🔴ይሄንን ሳታዮ መምጣት አታስቡ‼️
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog #kidiEthiopia
ኪዱዬ እውነት ነው በረዶ መጀመሪያ ከሀገር ቤት ለሚመጣ ያስቸግራል ግን ደግሞ እየተለመደ ሲሄድ ደስ ይላል በረዶ ካልጣለና ከቆየ እነሱም እኮ ልክ እንደኛ ዝናብ ለገበሬው እንደሚጠቅመው ሁሉ ያዝናሉ እግዚያብሔር ይመስገን እነሱ ይህን ሳይቀር ይጠቀሙበታል በክረምት እስኖውን ለስንት ነገር ተጠቅመው ይኸው ለስንት አለም ይተርፋሉ እኛም እዚ መተን ስኬታማ ነን እውነት መጀመሪያ ነበር የከበደኝ እሱም የገዛ የሀገራችን ልጆች ፀባይ እንጂ ካናዳ ሁሉ ነገሯ ምርጥ ነው እያደር ሳያት አትጠገብም ህዝቡ ሰራተኛ ነው እንደአየሩ ልብሱ ጫማው መኪናው ምግቡ ቤቱ ሁሉ የተመቻቸም ነው ቤት ብንገባ ሂተር መኪና ብንይዝ በባስ ብንጓዝ በትሬን ሁሉ ነገር የተመቻቸ ነው ለበገውም እንደዛው እኛ የተመቻቸ አየር ኖሮን አለመጠቀማችን እነሱን ሳይ ይገርመኛል አንድ ካናዳዊ አጠገብ ቆመሽ ብርዱ ብትይ ታዲያ እዚ ምን ትሰሪያለሽ ብሎ ሀገርሽ ሂጂ ብሎ በጣም ተናዶ ነው የሚሳደበው ጥቁሩም ሆነ ነጩ እዚ ተወልዶ ያደገ አበሻ ካናዳዊ ፊት በፍፁም ስለካናዳ ኮምፕሌን ማድረግ አይቻልም ምክንያቱም እነሱ በተሰጣቸው አየር እጅግ ደስተኛ ሆነው አመስግነው ነው የሚኖሩት ለኛ አይነት ኢሚግራንት ትንሽ እስክንለምደው ነው የሚያስቸግረን አይዞን ኪዱ ኢንጆይ አድርጊው እኔም ገና ሊመጣ ነው እንግዲ አልልም ደስ እያለኝ እቀበለዋለሁ አልፈዋለሁ በጣም የፈጣሪን ስጦታ በተለያየ አለም እመለከትበታለሁ ይህ ሁሉ የፈጣሪ ስጦታ ስለሆነ ባለንበት አመስግነን ከተቀበልነው ብርዱ ይሞቃል ስራ አያስቀረን ልጆቻችን የሚማሩበት ወቅት ነው ከምንፈልገው ቦታ አያስቀረን እኔ ደስ እያለኝ ነው የምቀበለው።
እኔም እንዴ አንቺ በደስታ ነው የምቀበለው ዊኒትራን
Anchi tru amelkaket yalesh sew nesh ewnet yastelaw sew memeles alebet gin bizu abeshoch rasachew wedet eyenoru. Lela abescha endinoru atifelgum .Kayeru belayi yabescha bahiri new kebad
እኔ ክረምት በጣም ነው የምወደው ኪዲዬ ግን የካናዳ የተለየ ነው ኢትዮጵያ ክረምት በጣም ደስ ይላል ሁሉም ነገር አረንጓዴ ነው የሚሆነው
ኪዲዬ ስለእውነት ውድ ጊዜሽን ሰውተሽ ለምታስተላልፊልን ነገር ሁሉ እጅግ አርገን እናመሰግንሻለን 🙏💚💛❤
ኪድዬ የካናዳ ህይወት በተለይ በብርድ ወቅት እንዴት አስቸጋሪ እንደሆነ በተግባር አሳይተሽናል። በጣም እናመሰግናለን። ብዙ ሰው /በተለይ ሌላ አገር ያለ/ ይሄን ሊረዳው አይችልምና አንቺ በጥሩ አገላለጽ እውነታውን አሳይተሻል። ወይ አገሬ! ያስብላል።
ኪዲዬ እናመሰግናለን🙏
በርችልን ጥሩ ግንዛቤ ነው የምታስጨብጭን።
ኪዲ በጣም ነው የሚያስፈራው ወኒፔግን ባንቺ ምክንያት እንዳውቃት አደረግሽኝ ብዙ ነገር አሳወቅሽኝ እናም ብዙ ደስ የሚሉም የሚያስፈሩም ነገሮች አሉ ስለ ስዎች ማህበራዊ ህይወት እስቲ አሳውቂን ግዜ ሲኖርሽ ❤
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እንዲሰጥሽ በእውነት ልባዊ ምኞቴ ነው🙏🙏🙏
ሥነምግባርሽ እና ቁምነገር የተሞላበት ትምህርትሽ ለብዙዎችችን እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ እያሥተማረን ያለበት ሁኔታ ነው ያለው እና በእውነት ክብረት ይስጥልን🙏🙏🙏
[]ማር ጠብ ይላል ካፍሽ ኪዲዬ ሰላምሽ ሁሌም ይብዛልኝ የኔ ልዕልት🙏🙏
you are so sweet እኮ 💕🙏
ስደት የሰው ሀገር ማለት ሁሉም ነገር እዲስ ነው:እራሳችንን ሙሉ በሙሉ ከ ሀገሩ ፀባይ ጋ ለማስማማት ዝግጁ መሆን ይጠበቃል::
ኪድዬ በጣም ጉበዝና አስተዋይ ልጅ ነሽ በርች ግዜሽን ሰውተሸ ስለምተስተላልፊ ነገር በጣም እናመሰግናለን እግ/ር ከአንች ጋር ይሁን
እንዲት ነሽ በእውነት ወደ አንቺ ቻነል በመቀላቀሌ በጣም ደስ ብሎታል በርች እግዛብሄር ከአንቺ ጋር ይሆን አንድ ቀን ካናዳ እንምጣ ይሆንል ምርጥ ኢትዪጵዊት ቆንጁ ነሽ መልካም ነገር ይግጥምሽ---
ሁል ጊዜ ጠቃሚ መረጃ ስለሚታቀርቢ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ ብያለሁ!
ውይ የኔ ቆንጆ እንዴት ከባድ ነው አንቺ ግን በእውነት በእውነት በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ እናመሰግናለን ሁሌም ስለምታቀርቢልን ምርጥ ዶክመንተሪ መሰል ዝግጅቶችሽ ተባረኪልኝ ::
የኔ ውድ ከአንድ ጊዜ በላይ ማድረግ ብችል ባደረኩሽ እወድሻለው ውዷ😍😘😘
💕🙏
አዚም Norway አንደዛው ነው በረዶ ግን ይጠርጉታል በጣም ጠንቃቆች ናቸው በዚህ በዚህ ለሉቱን ሙሉ ሲፍቁ ነው የሚያድሩት አኡፍ ግን ይሰለቻል ያስቸግራል ብርዱ ግን መቼም እኛ ያልገባንበት ቦታ የለም
ኪዲ ስመጣ ይህን በረዶ ጠዋት ጠዋት ከባድ ነው ግን ጎበዝ ነሽ እኔ ቀዝቃዛ ሲሆን እወዳለው ግን እግሬን በጣም ያኛል ቅዝቃዜ ሲበዛ እግዚአብሔር መልካም ነው እችለው ይሆናል❤
በጣም ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ሁሌም እምታቀርቢያቸው አስተማሪ ናቸው በርች
ተባረክ ለይኛ ብለሽ ተቸገርሽ እግዚያአብሔር ይባርክሽ። እባክሽ ሥራ ካለ አመቻችልኝ እዚህ የግል ሥራ እየሰራዉ ኑሮ ማሻሸል አቃተኝ እና ማናኛዉ ሥራ ይሁን እግዚያአብሔር በሰጠኝ በጠንኔተና በጉሉበተ ሥርቼ መለወጥና ቤተሰቦቼን መርዳት ፈልጋለሁ እና አንቺ ጋ ካለ አለ በይኝ ደግሞ አንቺ ጋ ከለለ ያለብት ቦታ አፋልግልኝ ዋጋ ከፈጣር ትቀብያለሽ። እና መልካም መልስ እጠብቃሁ!
እናመሰግናለን ኪዱ እንደው ለመኪናም ብቻ ሳይሆን ለኛም ለሰዎች በዚህ በብርድ ቻርጅ አድርገን የምንቀሳቀስበትን ቢፈጥሩልን
Kkkkk
Jacket ale charge yemidereg Amazon
አቤት እግዚአብሔር ሆይ ከመንሸራተት እና ከመውደቅ ህዝብህን ጠብቅ እጅግ በጣም ቀዝቃዛ ምድር ሰላማችሁ ይብዛ ለሃገራችን ፀልዩ እንደ እናንተ ሰው በሰላም ወጥቶ ሰርቶ እንዲገባ ፀጋውን ያብዛላችሁ Love you may God bless you my dearest sister stay blessed!
🙏💕
Kidiye anchi betam dinq lijnesh. E/her yibarksh. Betam qin lik nesh. Enwodshalen tebarekiln. Ke Ertrawitua ehtsh Senait
ዋዉ, ቅን ያገሬ ልጅ ዘመንሽ ይባረክ❤
ኪዲዬ ሁለት ሶስቴ ላይክ ቢቻል እናደርግ ነበር በጣም በግሌ አደንቅሻለሁ በዚህ በሚያስፈራ በረዶ ውስጥ ቀርፀሽ ለኛ ማሳዬትሽ ተባረኪ ኪዲ በጣም ግን ጎበዝ ናችሁ እዚህ ውስጥ ችላችሁ መኖራችሁ።
በርቺ በጣም ጎበዝጥሩ እውቀት ነውየሰጠሽን እናመሰግናለን
ኪዲ ሰላም ሰላም የሰዉ ለልጅ እራሱን ማሳመን አለበት እራሱን ከላሳመነ ለሁሉም ነገር እራስን ማሳመን
OMG 🙊 what an amazing video .......
አርግጥ ሲታይ በጣም ያስቀናል ውስጥ ገብተው ሲኖሩበት እና እየተደጋገመ ሲሄድ ግን አስቸጋሪ እና አሰልቺ እንደሚሆን እየተረዳሁ ነው..... ኪዲየ ስንቱን ባንቺ አወኩኝ🙏🙏🙏
🙏💕
እናቴ 9 ዓመት እዚህ በረዶ ላይ ተጨማድጄ አሁን ጠቅልዬ ሀገሬ ከገባሁ አመት አለፈኝ። ሁሌም ጠዋት የሀገሬን አየር ሣይ ተመስገን እላለሁ መቼም ካላጣነው ያለንን አናውቀውም
Wow እንዴት ደስ ይላል 💕
ያስጠላል በበረዶ ጊዜ ኪዲ ሰለመረጃው እናመሰግናለን
ዋውውው በጣም ያሰፈራል ኪዲዬ መኪና መንዳት የማይታሰብነው በሰመሐም እውነት ነው እናመሰግናለን በእውነት ብዙነገሮች አሳያሸን ቀጥየበት መውጣት የማያተሰብ ነገር ነው በረዶ የሚጠርጉት ያሳዝናሉ🙏ልጅ ልጅ አለሸ ይቅርታ አልነገርሸንም አሳይን ባለትዳር ነሸ ሰለህይወት ሰለብተሰቦች አሰተዋውቂን🙏
እሺ
ሀይ
Thanks for sharing your experience 🇨🇦 Canada life
Thanks for sharing what Canada Looks like during snow 🌨️
ኪዲ ስለምትሰጭን መረጃ እናመሰግናለን በርች እህቴ እኔን ብትወስዱኝ እኮ በረዶ አይኖርም
Thank you for putting it out there. People talk crazy about what they don't know. There has to be someone out there who is ready to tell my Ethiopian brothers and sisters the reality of things as they are. 👏👏👏👍
I appreciate your support thank you 💕
ወይ እማማ አገሬ ተስማሚ አየርሽ መልካም ኡፍፍፍፍፍ
በዚህ አስቸጋሪ አየር ውስጥ ለእኛ ለማሳየት ጥረት ማድረግሽን አደቃለሁ ኪዲ
Enem bereden elalehu!enanten yaye yefered new demoko nuro beredo yalebet hager yerekesal move enareg ele neber duro.i live in California.
I love Canada especially my city Calgary, I am OK at all, really I never complain thanks God to be Canada, to tell the true I am good with the winter, sister you can move to Calgary BC Vancouver.
ይገባሻል እናቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ላይክም ኮመንትም ስሰጠ ።
በርቺ ለማያውቁት ማሳወቅ በጎነት ነእ
💕🙏
መንገዱ ላይ በ በረዶ ወቅት municipality’ spread የሚያደርገው አሽዋ አይደለም የሚበትነው sodium chloride (salt) ,calcium chloride,calcium magnesium acetate ነው ይህም በረዶውን ያቀልጣል ተጨማሪ በረዶ እንዳይቋጥር ይከላከላል አሽዋ በረዶ አያቀልጥም በረዶም ሊሽፍነው ይችላል
We use on average 26,000 tonnes of salt and 60,000 tonnes of sand each winter season to improve traction on roadways.
Spreaders switch from salt to sand once the temperature falls to -7 degrees Celsius.
@@kidiethiopia It is pathetic,here we’re talking about melting the snow.would like to draw your attention that sand could be used as alternative to salt for protection from slippery that is ice sand it’s extracted from the deep sea water ,but it doesn’t melt the ice -7 C is below 0 freezing,sand is an abrasive that increases traction.In Canada your place,the ice should have to melt ok! if not will form a pile of snow that definitely affects the daily routine of the society,therefore sand doesn’t result the desired effect this is how it look like the ambience of most European and Canada where you reside.
እንግዳ ነኝ ዛሬ ነው ያየሁሽ ማማዬ ሰብ አድርጌሻለሁ!!!ኡፍ ይሄን ወቅት እንደኔማንም የሚጠላው ያለ አይመስለኝም የእውነት!!!
ሜሪዬ እንኳን ደህና መጣሽ 💕
I love the snow love Canada almost as much as my Ethiopia if you live in small town and country side it so much fun a lot to do it’s a bit long we’re still enjoy the winter in Alberta 💕💕
Happy to hear that Rosie konjo keep Shining 🥰
@@kidiethiopia you too darling thank you 🥰
ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ኪዲዬ በርቺልኝ 😊❤
Kidu ስላገኘሁሽ ደስስ ብሎኛል 10Q
ውይ ኪድ አሳዘንሽኝ ሁሉም ይማርበታል ማየት ማመን ነው ተጀቧቡነሽም በጣም ታምሪያለሽ ወይ ካናዳ
Owwwwwwwww the weather condition is sooooo bad in winter but 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 is soooooo fine and good in this part.
ኪዲ በጣም አሪፈ ነው
Kidey ቆንጆ 👍👍 beriut እንደዝ ነው
Woow ye berdo gigr mayet betam new mwedew balefew ameltishgn kidiye 😘
አዲስ ገቢነኝ እህቴ በጣም ጠንካራ ጎበዝነሽ
ለእህቴ የምልክላት ቪዲዮ አገኘሁ እኔ ottawa ነኝ በረዶ ከባድ ነው ደግሞ እኮ ግዜው ርዝመቱ😩 እናመሰግናለን ቆንጆ😘
😊💕
Thanks Kidi. Ontario especially Hamilton is much warmer though. Yes not all Canada is cold... The peace here is 👍🏾 come to Canada for everything else but our WEATHER ☁️ THIS is where snow ❄️🌨️ lives😂
ወይኔ በረዶው ግን እንዴት ነው ሰው የሚራመደው እኔ በክረምት እዚ ኢትዮጲያ በክረምት ዝንብ እንዴት እንደሚያንቀጠቅጠኝ ይህ ደግሞ ጭራሽ በረዶ ነው በጣም ነው የሚገርመው ኪዲ ፕሮግራምሽ ወድጄዋለው ጥሩ ግንዛቤ ስለሰጠሽን እንመሰግናለን
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም!!
የባሌ ልጅ ብትሆኚ ቅዝቃዜው ብዙ አይከብድሽም ነበር.
ባለፈዉ በሰራሽው ደስ ብሎኛል እናም ደረጃውንም ብታጋሪን ለምሳለ የነ ማንጃ ፊቃድ ደረቅ 2 ነው ለዛ በየትኛዉ ነዉ የምመደበዉ ለ ብዙ ሰዉ ይጠቅማል
ጎበዝ!
በቃ ነይ Florida snow የለም
Kidye bentish kanda wusajin kand wodishalewu❤
kidi tnt btam arif sra berchi
ኪዲዬ ጎበዝ ነሽ
ወይ እማማ ኢትዮጵያ ፈጣሪ እኮ የመረቀሺ ያደለሺ ሀገር ነሺ ይችን የመሰለች ወርቅ ሀገራችንን ሊያፈራርሱብን እኮ ነዉ ይሄ ሁሉ ግብግብ
ዚም ብልህ ኣትለፍልፍ ኣፍርቃ ምን ሉዩነት ስለለህ ነው የቀንብህ ከንያ ዩጋንዳ ሁሉ ኣፍሪካ ጥሩ ወይዘር ኣላቸው ለምን ኣይቅንባቸውም
በእውነት መልካም ሰው ነሽ
I appreciate you kid i am from Ethiopia
ገራጅ ያለው ሰው መኪናውን ከማውጣቱ
በፊት ገራጁ መውጫ ላይ ያለው በረዶስ
መጠረግ አለበት አይደል ለነ ሁሉም አንድ
ናቸው
ኦ እሱም አለ ለካ 😂
Kidi endet nesh enkan lebrhan lidetu beselam aderesesh
Thanks Edmonton 💮💮💮💮💮
ዋናው ስራ ነው ምንም አይደል እጅግ ይመቻል እኔም እስፖሰር የሚደርገኝ ሰው ባገኝ የእድሉ ተጠቃሚ ብሆን በጣምነው የሚመቼኝ።
እናመሰግናለን ኪድየ ሙቀት ከሚሆ ቀዝቃዛ እወዳለሁ በራሴ
Kidi እውነት በጣም ደስ ትዪኛለሽ ውድድድድድ
Hi keddye Happy NewYear, Kedye tenesh beredo werewerelej, Ethiopia neaj yelehut, Betedo neafekojal.
same to u dwar Alemye💕🙏
Ayzoshe eshy!! Yeneenat berchy
እኔ ሞንትሪያል ካናዳ ነው የምኖረው እስካሁን መልመድ አልቻልኩም ዊንተሩን እዚ ገና አልጀመረም በረዶው
አይዞን ይለመዳል 💕🙏
ኑሮ ካሉት መቃብርም ይሞቃል ይላሉ ይሄንን ነው እዚህ ለመሄድ ነው እንግዲህ መከራ የሚታየው ኢትዮጲያዬ ይቅር በይን
Gobez eko nesh Tebareki
Kidiye berchi adelem video lemekidat kebat mewitat yegidi honobin new minwetawi.
ንገሪሊኝ ብሌንዬ 😃
WE THANK YOU - YOU ARE HONEST IN IT.
ቲጅዬ ጎበዝ ጠንካራ በርቺ❤❤❤❤
ኪድዬ የኔ መልካም እህት በርቺልን ሁሌ ነዉ ምከታተልሽ ባለፈዉ ያቀረብሽዉ የካናዳ community ያዘጋጀዉ ምን ነገር ላይ ነዉ ስለሱ ብትነግሪን.
ጎበዝ በርቺ👍
Kidi konjo I like all ur programs💚💛❤
Hi kedyy yi canada Dv yimeball all ibakshen. Kall sill esu btsre kilelim bitngren ezi Ethiopian ali eyalu bizu sew eytshwdi silhun new thankyou
የለም ።
ወይኔ በመድሐኒዓለም ሲዘገንንን እኛ ጋር የለም ዝናብ ብቻ ነው BC ደግሞ በጓርፍ ተጠለቀለቁ ቤታቸው ውስጥ ሁሉ ገብቶ ሲዘገንን የእናንተ ደግሞ በበረዶ የእኛ ደግሞ በቀላል ዝናብና ብርድ ላይ ነን ውይ አሳዛንሺኝ በጣም🤔🤔 share, like, sub,አንድ ሚሊየን ጊዜ ይገባሻል ሌላ ሰራ አገኘሽ በsnow ጊዜ 😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍
💕💕😃😃
wow kidi you are very friendly & familiar
እናመሰግናለን በርቺ
Just wow andegna nesh yewnet kiddy🙏🙏
Thank u my dear 💕
Kidi snow ❄️🌨️.. jemete malet new... Etitu.. beredegni.. 🤣🤣🤣🤣
ኪዱዬ እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ከኢሮፕ መጥቼ ዊንተሩ አንድ መስሎኝ ያለኝን ለብሼ ለካ በቂ አልነበረም አለባበሴ ከትምህርት ቤት ስወጣ ውጪው ነጭ ሆኖ በጣም ይበርድ ነበር ባስ ሊመጣ ነው ወይኔ ማንንም አላውቅ በርዶኝ ያለቀስኩት እስከ ዛሬ አይረሳኝም ያብቻ አይደለም የወደኩት አወዳደቅ ለብዙ ጊዜ ነው ያመመኝ
እኔን መስኪዬ💕 በነገራችን ላይ ሁላችንም ነን እኔም ወድቂያለውም አልቅሻለውም😂
በጣምእናመሰግናለን
እምዬ ኢትዮጵያ ወርቅ እኮ ናት
ሰላም ኪዲ እኛ ችግር መቋቋም እንደምንችል አሳየሽልኝ
ኪዲ ያንቺና የዳኒ ተከታይ ነኝ፡፡ ባለፈው አንቺ ዳኒን ካደረግሽው ኢንተርቪ ተነስቼ ለትምህርት አመልክቼ ነበር ማመልከቻየን ተቀብለውታል እግዚአብሔር ይመስገን ይህ የአንቺና የዳኒ ውጤት ነው አመሰግናቹሀለሁ፡፡ ግን ከዛ በኋላ ይህንን እድል ለማግኘት ተስፋ የሚያስቆርጡ እና ብዙ ግራ ያጋቡኝ ነገሮች አሉ፡፡ ኪዲ አሁን አዚህ በረዶ ውስጥ ሳይሆን ቀለል ሲልሽ ብጠይቅሽ ምን ይመስልቨል?
Gobez nesh kidiye
Thank you kidi sew kalaye ayredam enamesegnalen
I love canada a lot. please tell me ways of entry to canada? The environment is challenging thanks for your information.
በርቺ!
This is God of gift. Please no complain.
Of course, we encourage you. i think driving in snow is a bit difficult , isn't it?
አቤል የወይኗ ልጅ ነው የላከኝ
ቤተሰብ ስለሆኑኩ ደስ ብሎኛል ❤️❤️❤️
Welcome my dear 💕
ልጅ ሆኜ ካናዳ ስሟን እራሱ እወዳታለሁ አንድቀን ባያት ደስ ይለኛል የበረዶው ነገር ግን ዝምነው 🤔🤔
😆
I live in England, always complained how cold it is, Yehem ala laka.
💕🙏
💚💛❤️ ስወድሽ ስወድሽ 🥰
ሰብልዬ 💕💕💕
ሐመር በዚህ ብርድ ጥቅልል ብዬ አልጋዬ ላይ ነኝ እንዴ ሆሆሆሆሆ ❤😊🤣🤣
😊
I really like it! I want come for sure