ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ብዙም ያልተወራው የጆኒ ሊቨር አሳኝ እና አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ=ቦሊውድ መረጃ ፕሮግራም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 чер 2023
  • የተለያዩ ነባርና አዲስ የቦሊውድ መረጃ
    የፊልሞች ሪቪው ቦሊውድ ውስጥ የተፈጠሩ
    ብዙ ክስተቶችን እያነሳን እንጨዋታለን
    እኔ አቅራቢያቹህ
    ህንድ ፊልም ተርጓሚ ቃሲም መካነኝ @kassimmecca
    #ትርጉም
    #bollywood
    #indian
    #ህንድ
    #ቃሲም
    #ጌቾ
    #bollywoodnews #ቻክራ

КОМЕНТАРІ • 83

  • @abrahamleikun
    @abrahamleikun Рік тому +13

    የትኛውም ሄወት ላይ ብትሆንም ምንም አይነት መጥፎ ሱሥ ላይ ብትሆንም ከልብህ ወደ ፈጣሪህ ከጸለይክ ፈጣሪ ይሠማል ምክንያቱም ከብዙ መጥፎ ድርጌታችን ይልቅ ፈጣሪ የምስር እክርዳድ ያክል ንጹህነታችንን አሥፍቶ ስለሜያይ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሰላሞን ይመልስላት በረከቶንም አብዝቶ ይስጣት የታመሙትንም ፈጣሪ በቸርነቱ ይማራቸው

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Рік тому +15

    ኢየሱሰ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ዛሬም ለዘለአለምም ጌታ ነው እንኳን ጌታ እረዳህ

  • @meharifekade2437
    @meharifekade2437 14 днів тому +1

    ለምን በስተመጨረሻ ያለዉን መናገር ፈራህ እየሱስ የሚለዉን ስም

  • @dinku04
    @dinku04 21 день тому +1

    Wow❤ ፈጣሪ አባትየውን ለማስተማር ፈልጎ ነው ማለት ነው ልጁን ያሳመመው, ድንቅ ነው!!!🙏

  • @birhanuayalew8574

    ይሄን UA-cam ፕሮግራሞች የምከታተለው የአቅራቢው ድምጽ ስለሚመቸኝ ነው ❤❤❤

  • @Misrakitazebew
    @Misrakitazebew 14 днів тому +1

    ደግሞ ክርስቲያን ነው

  • @mahletoba

    ኦዲተር ነኝ ቁጥሮቹ መደራረብ ባላንስ አልመጣ ሲለኝ በአንተ ነው ፕሮግራም ነው ዘና የምለው

  • @natinati1580

    ሰሙ መሀሙድ መሰሎኝ ነበረ በጣም የምወደው ቀልደኛ ነው👍👍👍

  • @zeritutube

    በጣም ገራሚ ታሪክ ነወ አስተማሪ ነወ ፆለት ወሳኝነወ በፈጣራችን መመካት ጥሩነወ ይህ አጥፊ አስፈሪ ጥቆላ የሰዉ ሄወት ያመሰቃቅላሉ

  • @eliata2515

    WOW ደስ ይላል ሰፈር ማይከል ብለን ነው የምንጠራው so Jesus is the only savior.

  • @user-cs7lu4id7j

    Wow...jesus is lord......glory glory

  • @user-xv6jf1pu6j

    በጣም ነበረ አምወደው ❤

  • @technotube7812

    ቃሲሜ 1000 አመት ኑር ክፉ አይንካህ

  • @hanlove412

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን ለምትሰጠን ግዜ መረጃ 🙏😍😍😍😍ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው ሁሌም አብሮን ነው ተመስገን🙏

  • @mariouset142

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AlemTadese-bk8zm

    ደስ የሚል ታሪክ ነው በተለይ መንገዱ ለጠፊባቸው ግራ ለገባቸው❤

  • @mariouset142

    አቤት ስወዳው

  • @user-sq7fn2yx2x

    Jesus is lord

  • @lulahailu-jb4xh

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @axumawit4995

    Wow what a testimony !