenhit
    @senhitsenhit 2 місяці тому +8

    እኔ ኣማርና በደምብ ኣልትልም ግን ኣማርና እወዳለው እሄ ዘፈን ስንት ኣመት ኣለው እህታቹ ከ ኤርትራ ሰላም ለኢትዮብያ ህዝብ እና የኤርትራ ህዝብ ❤️🙏

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 2 місяці тому +2

      እረ ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ እህታችን

  • @musseentertainment19
    @musseentertainment19 5 місяців тому +31

    ለመጀመርያ ግዜ በ2009 ዓ/ም የማይረሳ ፍቅር ይዞኝ ነበር ከተለያየን በውሃላ በዚ ዘፈን ለሊት ተኝቼ እያለቀስኩ ነበር እምሰማው ግን እስካሁን ኣልረሳሁሽ ሁሌም ልቤ ዉስጥ ነሽ

    • @ፍቅር-ከ7መ
      @ፍቅር-ከ7መ 4 місяці тому +1

      ለምን አትነግራትም😢😢

    • @musseentertainment19
      @musseentertainment19 4 місяці тому +1

      @@ፍቅር-ከ7መ የሌላ ሰው ሁናለች ግን እንደማፈቅራት ታቃለች

    • @ፍቅር-ከ7መ
      @ፍቅር-ከ7መ 4 місяці тому +2

      @@musseentertainment19 ምንእድምልህ ግራገባኝ ፈጣሪ ልብህን ይጠግንልህ ፍቅር ከባድነዉ

  • @bayutadesse843
    @bayutadesse843 11 місяців тому +9

    ፍቅር ይዞኝ አያዉቅም ነገርግን ይህን ዘፈን ልቅ በፍቅር ህይወት ያለፍኩ እስቂመስለኝ ድረስ ነውየሚሰማኝ።ነፍስን ይማር😢😢

  • @ZEMEDE1281
    @ZEMEDE1281 2 роки тому +9

    ነፍስህን በገነት ያኑረው ይህንን ዘፈን የዘፈንከው ለኔ ይመስለኛል

  • @sanitizer5247
    @sanitizer5247 8 місяців тому +18

    ኤርሚያሰሰ ማለፉን አላውቅም ነበር። በጣም ያሳዝናል። ነብስህን በአፀደገነት ያኑርልን።

  • @MehsaAsfa-yh6fr
    @MehsaAsfa-yh6fr Місяць тому +7

    20አመት ከተለያየን አይገርምም ስንለያይም ጋበዘኝ አሁንም እያወራን ጋበዘኝ እና ላዳምጥ ገባሁ ፍቅር ከባድ ነዉ መለያየት ሞት ነዉ እሱም ሌላ ሂወት አለዉ እኔም እደዛዉ ግን እናወራለን ከባድ ነዉ

    • @yonas9945
      @yonas9945 26 днів тому

      እኔም ይገርማል

    • @MomMum-g4o
      @MomMum-g4o День тому

      ሂወት የራሱ ገፅታ ኣለው❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊአላዲኒ
    @አልሀምዱሊአላዲኒ 4 місяці тому +17

    እናቴና ልጀ ባይኔ ላይ አለፋ አግዙኝ በዱአ እባክህ አምላኬ አሣካልኝና እናቴን ለመጦር አብቃኝ 🤲🤲

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 4 роки тому +32

    wow ግጥሙን በሚያምር ድምጹ አሳምሮታል ነብስ ይማር!

  • @wogenealebachew2272
    @wogenealebachew2272 3 роки тому +62

    my favorite song always heart touching and timeless in its nature; able to cross generation to generation

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 роки тому +6

    ሁል ጊዜ ነው የማዳምጠው በጣም ያዛዝነኛ ሳዳምጠው ያለጊዜ ስዎች ሲያልፋ ስንት ጥበብ ይዘው ነፍስ ይማር

  • @tutuzemene2754
    @tutuzemene2754 Місяць тому +3

    እረ አኡኡ በሂወቴ ሙሉ ሰምቼው የማላውቀው ሙዚቃ በጣም ደስ ይላል Happy Thanksgiving everyone ❤❤❤❤🦃🦃

  • @zelalemzeleke1277
    @zelalemzeleke1277 4 місяці тому +12

    ይህ ዘፈን አዳማ ዩንቨርስቲ ስማር እወዳት ለነበረች ልጅ ማስታወሻ ይሁንልኝ!!!

    • @ALEMMEDIA-nq7hk
      @ALEMMEDIA-nq7hk 3 місяці тому +2

      enem endeantew negn ahun🥲

    • @Baaaa.2119
      @Baaaa.2119 3 місяці тому +2

      Bro ahun lay enem endantew ney 😢😢😢

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 5 днів тому +1

    2025 ይህንን Beautiful Song ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት በጣም ከባድ ነው 😓 በትዝታ መኖር እንዴት ይከብዳል 😓 ወደ 10 ግዜ ሰማሁት ሳላስበው ከእንባ ጋር 😓
    ነፍስህን በሰማየ ገነት ያኑርልን አሜን !!!

  • @BetyFikr-s5q
    @BetyFikr-s5q 10 місяців тому +5

    ኡፉፉፉ ሱሴ ሳልሰማህ አልውልም መፅናኛዬ ዘፈን💔😭

  • @እናትዬአናጺዋ
    @እናትዬአናጺዋ 4 місяці тому +2

    በሰማሁት ቁጥር በጥም ውስጤ ያዝናል ይረበሻል ድምጹ እሱ እራሱ በጣም የሚወደዱ ናቸው ምን ያደርጋል ብዙ ሳይሰጠን አለፈ ።❤❤❤ነፍስህን በገነት ያሳርፋት ወንድማችን ❤❤❤አሜን።

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 Рік тому +12

    What a voice ,what a singer! The Music community should celebrate this guy. Gone too early. RIP

  • @niniget3805
    @niniget3805 3 місяці тому +2

    በጣም የምወደው አዘውትሬ የምሰማው ዜማ ነበር ። ምናልባት ባልሳሳት ከሃያ ዓመታት በፊት አሜሪካ ኮለምበስ ኦሃዮ እያለሁ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ስምቸው የወደድኩት ። መሞቱን ያወቁት አሁን ነው …ነፍስ ይማር እንጂ ምን ይባላል ?? መቼና በምን ምክንያት እንደሞተ ….

  • @NazimoZinabu
    @NazimoZinabu 3 місяці тому +4

    ይህን ሙዚቃ ሰምቼ መጥገብም ፣ መርሳትም አልሆነልኝም።
    ብቻ እንደ ማስታገሻ ክኒን በየጊዜዉ ያስፈልገኛል።

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 3 місяці тому +10

    ከቲክቶክ ነው የመጣሁት ኡፍፍፍ አዳንድ ጊዜያትን መመለስ ብቻል ምን ነበር 😥😥

  • @robelabraha5512
    @robelabraha5512 Рік тому +4

    በጣም ነው የማዳምጠው እሄ ሙዚቃ ፈጣሪ ነፍስህን ይማረው ኤርሚያስ😢

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ

    በስመአብ መምቱንም አላወኩ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው😭😭

  • @metuphotogeraphy
    @metuphotogeraphy Рік тому +7

    እናትየን ለኔ የዘፈንከው ያክል ይሰማኛል
    ነፍስህን ከደጋጓች ጋር ያኑርልን

  • @SaedaSaeda-x1c
    @SaedaSaeda-x1c 4 місяці тому +1

    ወይኔ ኤርሚ የማከብርህ ምርጥ ሙዚቀኛ ምን ያደር😭😭😭😭ምንም ቃል የለኝም ለዚህ ሙዚቃ በጣም ደጋግሜ ከማዳመጤ የተነሳ ከባለቤቴጋ የተጣላንበትን ጊዜ አረሳውም እውነተኛ ፍቅር በቃ ግልፅ ያለ የፍቅር ስሜቱን የገለፅበት ኤርሚየ ነፍስ ይማር እስከህይወቴ ፍፅሜ ልረሳው አልችልም🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @YourWorstNightmare525
    @YourWorstNightmare525 3 роки тому +56

    One of my favorite song from 🇪🇷

  • @samrawitfekadu-d3p
    @samrawitfekadu-d3p Рік тому +4

    ሁሌም የማዳምጠዉ ሙዚቃ ነው ውስጤም ይረበሻል ነብስህን ይማርልን

  • @FitsumDereje-ks7rm
    @FitsumDereje-ks7rm 2 місяці тому +3

    ልረሳሽ አልቻልኩም ሁሌም በተስፋ መጠበቅ ይከብዳል ናፍቆቱስ

  • @abdimom5825
    @abdimom5825 23 дні тому

    በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው እነሆ እኔም ለዚህ በቃውና ለባለቤቴ ስጋ ብዛት በደስታ ነው አብረነው እየሰማነው የጋበዝኳት አፈቅርሻለው ❤❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋርይስትልኝ M❤

  • @HawariaWeldu
    @HawariaWeldu 10 місяців тому +6

    በቤተሰብ የተነሳ የምወዳት ልጅ ያጣሁበት ግዜ ነበር ብዙ ግዜ አልቅሻለሁ ልክ እንደ ሴት

    • @MekiyaM
      @MekiyaM 6 місяців тому

      እኔም

    • @marimekonen6980
      @marimekonen6980 5 місяців тому +1

      እኔም በቤተሠብ ምክንያት የ 4 አመት ፍቅሬን አጣው ብቻ ህይወት እኛ ባሰብነው አይደለም በፈጣሪ ፍቃድ እጂ😭

  • @ZelaemTsegaye
    @ZelaemTsegaye Місяць тому +1

    እኔ ነኛ ሁሌም የምሰማው ይህን ስሠማ በጣም ከምንም በላይ ብቻ ቃላት ያጥረኛል

  • @AbduKedri
    @AbduKedri 3 місяці тому +4

    ገና አድስ ነኝ ለሁሉም ነጋር ግን እሂን ዘፈን ስስማ ያሆነ ስሜት ይሰማኛል እስክ ያነታን ስሜት ኒገሩኝ ስወዳቹ😢😢😢😢

    • @AbduKedri
      @AbduKedri 3 місяці тому +2

      ማልሳቹን በኮሜት እጣብቃለው ?

  • @SunNight-km9lc
    @SunNight-km9lc 4 місяці тому +4

    ማነው እደኔ በሰማው ቁጥር የሚያለቅሰው ኤርሚዬ ነብስህን ይማርው😢😢😢😢

  • @raheltadese6689
    @raheltadese6689 7 місяців тому +14

    ከእኔ ሂወት ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም ግን ዘፈኑን ስሰማው እንባ እንባ ይለኛል 😢 እኔን ብቻ ነው

    • @YvYg-s3c
      @YvYg-s3c 5 місяців тому

      enes bty kehiwote mnm yemiyagenangewu neger yelem gn begd eyagenangehu enba hula krr ylengal 😢

    • @eshetutamiru2401
      @eshetutamiru2401 5 місяців тому

      በእውነት እኔም

  • @ABEDIsaniABEDIsani
    @ABEDIsaniABEDIsani 2 місяці тому +2

    ልክ ለኔ እንደዘፈነልኝ ሚመስለኝ ነገርስ እያፈቀርን ግድ ሆኖብን ላጣናቸው እስከዛሬ ላልረሳናቸው ሠዎች ... ትዝታሽ ነካክቶ 😢😢

  • @akilediavolo5857
    @akilediavolo5857 Рік тому +14

    ዘመን ተሻጋሪ ዘፈን ነው ኤርሚ ነፍስህን በገነት ያኑራት ፈጣሪ ፡

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Рік тому +1

    እግዚያብሄር ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን ።
    በጣ የምወደው ሙዚቃ ።ያሳዝናል

  • @esayastesfaye2625
    @esayastesfaye2625 Рік тому +5

    ነብሰ ይማር እንደ ጠዋት ጀንበር ታይተህ ጠፈህ ጅንቅ ሙዚቃ ዘመን የማይሽረው

  • @ChernetFikadu-ns2mz
    @ChernetFikadu-ns2mz 19 днів тому +2

    ማነዉ እንደኔ 2017እና ለወደፊት ሁሌም የሚያደምጠዉ ???

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 4 роки тому +26

    I felt it deep down!!!!!! omg what a vocal???? Rip💔😭

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 2 місяці тому +2

    ወንድሜ ነፍስህን ይማረው 😭😭😭💔. ወይይይይ ደጉ ዘመን እንደዚ. እንደዚህ ዘፈን እንዳልተዘፈነ እንዳልተዜማ አሁን በጆሮችን ቀለዱብን

  • @AddisAssefa-f4w
    @AddisAssefa-f4w 4 місяці тому +3

    እኔ ምለው በዚ ዘፈን ዘመን ፍቅር ነበር ልበል እኔም አፍላ ፍቅር ላይ ነበርን እግዚአብሔር ይመስገን የልጆች እናትና አባት ሆነናል በኔ ዘመን ፍቅር ላይ ለነበራቹ ሁሉ ይሁን ❤❤❤

    • @adm6182
      @adm6182 3 місяці тому +1

      Enam Egziabher redton abre nen.

  • @endukatsinat9859
    @endukatsinat9859 Рік тому +3

    ኤርሚ ትልቅ ስው እውነት ሁሌ ሰው ታስታውሰኛከህ😢ነብስ ይማር የኔ መልካም ሰው😢😢

  • @sabrulucky8988
    @sabrulucky8988 3 роки тому +27

    በጠም ልብ የምናከ ዘፈን ነው !!

    • @LohaTube
      @LohaTube 11 місяців тому

      be gera nw be kagne

  • @meronalex2219
    @meronalex2219 3 місяці тому +1

    ካፒታልዬ ሁሌም በዚህ ሙዚቃ አስታውስሃለሁ ልረሳህ አልቻልኩም የመጀመሪያዬን የኔ ናፍቆት 😢😢😢😢😢😢

  • @kmthailu2262
    @kmthailu2262 Рік тому +3

    ወይ ወንድሜን። ነፍስህን በአጸደ ገነት ያንሩህ። አልሰማሁም ነበር

  • @lijyaredwaka2960
    @lijyaredwaka2960 2 місяці тому +2

    2005 ነው ለመጀመሪያ ግዜ የሰማሁት ከዛ ግዜ ጀምሮ ከስልክ ላይ የማይጠፋ ሙዚቃ 😢😢😢😢

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 роки тому +5

    ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑራት ኤርሚ

  • @timnitandebrhan4044
    @timnitandebrhan4044 3 місяці тому +1

    It's so sad to hear that you passed away thanks so muc for this phenomenal song you were so gifted unique voice you had. May God give you an internally peace 😢

  • @FanoseMelese-xk7mg
    @FanoseMelese-xk7mg Рік тому +7

    ፍቅር ሳይሰቃይ አያሸንፍም ብሎ ጋብዙኝ ነበር አሁንም ልርሳው አልቻልኩም ምናልባት አንድ ላይ ብንኖር ኖር

  • @2000mrjohn
    @2000mrjohn 17 днів тому

    የምንግዜም ምርጥ የፍቅር ዘፈን ነው። ምንአለበት በኖረና ለምን እንደዘፈነው በጠየቅነው። ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @saifkhattak5720
    @saifkhattak5720 Рік тому +3

    በጣም የምወድልት ሙዝቃነው ደጋግሚ ብሰማው አልስለቸዉም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @MaalMallisaa-do5zo
    @MaalMallisaa-do5zo 3 місяці тому +1

    ማነው እንደኔ ባለቤቱን እያስታወሰ እያዳመጠ ያለው በፍቅር ሰመመን 😘
    ዉዳ የልጄ እናት 🎉

  • @khairyahfayez1132
    @khairyahfayez1132 2 роки тому +6

    የመጀመሪያ ፍቅሬን ያስታውሰኛል ሁሌ እየጋበዘኝ ያለቅስ ነበር ግን ተለየሁት ዛሬ ላይ ሆኜ በጣም ይቆጨኛል 7 አመት😔😭😭😭

  • @MohammedAbate-ey6yp
    @MohammedAbate-ey6yp 12 днів тому

    ብዙ ጊዚ ብቻዬን ሁኜ የምስማዉ ዘፈን ነበር አሁን ይመስገን ሰቃዬም ጠፍቶ በደስታ ተቀይሮል

  • @UsetUser-by6kn
    @UsetUser-by6kn Рік тому +15

    ይመቻቹሁ አቦ ነብስ ይማርል!!! ❤ አሜን በሉ።

  • @KhokhobKhobia
    @KhokhobKhobia 4 місяці тому

    ሁለት ኣፍቅሬ በዚ ሳዓት ኢሄንን ሚዚቃ እየሰማዉ በጣም ተጎዲቻለዉ ኣልቻልኩም ኣስሬ ደጋጊመ ሲሰማዉ በቃ ኣልቻልኩም የትልሂድ ኣሁንስ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @SemiraMurad-p5u
    @SemiraMurad-p5u 11 місяців тому +5

    ትርጉሙ ሳይገባኝ ራሱ ወደው ነበር ❤

  • @seblewolde844
    @seblewolde844 2 роки тому +2

    Wayne Ermi betam tilik sew sinesereat becha min yederegal Egziabher yefekedewen aderege Nebsih Be- Atsedegenet Tiref wendm.

  • @emutube6183
    @emutube6183 2 роки тому +3

    የኔ መደበቂያ
    ነብስህን በገነት ያኑራት

  • @abrahamtegegnye7221
    @abrahamtegegnye7221 Місяць тому +2

    የመጀመሪያ ዕቅዴ ገና ሁለት ሺ አስራስምንት ድረስ መስማት ነው እስኪ በሰላም ያድርሰን

  • @dambelodembelo2425
    @dambelodembelo2425 Рік тому +5

    This song all about me,😢
    ምን አበቴ ለድርግ አንችን ለመረሰት የኔ ውድ! 😢 በቃ መጫከን አልቻልኩሽም!

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 3 місяці тому +1

    ማነው እደኔ ይሀ ዘፈን 2017 እየሰማ ያለው እዳጋጣም ነው ያገኘሁት እያለቀስኩ እየሰማሁት ነው በጣም ከፍቶኛል😢😢😢

  • @መሲነኝየቡታጀራዋ
    @መሲነኝየቡታጀራዋ 8 місяців тому +4

    ፍቅሬ የመጀመሪያ አይይይ መጀመሪያ ቤተሰቦቼን ቀጥሎ እራሴን አሳጣኝ በተስፋ ሞልቶ በክህደት አጎደለኝ ምን አለ ከራሴ አስታርቀኸኝ ቢሆን በዙሪያዬ ያለው ፈጣሪ ብቻ ነው ቀሪ ሂወትህ የተባረከ ይሁን ምን አልባት የወሰደችብኝ ቀን የከበረ እንግዳ አስባ ይሆናል😥😥😥😥

    • @yonas9945
      @yonas9945 26 днів тому

      😢😢😢😢😢😢

  • @emrucan
    @emrucan 3 місяці тому

    አንዳንዴ ግራ እሚያጋባኝ ነገር ሁሉም ሰው ጥሩ የፍቅር ግዜ ለማሳለፍ እድሉን ቢያገኝ በጣም ደስ ይለው እንደነበር ይናገራል ነገር ግን ታዳ ለምን አታሳልፍም አታሳልፊም ተብለው ሲጠየቁ ግን ትክክለኛ ሰው የለማ ነው እሚሉት ሁሉም ሰው ለሁሉም ሰው ትክክል አይደለም ለኔ እሚሆን ለምፈልገው ፍቅር እሚሆን አይደለም ለኔ መኖር እሚችል የለም ነው የሁሉም ሰው መልሱ መምረጥ እንጂ 90% ኦርጅናል ይኖራል እየተወቃቀስን አንለቅ
    ሰላማቹ ይብዛ ወገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulukenfantaye1381
    @mulukenfantaye1381 2 роки тому +5

    አይ ይህ ዘፈን በጣም ይለያል 😂😂😂😂😂😂እንባዬን ነው የጨረስኩት መቼም መይረሳ የስደት ኑሮዬን በሙሉ ነው የዘፈናልኝ

    • @mulukenfantaye1381
      @mulukenfantaye1381 2 роки тому

      በቢ ነኝ የአሮጌው ሞትኩበት

    • @mulukenfantaye1381
      @mulukenfantaye1381 2 роки тому +1

      ኤርሚ ኤርሜሎ ይለያል አንደኛ ነው ኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉ

  • @venusinc6052
    @venusinc6052 3 місяці тому +1

    Rest in peace brother, such a matured music!!!

  • @solyohanes
    @solyohanes 11 місяців тому +6

    rutiyee nafkeshigal 😢😢😢

  • @7ujj-n2l
    @7ujj-n2l 4 місяці тому

    እጅግ ጣፋጭ ጊዜ ነው የማስታውስበት ይሄን ዘፈን ስሰማ የማይረሳ ጊዜ 🥹🥹

  • @natiman7416
    @natiman7416 2 роки тому +4

    ዘመን ማይሽረው ሙዚቃ

  • @dawit8576
    @dawit8576 Рік тому +2

    ኤርምዬ አብረን ነበር የተማርነው የኔ ዝምተኛ

  • @jameslewis1605
    @jameslewis1605 2 роки тому +3

    Awesome. Never listened to him before.