Common errors

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • Join this channel to get access to perks:
    / @marakienglishwithabi8159
    A fast way to learn English is here for you. watch all the videos to get a good start and get confident in your ability to speak listen and read.
    በቀላሉ እንግሊዘኛን አሁኑኑ ተማሩ የማውራት የመስማት ችሎታዎንም ያሳድጉ የትም ለሚጋኙ ሰዎች ቀላል እና አስተማሪ ሆኖ የተዘጋጀ።
    0.1. • 0.1 Fluency for Beginn...
    0.2 • 0.2. Verb to be (How +...
    1. • 0.1 Fluency for Beginn...
    2. • 1.የ እንግሊዘኛ አፍ መፍቻ!(መሰረ...
    3. • 3.Simple present tense...
    4. • 4.talking about the co...
    5. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል5...
    6. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ...
    7. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ...
    8. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ...
    9. • እንግሊዘኛ በቀላሉ tense ክፍል ...
    10. • 10: the true sense of ...
    11. • 11: "mind" ሃሳባችንን ማይንድ...
    12. • 12.offer and request i...
    13. • 13: አድናቆትን በእንግሊዘኛ መግለ...
    14. • 14: የ Ever እና የ Never...
    15. • 15: የ እንግሊዘኛ ዋና ቃል "ha...
    16. • 16: Part 2 የ እንግሊዘኛ ዋና...
    17. • 17.have 3 question. (E...
    18. • 18: Present perfect co...
    19. • 19 used to (English in...
    20, • 20.8 common expression...
    21. • 21. family (English in...
    22. • 22.እንግሊዘኛ፡ እንዲ ቀላል ነው ...
    23. • 23.የእንግሊዘኛ ግራ አጋቢ Loo...
    24. • 24.የእንግሊዘኛ አክሰንቶችን በቀላ...
    25. • 25.አለባበስዎን መግለፅ እና ከልብ...
    26. • 26.በ 3 መንገድ ድግግሞሽን በእን...
    27. • 27.የ "get" አሰካክን በትክክል...
    28. • 28.Euphemism the corre...
    29. • 29.The word "Owe" (Eng...
    30. • 30.talking about sickn...
    31. • 31.አንሶኛል እና በዝቶብኛል በእን...
    32. • 4.talking about the co...

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @MikiyasYohanis-ww5ce
    @MikiyasYohanis-ww5ce Рік тому +105

    ሰላም መምህር፡ ስታስተምር ያለህን አሟጠ፡ እኔ ያወኩትን ይወቁ ብለ፡ ከልብ እንደምታስተምር ያስታውቃል፡እጅግ በጣም እናመሰግንሃለን ፡እንወድሃለን ፡በዚሁ ቀጥታ 👍👍👍🙏🙏💙💙

  • @zomayedidu4630
    @zomayedidu4630 Рік тому +173

    አቢ comment ልሰጥ እየሮጥኩ ነበረ የመጣሁ ግን 116 ሰው ቀድሞኛል😂 ግን አንድ እውነት ልንገሪህ እኔ መማር የምወደው ትምህርተ ሃይማኖት ነበረ በአንተ የተነሳ እንግልዝኛ የመወቅ ህልሜ እየተሳከልኝ ነው። thank you and meramawit from the bottom of my heart❤️🙏🏻

    • @marakienglishwithabi8159
      @marakienglishwithabi8159  Рік тому +33

      Keep up the great work

    • @apostolicfaith3065
      @apostolicfaith3065 Рік тому +6

      እኔም እዳንች ስለ ሃይማኖት ነው መማር የምወደውም ግን ማበብ እወዳለሁ የቸርች father መፀሃፍቸውን ማበብ ፈልጌ እንግሊዝኛ አለመቻለ በጣም ያናድደኛል አይምሮዬን እደማልችል ነው ያሳመንኩት እና
      ተስፋ ቆርጨ ነበር ምን ትመክርኛለሽ አንች

    • @BetelihemHagos-zf1hd
      @BetelihemHagos-zf1hd Рік тому +1

      I went learn.where are you pleas

    • @derartugetachew4969
      @derartugetachew4969 Рік тому +1

      ​@@marakienglishwithabi8159 what if የኛ ምላሽ በተቃራኒ ከሆነ?

    • @DanielAltaye
      @DanielAltaye Рік тому

      Good 👍

  • @EebetTeklu
    @EebetTeklu Рік тому +13

    ሰላም መምህር ስታስተምር በጣም ነዉ ደስ የምትለዉ ከምንም በላይ ስታስተምር ያለህ ፈገግታና አሳታፊነትህን በጣም ነው የምወደዉ በዚህ ቀጥልልን እናመሰግናለን ።
    ሳሱዬም Tik tok ላይ የምትለቂያቸዉ short video ❤❤❤❤❤❤i like it

  • @kehiwetgets
    @kehiwetgets Рік тому +8

    በጣም እናመሠግናለን ተባረኩ❤

  • @eyaelnaod446
    @eyaelnaod446 Рік тому +27

    Abi, I can say you born to teach!!! Perfect voice, tone, smile and politeness. God bless you bro.

  • @tsigeteferi2381
    @tsigeteferi2381 Рік тому +2

    አሪፍ መምህር የምታስተምርበትን መንገድ ብዙ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ

  • @ayelechchutulo9953
    @ayelechchutulo9953 Рік тому +15

    It is nice to me to learn with you and I understand that many things from your teachings. Stay blessed please !

  • @Goat1985-Sui
    @Goat1985-Sui Рік тому +14

    Thank you so much! I always love the way you teach; You teach it so that it remains in our memory, and we remember it easily. Your guidance is greatly appreciated!

  • @derese-fo6hz
    @derese-fo6hz 8 місяців тому +6

    እጅግ በጣም ማራኪ ናችሁ።
    እንግድህ እኔ ገና ዛሬ ማለትም 14/09/2016 ዓ.ም ነው ያገኘኋችሁ አብሬ ለመቀጠልና በጣም የምጓጓለትን የእግሊዝኛ ቋንቋ እንደምታሳውቁኝ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @tija2011
    @tija2011 Рік тому +4

    The fact that the girl with you, at least to my knowledge, appears to be learning the lesson at the same time as us makes it more engaging. Keep up the good work guys. The younger generation will benefit greatly from lessons like that.

    • @TEvuD.
      @TEvuD. 11 місяців тому

      Nah, she is equally good bro, they're jusy makeing it simple for us to catch up

  • @Diamond21192
    @Diamond21192 Рік тому +4

    Thanks Abi. l love teaching method .l am so happy..🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @Gergarios
    @Gergarios 3 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን ፥፡ የምታወቀዉን ሁሉ ሳትሳሳ የምታካፍል ደግና ቅና ሰው ነህና እናመሰግናለን። የሰው ልጅ ልዩነቱ እዚህ ላይ ንው። ስንት ደንቆሮ UA-cam ትውልድን በመግደላና በማበላሸት በተጠመደበት ሰዓት ኣንተ ደግሞ ትውልድን እያነጽክ ነህና። እናመግናለን ። እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይስጥህ። እግዚኣብሄር መልካሞቸን ይባርካልና በረክቱን ያድልህ።🙏🙏🙏

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Рік тому +10

    በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ❤እኔ ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ ያስተማራችሁት ገብቶናል ዛሬ ደግሞ ለየት ባለ አቀራረብ ነው የመጣኧው

  • @UrjiLeta
    @UrjiLeta 11 місяців тому +1

    baay'ee namatti toltu barumsi keessanis ajaa'iba. thanks!

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 10 місяців тому +4

    በስመ አብ ! እያንዳንዷን ቃላት ስለምትተረጉሙልን በጣም ደስተኛ ነኝ በእውነት ትምህርት ቤት እንኳ መምህራኖቻችን እንዲህ አላስተማሩንም በእንግሊዝኛ ክፍለ ጊዜ አማርኛ መጠቀም እንኳ አይፈልጉም እኮ አንዳንዶቹ በእውነት ! 1000 like ሲያንሳችሁ ነው ።
    Mahilet ነኝ ከካይሮ
    😘🙏

  • @AyanaGereme
    @AyanaGereme Рік тому +1

    ሰላም መምህር ስታስተምር በጣም ነዉ ደስ የምትለዉ ከምንም በላይ በጣም ነው የምወደዉ በዚህ ቀጥልልን እናመሰግናለን

  • @ADDISUASNAKE-f5g
    @ADDISUASNAKE-f5g Рік тому +3

    Thanks guys for teaching

  • @KukiEndye-v8z
    @KukiEndye-v8z 3 місяці тому

    እኔ ደሞ ስልኬ ጠፍቶብኝ ብዙ አምልጦኛል ዘግይቼም ቢሆን ሳላመሠግንህ አላልፍም አንተ መልካም ሰው ስስት የማታውቅ ሀበሻዊ

  • @MasreshiaMergeia-xe5kd
    @MasreshiaMergeia-xe5kd Рік тому +6

    YOU are amazing teacher in the world

  • @MohammedKedir-m9w
    @MohammedKedir-m9w 2 місяці тому +2

    I'm delighted with maraki english

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Рік тому +10

    Thank you, guys, for teaching us 🙏 ❤️ 💕

  • @jordans9533
    @jordans9533 Рік тому +1

    Am living in the USA ,English is my 3rd language, so it is hard to talk like natives but I learned a lot from you, including my six year old son

  • @efremmichaeltegbaru6257
    @efremmichaeltegbaru6257 Рік тому +3

    You guys you're really Amazing english teacher ever i seen in Addis keep it up .....😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Good_luck4
    @Good_luck4 7 днів тому

    Quality learning here, thanks🙏

  • @Lewawii
    @Lewawii Рік тому +4

    Thank you both❤ much love abi

  • @Beemenet
    @Beemenet Рік тому +2

    በጣም ወሳኝ ትምርት ነው እናመስግናለን ❤

  • @MuzayaanAbdulqaadir
    @MuzayaanAbdulqaadir Рік тому +7

    Thank you so much, it's brilliant ❤❤❤

  • @abdimitiku
    @abdimitiku Рік тому +1

    I really don't know how to thank you enough. appreciated your efforts to teach us 🙏

  • @efa5086
    @efa5086 Рік тому +5

    Thanks guys for teaching us 🙏

  • @TsagayeYirgu
    @TsagayeYirgu 5 місяців тому

    Thanks for your help at English I love you very much JABAADHU GOOTA KEENYA BAAY'EE NU DEEGGARTE

  • @ashuashu1876
    @ashuashu1876 6 місяців тому +5

    ❤ቆይቼ ባዉቀዉም ትምህርትህ አስተያየት ምሰጥህ በጣም ነዉ አስፈላጊ የሆነ እዉቀት እየሰጠሀን እያስተማርክ ያለሀዉ ፈጣሪ ይባርክህ ሰብስክራይብ አድርጌ በየጊዜዉ የምትለቀዉን እየተከታተልኩ ነዉ የመናገር ልምዴም እያሻሻልኩ ነዉ ፈጣሪ እድሜህን ይባርክልህ

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 Рік тому +1

    በጣም አመሠግናለሁ።ጥሩ እውቀት ነው ያገኘሁትደ

  • @asinuyegetaasinu5662
    @asinuyegetaasinu5662 Рік тому +5

    You are so Amazing teacher forever 😇

  • @abrehamabebe-n3q
    @abrehamabebe-n3q Рік тому +2

    Thanks Abi for your incredible support and I have got good knowledge from you

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 Рік тому +3

    God bless you more. Keep shining much-loved & respect 🙏🏻 🙏🏻 bzw were is walashet or wally pls we need see him I love the way he tried to learn english lounge strong 💪

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 9 місяців тому

    እናመሰግናለን ጥብሰ የሆነ እግንግዘና ትምህረት ነው👌❤

  • @MetiAyele
    @MetiAyele Рік тому +5

    Very nice lesson ❤❤❤❤❤

  • @OliyadAbdisa
    @OliyadAbdisa Рік тому +2

    Abdi Thank you

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 Рік тому +6

    Great job guys! keep it up! you built me up in proper way of the language! so far so i do keep on to be a fluent speaker in the future!

  • @አይዱኒያ
    @አይዱኒያ Рік тому +2

    ሰላምወንድም,በርታ ሀሪትምህርትነው

  • @dubalemengistu6999
    @dubalemengistu6999 Рік тому +12

    Your teaching style is really sweet ❤ i love you guys ❤

  • @addtef4923
    @addtef4923 Рік тому +1

    As always, I've learnt something. Thank you guys.

  • @ShaimliuIIIVIIX
    @ShaimliuIIIVIIX Рік тому +3

    Welcom our teacher

  • @yohanneshailu3447
    @yohanneshailu3447 Рік тому +1

    what a best teacher, I have ever seen!!

  • @Realityunlocked2861
    @Realityunlocked2861 Рік тому +9

    Q1) What would be if someone asks you positive question and if you want to give him negative answer?

    • @Selameta-i3g
      @Selameta-i3g Рік тому

      Give an example of your question

    • @CCTENG2022
      @CCTENG2022 Рік тому +1

      @@Selameta-i3g
      If someone say " I am happy with my country's political system.",
      Then how do you replay with negative response?

    • @Selameta-i3g
      @Selameta-i3g Рік тому

      @@CCTENG2022 if you don’t agree with that person’s statement, you’d say “I am not” or “I disagree with you”.
      You cannot say “Me neither” since you don’t agree with the person’s statement.

    • @Selameta-i3g
      @Selameta-i3g Рік тому

      “Me too” and “me neither” are only used when you are in agreement with what has been said.
      If someone ask positive question but you want to give negative answer, it means you didn’t agree with the person. Therefore you’d say “I don’t agree” or “I disagree”

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 Рік тому +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ።በቀላሉ ነው የምታስተምሩት።i thankyou

  • @abirhamayalew4844
    @abirhamayalew4844 Рік тому +5

    INVALUABLE LECTURE......."ONE LOVE"💚💛♥

  • @YididyaAbrham
    @YididyaAbrham Рік тому +1

    Thank you very much abi ,you difficult person and teacher

  • @SelemonDawit-w4t
    @SelemonDawit-w4t Рік тому +10

    This lesson is very amazing❤❤❤

  • @geniblessed3668
    @geniblessed3668 Рік тому +1

    Wow maramawt and abi i like so your explained and your best teacher nice job keep up ❤

  • @kassuedae4961
    @kassuedae4961 Рік тому +3

    Thank u Love u guys❤

  • @NewIdea-py8ju
    @NewIdea-py8ju Рік тому +8

    he is a best teacher for all😍😍

  • @ebdrisibrahim7595
    @ebdrisibrahim7595 6 місяців тому

    lovely discussion. 😊😊😊😊😊😊.

  • @kiyyatube5853
    @kiyyatube5853 Рік тому +3

    Mine too new word for me Tnxss 😂❤❤

  • @bereketdemoz8863
    @bereketdemoz8863 3 місяці тому

    ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @samrawit376
    @samrawit376 Рік тому +7

    Amazing teacher forever 👌👌

  • @ebaayenu4042
    @ebaayenu4042 4 місяці тому +2

    እናመሰግናለን!

  • @robetkibru9084
    @robetkibru9084 Рік тому +3

    Wow perfect. would you make a video on IPA lesson

  • @Yeabsira-cl3mg
    @Yeabsira-cl3mg Рік тому +1

    You so crazy mari "nemenem"😂😂😂 even ur song Iv them
    I would like you to know😊

  • @serkalemshibeshi4921
    @serkalemshibeshi4921 Рік тому +5

    እንድናንተ አይነት አስተማሪዎች ቢኖሩን የት እንደርስ ነበር ግን አበበ በሶ በላ ተብለን ነው ያደግነው 😂😂😂😂😂

  • @LealemDese
    @LealemDese 4 місяці тому +1

    My best teacher

  • @ይርጋለምአባይ
    @ይርጋለምአባይ Рік тому +10

    ሰላም የአገሬ ልጆች እዚ የምትማሩ እበካቹ በወሰጥ እርዱኝና የ 5ደቂቃ ንግግር እናድርግ አሰለሙዱኝ በቃ ሁሌ የአቢት/ት አዳምጣለው ግን ብቻየ አለመድ አለኝ አፌ እና እንደኔ በዙ የማትችሉ ካላቹ ኑና እንላማመድ

    • @destadolaso9621
      @destadolaso9621 Рік тому

      Hi hello

    • @HaileG27
      @HaileG27 Рік тому

      ካንቺ ጋር በጣም ደስተኛ ነኝ

    • @bezawitsolomon3344
      @bezawitsolomon3344 Рік тому

      አሪፍ ሀሳብ ነው 😊

    • @HaileG27
      @HaileG27 Рік тому

      ደስ ይለኛል ስልክሽ ላክልኝ እና የሁላችሁ ተቀብየ እከፍታለሁ ከዛ እርስበርሳችን ቀስ በቀስ እንለማመዳለን

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Рік тому +1

    -You look great, you as well.
    -I love traveling, me as well.

  • @bzuwerkgadissa1483
    @bzuwerkgadissa1483 Рік тому +5

    thank you, Abi,

  • @naninaniko
    @naninaniko Рік тому +1

    10/9 nw yegangehut batemm andenga nechu ejeg batemm❤❤

  • @AberhamTadess
    @AberhamTadess 11 місяців тому

    ሰላም ስታስተምር በጣም ነው ደስ የምትለው ከዚህ በፊት የእንግሊዘኛ ፍላጎት የለኝም ግን እናተን ሳይ ማወቅ ፈለኩኝ እናመማር እፈልጋለው

  • @fikirtephilipos5103
    @fikirtephilipos5103 Рік тому +5

    Very nice lesson

  • @samman3876
    @samman3876 Рік тому +1

    ❤ thank you abi and she i`m afraid that I don`t know she neme .me neither

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Рік тому +3

    Happy Saturday everyone 👋🏾

  • @MengsHabte-ln8kx
    @MengsHabte-ln8kx Рік тому +1

    Amazing super cool

  • @faruzmoha3047
    @faruzmoha3047 Рік тому +3

    በርታ ወንድሜ

  • @Enat-l8b
    @Enat-l8b Рік тому +1

    Yet new emtastemrew beakal lelala astemari sayihon anten new emfelgew yemr betam mnrt astemari nek ❤

  • @Betselot33
    @Betselot33 Рік тому +7

    Damn! I have been a bit busy, and it seems I'm a late comer today🤔 Unlike me☹️

  • @DagiDog-e3c
    @DagiDog-e3c Рік тому

    How a nice
    Journey God bless you!!!

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Рік тому +3

    ለመማር ማስተማሩ ሂደት ይረዳ ዘንድ ሳሳሁልሽ ለጊዜው ትቅር

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 Рік тому

    Abiye thanks❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SeyfCha
    @SeyfCha Рік тому +1

    Wow! amazing Chin -up

  • @AddisuGetnet-g5z
    @AddisuGetnet-g5z 6 місяців тому

    Kind man! Bravo, goes well

  • @aster7267
    @aster7267 Рік тому

    It is very good teaching and learning little bit words from your class. Thank you

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Рік тому +2

    I appreciate your help!

  • @nahusenayalemayehu7736
    @nahusenayalemayehu7736 Рік тому +1

    alkem neber betam thak you, bertu

  • @ObseBonsa
    @ObseBonsa 4 місяці тому

    amazing learn😊

  • @HailuMeskele-x5r
    @HailuMeskele-x5r Рік тому

    Thanks for all your information!

  • @berhanubonjoro7907
    @berhanubonjoro7907 3 місяці тому +1

    You are brilliant

  • @KrstinaMulugeta
    @KrstinaMulugeta 4 місяці тому +1

    Thanks tech😊😊

  • @DanielAgile
    @DanielAgile Рік тому +2

    Tank you so much for teaching us

  • @FikaduAs
    @FikaduAs 4 місяці тому

    Big respect and I love you so much 🙏

  • @yalemzewedZeleke
    @yalemzewedZeleke 11 місяців тому

    በጣም እናመሠግናለን ❤

  • @ShewaBogale
    @ShewaBogale Рік тому +1

    Best teacher 🎉

  • @Siket1216
    @Siket1216 Рік тому +1

    አቢ ኢንግልዘኛላይ ደካማ ነኝ ግን አሁን እየበረታሁ ነው እድሉም ባይደረሰኝ አበረታታኝ ❤❤❤❤❤

  • @shameerashameera2683
    @shameerashameera2683 11 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @tseganegussie2200
    @tseganegussie2200 Рік тому +1

    Yuo are a good tichrs ❤❤❤❤💟💟👍👍

  • @assefabelay9977
    @assefabelay9977 10 місяців тому

    I got all that you taught in this lesson, thank you for your dedication. However, how do we respond when the answer is opposite of the other. For example, If someone says to me about himself "I'm an outstanding student", but I don't want to regard myself as an outstanding student. And vice versa.

  • @gnngetu
    @gnngetu Рік тому

    በጣም ጥሩ! ተመችቶኛል

  • @EzadinEzadin-xq5vv
    @EzadinEzadin-xq5vv Рік тому

    Thank very much
    I am very for your guidance

  • @helenlegesse-uy6up
    @helenlegesse-uy6up 6 місяців тому +2

    በጣም ጥሩ ነው keep it up 💯 ❤❤❤🎉🎉😊😊❤❤

  • @meskeremasrat7383
    @meskeremasrat7383 Рік тому

    Wow Thank you 👍👍👍👍👍👍

  • @EadenDawit
    @EadenDawit 5 місяців тому +1

    beante mknyat English akelatfe aweraw😘😘😘🥰🥰🥰

  • @samitz-d1g
    @samitz-d1g 2 місяці тому

    Eree fegegtah wubet yisetewal tnks

  • @Abenimandey
    @Abenimandey 2 місяці тому +1

    You are good tutor guys🥰