ፍልፍሉ ባለቤቱ ጋር ደውሎ አስደንጋጭ ነገር ገጠመው !!
Вставка
- Опубліковано 21 бер 2022
- “Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
UA-cam:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Qin Leboch “ቅን ልቦች” - Розваги
የፍልፍሉ እና የደምሴ ሳቅ ተራ ዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ገብተው ይሳቁ።👇👇👇👇👇👇👇
ua-cam.com/video/EtdBEqZbul8/v-deo.html
ቀቡኝ በቅንነት አድስ ጀማሪ ነኝ
_ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን ሳቅ ተራ የሚለው ዩቲዩብ እንዴው አፋችሁን አያስገጥምም እኔ ማየት አቆምሁ የጥርስ እስትራፖ ያዘኝ ጥርሴን አመመኝ በጣም ያስቃል 😆😄💚💛❤️😍🥰 እንኳን አደረሳችሁ ውዶች_
ሰላማቹዉ ይብዛ 🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🥰
ፍፅዬ የኔ መልካም እንኳን በደህና መጣህልን
@@sebeleyameme8336 _ፍፄና ፍልፍሉ ጥርስ አያስከድኑም ሲናገሩም ዝም ሲሉም ያስቃሉ እንኳን አደረሰሽ ሰብሊ💚💛❤️🥰😍_
ወይ በሳቅ ሞትኩኝ ፊልፊሉ የእውነት ኑሮህ ሁሉ ሳቅ ይሁን ቁምነገርህም ቀልድ ነው የሚመስለው ፍፄ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጨምርልህ ትለያለህ
ፍፄ አንተ መልካም ሰው ባለቤትህ እና ልጆቹህ እንዴት ናቸው
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እህት
@@user-fs4dr9cl3q እባክሽ ደምሪኝ
ኑ እንደማር
ደምሪኝ ማር
@@user-fs4dr9cl3q ከኔ እንደማመር
ወይኔ ፍልፍሉ በሳቅ 😂😂ገደልከኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን😘
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
ሰላም በቅነት ሰብእሰክረይብአደረጊኛ
እውነት ለመናገር ፍልፍሉ ቁም ነገር እራሱ እንኳ ሲያወራ እውነት ቀልድ ነው የሚመስለኝ😀
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
11111
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
😂😂😂😂
እኔም ውደ
ሁለት የምወዳቹሁ የማከብራቹሁ ፍልፍሉዬ ሁሌም በሳቅ ኑርልን ፍፂ ደግና መልካም ስው እንኳን በሰላም መጣልን
የባርቾ ባል ፍፂዬ አንተ ምርጡ ወንድማችንን
ኑሪልኝ በጣም ነው የምንወዱህ የምናከብርህ
ሳቅ ተራ ፍልፍሉዬ ጋር እሙዬ የኔዋ ጋር ሰለአየንክ ደሰ ብሎኛል
_ሰላም ሂሩት ፍፄ የተለየ ሰው ነው ሲስቅ ለራሱ ውበት አለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ሳቅ ተራ ደግሞ ጥርስ ያሳምማሉ በጣም ነው የሚያስቁት የተለዩ ናቸው ለማነኛውም እንኳን አደረሰሽ እህቴ ሂሩት 💚💛❤️🥰😍_
🙏🙏🙏
ፍጼ እጅግ ከማደንቃቸው ሰዎች መሀል አንዱ አንተ ነህ የዛሬ ስንት አመት ፋና ላይ እያለክ የእውነትም ቅን ሰው ነህ ከመላው ቤተሰብህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥክ።
ወይ ፍፄ!! ወሳኝ ሰው.. የምትሰራውን የምታውቅ ነህ.. መልክህ ወዝህ ድምፅህ እንኬአን ተመለሰልህ.. ያለቦታችን ስንኖር ለካ አያምርብንም.. እሰይ እንኬንም ለምድርህ በቃህ.. ድስታህ ፊትህ ላይ ይንበባል.. ለኛም ፀልይልን..
እናት እባክሽ ደምሪኝ
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
ውዶቼ ደምሩኝ
ሰላም በቅነንት ሰብእሰክረይብ አደረጊኛ ውደቸ
@@naniyoutube-iq9tu demiry pls pls 🙏😢malisalo pls
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ይባርክህ እውነትም ቅን ሰው ነህ ፍፄ ዘመንህ ይባረክ
ፍፄ ደስ ሲል እያዋዛህ ሠዉን ትረዳለህ ሌላ ምን ይባላል በርታ
ወይ ፍልፍሉ ጠወለገ ሞተ 😂😂😂እንኳን አውርቶና ቀልዶ ሣየው ብቻ ያሥቀኛል እውነት 😂😂😂
እውነት ነው ማሂ እነዚህ ጥርስ ያሳምማሉ በጣም አሳቂ ናቸው እንኳን አደረሰሽ እህቴ
ግን አርጀብኝ ቶለ
ውዶቼ ደምሩኝ
ሰላም በቅንነት ሰብእሰክረይብ አደረጊኛ ውደቸ
@@lulu-ld1di demiry pls 🙏😢
ፍፁም! የ2008 ተመራቂ የማለዳ ኮኮቦች ተወዳዳሪ የአዋሳ እናትና ልጅ ማለትም ቲጂ ና ጠጄ! ማለት ነን! እና በጣም እንወድሃለን!
እንኳንም ደስ አለህ ደስም ብሎናል!
የሁለት ልጆች አባት ሆነሀል!
ፍጴ አንተ ራስህ ከነባለቤትህ ቅን ልቦች ናችሁ ለልጆቻችሁ ይለፍ ፍጴ መልካም ሰው
ቀልድና ምሩ የማያሥታዉቀኝ ለኔ ብቻ ነው ግን 😂😂😂😂
😁😁😁😅😅
ሀዩየ ደምሪኝ
@@hayuetihotube4021 demiry pls pls malisalo pls 🙏😢
_ወይኔ ፍልፍሉ በሳቅ ገደለኝ ፍፄ መልካም ሰው ስወዳችሁ ሆዴ ቆሰለ ሌባ ሲይዘኝ ፈሴን ስለቀው አላለም አይ ፍልፍል ፍልቅልቅ ነህኮ😂😂😂_
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እህት
እባክሽ ደምሪኝ
ሰላም በቅንነት ሰብእሰክርይብ አደራጊኛ ውደቸ
@@user-fs4dr9cl3q እሺ
@@naniyoutube-iq9tu እሺ
አይዞህ አትበለኝ አረብ ሀገር እዳለች ሴት አላለም 😄 ለካ እኛ አይዞሽ እየተባልን ነው እድማችንን የጨረስነው
ክክክክክ
ክክክክክክ
ፍልፉሉ ከመድረክ ይልቅ ቃለ መጠይቅ ላይ ሲያወራ በጣም ነው የሚያስቀኝ
ውሐ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው በቀላሉ በመፈወስህ እግዚአብሔር ምልክት እየሰጠህ ነውና አትሳለቅ ።አሁንም ያው ትጠጣለህ ማለት ነው ከወሬህ እንደተረዳሁት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👏
ለሚስትህ ከተጠቀምከው ቃል ውጭ ብዙ አስቂኝ ነገር ጠፍቶ ነው 🤔
"ታስወ. .." በስመአብ ይሄን ፀያፍ ቃል ለምን እደግመዋለሁ 👏
ፍፄ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁላችሁም ሚዲያችሁን ለማሳደግ ስትተባበሩ ደስ ይላል በርቱ 👏
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
ደምሪኝ እመልሳለሁ እህት
እባክሽ እህታለም እንደማመር
እሽ ፣ እኔም ቁርአን መቅራት የምትፈልጉ እኔን ማናገር ትችላላችሁ
@@user-pb7yg1mg6c በየት እናግኝህ
ከፈለጋችሁ የኢሞ ቁጥር እሰጣችኋለሁ
ፍፄ በጣም ቀና ሰው ነህ ላንተ ክብር አለኝ ተባረክ ወንድሜ ቀጥልበት ❤❤❤❤🌺🥀
ፍፄ ፍልፍሉ እንኳን ደህና መጣችሁ ሁለት ፈድሻዎች 😂😂😀😀😀😀😀 ነፈርኩ በሳቅ
በቅንነት ደምሪኝ ውደ
@@user-fs4dr9cl3q ደምሪኝ ነገ በተመሳሳይ ስአት እደምርሻለሁ
@@Tube-tj9qe እሽ እዳትረሳኝ አደራ
@@Tube-tj9qe ውዴ ደምሪኝ እመልሳለሁ በቅንነት
@@trukalchannel8266 ደምሪኝ እደምርሻለሁ።
እግዚአብሔር በአራቱም አቅጣጫ የሰውልጅ በሙሉ በደሰታ ሙላልን
በቅንነት ደምሪኝ ውደ
@@user-fs4dr9cl3q neye wede demerine ledemerishe
@@abanobyoutubechannelsubscr9992 እሽ እህት ደምሪኝ እመልሳለሁ
አሜን ሀገራችነንም ሰላም ያድርግልን እማ
አሚንንንንን
ሰላም ፍፄ ሰላምነው። ባርች። ልጆችህ ሰላምናችወ። እግዛብሔር ከነሱጋ ይሁን አብሮ ተሰባስባቹ በሐገራቹ ለመኖር ያብቃቹ።አሜኔ ውይ ፍልፍሉ በሳቅ ገደልከን ሜስትህም ጥሩ መልስነው የሰጠችህ ።ይመችህ።
ውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
@@abdulkerimtube5951 demiry pls pls pls
አንተ መኖርህን ለማሳወቅ ብለህ አትጩህ አንተን የሚፈልግ ስው ካለ በጨለማም ውስጥ ብትሆን ፈልጎ ያገኝሀልና ። ራስክን አክብረው ያንተው ነውና፦
ራስክን አትጣል የሚያነሳህ የለምና ፤
ጠንካሬህንና አቋምህን አስተካክል በዙሪያህ ውድቀትህን የሚመኙ አይጠፉምና፥ ለራስህ ቦታ ስጥ ያንተው ነህና፤ አንድ ቀን ከምትወደው ስው ጋር ጓደኝነታችሁ ካበቃ ፍቅሩን በልብህ ውስጥ አኑረው ታሪኩን ሚስጥሩን ደብቅለት ጓደኝነት ማለት መልካምነት ማለት ነው ። ለራስህ ቦታና ክብር ስትሰጥ የሌሎች ክብር ይገባሀል፡፡ውድየሀገሬልጆችፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝየሠውደሥታየሚያሥደሥታችህ
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
እባክሽ እህታለም እንደማመር
@@naniyoutube-iq9tu እሽነይውዴ
@@tubeemuhayat8731 ሀያት መጥቼልሻለሁ
@@naniyoutube-iq9tu እሽውዴአብሽሪ
ሰላም ሰላም ፍፂዬ መልካም ሰው ፈጣሪ ባላችሁብ ይጠብቃችሁ ዋው በጣም ደስ የምል ፈታ የምያድርግ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን
ፍልፍሉ የሳቄ ምንጭ ነህ ፍፂ ቅን ወንድማችንእንኳን ሰላም መጣችሁ ።እግዚብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እባክሽ ደምሪኝ
demrign emelisalew bekininet
ውዶቼ ደምሩኝ
@@hayatmeka3271 demiry pls
ፍጼ በድጋሚ ስለተገናኘን በጣም ተደስተናል 👍👍👍👍👍👍👍
እናት እባክሽ እንደማመር
ፍፄና ፍልፍሉ ሰላማቹ ይብዛ
እናት እባክሽ ደምሪኝ
ፍፄ መልካም ሰው ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን😘😍
አይ ፍጼ አንተኮ ትለያለክ የሌሎችንም ቻናል ለማስተዋወቅ ምታረገው ነገር የኔ ቅን
ወላሂ የፍልፉሉን እናት አቃታለሁ ደስ ትላለች ተጫዋች ናት
የት አውቀሻት ያሳደገች አያቴ ናት እሷም ሙታለሽ አለ
ደምሩኝ ውዶቼ
@@lulu-ld1di ወላሂ ሸዋሮቢት ዙጢ የሚባል ቦታ ናት ያሳደገችዉ አያቱ ትሁንጂ አያቱ አሎለደችዉም
@@lulu-ld1di ጭራሽ አያትና እናት ምን አገናኘዉ ? እናቱ በህይወት አለች በአካል አቃታለሁ ጎረቤት ነበርን ዙጢ አሁን ግን እዛ አደለሁም
ፍልፍሉን ሁሌ ጋብዙልን የማይሰለች ሰው ነው🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ፍፄ ይመችህ ይመቻችሁ ከነባለቤትህ ከነመለው ቤተሰብህ ከነ ኢትዮጵያችን ሁሌም ሰላም ሁንልን
እንሁን
እውነት ለመናገር ኮሜዲያን ፉልልሉ አሁንም በጣም ነው እሚያስቀኝ ስወደው😂
እህትዋ እባክሽ ደምሪኝ
@@naniyoutube-iq9tu ደምሬሻልሁ ደምሪኝ
@@hayatapp8428 እንደመር ነይ
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
You respect your mother so much and your children are going to respect what comes around goes around bro filfilu
በጣምነው ምወዳቹ ማከብራቹ ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹ
ተባረክ ፍፁሜ የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው
ፍልፍሉ ምርጥ ሠዉ
ሰብስክራይብ አርጊኝ ውደ በቅንነት
ወይ ፍልፍሉ በሳቅ አፈራፈርከኝ ፍፄ ልጆችህና ባርች እንዴት ናቸው አንተም በሀገርህ አምሮብሀል የድሮ ገፅታህ ተመልሷል
እፍፍፍ ሥወዳችሁ 2ታችሁም😍😍😍💚💛💖
አይዞህ አትበለኝ አረብ ሀገር እዳለች ሴት ፍልፍሉዬ እግዚአብሔርም በቀን 365ጊዜ አዟችሁ አይዞህ እያለ ተናግሯል ።ለራስህ አይዞህ እሺ ።
ሰላማችሁን ያብዛልን ፍልፍሉና ፍፄ ፍፄ አንተ መልካም ሰው እንኳን ወደ ቅድስት ሀገር በሰላም ተመለስክ ከነ ቤተሰብህ ሰላምህን ያብዛው ባለቤትህ ደግሞ ጠፍታለች ብቅ በይ በላት ፍልፍሉ ከሳቁ ብዛት የተነሳ ቁም ነገር የሚያወራም አይመስለኝም የዛሬን አያድርገውና ስደት ሳልወጣ እሱ ያለበትን ፕሮግራም በጣም አይ ነበር ፍልፍሉ ሰላምህን ያብዛው
_ሰላም ብርቅዬ ወየው የእነ ፍልፍሉ ነገር መግለጽ ይከብዳል ፍልፍሉ ሲናገር ፍፄ ሲስቅ በጣም ነው ደስ የሚሉ ደግሞ ጥር ያሳምማሉ ሲናገሩ ጥርሴን አሳመሙኝ 😆😄💚💛❤️😍🥰 እህት ብርቅዬ እንኳን አደረሰሽ ደግሞ በስደት አይባልም ሁላችንም ስደተኛ ነን ሀገራችን በሰማይ ነው እሽ እህቴ ለስራ ወጣ ብየ ነው የሚባለው ለማነኛውም እንኳን አደረሰሽ 💚💛❤️😍🥰_
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ይችን ስአት እንድናይ የፈቀደልን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የይመስገን ይሁን እውነት ነው ሀገራችን በሰማይ ነው ያው እስከዛው ድረስ ከቤተሰብ ጋር ሲሆን ደስ ይላል ለዛ ነው ለሁሉም ሁን ያለው ነው የሚሆነው አመሰግናለሁ
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እህት
እህትዋ እባክሽ ደምሪኝ
@@dembechatube እባክሽ እንደማመር
ዋውው እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቁኝ ፍፄ ምርጥ ሰውን ጋበዛችሁልን።
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
እናት እባክሽ ደምሪኝ
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦
እናት እባክሽ እንደማመር
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
P9p
እሺ እንደት እናግኛቹህ
አሚን አሚን አሚን
ይመችህ
Welcome back 🙏 bilenal Wendimalemiye Fitse Respect bro
ደስ የሚል ቆይታ ያምራል
እህትዋ እባክሽ ደምሪኝ
@@naniyoutube-iq9tuውዶቸ እስኪ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጉኝ
ማነው ፍልፍሉን እሚወደው እንካን ሰላም መጣህ ሁሌም ነው እምታዝናናን
በጣምነውየምወደው የሳቄምንጭነው
@@Arsg8 እኔም ነይ ቤተሰብ ሁኝ
demrign emelisalew bekininet
ሰላም ፍጡም እንዴት ነው እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
እግዚአብሔር ይመስገን
እናት እባክሽ እንደማመር
Amen
ቀልድህ እኮ ማለቂያ የለውም ፈጣሬ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
ሠላም ፍፄ እንዴት ነህ በስደት አለም ላይ ሆኜ ነበር ሁሌ የምከታተልህ እና መልካም ሰዉ መሆንህን አቃለዉ ይሄዉ ከስደት ተመልሼ ቁጭ ብያለዉ ስራም የለኝም እና ከባድ ህይወት ነዉ ሳይሰሩ መኖር የአንድ ልጅ እናትም ነኝ እባክን በስራም ብሆን እርዳኝ ወንድሜ 😢
Felefelu.kaledk.yamerale
Fisum.sakehen.batam.naw.yemewadaw
አህለን ወንድም ፍፄ እዉነት እንኳን ሰላም መጣህበ መልካምሰዉ ዉይ ፍልፍሉ በሳቅ ገደልከኝ የሳቄ ምንጭ ሺአመትኑር
ፋፊ ደምሪኝ
ተጀምሮ እስኪያልቅ በሳቅ ነው የጨረስኩት ሚስቱ ደሞ ከሱ የባሰች ኮሜዲ ናት ይመቻቹ 🤣👌
demrign emelisalew bekininet
ሰላም በቅነንት ሰብሰእክረይብ አደርጊኛ ዉደቸ
Subscribe bemareg asadgugn
Ethiopiawinet metebaber new
Abren endeg
@@liyutube6580 እንደመር
@@ethiopianmusic1817 እንደመር
ፍልፍሉ የመጀመሪያው የድሮ ኮመዲ የመስተፋቀርህን ቀልድ መቸም አረሳው ይመችህ በጣም ደስ ትላላችሁ😍
demrign emelisalew bekininet
በጣም የማረስው ገጠመኝ ፍልፍሉ ውሻይቱ አፍቅራው ወሻስ አልችልም ሲል ቲቪ እያየን ነበረ የህቴ ባል ትን ብሎት ሊሞት ነበረ
ፍፅዬ የኔ ቅን እንኳን ደህና መጣችው
ነብሳቸዉን ይማር እናታችን
በጣም ነው የማከብርህ።
አኔ ፊልፍሉ ተናግረክ ከምትቀልደው በላይ ገጽታህ ያስቃልና አንደ ሚስተር ቢን ያለድምጽ ብትቀልድ ያዋጣሃል ብየ አስባለሁ ሳይሻልህ አይቀርም
እፍፍፍፍፍፍ ሆዴ ቆሰለ አይዞህ ፍልፍሉ በድሉ ያድጋል
ፍፄ እንኳን ደህና መጣህ
ወይ ፈልፈሉ ስለሀገሬ እየከፍኝም ቢሆን ስላሳቅህኝ thank you
እግዚአብሔር ይመሰገን ፍፂ እና ፍልፍሉ እንካን በሰላም መጣችሁ 👍👍👍👍👍
አስቱ እባክሽ እንደማመር
demrign emelisalew bekininet
ፍፄ እንኳ በሰላም ለእናት ሃገርህ በሰላም አበቃህ ወንድሜ ፍልፍሎ አንተ እኮ ጫወታክ አይጠገብም 😂😂😂 አይ ፍፄ ሰራክለት እኮ ፍፄ ሰትሰቅ ከሆድክ ነው የምትሰቀው ደሰ ይላል ሳቅህ 🇪🇹
እንኳን በደና መጣክ ፍፄ ፍልፍሉ ፈታ
በጣም ደስ የሚል ፖሮግራም ነው ፊፄ
ወይኔ ፍልፍሉ በሳቅ ገደለኝ እሷ እቢ ስትል እኔ ነኝ እምውጠው አላለም😂😂😂😃😂😂😂😂
ፍፄ የእመትን ሕይወት የቀየርክ የኔንም ቀይርልኝ
ወይ ፍፃ ስትስቅ በጣም ነው የምታስቀኝ😍😍🥰
ፍፄ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እህት
ፍፂ ስወድህ ቃል የለኝም የድህወቹ አባት ነህ እኔ የገጠር ልጅ ነኛ ቲ ላስታ የፍፂ አድናቄ ነኝ እንዳተ መልካም ስው መሆን እፈልጋለሁ
እኔኮ ፍልፍሉን ሳየው ብቻ ያስቀኛል እንኳን ቀልዶ
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እህት
@@user-fs4dr9cl3q አድርጊያለሁ
ፍፄ እንኳን ደህና መጣህ❤
ፍልፍልየ ስወድህ ፍፄዋ ከነቤተሠብህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
ፍፅየ ስወዳችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ባርች ናፍቃናለች
ፍጼ አንተ እኮ መልካም ሰው ነክ እግዚአብሔር በየሄድበት አሱ ይከተልህ እስከቤተሰብህ ።
ዋው ፍልፍልዬ😍😍😍
በረከት ድንቅ ስም አለህ ፍልፍሉ የመጀመርያዬ ስሰማው ለይቅርታ መሽመድመድህ ወደድኩት
ፍፃዬእድሜናጤናይብጥህስወድህኑርልን
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እህት
በጣም ነው ያሳኩት😂 እናመሰግናለን🙏
ፍፅዬ ዉዴ ባርችየንና ልጆችህን ሰላም በልልኝ ፍልፍሉ ዉዴ ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጽዬ መልካም ስው🌹🌹🌹 እረመዳን ክሪም ህይረኛው ወር መጣ ጹመው ከሚጠቅሙት ያርገን አማና እኛ ጋራ የጸሙት ዘንድሮ አብረውን ይሉም አላህ ጀነትል ፊርዳወስ ይወፈቃቸው እኛም አላህ ከሚወዳቸው ከሚያዘነላቸው ባሮች ያደረገንውድ ሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናት ሀገራችንን
ፈጣሪ ይጥብቀለን ፍትህ ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን በወለጋ በግፍ ለሚገደሎ ውገኖቻቸን እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመለስለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በፍቅር ስፕ እስከራይፕ ያርጉ ቻናሉን 🌹🌹👏👏👏👏
የመልካም መደር ሰላማቹህ ይብዛ
የፍፄ አሳሳቅ በሳቅ ነው የሚገለው አይ ፍልፋሉ 😀😀😀😀😀
ፍፅዬ እኔ ሳቅ መልሶ ያስቀኛል ደስ የምል ቆይታ ነበረ❤❤❤❤❤
ክክክክ እንደው ፍልፍሉ ሳይህ እራሱ ነው የምታስቀኝ❤❤❤❤እንድ ጓደኛዬ እማ አንተን እራሱ ካነሳን ስቃ አታቆምም😍😍😍😍😍😍
ሰብሊ እባክሽ እንደማመር
demrign emelisalew bekininet
አሰላሙአለይኩም ወድ የሀግሬ ልጆች ወድ ኢትዮጵያዊ በያላችሁበት አለምዳሪቻ ሰላማችሁ ይብዛ ፍትህ በሳኡዱ በእስሪ ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያ //ወደቤቴ ኑ በቅንነት ቤተሰብሁኑ
ሰላም በቅነንት ሰብእሰክረይብ አደሪጊ ኛ ዉደቸ
በረከት በቀለ ♥
ሳላየው ልንገርህ ስሙ ጠፋኝ ድምፅ ማስመሰል በሚችለው በኮሜዲያኑ በጓደኛው ፍራንክ ልታደርገው ነው ፍፄ😂
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
እባክሽ እንደማመር
Yastawkal , I guess so!
😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ ወዬው የሷን መዳኒት እቢ ስትል እኔ ነኝ የምውጠው
🙄🙄🙄 አይዞህ አረብ ሀገር እንዳለች ሴት አይዞህ አትበለኝ
አላለም
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
Betam arif newu ketilubet
ሰላም ፍፄ እዴትነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፍልፍሉ ሰላም አተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ
ፍፄ አንካን ደና መጣክልኝ
Very nice Good 👍 👌
የኔ ጌታ ፍልፍሉየ አይዛህ የስው ልጅ ፍፅም አይደለም የኔ የዋህ 😢
ኮሜዲያን አይደል እዴ ፍልፍሉ በተናገረው እዴት ይቀየል ለዚህ ነው ዘና ብለው ስለማይጫወቱ ድርቅ ይላል ኮሜዲያኖቹም ዘና አይሉም ይጨናነቃሉ
ግን ፍልፍሉ ቁም ነገር ያውራል ፍፄ ሁሌም ቀልድ ነው ምሰማው ክክክክክ