😩የሽርት ውሀዋ ፈሰሰ !MAHI&KID VLOG 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @hanaabebeymaryamlij7364
    @hanaabebeymaryamlij7364 3 роки тому +238

    ማሂዬ ስታለቅስ እኔም አብሬ አለቅሳለሁ የእኔ ቆንጆ የአጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ😍😍😍😍

    • @zuzufamily1310
      @zuzufamily1310 3 роки тому

      ቤተሰብእንሁንበቅንነት

  • @መኖር-ጀ2ነ
    @መኖር-ጀ2ነ 3 роки тому +143

    ከሚዲያ ተጠቃሚዎች አንደኛ MAHI&KID ስራታቹ ሰው ላይ አደርሱ በአጠቃላይ ሁሉ ነገራቹ ደስይላል ኤቫና ደሞ የኔ ጣፋጭ ከልጆች ሁሉ ትለያለች ለነገሩ የሁለት ምርጥ ጥንዶች ልጅ አደለች!!!❤❤❤

  • @Neju197
    @Neju197 3 роки тому +155

    አሏህ በሰላም ይገላግላት እናት😭ልዩ ፍጡር ናት

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 3 роки тому +66

    ወይኔ ኪድ እንደው ምን ላድርግህ በሳቅ ገደልከኝም አናደድከኝም😳 ካለቀኗ በቴንሽን ምጧን አመጣከው በእውነት ማሂ ባልሽን አፀልይለት ጤነኛ አይመስለኝም 😂😂እንዲህ ለሊት የሚያሯርጠው 😂😂

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 3 роки тому +7

    ስታሳዝን አንተ ግን ስታስጠላ አራ ግፍነው
    😥😥😥😥
    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በሳላም ይገላግልሽ ወልጄ እንኳን ባላውቅም የሷ ጭቅ ይገባኛል በጣም አሳዘነችኝ ማርያምን

  • @saras8158
    @saras8158 3 роки тому +116

    በሰላም ወለጅ ማሂየ የመዳም ቅመሞች እኛም ወልደን ለመሳም ያብቃን

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому +2

      የኔ ውድ የራሴን ስራዎች ለማቀርብበት ቻናል ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ? አሁን እንሁን?

    • @mrhffuug7691
      @mrhffuug7691 3 роки тому +2

      አሚን

    • @saras8158
      @saras8158 3 роки тому +1

      @@christinatube760 እሺ ተደምረናል በርች ማማ

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 роки тому +1

      አሚንንን

    • @ሁሴንዘቢባ
      @ሁሴንዘቢባ 3 роки тому +1

      አሚን

  • @thiru-tube
    @thiru-tube 3 роки тому +352

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዳረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቻችን እረ የመንግስት ያለህ ሀገር ማለት ሰው ነው ወገኖቻችን ስቃይ ውስጥ ናቸው ማሂ እና ኪድ እባካችሁ ድምጽ ሁኗቸው ወግኖቻችን ከባድ ስቃይ መከራ ውስጥ ናቸው እባካችሁ በፈጣሪ ስም ድምጽ ሁኑላቸው ተሰሚነት ስላሌችሁ

  • @mieret2022
    @mieret2022 3 роки тому +159

    እግዚአብሔር አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን ማሂ ❤❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      የኔ ውድ የራሴን ስራዎች ለማቀርብበት ቻናል ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ??

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 3 роки тому

      አሜንንንንን

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 3 роки тому +12

    ወይ አንተ ልጅ በእንቅልፍ ልቤ አላለም ሃሃሃ ማሂዬ ጌታ በሰላም ይገላግልሽ

  • @zebibatube8545
    @zebibatube8545 3 роки тому +4

    ሚስኪን አቺ ጩሂ አላለም አይ ኬድ ነብስህ አይማርም ማሂየ አላህ በሰላም ሁለት ታርግሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ውደ

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu2793 3 роки тому +34

    አስለቀሽኝ ማርያምን ወይኔ እናቴ ብለሽ ጭንቅ ግራ ግብት ሲልሽ ባንዴ ተስፋ ስቆርጭ ኦፍፍ ከባድ new😭😭.ባንዴ ደሞ ፕራንክ መሆኑን ሲነገርሽ ወገብሽን የተወሽ ነገር 😀.ተው እንደዚ ፕራንክ አታርጋት በዚ ሰዓት ሰርፕራይዝ እንጂ ፕራንክ አያስፈልጋትም!!!

  • @ajja5681
    @ajja5681 3 роки тому +45

    የጨርቅ ውሁ🤣🤣ወየው ኪድ አሳከኝ ማሂዮ እመብርሀን ትቅረብሽ 🥰🥰🥰🥰

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      የኔ ውድ ... ወዬ ይባላል እኮ ... ለኔ ቻናል ቤተሰብ አንሆንም ወይ? ራሴ ጠይቄ ራሴ እንዳልመልስ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እ የኔ ውድ

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 3 роки тому +48

    ውይ ኪድ እነደው ፕራንክ ቢቀርብህህስ ግፍ አይሆንብህም ከእንቅለፍ ቀስቅሰህ ነብሰጡረን ሴት ፕራንክ ማረግ ተው ግን ስታሳዝን ማሂዬዬ እኔን😍😍

  • @bizuayehutebeje8197
    @bizuayehutebeje8197 3 роки тому +33

    ውይ እስደነገጣችሁኝ !እኔም 8ኛ ወር ጨርሼ 9ኛ ወር ገባው ግን ፈርቻለሁ የመጀመሪያ ልጄ ምጡ በጣም ከባድ ስለነበር ጭንቅ ጭንቅ ይለኛል ድንግል ማሪያም አትለይሽ በሉኝ፡፡

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 роки тому

    Mahi&kid enkuwan be selam metachu, kid prank tasaketolhale gn lela geza atedegame eshi, mahiya yena konjo egizabher yexabeqeshe 😍😍😍😍😍be selam tagalagaye yena konjo tebarke

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 3 роки тому +101

    ፍትህ በሳውድ አረብያ ላሉ ኢትዮጵያን። ማሂዬ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ እንደኔ ላላገባችሁ ጥሩ ባል እና ልጅ ይወፍቀን

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 3 роки тому +26

    አንተ ልጅ እኮ የተመታክ ነህ ተንኮለኛ😳 ማሂዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ 😍😍

  • @naniababa9627
    @naniababa9627 3 роки тому +19

    እመቤቴ ትቅረብሽ ማሂ ልጅሽን አቅፈሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ ለማለት ያብቃን❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      የኔ ውድ ውብ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ወደ ቻናሌ ልጋብዝ? የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

  • @HanaHana-fz7vx
    @HanaHana-fz7vx 3 роки тому +18

    እንኳን ደና መጣቹ ማሂ &ኪዱ ፍቅራቹህን ያብዛልኝ ማሮች ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ላሉት ወገኖቻችን

  • @yadonye8342
    @yadonye8342 3 роки тому

    እኔ እወድህ ነበር እውነት ልጠላህ ነው ተው እንጂ እንደዚህ ይደረጋል በዚህ ሰአት አስተዋይ ልጅ ትመስለኝ ነበር ሁለተኛ እንዳይለምድክ እርግዝና ከባድ ነገር ነው ጭንቀት ድንጋጤ አይፈልግም ለደቂቃም ቢሆን ምጥ ያመጣል እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ማሂ

  • @ፍቅርነኝወሎዬዋ
    @ፍቅርነኝወሎዬዋ 3 роки тому +29

    አይ ኪድ ሽጥ ውሀም አታቅ 🤣🤣🤣🤣🤣ለማንኛም ድጋሜ እንድህ አይነት ፕራክ ይቅርብህ ማሂ ፈጣሪ በሰላም ሁለት ያርግሽ ያረብ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ማሂ &ኪድ ፍትህ ለእስረኞች

    • @emuzeethiopia1555
      @emuzeethiopia1555 3 роки тому

      ሴብስክራይብ አደረኩህ
      በጣም ነው እማደንቅህ እምወድህም ❤

    • @yeshewamar807
      @yeshewamar807 3 роки тому +1

      እኔም ገና ዛሬ አረኩህ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 3 роки тому +62

    እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ምጥሽ ታቅልልሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰❤❤❤

    • @tube4951
      @tube4951 3 роки тому

      ቤዛዬ ሰላም ዩቨቱዩቤን ሰብስክራይብ አቨድርጊልኝ

  • @bizuyegirma1293
    @bizuyegirma1293 3 роки тому +1

    ጩሂ አልካት እኮ😀😀😀ማሒየ የኔ ቆንጆ በሠላም ተገላገይ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን

  • @emanetube9836
    @emanetube9836 3 роки тому

    በሰላም ተገላገይ ውድየየ እራስሽን ጠብቂ በዚ ሰሀት ጥንቃቄ አድርጊ በሰላም ተገላግለሽ ደስታሽን የምንሰማ ያርገን

  • @mikiaskebde2568
    @mikiaskebde2568 3 роки тому +44

    ኪድ ሁለተኛ አንደዚ አይነት ፕራንክ እንዳታረግ ከባድ ነው ቤተሰብ ይጨነቃል mahi❤❤❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      የኔ ውድ ውብ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ወደ ቻናሌ ልጋብዝ? የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    _ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 3 роки тому +1

      ከከከከከከከከከከ ምርጥ የሰቶች ህዝባላ ነዉ

    • @ነኝየሙስሊምልጅ
      @ነኝየሙስሊምልጅ 3 роки тому +1

      @@tadelechzerga4573 ጉምዳን ይቺ ሙነፊቅ

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 3 роки тому

      @@ነኝየሙስሊምልጅ መሀመድ ሸርሙጣ አይደለ

    • @sssadaaachannel322
      @sssadaaachannel322 3 роки тому +1

      አላህ በላውን ያውረድብሽ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 3 роки тому +3

      @@tadelechzerga4573 አቺም አለሺእየሱስ አምላክነው መምትይ ዝቃጫም እየሱስቺን እያመለክሺ አመዳም አላህ በላውን ያውርድብሺ ትክክለኛው እየሱስ ነብይ ነው ያቺ የምታመልኪው እየሱስ አምላክ አደለም ዝቃጪ ነው

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 роки тому +58

    የጭቅአማላጅ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ማሂ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰💐💐😍😍😍 ኪድ በጣም ከባድነው የሰራኽው እውነት 😎😎🤭🤭 እንደዚ አታስደግጣት

  • @israyalfi4639
    @israyalfi4639 3 роки тому

    ጩሂ አንቺ😂😂😂😝 ነብስህ አይማርም ይቅር ይበልህ ማሂዬ በሰላም ተገላገይ

  • @hawlettube5320
    @hawlettube5320 3 роки тому +39

    ፍትህፍትህበሳኡድእስርቤትለሚሰቃዩትወገኖቻችን 💔😭😭😭😭😭😭

  • @ሽዋነኛአማራይቱ
    @ሽዋነኛአማራይቱ 3 роки тому +115

    እባካችሁ ትልልቅ ሚድያ ያላችሁ ሰወች በፍጠራችሁ ለሰኢዲአረብያ እስረኞች ድምፅ ሁኗችው አለቁብን በእስር ቤት ፍት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስረኞቹ

  • @Tube-sc7gz
    @Tube-sc7gz 3 роки тому +85

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውድ አረብያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @masytube16
    @masytube16 3 роки тому +54

    ኪድ በህልሜ ነው ያለው ነገር ተመቸኝ 👌😅😅😅 ማሂየ እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ 😘

  • @አድናወለተማርያም
    @አድናወለተማርያም 3 роки тому +1

    የጨርቅ ዉሀ አላለም ክክክክክ ኧረ ጉድ እንሽጥ ዉሀ ነዉ የሚባለው ስታሳዝን ድንግል ማርያም በሰላም ታገላግልሽ

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 3 роки тому

    እመብረህርን ስላም ትግላግልሽ አይዞሽ ውዴ ምን አለ ወንዶች አርግዛቹ ቢታይ ጥሩ ነው ሁለተኛ እንዳትደግም ይቅር ይበልህ በዚህ መቀለድ

  • @AbebechYoube
    @AbebechYoube 3 роки тому +32

    ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሺ ማሒዬ ስወዳችሁ ምርጥ ጥንዳች

  • @amenamen3551
    @amenamen3551 3 роки тому +15

    አንተ ልጅ ለምንድነዉ እንደዚህ ምታደርጋት አሊያ እየተነጋገራቹሁ እኛን prank አድርጉን ስታሳዝን እኮ እኔም የስምንት ወር ከሁለት ሳምንት እርጉዝ ነኝ please tewata ufff mahiye emebete beselam tgelaglshi wudye😊😍😍😍

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому +1

      የኔ ውድ ውብ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ወደ ቻናሌ ልጋብዝ? የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

  • @famitube6801
    @famitube6801 3 роки тому +7

    👉ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አፍቃሪ ይ🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ። ቁረአን ኢሥላማዊ ጥያቄ ና መልሥ ( ፈትዋ) የኡሥታዞች ግብዣ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ሙሥሊሞች እህቶቸ ወዲሞች 🌹

  • @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ

    ጩሂ አንች አላለም😆😆ኪድ በሳቅ ማሂዬ የኔ ቆንጆ አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @BbBb-wp2pf
    @BbBb-wp2pf 3 роки тому +1

    ማሂ ወላሂ አልቅሻለሁ አላህ በሰላም ✌️ሁለት ያራግሺ የኔ እመቤት

    • @gjch5302
      @gjch5302 3 роки тому

      ሠላም ይልቀቅሽ ምን አይነት ነው ሚስቱ ቀኗ ገብቶ አጭር አስላ ምን ያክል እንደሚጨንቅ

  • @tigstshewafra7683
    @tigstshewafra7683 3 роки тому +23

    የኔ ማሂ💔❤አሳዘንሽኝ❤❤💚💛❤ኪድ ተሳክቶልሀል ግን ፕራክ አታርጋት በዚህ ሰአት😍😍

  • @Tube-sc7gz
    @Tube-sc7gz 3 роки тому +25

    ድፋባት ብሎኝ ነው በህልሜ አላለም😂😂😂እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ማሂየ

  • @ekram5183
    @ekram5183 3 роки тому +29

    ጩሂ አንቺ😂😂 አይ ኪድ
    የኔ ውድ አሏህ በሠላም ይገላግልሽ❤️

  • @AllEthiopianvideos
    @AllEthiopianvideos 3 роки тому +1

    Benatih endeze ayinet kelid atikelid sitidenegit yehone negr bitihons ayizosh yenakonjo e/r kanchegar yihun dingil maryam tikirebesh Mahiya!💕

  • @tigistsumamoofficial8536
    @tigistsumamoofficial8536 3 роки тому

    ዘመኑ አልቆአልና ወደ ኢየሱስ ተመለሱ፣ ኢየሱስ ይወዳችኋል💞የእግዚአብሔር ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ያድናቸዋልና

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 3 роки тому +32

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ ማሂ ቆንጆ የኢቫና እናት አባት አላህ ያስደስታችሁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      የኔ ውድ የራሴን ስራዎች ለማቀርብበት ቻናል ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ? አሁን እንሁን?

  • @heyat3815
    @heyat3815 3 роки тому +77

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

    • @heyat3815
      @heyat3815 3 роки тому

      ሁላችሁም ደምሩኝ

  • @destatube605
    @destatube605 3 роки тому +16

    ወይ ማሂ ደንግጣ ልክ እንደመጣ ሆነች 😅 እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ 😍😍

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 3 роки тому +3

    በሽታየ ተነሳ አልክ እዉነትም በሽታአለህ እዲህ በለሊት የሚያስሮጥ 🤣 ማሂ አይዞሽ እግዚአብሔር ከችጋ ይሁን ማማየ ብድርሽን በደብ እጠብቃለን አስለቅሽልን አቃጥሎናን

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 3 роки тому

    ምናይነት ትንኮልኛ ነው ምናለ ብተኛበት ማሒዬ እመቤት ማርያም ሑለት ታድርግሽ

  • @ዙዙየቦረናዋ
    @ዙዙየቦረናዋ 3 роки тому +7

    ክክክክክክክክክክክክ ወይኪድ እንዳው ስራህ ሁሉ ያስቀኛል🤣🤣ግን ተው እንደዚህ አታስጨንቃት ማሂ ብድርሽን እጠብቃለሁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      የኔ ውድ የራሴን ስራዎች ለማቀርብበት ቻናል ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ? አሁን እንሁን??

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 3 роки тому +10

    ኬዲ የተመታክ ማሂ ላይ ትጫወትባታለክ አይደል ጩሂ ጩሂ አላለም ግፈኛ 🤣🤣🤣🤣 አላህ በሰላም ይገላግልሽ ማማዬ

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      የኔ ውድ ውብ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ወደ ቻናሌ ልጋብዝ? የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 роки тому +11

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ማሂ 🙏🙏🙏

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 роки тому

    ማሃያ እመቤተ በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ በሰላም ተገላገይ አታስደንግጣት በናትክ ስታለቅስ አሳዘነችኝ

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 3 роки тому

    አይ ኪድ ጥሩ አላደረክም ደንግጣለች እኮ እባክህ ከዚህ ቡሃላ እስከምትወልድ ምንም አይነት ፕራንክ አታድርጋት ማሂዬ እመብርሀን ትቅረብሽ 🙏

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 роки тому +51

    እመብርሃን በሰላም ሑለት ታድርግሽ አረኪድየስራሕንይስጥሕአንጀቴንበላችኝየእውነትፍትህ በሳውዲ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን የክርስትና እምነት ተከታዮች ከወዲሁ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለልደት ባሕል ገና 2014አደረሣችሑ

    • @kidusmar4060
      @kidusmar4060 3 роки тому

      አዋ ጭው😂😂ወይኔ አሳከኝ

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 3 роки тому +12

    ማሂዬ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ እወዳችኋለሁ 💘💘💘

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 3 роки тому +46

    እንካን ደና መጣችሁ ማሂ እና ኪድ ምርጦች ብዙ ተመልካች ሰላላችሁ ለስደተኞች ድምፅ ሁኑ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @hikmatube106
    @hikmatube106 3 роки тому +2

    ማሂያ አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እደኪድ ባል እንደማሂ ሚስት እንደ ኢቫና ልጅ ይቲውበር ውበት ያለው የለም አይኪድ ሽንት ጨርቅ 😆😆የተመታህ

  • @hayufamily7051
    @hayufamily7051 3 роки тому +3

    አላህ ምጥሽን ያቅልልሽ በሰላም ወልደሽ ሁለተኛ ልጃቹሁን ለማቀፍ ያብቃቹ

  • @Eden_Tube
    @Eden_Tube 3 роки тому +25

    እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ማሂዬ ❤️

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      የኔ ውድ የራሴን ስራዎች ለማቀርብበት ቻናል ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ? አሁን እንሁን??

    • @amenhaylom3433
      @amenhaylom3433 3 роки тому

      Hahaha

  • @sari_fqr6303
    @sari_fqr6303 3 роки тому +11

    ማሂዬ የኔ መልካም ሴት የእውነት ኣሳዘንሽኝ
    ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ💗💗💗
    ማነው እንደኔ የማሂ መደንገጥ ያስጨነቀው🥺
    የኪድ መደናገር ያሳቆው🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 3 роки тому +10

    ማሂዬ ርብትብት ስትል እንባዬ ነው የመጣው እሺ ምን ላድርግ አለች ኪድ ተው ይሄ ፕራንክ ዋጋ ያስከፍልሀል በድንጋጤ እራሱ ምጧ ሊመጣ ይችላል !
    ማሂዬ በሠላም ሁለት ሁኚ የእኔ ውዶች እወዳቹሀለው

  • @አርሴማ-ሸ5ቘ
    @አርሴማ-ሸ5ቘ 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 3 роки тому

    መህዬ እመቤርሃና ትቅረብሽ ዉድ ደስ ስትሉ😍😍😍

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 3 роки тому +15

    የኔ ማር ሀኪም ቤት ሂጂ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ያርብ 🤲ማሂየ አይዞሽ መውለድ ከባድ ነው የወለደ ያቀዋል ያችን ምጥ እፍ ብቻ አልሀምዱሊላህ ልጄን ሳቅፍ እርሰዋለሁ😥

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 3 роки тому +10

    የኔ ቆንጆ ማሂ ወይኔ በናትህ ኣተ ደግሞ ከቀልብክ ሁን እስኪ ስትል የኔ ውድ እረ ጠላትሽ ይደግጥ እማዬ

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 3 роки тому +12

    ማርያም ማርያም በሉ በምጥ ተይዞ ስሟን የጠራ ማንም አፍሮ አያዉቅም ሰላም ተገላገይ እመቤቴ ሁለት ታድርግሽ❤❤❤❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      የኔ ውድ የራሴን ስራዎች ለማቀርብበት ቻናል ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ? አሁን እንሁን?

  • @ደስታዩቱብ
    @ደስታዩቱብ 3 роки тому

    ሀሀሀሀሀ
    ቅድም አመመኝ አላልሺምደ አሁንኮ ደህናነሺ አለ!!! አይ ወንዶች!!! አሳዘነችኝ ጨነቀኝ ስትል እህ

  • @Lidiamilkias
    @Lidiamilkias 3 роки тому +15

    ማሂ እንደምንም ብለሽ ተበቀይው በአሪፍ ፕራንክ ። ስወዳችሁ እኮ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @magdismagda4792
    @magdismagda4792 3 роки тому +10

    እመቤቴ ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ ማሂዬ 💕💕

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    እንኳን ደና መጣችሁልኝ ማሂ ኪድ የኔ ምርጦች ማሂዬ አላህ በሰላም ይገላግልሽ አተ ኪድ ግን የተመታክ አወዛገብካት እኮ

  • @foziamohamed6550
    @foziamohamed6550 3 роки тому +6

    የኔ እናት ውይ ጭቀቱ እረሱ አድ ምጥ ነው እባየን መያዝ አልታልኩ ኪድ ግን ግፍ ነው ውይይይይ የኔ እህት አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @ሰአዳእናሙባ
    @ሰአዳእናሙባ 3 роки тому +3

    ወላሂ ሀራም የኔ ሚስክን እደት ደህና ከተኝይበት ቀስቅስህ እደህ ታደርጋለክ ወላሂ የግድኮነዉ እቅልፍ የሚዉስደን

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      የኔ ውድ ... ወዬ ይባላል እኮ ... ለኔ ቻናል ቤተሰብ አንሆንም ወይ? ራሴ ጠይቄ ራሴ እንዳልመልስ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እ የኔ ውድ

  • @toyibafuad5273
    @toyibafuad5273 3 роки тому

    lechuwe chuhi kiki ho aye kidi gude eko nwe😘😍😄😃 bslame yeglageleshe

  • @SalamSalam-eo7gq
    @SalamSalam-eo7gq 3 роки тому +3

    ግፈኛ ነክ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ😍😍😍

  • @እራያቆቦ-ከ9ኰ
    @እራያቆቦ-ከ9ኰ 3 роки тому +31

    በጣም በጣም የምወዳችሁ ጥዶች እኮናችሁ ኪድየ ተኮል አስቤአለሁ ስትል ደስ ይለኛን 🤣

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    እኳን ደሕና መጣችሁ ምርጦች ኪዲ ሰራሕላት ደፍቸብሽ አላለም ተሳክቶልሃል 😃😂😂 ማሒ ግን አሳቅሽኝ ምንም የሕመም ስሜት ሳይሠማሽ ነው እሕሕ ቁቁ ስትይ የነበረው በጣም የሳቅሽኝ እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ የኔ ሴት ❤😍😍😍😍😍

  • @heliyoutube7282
    @heliyoutube7282 3 роки тому

    😂😂😂ወይኔ በሳቅ😂😂ማህዬ ዬኔ ጣፋጭ💝💝💝💝

  • @newuae7674
    @newuae7674 3 роки тому

    ጩይ አላላም 😂😂😂😂ኡፍፍ አሳዘነቸኝ ማርያምን 🥺🥺🥺🥺በሰላም ወለጂ ማህዬ

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 3 роки тому +7

    የጨርቅ ውሀ😂😂😂እረ ወይኔ በሳቅ የሽርት ውሀ ነው የሚባለው የሚመስለኝ ልክ ካልሆንኩ አርሙኝ ኮሜንታተሮች

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 роки тому

      😂😂😂😂😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 роки тому +1

      የሺጥ ወሀነው የሚባለው ውድ😂😂😂😂

    • @zahraseraj2664
      @zahraseraj2664 3 роки тому

      @@zainasied615 ትክክል

    • @zainasied615
      @zainasied615 3 роки тому

      @@zahraseraj2664 🙏❤

  • @hayattube5282
    @hayattube5282 3 роки тому +28

    ምርጥ ጥንዶች❤️❤️🥰

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      የኔ ውድ የራሴን ስራዎች ለማቀርብበት ቻናል ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ? አሁን እንሁን?

    • @ዘምዘምየጃማልጅዪቱብ
      @ዘምዘምየጃማልጅዪቱብ 3 роки тому

      @@xs5yd4rhgw ደምሪኝአምልሳለሑቢሄር

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 3 роки тому +6

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ማሂ አንተ ኪድ የተመታህ ነህ እኮ

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 3 роки тому

    ማሂዬ የአጥር ወፍ አትስማሺ እግዚአብሄር በሰላም ይገላግልሺ ።

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 роки тому +1

    የኔ ማር ደነገጠች ግን ጥሩ አይደለም አታስደግጣት በጣም አሳዘነችኝ እመቤት በሠላም ትገላግልሽ ማር

  • @rahelmariyam9175
    @rahelmariyam9175 3 роки тому +12

    የሽንት ሳሆን የሽጥ ውሃ ነው😆😆😆😉😂😂😂😂😂በሳቅ የጨርቅ ውሃ አላለም እመቤቴ ትማርሽ የኔ ውድ

    • @metenm2966
      @metenm2966 3 роки тому +1

      የሽጥ ውሀ

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 3 роки тому

      ኧረ ተው የእሽቴ ውሃ ነው የሚባለው አገራችን እንሽቴ ውሃው ፈሰሰ ነው የመባለው

    • @rahelmariyam9175
      @rahelmariyam9175 3 роки тому

      @@metenm2966 እኮ ውደ😘😘😘😃😃😃

    • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
      @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 3 роки тому

      እረ የንሽርት ዉሀ ነዉ የሚባለዉ

    • @rahelmariyam9175
      @rahelmariyam9175 3 роки тому

      @@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ እረ አደለም 😃😃😃

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 3 роки тому +3

    ውይ ኪድ የስራህን ይስጥህ 🙆🙆🙆😯😯😯🙍🙍ማሂ አይዞሽ 😥🥺አላህ በሰላም ይገልግልሽ🥰🥰

  • @የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች

    እመ ብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ማሂ ማሂን እምትወድ በላይክ ሰብ አድርጉኝ ስወዳችሁ

  • @firiywootselemon5558
    @firiywootselemon5558 3 роки тому

    Mahi yene konjo mariyam be selam tigelaglsh ...ere tefachu eko

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ቶንኮል ጥሩ አይደለም ብቻ በርታ ለነፈሳቹ እኛም ቤት ጎራ በሉ የሽት ወሃ መሰሰ ወይኔ ግፍህ የደረሰችዉን ከንቅልፉዋ ቀስቅሰ ግፍ ነዉ ዉይ የኔ ምስክን አሳዘነችኝ ዉይ በስደት ዉይ አንጄተን በላቹ ዉይ ዉዴ እኔን

  • @wubit3304
    @wubit3304 3 роки тому +46

    ማሂ እመብርሃን ካንቺ ገር ትሁን ደስታችሁን በቅርብ እንጠብቃለን ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @Tigsit23
    @Tigsit23 3 роки тому +6

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ማሂየ 😍

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому +1

      የኔ ውድ የራሴን ስራዎች ለማቀርብበት ቻናል ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ? አሁን እንሁን?

    • @Tigsit23
      @Tigsit23 3 роки тому

      @@christinatube760 እሽ እህት

  • @መርሃዊትኃልትግራይ
    @መርሃዊትኃልትግራይ 3 роки тому +3

    በስምኣብ በጣም ጨካኝ ነህ ግን እንዴት በኣሁኑ ስኣት ፕራንክ ታደርጋታለህ ማሂየ እመቤቴ በሰላም ትምጣሽ♥

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 роки тому

    ግን ጥሩ አይመስለኝም በተለይ ሁለት ነፍስ ሆና ድንጋጤ መጥፎ ነው ከምር አለቀኖ ምጥ መቶባት ቢሆን ምን ልትል ነው ከባድ ነው እመብርሀን በሰላም ሁለት ታርግሽ እግዚአብሔር አይለያችሁ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 3 роки тому

    ኪድ ይዞህ ይሒድ እሽ 😁😁😁😁😁😁😁 ምነዉ ባትጫወትባት ሚስኪን ማሒ አስለቀሰችኝ የእኔ ቆንጆ

  • @bitaniyaylima3341
    @bitaniyaylima3341 3 роки тому +27

    የምር ኪድ እንደኔ ተኮለኛ ነህ ማሒ ግን አሳዘነችኝ ስታናድድ እመብርሃን ትዳብስሽ በሰላም ልጃችሁን ታቀፉልን ውዶቼ 😘😘😘

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      የኔ ውድ ውብ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ ወደ ቻናሌ ልጋብዝ? የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

    • @bitaniyaylima3341
      @bitaniyaylima3341 3 роки тому

      እሺ ውድ እህቴ አንቺ ብቻ መልካም ነገር አቅርቢ ባቲዪንም እኛ ፈልገን እንመጣለን

  • @ቤቲነኝየአባቷልጂ
    @ቤቲነኝየአባቷልጂ 3 роки тому +6

    እኳን ደና መጣችሁ ምርጦችየ ♥ ማህየ እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ እማ

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      የኔ ውድ የራሴን ስራዎች ለማቀርብበት ቻናል ቤተሰብ እንሁን? እ ውዴ? አሁን እንሁን?

  • @rahmatutub1149
    @rahmatutub1149 3 роки тому +3

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወላሂ እንዴት እንዳሳቀኝ የሽንት ውሀ የጨርቅ ውሀ ወላሂ እኔም አላውቀውም ኡፍፍፍ በሳቅ ፈነዳሁ ጩሂ ጩሂ አንቺ 🤣🤣🤣 በቅልፍ ልቤ ውሀ ደፍቼብሽ ነበር ኧረ ኡኡኡ🤣🤣🤣

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እኔ፡ልጮህነው

  • @helenyoutube8034
    @helenyoutube8034 3 роки тому +1

    ሰላም ማሂ & ኪ 'ቪ በጣም ነው የምወዳችሁ ። እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውድ ነገር❤❤❤🙏🙏🙏

  • @romandemmelash3937
    @romandemmelash3937 3 роки тому

    ማሄዬ ቆንጆ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ በጣም ደስ ትላላቸሁ 💋💋💋💋💋💋💋💋💙💙💙💙💙💙