EOTC TV | ሰንበተ ክርስቲያን | ዘመነ ክረምት በሊቃውንት አንደበት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 5

  • @tub6528
    @tub6528 Рік тому +1

    አድነነ ገብርኤል እምነ ትዕኪት( ፬)
    በእውነቱ ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ይህች የተቀደሰችው በረከታችሁ ትደርብን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን ፫
    እንዴት ደስ ይላል በተመስጦ ነውያዳመጥኩት
    #አምላከ# #ቅዱስ ዳዊት# ሀገራችን ሰላም ያድርግል #ቅድስት ቤቴክርስቲያን# የመጣባትን ፈተና አምላከ ቅዱስ ዳዊት በቃ ይበለን ሰላሙን ያምጣልን አንድ ያድርገን አሜን ፫

  • @ybelamelaky
    @ybelamelaky Рік тому +1

    መምህር አክሊሉ ደጋግማችሁ አቅርቧቸው እባካችሁ

    • @tub6528
      @tub6528 Рік тому

      እውነት ነው ሁሌም ቢቀርቡ የማይጠገቡ አባት ናቸው ። እናት ቤቴ ክርስቲያን ማህጸነ ለምለም ናት ።

  • @TesfayeTerefe-pc2oc
    @TesfayeTerefe-pc2oc Рік тому

    ይባል ይባል ይባል

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Рік тому

    MEMHROY QALYOT YASEMALN !