Ethiopia - ትልቅ የተቃውሞ ሰልፍ ተጠራ፣ ጄኔራሉ ራሱን ከማህበራዊ ሚድያ አገደ፣ የጫካ ቅንጡ አፓርትመንቶች ይፋ ሆኑ፣ የቀጠለው የሰራተኞች እስር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 95

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 12 днів тому +1

    ትክክለኛና እውነተኛ ጋዜጠኛ ተባረክ

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 13 днів тому +13

    አማራ ሆይ ክልልህን አልማ ክልልህን እርዳ አስተምር

  • @mekdesgirma1729
    @mekdesgirma1729 13 днів тому +1

    ሁልጊዜ ድህነትን ብቻ አታቡ ለነገ ዛሬ መስራት አለብን

  • @selamtube4094
    @selamtube4094 14 днів тому +12

    ሰላም ለሀገራችን ❤❤

  • @felekelembebo5735
    @felekelembebo5735 13 днів тому +3

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ረዥም ቦርደር የምትጋራ፣ በደም የተሳሰሩ ህዝቦች ያሉባቸው ናቸው ስለዚህም ለዝቦቻቸው የጋራ ዕድገት መስራት አለባቸው።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 13 днів тому

      ትክክል ነው ኢትዮጵያ እንደ እናት ዙሪያዋ ያሉ ሃገራት በሰላም እቅፍ አድርጋ በመያዝ አብራ ብትሰራ ታድጋለች ብዙ ሕዝብና ሰፊ መልካአ መሬት ያላት ሃገር ለሁሉም ጥሩ ምሳሌ መሆን ያጠበቅባታል

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 13 днів тому +4

    ፋታ አማራ የያዘው መሬት የለም።

  • @Ha-Hager
    @Ha-Hager 12 днів тому

    እሱ እና እነሱ ኢትዮጵያውያን አደሉም እንዴ?🤣🤣🤣🤣🤣

  • @KebedeWerke
    @KebedeWerke 13 днів тому +1

    መገንባት, መገንባት, እንደገና መገንባት , ግን በህንፃው ውስጥ ማን እንደሚኖር የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው🤲 የእግዚአብሔር ቃል በመጨረሻው ጊዜ አለም ብዙ ህንፃዎችን እና ድልድዮችን ትሰራለች ይላልና 👈አሁን በመላው አለም እየተከሰተ ነው👈ጊዜው ደርሷል ወገኖቼ ከልባችን መጸለይ አለብን🙏

  • @EthiopaEthiopa-y3c
    @EthiopaEthiopa-y3c 13 днів тому +1

    የመንግስት እና የህዝብ ሀብት የሆነን መሬት ሲዘርፉ ኖረው ዛሬ ሰባዊነት አማራቸው

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 14 днів тому +8

    ስትሰለፍ ትኖራላችሁ ግዜ ሰጠኝ ብላችሁ በጉልበት የወሰዳችሁት ወልቃይትና ራያ ልቦናችሁ እያወቀ ባትሞክሩት ይሻላል የሚሻለው ህዝብ እንደ ህዝብ የትም መኖር አማራ አይከለክልም ወልቃይትም ይሁን ራያ ማንም መኖር ይችላል ፖለቲከኞች በተለይ ህወሀትና በአዴን ከህዝብ ጣልቃ ገብነት ውጡ ህዝቦች እንዴት መኖር ያውቃሉ😊

  • @وايفاي-ص1ر
    @وايفاي-ص1ر 13 днів тому

    ወልቃይት ያምሓራ ሐቅነዉ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 13 днів тому

    ኤርትራ ከሱማሊያ የጥንት ወዳጅ ናት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @akiyedabele687
    @akiyedabele687 13 днів тому

    ❤❤❤❤Eyam selm nw menefalgaw

  • @EndalkAmareBelaynh
    @EndalkAmareBelaynh 13 днів тому

    እነዚህ ሠዎች ጤናም የላቸውም እንዴ? ከሠው አልተፈጠሩም ማለት ነው። የቀረኽን ቦታ አልማ እና ሌላ ጠይቁ እንዲያ ነው የሚያምረው።።።ሁሌም ኢትዬጲያውነት!!!!!

  • @Seidelmehamedyesuf
    @Seidelmehamedyesuf 14 днів тому +3

    ተናፋቂው ❤❤❤❤ ዜና

  • @zufanzufan411
    @zufanzufan411 13 днів тому +1

    ጫካ ወየት ነው ፕሮጀክቱስ የት ነው የሚሰራው

  • @bilchaabi4394
    @bilchaabi4394 13 днів тому

    ቢግ respect ቶ ዮዑር

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 14 днів тому +2

    አይ የትግራይ ፖለቲከኞች😢

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 13 днів тому

    💚💛❤️

  • @sentayewadmasu4121
    @sentayewadmasu4121 13 днів тому +2

    መቼ ነው ግን ከአማራ ላይ ምትወርዱት የትግሬ ፖለቲከኞች

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 13 днів тому +1

    ሰለሚገነባው የቅንጡ ህንፃ ግድ አይለኝም ምክንያት ነገ ሰለሚሆነው ፈጣሪን የመከረ ማን አለ?ከቶ እኮ የምለውን ስማ እንቢ ካልክ አቀምስሃለሁ የምትለው አሜሪኬ ይህ ውድመት በተፈጥሮ ሲፈፀም ያ ሁሊ ከሰላይ አሰከ ጨረቃ የሚበሩ በቴክኖሎጂ አንተ የተባለ አዋቂ ያለባት ከተማ ከወደ አንድ ስፍራ በተነሳ እሰት ይኸው ማን ያብርደው ጎበዝ የእኛ ሐገር የድሐ መንደር በዶዘር ሲፈራርስ አታርፍም አላሉ የእኛ የሚገርም ነው አያፈረስን ሰለፈረሰ የአሜሪካ በእሳት የነደድ ቤቶች አዝነናል ወይ ጉድ እሰቲ መጨረሻ በቃሉ ምድርን ያቆመ ፈጣሪ አምላክ ምን ይላል ብንል ይሻላል

  • @KemerHassanali
    @KemerHassanali 13 днів тому

    Ayyi hagerachin salam argi

  • @MameMurad-y4r
    @MameMurad-y4r 13 днів тому

    የጥላቻ ዜናህን መስማት ነው ያስጠላኝ

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 13 днів тому +2

    ለ20 ዓመታት የሰው መሬት ይዘህ ስትፈነጭ ከርመህ ኣሁን የምን መንጨርጨር ነው ትንሽ ተረጋጉ
    ሲጀመር የኤርትራ ሰራዊት በኣልጀርስ ስምምነት መሰረት የተበየነለት መሬት ውስጥ ነው ያለው

  • @KassaMircha
    @KassaMircha 13 днів тому

    Is it true that the PM and the mayor are shareholders in Ovid real estate?

  • @AddisuEndshawtatek-zz4se
    @AddisuEndshawtatek-zz4se 14 днів тому +5

    ፈታዴሊ አንደኛ ምርጫየ ነው🙏

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 13 днів тому

    የአማራ ቦታ አይናቸዉን ያንሱ

  • @Tybatube
    @Tybatube 14 днів тому +2

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደትነኒእህታችነኒ❤❤❤❤

  • @teka1528
    @teka1528 13 днів тому

    fetala, feta ante wusha, ahiya! ETHIOPIAN, SOMALIAN SETAWAGA KOYETALE!

  • @berhanayele8466
    @berhanayele8466 13 днів тому +1

    የግብፅ እብሪት ግን አልበዛም? "ጌታውን ካልናቁ......" ነው ሚባለው።

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 13 днів тому

    የጫካ ፕሮጀክት የኢትዮጵያ ፕሮጀክት ሳይሆን የአረብ ኢሜሬት ኢትዮጵያ ከተሸጠችላቸው ውሎች አንደኛው ነው። ገና ብዙ በመንገድ ላይ ያሉና የሚመጡ ፕሮጀክቶች አሉ።

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525 13 днів тому

    እኔ ምለው ሰውየው የሚያረገውን ያቃል

  • @johnzeleke2400
    @johnzeleke2400 13 днів тому

    1

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 13 днів тому

    ግብፅ እደዛ ካለች ለምን የኛ ሰዎች የአባይ ተፋሳሽ ሀገር ያልሆነ ስለዉሀ
    የማዉራት መብትም መጠየቅም አይችልም. ለምን አይባሉም

  • @beletegebremichael5265
    @beletegebremichael5265 14 днів тому +1

    ለግብፅ ያለን የኛ ምላሽ አባይን የማያመነጩ አገራት ፈጽሞ በአባይ ወንዝ መጠቀም የለባቸውም የሚል ነው ።

  • @haileelectronics
    @haileelectronics 13 днів тому

    ymechh abichu keeritrea m endesu argeh mefatetu wed selam keyrln

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc 13 днів тому

    Eritrea sitil tarejaleh zereto, Alqasha

  • @mesfinmulugeta7400
    @mesfinmulugeta7400 13 днів тому

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ!!!!!!

  • @Ayalnehyeshaw
    @Ayalnehyeshaw 14 днів тому

    ኡኡቴ

  • @doit-i3oo
    @doit-i3oo 14 днів тому +11

    በመጨረሻም ሀሰን ሼህ መሀመድ አብይን አንበረከከው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ia6750
    @ia6750 13 днів тому

    Komche hula hail fano!

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 13 днів тому

    ኤርትራ ከመሬቷ ነው ያለችው የማንም መሬት አሏዘችም

  • @biniambeyene5405
    @biniambeyene5405 13 днів тому

    ዜና ማንበብ ክ አይመችም

  • @HabtamuTadele-e4t
    @HabtamuTadele-e4t 13 днів тому

    ምንድን ነው ዜናህ ሁሉ ትግራይ ነው ባላንስ አርገው እንጅ

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 10 днів тому

    ትግርየም ነዉም ያማራም ህዝብንም እናም መርየትዉም አጉሮም ይዞትም የቄየም በትግርየም ሚንተሪይም በሀይልም ትግርየም የልፕዉም ካማራም ቦታም የተወስምሰደበትም መርየትም ዋልቃይትም ጠለምትን ህዝብንም አማራም ነዉም ያማራም ሀገርንም ነዉም ትግርየም ሲያርደዉም ሱግፕድለዉም የኖረም ህዝብንም ነዉም ዋፍላም ኮረም አላማጣም ህዝብንም አማራም ነዉም መሩየትዉም ያማራም ነዉም ጠላትም ቡሄርንም ትግርየም ሉገድልም ሌጨፍልጭፍም የመጣም በዛዉም የህዝብዉም መሪየትም ህዎሀትም እየቃማንም ይልሰፈረዉ ሰፋሪይም ነዉም የናበረዉም አናዉቃችልዉም ከየትም እንደመጥዉም ትግርየም ሚባልም ሀገረም ትግርየም ነንም ነዉም ሞልዉትም ቆሻሻንም ገዳይም ናቸዉም

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 13 днів тому

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ShimelisAlemayehu-k5q
    @ShimelisAlemayehu-k5q 13 днів тому

    Abiyim...yiqeyer.?getachew yiqeyer?sultan

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 13 днів тому

    ፍሬን የበጠሰ መሪ ያላት ሀገር!ኢትዮጵያ!
    በውስጥም በውጭም ሕግና ሥርዐት የማይገዛት ምድር!
    በመሥታወት ቤት እየኖርክ ድንጋይ መወራወር አጉል ቀልድ ...
    የውጪ ፖሊሲያችን ባሳየው "ከፍተኛ መሻሻል" ባላንጣዎቻችንን እበራችን እደጃፋችን ላይ አምጥቶልን እንዲንጎራደዱብን ጎረቤቶቻችንን ባላንጣና ጠላት አርጎልን ሞቶ የማያልቀውን ወይም የዳማ መጫወቻ ጠጠር እየመሠለን የመጣውን ወታደር ተማምነን የሠፈር ጎረምሣ አድርጎን አረፍነው። የቤት ችግራችን እራሱ ሞልቶ እየፈሠሠ ባለበት ለሠላም ከኛ በላይ የሚደክም መኖር እንኳን አልነበረበትም።

  • @Aersena
    @Aersena 13 днів тому

    21 ሚሎን ዶላር ስትል ኖዉ 21 ሚሎን ያልክ

  • @Micky-n4i
    @Micky-n4i 13 днів тому +1

    በራሔሌና አርሆ የተባሉት ወረዳዎች በተፈጥሮ ጨው ሀብታቸው የታወቁ ናቸው አነዚህ አካባቢዎች በአጋመ አውራጆ አሰተዳደር ነበሩ የወያነው መንግሰትን ግን ያለምንም ውሰኔ ሕዝብም ለአፋር ተሰጠ 🧍ደግም ወያኔ ወልቃይት ራያ እያለ ይጮሐል አንድ ምሑር የትግራይ ተወላጅ በብራከ ሸው በተባለ ሚድያ የአገሩ የተጠቀሰቱን ወረዳዎች የምሰራቅ አሰተዳደሩ አካል ለብዙ መቶው ዓመታት እንደነበር ተናግረዋል ታድያ ለራሰ ሲቆርሱ አያሳንሱ ዓይነትን አካሄድን እንደማያዋጣው ወያኔዎች ማወቅ ይገባቸዋል ወደዱም ጠሉም

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 13 днів тому

    አማራ የያዘው የሌላ መሬት የለም እዲያውም የአማራ ግዛቶች በሌላ ግዛት ተይዞበታል ። ህውሓት ያለ ኣግባብ የኣማራን ግዛቶች ለ27 ኣመት በትግራይ በማካለሉ ተጠያቂ ነው።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 13 днів тому

      በአማራና ትግራይ አከራካሪ ግዛቶች ቀደም ሲል አያቶቻችን ያቆዩት ችግር ነው ይህ ችግር Win Win በሆነ አሰራር ነው መፈታት ያለበት መዋጋት ዘላቂ መፍትሔ አያመጣም ከመሬቱ በላይ ለ 4 ሺህ ዓመታት አማራና ትግራይ ኤርትራ ሕዝብ የተዋለደ ለመለያየትም የሚያስቸግር ሕዝብ ሰለሆነ ፖለቲከኞች ለመለያየት ያመጡት ሐሳብ ይዘን ባናከር ጥሩ ይመስለኛል

  • @tewodrosmulu6131
    @tewodrosmulu6131 13 днів тому

    NEFETEGNA TESHEWEDEK. ABIYE IS BUILDING THE FUTURE KUSH. GAMEOVER. NEFETEGNA IS "CONVINCED OR COMFUED" SHAMLESS ABDISA.

  • @waberi1448
    @waberi1448 13 днів тому

    To have port for Ethiopia is a death and life issue. By hook or cock ethiopia has to have the port.

  • @metiworku1601
    @metiworku1601 14 днів тому

    መንግስት ምን ማለቱ ነጻ መሬት ከሆነ ለግዜው በመሥራታቼው ልሸለሙ ይገባል ፍትህ ለታሳሪዎች !!!

  • @selhadinhassen1170
    @selhadinhassen1170 14 днів тому

    ኦቨዲ የማነው ታውቃለህ

  • @TheJoelo1l
    @TheJoelo1l 13 днів тому

    Voice of Cairo, your boss Al-Sese lost. What do you see?

  • @SonySony-u2r
    @SonySony-u2r 13 днів тому

    ምዲረደቁሩ

  • @TewodrosGMariam-g8h
    @TewodrosGMariam-g8h 13 днів тому

    Peace for East Africa and all Africans countries.

  • @Ameyu-p1f
    @Ameyu-p1f 14 днів тому +5

    Tigray❤oromia❤somali❤afar❤........one love

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 13 днів тому

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ጨቅላዎቹ ጨንቋቸው ነው።ግን ሶማሊያዊው አይሸወድም።

  • @TgEth
    @TgEth 14 днів тому

    🎉

  • @ዙዙ-ለ3ዘ
    @ዙዙ-ለ3ዘ 13 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ademmohammed1586
    @ademmohammed1586 14 днів тому

    ኤርትራ በውጭ ያሉ ዜጎቾን ብር አዋጡ ብላለች ትግራይም የወርቅ ማጣርያ ማሽኑን አውጡ ብለውን ሽሬ ላይ

  • @SeidAnb
    @SeidAnb 13 днів тому

    Stop your support for Israel.

  • @BrahnSame
    @BrahnSame 13 днів тому

    ፈታ ያልተረዳኸዉ ዉስጣዊ ችግርር አለብህ
    አንደኛ አሰልቺ የቃላት ድግግሞ ሽ ሌላ ደኸመትሀ አንድ ቅላጼ እና የተለመደ ወሸት ማደበላለቀ

  • @aii1223
    @aii1223 14 днів тому

    ❤❤

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 14 днів тому

    የማይነካ ነክተን የወደቅነዉ ኘ/ሥዩም መሥፍ በመጨረ የቻይና አባደር የነበረዉ(ሙሥሊሙን ነክተንማለቱ ነዉ)ሙሥሊም የነካ የለዉም በረካ።

    • @doit-i3oo
      @doit-i3oo 14 днів тому

      መሳደብ አሎድም እንጂ የሸርሙጣ ልጅ ብልህ ደሲለኝ ነበር ካድሬ

  • @michelle-i7o
    @michelle-i7o 14 днів тому +2

    ከሶማሌላንድ ጋር የተደረገው ስምምነትስ ? የኢትዮጲያን ህዝብ በየሚድያው አደንቁረው አሁን ደግሞ ከሶማሌ ጋር ስምምነት ላይ ደረስን አሉ፣ ተዉ ሲባሉ አንሰማም ብለው አሁን እንደማያዋጣ ሲገባቸው ተመልሰው ሶማሊያን ማባበል ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው፣ ግን ኢትዮጲያን ምን አተረፈላት? ይኸው ግብጽን ወደ ሶማሊያ እንድትገባ አደረገ፣ በሶማሊያ የኢትዮጲያ ሰላም አስከባሪ ጥያቄ ውስጥ ሆነ ሌላ ምን የፈየደው ነገር አለ፣

  • @biniyamhaghos5391
    @biniyamhaghos5391 13 днів тому

    በትግራይ ተቃውሞ ነው ያልክ በኣዲስ ኣበባስ ኣይቶት በማያውቀው ችግር እየታመሰ ያለው ህዝብ ኣይደለ እንዴ እስር እንግልት ቤት ማፍረስ ማሳደድ የንሮ ውድነት ከዚህ በላይ ምን ሊመጣ ነው ህዝብ በረሃብ እየሞተ ቅንጡ ህንጻዎችና ቤተመንግስት ምን ኣስፈለገ ታላቅ ተቃውሞ መጥራት ሚያስፈልገው በኣዲስ ኣበባ ነው ዝም ብላቹ ኣትወትውቱ ሃቁን ብግልጽ መናገር ግዜው ነው ።

  • @MahadeKhan-c5d
    @MahadeKhan-c5d 14 днів тому +1

    ከእርትራም ማስማማት አላብን 🎉

  • @NimcoReerwaalan
    @NimcoReerwaalan 13 днів тому

    😮😮😮ፈጣጣ ዉጣ አይነህ ይውጣ መጥፎ ሥም አጥፊ ውለታ ቢሥ ጨካኝሥም ነህ ህዝብ ሆይችላ አትበሉት ሠውየውነ አየታለለ ህዝበቸንን አንዳይፈጅ😊😊😊😊 ሀዝብሆዶ ጠንቅ

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 14 днів тому +1

    FANO my diamond 💎📗📒📕

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 14 днів тому

    ለምን በአዲስአበባ አይደረግም ተቃውሞ

    • @AhmedAlii-q9m
      @AhmedAlii-q9m 14 днів тому

      አንተ ጃምር እንማጣለን 🤣

  • @AZEZEAzeze-xd2bt
    @AZEZEAzeze-xd2bt 14 днів тому

    ፈታ ደይሊ 1ኛ ዘጋቢ

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t 13 днів тому

    😂😂😂

  • @Ayalnehyeshaw
    @Ayalnehyeshaw 14 днів тому

    ከኢሱ ጋርም እንዲሁ አሸሸ ገዳሜ ተብሎ ነበር። የሶማሌ ላንድ ሕዝብ ምን እያለ ይሆን?

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 13 днів тому

    ሞኝና ስራ ያጣ ሰው፡ እየሰራሁ ነኝ ብሎ ሌሎች ሰዎች ለመሳያት፡ መጀመርያ ኣንድ ችግር ይፈጥራል፡ ለዚሁን ችግር ለምፍታት እየሰራሁ ነኝ እያለ ይታገላል፡ የዶክተር -ውሃ ስራ እንደሱ ነው። ኢትዮጵያ በያለፉ 5 ኣመት ዶክተር-ዋሃ የፈጠሮው ችግሮች ልትፈታ እየታገለች ነች።

  • @ZemenuMenaleZemenuMenaleMatheb
    @ZemenuMenaleZemenuMenaleMatheb 14 днів тому

    ጫካ እየሠራ የአማራ ተወላጆችን እየገደለ የሚቀብር መንግስት ባይ ነኝ የሚል አካል ከአሁን በፊት በኢትዮጵያ ምድር ላይ አይተን አናውቅም ነበር ።

  • @further8735
    @further8735 13 днів тому

    I DONT LIKE YOUER NEWS

  • @HASSENTUBE-s8t
    @HASSENTUBE-s8t 14 днів тому

    አብይ መወገድ አለበት

    • @GshGseh
      @GshGseh 13 днів тому

      👋👏👏👏 አወ

  • @AddisuEndshawtatek-zz4se
    @AddisuEndshawtatek-zz4se 14 днів тому

    ፈታዴሊ አንደኛ ምርጫየ ነው🙏