My brother! It was your colligue and you who were the supporter of the government?? To let go these much wrong way! Don't forget that as you excluded real Oromo parties from the so called election.Now everything is none of our business. Try your best alone because we are already watching you by sitting aside irrespective of killing and torturing.
We as Oromo need equity and equality of nation and nationalities!But you wanna to lead the country by oldest the so called unitary!That will be your dream.
The poll. Millions of ethiopians are asking, why so many political parties are in Ethiopia. "Show me the money", these parties need to know, why so many ? In many countries , they have two or three ONLY !!!
The poll. Many suggest , let others , " walk to talk " for us. They make the premises, all agree upon , then, they suggest what is best for Ethiopia !!! There are many signs , still out there , there are many dishonest intellectuals in the business confusing, misleading, due to many, many reasons, etc. Let others do for us. Ethiopia Today and tomorrow !!!
Jawer and Abi Ahmed Ali are 1:35 a friends they have common agenda . He has billion genzeb in Addis Ababa the is why he is against of ye Besha’s geneaoiser .
Both of you are emotionally supportive Abeye before now Jawar be careful guys don’t forget what he says about Ethiopia and he’s not Ethiopian citizen none of his business about Ethiopian politics and the people
Trust, but verify! Love him, but distrust him! A friend come from a distant country, but an enemy comes from an armpit! You trust a man after you bury him! In short, one trust but verify
Good source of income. How much is it worth ? Make people first confused and then convinces to funnel millions of dollars. I found nothing new in Johar poletical view. Roller-coaster.
Men ale political sewoch ke burcinafaso meri temerachehu agerachenen selam betesetulen ebakachehu aned enehun Eretria tegenetela men agegnech kesedetena cheger beseteker kalefew sehetet enemar lehezebu mekera anaweredebet
I don’t think jawar is an Ethiopian citizen in many ways still it’s taking millions years trust him as Amhara Ethiopian nationalist we are super serious about our motherland Ethiopia
We have to give full authority to Fano during the transitional time until a new constitution is formulated. Otherwise, all existing politicians will remain contaminated with the same virus.
ጃዌ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ነው።
ስለጀዋዳ ጥሩ ነገር ትጠብቃለክ በጣም ታዛናለክ አሳዛኝ ነክ አተሰዉ
በጣም ይገርማሉ በግፍ ላስጨፈጨፋቸው አማራዎች ዳግም እንደመሳለቅ ነው 😢 በምን ህሊና አማራ በሊታው ስው በላው ጅውር አህምድ ማለት ለፍርድ መቅርቡ የማይ ቀር የጊዜ ጉዳይ ነው oromo out of Ethiopia, im oromo first, ኢትዮጵያ ቅኝ ገዢ ናት, ዲቃላ
ጃዋር ስለሃገር መፍረስ ሲቆረቆር .....ሃሃሃ የሱ ፖለቲካ ሰዉ በማረድ ተጀምሮ በዚያዉ ቀጥሏል ለዚህም አይፀፀትም ታዲያ ኢትዮጵያ የሱ ቤተሙከራ ነች ማለት ነዉ ዛሬም እሱን ጎትቶ ለማምጣት መጋጋጥ የተጀመረዉ ?
ጉዱ እኮ ጀዌን እንዴት እን መነው?
እኔ በጣም ነው የሚገርመኝ እንደው ስንት እዋቂ ለእገር የሚያስቡ ባሉበት እንደገና ጅዋር መቶ እንደገና እገራችንን በእልቂትና በረብሻ ሊያምሳት ነው እረባካችሁ ይሄ ስው ለኢትዮጵያ እስቦ እረ ንቁ የኢትዮጵያ ህዝቦች እረተው ያለፈው እልቂት በቂያችን ነው እብይና ጅዋር እየሽወዱን ነው ተጠንቀቁ😂😂😂
ዶ/ር አብይ ምን አደረገ ቆሸሸን ጠረገ እንጅ ምን አደረገ የእናንተ ከነትጥቃቸው እንደሆነ ይታወቃል
ኢትዬጵያ ውስጥ ያሉት ችግሮች ለዘመናት የቆዩ ናቸው ጁሃር የፈጠራቸው አይደሉም በጁሃር አታማሃኙ ታስሮ ሳለም ችግሮች አላቆሙም ።በፖለቲካ ከማንም ስለሚበልጥ በሱ ላይ ጥላቻ ስለተነዛበት ነው።
ጀዌን ካመንክ እውነትም ሾርት ሚሞሪ ነው ያለን ማለት ነው።
So with whom are you going to sit for dialogue! We know that as you hate almost all Oromo political elites!?
ለኢትዮጵያ ችግር ትልቁ መንስዔ የሆነዉ ሕገመንግሥት አርቃቂ የነበሩ እንደ ሌንጮ ለታ አይነት ሰዎች አሁንም የምክክር ኮሚሽን አማካሪ በሆኑበት ምን ውጤት ይጠበቃል?
My brother! It was your colligue and you who were the supporter of the government?? To let go these much wrong way! Don't forget that as you excluded real Oromo parties from the so called election.Now everything is none of our business. Try your best alone because we are already watching you by sitting aside irrespective of killing and torturing.
Go to heal
I don’t think he’s sick 😂
ጁሃር መርዘኛ እባብ ነው አሁን ተስፋ ስለቆረጠ ስለከሰረ የሳበው ካርታ it is very dangerous አጥፍቶ ጠፊ ነው❤
ዐቢይ ኢትዮጵያን አንድነት ጠብቀዉ የሚያኖር ትክክለኛ መሪ ነዉ.
ተምረናል ትላለህ ከተማርክ ክርስቲያንን በሜንጫ እንዴት ይረሳል
juhar inkuwan.hager.irasunim.yememirat.ayichilim.lenegeru.ahun.yalenibet.gize.indenejuhar.yalu.zibriqiriq.aimiro.yalachewu.nachewu.siltanin.yeteqotaterut.
አፍህን ከመክፈት ባለፈ ምን ቁምነገር ከአንደበትህ ያልተገኘ እበት ነህ መሳይ 14:22
የጁሀርና የአቢይ ልዩነቶች ቢኖር ም የኦሮሞ የበላይነት በሚመለከት አንድ አላማ እንዳላቸው የሚጠራጠር ካለ እንዳሻው። አሁን ብቅ ከማለቱ በፊት ጁሃር የኦሮሞ ጉዳይ ከጃችን እንዳይወጣ አቢይ መቃወም እንደማያስፈልግ ማብሰሩን አሁን ደግሞ ፌደራል መንግሥትን ከመግፋት መወያየት መደራደር የሚአዋጣ ይላል ። የአቢይን የውጪ ፖሊሲዎች ውድቀትና የአሉትን ግጭቶች መፍትሔ አለማምጣቱ ለኢትዮጵያም ሆነ በተለይ ም ለኦሮሞ ቶግል ስጋት ስለሆነ ነው ብቅ ማለቱ። ነገ ምን እንደሚፈጠር ለመገመት አያዳግትም።
We as Oromo need equity and equality of nation and nationalities!But you wanna to lead the country by oldest the so called unitary!That will be your dream.
አንድ እናት ነው ያለችን "ኢትዮጵያ"
የወጋ ቤረሳ የተወጋ😂 አይረሳ
አጭቤ ሁላ ይኼ ሁሉ አማራውን ለማጃጃል ነው ።
ጀዋር እኮ አይታመንም ኢትዮጰያ የምትፈርሠው በስራ ነው ሲል አልነበረም
ብቻ የጀዋር ነገር ከድጡ ወደ ማጡ እንዳይሆን
ከድጡ ወደ ማጡ ነዉ እንጂ ምን ያጠራጥራል .
ውይ ጂል ጂላንጂል ጂላንፎ ማመን
Jawwwweeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም የሚያሳዝነው ነገር እናንተ የሚዲያ እድል እና ምላስ ብቻ እንጅ የፖለቲካ ብስለት የሌላችሁ ሰዎች እየወጣችሁ ተንታኝ ስትሆኑ እና ህዝብን እናስተምር ስትሉ መስማት ነው የሚያሳዝነው። ጃዋር መሀመድ ከአብይ ጋር ያላቸው ልዩነት ለድርጊት የመፍጠን እና የመዘግይልት ጉዳይ እንጅ ምንም ልዩነት የላቸውም። እንደውም ጃዋር እጅግ እጅግ የበዛ ጨካኝ እና አረመኔ ነው። የአብይ አላማ እርካብና መንበር በሚለው መፅሀፉ እንደገለፀው "ለበሬው ገደል አፋፍ ላይ ያለ ሳር እያሳዬህ ሳሩን እበላለሁ ሲል ገደል ይገባል" በሚል ፅንሰ ሀሳብ "በአንድ ሰው ላይ የፈለግከውን ለማድረግ ሰው የሚፈልገውን እያሳዬህ ወደምትፈልገው ወጥመድ ስበህ አስገባው" ባለው መሰረት የኢትዮጵያን ስም ደጋግሞ በመጥራት ህዝብን አደናግሮ ወደሚፈልገው ቀስ በቀስ እየሳበ እዚህ አድርሶናል። ጃዋር ግን እንደዚህ አይደለም። ምናልባትም ስልጣን ላይ የወጣው ጃዋር ቢሆን ኖሮ እስካሁን ኢትዮጵያ የምትለውን ስም የያዘው አማራ ብቻ ይሆን እንደነበር ምንም ጥርጥር የለውም። አብይ ግን እንደተናገረው እያዬነው ሁሉንም ነገር ቀስ በቀስ በማዳከም እና ህዝብንም በልማት ሰበብ በማደህዬት እና ኢኮኖሚውንም ኦሮሞው በበላይነት እንዲቆጣጠር በማድረግ ከቻለ ኦሮሚያን የምትመስል ሀገር ማድረግ ካልተቻለ ሁሉንም የበላይነት ተጠቅሞ በርካቶችን ጨፍልቆ ኦሮሚያ የምትባለውን ሀገር ማዋለድ ነው። እናንተ ግን በዚህ ስድስት አመታት ውስጥ የሰውዬው አካሄድ ወደዬት እየሄደ እንደሆነ የተረዳችሁ አይመስልም። እኛ እዚህ ተቀምጠን በድርጊቱ እያዬነው የብሄር ፖለቲካ እያበቃለት ልትሉን ትዳዳላችሁ። ይህ ፈፅሞ ስህተት ነው። ጃዋር መሀመድ ከአብይ ጋር ግጭት ውስጥ የገባው በፍላጎት አለመጣጣም ምክንያት እንጅ የአይዲዮሎጅ ልዩነት አይደለም። አልፀፀትም ያለውም በአንድ ወቅት ሌሊት ላይ "ታፍኛለሁ" የሚል መልእክት አስተላልፎ ቄሮ ኦሮሚያ በሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ በወሰደው እርምጃ በርካቶች ህይወታቸውን፣ አካላቸውን እና ንብረታቸውን በማጣታቸው ምክንያት ከድርጊቱ በኋላ በወቅቱ በደረሰው እልቂት ምክንያት ምን እንደተሰማው ለቀረበለት ጥያቄ ምንም አይነት ፀፀት እንደማይሰማው ገልፆ ነበር። ይህን ለማጠናከር እና በወቅቱ በእሱ ጥሪ ምክንያት ምንም የማያውቁ ንፁሀን በመጨፍጨፋቸው አሁንም ፀፀት እንደማይሰማው ለመግለፅ እንጅ ሌላ ሀሳብ የለውም። ከጃዋር መሀመድ ጋር አንድ ሆኖ ለመታገል መወሰን እንገት ላይ መርዛማ እባብ እንደመጠምጠም ይቆጠራል። ከዚህ ይልቅ ከእናንተ የሚጠበቀው የኢትዮጵያ መዳኛ የሆነውን ፋኖ ወደ አንድነት ለማምጣት በውጪ ተቀምጠው ለግል ፍላጎትና ጥቅማቸው ሲሉ እርስ በርስ የሚሻኮቱ አማራ ነን የሚሉ ግፋፎዎችን ምላስ በማስቆም ለአማራው ትግል ጉልህ አስተዋፅኦ ማበርከት አለባችሁ። ከዚያ ውጪ ምንም አማራጭ የለንም።
ትክክል! ትክክል! 💚💛❤️👍🏾
የአንተስ አስተሳሰብ ለጀዋር ከምትሰጠው ሀሳብ ጋር በምንድነው የሚለየው? አንተ ፋኖ ፋኖ ስትል ጽድቅ የሚሆነው ጀዋር ኦሮሞ ኦሮሞ ሲል ኃጢያት የሚሆንበት ምክንያት ለምንድነው? አዎ ፋኖ/አማራ መጥቶ ስልጣን እንዲይዝና የድሮዋን ኢትዮጲያ እንዲያመጣ ነው ፍላጎትህ ይሄ ደግሞ በምንም ዓይነት የማይታሰብ ነው። ሀገሪቷ ትፈርሳለች እንጂ በጭራሽ አታስብ ህልም ነው የሚሆነው። ቢያንስ ሁሉም የፖለቲካ ኃይሎች ብልጽግናን ጨምሮ ስለ ሀገሪቷ የወደፊት ዕጣ ፋንታ ላይ ምክክር በማድረግ የጋራ መግባባት ላይ የሚደረስበትን ሀሳብ ማቅረብ ሲገባህ ፋኖ/አማራ ስልጣን መጥቶ እንዲይዝና ጀዋርን/ኦሮሞን ጠልተህና ገፍተህ ለመኖር ህልም ነው የሚሆንብህ። በዚህማ ከመጣህ ኦሮሚያ ሀገር ለመሆን በራሷ ህዝቦቿ ታሶስናለች። ያንጊዜ ነገሩ ያልቃል። ይሄን ሁሉ እንድጽፍ ያደረገኝ የአንተ ጽሑፍ ነው። አንተ ፋኖ/አማራ ፋኖ/አማራ ስትል በተቃራኒው ደግሞ ሌሎች የራሳቸውን ብሔር መጥራታቸው የግድ ይላል።ይሄኔ ነው እንግዲህ አገሪቷ ወደ መፈራረስ የምትሄደው።
@@dawitlemessa3748 አየህ ችግሩ አንተም ለእኔ መልስ የሰጠኸው ወያኔ ባዋለደው የፖለቲካ አስተሳሰብ ተጠርንፈህ የእነሱ የፖለቲካ ሴራ ተሸካሚ በመሆንህ የእራስህ የሆነ ሀገራዊ የፖለቲካ ግብ የለህም። እናንተ በእራሳችሁ ጭንቅላት አስባችሁ ሳይሆን ወያኔ የፈጠረውን የፖለቲካ ትርክት እንደማጣቀሻ እየወሰዳችሁ ሀገር ትፈርሳለች ገለመሌ ትላለህ። አሁንም ቢሆን አማራው ለሀገራዊ አንድነት ከማሰብ ውጪ አንተ እንደምትለው እኔ ካልገዛሁ የሚል ፍላጎትም አጀንዳም የለውም። ይህንን ደግሞ አንተም ታውቀዋለህ። አብይ ወደ መንበረ ስልጣን ሲመጣ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በማለቱ ወያኔ የወለደው የፖለቲካ አጀንዳ ተሸካሚዎቹ ስታኮርፉ አማራው ነበር ቁሞ ያጨበጨበለት እና አይዞህ ያለው። አብይን የደገፈው አማራ ስለሆነ አይደለም። አማራ የሚፈልገው ዜጎች በነፃነት የሚቀሳቀሱባት፣ አንዱ የበላይ አንዱ የበታች የሆነባትን ኢትዮጵያን አይደለም። አብይንም የደገፈው ኦሮሞ መሆኑን ስላላወቀ አይደለም። የአማራ ወጣት የኦሮሞ ደም የእኔም ደም ነው ብሎ ደረቱን ለአጋዚ ስናይፐር ሰጥቶ በመነሳቱ የስርአቱን እድሜ እንዳሳጠረው አንተም ታውቃለህ። ይህን ያደረገው በዘረኞች ፖለቲካ ወለጋ፣ አርሲ፣ ጅማ፣ ዝዋይ፣ ሻሸመኔ ላይ ለመገደል እና ወደ ዋና ከተማው አዲስ አበባ እንዳትገባ ተብሎ እንዲከለከል አልነበረም። አሁንም የአማራው ትግል በደረሰበት ግዲያ፣ መፍናቀልና መታገት ምክንያት እንጅ ኦሮሞ ስልጣን ስለያዘ አይደለም። በእርግጠኝነት የምነግርህ እንኳን ሌላ ሰው ይቅርና እራሱ ብልፅግና ሁሉንም በእኩል አይን የሚያይ በማንነት ምክንያት ማሰርና መግደል የሚያስቆም ስርአት ቢገነባና ወደ ተግባር ቢገባ አብይ ከእነ ሙሉ ካቢኔው ስልጣን ላይ ቢቆይ አማራው ችግር የለበትም። ነፍጡንም ዘቅዝቆ ወደ ግብርናው፣ ንግዱና ትምህርቱ እንደሚመለስ ምንም ጥርጥር የለውም። ስለዚህ አማራውን እና ትግሉን ሳታውቅ ወያኔ የጋተችህን የፖለቲካ ድስኩር ባታመጣው መልካም ነው።
You guys are never ever learn from the past you support this men don’t play a game, please
ጀውሀር ኢትዮፒያው አይደለሁም ብሎ ሲል የነበረሥው አይደለም ወይ ዛሬ ምን ተገኘ የማይሆን ነገርነው
ኧረ እባክህ short memory ጭንቅላትህ ካላጎበጠው በስተቀር የጇዋር ሞሃመድ ቱልቱላ ሆነህ አትቆምም
ስትመረጡ ለውጥ ታመጣላችሁ ያለ ምርጫ ሥልጣንየለም። የለውጥ ሃዋሪያዎችን በአዲስ አበባ ድምቀት ላይ እያየን ነው። ወደፊትም አሸናፊ መንግሥት የሚሆነው ከዚህ የተሻለ ራዒ ያለው መሆን ይጠበቅበታል። ጃዋርን መጋለብ የፈለጋችሁ አራት ኪሎ ቅዠት ስለሆነባችሁ ነው። ከግልቢያ በፊት ፈረሱን መግራት ይጠይቃል።🎈🎈🎈📡🇪🇹🇪🇹
ጁሐር ከመጣ ወልቃይት እና ራያን ወደ ትግራይ:: እና ያቺ ያያችሗት ሐውልት ላይ የለጠፍት የኦሮሚያ ካርታ ትልቋን ኦሮሚያን ከልሎ ሪፖብሊክ ኦፍ ኦሮሚያን መመስረት! ትግራይን መገንጠል 😢😢😢😢😢! That's will happen. ወየው ወየው
የተሻለች አገር ለመመሥረት የተሻለ ለሠዎች የተሻለ ሙህር ፈልጉ ህዝብ አማረሩ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልገው ሰላምና ፍቅርና አንደነት ነው የሚፈልገው በቃ ቀደምሲል የነበሩት ፖለቲከኞች ኢትዮጵያን አልጠቀሙም
Never ever Jewar mohamed come to the leader.😮
የተማረ ይግደለኝ ማለት ይሄኔ ነው
I think you are working for Abi ahemed Messay Mekonen..are you?
I can't trust JAWAR.
when Ever
The poll. Millions of ethiopians are asking, why so many political parties are in Ethiopia. "Show me the money", these parties need to know, why so many ? In many countries , they have two or three ONLY !!!
ጀዋር ያነሳው ሐሳብ በእውነት የምደገፍ ነው
ታዲስ ሠዎች የዘር ፖለቲካና የቢሔር ድንበር ባለበት ሀገር መበልፀግ የሚመጣው ምናለ በሉ ብልፅግና በኢትዮጵያ ፖሪቲ ሆኖ ነው የሚቀረው !!!! ዘረኝነት ይውደም
The poll. Many suggest , let others , " walk to talk " for us. They make the premises, all agree upon , then, they suggest what is best for Ethiopia !!! There are many signs , still out there , there are many dishonest intellectuals in the business confusing, misleading, due to many, many reasons, etc. Let others do for us. Ethiopia Today and tomorrow !!!
Jawwee is already a government. Long Live GOVENEMENT OF JAWEE. Withing a week he is already shaking the foundation of PP, more than any power
ጀዋርንም ማመን ቀብሮ ነው! በጭራሽ ጀዋር ስልጣን ላይ መውጣት የለበትም! አሁን ተራው የአማራው ነው እስቲ አማራን ሥልጣን ሰጥተን እንየው።
ካካካካ
አወ እኛን የማትመስል ኢትዮጵያ እናፈራርሳታለን ማለቱን እረሳኸው
ጁዋር አሁን ምን ላይ እንዳለ የመፅሀፉ ርዕስ በራሱ ይናገራል "አልፀፀትም" ። እርሱ ያልተፀፀተ ማን ይፀፀት? በዚህ አጋጣሚ ከተጠያቂነት ነፃ እሆናለሁ እሚል ህሳቤ ይዞ ሊመጣ ነው? እሱን ማመን ጉም እንደ መዝገን ይቆጠራል ከሚሉት ወገን ነኝ። ይልቁንም የሱ የአሁን ጥያቄ ተቃውሞ ገጥሞት ለሌሎች የፖለቲካ ማንሰራራት በር ይከፍታል።
Yasazenai! Mesay, Geletaw 'Jawar temelso sehetet yeseral beyie alasebem'. Geletaw Jawar akuwamun astekakloal beleh yemtedemedem bemen fetneh new, be negegeru. Politics endih new beleh yemetewoshaket. Poltics is Science, bases on fact not on assumption. Yasazenal. Ye Ethiopia hezb manem yemimokerebet ye laboratory ayet ayedelem. Ethiopia ye mehuer mehan ayedelechem.
Jawar ye del atbiya arbegna new.
Mesay endesemeh Mesay hun asmesay atehun. Huletachehun kezih behuwala tetenkek memermer yenorbenal.
Jawer and Abi Ahmed Ali are 1:35 a friends they have common agenda . He has billion genzeb in Addis Ababa the is why he is against of ye Besha’s geneaoiser .
መሳይ በምድር ላይ ሰው ጠፋወይ አብይም እሰኪደላደል ምን ሲል ነበር ዋናው ካርታ ነዳፌው አየደለም ወይ ጀዋር ነውየፋኖን ትግል ባቋራጭ ለመጥለፍ ነው እቅዴ
እንናተን ማን ያምናል ማሣይን
እንደዛ ኬሆኔ የኦሮሞ ህዝብ እኮ ከሺ ቁጥር በልጦ 1.5 ከዛም በላይ ጥያቀ አለው ግን ማን የእነርሱን ጥያቄ የመለሰ መንግሥት አለ ? የኦሮሞን ህዝብ ከመጨፍጨፍ በስተቀር ?
Both of you are emotionally supportive Abeye before now Jawar be careful guys don’t forget what he says about Ethiopia and he’s not Ethiopian citizen none of his business about Ethiopian politics and the people
Bravo mesey ahun temechekeg sile jawar yalkew jawar wesagn nw be ethio ፖለቲክስ
መዥገሮች ናችሁ ራሳችሁን ችላችሁ ተንቀሳቀሱ::
ጀዋር በሃገሪቱ የአማራ ዘርን መታረድ,ያስጀመረ ነው በቁጥር አንድ ተጠያቂ ከሚሆኑት አንዱ ነው።
አማራው ከዚህ በኻላ ድጋሚ መሸወድ የለበትም
ጅሀር ማለት አብይ ማለት ነው ማመን አያስፈልግም ከፈለገ ገደል ይግባ አህያ ያው አህያነው ጀግኖቹ ዝብላችሁ ስራችሁን ስሩ ድል ለጀግናው ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪💪💪
ጀወርና አብይም ኦሮሞ ስለሆኑ ተቀባይነት የላቸውም ኢትዮጵያን ማዳን የሚችለው አማራ ብቻ ነው
Trust, but verify! Love him, but distrust him! A friend come from a distant country, but an enemy comes from an armpit! You trust a man after you bury him! In short, one trust but verify
ጀዋርን አትመኑ መሳይ
የጀዋር ፊትለፊት መምጣትና አቋሙን መግለፁ ለጨቋኞች ድንጋጤን ፈጥሯል ስለዚህ ጀዋርን እንደግፈው
ከግዲ ማንም ቁማር አማራዉ አይበላዉም።
አማራ ፋኖ እየተዋጋና የአማራ ልጅ እናህዝብ ደም ማንም አይቆምርም ጀዋርም ሆነ እነመሳይ በአማራ ህዝብ ቀልዳቸዋል አሁን የሚሰማቹ ህዝብ የለም ።
መሳይ መኮንን አርፈክ ተጠቀመጥ ከአማራ ህዝብ እጅክን አሳ። ባለፈዉ ኢሳትለይ ሆነክ የአማራህዝብለይ የፈፀምከዉን ክደት አንረሳም ።
ገለታው በጣም ጊዜውን የሚመጥን ተንታኝ አይደለም!!!!
Jawer is kumartena .
ማንም አማራ የሆነ ዘር በሙሉ የኦሮሞ ፖለቲከኞችን እንዳታምኑ። ግን ለትግሉ ልንጠቀምበት እንችላለን በቃ።
ኧረ አትሸወዱ አብይ አጣብቁኝ ውስጥ ስለገባ ሌላ አብይ ለመቀየር እንጂ አብይስ ስልጣን ሲጀምር ምርጥ ቃላት ነበረ የሚጠቀመው። ኦሮሙማ ነው አላማቸው ሰብአዊነትን ከነሱ መጠበቅ ማለትከበሬ ጥጃ ይወልዳል ብለህ መጠበቅ ማለት ነወወ።
ምን አይነት ደቆሮ ናችሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
Geleta should change his name to Beleta!!!
ጁሀርን100ፕርስንት አናምነውም ዳር ላይ ይቀመጥ አብረው ነው ያለነሱ ሰው የለም ፋኖ ያሽንፋል እውነትያሽንፋል እቋማችሁን አሳውቁ
ጀዋርንማ መቼም አላምነውም፣ጀዋር እባብ አይደል እንዴ?
Good source of income. How much is it worth ? Make people first confused and then convinces to funnel millions of dollars. I found nothing new in Johar poletical view. Roller-coaster.
Don't be fooled with what somebody said,!like at the beginning of abiy,later they turn back,take care!
አይ እናንተ በሱ ምክንያት አንገቱን ያስቀላው ብዙ ነው
እናንተ ተወደዳችሁ ተከተሉት ። ጃዋር ፀረ ኢትዮጵያ እንጂ ሥጋት ብቻ አይደለም ። የድሆች ደም እጁ አለበት ። የትግሉ ባለቤት ሕዝብ እንጂ ጃዋር አይደለም ።
ሀይገር ሊፈርስ ነው ስላለ አይደለም ጀዋርን ዌልካም የምንለው። አብይን በመውገር ሂደት አንድ ጠጠር ከጣለ እኛ የራሳችንን ሥራ እየሰራን መቀጠል ነው ያለብን። እኛ የምንወረውራትን አንዷን ሸከም ተጋራን ማለት ነው። በጥርጣሬ እና በፍርሀት ታጅቦ አይ ማለት መሣይ እንዳለው የደካሞች አስተሳሰብ ነው።
I am Eritrean if you support JOWHAR before was good but now don t do again misake.
What r u doing here Sir?
አማራ የግድ ኢትዮጵያን መግዛት አለበት ማለት ነው????
Jawar+Abey=Abey Jawad
ብልጥዘንዶ አታጭብጭብ ቢያ ድምህ ሚያፈ እየሳጀርባ ሚገልህ( የሳጥና ጎ ኢትዮጵያ ቀዬ ሽፋን ያለ ኢትዮጵያ ካርታ ኦሮምያ ዛፍ ያለበት ብዙ ሃገር ባንዲ ያለበት መፅሃ 132 ብር ገዝተ አንብብ
ahun mesay tesasate.
joher ena Abiy ande nachew
ጀዋር ውድ ጥሩ መንገድ መጥቷል
እዘለው አማራ አይፈልገውም
your believe and disbelieve on journey of Jawar hasn't any impact thus why he hase traveling in his own political road map
ጃዋር ማለት ከአብይ ጋ ነው የሚሰራው አትመኑ አትሸወድ
king jawar is yetamare na yawaqe sw
እኔ እምታሳዝኑኝ ማፈረሷን የጀመረ ማ ሆነና ነው
Jawrን አታውቁትም ማለት ነው በጣም ተሸውዳችኋል።በጃዋር መንገድ ፈጽሞ ሊሻሻል የሚችል ሀስተሳሰብ የለም። ለምን አሁን መጣ??? ይህን መመለስ ትችላላቹ።
አሁን እንደምንመለከተው ነገሮች ሁሉ ዳር እየያዙ ነው የኦሮሞን ሕዝብ ከአማራ ወገን በመጡ ሰዎች አልተጎዳም የተጎዳው በራሱ በኦሮሞ ሊቃንና ባለስልጣን ነው።
ጀዋር በቅርቡ ሩቅ አይደለም አሁን በቅርቡ የአማራ ኃይሎች መሳሪያ ቀምታቹ ታጠቁ ማለት አልነበረበትም ሲል ሰምተናል።
ዶር አብይ ያን ባይሉ ሥልጣናቸው ያበቃለት ነበር። እነጀዋርም ሕወሀት ዳግም ይገዛናል የሚል ፍርሃት ነበረባቸው። ሕወሓት ደካማ የሆነው በአማራ ኃይል ነው። ግን የአማራን ሕዝብ እንደገባ ባያጠቃ መልሶ አዲስ አበባን ይቆጣጠር ነበር የኦሮሞ ኤሊቶች ያኔ ይሰደዱና ይጠፉ ነበር።
እናም ያኔ በጊዜው እነጀዋር ምንም አልተነፈሱም አሁን የአማራ ኃይል ሲጠናከር ነው ብቅ ያለው። ሀገሪቱ ትፈርሳለች ሲል ገርሞኛል አልፈረሰችም ነበር እንዴ? ቆየች ከፈረሰች ያኔ እነሱ ሰው ዘቅዝቀው ሲሰቅሉ ነበር።
በፊት ጊዜ ላበደ ውሻ ማዘጋጃ ቤት በመርዝ ይገድል ወይም ያሳስር ነበር ። እሁን እብድ በበዛ ጊዜ ለምን ቅር ? እንደነ ጃዋር መሐመድ አይነት በብዛት አሉ ። ሕዝብ ሳይመርዙ .......።
Negativists for nothing including their medias.🛑🛑🛑🛑🛑
Good by by ahmara or oromo goverment
አማረ ትክክሊ ነው ጁዋር ማካታሊ ነው ጁዋር 2አመት ኦሮፕ ድቦሎማስ ኢየሣረ ነበረ ግን አሁኑ ሰዓት ትንሽ ጫፊጫፊ ኢይነካ ነው ለማንኝም አማረ ኦሮሞ ታወልዶ የኖረ ህኅዝብ ከማፈጃት ማስማማት ነው
Men ale political sewoch ke burcinafaso meri temerachehu agerachenen selam betesetulen ebakachehu aned enehun Eretria tegenetela men agegnech kesedetena cheger beseteker kalefew sehetet enemar lehezebu mekera anaweredebet
Messaye don’t start your usual stand. That’s what you did with abyi too!
I don’t think jawar is an Ethiopian citizen in many ways still it’s taking millions years trust him as Amhara Ethiopian nationalist we are super serious about our motherland Ethiopia
መሣኝ አተ እራሥህ አሰመሣይ ነህ
Juharn ena dabelos endat yitamenal
ሁሉም ነገር ሀገር ስኖረን ነው።ሀገረ መንግስቱ ከፈረሳ ሀገር ትፈርሳለች።ሀገር ከፈረሰች ሁለችንም በጋራ እንጎዳለን።ስለዚህ የፈለገውን አስተሳሰብ ያለውና ለውይይት ፈቃደኛ የሆነ ሁሉ መወያያት የግድ ይላል።ኦሮሞ፣አማራ፣ትግራዋይ፣ሱማሊ፣ሲዳማ፣አፍምርና ሌሎችም ብለን ለመብት መታገል የምንችለው ሀገር ስትኖር ነው።ሀገር ከፈረሳች ተገንጥሎ ሀገር መሆን እንኳን አይቻልም።
Horta xukunka dalka ha loo sinaado lkn ilaa iyo hada waxaa isku hayaa axmaaro tigre oromo dadka kale waa uun iska dul saar
አብይም ሲመጣል መጀመሪያ ቅድሱ ሁኖ ነበር የመጣው የኢትዮጵያ ህዝብ አኦሰከ መቼ ይታገላል ገለታው ትክክል አይደለህም በጣም እዬተሳሳትክ ነዉ አርፈህ ተቀመጥ ስለጀመረ ምንም አታንሳ
Enante sewoch yemtawerubet ries aleqebachihu indee.yewega biressa yetwega ayiresa
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ ከዘር ጎንፋን ይፈውሰን
ይህን ወራዴ አስተሳሰብ አስወግድ መሳይ በኢትዮጵያ ዉነት አንተም እነሱም ለኔ አንድናችሁ።
መሳይ አሁን ገና ልክ አለፍክ የአማራ ቆዳ ለብሰህ የኦነግ አጀንዳ እያቀረብክ ነው እስካሁን ስከታተልህ እና ብዙዎቹን ቤተሰቦቼና ጓደኞቼን ጭምር ነው እንዲከታተሉ ያደረኩት ለካ ሚስኪን አማራ ህዝብ ሰው አይወጣለትም በልጆቹ ይካዳል ይህን አጀንዳ ከክህደት በላይ ነው የምንወስደው ፋኖ ብለህ እንድትለኝ አልፈልግም አዝነንብሃል
መሣይና ጓደኛዉ አቋመ ቢስ ሆድ አምላኩ ለፍላፊዎች ጅዋር አርማችን የሚል ጡሩንባ መንፋት ጀምረዋል።እኛ ተገለባባጮች እናንተ ደግሞ ቆሞ ቀሮችና ተቸካዮች ናችሁ እያሉን ነዉ።
የጅዋር እናት እና ያንተ እናት አንድ ናቸው ኪኪኪኪኪ ነገ እናትህን ቀቅሎ ይበላልሀል ጋላ ጋላ ነው እኛ በቃን አንተ እና መሰሎችህ ቀጥሉ
We have to give full authority to Fano during the transitional time until a new constitution is formulated. Otherwise, all existing politicians will remain contaminated with the same virus.
Who are you to give this responsibility to Fanodo? Denkoro!!
I don't believe in Jawar Mohamed.
Geletaw you do t have the same mom with you his mother is Oromo . Geletaw do you know his agenda ?
Don’t believe abyi and jewar drama. It’s a fake fight.
ገለታው ምነካችሁ ምንአይነት ሆደ ሰፌነት ነው የምትለው።ሜንጫ ይዞልን የመጣ ሰው እኮነው ጂሀር።የወላዋይነት አቋም አታምጡ።
Thanks 🇬🇧🇲🇱🙏😢