Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ ተመልካቾቼ ስለምትሰጡኝ አስተያየት, ስለምታበረታቱኝ ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ. የ instagram page ለጠየቃችሁኝ በዚህ ታገኙኛላችሁ 👉🏻instagram.com/mekditd/
መቅዲ በጣም ቆንጆ ነው !!!እስኪ የኔንም ቤት ጎራ በይ አግዥኝ አዲስ ነኝ!!!🥰🙏🏻
Awutaru elililililililililili yene konjo begeta ehite
ዋዉ አንደኛነዉ
What meat part for kitfo and kuret SEGA
@@kelem-ethiopianfood betam harif music new endewm awitaruye
በጣም እናመስግናለን በጣም ድስ የሚል የሚያስጎመዥ ምግብነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ ቁርጥማት አይንካው የኔ አበሻ ባለሞይያ ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
♥️♥️♥️
በጣም ጎበዝ ልጂነሽ ምን አለበት ይሄነን ሙያ ብዙ ሠው ቢያየው ተሳዳቢወቹን እሚያያቸው ቢጠፋ ሽር አራጉላት ዮቱውብ ያላችሁ
የሚጠቅምኮ አያዩም ልክነሽ
@@hayattube6243 ዋዉ
ልዩ ነዉ የምር ባለሙያ ነሽ ክትፎ ለመስቀል የነበረውን ለጥምቀት ላረገው ነው በጣም ብዙ ዩቱበሮችን አይቻለሁ ያንች ይለያል እጅሽ ይባረክ ሞክሬ ዉጤቱን እጽፍልሻለሁ
Betam harif thank you for shring Corerima men ybalale in Engelsga?
wow በርግጠኝነት ጉራጌ ነሽ ያውም ባለሙያዋ👌👍
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ተባረኪልኝ እህቴ በርቺ ። መስራት ፈልጌ ሰርች ሳረግ ነው ያገኘሁሽ ቴንኪው እሞክረዋለው።
Yene konjo betam gobeze neshe yemetasayen neger bankemsewme bayene yategebale betam yamerale thanks a lotberchi
መቅድዬ መልክ ከሙያ ጋር አሞልቶ የስጠሽ እጅሽ ይባረክ መልካም የመስቀል በአል ከነቤተስቦችሽ የእኔ ቆንጆ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ. መልካም በአል 🙏❤️
መክዲዬ ቆንጆ ልዩ ነዉ ያስጎመጃል እንኳን አደረሰሽ 🥰🥰🥰
በጣም ቆንጆ መቅዲ good job keep on
Wow በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ😍👍
Egishi yibarek yene konjo 💖🌻💖🌻
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ባለ ሞያ ነሽ ሴቶች ምን አለበት ከማይረባ ነገር ላይ ግዜያችንን ባናባክን ሞያ ብንማር 👌👌👌👌👌👌
ትክክል እህቴ
ዋውው በጣም ያጓጓል እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ እህቴ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
wow balemoya nesh tebareki. heyweten yemiyades religious classical music .
ቆንጆ ነው እንደ ጉራጌዎች ነው የሠራሽው love it!
እናመስግናለን ሙያሽን ሼር ስላደረግሽን በተለይ ለወንደ ላጤዎች ብዙ ያስተምራል
በጣም ጥሩ ነዉ እህቴ
በጣም ጎበዝ ነሽ እጂሽ ይባረት ❤እንዳስተያየት ጎመኑን ከችፈሽ ብትቀቅይ በጣም ጥሩ ነው ❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
ፋንታዬ ነው ከፊ ማለት ለኔ አሀ ለኔ ተባረክ እጅሽ ይባረክ
ማሻአለህ ጎቦዝ ነሽ ጀግና❤❤❤❤
ዋዉ ምርጥ ነው ሲያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ በርቺ 👍🏾🌻🌼
ዋው በጣም ቆንጆ ነው ሴት ነሽ
በጣም ባለሞያ ነሽ እዥሽ ይባረክ
ስለቀመስኩት በደንብ ማውራት እችላለው ካስራሩ እስከጣሙ ድንቅ ነው መቅዲዬ100% ሰጥቼያለሁ
Thank you so much aziye 🙏
ጎበዝ የኔ ማር በርቺ ንፅህናሽን ሳላደንቅ አላልፍም😘
እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ
ሞያሽ ከአነጋገር እራጋታሽ ደግሞ ደግሞ ቤታይ አይጠገብም በርች የኛ ባለሞያ
Gobez ye eunet gin miraken aswaxshigne
Minew sigaw gin key ser mesele? Alkelam betam?
የኔውብ እንኳን አደሰሽ ተባረኪልኝውድድድ
Sameera Sameera amen! Thank you my dear. 🙏❤️
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 👍😘
መቅድየ ቤተሰብ አድርጊኝ
ዋው ስራሽም አቀራረብሽም ያምራል
Its Great Sister
ጎበዝ ልጅ በርቺ!
በጣም ያምራል እሰረዋለው
ክላሲካሉ መዝሙር ስለሆነ ድምፁ መንፈስን ያድሳል ተባረኪ
ሀሩፈ ናው እሞክርዋለሁ
❤❤❤❤ good job i like it
ጣባዎችሽ በጣም ያምራሉ ከየት ነው የገዛሽው?
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ የሚል ለአይን የሚያምር ሙያ ነዉ እጅሽ ብርክ ይበል በርቺ ዉዴ
Ejish yibarek abo
ዋአው በጣም ያምራአል ይጣፍጣል
Makiye Yene Balemuya ijishi Yibarek Konjo😍😍😘
Wow that looks amazing even if it take a lot of time to make it but I know it worth it Thank you for sharing with us
Thanks my dear❤️
ua-cam.com/video/zW9itZ-DlGg/v-deo.html
You made me hungry😥. Which part of the meat is good for Kitfo?
የእውነት እጅሽ ይባረክ!
ያምራል
Wow mekdi balmuyyyyyy❤
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 👏
ቅምሻው ደርሶኛል ክትፎ ብሎ ዝም ነው መቅዲዬ thank you
የውነት ባለሙያ ነሽ ማሻላ ጣባው ደሞ ሲያምር
አመሰግናለሁ በጣም
እንኳን አብሮ አደረሰን በርቺ በጥም ያምራል ምራቄ ተጠባጠበ
Waw betam yigebal
Thank you so much for sharing Mekdiyea looks soo yummy 😘😘
Addis subscriber wow ejesh yebarek enamesgnalen. 👍
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆጆ እናመ ሰግናለን
ዋው ማሻ አላህ
እሚገርም ነዉ
እጅሽ ይባርክ ምርጥ ባለሙያ በርቺ
አነጋገርሽም አሠራርሽም በጣም ያምራን. በለሙያ. ነሽ.
Waaaw amazing 👏 😍 🙌 ❤ 💖 ♥ 👏
I loved the sound track its Awtarus song I love his songs I'm glad you're follower of Jesus
የኔልእልት አንችን አለማድነቅ አይቻልምመልክሺ ውብ ሙያሺ ሙያብሎዝምአንችንየወለደችእናት ማህፀኗይለምልም አላህይጠብቅሺ ከክፍነገር አሉእንጂ ሌሎቹ ዝምብለው የሚበጣጠሱ ቀሚስብቻ ሙያዜሮ እነሱንም ላይክሳረግእውላለሁ ክክክክክ
አሜን! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ.❤️
Waow yameral
Yeni konjeya ejeshi yebarek endat endemewedew megebeshien
Thank you so much my dear 🙏❤️
Thank you dear 🙏🏻😘👏💕
ዋው ነው
egesh yebarek yene kongo
Wow arif new 👍👍
መቅድየ ጽዳትሽ በራሱ በቂነዉ
Thank you my dear ❤️
Gomanwe baweha nw mekaklwe?
Good Job! i feel very hungry
Mekdi betam enamesegenalen enkwan aderesech.... tabawe plastic nw ende? kehone yete nw yemigezaw Addis Ababa lalenew .
Thank you my dear. Tabawn yegezahut ezihu yeminorbet new. USA. Ethiopia menor alemenorun alawkim. Yeshekla sayihon ye ceramic new. I think it’s made from china.
እጆችሽ ይባረኩ ባለሙያ ነሽ
Betam enamesgenaln weda berchi
Desss ylal 💥💥💥💯💯💯💯🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
WOWOW MASHA ALLAH ❤❤
Thank you god bless you and you are good cooker .👌👌👌👌👌
Amen! Thank you so much my sister 🙏❤️
ዋውውውው ባልሙያ ጎበዝ የኔቆንጅ
Wowo amezing
በርቺ፤አህታችን፤ገበዝ፤ባለሙያ😍👍👏
Betam Desi yelali barechi yene wude
Mekdi it is so amazing! And I am virtually eating it! ቆጮዬ ነፍሴ!! 😋 😋
Gobezz tabawochsh wow keyet edegezashachew shuk beyena😍
Ene yegezahuachew yeminoribet akebabi Yale habesha store new. Gin online order madreg kefelegish www.etsy.com/listing/857398468/etege-ethiopia-choice-collection. Bezih website tagebniwalesh. Tabawochu ye ceramic nachew yeshekla ayidelum.
@@MekdiA eshe Amesgnalehu. berche yena konjo 😍👍👌
Berich betam arfi aserar nw😍
Thank you my dear 🙏❤️
ዋው ጎበዝነሽ
Wow ejish yibarek ehite
የቅቤው ኣነጣጠሩ ብታሳይን ደስ በለን። ኣመሰግናለሁ።
Looks delicious thank you for sharing dear👌👍🙏
ቆንጆ ነው ተባረኪ
Beautiful mndn new was it yoghurt or milk for ayb emuye
I used butter milk to make ayib. Thank you for watching !🙏
Balemuya ejeshi yebarek
Mekdiye betam balomeya, thank you 🙏
ኧስጎመጀኝ ያወሊ
በርቺ በጣም ጓበዝ ነሸ
አረ እጅሽ ይባረክ ምራቄን እያጣጣምኩ ልዋጠው እንጂ ስደት ላይ ከየት ላገኘው
እጅሽ ይባረክ
ጎበዝ
ውድ ተመልካቾቼ ስለምትሰጡኝ አስተያየት, ስለምታበረታቱኝ ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ. የ instagram page ለጠየቃችሁኝ በዚህ ታገኙኛላችሁ 👉🏻instagram.com/mekditd/
መቅዲ በጣም ቆንጆ ነው !!!
እስኪ የኔንም ቤት ጎራ በይ አግዥኝ አዲስ ነኝ!!!🥰🙏🏻
Awutaru elililililililililili yene konjo begeta ehite
ዋዉ አንደኛነዉ
What meat part for kitfo and kuret SEGA
@@kelem-ethiopianfood betam harif music new endewm awitaruye
በጣም እናመስግናለን በጣም ድስ የሚል የሚያስጎመዥ ምግብነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ ቁርጥማት አይንካው የኔ አበሻ ባለሞይያ ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
♥️♥️♥️
በጣም ጎበዝ ልጂነሽ ምን አለበት ይሄነን ሙያ ብዙ ሠው ቢያየው ተሳዳቢወቹን እሚያያቸው ቢጠፋ ሽር አራጉላት ዮቱውብ ያላችሁ
የሚጠቅምኮ አያዩም ልክነሽ
@@hayattube6243 ዋዉ
ልዩ ነዉ የምር ባለሙያ ነሽ ክትፎ ለመስቀል የነበረውን ለጥምቀት ላረገው ነው በጣም ብዙ ዩቱበሮችን አይቻለሁ ያንች ይለያል እጅሽ ይባረክ ሞክሬ ዉጤቱን እጽፍልሻለሁ
Betam harif thank you for shring
Corerima men ybalale in Engelsga?
wow በርግጠኝነት ጉራጌ ነሽ ያውም ባለሙያዋ👌👍
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ተባረኪልኝ እህቴ በርቺ ። መስራት ፈልጌ ሰርች ሳረግ ነው ያገኘሁሽ ቴንኪው እሞክረዋለው።
Yene konjo betam gobeze neshe yemetasayen neger bankemsewme bayene yategebale betam yamerale thanks a lot
berchi
መቅድዬ መልክ ከሙያ ጋር አሞልቶ የስጠሽ እጅሽ ይባረክ መልካም የመስቀል በአል ከነቤተስቦችሽ የእኔ ቆንጆ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ. መልካም በአል 🙏❤️
መክዲዬ ቆንጆ ልዩ ነዉ ያስጎመጃል እንኳን አደረሰሽ 🥰🥰🥰
በጣም ቆንጆ መቅዲ good job keep on
Wow በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ😍👍
Egishi yibarek yene konjo 💖🌻💖🌻
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ባለ ሞያ ነሽ ሴቶች ምን አለበት ከማይረባ ነገር ላይ ግዜያችንን ባናባክን ሞያ ብንማር 👌👌👌👌👌👌
ትክክል እህቴ
ዋውው በጣም ያጓጓል እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ እህቴ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
wow balemoya nesh tebareki. heyweten yemiyades religious classical music .
ቆንጆ ነው እንደ ጉራጌዎች ነው የሠራሽው love it!
እናመስግናለን ሙያሽን ሼር ስላደረግሽን በተለይ ለወንደ ላጤዎች ብዙ ያስተምራል
በጣም ጥሩ ነዉ እህቴ
በጣም ጎበዝ ነሽ እጂሽ ይባረት ❤እንዳስተያየት ጎመኑን ከችፈሽ ብትቀቅይ በጣም ጥሩ ነው ❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
ፋንታዬ ነው ከፊ ማለት ለኔ አሀ ለኔ ተባረክ እጅሽ ይባረክ
ማሻአለህ ጎቦዝ ነሽ ጀግና❤❤❤❤
ዋዉ ምርጥ ነው ሲያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ በርቺ 👍🏾🌻🌼
ዋው በጣም ቆንጆ ነው ሴት ነሽ
በጣም ባለሞያ ነሽ እዥሽ ይባረክ
ስለቀመስኩት በደንብ ማውራት እችላለው ካስራሩ እስከጣሙ ድንቅ ነው መቅዲዬ100% ሰጥቼያለሁ
Thank you so much aziye 🙏
ጎበዝ የኔ ማር በርቺ ንፅህናሽን ሳላደንቅ አላልፍም😘
እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ
ሞያሽ ከአነጋገር እራጋታሽ ደግሞ ደግሞ ቤታይ አይጠገብም በርች የኛ ባለሞያ
Gobez ye eunet gin miraken aswaxshigne
Minew sigaw gin key ser mesele? Alkelam betam?
የኔውብ እንኳን አደሰሽ ተባረኪልኝውድድድ
Sameera Sameera amen! Thank you my dear. 🙏❤️
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 👍😘
መቅድየ ቤተሰብ አድርጊኝ
ዋው ስራሽም አቀራረብሽም ያምራል
Its Great Sister
ጎበዝ ልጅ በርቺ!
በጣም ያምራል እሰረዋለው
ክላሲካሉ መዝሙር ስለሆነ ድምፁ መንፈስን ያድሳል ተባረኪ
ሀሩፈ ናው እሞክርዋለሁ
❤❤❤❤ good job i like it
ጣባዎችሽ በጣም ያምራሉ ከየት ነው የገዛሽው?
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ የሚል ለአይን የሚያምር ሙያ ነዉ እጅሽ ብርክ ይበል በርቺ ዉዴ
Ejish yibarek abo
ዋአው በጣም ያምራአል ይጣፍጣል
Makiye Yene Balemuya ijishi Yibarek Konjo😍😍😘
Wow that looks amazing even if it take a lot of time to make it but I know it worth it
Thank you for sharing with us
Thanks my dear❤️
ua-cam.com/video/zW9itZ-DlGg/v-deo.html
You made me hungry😥. Which part of the meat is good for Kitfo?
የእውነት እጅሽ ይባረክ!
ያምራል
Wow mekdi balmuyyyyyy❤
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 👏
ቅምሻው ደርሶኛል ክትፎ ብሎ ዝም ነው መቅዲዬ thank you
የውነት ባለሙያ ነሽ ማሻላ ጣባው ደሞ ሲያምር
አመሰግናለሁ በጣም
እንኳን አብሮ አደረሰን በርቺ በጥም ያምራል ምራቄ ተጠባጠበ
Waw betam yigebal
Thank you so much for sharing Mekdiyea looks soo yummy 😘😘
Addis subscriber wow ejesh yebarek enamesgnalen. 👍
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆጆ እናመ ሰግናለን
ዋው ማሻ አላህ
እሚገርም ነዉ
እጅሽ ይባርክ ምርጥ ባለሙያ በርቺ
አነጋገርሽም አሠራርሽም በጣም ያምራን. በለሙያ. ነሽ.
Waaaw amazing 👏 😍 🙌 ❤ 💖 ♥ 👏
I loved the sound track its Awtarus song I love his songs I'm glad you're follower of Jesus
የኔልእልት አንችን አለማድነቅ አይቻልምመልክሺ ውብ ሙያሺ ሙያብሎዝምአንችንየወለደችእናት ማህፀኗይለምልም አላህይጠብቅሺ ከክፍነገር አሉእንጂ ሌሎቹ ዝምብለው የሚበጣጠሱ ቀሚስብቻ ሙያዜሮ እነሱንም ላይክሳረግእውላለሁ ክክክክክ
አሜን! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ.❤️
Waow yameral
Yeni konjeya ejeshi yebarek endat endemewedew megebeshien
Thank you so much my dear 🙏❤️
Thank you dear 🙏🏻😘👏💕
ዋው ነው
egesh yebarek yene kongo
Wow arif new 👍👍
መቅድየ ጽዳትሽ በራሱ በቂነዉ
Thank you my dear ❤️
Gomanwe baweha nw mekaklwe?
Good Job! i feel very hungry
Mekdi betam enamesegenalen enkwan aderesech.... tabawe plastic nw ende? kehone yete nw yemigezaw Addis Ababa lalenew .
Thank you my dear. Tabawn yegezahut ezihu yeminorbet new. USA. Ethiopia menor alemenorun alawkim. Yeshekla sayihon ye ceramic new. I think it’s made from china.
እጆችሽ ይባረኩ ባለሙያ ነሽ
Betam enamesgenaln weda berchi
Desss ylal 💥💥💥💯💯💯💯🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
WOWOW MASHA ALLAH ❤❤
Thank you god bless you and you are good cooker .👌👌👌👌👌
Amen! Thank you so much my sister 🙏❤️
ዋውውውው ባልሙያ ጎበዝ የኔቆንጅ
Wowo amezing
በርቺ፤አህታችን፤ገበዝ፤ባለሙያ😍👍👏
Betam Desi yelali barechi yene wude
Mekdi it is so amazing! And I am virtually eating it! ቆጮዬ ነፍሴ!! 😋 😋
Gobezz tabawochsh wow keyet edegezashachew shuk beyena😍
Ene yegezahuachew yeminoribet akebabi Yale habesha store new. Gin online order madreg kefelegish www.etsy.com/listing/857398468/etege-ethiopia-choice-collection. Bezih website tagebniwalesh. Tabawochu ye ceramic nachew yeshekla ayidelum.
@@MekdiA eshe Amesgnalehu. berche yena konjo 😍👍👌
Berich betam arfi aserar nw😍
Thank you my dear 🙏❤️
ዋው ጎበዝነሽ
Wow ejish yibarek ehite
የቅቤው ኣነጣጠሩ ብታሳይን ደስ በለን።
ኣመሰግናለሁ።