አመለጠኝ!!! ኪድን አልጋ ላይ ጉድ አደረኩት አስቂኝ ቆይታ 😂 🤣 MAHI&KID VLOG 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 3,6 тис.

  • @ሰኒየማርያምልጅS
    @ሰኒየማርያምልጅS 4 роки тому +1046

    ቅዳሜ ወደ ሀገሬ እገባለሁ በሰላም ያግባሽ በሉኝ

    • @alamalam3786
      @alamalam3786 4 роки тому +2

      በሠልብ. እህት

    • @ኡሚየኔአለኝታ
      @ኡሚየኔአለኝታ 4 роки тому +1

      ሰላም ግቢ እህቴ ግን የምርመራውን ጉዳት እንዴት አርገሽ ነው እኔም ከ2 ሳምንት በኃላ ገቢ ነኝ ግን ግራ ገብቶኛል

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому +3

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

    • @መኪያነዳጋመሀመድ
      @መኪያነዳጋመሀመድ 4 роки тому +6

      ሰላም ግቢ ሪዝቅሽ ባገርሽ ያርግልሽ

    • @እማየኔናፍቆትአባየኔናፍቆ
      @እማየኔናፍቆትአባየኔናፍቆ 4 роки тому

      ሠላም ግቢ እህቴ ለሀገር ለቤተሠንሽ ያብቃሽ

  • @ፍሬአማረ
    @ፍሬአማረ 4 роки тому +157

    ማነዉ ህፃን ልጅ ሲስቅ እንደኒ ሚያስቀዉ
    የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ

  • @sewnegn6637
    @sewnegn6637 4 роки тому +110

    5ወር እርጉዝ አንደ ኤቫ ቆንጆ ልጅ አላህ ይስጥሽ በሉኝ።

    • @sadagfa4238
      @sadagfa4238 4 роки тому

      አላህይስጥሽማማየ

    • @kwaitea1416
      @kwaitea1416 3 роки тому

      ይወፍቅሺ

    • @SenSenietbadarga
      @SenSenietbadarga 6 місяців тому

      Hyyyygyygggyyygyyyyygyyyy⁶gyyyygynyyy h gyy uh y uh yyyyy0pnyyyggygyyyh yyyyyyyy h yyy uh gy uh yy h gyggygy u gygg u u gygygyyyyyygygy Un gyyyyyyy6yy g6gygygu g uygygygyyyyyygy u yyyy u y6yyyyyyyyu yyy u gy u Un yyyy u gigabytes u u 6yyyy u h yyyyhyygyyyygggyygyygyyyygyyghh n​@sadagfyynyyyyyyygyhgggyyyggygn yygyyyy H6hh yyygyhyyyyyhyyygyynggyyga4238

  • @yesa5230
    @yesa5230 4 роки тому +396

    ወይኔ ልጅቷ ስታስቅ ማነው እደኔ ያሳቀቻችሁ ላይክ አርጉኝ 😂😂

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 4 роки тому +65

    ክክክክክክ የምር ኪድ እንዴት እንዳ ሳቀኝ 😂😂😂 ፕራንክ ብሎ ዝም ነዉ ማሃዬ ተሳክቶልሻል
    ኤቫዬ የኔ ፍቅር ሁሌም ሳቂለኝ 💋

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 4 роки тому +36

    ልጁን አንስቶ ምንድን ነው የቆለልሽው 🤣🤣🤣 ወይኔ ዛሬ ሽንት ቤትም አያስፈለግሽም 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ

    የኔ ማርርር ኤቫዬ እድግ በይልን ♥ ሚዲያ ላይ እራቁቶን አታድርጊያት ....

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 роки тому +218

    ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ
    ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል::
    ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏

    • @የኔአዳምስ
      @የኔአዳምስ 4 роки тому +1

      አሜን

    • @rahmar3372
      @rahmar3372 4 роки тому +2

      አሚንንንንንንንን

    • @bettyhabesha2071
      @bettyhabesha2071 4 роки тому +6

      ውሸት የሄ ዴቭ አይደለም።

    • @Ali-jc8sg
      @Ali-jc8sg 4 роки тому +3

      ዴቭማ አይደለህም በሠው ሥም ንግድ እንጅ😤

    • @asdzwd1992
      @asdzwd1992 4 роки тому

      @@የኔአዳምስ as 0

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ2122

    ማር የሆነች ልጅ ስትስቅ እንዴት እንደ ሚያምርባት ስወዳት እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤❤❤❤

  • @ራህማብንትአልሐበሽይየማዬ

    ክክክክክክ ወይኔ ኬድ አልጋ ላይ ፏ ወይኔ ዛሬ ዘፈዘፍሽው😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኬድና ማሂን የሚወድ ማነው

  • @zdtubezdtube6810
    @zdtubezdtube6810 4 роки тому +231

    😭😭😭ዛሬ ከፍቶኛል በሳኡድ እስርቤት ያሉት ጉዳይ አሳስቦኛል ጨቆኛል ወላሂ

    • @eramelaseid5217
      @eramelaseid5217 4 роки тому

      ምንተፍጥሮነዎማሬየ😭😭😭💔☝️

    • @zdtubezdtube6810
      @zdtubezdtube6810 4 роки тому

      @@eramelaseid5217 በሪያድ እስርቤት የነበሩትን እግርናእጃቸውን አስረው ባስውስጥ አስገብተዋቸዋል ብዙባስነው የትእደሚወስዶቸው አያቁም መግስቱም ዝማለ

    • @ሀያትዝምተኛዋ
      @ሀያትዝምተኛዋ 4 роки тому

      እሪያድ ወንድሜ አለ እኔም ጨንቆኛል አመቱ ሊሆነው ነው በሰው አገር ምሆነው አጣሁ እህቴ የት ነሽ አቺ ማን ነግሮሽ ነው እህቴ ቁጥርሽ ንገሪኛ በውስጥ ላውራሽ

    • @zdtubezdtube6810
      @zdtubezdtube6810 4 роки тому

      @@ሀያትዝምተኛዋ ሪያድነኝ ባሌ እስርቤትነው ካሉበት እስርቤት ወደባሱ ሲያስገቦቸው ልንበርነው ብሎ ሲነግረኝ ደስብሎኝ ነበር ግንወደሌላቦታነው የወሰዶቸው

    • @ሀያትዝምተኛዋ
      @ሀያትዝምተኛዋ 4 роки тому +1

      በዚ አውሪኛ እህቴ

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 4 роки тому +16

    ኧረ ኪድ የቀር አለወየ አላለም😅😅

  • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي

    ምንድን ነዉ የቆለልሽዉ አለ ኧረ ወይኔ
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁
    የቀረ አለ ዘፈዘፈችዉ 😁😁😁😁😁😁😁
    ኧረ ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ😁😁😁😁😁😁

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому +4

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 4 роки тому

      ቤተስብ እንሆን ዘንድ ስብክራይድ አድርጉኝ ውድ የሀገሬ ልጆች

    • @ethiopiahagrikurati8920
      @ethiopiahagrikurati8920 4 роки тому

      😂😂😂😂😂በሳቅ ነፈርኩ

    • @ህይወትንበስደት-ፈ7ጐ
      @ህይወትንበስደት-ፈ7ጐ 4 роки тому

      Kikikikikikikiki

    • @yebabalijhabeshawit8537
      @yebabalijhabeshawit8537 4 роки тому

      Wayne motku besak

  • @mayaztube4724
    @mayaztube4724 4 роки тому +17

    የኔ ማር አቤት ጥርስስስ 😂😂 ዉስጤ ናት እኮ ደግሞ ከኛ ሥትርቁ ከምር ትጠቁራላችሁ እውነትም እሄ የኛ ኮሜንት ቪታሚን ነው ልበል😀

    • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
      @hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 роки тому

      እኔ እራሡ ልል ነበር 😂😂😂😂😂

    • @fafitube7519
      @fafitube7519 4 роки тому

      ክክክክክክ በጣም

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 роки тому

      😂😂😂😂😂

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 4 роки тому

      በጣም ማሂ ደግሞ ከስታለች ጠቁረዋል።

  • @ነፃነትYouTubeነፂ
    @ነፃነትYouTubeነፂ 3 роки тому +1

    ማሂ የእውነት በጣም ትልክ ልብ ያለሽ ሰው ነሽ ሴት ልጅ የዋህ ናት ባልካት የምታምን ባልካት የምትመራ ፍቅራችሁን ያብዛው እመ ብርሃን በሰላም 2 ታድርግሽ ስወዳችሁ❤❤❤

  • @eduyedingillijedu20
    @eduyedingillijedu20 4 роки тому +65

    እስኪ ኢባዬን እምትወዱ 😍❤❤❤

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 4 роки тому

      የኔውድ።እወደዊለው።በጣም።እርሜ።ይስጥልኝ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 роки тому +81

    ደስ ትላላችሁ። ማሂ ኪዲ ኤቪ 😘😘ግን በሀሰት ማርያምን እግዚአብሔር አትበይ እሽ እማ እኳን በዉሸት በእዉነትም በዚህ አትማሉ ብሏል አምላካችን እሽ ውደ።

    • @bezamariambeza9557
      @bezamariambeza9557 4 роки тому +3

      ትክክል መልካም ቤተሰባዊ ምክር ነው

    • @gex8278
      @gex8278 4 роки тому +1

      በትክክል

    • @ሀያትነኚተስፈኛዋኢሻአላህ
      @ሀያትነኚተስፈኛዋኢሻአላህ 4 роки тому +1

      ከከከከ በአላህ ብቻነውመቀለድየማያስፈልገው

    • @gex8278
      @gex8278 4 роки тому

      @@ሀያትነኚተስፈኛዋኢሻአላህ ከከከከ የማንአባቱ አላህ ነው በድንግል ሰይጣን እንዴት ይከበራል ለነገሩ አልፈርድባችሁም የሱ ዲቃላ ስለሆናችሁ

    • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
      @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ 4 роки тому

      @@ሀያትነኚተስፈኛዋኢሻአላህ እህቴ እንደዛ ሳይሆን በመፅሐፍ ቅዱስ በፍፁም እንዳንምል ታዘናል እና ለዛ ነዉ እንኳን በዉሸት የእዉነት እንኳን አይማልም።

  • @genetethiopia7299
    @genetethiopia7299 4 роки тому +38

    ግን ማርያምን አትበይ እንዴ በማርያም ፕራንክ አታድርጉ ነውር ነው እወዳችዋለሁ ግን መማሉን ተዉት ::

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 4 роки тому +43

    ገና ስጀምሪ ነው መሳቅ የጀመርኩት ማሂዬ ኪድ እንደሚል ለማየት በጉጉት እየተከታተልኩ ነው ክክክክክክ

  • @Aነኝየእናቴ1ኛ
    @Aነኝየእናቴ1ኛ 4 роки тому +113

    አረ በሳቅ😁ልሞት ነው ምነው እንዴ እኔ የሳቀው
    እስቲ👉👍ያድርገኝ

    • @mesiyehenok3928
      @mesiyehenok3928 4 роки тому +1

      ቤተሰብ እንሁን

    • @baha3855
      @baha3855 4 роки тому +2

      ኢባናማር

    • @Zmamleka
      @Zmamleka 4 роки тому +1

      አረ በሳቅ ሞትሁ😀😀😀😀ሲዝምረ የቀር አለ😀😀😀😀

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому +1

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን

    • @Aነኝየእናቴ1ኛ
      @Aነኝየእናቴ1ኛ 4 роки тому

      @@friends8813 እሺ እና መፅሓፍ የመሸጥበት ቦታ ካወቁ ተባበሩኝ እባካችሁ በእግዚአብሔር ስም

  • @mekdiethiopiawit9864
    @mekdiethiopiawit9864 4 роки тому +4

    ምንድነው የቆለልሽው 😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ የምር እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይኔ ሆዴ ቆሰለ እውውውው ዘፈዘፈችው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @geneneoda6114
    @geneneoda6114 4 роки тому +12

    እደዛሬ ስቄ አላዉቅም!!!!በተለይ የሱአነጋገር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kidu715
    @kidu715 4 роки тому +16

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ እንባዬ ጠብ ነዉ ያለዉ😂😂😂😂

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv 4 місяці тому

    እውይ ልጅቷ የኔማር አላህ ያሳድጋት😍😍😍

  • @germa8614
    @germa8614 4 роки тому +52

    ኤቫና ስትስቅ አብሬ ነው የሳኩት 😂😂

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

    • @fatimakebe9752
      @fatimakebe9752 4 роки тому

      ሠላም

  • @hana967
    @hana967 4 роки тому +15

    ኤቫዬ 😍 ወይ ኪድ ዘፈዘፍሽው 😂 ማሂ ብትነካው አላለችም 😂😂 የስራችሁን ይስጣችሁ በሳቅቅ ገደላችሁኝ

    • @selamtiruneh1275
      @selamtiruneh1275 Рік тому

      Ligtwa enqwan meskeli matib adirglati ebakish orthodox kehunachu

  • @ametube6495
    @ametube6495 4 роки тому +21

    ወይኔ በሳቅ እባየ እስኪፈስፕራንኩን ሁሉ እናተ ስሩት ማሂ እውነት ይዋጣልሻል

  • @ሀቅንምራኝያኢላሂ
    @ሀቅንምራኝያኢላሂ 4 роки тому +102

    ማነዉ የነማሂን ፕራክ እደኔ የሚወድ ፕሮፋይሊን በመጫን ቤተሰብ ይሁንን ሻይቡና አለ😂

  • @badriahasan5387
    @badriahasan5387 4 роки тому +97

    ሰላም ጤና ይስጥልን ውዶቼ ኤቫየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እደጊልን ተናፍቃችዋል ዔቫን የሚወድ ላይክ ግጩኝ

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግዕዝ መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

    • @hesanaytbe9017
      @hesanaytbe9017 4 роки тому +1

      @@friends8813 በቅንነት እንደማመር

    • @heemh7690
      @heemh7690 4 роки тому

      እኔ ውድድድድድድድድድድድድ ነውየማረጋት

    • @rahma5713
      @rahma5713 4 роки тому

      አችግእራቁትሽን ልከጂነዉ

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 роки тому

      @@hesanaytbe9017 ney demiriny lidemirish

  • @drergefeyissa1418
    @drergefeyissa1418 4 роки тому

    ሠራሽለት ማሒ kkkkkkkk የፑፕ የሰራሽው ፍርፍር አደረገኝ

  • @hadiaal1867
    @hadiaal1867 4 роки тому +42

    ዐረ ጠፋቹ ምነው ማሂ&ኪድ ኢቫ በጣም ነው ምዎድሽ እስኪ ኢቫናን እንደኔ የምቶዷት ላይ ግጩኝ

  • @ሊድየሴትየእናቷልጅ
    @ሊድየሴትየእናቷልጅ 4 роки тому +21

    ሃሃሃሃሃሃሃሃ አረ ኪድ በሳቅ ነው የገደለኝ ጌታን ምድነው የቆለልሽው ትልቅ ልጅ አይደለሽም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    ኤቫዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂልኝ 😘😘😘😘

  • @semirayimam7318
    @semirayimam7318 3 роки тому

    የቀረሽ የለምምኮ ሽንት ቤትምኮ አያሥፈልግሽ አላለም😂😂😂😂😂

  • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ

    እኔ ከይቱብ በሮች የምወዳችሁ እናተንብቻነው አድኛ ድብቅ አይደላችሁም አይለም ጠይቀናችሁ ሳጠይቃችሁም እኛን ለሚያስደስተንን ለመስራት ብዙግዜ ትሰራላችሁ ከልብ ነው የምወዳችሁ ኢባኒየንደግሞ ሳሙልኝ ውድድድ ነው 😘😘የማደርጋት የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግላችሁ የእውነተኛ ባልናሚስቶች እናተናችሁ ፍቅራችሁን አላህ ያዝልቅላችሁ

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 4 роки тому +69

    ማሒ ኪድ ማህተም እሰሩ ለልጃችሁም እሰሩላት ማህተም ጌጥ አይደለም ክብር እንጂ።
    በተረፈ በጣም ተወዳጆች ናችሁ እንወዳችኃለን❤

    • @azmeratesfazgi1159
      @azmeratesfazgi1159 4 роки тому +1

      Yekrstos mateb belb new zmblachu hg atabzu yerasachu hg new

    • @bezamariambeza9557
      @bezamariambeza9557 4 роки тому +11

      @@azmeratesfazgi1159 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እምነት በልብ ነው ማህተም አያስፈልግም ተብለን በቅድስት ቤተክርስቲያን አልተማርንም ማዕተብ ክብራችን ነው .....

    • @ሚኪማራኪ-ሐ6መ
      @ሚኪማራኪ-ሐ6መ 4 роки тому +3

      Bezamariam Beza ትክክል

    • @bellengirema1514
      @bellengirema1514 4 роки тому +2

      ትክክል ነሽ

    • @love-xg3ws
      @love-xg3ws 4 роки тому +2

      @@bezamariambeza9557 ልክ ነሽ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ2ቨ

    ውውው በጣም ደስ የሚሉ ጠዶቺ እውነት እግዚአብሔር ፍቅርን ይብዛልአችሁ ግን በጣም ያስቃል ክክክ ክክክ

  • @mayaztube4724
    @mayaztube4724 4 роки тому +24

    ለኮሜንት አንደኛ ነኝ ኢቫ ናፍቃኝ ነው ሥሮጥ የመጣሁት😥

  • @zelaikanazzir7138
    @zelaikanazzir7138 4 роки тому +117

    ኢቫናን የምትወዱ እዳው በኔ ማት በላይክ ግጩኝ እዛው ባላቹበት ማዳማቹ ከግርጊዳ ታጋጫቹ እና

  • @sohelmdmd8316
    @sohelmdmd8316 4 роки тому +2

    ኪኪኪኪ በጣምነዉ የሚያስቀዉ ህፃኗን አላህ ያሳዲግላችሁ

  • @elshadayassefaziggel8348
    @elshadayassefaziggel8348 4 роки тому +6

    ዛሬ በሣቅ ገደላችሁን 😂😂😂 ምንድን ነው እንደዚ የቆለልሽው 😂😂😂😂

  • @ሚጣነኝፊዳከ
    @ሚጣነኝፊዳከ 4 роки тому +69

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ድቡሎቃን ሳይ መውለድ ሚያምረኝ....???❤❤

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 2 роки тому +4

    ወየው ዘፈዘፍሽ እኮ የቀረ አለ አላለም አይ ዘመን እውነት ሆዴ አመመኝ ሆ እወዳቹ አለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Werwer-es8um
    @Werwer-es8um 4 роки тому +12

    አርእኔ ልጅቱ አሳሳችኝ የኔቆጆ በየቀኑ በዉ የምታርገዉ አታለቅስ አትረብሽ አላህ ይስጠን የዝችን ልጅ አይነት😘😘😘😘😘

  • @salambelete1298
    @salambelete1298 4 роки тому +21

    እንደዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 4 роки тому +6

    ይህን ቢዲኦ ከአስር ጊዜ በላይ አይቸው እስካሁን እስቃለሁ ኪድ ንግግርህ በሳቅ😃😃😃😂😃

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 4 роки тому +34

    ገና ጨረሽ ሳላይ በኳምንት ምሳቅ ጀመርኩ😂

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

    • @eramelaseid5217
      @eramelaseid5217 4 роки тому

      እኔየም በሳቅየለሁም

  • @nejunejuti3466
    @nejunejuti3466 4 роки тому +45

    እስኪ አቫናን የምወዱ በላይክ አሳዩኝ🤗😍

  • @betihailu8426
    @betihailu8426 4 роки тому

    Ere begeta besak motku uffff hoden amemegn 😂 menkere zefezfshew eko tnx kid n mahi 😍😘😘😘😘

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ

    ኢባየ ቆጆ ደሥ ሥትል አላህ ያሣድግሽ ማሻአላህ ብያለሁ ክድ አላህ ያሽርህ

  • @ጓልትግራይጓልዞምወየንቲ

    እፎይ ወይኔ በማርይም አንተ ኪድ ማሂ ከምትሰራው ፕራንክ ኪድ ምን ይላል እያልኩ በሳቅ እምባየ እስኪፈስ ሳኩ እውነት እንደዛሬ ስቄ አላቅም😁😁

  • @ኩሩሀበሻነኚ-ጘ3ቐ
    @ኩሩሀበሻነኚ-ጘ3ቐ 4 роки тому

    ታዲያ እዚህ ምታርጊያሽ አላለም😄😄😄👈

  • @zuzu6899
    @zuzu6899 4 роки тому +14

    ወይኔ እረ በጣም ታስቃላችሁእደዛሬ አስቃችሁኝ አታቁም ዲቡልቅየ እድግ በይልኝ ሳሙልኝ

  • @ደሐብ
    @ደሐብ 4 роки тому +9

    እዊይ ኢቫና ቆንጆ የኔ ፍልቅልቅ እድግ በይ

  • @አይዱኒያ-ዘ5ዀ
    @አይዱኒያ-ዘ5ዀ 6 місяців тому

    ከክክክክክክ ኧረ ወይኔ ተነሽ ሂጂ ሽንትቤት ዝርግፍ አርገሽው ነይ ኧረወየው እስሩ መዘርገፉን አልሰማ

  • @ሚጣነኝፊዳከ
    @ሚጣነኝፊዳከ 4 роки тому +13

    ኪዲ ቀላል ታስቃለክ ለካካ ይሄ አመት ትላለክ 😂😂😂ሽንት ቤት ሂጂ ግን የቀረ የለም እረ ወይኔ 😂😂😂

  • @emanali3777
    @emanali3777 4 роки тому +11

    እውነት እኔ ከልጂቱጋር እኩልነው እምስቅ
    ማሻአላህ አላህያሳዲግሺ

  • @maya7837
    @maya7837 4 роки тому +2

    ሽንትቤት ሂጂና ዝርግፍ አድርጊዉ አላለም😂😂😂😂

  • @አድሥአለምወርቁ
    @አድሥአለምወርቁ 4 роки тому +15

    በጣም ነው የሳኩት😃😃😃😃😃😃😃😃😃ሲጀመር የቀረ አለዴ ጨርሰሽዋል 😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @ኢማንነኝወለዬዋኢሙ
    @ኢማንነኝወለዬዋኢሙ 4 роки тому +20

    እሁድ ወደ ሀገሬ ልሄድ ነው ሰላም ግቢ በሉኝ ውዶቸ

  • @mahigal5310
    @mahigal5310 2 роки тому

    ከሁሉም ያዝናናኝ ቪድዬ 😂😂😂😂😂😂😂 ምንድነው ቆለልሸው 😂😂😂በጣም ነው ያዝናናቹኝ

  • @ኸውለትቤንትአዝዋር
    @ኸውለትቤንትአዝዋር 4 роки тому +6

    ወይ ኪድ በጣም ነው ያሣከኝ እንድህ ነው ማዝናናት ኢቫዬን ሣሙልኝ ልጅ በጣም ነው የምወደው

  • @hikmahikma8203
    @hikmahikma8203 4 роки тому +65

    ግን ፕራክም ማለት እናንተ ነው ምትችሉበት ሌሎችማ ተመካክረው ነው ሚሰሩት የናንተ ፕራንክ ያበደ ነው

    • @Samirebm
      @Samirebm 4 роки тому +1

      Ewnet new

    • @የርቀትፍቅርየርቀትፍቅር
      @የርቀትፍቅርየርቀትፍቅር 4 роки тому +1

      እነሱምተመካክርውነው...አብርውነውኤድትየሚያደርጉት...

    • @ksateto9747
      @ksateto9747 4 роки тому +1

      @@የርቀትፍቅርየርቀትፍቅር ውይ ቅናት እነዚህ ድንቅ ጥንዶች ምንም አይነት ምክክርየላቸውም እነሳምሪ ናቸው ውሸታሞች ሲደብሩኝ ሁሉም ፌክስለሆነ

    • @የርቀትፍቅርየርቀትፍቅር
      @የርቀትፍቅርየርቀትፍቅር 4 роки тому

      @@ksateto9747...የስራውባህሪአልገባሽም....ማንኛውምዩቱበርተመካክሮነውየሚሰራው።

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 4 роки тому

      ፈልም ፈልም ትክክል የሀበሻ ፕራንክ ሳይመካከሩ አይሆንም

  • @gvsvsvzb1598
    @gvsvsvzb1598 Рік тому

    ወላሂይሄቪዶዎ ሥተየአየሁትሺትቤትአያሥፈለግሺም እዚሁአልቋል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hiwotbereket8493
    @hiwotbereket8493 4 роки тому +5

    ማሂዬ ቆንጆ ቀንሽ ፍክት ይበልልሽ እንዴት እዳሳቅሽኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣በእውነት ፕራንክ አቺ ብቻ አርጊ😘😘😘😘😘

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 4 роки тому +263

    ይቅርታ እህት ልብስ አልብሻት እባክሽ ጥሩ አይደለም ቢያንስ ከቀረፃ ብኃላ አውልቂው ጤነኛ ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም

  • @yetinayetbirhan8562
    @yetinayetbirhan8562 4 роки тому +1

    የኔ ፍቅር ....ሳቋ ደስ ሲል

  • @potho7308
    @potho7308 4 роки тому +51

    ኤቫን ይምውድ like ❤️👈

  • @kaliproud663
    @kaliproud663 4 роки тому +7

    እውነት ነው ጠፍታችሀል..ኤቫዬ የኔ ማር empaaa🥰😘😘
    ማሂ ግን 1 ጥያቄ አለኝ አሁን ላይ ምንድነው የምትሰሪው??ትምርትስ ???

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 4 роки тому

      ምንም አትሰራ ተናግረው አልፈውታል ልጅ እያሳደገች ነው

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግዕዝ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን ሰሞኑን ይዘን እንቀርባለን።

  • @samriabtube8725
    @samriabtube8725 4 роки тому

    😂😂😂😂ወይ ገደላቹኝ 😂😂😂😂ሚስኪን ባል 😂😂😂😂😂😂😂 ዘረገፍሽዉ 😂😂

  • @meskeremfekadu2429
    @meskeremfekadu2429 4 роки тому +44

    በከንቱ የፈጣሪን ስም አትጥራ ይላል ጌታ ማርያምን እግዚአብሔር መድሀኒያለም ሥተይ ነበረ ሌላ ቀን እንዳትደግሚው

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 4 роки тому +1

      Be wesht le perak beleefde ye Egeziabehier sem be kentu yeterutal asafari nat betam

    • @rimo5924
      @rimo5924 4 роки тому

      ይቅረታና ዉዴ እነዚህ የዘረዘርሻቼዉ ሁሉ ፈጣሪ ናቼዉን;,,?ወይሰ

    • @shabahmob7481
      @shabahmob7481 4 роки тому

      ሆ 1-ጌታ 2-ማረያም 3_ እግዚያቤሔር_ መዲሀኒያለም ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሰንት ናቸው ጌቶቻችሁ

    • @HayatHayat-fp6oz
      @HayatHayat-fp6oz 4 роки тому +4

      @@rimo5924 እግዚአብሔር መድሃኒያለም አዎ ነው ማርያም የክሰርቶስ እናት ናት ያንችም እናት

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 4 роки тому

      Asfare kemalte end batdreg malte yekelale ende ewnt new setete new gn

  • @astufkr3609
    @astufkr3609 4 роки тому +32

    ማሂየ የውሸት ማርያምን ኣትበይ በተረፈ ጎበዝ ሰራሽለት

  • @taybahtaybah694
    @taybahtaybah694 4 роки тому +1

    የኔ ውድ እግሯን አስተካክልሽ አስቀምጫት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ

  • @እሩቅያሁሴን
    @እሩቅያሁሴን 4 роки тому +11

    ኤቫዬ እድግ😘😘 በይልን የኔ ልዩልጅ 💋💋💋

  • @koki_teshome12
    @koki_teshome12 4 роки тому +7

    ሀሀሀሀሀሀሀክክክክክክክክክክክ አይ ኪድ ፈታ አደረግከኝ ሚስጊን ኢቫዬ ውድድድድድድድድድ ማማ ማሂ ግን አትማይ በከንቱ ውዴ ማህላ ከባድ ነው የእህት ነቲን ነው

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 2 роки тому

    ምንድነው የቆለልሺው ወዮ በሳቅ ምትኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ኤልነኝከወሎኤልነኝከወሎ

    ሽትቤት አያስፍልግሽም እዚሁ ዘፍዝፍሽዋል አለ
    እሄአመት ምንድነውአለ እሄ አመት ሰኔና ሰኞ ስለገጠመነው ክክክክክክክክክክ እደዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @madinahahmed6824
    @madinahahmed6824 4 роки тому +21

    ገና ሳላየው በኮመንቱ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኩሩሀበሻነኚ-ጘ3ቐ
    @ኩሩሀበሻነኚ-ጘ3ቐ 4 роки тому +2

    እኔ ያች አልገርመኚም ይዚህ ፋብሪካ ነው ማሂ 😄😄😄

  • @mhiretabiselom4636
    @mhiretabiselom4636 4 роки тому +3

    Lolll you got him,, You guys are so funny 😂😂, You made my night.. Keep it up. 👏🏽👏🏽

  • @ziyadabh1866
    @ziyadabh1866 4 роки тому +5

    እኔ በሳቅ የሞትኩት ሚጣ ማሂን አፕፕፕ ስትል እሷም ኡፍፍፍፍ አለች የኔ ክ
    ኮረሪማ አላህ ከሰው አይን ያውጣሽ ወይኔ ስወድሽ ማሻ አላህ

  • @honhany8874
    @honhany8874 4 роки тому

    Weye KID kkkkkkkk betam eshi ,zaragefeshu,selamachu bezete yebale, Evan yena marrrrr wedddddd geta yebarkeshe marrrrrr❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈

  • @rahirahi7305
    @rahirahi7305 4 роки тому +7

    ይቅርታ ትልቅ ነገር እረሳሁ የረሳሁት ነገር ምንድን ነዉ በጣም እወዳችኋለሁ እጅግ በጣም አከብራችኋለሁ አቦ ፍቅሩን ያልብሳችሁ ሁሌም ኑሩልኝ

  • @ናዝሬትኢትዮጵያ
    @ናዝሬትኢትዮጵያ 4 роки тому +29

    ውድ ያገር ልጆች በስደት ያላቹሁ ያሰበቹት 🙏🙏ታስክቶላቹሁ በሰላም ለሀገርቹ ያብቃቹሁ🤙🤙
    ኑ ቤተሠብ ይሁኑ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mesibns5084
    @mesibns5084 4 роки тому

    weyin ye zare ken mahi gen merti asmesay nashe way kid askegn le gud🤣🤣🤣🤣🤣 evan yane konjo edig beylign ♥️♥️♥️♥️

  • @ሕይወትየድንግልማርያምልጅ

    እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ወይኔ አምላኬ 😂😂😂😂😂

  • @MayaMaya-kj5gs
    @MayaMaya-kj5gs 4 роки тому +23

    ወይኔ ኢባ በሳቅ ገደለችኝ ኢባየ የሰው ቤቴ አታሙቂ ወደራስሽ ቤት ጎራ በይ ቤትሽ እየቀዘቀዘ ነው

  • @eteneshtube5889
    @eteneshtube5889 3 роки тому

    ዋዮዮዮዮ ሆዴዴዴዴዴዴ😂😂😂😂😂 ቆላሌች😂😂😂 ክድ

  • @etsubdereje4020
    @etsubdereje4020 4 роки тому +9

    I can't stop laughing 😭🤣😭 😂😂😂

  • @አይሻ-ኰ3የ
    @አይሻ-ኰ3የ 4 роки тому +6

    የዚና የዚና ህፃኗ ነች ፈታ እምታደርገኝ የኔውድ ይበኑታ ፈጣሪ ያሳድግሽ ወላሂ በጣምነው ያሳቃችኝ

  • @አልሚወለየዋ
    @አልሚወለየዋ 4 роки тому

    ወይኔዘድሮ ኧረወደየት ህጀልሣቅ ምድነውየቆለልሹው አይኬድ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ማሂ✊ነበርማለት🤣🤣🤣

  • @tigistnikola9376
    @tigistnikola9376 4 роки тому +5

    "የ አመቱ ምርጥ ፍራን😂😂😂😂

  • @ሀገሬኩራቴነሽለኔእምየኢት

    ውይ መታደል ወላሂ እኔም ከሷ ጋር ሳኩ ማሂ ይችን የመሰለች አምሳያ የሌላት ልእልት ለሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኝው አላህ ያሳድግልሽ የኔ እናት
    ማሂየ ግን አደራ ከሰው ሰራሽ ነገሮች ይልቅ በተፈጥሮ የምትዝናና አድርጓት አደራ ማሂየ የችን የመሰለች ለጂ በነጮች ባህል እዳትበላሽ
    ያልተበረዘ ባህል እዳላት አስተምሯት ባይሆን አሁን ማለቴ አይደለም

    • @ameenaethiopia8023
      @ameenaethiopia8023 4 роки тому

      ክክክ ኧረ መፃፋም አልታልኩም ወይኔ

  • @mafimafu590
    @mafimafu590 4 роки тому

    Yene tafachhhhh suse suse eko nesh diva😍😍😍😍

  • @merondemeke8855
    @merondemeke8855 4 роки тому +4

    Kid: endee mindinew yekolelishew😆😆
    I was laughing and cryy😂!

  • @seadajamal8901
    @seadajamal8901 4 роки тому +21

    ስወዲሺ ግን እባክሺ ልብስ አልብሻት እራቁቱዋን እሰው ፊት ጥሩአይመጣም ምላሹ ማሂ

  • @ብርቱካንሃይላይ
    @ብርቱካንሃይላይ 4 роки тому +3

    ክክክክክክክ እንደው ስወዳቹኮ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ አይ ኪድ ቆለልሽው አላትኮ

  • @fasikatamiru118
    @fasikatamiru118 4 роки тому +5

    አትማይ እሺ ግን በሳቅ ድክም ነው ያደረጋችሁኝ ይመቻችሁ እዝው ቆልለሽዋል 😂😂😂😂😂😁😁😁😁

  • @f1103
    @f1103 4 роки тому +5

    ሳቋ አሳቀኝ ኢፌና እያየሁሽ ተወልደሽ አደግሽ የኔ ልዬ በርቱ

  • @ሐገሬሰላምሽንያብዛው

    😂😂😂😂😂😂ምንድነው የቆለልሽው ኪዲ ማሂአልተቻልሽም😂😂😂😂😂😂የቀረአለ ኪዲ ምን አይነት ዘመነው ኪዲ

  • @ሀያትቢንትአወል
    @ሀያትቢንትአወል 4 роки тому +10

    ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂ምንድነው የቆለልሽው ሽንት ቤት ምን አሰደሽ ጨርሰሽ የለእደ እህህህ ዘፈዘፍሽው እኮ