መገላለጥ አይመቸኝም አድፍጦ መስራት ነዉ የሚያዋጣዉ.... ሙዚቀኛ አህመድ ተሾመ.......- Abbay TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 274

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 9 місяців тому +53

    አህመድ ተሾመ ዲንቢ... አውራምባ ... ምርጥ ዘፈን ... ናዝሬት የጥበብ ፈርጥ

  • @kng4900
    @kng4900 8 місяців тому +23

    ብቃት ሲኖርህ እዩኝ እዩኝ አትልም እናመሰግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
    @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ 9 місяців тому +35

    አንድ ነገር የማደቅለት ማሻአላህ አላሀምዱሊላህ. ኢሻአላህ. የሚለውን ሲደጋግም. ማሻአላህ አላህ ከዚህ. ሙዚቃ ያውጣህ.

    • @m.nassirsalih4148
      @m.nassirsalih4148 8 місяців тому +1

      እኔ ግን ኣልሓምዱሊላህ ማለቱ ደብሮኛል።ለሓራም ነገር ኣልሓምዲላህ ማለት ባይባል ብየ ነው ማስበው ።ሃዩቲም ኣላህ ምስክሬ ፡በኣላህ፡ ወላሂ ...ስትል ቲክቶክ ላይ ደስ ኣይለኝም።ስሜቴ ነው የገልጽኩት ትክክል ላልሆን እችላለሁ።ለነሱም ቁጭ ብለን ለምናደምጣቸው ህዳያ ይስጠን።

    • @m.nassirsalih4148
      @m.nassirsalih4148 8 місяців тому

      ለዘፈን ኣልሓምዲላህ መደጋገሙ ግን ትክክል ነው?

    • @البتبلوت
      @البتبلوت 8 місяців тому +1

      ጥሩም ባይሆን ግን ፈጣሪውን ያመሰግናል ፈጣሪኮ በደሰታውም በሀዘንም አመሰግኑኝ ብሏል

    • @endrisslamlethiopia1181
      @endrisslamlethiopia1181 8 місяців тому

      ቱሪናፋ​@@m.nassirsalih4148

  • @abdulhamidnuri9556
    @abdulhamidnuri9556 9 місяців тому +19

    አለኝ ብዬ የማልኮራ አጣሁ ብዬ የማልፈራ ድብን ያልኩኝ ያራዳ ልጅ ጥርስ ብልዝ የናዝሬት ልጅ ይሔ አንተን በደንብ ይገልፅሐል ውድ ወንድሜ አብሽር አቦ አላህ አለ

  • @BirtiBirhen
    @BirtiBirhen 8 місяців тому +11

    አይ ግዜ የ90ዎች ምርጥ ሙዚቃ❤❤❤❤❤

  • @ሰሊምባባ
    @ሰሊምባባ 9 місяців тому +12

    አልሃምዱሊላህ ሲል ሲያምርበት በሀይማኖቱ እማያፍር ሰው ደስ ይላል❤❤

  • @AsratAsrat-dt7vr
    @AsratAsrat-dt7vr 8 місяців тому +7

    ያልተበረዘ አመለካከት ያለህ ታታሪ ባለሞያ ከመሆንህም በላይ ሀገርህን ከልብ የምትወድ ቅን ዜጋ በመሆንህ ተባረክ የምትመኘው ሁሉ ይሳካልህ ዘንድ ከልብ ተመኘውልህ።

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m 9 місяців тому +11

    አህመድ የናዝሪት ቆጆ በዝህድምፅህ ቁራአንብትቀራ የበለጥ ያምርብሀን ስላየሁ ደስብሎኛን ዘናአረከን❤❤❤❤❤

  • @ter2065
    @ter2065 9 місяців тому +9

    አህመድየ አላህ ከዚህ ሙዚቃ ያዉጣህ ያረብ አላህ ያልታሰበዉን እሪዝቅ ይስጥህ

  • @lamrotsabsibe
    @lamrotsabsibe 9 місяців тому +5

    በእውነት ሙሉ ቤተስብ ጥበብኛ ናቸው እንደውም የናዝሬት ከቲባ ብሽልምክ ክብር ብስጠው ደስ ይለኛል የስፈሬ ልጅም ስለወንክ ሁሌ ለኛ ጀግናችን ነክ ስአዳማ የዘፈነ አንደኛ ነክ

  • @honeytube8922
    @honeytube8922 9 місяців тому +43

    አላህየ ከሙዚቃ ህይወት ያውጣህ ወንድሜ ያማረውን ሀላሉን ሪዚቅ ይወፉቅህ

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 9 місяців тому +4

      anchi ezih tegoletesh musika eyesemash musika akume fese negere nesh😁

    • @seadahussein9935
      @seadahussein9935 9 місяців тому +1

      አሚንንንንን

    • @Hkim185
      @Hkim185 8 місяців тому

      ​@@alexmekonen5116
      እማማ አሌክሰ ሞኮንን በሸምግልና ከኦርቶዶክሰ እሰልምና ተቀብለዉ ሳወዲ ለመሰራት ብለዉ እድሜዎን ጭርሰዉ እሰልምና ወሐቢነት ተምታቶበት ልጆ ሙዚቃ ካልሰራ ምን ሰርቶ ይብላ እርሷ ይቀልቡታል እርሶ የማይቀልቡት ከሆነ ይህን ወይንም ያንን ሰራ ተዉ ማለት አይችሉም እሰልምናዉም አይፈቅድሎትም እርሶ ዝም ብለዉ ወሐቢን ይከተሉ የእንጀራ ነገር ነዉ

  • @gxydyxyyx3629
    @gxydyxyyx3629 9 місяців тому +5

    አልሀምዱሊላህ ከአፍህ አይጠፋም ጎበዝ ልጅ አላህ ሂድያይስጥህ ቶበት አርገህ ተረጋግተህ በሱና እንድትኖር ሀቢቢ

  • @hiwe569
    @hiwe569 8 місяців тому +1

    ማን አለ እንደኔ
    ላላተርፍ .ሁሌም እንደ ወይን እያደረ የሚጣፍጥ ሙዚቃ ❤የናዝሬት❤ ፈርጥ ያልተወራልህ

  • @fitsumlemi707
    @fitsumlemi707 9 місяців тому +3

    አህመድዬን እንደኔ የሚወደው አለ ግን በጣም ነው የምወደው ማርያምን የልጅነት ትዝታዬ ነው ረጅም እድሜ አህመድዬ❤❤❤❤❤

  • @fireselamfireselam3221
    @fireselamfireselam3221 9 місяців тому +12

    አህመድዬ የኔ የወሃ የኔ ገራገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @WubitMakoreMakore
    @WubitMakoreMakore 8 місяців тому +1

    የድሮ አርቲስቶች ምርጥ ናቸው ሁሉም ነገር በስራ እንጂ በወሬ አያሳዩም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @All.don2024
    @All.don2024 9 місяців тому +22

    እነዚህ ሌቦች አንተ በፃፍከው እና በሰራሀው ዜማ ነው የራሳቸው አስመስለው የሚሸውዱን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይዞን❤❤❤❤❤

  • @arigash-c8y
    @arigash-c8y 9 місяців тому +3

    ማሜ የሀገራችን የአዳማ ልጅ እድሜ ጤናይስጥህ የናዝሬት ልጅ ስትሆን አዋቂ እንጂ ታዋቂ መሆን አትፈልግም❤❤❤❤

  • @alambalay1176
    @alambalay1176 9 місяців тому +7

    የእኔ ምስኪን የዋህ ጨዋ ❤❤❤

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 9 місяців тому +4

    አላህ ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤ላአላህ ብየ እወድህአለሁ❤❤❤❤❤❤አህመድየ ሁሌም አላህን ማመስግንህን ስወድልህ አላህ ይውደድህ❤❤❤❤❤❤

  • @abdulhamidnuri9556
    @abdulhamidnuri9556 9 місяців тому +4

    አህሙዬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ያገሬ ልጅ አብዱልሐሚድ ሰማን ነኝ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ቲጂዬን በዚህ አጋጣሚ በጣም እንደምወዳት ንገርልኝ።

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 9 місяців тому +6

    ንጋት የህጻናት ኪነ ጥበብ ማእከል አብረን ድራማ ዘፈን ዳንስ እንሰራ ነበር አንድላይም የተማርንበት ግዜ ነበር በጣም ነው ምወደው ሳየው ብዙ ትዝታዊችን ያስታውሰኛል ❤

  • @muleaweldu-vz6fh
    @muleaweldu-vz6fh 8 місяців тому +1

    ኣህመድ ተሾመ ኤርትራጋ በወቅቱ ዘፈንህ በደምብ ይሰማል ነበረ በጣም ጅግና የ ሙዚቃ ወርቅ ነህ ሃዲስ ኣልቡን ንጠብቃለን።

  • @solomonb9458
    @solomonb9458 7 місяців тому

    Ahmed is immensely talented, and yet humble and down to ground. God bless🙏

  • @hellenm1271
    @hellenm1271 8 місяців тому +1

    የአገሩ ልጀ የናዝሬት። ❤❤❤❤❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 9 місяців тому +2

    አህሜ ምረጥ ልጂ የልጂነቴ ትዝታዬ ነህ ዘፍኑችህ ሆላ ደስ ይሉኛል❤❤አላህ ይጠብቅህ

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b 9 місяців тому +1

    ቲጂየ ዋው የምር አህመድ ተሾመ ዲቢ አንደኛ እኮ ነህ ምርጥ ሰው🥰🥰🥰🥰🥰🥰የዘጠናዎቹ እደዚህ ይቅረብልን🎉🎉

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 8 місяців тому

    ዲንቢ ባንተ ስራዎች ከባድ ትዝታ አለብኝ
    እንቅልፌን ጠላሁት
    ፅጌረዳ
    ክረምቱን በናዝሪት
    የዝናቡ ማታ
    የኔን መባከን
    የቀደመ
    እዮሪካ
    ባትኖር የኔ አበሳ
    የትዝታው ፈረስ ዲቢዬ እዲሜ ከጤናጋር ይስጥህ👌

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg 9 місяців тому +4

    አላህ ይጥብቅህ ውንድሜ ❤

  • @ወይኒbb
    @ወይኒbb 9 місяців тому +5

    አድናቂህ ነኝ በርታ❤❤

  • @azmimogs9271
    @azmimogs9271 8 місяців тому

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን👏

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 9 місяців тому

    ተጠየቂ ናዝሬት ያቺ ልጅ የታለች ስወድው ስሰማው ሁሌ 😢😢😢😢😢

  • @fatumahussentube9631
    @fatumahussentube9631 9 місяців тому +2

    😊😊😊ናዝሬት ምርጥሀገር

  • @kidestgetachewz4475
    @kidestgetachewz4475 9 місяців тому +2

    ባለ ወርቃማ ጥርሶች ናዙ ስላየውክ ደስ ብሎኛል አህመድዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤

  • @AnthonyT-vr3ug
    @AnthonyT-vr3ug 9 місяців тому +1

    Tegi batame thank you yamenwodawune musikagie selakarabeshilne big love for you

  • @family5677
    @family5677 9 місяців тому +5

    ትዝታችን ❤

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 9 місяців тому +7

    ሲጀመር አይልም ቴዲን በልጠዋለሁ ግን ደሞ አንድ ሰው ይችላል ጉበዝ ነው የሚባለው ለራሱ ስላወቀ ብቻ አይደለም እውቀቱ ሌሌሎች ማስተማር እና በተግባር ሲሳይም ጭምር ነው እንጂ ገና ለገና በድሜ ስለሚበልጠው ቴዲ በጭቅላትም ይበልጣ ማለት አይደለም በዚህ አጋጣሚ በትምህርቱም አንደኛን ደረጃ ይዞ ነበር አህመድ ሁሌም የሚወጣ ሲበዛ ጉበዝ ሲበዛ ሙሁር ነው እንካን አይደለም በጣም ልጅ ሆኖ እራሱ በጣም ብዙ ምክሮችን ይመክረን ነበር ትዝ ይለኛል ልቢስቲክ እንካን ተቀብተን ካየን ለስራ ብለን እራሱ እንድናስለቅቀው ኮንቭንስ ያረገን ነበር እኛም ልክ እንደ ወንድማችን በጣም ስለምንወደው የለንን ለማረድ አንደራደርም ነበር ለኔ መቶ ግዜ ከቴዲ አይደለም ከማክል ጃግሰንም ይበልጣ
    ተሾመ የሙት ❤

    • @mekonnonmulugeta9340
      @mekonnonmulugeta9340 9 місяців тому +1

      በለው ከቴዲ 😅😅😅 እስኪ አለም አቀፍ ተቀባይነት ማን እዳለው መርምር ገገማ አትሁን ቴድኮ ከመፃፍ እና ከታሪክ ነው ግጥም ሚጥፍ ደሞ ከቴዲ ጋር ውድድር

  • @طيبهاحمد-م4ج
    @طيبهاحمد-م4ج 9 місяців тому +3

    አሚን ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ 🤲🏻🫶🏻🤍🌿

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 8 місяців тому

    አህመደ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858 9 місяців тому +7

    የናዝሪት ጌጥ 🥰🥰🥰

  • @YeTekleyelije
    @YeTekleyelije 8 місяців тому

    Betam new Makbre! Mewde ye ewnti betam new yemtemachegn big respect ❤❤❤❤

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa 9 місяців тому

    የሰፈሬ ምርጥዬ ያራዳ ልጅ ልታይ ልታይ የማትል ግልጥ ያለ ማንንነት እራስን ኦኖ መገኘት ይልአል ይሄ ነዉ ደሞ የዋ ነዉ ይመችክ አህመድ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራክ

  • @LoveAmne-yi5jn
    @LoveAmne-yi5jn 9 місяців тому +3

    የአገሬ ልጅ 😘😘

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 9 місяців тому +2

    የሚገርም ነው ለዚህ ሁሉ ከታዋቂ እስከ ጀማሪ አርቲስቶች ለካ ብዙ ሰርቷል አህሜ ከጀርባ ያለ አይታወቅምኮ ከፊት ወቶ የሚሰራው ነው የሚታወቀው

  • @yasmeenyasmeen4789
    @yasmeenyasmeen4789 9 місяців тому +2

    Meretu yeseferi leji Ahemi ❤

  • @userd42
    @userd42 6 місяців тому

    ቲጂ,አሪፍ,የአራዳ,ልጅ,ነሽ,የምታቀርቢያቸው,ደሞ,ደስ,የሚሉ,ድምፅቸው
    አነጋገራቸው,ደስ,የሚል,የአራዳ,ልጆችን,ተባረኪልኝ,በርቺ,ማሚላን,ደግመሽ
    አቅርቢልን,ይሄም,ደስ,ይላል,ሲዘፍን,እንቅልፍ,እምቢ,ሲለን,ያንቺን,ፕሮግራም
    እናያለን,ደስደስ,የሚል,ነው,የምታቀርቢያቸው,ይመችሽ,አቦ,መድሐኒዓለም,
    ኢትዮጵያዬንና,ሕዝቦቿን,አስብልን,እባክህ,አዬዬዬ,ተባረኩልን,ወገኖቻችን,

  • @tinagach3017
    @tinagach3017 9 місяців тому +1

    Good job my elementary and high school friend I am happy to see you keep it up the good work 🙏

  • @mariam_sigma
    @mariam_sigma 9 місяців тому

    ማሻአላህ ሰው አክባሪ ነህ አላህ አህመድ ዲቢ ይርሀመማቸው ቤተሰቦችህን

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 9 місяців тому

    አህመድዬ የአገሬ ልጅ አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ በርታ❤❤

  • @naomigetachew7214
    @naomigetachew7214 9 місяців тому +5

    ወይኔ አንተልጅ ስወድክ ይሄ ሁሉ ጥብ

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 8 місяців тому +1

    Wow wow wow he is powerfully .

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 9 місяців тому +4

    አይመድ ተሾመ ስወደው🥰🥰

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 8 місяців тому +1

    እንዲ ነው የናዝሬት ልጅ አራዳ አንገላለጥም በቃ አህመዴ እንኮራብሻለን ፡ ስለቀረብክ ደስ ብሎናል ፡ ምንም እኮ አያስመስል አይዋሽ ፡ ፍለፊት 😂 የናዝሬት ልጅ መገለጫ ነው አራድዬ ❤ we love you
    From Germany

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 9 місяців тому

    የሚገርም ነው ሙዚቃ ነብስን ብቻም ሳይቀር አካልንም ያጉሳቁላል ሃይማነተኞች ይብራላቹ ❤❤

    • @Hkim185
      @Hkim185 8 місяців тому

      ወሐቢ ዝም በይ

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 8 місяців тому

    አህሜ የናዝሬት ፈርጥ ኩራታችን❤

  • @helumissmisshelu8278
    @helumissmisshelu8278 9 місяців тому +1

    🥰🥰🥰ዋዉ በጣም ነው ምዎድክ ብሮ 🙏🙏

  • @redumaki4168
    @redumaki4168 8 місяців тому

    የናዝሬት ልጅ አይገላለጥም አምኒ ❤❤❤

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 9 місяців тому

    ከዚህ የበለጠ ጥሩ ደረጃ ላይ ያድርሰህ ፡

  • @mogesabuye4494
    @mogesabuye4494 9 місяців тому +3

    አህመድ ተሾመ ረዢም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 7 місяців тому

    Am from Canada I like Nazeret I go 4 times I am fun of this song wawww🎉🎉🎉 welcome bro

  • @ማወቅደግነው
    @ማወቅደግነው 9 місяців тому +3

    አይ ቲጅጋ ያለሰው ቲጅ እወድሻለሁ እህታችን

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz 9 місяців тому +2

    አህመድዬ አላህ እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @live76543
    @live76543 8 місяців тому

    አህመድ ዲንቢ ከመጋረጃው ጀርባ
    ጎበዝ አርቲስት 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913
    @sadikahmedweyosadikahmedwe6913 8 місяців тому

    ፊልሙ እኮ ድሮ እኮ ነው የታየው በጣም ያዝናናል በጣም

  • @Dessietub
    @Dessietub 8 місяців тому

    አህመድ ተሾመ ዲምቢ ምንም ቃል የለኝም እንወድሃለን ብዙ ነን ወዳጆችህ

  • @rophnan331
    @rophnan331 8 місяців тому

    wow dimbi enaten betam new surprise yehonkut Ende abzagnochu ye diro zefagnoch berteh yetefah meslogn neber ante yemir tileyaleh bezimita tedebikeh betam arif arif sirawochin sertehal Demo yichamash tsidit yalsh yebeselech yaradiye lij nesh You are legend ke albumih demo More tiru sirawoch alu biye asibalew Wishing you happier long life Respect❤🙏

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 9 місяців тому +3

    የሰፈሬ ልጅ ምርጡ አህመድዬይመችህ👍አልበምህን በጉጉት እጠብቃለን

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 9 місяців тому

      መቅዲ አንድ ሰፈር ነን ማለት ነው ከኔ ጋም ናዙ😊

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 9 місяців тому

    አላህ አገራችንን ስላም ያድርግልን ያረብ ያረብ

  • @EmanNasir-x8w
    @EmanNasir-x8w 9 місяців тому +3

    እኔ አህሜን የምወደዉ እንደ አንዳንድ ሙስሊሞች በሀይማኖቱ አይሸማቀቅም አልሀምዱሊላህ ሲል ደስ ሲል አላህ ይጠብቅህ አህምዬ❤ አላህ ከሙዚቃ ጥበብም ያዉጣህ ያረብ

  • @drwasihun8698
    @drwasihun8698 7 місяців тому

    God bless you.

  • @tsehayshiferaw3395
    @tsehayshiferaw3395 9 місяців тому

    አህመድ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

  • @tb463
    @tb463 9 місяців тому

    ሀይለኛ ሠዉ ነህ አህመዲ ጎበዝ❤❤❤

  • @Shortlife-m5x
    @Shortlife-m5x 9 місяців тому

    አህምየ ስወደው❤❤❤

  • @LongLife-o2u
    @LongLife-o2u 9 місяців тому

    አልሃምዱሊላ ሲል ደስ ይላል

  • @mammaaseba3588
    @mammaaseba3588 8 місяців тому

    ABBAY TV . PLEASE WE LOVE AHMED . CAN YOU CALL AGAIN YOUR PROGRAM AND WE NEED LISTEN HIS MUSIC
    THANKS
    WE LOVE HIM
    HI IS THE BEST YOUNG MUSICS MAN

  • @EEe-ov4wv
    @EEe-ov4wv 8 місяців тому

    አርግዣለሁ እሚለውን ፈልም በጣምነው እምወደው እስኮ አሁን አየዋለሁ

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 9 місяців тому

    አላህ ይርሀማቸው የጀነት ያርጋቸው ያረብ😢😢😢

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 9 місяців тому +2

    Ahimed ye Nazu mirti yihen hulu serteh gura yelelebih Melkam sew nehi kiberilin🙏🙏❤️❤️❤️

  • @funnyZone7446
    @funnyZone7446 8 місяців тому

    amazing man Good blessed yow denbi

  • @AlainAlain-f1g
    @AlainAlain-f1g 9 місяців тому +1

    እመቤቴን እንዳለ ዘፈኖቹን የሚገርም እኮ ነው በጌታ እውነት ነው ስለማይገላለጥ እንጂ ጀግና ነው

  • @gemechugem
    @gemechugem 8 місяців тому

    Respect you brother Ahmad

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 8 місяців тому

    Ahmewa btam new tezeta yalibegn btam ewdehalew. Ateliewot atareije misterew gen mnden new? I wish you long life bro❤❤❤❤❤❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 9 місяців тому

    Egziabher yimesgen ye nathret lij kezer netsa dinbiye enwedhalen yene Mar andebet edme ketena yistih ❤❤❤

  • @SemiraSure
    @SemiraSure 8 місяців тому

    ስወድህ እኮ❤

  • @yasinbeyan6279
    @yasinbeyan6279 8 місяців тому

    ዋው የልጅነት ጓደኛዬ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 9 місяців тому +4

    የጨዋ ልጅ አህሜ ያገሬ የናዙ ምርጥ❤

  • @zuzu-z6d
    @zuzu-z6d 9 місяців тому

    ጥሩ ጥሩ ዜማወች የኔ ናቸው አልሀምዱሊላህ ማለት ምን ማለት ነው አላህ ሂዲያ ይስጥህ

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg 9 місяців тому +2

    ከቴዲ መቶ እጥፍ ትበልጣለህ በድሜ ካልሆነ በምን ይበልጥሀል አተ ጭዋ ሰው አክባሪ ስራዎችህን ለሰው የምታካል ነህ❤

  • @seyaraja3732
    @seyaraja3732 8 місяців тому

    በልጅነታችን በድንቢ የቦረቅንበት ናዝሬትንም ያወኩ ባንተ ነበር

  • @mammaaseba3588
    @mammaaseba3588 8 місяців тому

    WE LOVE AHMED TESHOME👍👍👍🌹🌹🌹

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ahemdey hulum be gizew webe yehonal lemn edehon balawekm tasazenegnale❤❤❤❤❤❤❤

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 9 місяців тому

    ግርማ ሞገሴነሽ ዋዉ ስወዴዉ አህምየ 🎉🎉🎉🎉

  • @yeshibiratu6484
    @yeshibiratu6484 9 місяців тому +1

    Teteyeki nazret des ylal🎉

  • @munawartube
    @munawartube 9 місяців тому

    አሚን አሚን

  • @imraNabil
    @imraNabil 8 місяців тому

    MashaAllah yagere lij

  • @jafarabdo7203
    @jafarabdo7203 8 місяців тому

    Wolahi bro betiam new weddd yemadrgeh bro Allah kezefen yawtah wede inshallah dinbi ledinbi uffff

  • @TigistIndale
    @TigistIndale 9 місяців тому

    ቲጂዬ ❤❤❤

  • @AlainAlain-f1g
    @AlainAlain-f1g 9 місяців тому

    24:17 ጀግና

  • @seidnuru1327
    @seidnuru1327 8 місяців тому

    ቅን ሰው ይልሃል 👍

  • @milleoil737
    @milleoil737 8 місяців тому

    አላህ የተሻለውን ይሥጥህ