ከሌላ ወንድ ጋር ስታወራ ያስኳት ማሂን!!! MAHI&KID VLOG 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,7 тис.

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 4 роки тому +183

    ፖፖፖፖ ኪድዬን አለማድነቅ አይቻልም።
    እደ ባል ተቆጣ
    እደወድም መከራት 😍
    አቦ እዳተ ፍቅር የሆነ ባል ይስጠኝ🙏

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 4 роки тому +95

    ማርያምን የወንዶች ቅናት ደስ ሲለኝእኮ 😅😅😅😅😅😅😅ልጂ እዳለሽ አልነጋርሹም ይላል እዴ

    • @fikirtube4084
      @fikirtube4084 4 роки тому +1

      በጣም ክክክክክክክክክ

  • @topmereja1996
    @topmereja1996 4 роки тому +572

    ጉድ ነው ማውራት ወንጀል ሆነ በቃ ገራሚ ነው ለማነኛውም ፈጣሪ አምላክ ትዳር ለሌለው ትዳር ይስጠው ልጅ ላልወለደ ልጅ በልጅ ያድርጋች ሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና በስደት አለም ያሉትን አስብልን

  • @አባሰልYoutube
    @አባሰልYoutube 4 роки тому +263

    ክክክክክክክወይኔ ተኮል ዳይበር ቀይሪለት ወላሂ ሆዲን እስታመኝ ነው የሳኩት ማነው ብቻውን የሳቀው ላይክ 🤙🥰🥰💕💕❤️❤️የኔ አዝጎች ብታክ እናተ ብቻ ስሩት አቦ ይመቻችሁ

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 4 роки тому +2

      እንዛመዶ

    • @halimayusof8818
      @halimayusof8818 4 роки тому +2

      እኔም ያሳቀኝ እሱ ነዉ ክክክክክክክክክክክክክክ

    • @oumhafiso2411
      @oumhafiso2411 4 роки тому

      !

    • @hanahana5660
      @hanahana5660 4 роки тому

      Ena gene yalegue tegste batame yebzal alayalsama ekalane salme endatye yehnen lebse enda hetane leg edagbte blane baknat errrrtttkkkkn

    • @nannaa2661
      @nannaa2661 4 роки тому

      ዳይፐርሀሀሀሀሀሀጡት

  • @hbb9262
    @hbb9262 4 роки тому +206

    ውይ ትግስቱን ሳላደንቅ አላልፍም❤

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 3 роки тому

      ወይ ትግስቱ በፈጣሪ ዳይፐር አላለም ምሳኪን

  • @family-ff5zd
    @family-ff5zd 4 роки тому +112

    ልጂ አዳለሽ ንከሪው ክክክክክክክክክ ኪዶ ልጃችን እደዚህ አይነት አርያ እየሠማች ማደግ የለባትም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍ይመችክ

  • @rakavababa2981
    @rakavababa2981 4 роки тому +379

    😂😂😂😂 ጡት ጡት ዳይፐር ወይኔ ፈረስኩ😂😂😂

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 4 роки тому +115

    ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂ካሁን ካሁን ደረገመሽ ብየ እንደት እንደፈራሁ።እሰይ የኔ ጀግና እንደዚያ እንዳስለቀሰሽ እሰይ😂😂

  • @ዕንቁዬ
    @ዕንቁዬ 4 роки тому +16

    😀😀የምር እኮ ነዉ ያስመሰላቹት 🤣🤣 በተለይ ኪዲ

  • @bluekal9706
    @bluekal9706 4 роки тому +20

    እውነት ትልቅነትህን ነው ያየውበት ብትናደድም ረጋ ብለህ ነበር።ፍቅራቹ ለዘላለም ይኑር።

    • @dfyy3953
      @dfyy3953 3 роки тому

      ህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ

  • @አባቴሁሌምትናፍቀኛለህ

    ቀናህ አትበሉ እሱኮ ምክር ጭምር ነዉ የመከራት ቀንቶማ ቢሆን ሌላ ነበር የሚያደርገዉ የተባረከ ልጅ ኢቫና የኔ ቆንጆ እድግ በይ 😍😍😍😍😍

  • @susuyawa8299
    @susuyawa8299 4 роки тому +35

    ወይኔ ቅዱስ ምርጥ አባት ነህ በተለይ ልጆች እድዚህ አይነት ነገር እያዩ ማደግ የለባቸውም ያልከው ዋውውውው።

  • @Hawa-hj1xg5cm8j
    @Hawa-hj1xg5cm8j 4 роки тому +232

    እውነት ማሂ ሠረተሽለታል
    ወንዶችን ማቃጠል አንደኔ የሚያሰደስተው

  • @iloveyouema2301
    @iloveyouema2301 4 роки тому +11

    አሳቅከኝ ኪድ 😃😃😃ማሂ ነይ ዳይፐር ቀይሪላት ለልጅቷ ከከከከከልጁ እንዲሰማ ነውአ

  • @TaibaTaiba-ld5uy
    @TaibaTaiba-ld5uy 2 роки тому +1

    በጣም ትግስተኛ ነው ባልተቤትሽ አሏህ ይጨምርለት

  • @MdMd-bq7xk
    @MdMd-bq7xk 4 роки тому +36

    ወይኔ ድቡሎ እቃ ቆንጆ እየሆነች መጣች 😍 ፈጣሪያ ያሳድግላችሁ።

  • @mariyamali3201
    @mariyamali3201 4 роки тому +45

    ❤❤❤💋💋💋💋ይሄቻናል በጣም ይመቻል ፍቅራችሁ ለዘላለም✌

  • @mekdiethiopiawit9864
    @mekdiethiopiawit9864 4 роки тому +13

    ወንዶች እኮ እንደቀኑ እራሱ ስታወቅባቸው አይወዱም ኪዱየ ወይኔ አሳከኝ ማሂየ ደግ አረግሽ 😄😄😄😄😄

  • @taylorswiftness9793
    @taylorswiftness9793 4 роки тому +12

    I love you guys but this video makes me love you more. You guys are a true definition of real family. Kid keep up with this ideology because that will keep your love strong. you guys should never let someone to ruin your love. I love you both 😘😘❤❤

  • @ስብሌስደተኛዋ
    @ስብሌስደተኛዋ 4 роки тому +48

    ዋኔ አንተ ልጂ ትግስትህ አቦ ይጨምርልህ ወንዶቹ ሁሉ እንዳተ ቢሆኑ ምን አለበት

    • @bnitmahi4477
      @bnitmahi4477 4 роки тому +1

      sebli demrign😍

    • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
      @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 4 роки тому

      አትሸውዱ ሁለቱም ተነጋግረው ነው የሚሰሩት እኔ እንዚህ አይት ነገር አላምንም ኢቱበረ እኮ ናቸው 🤓

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 4 роки тому

      @@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ እውነትሽን ነው እኔም ሁለየ እጠራጠራለሁ አውቀው ነው መሠለኝ

    • @ስብሌስደተኛዋ
      @ስብሌስደተኛዋ 4 роки тому

      @@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ ይሆን እንደ እኔጃ ግን ፕራንክ ሲስሩ ባይመካከሩ ጡሩ ይመስለኛል ቢሆንም ትግስቱ ግን ተመችቶኛል ይህማ ምክክር እማ ካለ ምን ፕርንክ ይባላል

    • @ስብሌስደተኛዋ
      @ስብሌስደተኛዋ 4 роки тому

      @@bnitmahi4477 እሺ

  • @madenamadena8603
    @madenamadena8603 4 роки тому +178

    ኮመቶች አደራ ባላችሁን ፕራንክ አደርጋለሁ ብላችሁ አናታችሁን ብሎ እንዳይገላግልሽ እነዝህ በየግዜው ቪዶው ሰለሚስሩ ሰለሚተዋውቁ ነው ዋ 😄 ደቡልቃ ውድድድድድ😘😘😘

    • @kuwait1441
      @kuwait1441 4 роки тому +3

      😁😁😁😁😁 👍👍👍ሳህ ልክ ነሽ

    • @meklitabebe900
      @meklitabebe900 4 роки тому

      kkkkk yenim anatin belo nw emigelagleg

    • @የድንግልማሪያምለጅነኝ
      @የድንግልማሪያምለጅነኝ 4 роки тому +6

      ልክነሽ እኔም ግንባሬን ብሎኝ ያዉቃል እሽ ከገዛ እህቱ ጋር ሁነን እንደዚ እያልን እያወራን እሷ ከጎኔ ባትሆን ሊያቀኝ ነበር😂😂😂

    • @selamyoutube1295
      @selamyoutube1295 4 роки тому +1

      Tekekel

    • @madenamadena8603
      @madenamadena8603 4 роки тому +2

      @@የድንግልማሪያምለጅነኝ እኮ ከባድ ነው እንደዝህ ያለ ቀልድ ሆ

  • @እንደፍቃድሕወለተማርያምስ

    ወይኔ ኤቫና አደገች እኮ ኬክ የሆነች ልጅ😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍

    • @adismikenen3090
      @adismikenen3090 4 роки тому +1

      Kkkkkkkk

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 3 роки тому

      ወደኔክክክክክክክክክክ👍👍👍👍

  • @SaraSara-rz5qo
    @SaraSara-rz5qo 4 роки тому +27

    ሁሁሁ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣ዳይፐር ይቀየር ጡት ጡት 🤣🤣🤣ተመችቶኛል አቦ ይመቻቹ 🤣🤣🤣🤣ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው ❤️❤️

  • @shwayeabebeshwayeabebe7466
    @shwayeabebeshwayeabebe7466 4 роки тому +7

    አይ ኪድ እዳተ አይነት ባል ለማግኛት እግርሽ እሲኪ ነቃ ብትፈለጊ አይገኝም ማሂየ እዳቺ አይነት ሚስትም እደዛዉ ማሬ ስወዳቹህ ፈጣሪ ዘመናቹሁን ሁሉ ይባርክላቹህ አለያቹህ ድቡልቃየ ዉድድድ እደጊልኝ💘💘💘💘💘

  • @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ
    @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ 4 роки тому +43

    አይ ኪድ ድብን ያለ ቅናት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @adissapp6197
    @adissapp6197 4 роки тому +24

    ግን በጣም ይወዲሻልሽ ማሂ የእውነት ፍቅራቹሁ ለዘላለም

  • @eyrusalmbiruk9770
    @eyrusalmbiruk9770 4 роки тому +20

    ወንዶች በባህሪ ከመረዳት በላይ በአንዱ ቃል. ላይ ያተኩራሉ😂😂😂😂ኪድ ናፍቀከኸኛልን ሰንቴ. ነው የደጋገምከው

  • @ፍትህለእኔ
    @ፍትህለእኔ 4 роки тому +162

    ሌላ ወንድ ቢሆን መንጋጭላሽን ብሎሽ ነበር 😅😅 ወየው ትግሥት አከበርኩህ እመቤቴን ❤🙏

  • @senitube8739
    @senitube8739 4 роки тому +19

    ገና አሁን እናንቴን መከታተል የጅመርኩት የምር በጣም ደስ ትላላቹ ልጃቹም ስታምሪ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 роки тому +31

    አላስችለው ብሎ መጨረሻውን እንደኔ አሳልፎ ያየ ማነው😂👍

  • @ሀያትነኝየጉራጌዋ
    @ሀያትነኝየጉራጌዋ 4 роки тому +146

    ሞትኩኝ ድረሱልኝ በሳቅ ኡኡኡኡኡ 😂😂😂😂 ኡኡኡኡ ዳይፐር ይቀየርላት ጡት ትፈልጋለች ኡኡኡኡ

    • @رفاهمبارك-غ7ض
      @رفاهمبارك-غ7ض 4 роки тому

      እኔደሞያሣቀችኝምንመሠለሺ. ከበፊቱቀልዶችህ. ጣልአድረግብኝሠትልማሂ. ኬድማ. ዶይበረሢልበሣምነውሢቄየሞኩት

    • @jerry-usalem7083
      @jerry-usalem7083 4 роки тому

      kkkkkkk

    • @ሀያትነኝየጉራጌዋ
      @ሀያትነኝየጉራጌዋ 4 роки тому +1

      @@رفاهمبارك-غ7ض እረ እነሡ ምን ማይሉት አላቸዉ ሆዴ ቆሠለ

    • @m.t882
      @m.t882 4 роки тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 4 роки тому

      @@رفاهمبارك-غ7ض ዴምሪኝ

  • @ሂክማYouTube-e7j
    @ሂክማYouTube-e7j 4 роки тому +19

    ፕራክ ናፍቆኝ ነበር እናመሰግናለን ምርጦችየ

  • @ሀሪፍአይቸኩልም-ሠ9አ
    @ሀሪፍአይቸኩልም-ሠ9አ 4 роки тому +209

    የኔው ባል ቢሆን ስልኬን ሰብሮ ፊቴን ወደዋላ ነበር የሚያዞረው

  • @NardosSega
    @NardosSega Рік тому +1

    በጣም ትክክል ንክ ወደሜ አዳት አየንት የብዙ 😢😢ዎው ነው

  • @messimessi8965
    @messimessi8965 4 роки тому +24

    ኪድየ በጣም ነው እኮ የምታሥቀኝ 😂😂😂😂😂

  • @ፋፊነኝገጠሬዋ
    @ፋፊነኝገጠሬዋ 4 роки тому +13

    አረ ኪድ በሣቅ የልጅ ዳይፐር ልቀይር ነው የዘጋሁት በይው 😆😆😆

  • @Tube-gj6ro
    @Tube-gj6ro 4 роки тому +38

    አረ በሳቅ መቅናትማ ድብን አርገህ ቀንተሀል ኪድ አይ ማሂ አበሳጨሽው ኢቫ ሀቢብቲ እድግ በይልኝ ማሬ

  • @abebaasfeha4675
    @abebaasfeha4675 4 роки тому +1

    ወይኔ ቅናት የእጁን ነዉ ያገኘዉ ሙቻለዉ በሳቅ ማሂ ቆንጆ ♥♥♥ ኢቫናየ እሟ የኔ ቆንጆ

  • @yeshiwarkyeshi9095
    @yeshiwarkyeshi9095 4 роки тому

    Mahe geni alitechalishm wawww
    Ye mirtochi
    Ere Kdi geni yimechachihu😘😘😘😘

  • @rabiahussien9574
    @rabiahussien9574 4 роки тому +15

    ዋው ማሂ ሰራሽለት እሰይ ባለፈው እኛንም አስለቅሶን ነበር ልጅ አለኝ ብሎ

  • @rahellovetube6427
    @rahellovetube6427 4 роки тому +9

    ኪዱ ሳላደንቅህ አላልፍም ትግስትህ አረ ስንት ወንዶች አሉ ትግስት የሌላችዉ በጥፊ ነዉ የሚደረግሙት ወንድ ልጂ ሲቀና ሳይ ደስ ይለኛል 😜

  • @Lulu-rd7yu
    @Lulu-rd7yu 4 роки тому +6

    ኪኪኪኪ ማሂዬ,👍👍👍👍👍ሰራሽለት መጀመሪያ የሚሳካልሽ አልመሰለኝም ነበር ግንኮ በታምምምምም ተናዷል እንደኛ ስለማይጮሁ ነዉጅ ግን ጎበዝ ነው ሌላ ቢሆን ምንጭቅ ነበር የሚያደርግሽ

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 роки тому

    😀😀😀😀__😂😂😂😂ኪዱዬ ቻለዉ ሰራችልህ ማህየ ጎበዝ ትችያለሀሽ 😀😂😀😀😀😀

  • @momlove3589
    @momlove3589 4 роки тому +48

    አቤት ቅናት እኔም እደዚ የሚቀና ባል ይስጠኝ ♥♥♥♥ ስወድሽ

    • @enanu7683
      @enanu7683 4 роки тому

      እኔም

    • @missesaida9685
      @missesaida9685 4 роки тому

      ቅናት ቅናት ቅናት ስዋዳቸው እኮ

    • @amenkui5558
      @amenkui5558 4 роки тому

      እኔም እፎፎይይ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @ጀንታንጀቫኒ
      @ጀንታንጀቫኒ 2 роки тому

      Teleyalesh yewunt 😂😂

    • @MekhaHussain
      @MekhaHussain 4 місяці тому

      ተይእህት አይሻብሽ ወላሂ እፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 роки тому +36

    ማሂንና ኪድና የምትወዷቸው ከሆነ ይህንን ኮሜንት ላይክና ሰብስክራይብ ያድርጉ👍

  • @tube504
    @tube504 4 роки тому +9

    ይምጣና ዳይፐር ነዉ የማስቀይረዉ አለ😃😃😃😄😄😄😄😄😄😃😃 kid አደንቅሀለሁ ብልህ ነህ

  • @mesiyekal3743
    @mesiyekal3743 4 роки тому +46

    ወይኔ በሳቅ
    ሞትኩ ማሂዬ የስራሽን የጥርሴን ወገብ ሰበርሽው
    ኪዲ ዳይፐር ይቀየርላት
    ልጅሽ ወተት ያስፈልጋታል
    ክክክክክ ወይኔ

  • @susungsusung5151
    @susungsusung5151 4 роки тому +5

    በጣም ነው ምታምሩት ማርያምን ወድ ልጅ ሲናደድ እዴት ደስ ይላል

  • @ወርቅዬ-አ2ዐ
    @ወርቅዬ-አ2ዐ 4 роки тому +5

    ክክክክክክክክ ፕራኩን ፍናተ ብቻ ስሩት ማርያምን ደስ ስትሉ ይቫናን ድግል ማርያም ታሳድግላችሁ ውዶችዬ

  • @zyemaryamljiyimer2762
    @zyemaryamljiyimer2762 4 роки тому +8

    ማሂ እኮ ፕራንክ አታርጊ ትንሽ አወዛገብሹ የኔ ውዶች ስወዳቹ በፎንቃ ነው በተለይ ድንቡልቃዬ ሱሴ ናት❤❤❤

  • @zddd5746
    @zddd5746 4 роки тому +23

    😂😂😂ኧረ አሳከኝ ኪድ
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ😘

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እእ ማሂ ጡት ያሥፈልጋታል ኧረ ወይኔ እናቴ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @የናቴናፋቄነኘ
    @የናቴናፋቄነኘ 4 роки тому +4

    የውነት በጣም ነዉ ያሳቀኘ ወንድ ልጀ ሲቀና ደስ ይላል

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 4 роки тому +9

    የኔ ባል ቢሆን እስካስረዳው አይጠብቅም ልጁ ጋም ደውሎ ያናግረዋል ስልኩም ተሰብሮ እኛ ተደባድበን ል

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 роки тому +4

    ክክክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ የኔ ቆንጆ ስራሺለት ወይኔ ኪድየ የኔ ትግስተኛ ድስ ስትል ጡት ዳይፕር አለ ስታምሩ እኮ ኢቫየ የኔ ቅመም ስወዳት ኪድየ ሕግና ነህ በሚስቱ ያልቀና ባማን ይቀናል ጎበዝ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ

  • @AaAa-oj7hr
    @AaAa-oj7hr 4 роки тому +36

    ኤቫየ ማር እድግ በይ ጣፍጭ ትዳራችሁ የተባረ ከ ይሁን ሁሊም በፍቅር ያኑራችሁ ዉድችየ

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 4 роки тому +14

    ውይ ኪድ አኮረፈ ፍቅር ነው ጨዋ ነሕ 👏👏👏👍👍

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 3 місяці тому

    አረውውውውውው የት ናችሁ አረ ብቅ በሉ ኢባየ አሁንማ አድገሻል እናተ ሠወች ኢቶቢያ ተገባችሁ ከዳችሁን ነው ቀጥሉበት በዛ

  • @hayuseid6509
    @hayuseid6509 4 роки тому +4

    Hahahhaa😂 mahiye anbesa tesaktolshal
    kid dmo ayzoh anyways enodachuhaln❤❤

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    ኪዱየ ሳላደቅህ አላልፍም ትግስትህ ስነስርአትህ አቦ ይመችህ አዳድ ገገማ ቢሆን ቀምቶ ይለፋደድ ነበር የኢቫ ሸጋ አባት ተመቸህኝ ማሂ ቆጆ ተሳክቶልሻል ትግስቱ ስነስርአቱ ዋው ብያለሁ

  • @መቅዲየሰማዕቷልጅ
    @መቅዲየሰማዕቷልጅ 4 роки тому +20

    ኤቫን እንደኔ የምትወዷት እስኪ በላይክ አሳዩኝ

  • @asi6473
    @asi6473 4 роки тому +9

    ክክክክክክ ለልጅቱ ጡጦ ጡጦ ዳይፕር አላለም የወይኔ ኪድ🤣🤣🤣🤣

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 4 роки тому +1

    ይገርማል ለተረዳ ሰው የኪድ አነጋገር አስተማሪ ነው እውነት አንድ የሆነ ነገር አስታወስከኝ ባልና ሚስት ከልጃቸው ጋር አብረው እየኖሩ ባል ጧት ወደ ስራ ሲሄድ ሚስት ደግሞ ሁሌ ስልክ ትደዋወላለች እና ሁሌ ወሬዋ ከባሏ ውጭ ሌላ ወንድ ጋር ነበር ያች ሚጢጢ ልጅ ደግሞ ሁሌ የምታወራውን እናቷ የምትለውን ሁሌ ትሰማ ነበር እና እንዳጋጣሚ አባትና ልጅ እቤት እያሉ ልጅ ያባቷን ስልክ አንስታ ወደ ጆሮዋ አስጠግታ ሄሎ ፍቅሬ ናፍቀኸኛል ባሌ አሁን ወጣ ምናምን ብቃ እንደዚህ ነበር የምትለው እና አባት ደንግጦ ልጅቷን ምድነው የኔ ልጅ እያልሽ ያለሽውን ንገሪኝ ሲላት አንተ ሁሌ ስራ ስትሄድ ማሚ ስልክ ደውላ የምትለውን ሰምቼ ነው ብላው እርፍ እና ኪድ ይሄን አስታወስከኝ ልጆች ከባዶች ናቸው በተለይ አሁን ላይ ትልቅ ሀላፊነትን ይጠይቃል!!

  • @meseret4056
    @meseret4056 3 роки тому +9

    😢😢መቼም ማረሳው እድጠላው ያደረገኝ ፍቅረኛዬን በሰተት በተላከ ቴክሰት ሰልኬለይ የመታኝ ንብ የነደፈው አሰመስሎኝ ፊቴን መቼም አረሳውም እዲ እደማሂ ተደዋውዬ አውርቼ ቢሆን ደሞ በርግጠኝነት ይገለኝ ነበር በጣም ነው ምጠላው ያሳለፍናቸው ጥሩ ላይፎች ቢኖሩንም የመታኝ ግን በአዴ ሁሉንም እድረሳ አድርጎኛል መቼም ከውሰጤ አይጠፋም እናም የኪዲን ትግሰት ሳላደቅ አላልፍም ፍቅራቹ😍 ይብዛ ታሰተምራላቹ በጣም

  • @awolhassen3341
    @awolhassen3341 4 роки тому +13

    ዋው ደስ ስትሉ የኔምርጦች ምነው ኪድ እንዲህ ትቀናለህ ወይ ክክክክክክክክክክክክዳይፐር ሀሀሀሀ ጡት እያልክ ወሬውን እኳን አላስጨረስካትም

  • @freyeman5330
    @freyeman5330 4 роки тому +7

    አረ ማሂየ ሰራስለች ዛሬ ለማንኛው ፍቅራቹ ይብዛልን የኔ ማሮች ።ኢቫየ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እድግ በልልኝ የኔ ፍቅር

  • @bsigalwelday1077
    @bsigalwelday1077 4 роки тому +11

    ወንዶች ስትቀኑ ደስ ይለኛል 😁

  • @sebleassefa1870
    @sebleassefa1870 4 роки тому

    Edit edasakeg kidi uffffffff swedachu yena tinshyi edg bleshlgal 😘😘😘

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 4 роки тому +6

    😂😂😂😂😂 ኪድ ማርያምን እንዴት እንደ ሳቀኝ ክክክክክክክ ወተት ጡት ዳይበር ቀይር አለ አረ ኡኡኡ 😂😂😂😂 ማህዬ ዛሬ ተሳክቶልሻል

  • @ውዴአለኝታየ
    @ውዴአለኝታየ 4 роки тому +125

    ሀቂቃ ወድ ድብን ብሎ ሢቀና ውሥጤ ነው

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 4 роки тому +15

    ባልና ሚስት ካልቀና ትዳር አይሞቅም እንኳንም ቀናህ ኪዱ ዳይፐር ይቀየር ጡጦ ትጥባ😂😂😂

  • @Ss-li8jr
    @Ss-li8jr 4 роки тому +52

    ወንዶችን ማቃጠል ደስ ይለኛል እሰይ

    • @Leio-yi3iu
      @Leio-yi3iu 4 роки тому

      ወይ በሳቅ ዳይበር አለ ድብን ነው ያረግሺው ማሂ

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 4 роки тому +1

    ወይኔ ኪድ ቅናት ሚገል ቢሆን ሞተህ ነበረ የኔ ቆንጆ ድቡሎቃዬ እድግ በይልኝ💋💓

  • @ስለሁሉምነገረተወከልቱአላ

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ፀባይሳና ነህ አላህ ይጨምረልህ ትግስተኛነህ

  • @አሚነኝየጃማልጂ
    @አሚነኝየጃማልጂ 4 роки тому +4

    ውይ ቅናት እደዛሬ ስቄ አላውቅም 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂 አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ አይለያችሁ

  • @aden5300
    @aden5300 4 роки тому +5

    ትግሰቱን ሰጠኝ ኪዲ አድናቂህ ነኝ እልጁሺ ፊት አለከኝ
    እዉነትህ ነዉ
    ማሒ ቆይ አሰለቅሶሺ ነበረ ግን በትንሹም ቢሆን አሰኮረፋሺዉ
    ባለሳምት ነሺ
    ኢቫየ የኔ ቀበጥ እድግ በይልኝ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 4 роки тому +37

    ኪዱ ምነው ቀናህ አረ ማሂ ተመቸሽይ ወንዶችየ ስትቀኑ በጣም ነው የደስ ይምቱሉኝ

  • @abc12452
    @abc12452 2 роки тому

    ወይኔ ትግስትህ🤔በጣም ጎበዝ ነህ ዳይፐር ቀይሪ🤣🤣የታለክ የኔ ገገማ ባል ትግስት ከኪዲ ተማር

  • @blnekenfamothermygivftlove9934
    @blnekenfamothermygivftlove9934 4 роки тому +11

    ናፍቀህኛል አይባልም እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 4 роки тому +55

    *አኔ ፕራክ አርኩት ፕራከ አርኳት ስትሉ አላምንም ተመካክራችሁ ነዉ እሚመስለኝ ዉነት ካልተመካከራችሁ ሠርተሽለታል😁😁*

    • @sentayonayo6915
      @sentayonayo6915 4 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😁😁😁😁😁😂😂😂🤣🤣🤣🤣

    • @selamethio9512
      @selamethio9512 4 роки тому

      እኔም😂😂😂😂😂

    • @zabibazabiba9189
      @zabibazabiba9189 4 роки тому +5

      ነውኮ ማር ሳያወሩበትማ ቢሆን ኑሮ በድንገት ይመታታል እንጂ ዝም አይልም ውይ የኔው ቢሆን ገድሎኝ ነበር እህነየ አልቆልኝ ነበር ስልኬም ተሰብሮ ነበር

    • @rich-do4wz
      @rich-do4wz 4 роки тому

      @@zayoutube2692 ኣይተሻተዋል

    • @miserutube7681
      @miserutube7681 4 роки тому

      ቀለል ተመከክረው

  • @mekaelradate2074
    @mekaelradate2074 4 роки тому +4

    KKKKKKK ዋይ ኪድ ፈተክ አሳት ላበሰ አኮ
    ዳይፐር ዳየፐር አላለም ክክክክክ MAHIYE ታስክቶለሻል 👏👏 Eva 💓💓💋💋

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 роки тому +6

    😀😀😀😀😀😀
    የልጅ እናት ሆናለች ነው
    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 2 роки тому +1

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይጠብቃችው ስነ ምግባር አችው ደስ ይላን ማህ አሰለቅሰሽኛል😍😍😁

  • @eyueyerus2329
    @eyueyerus2329 3 роки тому

    Mahi afenchawen nw meleleshi😂😁😀😂

  • @titizetigray8768
    @titizetigray8768 4 роки тому +30

    አረ እኔም ለቀልድ ብየ ለባሌ እኔ መዉለድ እፈልጋለዉ በቅርቡ ስለማንገናኝ ልጅ እፈልጋለዉ ስለዉ በስመኣም እንዴት እንደ ተናደደ የኔ ምስኪን ስልኩን ኣጥፍቶ ከረመ ከዛ ኣዉቔ ነዉ ለቐልድ ብየ ስለዉ ኣላመነም ክክክክ እኛም እኮ vedio ላይ ኣንወጣም እንጂ prank እንደራረጋለን😂😂😂

    • @sarahsarahsarah1973
      @sarahsarahsarah1973 4 роки тому +1

      Kkkkk

    • @zdzdzdzd4499
      @zdzdzdzd4499 4 роки тому +2

      ክክክክ ወይኒ በሳቅ ሞኩልሽ እማ ልክ ነሽ

    • @zemulove2189
      @zemulove2189 4 роки тому +1

      ክክክክክ

    • @titizetigray8768
      @titizetigray8768 4 роки тому +2

      @@zdzdzdzd4499 ክክክክ እዉነቴን እኮ ነኝ ኣጠገቤ ብኖር ኖሮ በጥፊ ይለኝ ነበር ግን ኣመለጥኩ 😂

  • @መዱጩጬዋየእናቷብቻ
    @መዱጩጬዋየእናቷብቻ 4 роки тому +8

    ስታምሩኮ አድስ ነኝ ልግባ ?? ኪድ ተቃጠለ ውይ 😂😂😂😂

  • @ritagebrezihar6841
    @ritagebrezihar6841 4 роки тому +109

    ወይኔ ኪድ በጣም አሳዘንከኝ
    መድሀኒአለም ምናለ እንዳንተ ከልቡ የሚያፈቅረኝ አዳም ቢሰጠኝ

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp Рік тому

    😂😂😂ጡት ጡት ዳይፐር ቀይሪላት ማሒ😢😢 የመዳም ቅመሞች እደዚ የሆነ ባል ይስጠን የምር ከመቼውኑ ተነስቶ ደረገማ ደረገማት እያልኩ ሠጋሑ ኡኡኡ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤

  • @lubabhseid7127
    @lubabhseid7127 4 роки тому +6

    በሳቅ የሙትኩበት vido ማሂየ ሰራሸለት ሀሀሀሀ አይ ኪደ😀😀😂 ማሂ ዳይበር ወተት እር በሳቅ ጦ ነዉ ያልኩት ወላሂ😂 ዱቦሎቃየ የኔ ጨዋ እደግ በይ እማ🙏

  • @nefisahussne4068
    @nefisahussne4068 4 роки тому +26

    እደሚሂና እደ ኪዱ የሆነ ትዳር የናፈቀው
    ኮሮና ጠፋ የማባልበት ቀን የናፈቀው?
    እነዝህ ሁለቱ እኔ ናፍቀውኛል😌

    • @firdostube6337
      @firdostube6337 4 роки тому +1

      Nefisa hussne ነይ እናት እንዛመድ

  • @አሳምነውፅጌበስምህልጠራየ

    ውይ ኪድ እንደዛሬ ተናደህ አታቅም ፊትህ ላይ እራሱ ያስታውቃል ባልፈው እሷን እመኪናው ላይ ሰርተህላት ነበር ሰራሽለት ማሂ

  • @quluqulu9978
    @quluqulu9978 4 роки тому +50

    አይ ኪዲ 😂😂 አፍጫዉን ነዉ ማደማልሽ አልክ ጨጓራህን ላጠችልህ ሚስትህ 😂😂😂😂ማሂ ደግ አደረግሽ ብድርሽን መለሽ😂😜 ኢቫዬ የኔ ቅምጥል😘😘😘😘😘

  • @makiamohamed2388
    @makiamohamed2388 4 роки тому +30

    በሳቅ ፈነዳሁ ወይኔ ጡጡት ዳይፕር ወይኔ ዛሬ ቆሰልኩ በሳቅ ግን አደንቅሀለሁ ትግስትህ የኔ ቢሆን እስካሁን ኩላሊቴን ወደ ጨጎራየ ያዘረኛል በርግጭ

    • @ze8865
      @ze8865 4 роки тому

      Kkkkkkk

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 4 роки тому

      Kkkkkkk ኩላሊት ወደ ጨጓራ

    • @love-gp7of
      @love-gp7of 4 роки тому

      😂😂😂😂😂😂❤️

    • @makiamohamed2388
      @makiamohamed2388 4 роки тому +1

      @@sebrinalove6392 አወን እዳዉም ጉበቴንም ይጨምረዋል

    • @makiamohamed2388
      @makiamohamed2388 4 роки тому

      @@love-gp7of እወነቴነዉሀሀሀ

  • @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB

    ክክክክክክክክ ካካካካካ ኧረ ድረሱልኝ ሞትኩኝ በሳቅ ድረሱልኝ ማሂ 1ኛ ሰራሽለት ወይ ኪድ ክክክክክክ ዳይፐር ጡት ክክክክ ወይ እኔ ስወዳችሁ ወይ ወንዶች ጨርጫሮች ትንሽ አንጨረጨርሽልኝ ♥♥♥ ወዳችዋለሁ በርቱ

  • @honhany8874
    @honhany8874 4 роки тому

    Evanye yena konjo setamere betam ewodeshalwe marrrrr edge egizabher hulu geza yexabeqeshe yena konjo 😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Tebarke, MAHI &KID balachubate selamachu bezete yebale, ayelayachu, geta yebarkachu

  • @asdaad9010
    @asdaad9010 4 роки тому +6

    አይ የዛሬዉ እኮየምክክርነዉ ያስታዉቃል ይመቻችሁለማንኘዉም

  • @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣አቤት አቤት ጡት ጡት ዳይፐር ይቀየርላት እሄ ሁሉ እዲሠማ ነው kkkkkkኧረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😁😁😁😁ወይ ማሂ ሠራሽለት

  • @yeshimare2702
    @yeshimare2702 4 роки тому +8

    የኔ ማሮች እንኳን በስላም መጣችሑ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሑ

  • @zinet273
    @zinet273 4 роки тому +2

    ደሙፈልቷል ጆሮሺን እዳይልሺ😁😁😁😀😀😀😀
    ዲቡሎቃ የኔማር😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 4 роки тому +2

    እናት ወልዳ አሳድጋለኝ ጀግና ሙህር ነህ አላህ ይጨምርልህ ሌላ ወድ ቢሆን አካኪ ዘራፍ ነበር የሚለው አጠያየቅህ ለራሱ ስረአት አለው ወድ ማለት አተ ነህ