ሱባዔ ምንድነው? እነዚህ ጥቅሶች ለእመቤታችን ካልሆኑ ለማን ናቸው? ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 767

  • @meticar4025
    @meticar4025 Рік тому +3

    አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን ከነቤተሰቦቻችሁ አሜን፫ 😢🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 роки тому

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ስብከት አባታችን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tesfayegeleso2797
    @tesfayegeleso2797 2 роки тому +7

    አሜን,አሜነን አሜን ቃልህዎትን ያሰማልን አባታችን መምህራች በእውነት ስብከቶና ትምህርቶ ህዎተን በደንብ አድርጎ አረጋግቶታል እናም በውስጠ ደስታንና ጥንካረ ብርታትም ብሎም መተማመንን ጨምሮበታል።እናም የድንግል ማርያም ልጅ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜ ከጠናጋ ይስጦት እኔን ገብረመድህና የሆንኩት ታንሽ ወንድሞት በጸሎቶ አስቡኝ።

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 роки тому +5

    ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናን
    ያድልልን አሜን🙏🙏🙏

  • @kduskdus3580
    @kduskdus3580 2 роки тому +3

    እመብርሃን ድንግል ታሜልደን መምህራችን ትጠብቅልን የኦርቶዶክስ እንቁ በፀሎትዎት አስብኝ

  • @assefagebremeskel8246
    @assefagebremeskel8246 2 роки тому +1

    አሜን መምህር ዘበነ

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን አሜንንን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጡሁ ፈጣሪ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🙏🙏🙏💚💛❤🕊

  • @abrshgetaneh6720
    @abrshgetaneh6720 2 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በአገልግሎት ይጠብቅልን አሰበ መምህራንን በረከተ መምህራንን ያድልልን አሜን

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው

    እንኳን ደህና መጣችሁልን የኔ አባቶች በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰
    ረጂም አድሜ ናጤና ይስጥልን 👏☦️🥰❤
    የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርልን አሜን ☦️🥰👏

  • @melkammichael143
    @melkammichael143 2 роки тому +1

    Amen🙏❤🙏Amen🙏❤🙏Amen🙏❤🙏Weladit Amelak Ateleyghine

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤አሜን በረከት ድንግል ማርያም ይደርብን

  • @eyerusalemmengistu3293
    @eyerusalemmengistu3293 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያስረዝምልን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @munahaile1930
    @munahaile1930 2 роки тому +1

    የመቤታችን በረከቷ ይደርብን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
    አሜን እመቤቴ ትባርከን

  • @ኤሎሄኤሎሄላማሰበቅታኔ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክልን

  • @yashyash6266
    @yashyash6266 4 місяці тому

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በጶሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @mkk9552
    @mkk9552 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን የአመቤታችን በሁላችን ለይ ይደር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @meazibizualew4622
    @meazibizualew4622 2 роки тому

    ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን በርከቶት ይደርብን🙏😍😍😍😍😍😍😍

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 2 роки тому +77

    አባታችን እድሜ ይስጥልን የ ቤተክርስቲያናችን እንቁ መምህር ።

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому +4

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

    • @yashigebrahot1259
      @yashigebrahot1259 2 роки тому +2

      Egzabehere. Yemesegen
      Amen3

  • @abebchassefa8247
    @abebchassefa8247 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልመናዋ ፀጋዋ በልቦናችን ለዘላለም ፀንቶ ይኑር. መምህረ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት የአባቶቻችን ፀሎት ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክሎት እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💛♥️🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅ የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን ከካናዳ ቶሮንቶ

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 2 роки тому +4

    ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልዉት አባታችን

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ

    አሜን !!!
    በልጆቼ !! አይምሮ ልብ እና ሕይወታቸው ሁሉ ያንቺን ፍቅር ይሙላባቸው

  • @bogaleshhora8422
    @bogaleshhora8422 2 роки тому

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
    አሜን 🙏💞🙏💞🙏

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 2 роки тому

    አሜን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን። የእመቤቴ ፀጋዋ በረከቷ ይደርብን

  • @tooktube123
    @tooktube123 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመንህን ጌታ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ እና በጤና አብዝቶ ይባርክ

  • @molumulo570
    @molumulo570 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የእኛ እንቁ መምህራችን💚💛❤👏👏👏👏👏👏

  • @almu6803
    @almu6803 2 роки тому

    አሜን ሁላችንንም እንኳን አደረሰን መምህራችን አባታችን እንኳን በሰላም መጡ እንኳንም አደረስዎት ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም ደካሞቹን በፀሎቶዎ ያስቡን አመሰግናለው

  • @የሰማእቱየቅድስመርቆሬዎስ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን በእውነት በጣም ደስ የምል ት/ቲ ነው 🤲🤲🤲🕯🕯🕯🕊🕊🕊🌺

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 2 роки тому

    አሜን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ዉድ መምህራችን ኑርልን አሜን🙏

  • @asnafeleke8778
    @asnafeleke8778 2 роки тому +4

    ማምራቸን ቃል ህዮት yasemslen💐💐💐እምቤተ ተጠብካችሁ 💐💐

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 роки тому +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የእመቤታችን ድንግል ማርያም ፅሎት ልመና ኣይለየን

  • @kidanemhretinate9624
    @kidanemhretinate9624 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 11 місяців тому +1

    Memhr kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum ayfeleyena amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kokobteferi611
    @kokobteferi611 2 роки тому +6

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን እመቤታችን ለፍልሰቷ ታድርሰን

  • @shewadegef3089
    @shewadegef3089 2 роки тому +3

    አሜን መምህራች ትርዳዎት መምህር ውስጤ እንዴት በሃሴት እንደተሞላች መምህር ካሎት ማእረግ እሶ በጥበብ ላይ ጥበብ ትጨምርሎት
    አሜን አሜን።።

  • @muslimbrootherhood
    @muslimbrootherhood 2 роки тому

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቡራኪዎት ይድረሰን በእድሜና በጤና ያቆዮት አሜን. ..

  • @nigusbelay7046
    @nigusbelay7046 2 роки тому +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ። የድንግል ልጅ ያቆይልን አሜን ።

  • @ኤልሱ
    @ኤልሱ 2 роки тому +3

    ተፈስሒ ተፈስሒ ተፈስሒ ማርየም ኦ ምልኢተ ፀጋ🙏🙏🙏

  • @hanaworku9699
    @hanaworku9699 2 роки тому +2

    አባታችን በፆሎታችሁ አስቡኝ ሁለተ ማርያም 🙏😔

  • @Kabaye-w1s
    @Kabaye-w1s Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚጥም ትምህርት ነው

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 2 роки тому +8

    እኳን ደና መጡሉን ውድ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጾሎታችሁ በርከታችሁ ትደርብን አሜን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️📖📖📖👏 አስቡኝ በጾሎታችሁ ወለተ ስላሴ ከሰደት ሀገር 😭😭😭😭😪😪😪😪😪

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому +2

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @wasuminda2662
    @wasuminda2662 2 роки тому

    አሜን አባታችን አስቡኝ ገብረፃዲቅ

  • @yeneneshassegid2795
    @yeneneshassegid2795 2 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @starksa4425
    @starksa4425 2 роки тому +3

    አሜንንንን በምህረትዋ ትመልክተን መምህራችን ዕድሜ ይስጥልን በፆሎት አስቡኝ

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 2 роки тому +9

    አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለ ሕይወት ያሠማልን የሠማነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን

  • @memeaiby3177
    @memeaiby3177 2 роки тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @zanjbeel9185
    @zanjbeel9185 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 роки тому +7

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለፊልሰታ ፆም አደረሳችሁ ወለቴ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህርዬ ቃሌ ህይወት ያሰማልን

    • @birektisolomon8800
      @birektisolomon8800 2 роки тому +1

      Egzabhar edma yistot

    • @getachewpillay4188
      @getachewpillay4188 2 роки тому

      ኧር መፅሀፍ ቅዱስ እርስዎ እንሚሉት አያስተምርም ....ትውልድ ሁሉብፅአት ይሉኛል ከማለት በስተቀር ....በመዝሙር 44(45) 16 እና መሀልዬ መሀልዬ ዘሰለሞን የሚያስተምረን ሌላ ነው እባክዎ በደንብ ያጥኑት.....

  • @Malak-gd4cy
    @Malak-gd4cy 2 роки тому +1

    እድሜእናጤናወትን.ያብዛልን.ቃለህይወት.ያሰማልን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 роки тому +6

    መም በጸሎትዎ ያስታውሱን ብሩክ ጾመ ፍልሰታ ያድርግልን የሰላም የፍቕር ያድርግልን አሜን

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰ በረከቷ ይደርብን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @kalkidanendalew3917
    @kalkidanendalew3917 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mimikonjo3191
    @mimikonjo3191 2 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን።ቃልህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን ፀጋበረከቱን ያብዛሎት

  • @nigstabenet12
    @nigstabenet12 2 роки тому

    መምህራችን እርሶ ሊያስተምሩ ብቅ ሲሉ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ቃል ፍትፍት አርገው ስለሚመግቡኝ መምህሬ እግዚሐቤሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 роки тому +3

    አሜን🙏 እንኮን አብሮ አደረሰን መምህርይ ቃለህወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏💞

  • @tigistgetachaw2481
    @tigistgetachaw2481 2 роки тому +1

    አውነትነውቃለሕይወትያሰማልን,አውደስአይለውምዳቢሎስእግንልጆቿደስይለናልአሜን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi Рік тому

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️💕💕💕🤲🤲🤲🤲🤲

  • @selam38786
    @selam38786 2 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🤲🤲🤲

  • @weddyalamu-qg3iz
    @weddyalamu-qg3iz Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን አባቴ እኔን ሀፆተኛዋን በደለኛዋን ልጂ ወትን በፀሎት አትረሱኝ

  • @solami4708
    @solami4708 2 роки тому +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ውስጤ በሀሴት ይሞላል ቃሉን ስሰማ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የእናትህን የድንግል ማርያምን ፍቅር ግለጥልን አሜን፫

  • @zeainaaa3283
    @zeainaaa3283 2 роки тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን!!!!

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤንነትን ከረጅም እድሜ ጋር ያጎናፅፍልን እመብርሃን በረድኤቷ በምልጃዋ ትጠብቀን

  • @neigatbeiyne7730
    @neigatbeiyne7730 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችንን ቃል ሔዉት ያሠማልን

  • @meazabelay6770
    @meazabelay6770 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen

  • @abrehamtesfaye7310
    @abrehamtesfaye7310 2 роки тому +1

    ተባረክ የኔ ውድ ወንድሜ ኑርልን እናመሰግንሐለን

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 2 роки тому +3

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎትዎት ውስጥ እስቡን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ይህወት ያሰማልን መምራችን አሜን አሜን አሜን

  • @teshaytsehaye8513
    @teshaytsehaye8513 2 роки тому +5

    አባታችን እንኳን ለጾመ ፍልሠታ በሰላም አደረሶት ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 2 роки тому +8

    አሜን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሮ በልቦናችን ጣዕሞን በአንደበታችን ታሳድርብን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይት ያሰማልን መምህራችን

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 2 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ኩሁላችን ለስዋ የሰጠን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 2 роки тому +4

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @fasikabehailu7833
    @fasikabehailu7833 2 роки тому +5

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እንክዋን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ሁሉ

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 2 роки тому +1

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን!

  • @abukwt8360
    @abukwt8360 2 роки тому

    Amen amen amen kelahiwot yesamalin fetari kegnager yihun birtatun yistan

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን

  • @fasikatube1513
    @fasikatube1513 2 роки тому +2

    የበረከት ፆም ያድርግልን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።አሜን

  • @yodittesfaye1684
    @yodittesfaye1684 2 роки тому

    ሁሁሁሁሁሁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ አሜን የመናፍቃን መድሀኒት እንዲህ አሳምሙልን እርሶዎን ሲያዪ የማቸዋል

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 2 роки тому

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።

  • @tigistshimeles7
    @tigistshimeles7 2 роки тому +35

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ኤፍሬምን ይባርካችሁ ድንግል ማርያም ያምላክ እናት እመቤቴ እመ ብርሀን በብረሀን ሠረገላዋ መታ ሀገራች ኢትዮጵያን ሁላችንንም ትባርከንንንንን አሜን

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 2 роки тому

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 роки тому +7

    ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን የአገልግሎት እድሜ ከጤና ያብዛልን እመቤታችን ድንግል ማርያም ሞገስ ትሁኖት የተዋህዶ እነቁአችን ኑሩልን መምህር ጥበቡን ያብዛሎት

  • @tinbetdaniel9900
    @tinbetdaniel9900 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ።

  • @blackisclassic186
    @blackisclassic186 2 роки тому +5

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን መንጋውን ስለሚጠብቁት

  • @eliaselias7531
    @eliaselias7531 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን።።

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 2 роки тому

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ::

  • @addisualemnehworku2542
    @addisualemnehworku2542 2 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልኝ የእውነት ጭንቀት ሀሳብ ሲበዛብኝ የእርሶን ስብከት ስሰማ ጭንቀቴ ይጠፋል ክብር ለእግዚአብሔር አንተን ለፈጠረልን እርሶንም ከነ ቤተሰቦ አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን !!!!

  • @ኤፍታሕወለተኢየሱስየፅዮን

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @almaspleto64
    @almaspleto64 2 роки тому +44

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 роки тому +1

      በውእነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤💐💐

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 2 роки тому

      Amen Amen

    • @haymanottube2933
      @haymanottube2933 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @ermiyastesfaye9535
      @ermiyastesfaye9535 2 роки тому

      @@classicphone5908
      L

    • @zarituzawuduu126
      @zarituzawuduu126 2 роки тому

      Barsisaa Keenyaa heeba.ii kee chaani nuraa ya.aa buluu Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    መምህረ ቃለህይዎት ያሰማልን የእመቤታችን በረከቷ አማላጅነቷ አይለየን በእውነት እድለኞች ኔን እኛ የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆቿ በመሆናችን 🥰🥰🥰

  • @masikabada4405
    @masikabada4405 2 роки тому

    የኔ እቁ መምህሬ የኔ አባት አንደበትህ የሚወጠው ቃል ልብን ሰርስሮ ይገባል በቃ የሂወት ቃል ነው እድሜ ጤና ያድልልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏❤❤

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 2 роки тому

    አሜን መምህር። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @masaisamu1972
    @masaisamu1972 2 роки тому +5

    አሜንን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያደማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን መምህራችን እንኳን አደረሰወ አደረሰን ለእመ ቤታችን ፍስለታ ማርያም ሱባኤ ጾም በጉጉት ነዉ የምንጠብቃት የኦርቶዶክስ ልጆች ከአለባበሳቸዉ ጀምረዉ ልባቸዉንም ልብሳቸዉንም ንጹህ አበባ አስመስለዉ ነዉ የመማሚጾሙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆነን መታደል ነዉ !!!❤❤❤❤❤

  • @emuemu1805
    @emuemu1805 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን👏🌹

  • @teenateena3461
    @teenateena3461 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen Kale Hewit Yasemaln🙏

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በ እድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @mercimy4486
    @mercimy4486 2 роки тому +1

    ዕንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ♥♥♥

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому +1

      ውድ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁን