የባባ ምክር! በገና ብርሃናችንን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 144

  • @yonatan-Desta
    @yonatan-Desta  2 роки тому +108

    እንኳን አደረሳቹ ❤
    ከ 500 በላይ ሰው እፈልጋለው እዚህ ተግባር ላይ ለመሳተፍ ደሞም እናሳካዋለን 🙌❤

    • @edennegussie6032
      @edennegussie6032 2 роки тому +1

      Am the one yoni

    • @edlawitabebe1521
      @edlawitabebe1521 2 роки тому

      Enem bedesta yoniyee

    • @danieltesfaye9311
      @danieltesfaye9311 2 роки тому +1

      Enanem ye abte account nw gn ene set negn enam meserat efalegalew pls

    • @mekditube1589
      @mekditube1589 2 роки тому

      Enem fetari beselam we'd Hager kemelsegn betam yemiflge ngr

    • @mereyomereyo3382
      @mereyomereyo3382 2 роки тому

      በፈጣሪ ስም ወድሜ የእኔ እህት አይን ስውር ነች እኔ የምኖረው ስዴት ነው የት ሀገር ነው አይን ንቅለ ተከላ ያለው በፈጣሪ ስም የምታውቁ ንገሩኝ😥😥😥😥

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 2 роки тому +37

    ቶማስ ጋር ይቅርር ተባባሉ ወላሂ ሞትአለ
    አተ ብታጠፋ ይቅርበለው በእናትህ
    ይታረቁ ቶማስጋር የሚል ላይክ👍👍👍👍አረጉ

  • @ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ

    ባባ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን. ትልቅ ትምህርት ነው አስተላልፈህ ያለፍከው
    ዮኒ. የገና. ድንቅ የአመቱ. ምርጥ ስጦታ ተባረኩ

  • @bamonure2095
    @bamonure2095 2 роки тому +113

    ዬኒ ይሄን የመሰለ አስተሳሰብ ይዘህ አረሪሪሪ ይቅርታ የእግዛብሄር ነው ከነ ቶማስ ጋር ተታረቁ

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 2 роки тому +16

    የባባ መልካምነት እኔንም አስተምሮኛል ከናተ ደሞ ሌላው ይማራል ተባረኩ🙏🙏

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 роки тому +8

    በጣም በጣም ጥሩ አሳብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ማርያምን ከልቤ ነው ባባዬ ዘላለም አንረሳም እንወዳለን አባታቸው የአራዳ ልጅ ነው እዬ ነው ለትውልድ ታሪክ ማስቀመጥ እንዲህ ነው ተባረኩ በጣም በጣም ደስ ይላል

  • @weynshettesfaye6225
    @weynshettesfaye6225 2 роки тому +9

    ባባ መልካምነትን አስተምሮን ነው የሄደው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኔም ሀገር እገባ እለግሳለው

  • @liwamk8909
    @liwamk8909 2 роки тому +21

    ምርጥ የገና ስጦታ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ🥰🙏🏽

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 2 роки тому +5

    ባባዬ ነብስህን በገነት ትስከን ለወጣቱ ጥሩ አርአያ አስተማሪ ትተህ ሔደካል ዬኒ እስከ ቤተሰቦችህ ተባረኩ 🙏🙏

  • @sipara8333
    @sipara8333 2 роки тому +3

    ባባየ የኔ ደግ ካንተ አልፎ ለሌሎች ደግነት ምክንያት ሆነሀል የኔ ውድ ነብስህ በቀኙ ትረፍ ባባየ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 роки тому +5

    እድሜ ይስጣችሁ።።። ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑርልን።

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ

    ዮኒየ ለምን ይቲውብ አትሰራም አባታችሁ በጣም ጎበዝ አስተዋይ ነው እሱ ባይፈቅድ አይሆንም ነበር እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ♥

  • @ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ

    እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ብዓል በሠላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች💒♥👑
    የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ ምርጥ ስራ ተባረኩ❤

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 роки тому +18

    ባባዬ የመልካምነት ጥግ አሳይተኸኛልና ከዛሬ ጀምሮ ደግ እሆናለሁ አዛኜን!

    • @tijihaymi793
      @tijihaymi793 2 роки тому

      እግዚአብሔር። ካችጋ ይሁን

  • @MekdesZebenay-cn6ch
    @MekdesZebenay-cn6ch Рік тому

    የእኔ ምርጥ ሰው ከፈለክ ማድረግ የማትችለው ነገር የለም ሁሌም ጥሩ አስብ የኔ ጀግና እንወድካለን

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 2 роки тому +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ጥሩ ሀሳብ ነው ዮኒ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ የሚል አባት ❤🙏

  • @Nmrja
    @Nmrja 2 роки тому +7

    ታድላቹ ኣባታቹ ደስ ሲል አላህ ይጠብቅላቹ

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 2 роки тому +4

    እንኳን አብሮ አደርሰን ከብርሀነ ልደቱ⛪️✝️👏እግዛብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ 🥰🥰ባባ አተየተባርክ ሰው ፈጣሪ ነፍስህን ይማርው😭🙏

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ለአገሬ ያብቃኝ እንጂ ምኞቴነው ለመለገስ ባባዬ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልን በዚዘመን እንደአነተ አይነት ደግሰው በማየቴ እድለኛ ነኝ 😭😭😭😭 እናመሰግንህአለን ❤️🙏❤️

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ስጦታ ነው ። እንደወላጅ እናት እና አባት ይቅደም። መልካም ቤተሰብ የመልከም የቤተሰብ ተምሳሌት ። እናት እና አባታችሁን አመሰግናለሁ የመልካም ቤተሰብ ተምሳሌዋች አበብዬ ቅዱስ አማኑኤል እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ደሬ አንተንም እግዚአብሔር እድሜ ጋር ይሰጥህ።

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +1

    ምርጦችዬ እወዳችኋለው ለኣባታቹ ረዥዥምእድሜና ጤና ይስጣቸው ኑሩልን ኣትጥፉ ባባነፍሱበሰላምትረፍ ዮኒ ምርጥ ሀሳብነው በርቱ

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 2 роки тому +11

    ቶማስንም ይቅርታ በል ምንም ቢያስቀህምህ እካ ይቅር በለው ሞት ነገ ዛሬ አይልም ወላሂ ያንን የመስለ ፍቅር አላህ ይመልስላችሁ እኔ በበኩሉ ባባ ከሞተ ወድህ ያስቀየመኝን ሰው ሁላ ይቅርታ ብያቸዋለሁ ምክንያቱም ይቅርታ ትልቅነት ነው እባክህ ይቅርታ ተባባሉ

  • @senitube999
    @senitube999 2 роки тому +4

    ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ ቤተሰብ + ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንም አገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያውርድልን አሜን ሰው አገር ያለነውም በሰላም ላገራችን ያብቃን ❤🇪🇹 እንካን በሰላም አደረሳችሁ አሜን ዩኒዬ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ትምርህት ነዉ እኔም ሰው አገር ነኝ ስመጣ ቃል እገባለው በሰላም ላገሪ ያብቃኝ አገሬ ልገባ ትንሽ ወራቶች ነዉ የቀረኝ ቤተሰብ አርጉኝ 🙏

  • @toybatadesse9714
    @toybatadesse9714 2 роки тому +1

    በጣም ነዉ ያደነካችሁ መልካም ቤተሰብ እኔም ሀገሬ ስገባ እለግሳለሁ ኢንሻአላህ

  • @hiku_kika8984
    @hiku_kika8984 2 роки тому +2

    Yoniye kene tomi ga wede dero temelesu benatachu 🙏

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 роки тому +1

    ዋውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ምሳሌ መሆን ጥሩ ነው

  • @wudinesh2337
    @wudinesh2337 2 роки тому +2

    ምርጥ ነገር ነው ሁሉም ልያደርግ የሚገባ ነገር ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነ

    በዛሬዋ ቀን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወለዶ የሰውን ልጂ በሙሉ ከዘላለም ሞት በሞቱ ሞትን ድል ሊነሳ ከድንግል ማርያም ተወለደ በዚች ቀን ደግሞ እናተ ይሄን መልካም ነገር ስላደረጋችሁ እውነት መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 роки тому +4

    አይይይይይይ ባባየ የኔጌታ በቃ እድህነው እኔ እኮ እስካሁን አላምንብየ ተቸግሬ አለሁ እሱየለለበት ፊልም አያምርም እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on 2 роки тому +4

    ባባ ሁላችንንም እስትምሩን ነው ያለፍው ነፍሱን ይማርልን

  • @richochannel
    @richochannel 2 роки тому

    Betam arif neger new welahi hulem tyake mihonbgn neger new zare yeteleleselgn enem adergalehun kemotkugn bohala afer new mibelaw lesewoch mitekm yesewnet kfle mangnawm endiwesed enem adergalehun insha allah betam arif neger new yaderegachut ymechachu

  • @comceill6635
    @comceill6635 2 роки тому

    Wow egeziabher yesetachu des setelu

  • @Youtuber_g123
    @Youtuber_g123 2 роки тому +1

    Great info Yoni, I’m sure this video will inspire many of us. It’s a special gift, thank you guys. Happy Holiday!

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    የወኒ በጣም ጡት ሀሳብ ነው ጎበዝ በጣም ታምራላችሁ አባትህ ያምራል የወኒ በጣም አምሮብሀል ውንድሜ

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck 2 роки тому

    እውነት በጣም ደስ ይላል ይሄ ነገር መቀጠል አለበት የባባን እራይ እናስቀጥል

  • @indujed3236
    @indujed3236 2 роки тому +1

    Wow batm das telalchwu yamir yoni tabrkui yamir 🇪🇹👍❤

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 2 роки тому +1

    ባባዬ ስጋህ ቢሞትም ነፍስ ግን ህያዉናት ትናፍቀናለህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @eyuasmekuria819
    @eyuasmekuria819 2 роки тому +1

    yoniye betam tiru neger nw yaderegachut egzaber yebarkachu, egzabher yelbachun hasab yemulalachu

  • @betty8479
    @betty8479 2 роки тому +2

    ውብ ቤተሰብ ስወዳችሁ ዮኒዬ በጣም ደስ የሚል ስጦታ ነዉ የመልካምነት ዋጋው ከፈሪ ነዉ

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tube5169
    @tube5169 2 роки тому +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል ተግባር ነው

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ደስ ስትሉ አባታችሁ እኮ ወድማችሁ ነው የሚመስል ገና መጣት ነው ወይ መታደላችሁ 😘😍

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 2 роки тому

    ዮኒ የልጅ አዋቂ ነህ እኮ በፍቅር የምወደዉ ቤተሰብ😍😍😍😍

  • @mistrassefa7208
    @mistrassefa7208 2 роки тому +1

    እንኳን አደረሳቹ ተባረኩ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 роки тому +5

    እኔ ሰዉ ከሞተበኃላ አይኑ ወጥቶ ለሌላ ሰዉ እንደሚያገለግል ያወኩት በባባ ሞት ነዉ ማርያምን 😢ባባዬዬ ነፍስህ ይማረዉ

    • @husniyaezame333
      @husniyaezame333 2 роки тому +1

      ግን ወቶ ተሰጠ በአላህ አላወኩም ንገሪኝ

    • @kidistyemariyam1786
      @kidistyemariyam1786 2 роки тому

      @@husniyaezame333 አዎ ተሰጠ ዉዴ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 роки тому +1

      @@kidistyemariyam1786 እኔም አላውቅም ነበር ከሱ ነው የሰማሁት

  • @nigatyeemebirehanelij8185
    @nigatyeemebirehanelij8185 2 роки тому +1

    Enkuwane aderesachu beteseb ❤️❤️❤️ beselam lehagere yebekaw ken yemejemerya siraye aynen maleges new baba nebish be asede genet yanurew 😭😭😭😭

  • @tafachiyoutube7410
    @tafachiyoutube7410 2 роки тому +2

    ምርጥ ቤተሠብ

  • @eredeteredet8644
    @eredeteredet8644 2 роки тому +1

    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይሰጣችሁ

  • @galzamgal7940
    @galzamgal7940 2 роки тому +1

    ተባረኩ 🙏🙏

  • @AsAs-rr6cv
    @AsAs-rr6cv 2 роки тому +1

    Ymer tmliske slmetake betame dese belogal

  • @Abelsisay12-j9i
    @Abelsisay12-j9i 2 роки тому +1

    አሪፍ ተግባር😘

  • @taduchannel5238
    @taduchannel5238 2 роки тому +1

    እኛም ለአገራችን ያብቃን እንጅ እንሰጣለን

  • @hanatube-on6ri
    @hanatube-on6ri 2 роки тому +1

    Enem elgesalw lee wegene botaw yet new gin🙏🙏🙏

  • @adoniamukrem9340
    @adoniamukrem9340 2 роки тому +5

    ኧረ ዮኒ 5 ለ 1ን ጀምሩት it was fun ✌️✌️

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 2 роки тому +1

    እውነት ነው

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ያክብራቹህ ዉዶቼ

  • @lifeonmenorlemen632
    @lifeonmenorlemen632 2 роки тому +1

    Form mimolabetin pepper print aregachuu lakulgn please yoni 🙏🥺

  • @yenatube2532
    @yenatube2532 2 роки тому

    ሂድ ምን ይመስላል በናታችሁ አላበዛኸዉም እንዴ ይሄን ሁሉ ጊዜ የት ጠፍተ ነዉ ሰዉ ይናፍቃል አትልም ሁለተኛ እንዳይለመድህ ስላየኽ ደስስስስስስስስ ብሎኛል🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hayutiyee
    @hayutiyee 2 роки тому +2

    ዮኒዬ ምን እንደምላቹ ቃል የለኝም አላህ ባላቹበት ብርሀን ይሁናቹ😍ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤! ትችላላቹ broye✌️

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 роки тому +1

    አባታችሁ ወጣት ነው ገና ማሻላህ ታድላችሁ ግን ዮኒ በቃ ያሁሉ ፍቅራችሁ ጎደኝነታችሁ እደዚህ እደዋዛ ሊቀር ነው ከነቶማስጋ አቤልጋ ለስትሰው እዳላስቀናችሁን የምር ያሳዝናል ብታረቁ ደስስ ይለናል ግን ቤተሰብስ ይሄን ነገር ዝም ማለት ነበረበት?

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 2 роки тому +3

    የ ባባ ሞት betamm ያሳዝናል😢

  • @masimartichannel5005
    @masimartichannel5005 2 роки тому

    Ewunet des yemtluu mesle nachuu🙏💓 enem melkam ehonalew

  • @mistrassefa7208
    @mistrassefa7208 2 роки тому +1

    ከዚበላይ ስጦታ የለም እኔም መለገስ እፈልጋለው

  • @tijiyeegezabeherliji7646
    @tijiyeegezabeherliji7646 2 роки тому

    Betikikil tebareku💖💖

  • @bayutitube7829
    @bayutitube7829 2 роки тому +2

    እኔም ሀገሬ ገበቼ እለግሳለው

  • @mkdlawt5463
    @mkdlawt5463 2 роки тому +2

    አባታች ዋዋ

  • @belayneshkemal6076
    @belayneshkemal6076 2 роки тому +2

    👍👍👍👍❤️❤️

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 2 роки тому

    Well done , Bravo

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Рік тому

    ደስ እሚሉ ቤተሰቦች

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 2 роки тому

    የናታልየ አትጥፋብን እንወድሀለን ወላሂ💞💞💞💞💞💞💞

  • @mazas3076
    @mazas3076 2 роки тому

    የተባረካቹ ቤተሰብናቹ

  • @metadelyirdaw7973
    @metadelyirdaw7973 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaharamohammad2790
    @zaharamohammad2790 2 роки тому +2

    ግን ወላሂ በዝህ ይልመድብን እኛሙተን ለሌላ ብርሀን መጠት ትልቅነገርነው እኔም ኢሸአላህ ኢትዮ ስሄድ እለግሳለሁ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 роки тому

    በኛ በሞስሊሞች ግን ሲኖሩም አካልን ማጉደል እደማይቻል ሁሉ ሲሞትም አካሉን ማጉደል አይቻልም

  • @samuaelfresebhat8034
    @samuaelfresebhat8034 2 роки тому

    Yoni betam new yemwedh benath tarekuna abyssinia vine yimeles

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    እኔም ሀገሬ በሰላም ልግባ እጂ እለግሳለሁ

  • @habibasandara8000
    @habibasandara8000 2 роки тому

    ክበርልኝ የኔ ውድ

  • @dagimaddisu7651
    @dagimaddisu7651 2 роки тому

    እኔንም አስተምሮኛል

  • @betialteklemariam61
    @betialteklemariam61 2 роки тому

    🙏❤️

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 2 роки тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiasaaziz3805
    @samiasaaziz3805 2 роки тому +2

    Yemgemerya comment

  • @ethiolove3744
    @ethiolove3744 2 роки тому

    😭😭😭😭

  • @henoksisay7069
    @henoksisay7069 2 роки тому

    Nice

  • @fkrcover
    @fkrcover 2 роки тому +2

    ዛሬ እያሰብኩት ነበር በጌታ ደሞ አረገዋለው አይቀርም

  • @rahelkasahun
    @rahelkasahun 2 роки тому

    betam des ylal yoniy gn 1 le 5 mnew tewachut

  • @helinadaniel4637
    @helinadaniel4637 2 роки тому +1

    Ere gd nw enlegsalen

  • @qasrdoha4253
    @qasrdoha4253 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @hamriyamohammed7943
    @hamriyamohammed7943 2 роки тому +2

    Tsegureken setekoret amarebek

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 2 роки тому +1

    የት እንደምሞት አላቀውም እንጅ እሰጣለሁ
    ማለቴ ሰደት ነኝ15አመት ለማይሞላ ኑሮ

  • @mbam3924
    @mbam3924 2 роки тому

    ሂወት ይቀጣላል

  • @alem_nuguse
    @alem_nuguse 2 роки тому

    😍😍😍

  • @tonyseifu4023
    @tonyseifu4023 2 роки тому

    Beka tareku andachu betmotu yeker sanbabal endatlu ke tomi gar asbubet

  • @emaneomrealove4678
    @emaneomrealove4678 2 роки тому

    በሉ አይናችንን. በተም ተከባከቡት

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 2 роки тому +1

    ምን ዋጋ አለው ያሁን ትውልድ እኮ በስልክ በቴክኖለጂ አድክማችሁታል ባባ እንኩዋን ብዙ የስልክ ሰው አይመስለኝም

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 роки тому

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ትክክክል በተለይ የኔ አይይይይ

  • @sahadabhr275
    @sahadabhr275 2 роки тому

    👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 роки тому

    የይቅርታ ልብ ቢኖርክ ደሞ የበለጠ ነው ዩኒ

  • @galilazeethiopia3362
    @galilazeethiopia3362 2 роки тому

    yet taftchu new gn?

  • @wubetekalign6455
    @wubetekalign6455 2 роки тому

    enem legsalew

  • @mbam3924
    @mbam3924 2 роки тому

    ትለያላች

  • @hshsvyysys9146
    @hshsvyysys9146 2 роки тому

    👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤