ይሄንን አውቄ ቢሆን ምርጫዬ ሌላ ነበር …

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog #kidiEthiopia

КОМЕНТАРІ • 195

  • @tsedeyabebe8366
    @tsedeyabebe8366 2 роки тому +1

    ፕሮግራምሽን ከሚከታተሉ ሰዎች አንዷ ነኝ እኔ አሁን ወደካናዳ ለምጣት ቀናትን ነው የምን ጠብቀው እና ስለ ኦተዋ ብትሰርልን በጣም ደስ ነበር የሚለኝ

  • @meseretbetru8041
    @meseretbetru8041 3 роки тому +7

    አሪፍ ፕሮግራም ነው እኔ ምኖረው ትንሽ ከተማ ነው ጣሊያን ውስጥ ጥሩ ነው ተረጋግተሽ ትኖሬለሽ ኖሮ ቀላላል ነው ግን ብዙ የስራ እድል የለም የሄ በጣም ያሠለችሻል ትልቅ ከተማ ገብተሽ ሠርተሽ ኑሮውን ማሻሻል ይሻላል ባይ ነኘ ።እናመሠግናለን ጥሩ ትምርህት ነው ተባረኪ🙏

    • @munamulatu2826
      @munamulatu2826 3 роки тому +1

      Yet ketem new metenorew ?Enel endachew talyan new menorew sera yelm

    • @Merihwit
      @Merihwit 2 роки тому

      🥺🥺🥺 ወደ ጣልያን እንዴት መሄድ ይቻላል እባክሽ ንገርኝ 🙏🙏

  • @The_Man_from_toronto24
    @The_Man_from_toronto24 2 роки тому +3

    ከሞላ ጎደል ካቀረብሻቸው ሃሳቦች በመነሳት ሃሳብሽ ትክክል ነው:: ግን እንደ እኔ አመለካከት በህይወታችን ውስጥ ከምንም በላይ ትልቅ ዋጋ ያለው ነገር ቢኖር ልጅ ወልዶ በመልካም ስነ ምግባር አሳድጎ ለቁም ነገር ማብቃት ነው:: ከዚህ አንፃር ስትመለከችው ደግሞ ልጆችን ለማሳደግ ከትልቅ ከተማ ይልቅ ትንሽ ከተማ እጅግ በጣም ይሻላል:: እኔ የምኖረው ቶሮንቶ ነው ግን ስለ ልጆቼ የወደፊት እጣ ፈንታ ስል ወደ ትንሽ ከተማ move ለማድረግ በዝግጅት ላይ ነኝ:: ትልቅ ከተማ ውስጥ ስትኖሪ ልጆችሽ ከብዙ አይነት ልጆች ጋር ይውላሉ ይገናኛሉ:: ለእነሱ መልካም ስነምግባር ዋናው ተጠያቂ ቤተሰብ ቢሆንም ማሰብ ያለብሽ ከቀናቸው ውስጥ 80% የሚሆነውን የሚያሳልፉት በት/ቤት እና ከጏደኞቻቸው ጋር መሆኑን ነው:: ጏደኛ ደግሞ ለመልካምም ሆነ ለመጥፎ ስነምግባር ትልቁን ቦታ (ከቤተሰብ ባላነሰ ሁኔታ) ይወስዳሉ:: ይሄንን የምልሽ በዚህ በቶሮንቶ በብዙ መንገድ ስለ ልጆች ስነምግባር ስለምሰማ ነው:: ለምሳሌ እጅግ በከፋ የስነምግባር ቀውስ ውስጥ ካሉ ማህበረሰቦች (ልጆችን) ስትመለከቺ በተለይ በተለይ ለልጆቻቸው መበላሸት ትልቁን ድርሻ የሚወስዱት ጏደኞቻቸው ሆነው ታገኚያለሽ:: አንድ ምሳሌ ለማቅረብ ያክል:- ባለፈው ወር አንድ የ14 አመት ታዳጊ ት/ቤት ውስጥ ሌላን ተማሪ በሽጉጥ ተኩሶ ገድሏል:: የ15 አመት ልጆች በጩቤ የባስ ሹፌር ወግተዋል:: በአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር እና በመሳሰሉት መጥፎ ተግባራት ውስጥ ዕድሜያቸው 18 ያልሞላ ብዙ ወጣቶች ተይዘው በዜና ቀርቧል:: እንግዲህ ከዚህና ከመሳሰሉት ችግሮች አንፃር ቤተሰብ መስርቶ ለመኖር ከትልቅ ከተማ ይልቅ ትንንሾቹ ይሻላሉ እላለሁኝ:: ለምሳሌ ቶሮንቶ የሚሰራ ሰው በቶሮንቶ ዙሪያ ባሉ ትናንሽ ከተሞች እየኖረ ቶሮንቶ እየመጣ መስራት ይችላል:: አብረውኝ የሚሰሩ 3 ሰዎች ለምሳሌ ከ Ajax እና Pickering ከዛም አልፎ Oshawa እየመጡ ይሰራሉ:: የአንድ ሰአት መንገድ drive እያደረጉ:: መቼም ከልጅ የሚበልጥ የለምና 1 ሰአትም ሆነ 2 ሰአት drive ብናደርግ ምንም ችግር የለውም:: በተረፈ ፕሮግራምሽ አሪፍ ነው በርቺ 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እህቴ አቤት እርጋታ አቤን ቃላት አጠቃቀም ከእግዛብሄር ጋር ሰቶሻልና ፈጣሪ ከነ ቤተሰብሽ ባለሽበት ይከተልሽ አሜንንንን ኑሪልኝ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 роки тому +2

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ኪዲዬ እናቴ ባእታ ለማርያም የልቦናሸ መሻት ትፈፀምልሸ የኔ መልካም መልካምነት ለራሰ ነው በሰማይቤት ደሞዝሆኖ ይጠብቅሸል 🙏እውነት ነው እኔ የአዲስ አበባ ልጅነው ሁሉም ነገር ሰትለምጀ የረፈኩበት ፀጥያለ ትንሸ ከተማ መርጫለሁ🙏

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 3 роки тому +3

    አንቺ መልካም ቆንጆ ፈጣሪ ይባርክሽ እማናቀውን እምታሳውቂን ቀና ነሽ

  • @zinetadem6272
    @zinetadem6272 2 роки тому

    ኪዱየ መልካም ልጂ ነሽ ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሽ በደስታ ያኑርሽ የዘወትር ምኞቴ ነዉ ስልክሽን አግኝቸ የዉስጤን ባወራሽ እደት ደስ ባለኚ

  • @lydiawanoro1745
    @lydiawanoro1745 2 роки тому +5

    Lydia Wanoro
    thank you so much for all this information that you are giving for our community, you have no idea how much you are helping so many people that they don't know what to do this is a win win, I pray for you and your family many more blessings upon you guys. and I love all your work.

  • @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ
    @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው በተለይ እኔ አሁን ለመወሰን በተቸገርኩበት ሰዓት ነው ያየሁት ምንም ቢሆን ለብዙ አማራጭ ትልቅ ከተማ ይሻላል specially for work and transport

  • @marylamb8926
    @marylamb8926 3 роки тому +1

    ኪዲ የዛሬ ብሮግራምሽ በጣም ጠቃሚ ነዉ።የእኔ አሳብ የተረጋጋ አካባቢ መሮር እወዳለዉ በተለይ በዉጭ አገር የገጠር ኑሮ ደስ ይለኛል አገሬን የሚያስታዉሰኝ ነገር አለዉ።ደግሞ ርቀንም ስንኖር ከቸርችም ርቆ መኖርም አልመርጠዉም አበሻ ያለበትም መኖር በጥሩም በመጥፎ ጊዜ ተመራጭ ነዉ።የዛሬ ብሮግራም ሙብ ማድረግ ለሚፈልጉ ሰዎች ጠቃሚ ብሮግራም ነዉ በርቺ

  • @davania12
    @davania12 3 роки тому +5

    well i lived in BC Vancouver area for 3 years...it was a hard at the beginning but i missed it since i moved to calgary ....mnamn tyalesh....from kara qore kikikiki

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 3 роки тому +3

    ኪዲዬ የኔ ንግስት_በሒወቴ እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም-ሲበዛ ከምወዳቸው እና ከማከብራቸው-ኢትዮጵያዊያን መልካም ሴቶች አንዷ አንቺ ነሽ‼️
    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሑሌም ካንቺጋር ይሁን🙏በእውነት እንዴት ብዬ እንደ ምገልፅሽ አላውቅም--_ብዙ ነገሮችን ሥላሥተማርሽን'ና ስለመከርሽን ከልብ እናመሠግናለን! ኑሪልን ምርጧ እህታችን
    ❤❤

  • @degudawit9998
    @degudawit9998 3 роки тому +1

    ኪደዬ ስለምተቃርብልን መረጃ አመሰግናለሁ

  • @mekdasmamaru705
    @mekdasmamaru705 2 роки тому

    ኪዱዬ ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ሉፍስለታ ጾም በሠላም አደረሰሽ ውዲ

  • @Mire8839
    @Mire8839 3 роки тому +10

    የበረዶው ጊዜ የካናዳ ኑሮ እስከምታሳይን ጓጉቻለሁ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому +3

      እኔም እስካሳያቹ ………😃💕

  • @tewodroszewld2208
    @tewodroszewld2208 3 роки тому +1

    Amen ! God bless you ! Let us pray for Ethiopia. May God protect Ethiopia & Eritrea. Is good program. Thank you for sharing your experience specially I get to see moving is so difficult. big cities means lots of opportunities even if expensive

  • @mintesnotbirhanu830
    @mintesnotbirhanu830 3 роки тому +2

    በጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው ኪዲ በርቺ

  • @muze3390
    @muze3390 2 роки тому +1

    Thanks for sharing the info.

  • @mskrh640
    @mskrh640 3 роки тому +4

    እኔ ትልቅ ከተማ ውስጥ የመኖር ብዙም ፍላጎቱ የለኝም። ነገር ግን ለትልቅ ከተማ ቅርብ የሆነ ትንሽ ከተማ ውስጥ መኖርን እመርጣለሁ።

  • @desalegnaynalem837
    @desalegnaynalem837 2 роки тому +2

    For the time being, it doesn't concern me. It is very useful for someone who living in Canada. However, one day when I get the chance, I will probably take advantage of it. To tell you the truth, you are a very important and valuable person.

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 3 роки тому +1

    I lived in Winnipeg for 7 years and decided to move to Toronto and that was the best move for me .... Winter is mild in Toronto.....

  • @tigestyssebhatuh8358
    @tigestyssebhatuh8358 3 роки тому +1

    Thanks clear information for new comer.

  • @fitsumgenene6809
    @fitsumgenene6809 3 роки тому +1

    Kideya enamsgenal betam arif nger nw yemtseriw berchi

  • @marcademica712
    @marcademica712 2 роки тому +1

    ኪዲ፣ሰላም ፣ላንቺይሁነን ፣እባክሽ ፣በጣም ፣በችግር ፣ያሉ፣ሁለት ፣እህቶች ፣አሉኚ፣ባጭሩ ፣እኛ ፣የለነው፣በሀገረ፣እስራኤል ፣ነው፣ቢዛ፣ተከልለው ፣በችግር ፣ላይ፣ናቸው ፣አይሰሩም ፣እንቅስቃሴ አቸው፣የተወሰነ ፣ነው ፣ውጡ፣ተበለዋ፣የአምላክን ፣ፍቃድ፣ከሆነ፣ትረጃቸዋለ፣ብዬ፣አምናለሁ ፣ሰላም ሁኚ

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 3 роки тому +4

    My city is the best one Calgary❤️ it’s beautiful and safe

  • @davied999
    @davied999 2 роки тому

    ኪድዬ አዲስ አበባ መኖር በራሱ it's really tough. also If I am there i prefer in big city bcoz I love rush and tough life እንደ አዲስ አበባ ነዋሪነቴ. 😊

  • @yonaskid
    @yonaskid 2 роки тому

    It is really True. excellent explanation. Thank you sis

  • @Bilal_9
    @Bilal_9 3 роки тому +4

    I would prefer small city because i like to have peaceful life.

  • @muze3390
    @muze3390 2 роки тому +1

    Toronto betenoriko yehen yemesele merja lemakafele gize aynoreshem neber .hulum lebego new berchi

  • @biniyamsefiwe9719
    @biniyamsefiwe9719 2 роки тому

    እኔ መኖር የሚፈለገው ካናዳ ነው ካናዳ የትኛው ከተማ ካልሽኝ አሁን ላይ አላውቅም ግን ካናዳ ጠንክሬ ሰርቸ ሀገሬ ላይ እከፍታለሁ ያልኳቸውን ካንፓኒዎችን መክፈት ነው ህልሜ በዛው ልክ ከባድ ፈተና እንዳለው ጥንቅቄ አውቃለሁ።
    #ኪዲዬ_እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @meronhabeshawit2461
    @meronhabeshawit2461 3 роки тому +2

    ኪዲዬ ትህትናሽን እንዴት እንደምወድልሽ እኮ አድናቂሽ ነኝ የኔ ቆንጆ

  • @yosefabreham5792
    @yosefabreham5792 3 роки тому +1

    Kid konjo yimechish anchi betam yetebareksh lji nesh

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ ኪዱ በርቺ 👍👍🙏🙏

  • @hayatmedia1823
    @hayatmedia1823 3 роки тому +2

    ኪዲዬ የኔዋ ደስ የሚል ንፅፅር ነበር ❤❤❤😍

  • @yohannesteshome4774
    @yohannesteshome4774 3 роки тому +1

    በርቺ አሪፍ ነው

  • @dagdani8602
    @dagdani8602 3 роки тому +1

    እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁልሽ

  • @kasayedaniel5166
    @kasayedaniel5166 3 роки тому +4

    Your programs are always wonderful

  • @ahnfahnfknf802
    @ahnfahnfknf802 2 роки тому

    ኪዲየ ሰላም ሰዉ መጀመሪያ ያረፈበትን መቀበል አለበት ያረፈበትን ካልተቀበለ ያላረፈበትን መቀበል አቀበት ነዉ የሚሆንበት በርግጠኝነት

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 3 роки тому +2

    እኔ ትንሽ ከተማ ነው የምወደው

  • @yoniendalk4878
    @yoniendalk4878 2 роки тому +1

    Wadadekush anchi lej batam bezu nager eyatamarekubesh naw....

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 3 роки тому +1

    ሀይ ኪዱዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እኔ የአዲስ አበባ ያውም የመርካቶ ልጅ ነኝ በዚህም ተባለ በዚያ ትልቅ ከተማ መኖር ለተለያዩ አማራጮች ይሻላል ኪዱ እውነቱን ስነግርሽ ነይ ቶሮንቶ አሪፍ ነው የምታሳይውም ደግሞ ዳንዳስን ነው እኔ ደስተኛ ነኝ ከሀገሬ የተሻለም ብዬ እስከመጣሁ ብዙ ነገሮችን ለመማርም ሆነ ለማወቅ በጣም ጠቅሞኛል እኔ ከቤት ስራ ከስራ ቤት ብቻ ኑሮ አይመስለኝም ብዙ ነገሮች አሉ ቶሮንቶ ምርጥ ናት

  • @እናትአገሬኢትዮጵያ
    @እናትአገሬኢትዮጵያ 3 роки тому +2

    እኔ የምኖረው ኤደመንተን ነው ግን ስላሰጠላኝ ወደ ቶሮቶ ሙቭ ላረግ ብዬ ዘድሮ ሰመር ሲገባ የዚ የ2 ወር የምከፍለው እዛ አንድ ወር ነው ለዛ አሳቤን አነሳው ትልቅ ከተማ ቢኖር ሞቅ ያለ ነው ደስ ይላል ግን ኑሮ ከባድ ነው ለዛ ቀረው ቪኮበርም ሞከርኩ ከባድ ነው

    • @dawit9026
      @dawit9026 3 роки тому

      Hello

    • @tittms2199
      @tittms2199 3 роки тому +1

      ሰላም ወንድም/እህት

    • @tittms2199
      @tittms2199 3 роки тому +2

      የምኖረው ቶሮንቶ ነው አሁን ግን ወደ Edmenton move ለማረግ አስባለሁ.....pleass tell me about life in edmenton....for exa home rent or yo buy house.....thanks

    • @dawit9026
      @dawit9026 3 роки тому +2

      We'll talk about what's app. Send me your adress or contact

    • @dawit9026
      @dawit9026 3 роки тому

      @@tittms2199 Yoo

  • @asiyakebede9104
    @asiyakebede9104 3 роки тому +1

    Tebareki kidiye

  • @haftamuhafte1977
    @haftamuhafte1977 2 роки тому

    ኪዲ፡እግዚያቤህሪ፡ረዚም፡እደሜ፡ዪሲጢሺ

  • @mahletsahle1009
    @mahletsahle1009 3 роки тому +1

    የኔ መልካም ቅን እኮ ነሽ አሪፍ ግንዛቤ ነው የሰጠሽን ❤❤

  • @mitenage4178
    @mitenage4178 3 роки тому +1

    ኪድዬ እስቲ ስለ group5 የምታቂውን አስረጅን pls

  • @danielhalemaryam9440
    @danielhalemaryam9440 3 роки тому +1

    ቆንጆ ስራ . እዎናታ መረጃ

  • @kimi-tube1875
    @kimi-tube1875 2 роки тому +1

    Yemechsh ehit

  • @alemnewtesfaw9061
    @alemnewtesfaw9061 3 роки тому +1

    ካናዳ መምጣት ህልሜ ነው ግን ምንም አይነት ዘመድ የለኝ በፈጣሪ ፍቃድ ግን ደላላ አምኘ ለመምጣት ወስኛለሁ ምናልባት commet ካነበብሽ ታማኝ agent ካወቅሽ ብትነግሪኝ ወይም ብጠቁሚኝ በፈጣሪ በተረፈ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው አሪፍ መረጃ ነው የምሰጭን

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      በትምህርት ከሆነ +251966698535

  • @makmak5036
    @makmak5036 2 роки тому +1

    I think the opportunities for growth are much higher in bigger cities than smaller cities. The exposure to more advancement helps you aspire for more and hence your desire for more pushes you even much higher.

  • @fanosabirham3308
    @fanosabirham3308 3 роки тому +1

    kidi btm tnx... sele canada btm mereja efeleg nbr ena gera yegebagnm nber btm btm tnx

  • @ሕሊና-ለ9ኸ
    @ሕሊና-ለ9ኸ 3 роки тому +1

    the city and country mouse የሚለውን passage አስታወስሽኝ😁

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 3 роки тому +1

    KIDI GOOD JOB

  • @ethiomereja
    @ethiomereja 3 роки тому +1

    Good show i will share it

  • @hussenseid8475
    @hussenseid8475 2 роки тому +1

    kidiye selamnesh የሆነ ጥያቄ መጠዬቅ ፈለኩና ያው አንቺ ትመልሺልኛለሽ ብዬ አሰብኩ ጥያቄ የኛ ሃገር ሙስሊሞች በካናዳ ሲኖሩ የሃይማኖት ት/ት ይሰጣልወይ ያው ይሄንን ልል ዬቻልኩት ኢትዮጵያን በሃይማኖታችን ጠንካራ ስለሆንን ነው ደግሞ canada democracy የሰፈነበት ስለሆነች ነው አንዳንድ ሙስሊሞችን ጠየቅ አርጊልኝ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 3 роки тому +3

    God bless you and your family

  • @merr2290
    @merr2290 3 роки тому +3

    Thank you Kidi.I'm from Calgary & I'd love to move to Toronto however it's unaffordable.

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 3 роки тому

      FYI Calgary and Toronto are almost the same when it comes to Rentals

  • @zewdutomas3701
    @zewdutomas3701 2 роки тому

    ኪድዬ በልጅሽ ይዤሻለሁ እርጂኝ ሠዉ የለኝም ዜድ ነኝ ከሳሪስ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 3 роки тому +1

    Thanks so much 🙏 💓

  • @tametame3211
    @tametame3211 2 роки тому

    i prefer a village.... small city

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 2 роки тому +1

    ኪዲዬ ትላንት እንደነገርኩሽ በልጄ ምክንያት ከትልቅ ከተማ ቶሮንቶ ወደ ኤድመንተን ሙቭ አድርጌ ወደ 13ሺ እቃዬን ለማጓጓዝ እስከነ መኪናዬ አዉጥቼ ከስሬ ከተማዉ ጭር ብሎብኝ ስላልተስማማኝ ተመልሼ ሌላ ገንዘብ ከስሬ መጣሁ

  • @haileabaraya564
    @haileabaraya564 3 роки тому +1

    Kidiye melkam sew

  • @workenehtikura6825
    @workenehtikura6825 3 роки тому +1

    ኪዲ አልመለሸልኝም. በክረምት ብዙ ካናዳወች ወደ እትዮጰያ መተው በጎ ሰራ ሰምተው ይሄዳሉ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      ጥያቄህ ምን ነበር ይቅርታ ?

  • @nathanmedia5778
    @nathanmedia5778 3 роки тому +1

    Berchi

  • @lucyke6485
    @lucyke6485 2 роки тому

    ኪድየ

  • @milan8639
    @milan8639 Рік тому

    አውሮፓ ትንሽ ከተማ ውስጥ ለመኖር ዘረኝነቱን አትችይውም! ማንንም አልመክርም!

  • @efrataanbese2816
    @efrataanbese2816 3 роки тому +1

    Kidya Yena web breech esh

  • @girmagulle9707
    @girmagulle9707 2 роки тому

    Fort mcmurray AB Canada 🇨🇦

  • @africanhabesha9650
    @africanhabesha9650 3 роки тому +1

    አውሮፓና ካናዳ የጥሮተኛ ሀገር ነው
    አነስ ያለ ከተማ መኖር ይሻላል

  • @saraamen1532
    @saraamen1532 3 роки тому +1

    Selam la anchi yehun kidi betam amsginaliw hulim malikam nagr tasetmiralish kidi Canada lemeta efaligaliw gin purses bezu gezi yewosedali selu faraw kidi please men yahil gezi yekoyali?

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      እንደ እየ ፕሮሰሱ ይለያያል

  • @Mire8839
    @Mire8839 3 роки тому +1

    Kidiye!

  • @rahelendale6585
    @rahelendale6585 2 роки тому

    ena ethiopan new yemenerwea end est guide aregena end emefelegew meserat enda yetesele life please tell me guide me

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 3 роки тому +1

    ኪዲ ከዚህ በፊት ስለ 1 ተማሪ የstudent visa process አጫውተሽን ነበር እባክሽን ምን ላይ እንደደረሰ መረጃ ካለሽ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому +1

      ቶሮንቶ ከገባ 2 ወር ሆነው ። ወረቀቱን ሲያገኝ ሂደቱን አቀርብላችኋለው።

    • @ephremmekonnen5250
      @ephremmekonnen5250 3 роки тому +1

      @@kidiethiopia
      oww በጣም ደስስ ይላል ፕሮግራሙንም እንጠብቃለን ..... 10 Q ኪዲየ !

  • @mayatube824
    @mayatube824 3 роки тому +2

    Big city is my type 🇪🇹

  • @selamlove6339
    @selamlove6339 3 роки тому +1

    አሜንንን

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 3 роки тому +1

    ኪዲየ በጣም ደስስ የሚል ቆንጆ ፕሮግራም ...!
    ትልቅ ከተማ በጣም ከባዱ ቤት ኪራይ ከሆነ 2 ወይም 3 ሀበሾች እየሆኑ ለምን አይኖሩም ... If they are unmarried

  • @medanitgeza7274
    @medanitgeza7274 2 роки тому

    Amesaginalu lemadeg tensh ketama
    Selamawi nuro lemanore tensh ketama meritalew mekinyatum zelo wade telk ketama megibat tensh yekabedal baye nagn kediye

  • @kayllabenjamin7584
    @kayllabenjamin7584 3 роки тому +2

    Hello kidi thanks very much can you make a video about how to rent house

  • @SoretishakaAna1170
    @SoretishakaAna1170 3 роки тому +1

    Kidu tnx

  • @biruk8736
    @biruk8736 3 роки тому +1

    Ethiopia mechi newe endezi yemetehgnlen legna lemnewedesh

  • @tube4746
    @tube4746 3 роки тому +1

    እኔ በረከት ፀሎት ማረግ ነዉ የምወደዉ

    • @tube4746
      @tube4746 3 роки тому +1

      ሁሉም ይመቸኛል

    • @tube4746
      @tube4746 3 роки тому +1

      እኔ በረፍት ሰዓቴ ፀሎት ማረግ ነዉ የምወደዉ

    • @tube4746
      @tube4746 3 роки тому

      ይመችሽ በረፍት ስአትሽ ዉዳሴ ማርያምን ፀሎት ፀልይ

  • @endashewgurach6482
    @endashewgurach6482 3 роки тому +1

    Kidi programochshn eyayew new arif tekami nachew wode canada metche yemesrat felagote yekoye new tikikilegna higawe agent gin ezi Ethiopia wust anch mitawuk kal tikoma bitsechgn?

  • @eyosiast.4895
    @eyosiast.4895 3 роки тому +1

    hi kidi. betm des yelal serawochesh... canada yalu agent be work visa enascheresalen milut ewnet nachew? ewnetegna agent alu weys?

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому +1

      አሉ ግን …ሌቦቹ ይበዛሉ just be careful

    • @tewodroszewld2208
      @tewodroszewld2208 3 роки тому

      Scameroch /lieboch nachew ewnetuan new

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 3 роки тому +1

    Welcome kidye

  • @edensetarge228
    @edensetarge228 3 роки тому +1

    ኪዲ እንደው በናትሸ ከዚህ አገር መውጫውን መንገድ አሳይን እባክሸ አገር ውሰጥ ዛግን

  • @asegegebeyhu1373
    @asegegebeyhu1373 2 роки тому

    kede betame dese metye lji nase

  • @davania12
    @davania12 3 роки тому +1

    egna habeshoch eko wubbbb nen,,,banchi aregagchalew...kek

  • @amalazam9445
    @amalazam9445 2 роки тому

    Kidiye bexam nw menamesegenew lemetsexeg tmr...
    kehager lemewexat miyaseb xeru tmrt nw gena saywexa mn mareg endalebt yaqal
    Fexari yakberesh enwedeshalen...

  • @nigejamal
    @nigejamal 3 роки тому +1

    Kidu mikireshine batem wadijawu aleu ena tilike katama nabariku batemi tagudecha nabare sanitime mayaze alichalikuemi nabare awuine gen tineshi katema new yamnuarau ena tinashi katama tiru new tasemamituayale

  • @ruthetameru4469
    @ruthetameru4469 2 роки тому

    Kidiye ena gen yemelewetebeten bota bota becha yemecheynal

  • @bettyfitsum3042
    @bettyfitsum3042 3 роки тому +1

    Yen kojo benateshe anagerige tsefalesh nbere almelshelgem ye canada process jemeriyalwe bemenoriya fekade nw yejemercute werawe hulu yaseferal men temecerigalshe

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      አላየሁትም የት ላይ ቤቲዬ ?

    • @bettyfitsum3042
      @bettyfitsum3042 3 роки тому +1

      @@kidiethiopia yen wed betam asetemari nw programshe fetari yebarceshe yen kojo edengercoshe nw yen wede leterejeg techeyalsh?

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      fb ካለሽ ፃፊልኝ

    • @bettyfitsum3042
      @bettyfitsum3042 3 роки тому

      @@kidiethiopia eshi yen wed

  • @negusmamo7153
    @negusmamo7153 Рік тому

    ሠላም ኪዲ እንደኔ ከትሽ ወደ ትልቅ መሄድ የሻላል ባይ ነኝ

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 2 роки тому

    ❣️❣️👍

  • @abdulazizemohammed7996
    @abdulazizemohammed7996 3 роки тому

    Kidiye betam adinakish negne

  • @geressudegago4648
    @geressudegago4648 3 роки тому

    በስመአም ቀሚስሽ… ዋው!

  • @Nahom_fonti2
    @Nahom_fonti2 2 роки тому

    Eski sel uber sereln kidi please

  • @yonibelachew3508
    @yonibelachew3508 3 роки тому +1

    Selam 👍🏽

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp 3 роки тому +1

    🌹💖💖🌹🌹

  • @tube4746
    @tube4746 3 роки тому +1

    አግብተሽ ዉሰጅኝ

  • @ruhamadestahundesa8204
    @ruhamadestahundesa8204 3 роки тому

    Lk nesh