Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏 ክረምቱን የምህረትና የጥጋብ አድርጎ ያሳልፍልን።
: ትንቢተ ሕዝቅኤል 22 :26 ካህናቶችዋም ሕጌን በድለዋል ቅድሳቴንም አርክሰዋል፤ ቅዱስ በሆነና ቅዱስ ባልሆነ መካከልም አልለዩም፥ በንጹሕና በርኩስ መካከል ያለውን ልዩነት አላስታወቁም፤ ዓይናቸውንም ከሰንበታቴ ሰወሩ እኔም በመካከላቸው ረከስሁ
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግን አንቱ ብትያቸው የተሻለ ነገር ይመስለኛል
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏
ክረምቱን የምህረትና የጥጋብ አድርጎ ያሳልፍልን።