First of all thank you so much the greatest one this teaching is for me I lost my daughter a few months ago now my son talking to some voices because of that I tried to study the Bible with some other an orthodox Christian thank you so much for the warning I didn't know please pray for me and for my son he's the only one I have May the greatest God bless you
My sister my prayers are with you and your son .Jesus Christ the son of our blessed Mothet heals the broken heart and binds up their wounds. May he look up on you . His grace is sufficient,so choose to lean on him . In your weakest time bow down and ask for strength for thou strength is the strongest . Stay loyal he will be with you .
My dear, read the Bible with settled mind. Begin to read John 3: 1-16. and read John 14:6. It is clear that this kind of false teaching is to separate you from the Truth. The Holy Bible leads you to the truth, Jesus. Read John 5: 39 - 40. Read your Bible my sister.
እንኳን ደህና መጡ መምህር በእውነት ዛሬ እየሳኩ 😂😂😂 ግን ተመስጫ ነው ቃሉን የሰማሁት እውነት ነው አምላክን በቁሳዊ በስጋዊ ፍላጎት የካዱ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናቸውን ያበራላቸው መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦወት አባታችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💐💐💐
❤❤❤አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏 🤲🤲🤲 ቃለ ህኦውት ያስምልን!!!!!!!👍🏼
እንኳን በሰለም መጡ ውድና ድንቅ መምሀረች ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ለእኛ ቃሉ ለምንሰማው ያቃሉ በለቤት ልዑል እግዚአብሔር በልቦናችን ፅለት ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን
ኦርቶዶክስ ቤተመቅደስ ውስጥ አባታችን አቡነ አረጋዊ እና ተክለሀይማኖትን ሰቅዬ ልብዳቸው ቂጣቸውን ልብዳው የኔንም ቂጥ ይበዱታል አርሴማን እምሷ እስኪደማ እየተፋሁባት ልብዳት
God blesse you Memehr Dr Zebene always my dear!!! You are doing great great!!!! Abeti Egzhaber yimarachew!!!
Wegenochachenen!!!
ante denez eski bizu kemawrat sima keshim nehhh
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 kale hiwot yasemalen le memhirAch
መናፍቅ የሚሆኑት በሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 24 ቁጥር 5 መሰረት ሐዋሪያው ጳውሎስና እርሱን የሚመሰሉ ናቸው።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚
ማርያምን በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን 👏
መናፍቅ የሚሆኑት በሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 24 ቁጥር 5 መሰረት ሐዋሪያው ጳውሎስና እርሱን የሚመሰሉ ናቸው።
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 👏👏👏
በስመአብ +ወወልድ +ወመንፈስ +ቅዱስ +አሀዱ አምላክ አሜን 🙏🙏🙏
ቅዱሰ ቃሉን እንድንሰማ የፈቀደልንን ቸሩመዳኒያለም ይክብር ይመስገን 🙏🙏🙏
የተከበሩ ዶክተር ፕሮፌስር መምህር ዘበነ ለማ ቀለህይዎት ያሰማልን የቅዱሳን በረከታቸዉ ይደርቦት 🙏🙏🙏አሜን ይደርብን 🙏🙏🙏አሜን
የርሶ ትምህርት የመናፍቃንን ወጠመድ የሚከሽፍ መረባቸዉንም የሚበጣጥስ ሴራቸዉንም የሚያጋልጥ ሰለሆነ ለኦርቶዶክሲዊያኑ የማንቂያ ደዉልነዉ
እኛ የተዋህዶ ልጆች ንቃ 📯 ንቂ 📯 ንቁ 📯 እንቃ 📯📯📯📯📯📯📯📯📯📯
መምህራችን በርቱልን የገልግሎት ዘመኖትን ቸሩመዳኒያለም ይባርክሎት 🙏🙏🙏ቤተሰቦን + ህይወቶን +ሰራዎን +እወቀቶን + በዙረያዎ የሚታየዉንም የማይታየዉንም እመቤቴ ትባርክሎት 🙏🙏🙏አሜን
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የተከበሩ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ቅዱስ ቃሉን የምንሠማነው በልባችን 👂 ይሁን
አሜን ፫🙏
Sub Adereguk Meles
Amene
መናፍቅ የሚሆኑት በሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 24 ቁጥር 5 መሰረት ሐዋሪያው ጳውሎስና እርሱን የሚመሰሉ ናቸው።
አሜን አሜን አሜን👐ቃላህወት የሰማልን ውድ መምህራችን👏💐
ወይኔ በጣም ነዉ የሳቁኝ እመአምላክ ኧርጅም እድሜ ከኔቤተሰቦቻቹ ይስጣቹ የተዋእዶ እንቁ ስሙ የተመሰከገነ ይሁን አምላካችን እኛ እኳ ተመርጠናል 🤲🤲🤲ተዋእዶ ለዘላለም ትኑር 🌹🌹🌹🌹🌹
የሁላችንም ልብ ይስጠን እሄ ትምህርት ሼር ስላደረኩኝ feb አንድ ምናፍቅ ዘጋብኝ የእዉነት የዘመኑ የኦርቶዶክስ ጠላቶች ናቸዉ እነሱ ቢቻ በጣም ያሳዝናል እግዚሐብሔር እዉነተኛ መንገድ ይመልሳቸዉ 🤲🤲🤲
ኦርቶዶክስ ቤተመቅደስ ውስጥ አባታችን አቡነ አረጋዊ እና ተክለሀይማኖትን ሰቅዬ ልብዳቸው ቂጣቸውን ልብዳው የኔንም ቂጥ ይበዱታል አርሴማን እምሷ እስኪደማ እየተፋሁባት ልብዳት
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ እግዚሐብሔር ልብ ይስጥህ 😭😭😭
@@badibudi6795 እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥህ ወንድም
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ🥰🥰🥰
የሰማነውን ካልባችን ያኑርልን ለመምህራችንም የቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያስማልን 🙏🙏🙏
የኛ የኦርቶዶክስ ስጦታችን እንቁ ምህራችን የምንወዷት የምናከብራቸው መምህራችን ዘላለም ኑሩልን የቤተክርስቲያን ጌጧ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ኣሜን! ቃለ ህይወት ያሠማልን
አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን በድሜና በጤና ያኑርልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን ፫
በእውነት እድለኞች ነን እኛ ኦርተዶክሳውያን እደርሰዎ አይነት አባት ስላለን ባርባና በሰማኒያ ስለተጠመቅን እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን🙏 እናመሠግናለን!!!
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏💒💒
የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከሀጥያት ሁሉ ያነፃናልና 1ኛ የዮሐንስ መልክት 1-7 በሀጥያታችን ብናዘዝ ሀጥያታችንን ይቅር ሊለን ከአመፃም ሁሉሊያነፃን የታመነና ፃድቅ ነው:: 1የዮሐንስ መልክት 1:9
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጡሉን"መምህራችን " በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን" እኛንም በእምነታችን ያፅናን" ከትምህኪት ከትዕቢት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
መናፍቅ የሚሆኑት በሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 24 ቁጥር 5 መሰረት ሐዋሪያው ጳውሎስና እርሱን የሚመሰሉ ናቸው።
አንብብና ተረዳ
ቃለ.ህይወት.ያሰማል.እድሜ.እና.ጤና.ይስጥልን.በረከቶት.ይድረሰን.አሜን.አሜን.አሜን.❤❤❤
እንኳን ደና መጡ መምህራችን በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው የአለም ሁሉ ቤዛ እመብርሃን ልቦና ትስጣቸው ለኛም ለኦርቶዶክስአዊያን በእምነታች የምንፀና ያድርገን ስለ ትምህርቱ ያምላካችን ስም ምስጋና ይግባው ለእርሶኦም ያገልግሎት ዘመንኦን ድንግል ማርያም ትባርክልን !!!!!
ኦርቶዶክስ ቤተመቅደስ ውስጥ አባታችን አቡነ አረጋዊ እና ተክለሀይማኖትን ሰቅዬ ልብዳቸው ቂጣቸውን ልብዳው የኔንም ቂጥ ይበዱታል አርሴማን እምሷ እስኪደማ እየተፋሁባት ልብዳት
በወላዲት አምላክ ስም እኔ መልስ የለኝም ድንግል ማርያም ይቅር ትበልክ ወንድሜ !!!!!
አሜን
@@ሀኒሀቫኒያbezash eyesus krstos bcha new
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራች እድሜና ጤና ይስጦወት
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ግልፅ ያለ ትምህርት ነው የተማር ነው ን በልቦናችን ያሳድርብን ውድ የተዋህዶ ልጆች እራሳችሁን ከሶሻል ሚዲያ ጓደኞቻችሁ ጠብቁ የምታዩትን ምረጡ ፎሎውና ሰብስክራይብ የምታደርጉትን የኤፍቢ ጓደኞቻችሁን ምረጡ እራችሁን ከማይመለከታችሁ ትምህርት ጠብቁ 🙏
የሚሰማሽ የለም እንጂ በደንብ መክረሻል። ልቦና ይስጣቸው "...ዛሬ ምን አለ ...እያሉ የመናፍቃንን( የጉግማንጉግ) ቪዲዮ ለሚያዩ ወገኖቼ ኦርቶዶክስ።
የክርስቶስ ሰላም ለሁላቹ ይድረስ ኦርቶዶክሳውያን
መምህር የኣገልግሎት ዘመኖት የተባረከና
የተቀደሰ ይሁን ቃለሂወትን ያሰማልን
እኛም ሰምተን ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን
🤲🌹🙏🌸🤲💐
መናፍቅ የሚሆኑት በሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 24 ቁጥር 5 መሰረት ሐዋሪያው ጳውሎስና እርሱን የሚመሰሉ ናቸው።
አሜን!ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቆት!!! እኛንም በክፉ ተኩላ እንዳንወሰድ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን!!!
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን !!!
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደና መጦልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልምን
ያግልግሎት ዘመነዎትን ያረዝምልን በእድሜ በጤና በፅጋ ያኑትልን እውነት ነው አባታችን
እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር አምላክ በሃይማኖታችን ያፅናን እኔ በተለይ ወላዲተ አምላክን የሚሳደቡ ልቦና ይስጣቸው እውነት
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
እውነትም ተበልተሀል 😂 የዛሬው በጣም ያስቃል :: በተዋህዶ ያፅናን! መምህር ኑርልን የኛ ልዩ
ዶክተር ከዲቅድቅ ጨለማ ህይወት የወጣሁት በርሶ ትምህርት ነው..... እስካሁን አምላክ ን ሳላውቅ ነበር የኖርኩት ለዘላለም ይኑሩ እንዴ እርሶ አይነት ሰው ሁልጊዜ ለ ክርስትያን ያስፈልጋሉ ቀሪ ዘመኖትን እሱ ይባርክላችሁ
ሁላችንንም በቤቱ ያጽናን🙏
ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን።
መምህር በእውነት ነፍሴ ረክታለች አባክዎ ትሞህርቱ ይቀጥል ተከታታይነቱ ለአመታት ይሁን መናፍቃን ብዙ የጥፋት ዘመቻ እያደረጉብን ነው እንደዚህ በወንጌል መልስ ማግኘቱ ያለነውን ይጠብቃል የጠፉትን ይመልሳል
መምሕር፡ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን፡፡
አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጊዜውን ያስመለከተ ትምህርት ነው ቀልዱ እንኳን አስተማሪ ነው ። መናፍቅና ጉንፋን በድካም ጊዜ የሚመጡ በሽታዎች ናቸው አምላካችን በሀይማኖታችን ያፅናን
Yene wud Abbatee fatari idema natena abzito yistilin💞💞💞💞💞💕💕💕💕💗💗💗💗
አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏 ትምህርትዎ በጉጉት እምጠብቀው ጣፋጭ የጌታ ቃል ስለመገቡኝ አመሰግናለሁ አባቴ በጸሎትዎ አስቡኝ እኔ ለጌታ ስጋውና ደሙን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ ባለቤቴ ልቀበለኝ አልቻለም ቡዙ ግዜ ጽፌሎታለሁ አባቴ በጸሎትዎ አስቡኝ አስቡኝ እንቆይ እያለኝ በእግዚአብሔር አባቴ አስቡኝ (ሀና ማርያም ና ተወልደ ብርሀን ብለው አስቡኝ 🙏ብለቤተሰቦቼና ልጆቼ በጸሎትዎ አስቡኝ አሜን 🙏🙏🙏
እግዝአብሔር ከዚባላህ የሚያገለግሉበት እድሜነ ጤነ ያጦት
እንኳን ደህና መጡልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ መምህራችን የዕለተ ምግባቺን ይዘዉልን መጡ የተዋህዶ ልጆች ኑ ልቦናቺን ብሩህ አርጎልን እናደምጥ 👂👂👈
መናፍቅ የሚሆኑት በሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 24 ቁጥር 5 መሰረት ሐዋሪያው ጳውሎስና እርሱን የሚመሰሉ ናቸው።
አሜን አሜንአሜን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን እግዚአብሔር ሀገርችንሠልም ይደረጋልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ♥️🤲♥️🤲♥️🤲♥️🤲♥️
“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው።”
- ኤርምያስ 17፥5
አሜንአሜንአሜን.ቃለ.ሂወትየስመዐና
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እረጅም እድሜ ያድልዎት።።።።።።
ኢየሱስ ጌታ ነው !!
መናፍቅ የሚሆኑት በሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 24 ቁጥር 5 መሰረት ሐዋሪያው ጳውሎስና እርሱን የሚመሰሉ ናቸው።
የመምህሩ ትምህርት ይመለከትሀልና አስብበት:: ተሳስተህ እውነትን ተነጥቀህ ከሆነ ወደእውነተኛው ክርስቶስ ለመመለስ አትፍራ:: እየሱስ በጌትነት አያበቃም:: እየሱስን 'ጌታ ነው' ማለት ከእውነተኛ ክብሩ ማውረድ እንደሆነ መረዳት ያስፈልጋል:: እርሱ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ የአማልክቶች ሁሉ አምላክ ነው:: እርሱ እግዚአበሔር ነው:: አቅም ያለው በደንብ የፀለየ በቤቱ ይጸናል:: አቅም የሌለው ችግሩ የከበደው በትንሽ የነፋስ ሽውታ ተወስዶ ሀሰት በበዛበት ስፍራ ይጣላል:: የነበርክበትን የተነሳህበትን የተጓዝክበትን የደረስክበትን የቆየህበትን አሁን ህሊናህ የሚነግርህን መርምር:: ያረፍክ ከመሰለህ ለምን ያረፍክ ይመስልሀል?
ሴጋንም ጌታ መሆኑ ያውቃል ያምና ይንቀጠቀጣል ለማነው የምትነግረው የምትነግሪው ?
amalag aydelem
@@AliOmar-wm7hj exactly
ቃለ-ሒወትን ያሰማልን መምሕራችን እንደ እናንተ አይነት ሰው አያሳጣን ፈጣሪ
ጌታ እግዚአብሔር ይድረስልን መምህር ጌታ እግዛብሄር ወንጌል የምትናገሩበት ፀጋ ይስጣት እደነ ጳውሎስ ሁሉ የእርሱ በሱሆነ በእግዚአብሔር አብ በእግዚአብሔር ወልድ በእግዚአብሔር መፈስ ቅድስ ሁላችንን ይርዳን።
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን 🙏🙏🙏
አሜን!!!
ምኞት ሲባል የምኞት መቃብር ትዝዝዝ ይለኛል 😢
ዘኍልቁ 11፥1-34
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ያቆይልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!
መምህር ዶ ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያስማልን
የእርስዎን ክፉ አያሳየኝ።ረቡኒ ጌታ ሰላም ክብርና ሞገስ በየሄዱበት ይስጥዎ።
በቅርብ ጊዜ ይሞታል የየሱስ ተቃዋሚ ነው
አንቺ ሰገጤ የሆንሽ የሰይጣን ጴንጤ ጦሳቸውን ይዘ ጥርግ በይ።
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን
“ሄዳችሁም፦ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለች ብላችሁ ስበኩ።”
- ማቴዎስ 10፥7
እድሜ. ከጤና. ይስጥልን. ቃለ ህይወት. ይስጥልን. አባት. አችን
ኢየሱስ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ነው !!
መናፍቅ የሚሆኑት በሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 24 ቁጥር 5 መሰረት ሐዋሪያው ጳውሎስና እርሱን የሚመሰሉ ናቸው።
እየሱስ አምላክ ነው ስው አይደለም እኔና አንተ ስው ነን
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን :: በጤና በበረከት ይኑሩልን ለኛ እንዳይጎልብን :: እንጂ ለርሷማ .....
አርአያ ስላሴ ብለው በፀሎት አስቡኝ ::
ይሞታል ተሳዳቢ ነው
@@terusate ክፉ ቃል የሰይጣን ነው እና ፈጣሪ ይቅር ይበለን :: እርሶ ግን ከቻሉ ረጋ ብለው ይስሙት እና ስተት ነው ብለው የሚያምኑበትን ቃል ካገኙ ለመተራረም መጠየቅ ይችላሉ :: ሠላመ ፈጣሪ ከሁላችን ይሁን ::
መምህራችን።እድሜ።ከጤና።ገር።ይስጥልኝ።።
First of all thank you so much the greatest one this teaching is for me I lost my daughter a few months ago now my son talking to some voices because of that I tried to study the Bible with some other an orthodox Christian thank you so much for the warning I didn't know please pray for me and for my son he's the only one I have May the greatest God bless you
My sister my prayers are with you and your son .Jesus Christ the son of our blessed Mothet heals the broken heart and binds up their wounds. May he look up on you . His grace is sufficient,so choose to lean on him . In your weakest time bow down and ask for strength for thou strength is the strongest . Stay loyal he will be with you .
My dear, read the Bible with settled mind. Begin to read John 3: 1-16. and read John 14:6. It is clear that this kind of false teaching is to separate you from the Truth. The Holy Bible leads you to the truth, Jesus. Read John 5: 39 - 40. Read your Bible my sister.
መናፍቅ የሚሆኑት በሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 24 ቁጥር 5 መሰረት ሐዋሪያው ጳውሎስና እርሱን የሚመሰሉ ናቸው።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን
ምንም እንኳን ሀጢያተኛ ብሆንም ተዋህዶ እንድሆን የፈቀድክልኝ አምላክ ሆይ ተመስገን ።
ሀይማኖት አያድንም
ክብር ይስጥልን መምህር
ሰውን ለሚከተሉ ትክክለኛ መልስ ነው
መምህር አንድ ወንድማችን አለ የእርስዎን ፈለግ የተከተለ ብዙ ግዜ ከፕሮቴስታንት ጋር እየተከራከረ ብዙ ሰዎችን ወደ ኦርቶዶክስ የመለስ ልጅ አለ የዩቱብ ቻናሉ ቴቄል ይባላል ስሙ አቡ ነዋሪ አዋሳ ነው ብንደግፈው ብናበረታታው በእውቀትም ብዙዎች እንመልሳለን ብዬ አስባለሁ
Hi Sammy እባክህን መጽሀፍ ቅዱስህን አንብ:: ለእግዚአብሄር ጊዜ ስጠው ለልብህ ይናገርሃል:: ልጁ ስለሆንህ አይንቅህም:: ሰባኪያን የራሳቸውን ሃሳብ ነው የሚናገሩት:: እርሱ ደግሞ የራሱን መልዕክት በመንፈሱ በኩል እንዲናገርህ በትህትና ቅረበው::
አባታችን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር
አምላክህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ፀጋውን ያብዛሎት
አሜን አሜን አሜን
ኢየሱስ መካከለኛ ነው !!
Malet??????
እየሱስ ፍፁም ስው አልክ ከላይ ከታች ደግሞ እየሱስ መካከለኛ ነው ምን ማለት?
እየሱስ ለኛ ለሃጢያትኛቹ ሲል በመስቀል የተስቀለው እኛን ስለሚወደን ሞቶ ያሳየን የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ሞትን በ3 ኛው ቀን ድል አድርጎ የተነሳው ነው እየሱስ
መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእናንተ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን
ፊሊጲስዮስ 2
6 እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
7 ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
8 በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
9 በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
10 ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
11 መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
መናፍቅ የሚሆኑት በሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 24 ቁጥር 5 መሰረት ሐዋሪያው ጳውሎስና እርሱን የሚመሰሉ ናቸው።
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 የሰማነውን የእግዚአብሔርን ቃል በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏መልካሙን እውነተኛውን የእግዚአብሔርን ቃል መንገድ የምንከተል አድርገን አሜን🙏
በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
1 ወንድሞቼ ሆይ፥ ከእናንተ ብዙዎቹ አስተማሪዎች አይሁኑ፥ የባሰውን ፍርድ እንድንቀበል ታውቃላችሁና።
የተፃፈው አልገባንም
መምህር ፣ዶክተር፤ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!'
መምህር ይፍቱኝ ይባርኩኝ ያሉት ሁሉ እውነት ነው የሰውን ደካማ ጎን ያያሉ በህመማችን በብቸኝነታችን በሀዘናችን ብቻ ባአጋጠመን የህይወት ፈተና ሁሉ መፍትሄ ሰጭ ሆነው መቅረብ ይወዳሉ ከዛ ቀስ በቀስ ጥያቄአቸውን ያቀርባሉ እናም በደንብ ነው የገለፆአቸው እኔ ስላአጋጠመኝ ነው
Tikikil
Ere bakh ant newu emtsadbewu yalehewu bzu sewu ezeh ejetefak newu mhret yarglk amlak
Amenamenamen ❤❤❤
መምህርዬ የዛሬው በሳቅ ነው ሬጅም እድሜ ከጤና ጋሪ ያድልልን
"The Road to hell is paved with good intentions" አለ አንዱ ሊቅ። መናፍቃንም እንዲሁ ናቸው ሁሌ በጨለማ እየተመላለሱ ያች ቀን ትመጣለች አማላጅ የተባለውም ጌታ አምላክ ኢየሱስ በሀይል ይገለጣል በሚያስደንቅ የአምላክነት ሀይል። ያኔ አጉል ጌታ ሆይ እኔኮ አንተን...ይበዛል። ብትወዱኝ ቃሌን ጠብቁ ያለው ስለኛ የታረደው በግ አህዛብን በጽድቅ ይፈርዳል። የወጉት ሁሉ (የካዱት,በስሙ የቀለዱ ሁሉ, ከአምላክነቱ ያሳነሱት ሁሉ ) ያዪታል። ልብሳችን ያላጠብንም ኦርቶዶክሳዊያንም እንዲሁ ፍርድ አይቀርልንም። የምህረት አምላክ ከሚጠፋት አያድርገን አሜን።
2ኛ ቆሮንቶስ 3: 12 እንግዲህ እንዲህ ያለ ተስፋ ካለን እጅግ ገልጠን እንናገራለን፥
13 የዚያንም ይሻር የነበረውን መጨረሻ ትኵር ብለው የእስራኤል ልጆች እንዳይመለከቱ፥ በፊቱ መጋረጃ እንዳደረገ እንደ ሙሴ አይደለንም።
14 ነገር ግን አሳባቸው ደነዘዘ። ብሉይ ኪዳን ሲነበብ ያ መጋረጃ ሳይወሰድ እስከ ዛሬ ድረስ ይኖራልና፤ በክርስቶስ ብቻ የተሻረ ነውና።
15 ነገር ግን እስከ ዛሬ ድረስ የሙሴ መጻሕፍት በተነበቡ ጊዜ ሁሉ ያ መጋረጃ በልባቸው ይኖራል፤
16 ወደ ጌታ ግን ዘወር ባለ ጊዜ ሁሉ መጋረጃው ይወሰዳል።
17 ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።
18 እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።
@@hreetabebe3979 Ehete Teru nw yehenm Mawokesh. Yehechin Demo Chemriabat Mekniatum Getan Machibereber Manam aychilem. GEta Hoye Geta Hoya AYadenem esun Memsel ena Beyekerattwau metamen Nebsen Yadenal.
HEBREW 10:26
የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥
JAMES 2:13-15
ምሕረትን ለማያደርግ ምሕረት የሌለበት ፍርድ ይሆናልና፤ ምሕረትም በፍርድ ላይ ይመካል።
14 ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?
15 ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥
PHIPIESE 2:12-13
12 ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤
13 ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።
1ኛ ቆረንጦስ 9:27
26 ስለዚህ እኔ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም፥ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤
27 ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ።
የኢትዮጵያ ባህል የዘበነ ትረት መጨረሻው
ምቀኝነት
ተንኮል
ሸር
አድመኝነት
ወገንተኝነት
ጥላቻ
ክፋት
ቅናት
ደብተራነት እና መተት
ዘረኝነት
ውሸት
ስንፍና
ትእቢት
ጎሰኝነት
ጠብ
ውሸት
ሀሜት ( ቡና ሲጠጣ የተለመደ ባህል)
ስድብ
እኔነት
እራስወዳድነት
ሌላ ዘርን ማንቋሸሽ
የኔ ቋንቋ ብቻ ማለት
የኔ ባህል ብቻ ማለት
በኢትዮጵያውያ ሽፋን የራስን ነገር መዝራት
ኢትዮጵያ የኔ ብቻ ማለት
@@tsega9038 Amen Diablos tekatel Ye Ewunet neger endeh Yanketeketal. Getam Be Setitu zere ena Bezendow zere lay telatenet adregowal. Mechem MAriamn atwedatem because ye Zendow zere neh. Zare gen Aynehen Betegelet Ye Getan enat mewuded techilalah esuwa yetabrekech ke setoch hulu yeteleyech Wude enatatchin nate. Ante enkuwan bakemeh Ehetehen tewodaleh tamesegnalh endet endet ye getan enat mamesegen yaketahal?
@@hreetabebe3979 Amen Diablos tekatel Ye Ewunet neger endeh Yanketeketal. Getam Be Setitu zere ena BAezendow zere lay telatenet adregowal. Mechem MAriamn atwedatem because ye Zendow zere neh. Zare gen Aynehen Betegelet Ye Getan enat mewuded techilalah esuwa yetabrekech ke setoch hulu yeteleyech Wude enatatchin nate. Ante enkuwan bakemeh Ehetehen tewodaleh tamesegnalh endet endet ye getan enat mamesegen yaketahal?
እድሜ ይስጥህ አብዝቶ ለኛመኩሪያችንነህ ትምህርትህ አይጠገብም
መናፍቅ የሚሆኑት ፦
የእግዚአብሔርን ቃል እንጂ ተረታተረትን መከተል የማይመቻቸው፣
ከቤተሰብ ሀይማኖት እና ልማድ ይልቅ እውነትን መያዝ የሚያስደስታቸው አንባቢ እና ጠያቂ ሰዎች ናቸው።
Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤
“እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።” ማቴዎስ 7፥1-2
“ወንድሞቼ ሆይ፥ ከእናንተ ብዙዎቹ አስተማሪዎች አይሁኑ፥ የባሰውን ፍርድ እንድንቀበል ታውቃላችሁና።” ያዕቆብ 3፥1
እኔም ስሰማ ይህንኑን ነው ያልኩት። መፍረድ! በእውነት ላይ እንደዚህ በድፍረት መፍረድ እንዴት ይዘገንናል!!! ሰዎች እንዳይድኑ መሰናክል መሆን ምንኛ ከባድ ነው! እኛን የነካ ኢየሱስ ይንካቸው!
ኢትዮጵያን ያባላ አስተሳሰብ
ምቀኝነት
ተንኮል
ሸር
አድመኝነት
ወገንተኝነት
ጥላቻ
ክፋት
ቅናት
ደብተራነት እና መተት
ዘረኝነት
ውሸት
ስንፍና
ትእቢት
ጎሰኝነት
ጠብ
ውሸት
ሀሜት ( ቡና ሲጠጣ የተለመደ ባህል)
ስድብ
እኔነት
እራስወዳድነት
ሌላ ዘርን ማንቋሸሽ
የኔ ቋንቋ ብቻ ማለት
የኔ ባህል ብቻ ማለት
በኢትዮጵያውያ ሽፋን የራስን ነገር መዝራት
ኢትዮጵያ የኔ ብቻ ማለት
መናፍቅ የሚሆኑት በሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 24 ቁጥር 5 መሰረት ሐዋሪያው ጳውሎስና እርሱን የሚመሰሉ ናቸው።
@@horrie33 “ይህ ሰው በሽታ ሆኖ በዓለም ባሉት አይሁድ ሁሉ ሁከት ሲያስነሣ፥ የመናፍቃን የናዝራውያን ወገን መሪ ሆኖ አግኝተነዋልና፤”
ሐዋርያት 24፥5
Ewenet aydelem tadiya?
አየናቸው ተመለከትናቸው ሆዳቸው አምላካቸው ነው ። ትክክል መምህራችን እግዚያብሄር ይመስገን
ኢየሱስ አማላጅ ነው !!
Galla galla galla 🐄 🐄 🐄 🐄 🐄
Ere bakh
@@themadone629 ሮሜ 8፦34 አንብብ ወንድሜ .
@@tesfayewaqa2153 anbebewalew
manbebena mawek yleyayal
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
መናፍቅ ማለት
ክርስቶስ ኢየሱስ ፍፅም ስው ፍፅም አምላክ መሆኑንን የማይምን
በክርስቶስ ኢየሱስ የማዳን ስራ ፣ በመስቀሉ ላይ ሌላ ተጭማራ የሚጭምሩ መናፍቃን ናቸው
ልክ እንዳተ ይሉ ናቸው
ይህንን የምለው በውንጌል ስለማላፈር ነው
ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻውን ይድናል
ትላንትናም ዛሬ ለዘላለም ይህው ነው
Manfeke malete gemashie malte naw yelkones bansha tamalsuw yeker yelachiuale
ትክክልነውየኔየብቻውነው
አቤቱጌታሆይማረንይቅርበለን😔🥺 ልባናይስጠን
ጌታ ኢየሱስ ይበቃል
መናፍቅነት ገደል ነው መጨረሻው
መናፍቅ ጫካ ገዳም ሞት ነው ያለው
መናፍቅ የሚሆኑት በሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 24 ቁጥር 5 መሰረት ሐዋሪያው ጳውሎስና እርሱን የሚመሰሉ ናቸው።
መምህራችን ፕሮፌሰር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን! በእድሜ በጤና ይጠብቅልን::
መናፍቅ የሚሆኑት ኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነቱን: የእግዚአብሄር ልጅነቱን: አዳኝነቱን: ስለአለም ኃጢያት ነፍሱን የስጠውን ሞትን ድል አድርጎ የተነሳውን ያላመኑና ያልተቀበሉ : የእርሱን ክብር ለጣዖታት( ለታቦታት ) የስጡ ከእግዚአብሄር ክብር የተለዩ ስዎች ናቼው
በእርግጥም የካዱ ናቸው ትክክል !
አንተ ደንቆሮ ታቦት እግዚአብሔር በእጁ የፃፈው ቅዱስ ትዕዛዝ መሆኑን አትርሳ ነገሩስ መች ትዕዛዝ ትፈፅምና
 ፡ መጄመሪያ በደንብ አንብብ የተፃፈውን ከዚያ መልስ ስጥ :: ከእግዚአብሄር የተስጠው የእግዚአብሄር አንድ ታቦት ነው:: አንተና አስተማሪዎችህ 44 እደረሳችሁትና ጣዖታትን ስም እየስጣችሁ ስገዳችሁላቼው ያውም ሙታንን:: እግዚአብሄር ግን አንድ ነው የሚያመልኩትም በእውነትና በመንፈስ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ያመልኩታል:: እኛ ግን የተስቀለውን ክርስቶስን አዳኛችንን እንስብከዋለን እናመልከዋለን:: የስድብን መንፈስ ከውስጥህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም መታሁት::
መፅሐፍ ቅዱስ ታቦትን ታቦት ጣኦት ደሞ ጣኦት ነው የሚለው መፅሐፍ ቅዱስ ያው አንተ መፅሐፍ ቅዱስ ስለማትቀበል ይሄ አይገባህም በቅዱሳን ስም ታቦት የሚሰየመው እነሱን ለማምለክ ሳይሆን ለመታሰቢያ ነው ለምሳሌ የማቲወስ ወንጌል የሉቃስ......ተብሎ ተሰይሟል የወንጌል ባለቤት እየሱስ ክርስቶስ ነው ነገር ግን በቅዱሳኑ ተሰየመ የሉቃስ የማርቆስ ተብሎ ቤተክርስቲያን ታቦት በቅዱሳን የምትሰይመው እነሱን ለማሰብ እንጂ ለማምለክ አደለም 44 ጣኦት የምትለው ውስጥ ስላሴ እየሱስ ክርስቶስ አማኑኤል በአለእግዚአብሄር ግዝረት መድሃኔዓለም ወዘተ አለበት በብዛት የምታገኘው የአምላክ ስያሜ ነው ሁሉም ታቦት ውስጥ አልፋና ኦሜጋ የሚል አለበት እየሱስ ክርስቶስ የመጀመርያው የመጨረሻውም አምላክ የሚል አለበት
@@tatekabera3130 አንተ የብሉይ ኪዳን ስው እግዚአብሄር ለሙሴ ያዘዘው አንድ ታቦትን ነው እርሱም የራሱ ነው:: ሌላ ታቦት እልተስጠም:: አራቱ ሐዋርያት ከኢየሱስ ጋር ከመጄመሪያ እስከመጨረሻ እብረው ስለነበሩ ክክርስቶስ እርገት በሁዋላ እውነተኛ አምላክ የእግዚአብሄር ልጅ ስለስው ልጆች ሀጢያት ነፍስን ስጥቶ ሞትንና ስይጣንን ድል እእድርጎ ስውን ደግሞ ክእዚአብሄር ጋር ማስታረቁን ያስተማሩበትና የመስከሩበትን "አዲስ ኪዳንን' ፃፉልን:: አዲስ ኪዳንን ብታነብ ብቻ ነው ስለክርስቶስ ማንነት መናገር የምትችለው::
አምላክ የዮናስን የጴጥሮስን---የብዙዎች እንኳን ስሙ መድኃኔ ዓለም የማይሻር ኤልሻዳይ!!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ እልልልልልልል
መናፍቅ ማለት የኢየሱስን የመስቀል ስራ የሚክድ ኢየሱስ በስጋ እንደመጣ የማያምን አመት ግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ የሰራውን የእግዚአብሔር ፅድቅ አነሰኝ ብሎ ሌላ አስታራቂ መፈለግ ይህ መናፈቅ ይባላል።
God bless u Yeha Sew Ye kerstos Telate new
መናፍቅ የሚሆኑት በሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 24 ቁጥር 5 መሰረት ሐዋሪያው ጳውሎስና እርሱን የሚመሰሉ ናቸው።
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ እናንተን ለሰጠን አሜላኬ
እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።” ማቴዎስ 7፥1-2
መናፍቅ የሚሆኑት በሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 24 ቁጥር 5 መሰረት ሐዋሪያው ጳውሎስና እርሱን የሚመሰሉ ናቸው።
አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን መምራችን እድሜ ከጢና ጋር ይሰጥልን
አብዛኖቹ መናፍቃን ባዕድ አምልኮ በቤተሰባቸዉ ያላቸዉ ከኃላቸዉ በዘራቸዉ ያለባቸዉ::ደብተራዎች እና ቤተሰቦቻቸዉ እንዲሁም የኦርቶዶክስ አስተምህሮ የማያዉቁ ወይም ያልተረዱ እንዲሁም ፆም ፀሎት የማይወዱ ገንዘብ ከነብሳቸዉ ያስበለጡ ናቸዉ::
ሌላው ይቅር ገንዛቡ ላይ ናቸው ።
እባክህን መጽሀፍ ቅዱስህን አንብ:: ለእግዚአብሄር ጊዜ ስጠው ለልብህ ይናገርሃል:: ልጁ ስለሆንህ አይንቅህም:: ሰባኪያን የራሳቸውን ሃሳብ ነው የሚናገሩት:: እርሱ ደግሞ የራሱን መልዕክት በመንፈሱ በኩል እንዲናገርህ በትህትና ቅረበው::
@@hreetabebe3979Anbabiwa
መምህር ሆይ እግዚያብሔር ማስተዋልን ይስጦት። ስለማያውቁት ነገር ብዙ እያወሩ ነው። ስላለማወቆ አዘንኩሎት
ኢየሱስ ፈራጅ ነው !!
John 1 (አማ) - ዮሐንስ
3: ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።
“እናንተ ሥጋዊ ፍርድን ትፈርዳላችሁ፤ እኔ በአንድ ሰው ስንኳ አልፈርድም።”
- ዮሐንስ 8፥15
“ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ልፈርድ አልመጣሁምና ቃሌን ሰምቶ የማይጠብቀው ቢኖር የምፈርድበት እኔ አይደለሁም።”
- ዮሐንስ 12፥47
ንግግሩ ሁሉ ጥላቻ ና ፍረጃን የተሞላ ነው ።እውነት ካለህ በፍቅር ይሰበካል።እውነትን እንዲታጠቁ እንዲያነቡና በፍቅር እውነታቸውን እንዲያካፍሉ እንጂ ፈርተው ዘግተው እንዲቀመጡ መናገር ምን ይሉታል?
Enatem eko endezi new sew yemitaselechut….ewinet gebtok new ante haminot yekeyerkew.?
@@meba6216 እንደቀየርኩ እንዴት አወቅክ/ሽ? ኧረ ጭራሽ ጴንጤምኮ ላልሆን እችላለሁ።ፈጥኖ ፍረጃ ትልቁ የኛ በሽታ ነው። እኔ የተቸውት የንግግሩን ይዘት ና ጭብጡን ነው እንደ አጠቃላይ።ፍቅርን ሳይሆን ጥላቻን ያስቀደመ፥ጥሩ ጥሩውን ለኔ መጥፎ መጥፎውን ላንቴ የሚል ነው።መድሀኒቱ እውነታቸውን በፍቅር እንዲናገሩ ማድረግ ነው እንጂ እንዲሸሹ አይደለም። እንደእውነቱ ከሆነ የክርስቲያን ጥሪ ወደዓለም ሁሉ እንዲሄድ("ብርሃን/ጨው እንድሆን") እንጂ ታጥረው እንዲቀመጡ አይደለም።🙏🙏
ምከረው ምከረው ካልሰማ መከራ ይምከረው ይላሉ ወላጆቻችን ስልጣኔ መስሎን እምነትን መቀየር በነፍስ መጫወት ቢቀር ጥሩ ነው መምህር ዘበነ ለማ እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነዎን ያብዛ አንድ ቀን እውነቱ ይገለጽላቸው ይሆናል አሁንም እኮ ድግል ማርያም ወለደችው ሲሉ ስሰማ እያደራችሁ እውነቱን ያውቁታልና
እየሱስ ያድናል አበቃልህ ዘበነ የዋልድባ ድንጋይ ተረት ተረት ሰው ሰለቸው አሁን ጊዜው የእየሱስ ነው ሰው ከአወቀ በሀላ ተረት ከያዋጧም ጌታን ተቀበል
አዎ የድንግል ማርያም ልጅ ያድናል አገታችን ላይ መስቀል አርገን እያየሽ የሱስ ተቀበሉ ስቲ አታፍሪም የሱስ አናውቆወም የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው የምያድ ኖው
አዎ ከሰማይ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ተወልዶ ያገኘነው አባታችን እየሱስ ክርስቶስ ያድናል ድንግል ማርያም አማላጃችን ክብር ይገባሻል
አዎ እየሱስ ያድናል እየሱስ አምላክ ነው ፈራጅ ነው ቅዱሳንም ያማልዳሉ
አው ያድናል አይደል ሰው ሴጣንም እንደሚያድን ያውቃል
ሴጣንም እየሱስን ያምናል መልካም ተግባር የለውም እንጂ ሴጣንንንም አይማኖት አለው ።
እስኪ አንድ ጥያቄ ብቻ መልስልኝ ወይም መልሺልኝ ? ጌታችን መዳንታችን እየሱስ ክርስቶስ ካስተማረው ወንጌል ታምናላቹ ? መልሱ አው ከሆነ እስኪ ነገረኝ ንገሪኝ የቱ ጋ ነው ያለምሳሌ ያስተማረው ጥቀስልኝ እስኪ ? እናንተ ተረት የምትሉት እስኪ ንገሪኝ ነገረኝ የቱ ጋ ነው ለባለቴቶች ቢሆን በድሪም እየመሰለ አስተማረ ለገበሬው በዘረ እየመሰለ አስተማረ ሁሉም በምሳሌ ነው ወንጌሉ ያስተማረው እስኪ ምናልባት ካላየውት ነገረኝ ንገሪኝ የቱጋ ያለምሳሌ ያስተማረበት??
Eyesus Axerarun Enkuane Le Ede Tera Gleseb New Axerarhe Enkuane Slezihe Eye Sus Sayihone Eyesse Krstos Getaye Medanite Medahenialem New Malet Yalebhe
አባታችን የቅድስት ቤተክርስቲያን አርበኛ ነወት እናመሠግናለን ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏⛪️🙏❤️✝️❤️
ኦርቶዶክስ ቤተመቅደስ ውስጥ አባታችን አቡነ አረጋዊ እና ተክለሀይማኖትን ሰቅዬ ልብዳቸው ቂጣቸውን ልብዳው የኔንም ቂጥ ይበዱታል አርሴማን እምሷ እስኪደማ እየተፋሁባት ልብዳት
እድለኛ ነኝ ይህን መሳይ ትምህርት መከታተሌ እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልኝ መምህራችን ዶክተር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅዎት ።
እንዴው በጉአደኛ ለመወደድ ወደ እስልምናም የሄዱ አጋጥመውኛል ለመወደድ ፣ለመሞገስ የተለያዬ ስጦታዎችን ለማግኝት ብሎም በሚዲያ ታዋቂ ለመሆን እምነታቸውን ያዋረዱ የቀየሩ ብዙእናቸው ።
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው መምህር ዕድሜናጤናይስጥልን
ሰላምመምህር በእውነት ጥሩ አገላፅ ነው ቃለሕይወት ያሰማልን 👏👏👏