ካናዳ ህልማችንን የምናሳካበት ሀገር ናት ? ህልማችንስ የማይሳካው ለምንድን ነው ?
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog #kidiEthiopia
መረጃ የሕይወት ስንቅ ነው። መረጃ አልባ ሕይወት በቅዠት አለም ይዋልላል። እናመሠግናለን kidiያችን
ከቅዠት አለም ሁሌም ስለምታስወጭን🌹💖
ሐይ ኪድዬ እዴት ነሽ እኔ በቤይሩ ት ስድስት አመት ሆኖኛል ወደ ካናዳ ለመሄድ በጣም ፍላጎቱ አለኝ ግን ካናዳ ምንም አይነት ዘመድየለኝም ግን ቀንቀን እየሰራው ማታማታ እንግሊኛና ፈረንሳይኛ እየተማርኩ ነው ደሞዜንም ለመሄጃ ብየ እያጠራቀምኩኝ ነው ግን ምንም አይት ስፖንሰር አላገኘሁም እኔካናዳ መሄድእምፈልገው በትምህርት እና በልምድ እራሴን ማሳደግ ነው እምፈልገው ደግሞ በዛላይ ሁሌም ነው ቪዲዮሽን እምከታተለው ኪድዬ አግኝቼ ባዋራሽ ደስ ይለኛል አመሠግናለሁ
እኛ ስደትም ሆነን ብንተባበር የማያልፍ የለም።ክፋታችን ነው ህልማችንን የማንኖረው።
በትክክል ህልሜ አይደለም የምኖረው ከ ሀገሬ ለመውጣት የፀለይኩት ፀሎት ለመግባት የምፀልየው በልጧል ።ኢትዮጲያዬ ከነ ምናምንሽ 👍👍👍👍👍👍
የልብሽ ሞልቶ ያሰብሽበት ደርሰሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔ እናት 🙏
@@kidiethiopia አሜን
Wow, May God bless you sister . You must be thanked for being candid & honest. ስንቱን የአገራችን ህዝብ ግንዛቤ እየሰጠሽና እየጠቀምሽ እንደሆነ ውጤቱ ቆይቶ ታይዋለሽ ።
ኪድዬ እኔ ሁሉንም videoችሽን አያለሁ። በጣም ትመቺኛለሽ። በጣም ቅን ልብ ነዉ ያለሽ እግ/ር አብዝቶ አብዝቶ አባዝቶ ይባርክሽ
ይመችሽ አቦ❤❤❤❤ በጣም ምርጥ ምርጥ ሃቆችን እና ህልሞችን ነው ምታቀርቢው። ካናዳ መኖር ህልሜ ነው።
ኪዲ የእውነት እግዛብሔር ሰላምሽን ያብዛልሽ
እህቴ ሠላምሺ ይብዛ ፖሮግራምሺን ቅርብ ጊዜ ነዉ መከታተል የጀመርኩ በጣም ምርጥ እናአሥተማሪ ነዉ እኔም ሥደት በአዉሮፓ ጀምሬለሁ ይቅናሺ በሉኝ በይኝ በዉሥጥ አግኝቸሺ ምክርሺን ብትለግሺኝ ገና እጂ አልሠጠሁም በዱአ አሥቡኝ
yet hager new yaleshiw ? Mikir kasfelegesh alehu bewst tsafilign
@@selamtube7563 geneva
ዱባይ 6አመት ቤሩት አንድ አመት በድምሩ 7ሰባት አመት ለውጥ የለም ስደት ሁሌም ስደት ነው ምንም ለውጥ የለውም ካናዳ ለመግባት ዱባይ ተፍገምግሜ ነበር የምሰራው ግን ስከታተልሽ የምኖረውን ህይወት እየነገርሽን ነው እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ድንጋይ ተሸክሞ እኖራለሁ
ሀይ ኪዲ ሰላም ነዉ ትክክልነሽ ነገርግን በሀገራችን ላይ ብዙ ችግሮች ይስታወላል ይራ እጥረት አለ ትምህርት የማቋረጥ አለ ከድሀ መወለድ አይነት ተምርቱን ባይማር እንኳን ሰራ ወዳለበት መሄድ ይመረጣል ሀብታም መሆኑ ብዙም አደል ዋናዉ ባለሽ ነገር መደሰቱነዉ ለዛነዉ እኔ መምጣት የምፈልገዉ በሙሉ ልቤ።።።
ዋው ኪዲዬ❤ዛሬ አንቺ በጣም አምሮብሻል ሁሉም ይሳካል ህልም ማለት ኢትዮጵያ መተባበር መረዳዳት ካለ ሀገራች ችግር የለም ነበር ዛሬ ሰማዕቱ ነው እንኳን አደረሰሸ አመለጥሸኝ ለበጎነው ሁሉም ይሳካል🙏
💕
እናመሰግናለን ኪዲዬ ግን እኔ በመሰራት አምናለው አገላለፅሸ ገብቶኛል ነገር ግን ጠንክሮ ሰራ ሳይንቅ ከሰራ የማያድግበት ምክንያት አለ ብዬ አላሰብም ድሀ ቤተሰብ ያለው ሰው ግን አይለወጥም ዛሬም ነገም ሰለሚልክ የሚላክለትም አይለወጥም ላኪውም አይለወጥም።
ስራ መስራት መጥፎ ነው አላለችም ግን ከሚኖረው ኑሮ እዚያ ለመድረስ የሚከፈለው መስዋዕትነት ይበልጣል የስቃይ ኑሮ ነው አካልሽ ሆድሽ ስላብረቀረቀ ስኬታማ ነሽ ማለት አይደለም ። ሀገሬ ሰላሟ ቢመለስ በስንት ጣእሟ።
@@fikirtv5509 i think we r in the same boat 😊
Ewnate naw
@@fikirtv5509your point is clean and clear. If you work hard and save you are going to achiev it eventually.
ኪዲ በጣም ጥሩ ነው የምታቀርቢው ፕሮግራም በርቺ
ኪድዬ ምርጥ ሰው!
Btame lke nesh ehete bizu ytsasate menged new ylefenew ena berchi 👍👍👍👍
I love when I see people commenting positive things and thanking you! It seems like foreigners comment section because you know now a days we are getting used to insults and hate speeches on Et. social medias. God bless you all! May you achieve your dream where ever you're!
ሰላምሽ ይብዛ ማማዬ ከ ኢትዮጵያ ኢንፎ ነው የመጣሁ የመሲ ወዳጅ ነኝ ሰርች አድርጌ አገኘውሽ በርችል እኔ በ አረቡ ዓለም ብሆንም የካናዳ ውሎሽን ስታካፍይን እያየሁ ዘና እላለሁ 😍
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ እናት 💕
God bless you all Ethiopian and Eritrea people
ኪድየ የኔ ዉድ እህት ኑሪልኝ በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነው
እግዚአብሔርይባርክሽ 🙏💕💕💕 Ethioinfo program ላይ ነው አይቼሽ subscribe ያደረኩሽ
በጣም ጉበዝ ነሽ በርች ... ♥️
thank u dear 💕
Kiduyee tebarekilgne tnx
የኔ እህት የምትገልጭበት ቃላት በጣም የኖርኩበት የስደት ህይወት አናናር ስለሆነ ኖሬበት ቤተሰቤን እና ሀገሬን መርጬ ከረጂም የስደት አመታት በሃላ በሰላም ለሀገሬ በቅቻለሁ ግን ? ኢትዮጵያ ያለ ሰው ምን ብለሽ ብታስረጂው አይሰማም ሁል ጊዜ እራሱስ አቃጥሎ መማር የሚፈልግ ከአለማችን ሰው ኢትዮጵያዊ ይመስለኛል።
በእነሱ መፍረድ ተገቢ አይደለም ከሚያዩትና ከሚሰሙት ነው ። አይደለም ካናዳ ኖረሽ አረብ ሀገር ኖረው በሁለት አመት አርቴ አርገው ሲያብለጨለጩባቸው ጨርቅ ቀይረው አነጋገር ቀይረው ሲያዩዋቸው ሰራተኛ ሆነን ሳይሆን አሰሪ ሆነን የከረምን ይመስላቸዋል። ዲያስፖራ በክሬዲት ሄዶ እዚያ ጉራው መከራ ነው ታዲያ እንዴት ይረዱ
መንፈስን ብርታትን የሚያድሱት እግግሮችሽን ሁሎም ስለምታካፍይን በጣም በስተኛ ነኝ በርቺልን ኪዲ የኛ ቅን ልብ
በጣም ጥሩ ግንዛቤ ሰተሽናል
በጣም እናመሰግናለን ስለ ሰጠሽን information
Kid programish betam tekam newish berich!
Abo bakeshibet selamesh yebeza fkr negn ke dire❤
Tank you....kidyyyye God bless you......
Good afternoon kidi yes your right I wish I tolk to
አሪፍ መልእት ነው ኪዲ ቀጥይበት።
ፈጣሪ ይባርክሽ
Correcto perfecto everdad.
Hi kidi, I am your admirer , betam konjo , alebabesesh , everything, continue what u are doing
Bewere 100000 🇪🇹 birr yetetara ataskemetum
😃what ?!
Thanks so much you are really good girl
ኪዲ በጣም ነው የምወድሽ
አበሻ ግን ወርቅ አንጥፎ ቢተኛ ተሳካልኝ ተመቸኝ ብሎ አያውራም በኤደበት አገር
Thanks again
You gave me a very nice clue , thank you sweet 🧁 kidy
Very informative information for those planning to immigrate to wester county it is not easy road..good job my sis!!God bless you.
thank u dear
Kidiya tabaraki betame enamesegenalan selametadaregew nagar teleke degafe naw lahulum saw edema ena tana yeseteshi yana wed malekame sew nashi
እናመሰግናለን እህት
Kidi best idea thanks
Best understanding about on-ground situations you rise it thank you and Bless you!
God bless you today and always kid
ዉይ ኪዲዬ እንዴት ደስ የሚል አካባቢ ነዉ፡፡ እኔ ከነአሜሪካ ይልቅ ካናዳ ደስ ቅልል ትለኛለች ለምን እንደሆን አላዉቅም፡፡
አሜሪካ ኖረሽ ነው ?ወይኔ አከባቢ ደስ ሲል ምትይው?ከቤት አትወጪም እንዴ??
Bexam arif 😘
ብዙ አስተምረሽናል እናመሠግናለን ልጆችን እዛወስዶ ማስተማር እንዴት ታይዋለሽ
የአንድ እናትን ልምድ ታካፍለናለች ሰሞኑን🙏
tankiyou soo much sister its great point
GOD bless u
Arif information nw.
Selame kidi wed canada lememetate asebalhu masfelgegnen neger negergn zemed yelgnem masefelgu negerochen negergn indalkeser tebabergn kidi 🙏🙏🙏
Yene enat bexam amesgenalew 🙏❤
የካናዳ ዋና ከተማ ማነች
በጣም አፈልጋለው ብሳካልኝ ሕልመ ነው
ትክክል
Good work as usual ,Kidoye
ኪዲዬ እኔ ወደ ካናዳ መምጣት የምፈልገው የናጠጠ ሀብታም ለመሆን ሳይሆን በቃ ኢትዮጲያ የምኖረውን ህይወት ለመኖር ነው ህይወቴን ሳላጣ ያው ሀገራችን አሁን ያለችበትን ሁኔታ ታውቂያለሽ
Kido ye lidetey lije zary ethio info ayecheshe neaw....selanche semeche naber I am happy....ye Addis Ababa lij eko.emuuuuuuu
hi kidi i have been subscriber for long time take me to canada .
ኪዲየ ስለ ህክምና ንገርን እባክሽ
Enamesegnaln
Thank you 🙏
Endatalifegn melishelign ebakishe le 21 amet sew ye sira viza yimetale ?
I am not the only one who lost the dream . I ‘ve been in Canada more than 10 years.It is absolutely true .It needs re-adjustment the dream with the reality .There is a possibility to win still don’t give up !
ታድያ ምን እያረክ ነው እዛ ወንድሜ
kidiውቢቱ በኢትዬጵያ
Thanks
Tnx Kidi
በ ምን ላገኛሽ የኔ ውድ በ በጣም ነው ምወድሽ
Wow good job 👍
ሠላም ኪዲ መንገዱ ንገሩን ያለዚያ
Tnx Kid
ኪድዬ እንዴት ነሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ዮኒቨርስቲ ተመርቀው ሥራ አተው በጣም ነው የተቸገሩት የነሱ ሥራ ማጣት ለቤተሰብም ጭንቅ ሆኗል ስለዝህ ለራሳቸው ሰርተው እራሳቸውን ባስተዳደሩ በተለይ ኢንጂነሪንግ እኔ ለምሳሌ ሁለት ልጅ በኢንጂነሪንግ ተመርቀው 3 ዓመት ጨርሰዋል ሰው ወዶ አይሰደድም እና የትኛውም አገር ተሰደው መሥራት ይፈልጋሉ እባክሽን መንገዱን አሳይ ልለምንሽ
ኪድዬ እባክሽን ለስፖንሰር ተከፍሎ እንኳን መሔድ ከተቻለ እስኪ ማብራሪያና እና የሚቻልበትን አቅጣጫ ከመንገዱ ጋር አሳይን።
Kidii endat nesh mache new addis progrem melqeqlen
በዝህ vidio ብዙ ነገሪ ተምርሀለሁ የምገርም ምክር ነው
በጣም እናመሰግናለን ስለ ኢንፎርሜሽን ጎደኞቼ ሲነግሩኝ ስለ ካናዳ ብርድ ብርድ ነው የሚልኝ
😃
ምን ምን ነገሩሽ እኔ ልሄድ ነበር ልቅር ወይ?
Kidii progremsh harif new barchi
ኢትዮጵያ ለኑኖ ምቹ ነበረች ግን Good government እጦት ነው ስደት ተመራጭ ያደረገው
ኪዱ እባክሽ ስልክሽን
Kidiyeeee
lovely
እኔም ሰላም ነው እምፈልገው
This is really helpful vedio indeed! The best way to learn about something is by going through it and often times our real experiences end up being far from our perceptions. The same goes with the U.S. For me personally, my disappointment came after completing my college degree in the U.S. and I wasn't able to find a job after a year of searching and I finally ended up leaving the country. There's a possibility of this type of cases even In such well developed countries and in land of opportunities. To keep it short, things your may think you will get for sure in these types of countries don't even happen easily let alone becoming rich.
Right on!
ሰላምነው ቅድስትዬ እንደት ነሽ በጣም ደስ ትያለሽ ሀሳብሽን ወድጄዋለሁ እኔ በኢንጅነሪግ ተመሪቃለሁ ግን ምንም እራሴን ለማስተዳደር አልቻልኩም 2 አመት ሞለኝ ስራ የለኝም እራሴን ሰርቼ ማስተዳደር እፈልጋለሁ እስኪ እስፖንሰር እንዴት ማግኘት እችላለሁ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት አድስ አበባ የምታውቀው ትክክለኛ ኤጀንሲስ አለወይ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል እባክሽ እህቴ
www.canada.ca/en/immigration-refugees-citizenship/services/immigrate-canada/express-entry.html
@@kidiethiopia ከዚህ ዌብ ሳይት sponser ማግኘት እንችላለን
@@Jonathan_Tommy45 ይሄ የስፖንሰር ፕሮግራም ሳይሆን ሰዎች በሙያቸው የሚመጡበት ፕሮግራም ነው ።
@@kidiethiopia አይ ልጁ ስለ እስፖንሰር ስላወራ ነው የምታውቂው ትክክለኛ ኤጀንሲ ካለ ብትነግሪን
ሰላም ኪዲ የካናዳ የጋብቻ ፕሮሰስ በኮቪድ ምክንያት ዘግይቷል መቼ እንደሚጀመር መረጃ ካገኘሽ አሳውቂን please
Aw yikoyal eske 2023
ታድያ አንቺ እዛ ምንትሰሪያለሽ? ካናዳን ኢትዮጲያ ጋር ማነፃፀርሽ በጣም ገርሞኛል 😃😃
Hani regasa ስለማታውቂው ሲገለፅልሽም ስላልተረዳሽ ነው የገረመሽ መገረምሽም መልካም ነው ሁሉም አገር ምቹ የሆነና ምቹ ያልሆነ ነገር አለው ካናዳማ አየሰራች አየኖረች ነው እንደገለፀችውም ልድገምልሽና ኑሮን አሸንፎ ሰብአዊ ክብርና ነፃነት ተከብሮ ይኖርበታል ያማለት በሁሉም ነገር ከአገሬ ትበልጣለች ማለት አለመሆኑን አስረዳች መረዳት አለመረዳት እንደሰሚው የመረዳት ብቃት ብስለት ይለያልና መገረምሽ አይገርምም
ወላሂ ልዩ ሴት ነሽ አንች ክዲ
ande kene enem enezi yesemagnal
Please can you tell me the real agency kidi
ሀይ ኪዲ ግልጽነትሽ ደስ ይላል።እኔ ወደካናዳ መምጣት እፈልጋለሁ ግን ያለሁት ኢትዮጵያ ነዉ መምጣት የምችለው በእዴት መልኩ ነው?
Selam kidiye enamesegnalen 😍❤
💕💕
ሰላም ኪድ ባለፈው በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በኩል ስፖንሰር መደርግ ይቻላል ብለሽ ነበር እንዴት ነው እነሱን ኮንታክት ማድረግ የምችለው?
ኪዱ የትምህርት ወይም የሥራ ቪዛ እንዴት ማግኘት የምችለው?
Kidi endat new eh wela maderg ymncelw endat ensaka ena ymerdan yelm wow ymetawerw desh yelal
ካናዳ መምጣት እፈልጋለሁ እህቴ እዴት ነው መምጣት የሚቻለው 😥😥😥
የምኖረው ኖርወይ ነው ግን ፍላጎቴ ካናዳ መኖር ነው :: በነርሲንግ ተመርቄአለህሁ ባለቤቴ በEnviromental enginering ማስተር አለው መንገዱን ብትጠቁሚን ደስ ይለኛል,, ባለቤቴ ፈረንሣይኛ ይችላል እኔም የኢትዮጵያ እንግልዚኛ እችላለሁ, ነርሲን ሦስት ዐመት የተማርኩት ኖርወይ ነው ኢትዮጽያ አይደለም
www.canada.ca/en/immigration-refugees-citizenship/services/immigrate-canada/express-entry/eligibility/federal-skilled-workers.html
@@kidiethiopia Tack
good luck my dear 🙏
shi....babeti...sira...yijalali
eshi..ktjal...yimjl...ine...yalwiti...berti..nui
ኪዲ ሰላም ነው ኣንድ ነገር ልታባበርኝ ፈልጌ ነበር እሱ ደግሞ እኔ ሳዕዱ ላይ በጣም መልካም ኣሰሪ ኣሉኝ እኔ ከነሱ ጋ 11ዓመት ሰሪቻለው የራሴ ቤትም ኣለኝ እና ወደ ካናዳ ልሄድ ቪዚት ቪዛ ተባበሩኝ ብያቸው እሺ ብሎኛ ኣሁን 5 ቦውሃላ ደግሞ ቱርኪ ከነሱ ጋ ሊሄድ ነው ከተመለስኩኝ ቦውሃላ ብሮሶሱ እንጀምርልሽ ብለውኛ ግን ፈራሁኝ ቢሳካልኝ እና ብመጣ ምን ያጋጥመኝ ይሆን ብዬ ምክንይቱም እስካሁን ኣላገባሁም ኣልወለድኩም እና ዕድሜዪ ሳልወድ እንዳልቀር ፈራሁኝ እዛ ከመጣሁኝ በውሃላም ምን ይሳካልኝ ይሆናል ኣይሳካልኝም በጭንቀት ልሞት ነው እና እባክሽ ምን ትኛለሽ ከቻልሽ ኣማክርኝ የኔ እናት