Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ውድ እህት አላህ ይርዳሽ የኔ ልዩ ነገር የሰው ፍርድ ሳይሆን የፈጣሪን እርዳታ ይስጥሽ
በትክክል
@@ساراهمحمد-ز6ن ትክክል
Amennnnnnn
አረጋጊው ካፊሮች ከመቼ ጀመሮ ነው እህት የሚሆኑት
ሃሃሃሃ ማነው እህትሽ😂
ስራ መስራት የለበትም አለቀ ስለሚወድሽ ህይወቱን አጉድሎ ሰጠ በቃ ህይወቴ ነሽ ብሎ አንቺ እናት አለሽ እሱ ማንም የለውም ስትተይው ህዝብጰአፅናናው
ሩሀማ በጣም ታሳዝናለች 😢 ተረዷትአስታርቋቸዉ
እረባክሸ አልቀረም
እንዴ እና የሚአዝን ሰው እንደዚህ ነው እንዴ ባለፈው ሰይፉ ጋ ከቀረቡ በህዋላ ፍቄ ቤት ከፍቶ ኑ ሲላት ሀብታሙ ብቻ ነው የመጣው እሷ በአደባባይ ከመውጣት ይልቅ በውስጥ በኩል እሱ መኪና በስሙ አለው አትርዱት እያለች መረጇ ስትልክ ነበር ፍቄ ሀብታሙን ሰው መረጇ እየላከልኝ ነው መኪና በስምህ አለህ እያለ ሱጠይቀው እሱ መለሰ እሷ ግን እየደጋገመች ስትልክለት ፍቄ ተናዶ ይፉ አወጣው ሮሀማ ናት መረጇ እየላከችልን ያለች ብሎ አጋለጣት ለምን እንደዚህ ታደርጋለች እውነት ካላት ለምን ፊትለፊት ወጥታ አትናገርም ክፉ ስለሆነች እሱ እንዳይረዳ ከመፈለጔ ውጭ ስለዚህ በቃ እሷ እግዚአብሔር አመስግና ህይወቷን ትኑር እሱም እንደዛው
በልጁ በኩል ያለው ፍቅር ያበቃ ይመስላል እኮ,
ልጁ ሲጀመር በቤተሰብ እና በጓደኞቹ ተመርዟል ወድልጅ ሽልጥልጥ ሲሆን ደስ አይልም ዙሀማ አታለቃቅሺ😢💪💪💪💪💪💪
ተውት በቃ ህየወቱን ይምራ 😂😂😂😂
ጉድ እኮነው መጀመሪያ ዋጋ የከፈለላትን ልቡን ሰብራ ገፍታነው የሄደች እሷ ይሄልጅ ምንያድርግ ነግበኔ ብላችሁ አስቡ
@@Fatumatube3599ኩላሊት ትዳር አይሆንም ኩላሊት ስለሰጠ ብቻ እሷላይ እደፈለገ መሆን አይችልም ያዙኝ ልቀቁኝ አለኮ ብቻ ብዙ ያስተምራል የሰዉ ልጅ ፈጣሪ ስት ነገር ሰቶን የሰዉልጅ ግን በዚች ይመፃደቃል😔😔
ኧረ ከምርሽ ነው ወድልጅ ሽልጥል ነው ያልሽው እናተ እደጡታችሁ የዝቅዝቅ ነው አስተሳሰባችሁ ወድልጅ የሚጎዳ አይመስላችሁም ደደም
ከተወችው ተወችው የራሱን ሂወት ይቀጥላል
ወላሂ. በጣም የገርመኝ ልጅቱ መጀመሪም ስለመልካምነቱ ነው የተናገርችው. ብዙ ጎደሎ. ይኖራል. አይዞሽ እናትዋ
መልካምነቱን ካላወራች ኩላሊት ወስዳ ሸል ያለችው።
አይዞሽ የኔ እህት በርታ በይ በአለም ፊት ይቅርታ ጠይቀሻል አጥፍተሽም ቢሆን ስለዚህ ሁሉም ነገር አላፊ ጠፊነዉ ፈጣሪሽን አጥብቀሽ ያዢ❤❤❤
አቦ በቃ ተፋቱን ከነ ኩላሊታቹ ምን አገባን ለራሳችን ስንት የህይወት ውጣውረድ አለብን ቨቃ አንዴ ሰማን አትጨቃጨቁን ።
😅Kkkkkkkkk
Same here as well I'm so tired and sick of it those people's to much drama 😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ikoo
Ere chekechekuh guregna
ድልልልልልልል ባለ ሠርግ ነበር የተጋባነው የ8ወር ነብሠ ጡር ሆኜ ጥሎኝ ጠፋ ጭንጭ ውሥጥ ነኝ በአላህ በማርያም እርዱኝ
አይዞሽ አላህ ይርዳሽ ወደ ፈጣሪሽ ፀልይ እንደ ሰው የማይሆነው የፈጠረሽ ጌታሽ ሁሌም አጠገብሽ እንዳለ አስቢ😢
@khodornahfawi311 እኔን ማገዝ የምትፈልጉ አንድሺ አምሳ ዘጠኝ ሠማንያ ሰባት ስልሳ አንድ አያ ዘጠኝ ሁለት
ዱሮም ነገር ሴትላይ ይከብዳል እግዛብሄር ይርዳሽ
እሩሃማ እግዚያብሄር ይመስገን እንኩዋን ለእናትሽ እና ለወንድምሽ ተረፍሽላቸው ።ከዚህ ቦሃላ ያለውን ህይወትሽንም ፈጣሪ በተሻለ መንገድ ይቀይርልሻል አንቺ ትልቅ ሰው ነሽ በኢትዬጲያ ህዝብ ፊት ይቅርታን ጠይቀሺዋል ።በቃ ካላችሁ ፈጣሪ ለአንቺም የልብሽን መሻት ይስጥሽ አሜን።ሃብትሽ ግን ይሄ የሰሞኑን ሆይሆይታን ወደ ጎን ትተህ ልብህን አዳምጠው የአካልህ ግማሽ አካልዋ አድርገህ ህይወትዋን ያተረፍክላት ልጅ በአንተ ምክኒያት ህይወትዋን እንዳታጣ አስብላት አድራ ንዴትህ ሲያልፍ እንዳይጸጽትህ ።❤❤❤❤
Ewnet beleshal
በእርግጥ ለሁላችን በተጨመረልን ዕድሜ እየኖርን ቢሆንም የአንች ግን ልዩ ነው። ስለዚህ ዝም ብለሽ ኑሮሽን ኑሪ!
በእውነት አሳዘነችኝ በሷ ላይ ጫና በዝቶባታል 😢😢😢😢
እዉነት ነዉ
ማስታወቂያ ሰራ ልጁን ምን አድርግ ነው እምትሉት አሩሀማ ደግሞ በቃሽ ተመስገን ጌታየ ብለሽ አርፈሽ ቁጭበይ
ትክክል
አይዞሽ ማንም ፍፁም የለም። አንተ ይህን ቪዲዬ ስለሰራህ ተባረክ።
የእውነት ግን ልጅቷ በጣም ነው ምታሳዝነው የሷንም ያለችበትን ሁኔታ ህዝቡ አላወቀለትም ብቻ ፈጣሪ ይሁናት😢
መርዝ ሰዎች አያሳዝኑም የጃቸው ነው ምያገኙት ይቅርታ አርጊልኝና
በጣም ነው የምታሳዝነው
@@Zahra-የናትዋልጅየቅጫላት ድሃ
ይቺ ጭቃ እውነት ከሆን ደስ ይላል ምን አታሳዝን ጅንጅሮ የመስለች ባልጌ
ምቀኛ ናት ኩላሊቱንሰቷት እንድወድቅ ያላረገችዉየለም
ኧረ ማስታወቂያ ነዉ የሰራው😂😂😂😂😂
ወዶለሠጣት ኩላሊት ልጅቱን ሠላም ስጧት
ሴት ሆነቹ ሴት ለይ አትፍራዱ ሴት ልጅ ሁሌም ምክንያት አለት
Right
አይዞሽ የኔ ማር❤❤❤❤
እዉነት ካላት ድምጿ ለምን አጠፋኸዉ
ዙሮ..ሊበድላት..ይችላል...ነገረ..ግን...ህወቱን..አሳልፎ..ሰቷታል... 12:01 12:01
ግን ስታሳዝን ልቧዋ ተሰብሮል ቤታረቁ እዴት ደስ ባለኝ ይቅርታዋን ተቀብሎ 😢😢😢
ሀብታሙ ድባብህን ደግነትህን እያበላሸህ ነው ሂወትህን በውስጥ ኑር ልጅቱን አትጎዳት በማህበራውይ ሚድያ ልታይልታይ አትበል ስት ዋጋ የከፈልክላትን እዳልነበር አታድርገው ሴት ስታለቅስ በጣም ያማል እኔ ያተ ደጋፊነኝ ግን በድዚህ አታቁስላት ግፍ ላተ ጥሩ አይደለም ታሳዝናለች ሳይለት ሆነህ ኑሮህን ቀጥል እባክህ እባ ከባድ ነውሩሀማ እጅ እዳሰጭ ጠከር በይ ፈጣሪ ልብሽን ያደድንልሽ
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ እምባሽን ያብስልሽ ቆራጥ ያድርግሽ ላንቺም ፈጣሪ አለሽ።ጊዜ መልስ ይሰጣል አታልቅሽ!!!
እረ ልጁ የሆነ ነገር ነው አብሮሽ ቢኖርም ኩላሊቱን እያስታወሰ አዝለሽኝ ዙሪ ነው የሚለው በቃ በግዜ ተገላገልሸ እባክሽ ጠንክሪ ።
Aybalm
ዛሬ ገብርኤል ነው እህታችን ሩሀማ መልእክተኛ ገብርኤል የልብሽን ያድርስልሽ ❤ሌላው እኛ ኢትዮጵያ ዊያን ስው ድፍት ካላለ ለዛ ስው ግድ ማይሥጠን ህዝቦች ነን ከሞተ በሓላ ማዘን ማልቀሥ ምንም መፍትሄ የለውም ሩሀማ ከበሽታዋ በላይ በሽታ ባትሁኗት እንድተናግርችው እሱ ቂም ብሉ የያዝባትን እሷ ሳታቅ ባለማውቅ ነው አለች ቤሽንት እኮናት እቺልጅ እኮ ዛሬ ክኒና ስአቴ ድርስ ልውስድ ምትልበት እና ህመሟን ምታስታምምበት ውስጥ ናት በዚህ ስአት በብሽተኛ ስው እንዴት ቂም ይይዛል አትፍረዱ.
እሱ ሁሌም ፈጣሪ ይርዳው ያግዘው
ትክክል🎉🎉🎉🎉🎉
ማንንም ይቅርታ የመጠየቅ ግዴታ የለባትም አንቺ እራስሽን ጠብቂ ለቤተሰቦችሽ ኑሪላቸው
አዲስ አግብቶ ነዉ አሁን??
ነገሩን ያመጣቺውኮ እሷ ነቺ እኳን በትዳር በፍቅረኚነትም ውስጥ ውስጣዊ ግጪት ያራርቃል እሷ ግን አደባባንይ ላይ ወጥታ የካደቺው እሷ ናት እስትፋስ የሰጣትን ሰው ነው የካደቺው በራሳቺሁ ቦታ ሆናቺሁ አስቡት እሱጋ ምንም ጥፋት የለም ❤
😭😭😭😭😭በጣም ነው የምታሳዚነዉ እግዚአብሄር ካለሽበት ህመም ያዉጣሽ 😭😭😭😭😭😭😭
አረ በጣም ያሳፍራል እፈሪ እግዚያብሔርን አመስግኚ ጋዜጠኘኛው ደግሞ አታቀጣጥል በቃ ቤተሰቦቿ ያላደረጉትን አደረገላት በቃ በቃ ደስ ሊላት ነው ሚገባት ለሱ ጥጥሩ ፍቅ ካላት እራሷ ነው ሞሽር ያለባት
እባካቹ ተው ልጅታን ይብቃ😢😢😢ስታሳዘን
አይዞሽ እህቴ
አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ
አይዞሽ የኔ ማር ሁሌየም ከጎንሽ ነን ራስሽን ጠቢቂ አላህ ይካስሽ የኔ ማር
ምርጥ አመለካከት ነው በርታ አተን አለም ድንቅ አይቻልም ይመችህ
Ruhama setasazn yane enat ayzosh 😢😊
Ayizosh yesaw fird sayhon Allah yihunsh yene marrr❤❤❤
ወይ ጉድ ተመስገን አለማለት ይዘገያል እንጂ ዋጋ ያስከፍላል የእናት ልጅ የማያደርገዉን ስለ አደረገ በጣም ሊመሰገን ይገባል በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ቁጥር ነዉ አሉ እሱ የዘመኑ ደግ የዋህ ሰዉ ነዉ እዉነት ሊመሰገን ይገባል
ልጄ እራስሽን ጠብቂ ይከከሰታል❤
እኔ ስለዚህች ልጅ ምንም ሃሳብ አልሰተዉም የልጁ ኩላሊት መስጠት ብርቅ ነው እንዴ ሁሉንም የሰጠን ፈጣሪያችንን ስንቱ ነው የካደው እስኪ አስተዉሉ!
ትክክል ነዉ መረዳት ይሻላል
የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም😊 መጀመሪያ ነበር መጥኖ መዶቆስአሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ😊😯
Exactly I agree with you.
አረ ተዋት ልጅቱዋ እኮ በስሎነልቦና እየጎዳችሁዋት ነዉ ይብቃት የኛ ፍርድ ይቁም
እኚኚኚኚእኛምንአገባን ለራሳችን ያለብንጭቀቴይበቃናል😢😢😢ኡኡኡ
የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮ እየተበቀላት ነው የሚመስለው አሁንስ በዛ
ይበላት
እውነቱን አዋቂው አላህ ብቻነው ተዋት ልጅቱን
Gobez kehulu hasab yante fair new 😍😍🙏🙏🙏
አትጨነቂ ሩሀማ ምንም አላጠፋሽም እንደውም የቤትሽን ገበና ደብቀሽ እሱነው አደባባይ ያወጣው ። ሰዎች ለሚያወሩት አትጨነቂ ሁሉም ሰው የራሱን ሀጢያት ሸሽጎ የሰውን ሀጢያት የሚያወራው ። ልጁደሞ ለመታወቅ ብሎ ነው ይህን ያደረገው ተሠብረሽ እንዳትቀሪ ቀና በይ ስንት ወንዶች ህጻናትን የሚደፍሩበት ሀገር ላይ ነን አንቺ ምን አጠፋሽ ።
የ ልጁ ዉሳኔዉ ትክክል ነዉ
እውነት ነው ትክክክክክክል
Ayzoshi yene konjo
ከሁሉም ከሁሉም ያሳዘኑኝ እናቷ ናቸዉ
😮😮😮😮😮
ድሮሰ ወንድ
???????
እባክሽን ሩሃማ ከሚዲያ ርቀሽ ዝም በይ ግዜ ይመልሰው። እናንተ የሚዲያ ሰዎች ደግሞ እባካችሁን ተለመኑ እኒህን ወጣቶች ተውዋቸው።
ኧረ የሰው ምላስ !!ያሳዝናል!!ምንም ይሁን ምን እራስሽን ጠብቂ ለናትሽ ስትይ
ሩሀማ አታደምጭው ሲፈልግ ይምጣ ከይቅርታ በላይ ምን ሊደረግለት ነው ሴትን ጠንክረሽ አስከብሪ ሲጨንከው ይመጣል ህፃን ልጅ ነሽ የበለጠ ይመጣል
ከዚህ በሀላ ምንም አታገኚም የታባቷንስ
Party 4😂😂😂
እኔ ግን በጣም ነው ያሳዘነቺኝ የኔ እናት ይቺ ልብስ አንድ ነግር ብትሆን ህሌናቹሁን አይፀፅታቸውም ሱብሀን አላህ አላህ ሆይ ለሷም የተሻለ ነግር ስጣትና ተደስታ እንያት የወደቀ ዛፍ እዝች ልጅ ላይ ሰርቷል
ኤሄ ታሪክ ልንማርበት ይገባል
ነገሩ ያለቀው ሶሻል ሚዳ ላይ ሲወጡ ነው እዛው ቢነጋገሩ እንድህ ባልተጋነነ ነበር። ባሌ ሆይ አደራህን ሺ ብንጣላ ሶሻል ሚዳ ላይ እንዳታወጣኝ 😂😂😂😂
የሚገርም ነው እህቴ አራሰሸነ ጠብቂ የሀብታሙ ጋብቻ አይመሰለኝም ማሰታወቂያ እየሠሩ ነው ።
ማስታወቂያ ነው
የኔ እናት አይዞሽ እውነት አትሞትም
Ye liju wusane TIKIKIL new💯
እውነቱን አላህ ነው እሚየቀው ግን እሱ መልካም ሰው ቢሆንም እኔ ግን እሷም አሳዝናኛለች ሴት የሆነ የደረሰበት ያቀዋል
ልጅቶ ስለሱ ክፎ አልተናገረችም በጣም ታሳናለችይ ልጅ በጓደኞችው በቤተስብ ተመርዙል እሩሀማየ ይህ ልጅ ባል አይሆንሽም በፍቃዱ ኩላሌቶን ይዘሻል ጠርግ ይበል
ይች ምንድን ነች ኩላሊትን የሚሀክል ወሥዳለች አርፉ አትኖርም የመኖር እድል ሰቷታል ከዚህ በላይ ምንያድርግ
ፈጣሪ እጂ እሱ አይደለም ባይሰጣት ይሻልነር አደዚህ ስማን ከማጠፋዉዉ😢😢😢😢😢
Ayzosh berchi Isu
ሌላአግብቶል
አላገባም ተከፍሎት ነዉ የሚሰራዉ
እውነተኛ ፍርድ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው 😢
የኔ ቆንጆ
አንቺ እናትሽን ይዘሽ እሱ እናት የለውም ህዝብ አፅናናው በቃ ተይው ይፅናና ሀብትዪ ህዝብም ቤተሰብህ ነው
አንዳንዴ ምነዉ ባልተደረገልኝ ያስብላል
እቴ አታልቅሺ እሱ ማስታወቂያ ነው እየሰራ ያለው
እውነቱን...የሚውቀው..እግዝአብሔረ...ነው.. 11:21 11:22 11:24
ውይኔ ወድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለምን እሷ ገፋችው አላዝንም ወንድ ልጅ ቢገፋሽ ነበር
የት አየሽ እሱ ስለተናገረ ነዉ እዉነታዉን ፈጣሪ ነዉ የማቀዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ😢😢
ወግዱ ልጁን ትላለቀት በዳናትላይ ነገር
ልጁ ግን እየተቆነጠጠ ሚስቅ ይመስላል፡፡ድንቄም ማስታወቂያ
😢😢
በትክክል ሳዮረዱ ማውራት ያሥቸግራል።
Lijituwa sitasazin😢😢😢😢
😢😢😢ትክክል
ልጁ ቢያአፈቅራት ኑሮ ይቅርታዋን ይቀበል ነበር ቢዚነሱ ተመችቶት ጥሞታል
እኛ ምን እናድርግ እሱ ስራውን ይስራበት ሁሌም በእጃችን ያለ ነገር አይታየንም አሁን በሰው እጂ ስታየው አንገብግቧት ነው ለእስዋ ሲል እቤት ይዋል መጀመሪያ ነበር መጠንቀቅ
አታልቅሼ😢መጀመሬም😢ያሠበውነገር😢ነው 😢ባንቼአሣበበ😢እግዜር😢 ውነቶን😢ይፍረድ
😂😂😂😂 ማስታወቂያ ነዉኮ
ከአሁን በኻላማንም አይሰማትን እውነትን ከያዘች ለምን ተደበቀቺ ይቅርታዋ ከአገትበላይ ነው
አወ ብዙ ጊዜ በአደባባይ ወተው የሚናገሩና ብዙ አሽቃባጭ ሰሚ ያላቸው ብቻ ናቸው እውነተኞችነገርችን በዝምታ የሚያሳልፉ ሰወች ግን ውሸታሞችና አጭበርባሪ ናቸው በዚህ ዘመን ለዚያ ነው እስዋ የተጎዳችው ነገር ግን እስዋ ለምን እንደተወችው የስዋን ምክንያት ሊረዳትና ሊሰማት የቆመ ሠው የለም 😢😢
ልጅቷን በየሚዲያው በፎቶ እየሳልዋት የሚሰድቧት ሰዎች በጣም ባለጌ ናቸው ፡፡እሱ ግን ማስታወቂያ ሰራ እንጂ ምን አደረገ ጋዜጠኛው ደግሞ አፍረጥርጣ ተናገረች የምትለው ለምን አታሰማም
የት ?የተናገረችው ቪዲዮ። እሱ እንኳን አገኘ ይገባዋል።አለ
Amen 🙏
ወይኔ ጉደ እዛ እሱን ሚስኪን ብላችሁ ደግሞ እዚ እሷን ሚስኪን የፈጣሪ ያለክ ምን ጉድ ናችሁ ኮሜንታቶች 😳
ይገርማል ዝብርቅርቅ ያለ ኣስተያየት
እዚያም😂ትክክልእዚህም ትክክሎች😅😅😅
ተበላሽውዴ
*ደግም ምን ልትይ ነው አያልቅብሽ ከዚህ በህዋላ ምንም ብትይ አናምንሽም ልጁ ስራ ነው እየሰራ ያለው ተውት ይስራቀት*
ይኑርበት በቃ ተይው ለምንተ መቸው ነው
,ኩላሊት ባይሰጣት እኮ እንደዚህ ነጻነት ወይ በሂወት ኖራ መናገር አትችልም ነበር ጌታ ማመስገን አለባት።
ምቀኛናት
@DasashDersie እንዴ በጣም እሷ ስትጥለው ፈጣር አነሳው ይቅር ታ መጠየቌ ጥሩ ነው በተረፈ ከኔ ጋ ተመለስ እዬዬ ምድነው ምቀኝንትካልሆነ
በርሷም አይፈረድም 😢😢😢
የኔ እናት ዱሮም በፍቅር በኩል የምትጎደዉ ሴት ነቺ እግዚአቢሄር ይርዳሺ
ayzosh ruhama esu yeseraun yagegnal anchi rasechen tebki atalekesh
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞችዬ ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራሰነወ የስደት እህታችነኑ😢😢
ኣስቀያሚ ሴትነች😂😂😂ኩላሊቱን ወስዳ የቀራት ጉበቱነው እሱንም ለመውሰድ ነው ሽርጉድ የምትለው😂😂😂
የኔ ውድ እህት አላህ ይርዳሽ የኔ ልዩ ነገር የሰው ፍርድ ሳይሆን የፈጣሪን እርዳታ ይስጥሽ
በትክክል
@@ساراهمحمد-ز6ن ትክክል
Amennnnnnn
አረጋጊው ካፊሮች ከመቼ ጀመሮ ነው እህት የሚሆኑት
ሃሃሃሃ ማነው እህትሽ😂
ስራ መስራት የለበትም አለቀ ስለሚወድሽ ህይወቱን አጉድሎ ሰጠ በቃ ህይወቴ ነሽ ብሎ አንቺ እናት አለሽ እሱ ማንም የለውም ስትተይው ህዝብጰአፅናናው
ሩሀማ በጣም ታሳዝናለች 😢 ተረዷት
አስታርቋቸዉ
እረባክሸ አልቀረም
እንዴ እና የሚአዝን ሰው እንደዚህ ነው እንዴ ባለፈው ሰይፉ ጋ ከቀረቡ በህዋላ ፍቄ ቤት ከፍቶ ኑ ሲላት ሀብታሙ ብቻ ነው የመጣው እሷ በአደባባይ ከመውጣት ይልቅ በውስጥ በኩል እሱ መኪና በስሙ አለው አትርዱት እያለች መረጇ ስትልክ ነበር ፍቄ ሀብታሙን ሰው መረጇ እየላከልኝ ነው መኪና በስምህ አለህ እያለ ሱጠይቀው እሱ መለሰ እሷ ግን እየደጋገመች ስትልክለት ፍቄ ተናዶ ይፉ አወጣው ሮሀማ ናት መረጇ እየላከችልን ያለች ብሎ አጋለጣት ለምን እንደዚህ ታደርጋለች እውነት ካላት ለምን ፊትለፊት ወጥታ አትናገርም ክፉ ስለሆነች እሱ እንዳይረዳ ከመፈለጔ ውጭ ስለዚህ በቃ እሷ እግዚአብሔር አመስግና ህይወቷን ትኑር እሱም እንደዛው
በልጁ በኩል ያለው ፍቅር ያበቃ ይመስላል እኮ,
ልጁ ሲጀመር በቤተሰብ እና በጓደኞቹ ተመርዟል ወድልጅ ሽልጥልጥ ሲሆን ደስ አይልም ዙሀማ አታለቃቅሺ😢💪💪💪💪💪💪
ተውት በቃ ህየወቱን ይምራ 😂😂😂😂
ጉድ እኮነው መጀመሪያ ዋጋ የከፈለላትን ልቡን ሰብራ ገፍታነው የሄደች እሷ ይሄልጅ ምንያድርግ ነግበኔ ብላችሁ አስቡ
@@Fatumatube3599ኩላሊት ትዳር አይሆንም ኩላሊት ስለሰጠ ብቻ እሷላይ እደፈለገ መሆን አይችልም ያዙኝ ልቀቁኝ አለኮ ብቻ ብዙ ያስተምራል የሰዉ ልጅ ፈጣሪ ስት ነገር ሰቶን የሰዉልጅ ግን በዚች ይመፃደቃል😔😔
ኧረ ከምርሽ ነው ወድልጅ ሽልጥል ነው ያልሽው እናተ እደጡታችሁ የዝቅዝቅ ነው አስተሳሰባችሁ ወድልጅ የሚጎዳ አይመስላችሁም ደደም
ከተወችው ተወችው የራሱን ሂወት ይቀጥላል
ወላሂ. በጣም የገርመኝ ልጅቱ መጀመሪም ስለመልካምነቱ ነው የተናገርችው. ብዙ ጎደሎ. ይኖራል. አይዞሽ እናትዋ
መልካምነቱን ካላወራች ኩላሊት ወስዳ ሸል ያለችው።
አይዞሽ የኔ እህት በርታ በይ በአለም ፊት ይቅርታ ጠይቀሻል አጥፍተሽም ቢሆን ስለዚህ ሁሉም ነገር አላፊ ጠፊነዉ ፈጣሪሽን አጥብቀሽ ያዢ❤❤❤
አቦ በቃ ተፋቱን ከነ ኩላሊታቹ ምን አገባን ለራሳችን ስንት የህይወት ውጣውረድ አለብን ቨቃ አንዴ ሰማን አትጨቃጨቁን ።
😅Kkkkkkkkk
Same here as well I'm so tired and sick of it those people's to much drama 😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ikoo
Ere chekechekuh guregna
ድልልልልልልል ባለ ሠርግ ነበር የተጋባነው የ8ወር ነብሠ ጡር ሆኜ ጥሎኝ ጠፋ ጭንጭ ውሥጥ ነኝ በአላህ በማርያም እርዱኝ
አይዞሽ አላህ ይርዳሽ ወደ ፈጣሪሽ ፀልይ እንደ ሰው የማይሆነው የፈጠረሽ ጌታሽ ሁሌም አጠገብሽ እንዳለ አስቢ😢
@khodornahfawi311 እኔን ማገዝ የምትፈልጉ አንድሺ አምሳ ዘጠኝ ሠማንያ ሰባት ስልሳ አንድ አያ ዘጠኝ ሁለት
ዱሮም ነገር ሴትላይ ይከብዳል እግዛብሄር ይርዳሽ
እሩሃማ እግዚያብሄር ይመስገን እንኩዋን ለእናትሽ እና ለወንድምሽ ተረፍሽላቸው ።ከዚህ ቦሃላ ያለውን ህይወትሽንም ፈጣሪ በተሻለ መንገድ ይቀይርልሻል አንቺ ትልቅ ሰው ነሽ በኢትዬጲያ ህዝብ ፊት ይቅርታን ጠይቀሺዋል ።በቃ ካላችሁ ፈጣሪ ለአንቺም የልብሽን መሻት ይስጥሽ አሜን።
ሃብትሽ ግን ይሄ የሰሞኑን ሆይሆይታን ወደ ጎን ትተህ ልብህን አዳምጠው የአካልህ ግማሽ አካልዋ አድርገህ ህይወትዋን ያተረፍክላት ልጅ በአንተ ምክኒያት ህይወትዋን እንዳታጣ አስብላት አድራ ንዴትህ ሲያልፍ እንዳይጸጽትህ ።❤❤❤❤
Ewnet beleshal
በእርግጥ ለሁላችን በተጨመረልን ዕድሜ እየኖርን ቢሆንም የአንች ግን ልዩ ነው። ስለዚህ ዝም ብለሽ ኑሮሽን ኑሪ!
በእውነት አሳዘነችኝ በሷ ላይ ጫና በዝቶባታል 😢😢😢😢
እዉነት ነዉ
ማስታወቂያ ሰራ ልጁን ምን አድርግ ነው እምትሉት አሩሀማ ደግሞ በቃሽ ተመስገን ጌታየ ብለሽ አርፈሽ ቁጭበይ
ትክክል
አይዞሽ ማንም ፍፁም የለም። አንተ ይህን ቪዲዬ ስለሰራህ ተባረክ።
የእውነት ግን ልጅቷ በጣም ነው ምታሳዝነው የሷንም ያለችበትን ሁኔታ ህዝቡ አላወቀለትም ብቻ ፈጣሪ ይሁናት😢
መርዝ ሰዎች አያሳዝኑም የጃቸው ነው ምያገኙት ይቅርታ አርጊልኝና
በጣም ነው የምታሳዝነው
@@Zahra-የናትዋልጅየቅጫላት ድሃ
ይቺ ጭቃ እውነት ከሆን ደስ ይላል ምን አታሳዝን ጅንጅሮ የመስለች ባልጌ
ምቀኛ ናት ኩላሊቱንሰቷት እንድወድቅ ያላረገችዉየለም
ኧረ ማስታወቂያ ነዉ የሰራው😂😂😂😂😂
ወዶለሠጣት ኩላሊት ልጅቱን ሠላም ስጧት
ሴት ሆነቹ ሴት ለይ አትፍራዱ ሴት ልጅ ሁሌም ምክንያት አለት
Right
አይዞሽ የኔ ማር❤❤❤❤
እዉነት ካላት ድምጿ ለምን አጠፋኸዉ
ዙሮ..ሊበድላት..ይችላል...ነገረ..ግን...ህወቱን..አሳልፎ..ሰቷታል... 12:01 12:01
ግን ስታሳዝን ልቧዋ ተሰብሮል ቤታረቁ እዴት ደስ ባለኝ ይቅርታዋን ተቀብሎ 😢😢😢
ሀብታሙ ድባብህን ደግነትህን እያበላሸህ ነው ሂወትህን በውስጥ ኑር ልጅቱን አትጎዳት በማህበራውይ ሚድያ ልታይልታይ አትበል ስት ዋጋ የከፈልክላትን እዳልነበር አታድርገው ሴት ስታለቅስ በጣም ያማል እኔ ያተ ደጋፊነኝ ግን በድዚህ አታቁስላት ግፍ ላተ ጥሩ አይደለም ታሳዝናለች ሳይለት ሆነህ ኑሮህን ቀጥል እባክህ እባ ከባድ ነውሩሀማ እጅ እዳሰጭ ጠከር በይ ፈጣሪ ልብሽን ያደድንልሽ
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ እምባሽን ያብስልሽ ቆራጥ ያድርግሽ ላንቺም ፈጣሪ አለሽ።ጊዜ መልስ ይሰጣል አታልቅሽ!!!
እረ ልጁ የሆነ ነገር ነው አብሮሽ ቢኖርም ኩላሊቱን እያስታወሰ አዝለሽኝ ዙሪ ነው የሚለው በቃ በግዜ ተገላገልሸ እባክሽ ጠንክሪ ።
Aybalm
ዛሬ ገብርኤል ነው እህታችን ሩሀማ መልእክተኛ ገብርኤል የልብሽን ያድርስልሽ ❤ሌላው እኛ ኢትዮጵያ ዊያን ስው ድፍት ካላለ ለዛ ስው ግድ ማይሥጠን ህዝቦች ነን ከሞተ በሓላ ማዘን ማልቀሥ ምንም መፍትሄ የለውም ሩሀማ ከበሽታዋ በላይ በሽታ ባትሁኗት እንድተናግርችው እሱ ቂም ብሉ የያዝባትን እሷ ሳታቅ ባለማውቅ ነው አለች ቤሽንት እኮናት እቺልጅ እኮ ዛሬ ክኒና ስአቴ ድርስ ልውስድ ምትልበት እና ህመሟን ምታስታምምበት ውስጥ ናት በዚህ ስአት በብሽተኛ ስው እንዴት ቂም ይይዛል አትፍረዱ.
እሱ ሁሌም ፈጣሪ ይርዳው ያግዘው
ትክክል🎉🎉🎉🎉🎉
ማንንም ይቅርታ የመጠየቅ ግዴታ የለባትም አንቺ እራስሽን ጠብቂ ለቤተሰቦችሽ ኑሪላቸው
አዲስ አግብቶ ነዉ አሁን??
ነገሩን ያመጣቺውኮ እሷ ነቺ እኳን በትዳር በፍቅረኚነትም ውስጥ ውስጣዊ ግጪት ያራርቃል እሷ ግን አደባባንይ ላይ ወጥታ የካደቺው እሷ ናት እስትፋስ የሰጣትን ሰው ነው የካደቺው በራሳቺሁ ቦታ ሆናቺሁ አስቡት እሱጋ ምንም ጥፋት የለም ❤
😭😭😭😭😭በጣም ነው የምታሳዚነዉ እግዚአብሄር ካለሽበት ህመም ያዉጣሽ 😭😭😭😭😭😭😭
አረ በጣም ያሳፍራል እፈሪ እግዚያብሔርን አመስግኚ ጋዜጠኘኛው ደግሞ አታቀጣጥል በቃ ቤተሰቦቿ ያላደረጉትን አደረገላት በቃ በቃ ደስ ሊላት ነው ሚገባት ለሱ ጥጥሩ ፍቅ ካላት እራሷ ነው ሞሽር ያለባት
እባካቹ ተው ልጅታን ይብቃ😢😢😢ስታሳዘን
አይዞሽ እህቴ
አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ
አይዞሽ የኔ ማር ሁሌየም ከጎንሽ ነን ራስሽን ጠቢቂ አላህ ይካስሽ የኔ ማር
ምርጥ አመለካከት ነው በርታ አተን አለም ድንቅ አይቻልም ይመችህ
Ruhama setasazn yane enat ayzosh 😢😊
Ayizosh yesaw fird sayhon Allah yihunsh yene marrr❤❤❤
ወይ ጉድ ተመስገን አለማለት ይዘገያል እንጂ ዋጋ ያስከፍላል የእናት ልጅ የማያደርገዉን ስለ አደረገ በጣም ሊመሰገን ይገባል በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ቁጥር ነዉ አሉ እሱ የዘመኑ ደግ የዋህ ሰዉ ነዉ እዉነት ሊመሰገን ይገባል
ልጄ እራስሽን ጠብቂ ይከከሰታል❤
እኔ ስለዚህች ልጅ ምንም ሃሳብ አልሰተዉም የልጁ ኩላሊት መስጠት ብርቅ ነው እንዴ ሁሉንም የሰጠን ፈጣሪያችንን ስንቱ ነው የካደው እስኪ አስተዉሉ!
ትክክል ነዉ መረዳት ይሻላል
የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም😊
መጀመሪያ ነበር መጥኖ መዶቆስ
አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ😊😯
Exactly I agree with you.
አረ ተዋት ልጅቱዋ እኮ በስሎነልቦና እየጎዳችሁዋት ነዉ ይብቃት የኛ ፍርድ ይቁም
እኚኚኚኚእኛምንአገባን ለራሳችን ያለብንጭቀቴይበቃናል😢😢😢ኡኡኡ
የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮ እየተበቀላት ነው የሚመስለው አሁንስ በዛ
ይበላት
እውነቱን አዋቂው አላህ ብቻነው ተዋት ልጅቱን
Gobez kehulu hasab yante fair new 😍😍🙏🙏🙏
አትጨነቂ ሩሀማ ምንም አላጠፋሽም እንደውም የቤትሽን ገበና ደብቀሽ እሱነው አደባባይ ያወጣው ። ሰዎች ለሚያወሩት አትጨነቂ ሁሉም ሰው የራሱን ሀጢያት ሸሽጎ የሰውን ሀጢያት የሚያወራው ። ልጁደሞ ለመታወቅ ብሎ ነው ይህን ያደረገው ተሠብረሽ እንዳትቀሪ ቀና በይ ስንት ወንዶች ህጻናትን የሚደፍሩበት ሀገር ላይ ነን አንቺ ምን አጠፋሽ ።
የ ልጁ ዉሳኔዉ ትክክል ነዉ
እውነት ነው ትክክክክክክል
ትክክል
Ayzoshi yene konjo
ከሁሉም ከሁሉም ያሳዘኑኝ እናቷ ናቸዉ
😮😮😮😮😮
ድሮሰ ወንድ
???????
እባክሽን ሩሃማ ከሚዲያ ርቀሽ ዝም በይ ግዜ ይመልሰው። እናንተ የሚዲያ ሰዎች ደግሞ እባካችሁን ተለመኑ እኒህን ወጣቶች ተውዋቸው።
ኧረ የሰው ምላስ !!ያሳዝናል!!ምንም ይሁን ምን እራስሽን ጠብቂ ለናትሽ ስትይ
ሩሀማ አታደምጭው ሲፈልግ ይምጣ ከይቅርታ በላይ ምን ሊደረግለት ነው ሴትን ጠንክረሽ አስከብሪ ሲጨንከው ይመጣል ህፃን ልጅ ነሽ የበለጠ ይመጣል
ከዚህ በሀላ ምንም አታገኚም
የታባቷንስ
Party 4😂😂😂
እኔ ግን በጣም ነው ያሳዘነቺኝ የኔ እናት ይቺ ልብስ አንድ ነግር ብትሆን ህሌናቹሁን አይፀፅታቸውም ሱብሀን አላህ አላህ ሆይ ለሷም የተሻለ ነግር ስጣትና ተደስታ እንያት የወደቀ ዛፍ እዝች ልጅ ላይ ሰርቷል
ኤሄ ታሪክ ልንማርበት ይገባል
ነገሩ ያለቀው ሶሻል ሚዳ ላይ ሲወጡ ነው እዛው ቢነጋገሩ እንድህ ባልተጋነነ ነበር። ባሌ ሆይ አደራህን ሺ ብንጣላ ሶሻል ሚዳ ላይ እንዳታወጣኝ 😂😂😂😂
የሚገርም ነው እህቴ አራሰሸነ ጠብቂ የሀብታሙ ጋብቻ አይመሰለኝም ማሰታወቂያ እየሠሩ ነው ።
ማስታወቂያ ነው
የኔ እናት አይዞሽ እውነት አትሞትም
Ye liju wusane TIKIKIL new💯
እውነቱን አላህ ነው እሚየቀው ግን እሱ መልካም ሰው ቢሆንም እኔ ግን እሷም አሳዝናኛለች ሴት የሆነ የደረሰበት ያቀዋል
ልጅቶ ስለሱ ክፎ አልተናገረችም በጣም ታሳናለችይ ልጅ በጓደኞችው በቤተስብ ተመርዙል እሩሀማየ ይህ ልጅ ባል አይሆንሽም በፍቃዱ ኩላሌቶን ይዘሻል ጠርግ ይበል
ይች ምንድን ነች ኩላሊትን የሚሀክል ወሥዳለች አርፉ አትኖርም የመኖር እድል ሰቷታል ከዚህ በላይ ምንያድርግ
ፈጣሪ እጂ እሱ አይደለም ባይሰጣት ይሻልነር አደዚህ ስማን ከማጠፋዉዉ😢😢😢😢😢
Ayzosh berchi Isu
ሌላአግብቶል
አላገባም ተከፍሎት ነዉ የሚሰራዉ
እውነተኛ ፍርድ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው 😢
የኔ ቆንጆ
አንቺ እናትሽን ይዘሽ እሱ እናት የለውም ህዝብ አፅናናው በቃ ተይው ይፅናና ሀብትዪ ህዝብም ቤተሰብህ ነው
አንዳንዴ ምነዉ ባልተደረገልኝ ያስብላል
እቴ አታልቅሺ እሱ ማስታወቂያ ነው እየሰራ ያለው
እውነቱን...የሚውቀው..እግዝአብሔረ...ነው.. 11:21 11:22 11:24
ውይኔ ወድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ለምን እሷ ገፋችው አላዝንም ወንድ ልጅ ቢገፋሽ ነበር
የት አየሽ እሱ ስለተናገረ ነዉ እዉነታዉን ፈጣሪ ነዉ የማቀዉ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ😢😢
ወግዱ ልጁን ትላለቀት በዳናትላይ ነገር
ልጁ ግን እየተቆነጠጠ ሚስቅ ይመስላል፡፡ድንቄም ማስታወቂያ
😢😢
በትክክል ሳዮረዱ ማውራት ያሥቸግራል።
Lijituwa sitasazin😢😢😢😢
😢😢😢ትክክል
ልጁ ቢያአፈቅራት ኑሮ ይቅርታዋን ይቀበል ነበር ቢዚነሱ ተመችቶት ጥሞታል
እኛ ምን እናድርግ እሱ ስራውን ይስራበት ሁሌም በእጃችን ያለ ነገር አይታየንም አሁን በሰው እጂ ስታየው አንገብግቧት ነው ለእስዋ ሲል እቤት ይዋል መጀመሪያ ነበር መጠንቀቅ
አታልቅሼ😢መጀመሬም😢ያሠበውነገር😢ነው 😢ባንቼአሣበበ😢እግዜር😢 ውነቶን😢ይፍረድ
😂😂😂😂 ማስታወቂያ ነዉኮ
ከአሁን በኻላማንም አይሰማትን እውነትን ከያዘች ለምን ተደበቀቺ ይቅርታዋ ከአገትበላይ ነው
አወ ብዙ ጊዜ በአደባባይ ወተው የሚናገሩና ብዙ አሽቃባጭ ሰሚ ያላቸው ብቻ ናቸው እውነተኞችነገርችን በዝምታ የሚያሳልፉ ሰወች ግን ውሸታሞችና አጭበርባሪ ናቸው በዚህ ዘመን ለዚያ ነው እስዋ የተጎዳችው ነገር ግን እስዋ ለምን እንደተወችው የስዋን ምክንያት ሊረዳትና ሊሰማት የቆመ ሠው የለም 😢😢
ልጅቷን በየሚዲያው በፎቶ እየሳልዋት የሚሰድቧት ሰዎች በጣም ባለጌ ናቸው ፡፡እሱ ግን ማስታወቂያ ሰራ እንጂ ምን አደረገ ጋዜጠኛው ደግሞ አፍረጥርጣ ተናገረች የምትለው ለምን አታሰማም
የት ?የተናገረችው ቪዲዮ። እሱ እንኳን አገኘ ይገባዋል።አለ
Amen 🙏
ወይኔ ጉደ እዛ እሱን ሚስኪን ብላችሁ ደግሞ እዚ እሷን ሚስኪን የፈጣሪ ያለክ ምን ጉድ ናችሁ ኮሜንታቶች 😳
ይገርማል ዝብርቅርቅ ያለ ኣስተያየት
እዚያም😂ትክክል
እዚህም ትክክሎች😅😅😅