Sûre sûre there are some similitudes between ethiopian culture and indian culture because of exchange of People due to trip to take slave from africa to some asian countries for works by arabian People...
As Sudanese 🇸🇩 and during my existence in Addis Ababa these days I enjoyed Ethiopian culture which shows a lot of common things between Sudan and Ethiopia, this song will never fail to remind me my days at Addis, and I would request if possible for Ethiopian to put subtitles for their songs or movies, it can be in English or Arabic to share our cultures and common things that will strength our relationships, I do thank Ethiopian friends and those whom they understand the situation in Sudan and due to that I got to be treated very kind, thank you for everything brothers and sisters 😊
وأرجع وأقول إثيوبيا بلد الفن والجمال | فيديو كليب رائع وفنانة رائعة | أظن إن هذه الأغنية ستتخطى ال 5 مليون مشاهدة | كل الحب للشعب الإثيوبي الشقيق | محبكم من السودان ❤❤❤🇸🇩🇪🇹
Aren’t we sooooo blessed and lucky to have such a beautiful culture? Let’s keep singing and loving EACH OTHER PLEASE 🙏 Because that’s THE ONLY THING LOOKS GOOD ON US (All Ethiopian ❤️) Thank you for the happy tears, you are gifted and thank you for sharing it 😘
Veronica, you are so talented!!! I hope all Ethiopians can share and preserve our culture in their own unique ways. I wish you all success. May your music be enjoyed for generations to come.
Thank you, Veronica and all who participated in making this historical music. This is a powerful song, a wife singing about a man who loved his family, community and culture and sacrificed himself for their future. It is a happy and sad song; that is what good music is supposed to do. Go Ethiopia, Amhara!
I am Kalenjin from Uganda and our origin historically is Ethiopian highlands. I really enjoy Ethiopian music even when I don't understand the language.
We Amharas(Ethiopians)also love from the bottom of our heart Eritrea and Eritrean brothers and sisters! Love, peace and prosperity to 🇪🇹 Ethiopia and 🇪🇷 Eritrea!!
እናነይ ብዙ የለፋሁበት ስራዬ ነዉ; እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለዉ 🙏🏽እንደሁልጊዜዉ ከጎኔ ስለሆናችዉ አመሰግናለዉ 🙏🏽
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🏽
በጣም ነዉ የምወድሽ ምርጥ ስራ ነዉ በርቺ
betam jeginanesh ehite mirt siranewu
❤❤❤❤የምወደሺ👌👌👌
ፋኖ ያሸንፋል💚💛❤
እንዳትፈሪ እህታችን አጎንሽ ነን😊
እኔ የመቀሌ ልጅ ነኝ I like Amharic music አምላክ በመሀከላችን ሰላም ባመጣልን እንድን እድንሆን ፀሎቴ ነዉ
ሰላሙን ያመጣል ❤
Yedrow nafekegn mnm zer yelelebet
ፖለቲከኞች ሊለያዩን ይሞክራሉ እንጂ እኛማ አንድ ነን❤
ያድርግልን
ይህንን መንግስት ሰሜኖች ተባብረን ከጣልን ብቻ ነው ሰላም ምናገኘው
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
5:06 amen
Amen
አሜን ❤
ኣሜን እውይ😢
አሜን ሀገር ዋና ነገር ነው
l love Amharic music and amhara people ❤❤❤❤eritrea
ኣዚዩ ደስ ዘብል ሙዚቃ ❤❤ ሙዚቃ ዓለምለካዊ ቛንቛ እዩ ዶብ የብሉን እሞ ኣድናቆተይ ይገልጸልኪ ካብዚ ዘለኪዮ ደረጃ ንላዕሊ ብሙዚቃ ነጊስኪ ክትራኣይ ተስፋ ይገብር ❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
Neana Kem essekha kendelei
ua-cam.com/video/Khjdf4VID9w/v-deo.html
ይህ ዘፈን ለፋኖ ይሁን ሰዉን ለማትረፍ ትዉልድን ለማዳን ለኢትዬዽያ አንድነት አንድ ነፍሱን አሲዞ የህልዉና ትግል ለሚታገሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
Fana awre new 😢 frd ystew ☝🏻
Wellahi 😅😅😅😅
Amen ❤❤❤
ወዮው ጉዴ🤣🤣🤣
አሜን ደሜ❤❤❤❤❤❤
የራስ የሆነን ቱባ ባህል በሚያምርና በሚስረቀረቅ ዜማ መስማት ደስ ይላል። አማራይቱ ፎጣ ለባሽ ፎጣው የበለጠ ባንቺ ያምራል። ምርጥ ስራ!!
ሀቅቅ❤
ፎጣው እኮ በኛ ፎጣ ለባሾች ነው የሚያምረው በማንም መጤ ቱባ ባህላችን አይበረዝም
አማራ ሸማ ለባሺም ነዉ እድያዉም የጥንት የጠዋቱ አያቶቻችን ሸማ እየፈተሉ ነበር የሚለብሱት💚💛❤
@@TtYy-mf2ot እሱማ ዋናው ነው የዐማራ ባህል ሸማ ነው የሚሰራው ፈታዪ አማራ ነው አዲስ አበባ የሞላው የሸዋ መነን ነው ፎጣውም ሸማ ነው ቀለሙን ነክረው ነው ሚሰሩት ጀርሲ የሚባለው ግን ከወያኔ ጋር የመጣ ነው ከዛ ሸማን ትተው ጀርሲ መልበስ ጀመሩ ግን የክት ልብሳቸው ሸማነው
የአማራ ባህል ኩታ ሸማ ነዉ❤
I am from India .. i can not understand language but i feel very happy to listen Ethiopean songs,,, Thanks
Here's another song by the same artist:
ua-cam.com/video/mSrVwIRKASI/v-deo.htmlsi=8mB6H1lvyK2CPsTh
❤🙏
Sûre sûre there are some similitudes between ethiopian culture and indian culture because of exchange of People due to trip to take slave from africa to some asian countries for works by arabian People...
GOOD🎉🎉❤
😅😅😅@@Biin_there
ጥፍጥ ያለ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ስራ! እድሜ፥ ጤና፥ ፍቅር ከገንዘብ ጋር ይስጥሽ እናቴ!
😂😂😂
የምን ኢትዮጵያ እኛ አማሮች ኢትዮጵያን አናቃትም የምታስገድለን የምታፈናቅለን ናት ይህ የአማራ ባህል እና ሙዚቃ ናት
@@Tsedi20112 ኢትዮጵያ የገዢው ፓርቲ አይደለችም። ኢትዮጵያ የህዝቦቿ ናት። የአማራ ህዝብ ደግሞ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው።
@@ethiofungroup አማራ አማራ ነው ለግዜው ስለ ኢትዮጵያ አያገባንም ከድል በኅላ ስለኢትዮዽያ እናስብበታለን
@@Tsedi20112 ወደድሽም ጠላሽም ኢትዮጵያዊት ነሽ። አማራ የሚባል ምርጥ ብሔር እንጂ ዜግነት አይኖርም።
ፎጣችን ኩራታችን ጥላትና ምቀኛ ሲበዛ ማንነታችን እንድናጠብቅ ያደረገናል አማራየ ሰላምሕ ይመለሰ
ፎጣ የአማራ ብቻ ነው እንዴ ኦሮሞ ብሄር ብሄረሰብ ምንድነው የሚለብሰው የአዲስ አበባ ህዝብ ፎጣ ይለብሳል በለቅሶ ማታ ሶፋ ላይ ዳደም ብሎ እዚህ ዉጭ ሀገርም ይለበሳል ፎጣ ኦሮሞ ትግሬ ገበሬው ሀር ነው የሚለብሰው😂😂😂😂 ፎጣ ያጣም አለ እኮ ቀዳዳ ነጠላ ቀዳዳ ሱሪ የሚለብስ ቀዳዳ ቀሚስ የሚለብስ ከአለም በድህነት አንደኝአ ሀገር ውስጥ እየኖሩ ኦሮሞ ትግሬ አማራን ፎጣ ለባሽ 😂😂😂😂የምትበላው የላት የምትከናነበው አማራት እስኪ ወደ ገጠሩ ኦሮሞን እዩ ጎጆቤት እኮ ነው የሚኖረው መብራት አያውቅ ዉሀ ከወንዝ ነው የሚጠጣው መናናቁ እዚህ አዲስ አበባ ጫፋ ስር ኮሜዲያን እሸቱ ፖሮግራም ሰርቶ ነበር መብራት ዉሀ ቴሌብዥን የሚባል አያውቁም እኮ አዲስ አበባ መግቢያ በር ላይ ያለ ኦሮሞ ፎጣ ለባሽ 😂😂😂😂😂እራሳቸውን የሚያዩት እንደ አማሪካ ነው እንዴ ዲያስፖራው ኦሮሞና ትግሬ እኮ ነው ጠግቦ የሚያቀረሸው በበሰበሰ ፋሪጅ ምግብ በተወጋ ምግብ ለሀጩን የሚያንጠባጥበው እሱ ከጠገበ ወገኑም ሀገር ቤት ያለው የጠገበ የሚመስላቸው ድንጋዮች
@@meaziwendemumeaziwendemu7012ያዉ አማራን ፎጣ ለባሽ ብለዉ ስም ስለሰጡን ነዉ አጅ ፎጣ መልበሱ የሁሉም ኢትዮጵያ ነዉ
@@meaziwendemumeaziwendemu7012ሲስቱ እኛስ የገረመን ጥቅልል አድርገው ፎጣን ለአማራ ብቻ ሰጡ ፎጣ ለባሽ ሚባል ስም አወጡለት ግን እንደውም ከአማራው ኦሮሞው ይለብሳል ፎጣን ለማንኛውም ሰደብን አንቆሸሽን ብለው ፎጣ ለባሽ አሉት የአማራን ገበሬ በፎጣውም አያፍርበት ይኮራበታል ሲለብስ ያምርበታልጅ
ሸማ ኩራታችን❤ፎጣ❌
ደገኛው እረኛ ብርዱ ስለሚከብደው ፎጣ ይለብሳል
የአማራ ሴት ቀጭን ፈታይ ናት ኩታ፡ ጋቢ፡ ብልኮ።
ማርያምን 10ጊዜ በላይ እየደጋገምኩኝ ነው የሠማሁት ሰውም ሳይታዘበኝ አይቀርም ግን ምን አገባኝ የኔ ልዩ አንደኛ ነሽ እህታለም 🎉🎉🎉❤❤
As Sudanese 🇸🇩 and during my existence in Addis Ababa these days I enjoyed Ethiopian culture which shows a lot of common things between Sudan and Ethiopia, this song will never fail to remind me my days at Addis, and I would request if possible for Ethiopian to put subtitles for their songs or movies, it can be in English or Arabic to share our cultures and common things that will strength our relationships, I do thank Ethiopian friends and those whom they understand the situation in Sudan and due to that I got to be treated very kind, thank you for everything brothers and sisters 😊
Voila
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😇😇😇
💟🌻حفظك الله ي احمد ابكار واهل السودان الحبيب 🌻💟وارتيروثيوبيا كمان💟🌻
May Allah easy the suffering of our brothers and sisters in Sudan Palestine and Lebanon 😢
ዛሬ ገና ዘፈንሽን ሰማሁህሽ ቆንጂት ጥሩ ስራ ነው ባህላችን አሳይተሻል ባለፎጣው አማራዬ 💚💛❤እናነይ በለኝ😘👌
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤ 1:20
እኔ ምልሽ ግን ማን ፈቅዶልሽ ነው እንደዚህ ልቤን ምታንቀጠቅጭው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ገራሚ ስራ ማርያምን 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼 እጅ ስራው የኛ ፈትሉ የኛ ጥበቡ የኛ ፈጣሪ የባረከው ፍቅር ብቻ የሆነ ሚስጥራዊ ጀግና ልበ ሙሉ ህዝብ አ ማ ራ 💚💛❤️✊🏽
Iam from eriteran, but like music amharic song peace eriteran and Ethiopia
BALABA😅😢
ብዙ አማርኛ አላውቅም ግን የቬሮኒካ አዳነን ዘፈን እወዳለሁ። so love Ethiopia people🥰🥰🥰🥰🥰
Rubbish 👹🌳😂 believe you don’t love Ethiopia
ዋው ቬሮኒ 💛💚❤️🥰 አማራዬ አላህ ሰላማችንን ይመልስልን 💚💛❤️
❤❤❤❤❤
አማራዬ ሙሽራዬ የኔ ፎጣ ለባሾች ህዝቤ ሆይ እወድሀለሁ😢❤ቀረፃ ሸዋ👌ቪሮኒካ እንወድሻለን የኛ ድምፀ መረዋ የዚህ ዘፈን ጥፋቱ ማለቁ ብቻ ነው (እናነይ)❤ ድል ለፋኖ😮
አገራችን ሸዋ ሲያምር❤❤
@@hewan676አገራችን ሙሉ ታላቁ አማራ ነው አገራችን ሸዋ ላይ ብቻ አደለም የምንቆመው መላ 75ሚሊየን አማራ አገሩ አባት አገር አማራው ሙሉ ነው
@@marimasd6628 አወን አማራነውግንሰፈሬን ስላየሁ ነውእጅ❤❤
ህ ....😢😢😢
@@marimasd6628ኪኪኪኪ
ድንቅና በሕይወቴ ከሰማሁ ሙዝቃ ቀዳሚ ነው ፣በርቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ። ኑሪ እደግ ተመንደጊ።
እምዬ ኢትዬጲያን ሠላም ያድርግልን።ፍቅር ይስጠን : አንድነት ይስጠን። እግዝያብሔር ይባርካት ።በቃቹ ይበለን።!!!
وأرجع وأقول إثيوبيا بلد الفن والجمال | فيديو كليب رائع وفنانة رائعة | أظن إن هذه الأغنية ستتخطى ال 5 مليون مشاهدة | كل الحب للشعب الإثيوبي الشقيق | محبكم من السودان ❤❤❤🇸🇩🇪🇹
😍sekurne
@@ሩሐማዮቲብ
العفو ❤❤❤
شخران
نعم محامد حاسن ❤
@@romma7816
العفو ❤❤
Love Amhara families from 🇪🇷♥️
We love you to 🇪🇷💚💛❤
We love u back
❤❤
we love you too🇪🇷
LovE You too💚💛❤
11000000, this has to be a record breaker! Congratulations, Veronica, your hard work is paying off.
እናመሰግናለን የሚገርም ስራ ነው። አምላክ ይባርክሽ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟ ተመልሶ ማዕከላዊ መንግስቷ ተረጋግቶ የቀደመ ክብሯ ተመልሶ ለማየት ያብቃል። ሞት መገዳደል በኛ ዘመን ታሪክ ሆኖ ለማየት ያብቃን።
ምርጥ ድምፅ ምርጥ ግጥም ከምርጥ ባህል ጋ መተጋገዙ አማራነት ትለምልም ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አደርግልን😢😢
ሰው ራሱን ሲሆን እንዴት እንደሚያምር አሳይተሽናል ❤❤❤❤አማራነት ውበት ጀግንነት ብሎም ቅንነት ነው ኢትዮጵያን የሚያዩበት ባህል
❤❤❤❤
አማራነት 😢 ኧረተዉ ተዉ ዘርን ከኢትዮጲያውነት አታስቀድሞ እደው ምን ይሻለናል ?! ምድነውየሆነው ግን በጣም ያሳዝናል 😢!
@@fetiyanuri-l7f ሊላ የምትይው የለም ወርኛ በዘርችን መርጠው እየጨፈጨፉን በዘራችንማ እንኮራለን አማራነታችን ሲከበር ነው ኢትዮጵያ ሁነን መኖር የምንችለን ቅድሜያ በማንነታችን ስንኖር ነው ኢትዮጵያዊ የምንሆነው።
❤❤❤❤
😘😘😘😘👌🎶😊
I love Amhara culture i ,m from kembata Ethiopia ❤
South Nation , kembata❤
💚💛❤ እናመሠግናለን ባህላችን ኩራታችን ባለፎጣዎቹ እኛው የኢቲዮጲያ ድምቀት ነን
ባለፎጣ💪
kkkkkkk
Bedemsh yahunual Ethiopia serteshal, Ethiopia demie nesh
@@EdisonvsTesla
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
👌👌👌❤
የፈጣሪ ያለሽ!!!
አለባበስ
ድምጽ
ቅንብር
ባህል አገላለጽ
ወ
ዘ
ተ.
.
.
ሁሉን አስተካክሎ በዚህ ጣዕም ባለው የማዜም ችሎታ በምን አይነት ቃል ይገለጽ!!!?
ፎጣዬን......!!!!
እድሜና ጤና አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥሽ!!!
ድል ለፋኖ!!!
ሰላም ለኢትዮጵያ!!!
ቬሮኒካን እንደኔ እሚወዳት የኔ ድምፀ መረዋ 🤗🥰
Ethiopian gentlemen are the best!
With love from Tajikistan ❤
መታሠቢያነቱ የሞቀ ቤቱን ልጆቹን ቤተሠቡን ትቶ ለኛ ነፃነት በዱር በገደል ላሉት ፋኖዎች ይሁንልኝ ቬሮየ ተባረኪ ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተይ እንጅ
❤❤❤❤ትክክል ለነፃነታችን የደም ዋጋ የሜከፍሉን ጅግኖች ፋኖቻችን❤❤❤
💪💪💪💪💪
በትክክል ❤
Are alalechem😂😂😂😂
የኔ ቀብራራራዋ አማራዊት ምርጥ ስራ ነው 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤
እንደው የዶሮ መረቅ የሆንሽ ልጅ ገና ብዙ ለየት ያሉ ስራዎችን ካንቺ እንጠብቃለን ለጀሮ ፣ለአይን ፣ የሚያፈዝ የሚያደነዝዝ ስራ ኡፍፍፍ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 😢❤️🇪🇹
መልዕክቱ ገራሚ ነው ሰሚ ቢያገኝ። ሀገራችንን
ሰላም ያድርግልን።
ተባረክ ወንድማችን።
ገራሚ ስራ ፎጣችን💚💛❤ አማራየ🥰
ፈጣሪ ያልሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ኢትዮያ ለዘላለም ትኑርልን 💚 💛 ❤
አሜን
Yene gobez berchi...I appreciate you and l love your music
Amenn
Amen Amen Amen🙏💚💛❤
ye diha were
ይህን የመሠለ ለዛ እና ውበት ያለው የአማራ ባህላዊ ቱባ የሆነ ዘፈን ስላወጣሽልን እናመሠግናለን ቬሮኒካየ ❤❤❤
በጣም ❤❤❤❤❤
በጣም
ያባቷ ልጅ ናት የኔ አማራየ❤❤❤❤
my blood ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
YEHE ZEFEN HONO?
የእውነት ቬሮኒካ የምርጦች ምርጥ ነሽ እስኪ እንደኔ ለቬሮኒካ ቃል ያጣላት like
ልክ ነሽ ይመችሸ/ህ
I love Amharic music from 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷peace Amhara people.
❤❤❤❤❤
We love Eritrea people❤
We love you to my Eri ❤❤❤❤❤
😂😂😂
❤
አቤት ማማራችሁ ፎጣችን ውበታችን !!💚💛❤😍😘
🥰🥰❤️❤️❤️
ምርጥ ድምፅ ምርጥ ግጥም ከምርጥ ባህል ጋር መተጋገዙ መከባበሩ አማሀራነት ይለምልም ኢትዮጵያ ትቅደም
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤❤❤ለወገኔ ❤❤❤
Ethiopia
@@samitad-tm3gz Meneshay Amahara Newu።
Am from Kenya i love Ethiopian music. My neighbour ❤
ባህል 100%
አለባበስ100%
ቀረጻ,100%
ድምጽ 100%
እናነይ🥰ምርጥ ስራ ነው ባህል እና ወጉን የጠበቀ ምርጥ ስራ ነው ❤ቤሮኒካዬ በርቺ
ቁንጅና 500%
❤❤❤❤❤
Love Ethiopia 🇪🇹 from Saudi Arabia 🇸🇦❤️❤️
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
نحنا كمان بنحبكم❤❤
ምን ያስቃል @@DahabAhmad-es2jx
المملكة بدنا الثي ياسيدى🇸🇦🦅❤🇪🇹
@@ShemsShemus❤
My culture Amhara 💚💛❤️
varonca my bast its amazing voice
we love you 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
From Somalia and somalis always love Ethiopia music. I don't know why. Maybe we were the same people ten thousand years ago.
እናነይ ❤❤❤የአማራዬ ቱባ ባህል እኮ ግሩም ነው ድንቅ ነው ከነለዛው ❤❤❤❤ሰላም ለባላገሩ ሰላም ለወገኔ 🥰
ቨሮንካየ የአማራዬ ልጅ መልካም እድል ❤መገን አማራዬ አቤት ግርማ ሞገስ የኔ ደግ ህዝብ ሰላማችሁን ፈጣሪ ይመልስልን የኔ ፎጣ ለባሾች❤😢ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤🕌🤝💒❤✊
😷
@@Seya_ebroአወንአማራነች አማራስን አፋችንንለማዘጋ ት አትሞክሩም👊👊
አሜን የኔድ ውድ የማይያልፍ ግዜ የለም ያልፋል ድል ለነፃነታችን ታጋዌቻችን❤❤❤
@@Seya_ebro ችጋራም ውጣ ከዚህ ይሄ የአማራ ቤት ነው👎👎👎👎👎👎👎👎👎
ናፍቆ ማደር ጎዳኝ (3:41)
ስለምነው በአንተ አምላኬን
ስሸኝ እድሜን ሳጣዉ መልኬን
ስቴድ ይዘህ ቀኔን ማን አየልኝ የኔን!!
ለእኛ (ስዴተኞች) የሚሆን ግጥም😔😇
I’m from 🇪🇷 you are gorgeous selam le🇪🇷and 🇪🇹🌹🌹🌹🌹🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Azeb raya from Eritrea 😂
ግጥማ...100%
ድማጥ....100%
ቅንቡር...100%
ክሊፕ....100%
ሁሉም በአንድ ላይ ሆነው ምርጥ ስሬ ነው ያየው..... እናመሠግናለን.. እንወድሻለን❤
400/100 Its just an amazing cultural music
your spelling -- 1%🤭
Aren’t we sooooo blessed and lucky to have such a beautiful culture? Let’s keep singing and loving EACH OTHER PLEASE 🙏 Because that’s THE ONLY THING LOOKS GOOD ON US (All Ethiopian ❤️)
Thank you for the happy tears, you are gifted and thank you for sharing it 😘
ፀጋሽ ይብዛ!!!
በዓለም ስፊ፥
የኢትዮጵያን ስም ባንቺም እንድታስጠሪ!!!✍
እህታችን በዚህ ዘመን ራሽን ሁነሽ እንዲህ አምሮብሽ እጅግ በጣም ውብ ሙዚቃ ስላቀርብሽልን ክብር ይገባሻል ።
የዚህ ዘፈን ችግሩ ማለቁ ብቻ ነው❤❤❤❤
Habte❤
❤❤❤❤❤❤
🎉👌😘
Hntajur,qvplvአጀጸከዘከኸቨቨቨቨቨጰሰኸጨጨጨ ❤❤❤❤❤❤❤ ጰ ጸጠ ፐጨጠጠጨፐጨፈጸጠጨገከጠኸኸኸከጨጠጠጠ አ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አ😢😊ዐአሓአጨወገገጨ ጨ 66😢😊00j6@@TtYy-mf2ot
እውነት ነው እኔም ሳልጠግበው አለቀብኝ
Am from Rwanda 🇷🇼 but I love Amhara music❤ and culture
Thanks. One love.
One Love❤️
🤗
One love ❤❤❤ we love u
Thank you. But Amahara people are under government sponsored genocide /ethnic cleansing now.
Veronica, you are so talented!!! I hope all Ethiopians can share and preserve our culture in their own unique ways. I wish you all success. May your music be enjoyed for generations to come.
I respect Amara and I love Amara people big respect I'm from South Ethiopia 🇪🇹 SNNP
I not I Like AMARA OKAY😅😅 YOU LIKE OROMO ❤❤❤❤
@@MaWard-u8c tebeeda ye gala comment
Proud to be የፎጤዎቹ 💚💛❤️😇
Yes,me too.. so proud .. የፎጤዎቹ ❤ Am a proud Amhara ✊
Gid new !!!!!!!!
Amara fetariwin yizo wede fit !!!!!!!!
Aleke
#Veronica
We love you so much
From Eritrea 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
🎉🎉🎉❤❤❤
Amhara people's a unique culture so beautiful I love amhara
I like amhara people and music 👍from Canada 💯💯
I like amhara music from Canada 🇨🇦 ❤❤🎉❤🎉
💥ይህን ለምታነቡ ሁሉ የልታስበ አንጀራ ይስጣቹ 💝💝
ethiopia le zelalem tenur
አሚንንን
ኧምን😢❤
ዋው እህታችን ምርጥ ሰራ ነው በርቺ ❤የኔ ባለታሪክ ኩሩ ህዝብ አማራዬ 😢❤❤❤❤❤
አማራ ናት እንዴ የኛዋ ኩሩ❤❤
I love Veronica from Eritrea 🇪🇷
Im from srilanka. I really love this environment.😊
❤❤❤❤❤❤❤
አምሓራውያን ወደ ቀደምት ማንነታችን እንመለሳለን💚💛❤️::
በቅርቡ ወደከፍታችን እንመለሳለን ከድል ብኅላ ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ
betedu ayishalim
what a beautiful girl❤ what a music!what a culture my Amhara! ፎጣ ለባሾቹ ውድድድድድ
I am Eritrean and I love this beautiful music.
ቬሮኒካ የዘመናችን ማዶና ብዬሻለው።ከሰይፉ ጋር የሰጠሽውን ኢንተርቪው አየሁት።ግልጽና የፍቅር ሰው ነሽ ምንም ነገር ማስመሰል የማታውቂ ንጹህ ተወዳጅ ዘፋኝ ነሽ።መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ።
ሰላም ለሁላችንም!!
ይገርማል፣ሁሌ በተመስጦ እየሰማሁ እገኛለሁ፣❤
Amhara culture 💚💛❤️
Dedab
Amhara 😊❤❤❤
Theire is No Amhara Identity 🆔
Wey mekerachen
ፎጣ ለባሽ ❤
የማታውን ተውትና ከነጋ ሌላ ሙዚቃ አልሠማሁም ጌታን ምርጥ ከመሆኑ የተነሣ እጆሮዬ ላይ እያቃጨለብኝ ምርጥ ምርጥ ሥራ በርቺ የኛ ቬሮኒካ ❤❤❤
ቬራዬ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ሰራ ነው ፈጣሪ ባህላችንን ጠብቆ ያኑርልን ኢትየጵያን ይጠብቅልን ትንሿ ቬራ እንወድሻለን
I don't understand the language but I like the culture and it sounds so sweet. Much love from Sierra Leone ❤❤
From Somalia 🇸🇴🇩🇯🇪🇷🇪🇹Est Africa is best beautiful people ❤❤
I am from eritrean 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 i love ethiopian culture keep it up
tedemrana arkey kemey aleka hezbi atefika ndemer aye hegdef xebebti hagol
@@samikemey9241 music admasawi qanqa eyu wedi fara zeytmehar gda sdraka keman mhagezka gohaf
@@salitahabtemariam2914 ወዲ መጋል ስዳራይ ዳ ዋላ ተሰዲድሎም ኮ ኣብ ገዛእ ሃገሮም ድብላዕ ሲኢኖም ናብዚ መጽዮም ክሽምቱ ደሊዃ ኣብ ገዛእ መርየቶም ጆሆ ተታሒዞም ኣንታ ባርይ ስደተኛ
@@samikemey9241 emo serihka hagzom enber entay tbleni aleka kab neay txhfley dewilka dehayom gber enber abey kem zeleku keyfeletka bzuh aytzareb denkoro
@@salitahabtemariam2914 ኣምሓራይ ኢዃ ሙሽ ንምፍላጥ ኢዩ ኮ ኣይትሕረቅ እባ
I am nambian i like ethiopian cultural musics, enekeshe enekaaaaa
Welkom..🤣
Wellahi
❤❤❤❤
I like this beautiful song ENANEY by Veronica Adane amazing pretty Ethiopian singer and wonderful voice masha Allah Subhan Allah Amin🤩😘😍🙄😁😉😀😆🧡💛💜👌👍🏼🤲🤲
ምርጥ ስራ ደጉ የሃገሬ ስው አማራዬ አይዞን ወገን ይህም መካራ ያልፋል ለፍቶ አዳሬ ወገኔ በድሮን የሜጨፈጭፍ😢😢ድል ለፋኖዎች❤❤
አማራ የእኔ ሚስጥር ህዝብ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ የእኔ ውድ ምርጥ ስራ ነው😢💚💛❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፉኖ አማራዬ የኔውብ ህዝብ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
My love for Ethiopian music and people ❤❤❤ From Nigeria
Thank you, Veronica and all who participated in making this historical music. This is a powerful song, a wife singing about a man who loved his family, community and culture and sacrificed himself for their future. It is a happy and sad song; that is what good music is supposed to do. Go Ethiopia, Amhara!
❤❤❤
Wish they pin this comment 💚💛❤️
Best description
I'm from Azerbaijan and I like this melody Ethiopia have a full of beautiful culture and people ❤❤❤
We love you
😂😂😂
@@user-sn4wo5ku8t
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
Meron Abere, tey enji😅😅
😂😂😂😂
ሁለ ነገርሽኮ ውብ ነው ባህሉንና ወጉን የጠበቀ ስራነው የኔ ተወዳጅ አማራየ ህዝቤ ሰላምህ ተመልሶ ያሳየኝ 😢❤❤❤❤
አቦ ይመችሽ ሁሌም እንቁ ነሽ ።
አሜን
I am Kalenjin from Uganda and our origin historically is Ethiopian highlands. I really enjoy Ethiopian music even when I don't understand the language.
ምርጥ ድምፅ ምርጥ ግጥም ምርጥባህል ጋር መተጋገዙ መከባበሩ አማሀራነት ይለምልም ኢትዮጵያ ትቅደም
I love Amharic music My best vorenica konjiye God bless you Moree 💞❤💞🇪🇷
ዋው ባላገሩ /ባላገሯ /እኛ ባላገሮች ደስ ተሰኝተንበታል
Handebeti Libi Gobez...Grazmachin Alehugn!
Wowww what a beautiful voice, I can’t stop listening to it … My Amhara , love my culture 💚💛❤️ thank you 🙏🏾🫶🏾
Me too ewnet
I love amhara people ❤from eritrea🇪🇷
Me too
❤
me to my❤ Ertiraa ❤
i love ertiraa pepole❤❤😊😊🎉🎉😍😍😙😙
We Amharas(Ethiopians)also love from the bottom of our heart Eritrea and Eritrean brothers and sisters!
Love, peace and prosperity to 🇪🇹 Ethiopia and 🇪🇷 Eritrea!!
All love from South Africa ❤🇿🇦
I am from Eritrea,you are great .ተወዳጅ ነሽ
አማራዬ ማንነቴ ኩራቴ ደጉ ወገኔ ይሄን ክፉ ጊዜ የምናሸንፍበት ጊዜ ቅርብ ነው አይዞን ወገኔ😢😢💔💔💪💪💪💪
Wat happened???
እስቲ ቬሮን የምትወዷት ፍቅራችሁን በLike አሳዩ 👍
ድምፅሽ ፣ ቪዲዮው ፣ አንቺ እራስሽ ምንም እንከን አይወጣልሽም ቬሮዬ ደጋግመሽ ስሪ 🥰🙏
እናነይ 💚💛❤️
❤
ደንቅ ስራ ነው።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን (አምሓራን) እና ህዝቦቿን ይባርክ
ይህን የሙዚቃ ቪዲዮ በጣም ወድጄዋለሁ!!
Big love from Algeria 🇩🇿
Vero songs are always top notch, love from Ghana 🇬🇭 ❤❤