Evangelist Yared Tilahun | በአዕምሮ መታደስ መለወጥ | Part 4 | EECMN 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 23

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 Рік тому +2

    Marvelous word of life!

  • @ምህረትበፀጋው-ቸ6ቨ

    ሁሉንም ክፍል ብግድ ነው የሰማውት የድምፅ ጥራት በጣም ይጎለዋል እንደዚ ሂወት ለዋጭ ትምህርት በተመስጦ ሆነን በጠራና ኩልል ባለ ጥራት ብናደምጥ ጥሩ ነበር እባካቹ አስተካክሉልን🙏

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 11 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @tsegatekleyesus287
    @tsegatekleyesus287 Рік тому +1

    the best preaching of pure gospel

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 Рік тому +6

    ጌታ ይባርካቹ! ወሳኝ ትምህርት ጸጋ ይብዛልህ ያሬድ። የድምጽ ጥራት በጣም ያንሳል ቀጣዩን እጠብቃለሁ።

  • @wndimenehtadesse3124
    @wndimenehtadesse3124 Рік тому +7

    መልእክቱ በትክክል አይሰማም የህፃናት ድምፅ ባይገባ መልካም ነበር።

  • @AbrahamHayle-qd4ft
    @AbrahamHayle-qd4ft 28 днів тому

    የሕጻናቱ ድምጽ በዛ ጥራት ቢኖሮው በጣም ጥሩ ነው

  • @niftalemteferi7200
    @niftalemteferi7200 10 місяців тому +1

    እባካችሁን ጥራት ያለው ድምፅ ማውጣት የሚችል ሪከርድ ሲስተም ይኑራችሁ ። በጣም የምንወደውን የያሬድን ትምህርት በጥራት መስማት አልቻልኩም

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Рік тому

    ሰላም ሰላም ያሬዱ

  • @BanchirgaMogas
    @BanchirgaMogas Рік тому

    Zemenh yebark wangelawe

  • @yaredfikru1668
    @yaredfikru1668 10 місяців тому

    God bless you more!!

  • @hanajusus9060
    @hanajusus9060 4 місяці тому

    Bewnte yhen kale ketmarkut buhala sagesa rasu YeEgziyabhern kale nw

  • @godlover7602
    @godlover7602 Рік тому +1

    በጣም ያሳዝናል አይሰማም

  • @AbrahamHayle-qd4ft
    @AbrahamHayle-qd4ft 28 днів тому

    Dmx beza

  • @kassahunhaileyesus2919
    @kassahunhaileyesus2919 10 місяців тому

    መልእክቱን እንደሚገባ ማድመጥ አልቻልኩም የህጻኗ ድምጽ ይረብሻል

  • @kukulu99
    @kukulu99 Рік тому +4

    ድምጽ ጥራት የለውም

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 Рік тому

    Tultula

    • @honeyb4984
      @honeyb4984 3 місяці тому +1

      እዚህ ስድብ የለም ተሳስተህ ነዉ የገባኸዉ ሄደህ ስድብ ከሚያስተምሩህን ተማር

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Рік тому

    ስራ ካንተ ላንተ ባንተ ስላንተ ነው የሚሰራው!! ካንተ ነው የሚወጣው!!! እግዚያብሄር ከኛ ስራ ኣይፈልግም!! ፍሬ እሱ የሚሰራው ነገር ግን ባንተ የሚገለጥ ካንተ በሱ ምክንያት አንተ ላይ የሚበቅል ነው!ብርሃኑ ምንጭ አለው! ጨለማው፡ግን፡ምንጭ የለውም።ስለሆነም አማኝ መስራት አይችልም ግን ያፈራል!! ለማፍራት ግን ከብርሃኑ ከጌታ ጋር ህብረት ያስፈልጋል!! ልጅ ሲወለደ ማህጸን ፍሬ ተቀብሎ፡ስለሚያሳድግ የማህጸን ፍሬ ይባላል፡እንጂ የማህጸን ስራ ኣይልም!