ኤቫና ከቤት ጠፋች😳 !!!! MAHI&KID VLOG 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 3,5 тис.

  • @rahirahi7305
    @rahirahi7305 4 роки тому +470

    ማሂዬ የኔ እናት እኔ ልሰቅሰቅልሽ 😭😭 አይ እናት እምዬ የናት ፍቅሩ የሚገባዉ 👍👍 ግጩኝ

  • @danfish8938
    @danfish8938 4 роки тому +387

    እስኪ ማሂ ና ኪድን የሚወድ ላይክ ይግጭ
    እና ደሞ በ ፍቅር እንደማመር

    • @raheljimmatube4765
      @raheljimmatube4765 4 роки тому +1

      ደምራለው ደምሪኝ በቅንነት ቤተሰብ በቅንነት

    • @danfish8938
      @danfish8938 4 роки тому

      @@raheljimmatube4765 እሽ ፍቅር

    • @binibini7577
      @binibini7577 4 роки тому +2

      በእዉነት ጡሩ አላዳረግህም

    • @n.a.m3852
      @n.a.m3852 4 роки тому +1

      ደመርኩሽ አችም ደምሪኝ❤

    • @mekelittube8924
      @mekelittube8924 4 роки тому

      ደምሪኝ በቅንነት እኔም እደመርሻለው

  • @ሁሉንቻይ-ጠ2ከ
    @ሁሉንቻይ-ጠ2ከ 4 роки тому +68

    በስመአብ የማሂ ሁኔታ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ወደመስኮቱ ልታያት አለችና እጁዋ ተንቀጠቀጠ፣አምላኬ ሆይ ይሄን ስሜት የወለደ ብቻ ነው ሚያውቀው ውነት አሁን ራሱ እያለቀስኩ ነው የጻፍኩላችሁ፣ አይ እናት ፣ እናትስ ክፉ አይንካት።።።።

  • @ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ

    የልጅን ጥቅም የሚያቀው አምጦ የወለደ ብቻነው😢💞ኢቫና💓💓💓👈

    • @fatumakebede6084
      @fatumakebede6084 4 роки тому +1

      Ufffff kebadi new enatenati aslkeskgne kide tew edezhi ataderg feti betiblas

    • @ዜድነኝየባቦዋ-ደ8ሐ
      @ዜድነኝየባቦዋ-ደ8ሐ 4 роки тому

      ኤቫናን የስንት ስንት ወር የኔ ልጂ 10 ወር ነው ግን ኤቫናን ታክላለች

    • @tube379
      @tube379 4 роки тому

      @@fatumakebede6084 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት

    • @ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ
      @ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ 4 роки тому +1

      @@ዜድነኝየባቦዋ-ደ8ሐ ፈጣሪ ያሳድግልሽ💕💕💕

  • @ayshayaallahbariyayaallahb3799
    @ayshayaallahbariyayaallahb3799 4 роки тому +198

    የኔ እናት በጣም አሣዘነችኝ ማሂ አይዞሽ እናት እኮ ናት
    እናት እናት አሏት ስሟን አሣንሠው
    ሠማይና ምድር የምታህለውን ሠው
    እናት አትሙት ትሂድ አጎንብሣ
    ተባይ ትገድላለች በጨለማ ዳብሣ።
    ክብር ለእናቶች

  • @lizakhator6469
    @lizakhator6469 4 роки тому +23

    አይዞሽ እህቴ እሱም በመጥፎ አስቦ አይደለም በዛም ላይ እናት ለልጇ ምን ያክል ፍቅር እንዳላት ይማርበታል ይቅርታ አድርጊለት

  • @የበረሀዋእርግብ-ፈ6ቀ
    @የበረሀዋእርግብ-ፈ6ቀ 4 роки тому +227

    እጭ የስራክን ይስጥክ ወላሂ አብሬ አልቅሸ ጨረስኩት ያለቀሰ ማነው ላይክ

    • @altaseb8055
      @altaseb8055 4 роки тому +2

      ቤተሰብ ሁኛለሁ ቤተሰብ ሁኑ

    • @የትምብትሆንአላህንፍ-ኸ2ፈ
      @የትምብትሆንአላህንፍ-ኸ2ፈ 4 роки тому

      KID•🌷 አመሠግናለሁ እኔንም ስላስለቀስከኝ 😭አይ እናት😪

    • @fafitubetube9322
      @fafitubetube9322 4 роки тому

      ጥሩ አልሠራክም የእውነት. ቀሥሟን ነው የሠበርከው እደዚህ ማድረግ አልነበረብክም ነበው

    • @etuethiopia4186
      @etuethiopia4186 4 роки тому

      @@altaseb8055 ቤተሠብ ሆኛለሁ ደምሩኝኝኝኝኝ

    • @ethiowellotube107
      @ethiowellotube107 4 роки тому

      @@altaseb8055 ነይ እንዛመድ ማማዬ እኔም እደምርሻለሁ

  • @ነኝየህቶቸወዳጂ
    @ነኝየህቶቸወዳጂ 4 роки тому +460

    ሙስሊም እህቶቸ አቦ ከልባችሁ ዱአ አርጉልኝ ትዳሬ ሊፈርስብኝ ነው ያረብብብብ

    • @ሀሁአብሲኒያ
      @ሀሁአብሲኒያ 4 роки тому +8

      Egzhabher togarshen yixbklsh wude ayzosh ayfrsem amlak betidarsh west selam yifxrlsh

    • @keiryaaweraris4239
      @keiryaaweraris4239 4 роки тому +62

      ላቺ ካላለዉ ይሂድ ዱአ ስታረጊ ለኔ ካልከዉ አቆይልኝ ካልሆነ የተሻለ እድሰጥሺ ዱአ አርጊ

    • @zainabz4548
      @zainabz4548 4 роки тому +4

      አይዞሺእህትአላህያስታርቃችሁ፤

    • @zainabz4548
      @zainabz4548 4 роки тому +2

      ማረዱአአድርጊ.ከሚወዱትሠወመለይትከባድነወአይዞሺ

    • @zdhussen2937
      @zdhussen2937 4 роки тому +1

      አላህይርዳሽማማየ
      ላቺካላለውይሂድ

  • @የፍቅርጠቅላይምንስቴር

    ወላሂ የዚህን ስሜት የሚያውቀው የወለዳ አንጀት ብቻ ነው ስሜቱ በጣም ከበድ ነው ኡፉፉፉ ልጄን አስታወሰኝ እስቲ እንደኔ የለቀሳ ላይክ በዛውም ደምሩኝ😭😭😭😭😭😭

  • @heyetahmad9537
    @heyetahmad9537 4 роки тому +239

    የነኪዲ ፕራክ የለለ ያዝናናል በጣም ከይቱበሮች ሁሉ ደስ የሚሉኝ ማሂና ኪዲ ናቸው💗💗💖💖💖💔

  • @ነፃሆዴ
    @ነፃሆዴ 4 роки тому +77

    ማሂ አሳዘንሽኝ እፍ እናቶቻችን እረጂም እድሜ ይስጥልኝ

  • @mareyemareyamelej9790
    @mareyemareyamelej9790 4 роки тому +97

    ውይ የኔ እናት ማሂ እኔ እራሱ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ አስለቀሽኝ😭😭😭ድቡሎቃዬ ወድሻለው😘😘💕💕💕

    • @fatum426
      @fatum426 4 роки тому +1

      እውነት እኔ ራሡ አልቅሻለሁ በጣም

    • @mareyemareyamelej9790
      @mareyemareyamelej9790 4 роки тому

      @@fatum426 ማን እንደ እናት እናት በምንም ሆኔታ ውስጥ ብትሆን ልጇ ምንም ነገር እንድትሆን አትፈልግም ፕራንክም ቢሆን በልጇ እማዬ💞💞💞😘

    • @hanaadmasu9096
      @hanaadmasu9096 3 роки тому

      በጣምነውየምወዳችሁ

    • @balatbalat6635
      @balatbalat6635 2 роки тому

      የኔ ቆንጆ አይዞሽ

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 роки тому +372

    ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰረይብ በቅንነት

  • @mekdiethiopiawitotubemekdi5688
    @mekdiethiopiawitotubemekdi5688 4 роки тому +47

    በለዉ ማሂ ቀወጠችዉ ግን ኪድ ሰዉ አምናቹ ኤቫን ለሰዉ አትስጡ ተጠንቀቁ እሺ መልካም አዲስ አመት ተመኘዉላቹ

  • @yeshigirma4375
    @yeshigirma4375 4 роки тому +17

    እፍፍፍፍ እኔንም አስለቀሳችኝ 😭😭ኪድ የሥራህን ይስጥህ ማሂዬ አይዞሽ ማሬ 🥰🥰

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 4 роки тому +120

    ዉሸት መሆኑን እያወኩ የኔ መልቀስ ምንይባላል አሁን, አይ ኢናት የቤቱ ምሰሶ የሆነቹ ኢናት ብቻ ናት. ኢናት ሽአመት ትኑር 🥰🥰😭😭😭😭😭😭😥😥😥

  • @tigsttig3009
    @tigsttig3009 4 роки тому +161

    😢😢😢😢😢😢😢😢ኧረ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ እኔም ልጄን አየሁት 4 አመት ሆነኝ በናፍቆት ልሞት ነው

    • @ምንባርኣይድገምንእዩኮምን
      @ምንባርኣይድገምንእዩኮምን 4 роки тому +1

      ኣይዞሽሽሽ

    • @ብሌንያብስራ
      @ብሌንያብስራ 4 роки тому +2

      እኔ እንዳንች ነኝ እህቴ ልጆቸን እያሰብኩ ከማላለቅስበት ቀን የማለቅስበት ቀን ይበልጣል

    • @emanmohammad8844
      @emanmohammad8844 4 роки тому +1

      እኔም የኔ እህት ናፍቆት ሊደፋኝ ነው 4 አመቴ አላህ ያገናኝን ታልመጣሺ በስልክም አላወራሺምአለኝ

    • @burteshumiye9309
      @burteshumiye9309 4 роки тому

      Ayzosh

    • @MoonlightxButterflies
      @MoonlightxButterflies 4 роки тому

      አይዞሽ እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ

  • @ዚነትመካነሰላምዩቱብ
    @ዚነትመካነሰላምዩቱብ 4 роки тому +30

    አለቀሰኩኝ ወላሂ እፋ እናት እናቴ እንዲህናት ለልጆቿ ታብዳለች የወለደ ያቀዋል አሉ መቸ ይሆን እናት የምሆን ተሳክቶልሀል ኪዲ

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 4 роки тому +120

    ኤቫናን ማነው እንድ እኔ በፍቅር የምወዳት እስቲ like አደርጉኝ 😘😘❤❤የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ እማ ❤

  • @hayutitube
    @hayutitube 4 роки тому +84

    መልካም አድስ አመት ያስቀየምነው ካለ ይቅታ እንባ ባል🌼🌼🌼 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌼🌼🌼🌼👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 роки тому

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ

    • @lienda4460
      @lienda4460 4 роки тому

      Adis melkam adis amet leldeteshem happy birthday to you

    • @rehemaabdu7051
      @rehemaabdu7051 4 роки тому

      አዲስ በጥም ነው የምወድሽ

    • @abebatube7629
      @abebatube7629 4 роки тому

      ሰላም በቅንነት እስቲ ጎራበሉ

    • @abebatube7629
      @abebatube7629 4 роки тому

      🌻🌻💐💐💐🌻🌻
      🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
      🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
      🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @fifififi6026
    @fifififi6026 4 роки тому +6

    አይ እናት! !እናት ለዘላለም ትኑር ውለታዋ ከባድ ነው!ማሂ አይዞኝ እናቴ አንዴ አምነሽበት ነው ይሄ ስራውስጥ የገባሽው!ቻይው!!

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 4 роки тому +83

    የኔ እናት ኪድ ግን እንዲህ አታርግ በሽታ ላይ ልትወድቅ ትቻላለች ውዷ ሚስትህ❤❤❤

  • @እሙመሀመድ-ኘ7ኸ
    @እሙመሀመድ-ኘ7ኸ 4 роки тому +123

    አይ እናት የእኔ ሚስኪን ማሂ አሳዘሽኝ እኳን ከጎናቸን አተናቸው እሆዳችን እያሉ ገና ሳይወለዱ ሳይቀሳቀሱ ሲቀር ያለው ሀሳብ ከባድ ነው ክብር ለእናቶች እኔ እርጉዝ ነኝ ዱአ አርጉልኝ በሰላም እድወልድ

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 роки тому

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ

    • @adf8774
      @adf8774 4 роки тому

      ግንድልማርያምአትለይሽ

    • @hiwiyashagritube9722
      @hiwiyashagritube9722 4 роки тому

      ትክክል ዉደ

    • @hayattube3185
      @hayattube3185 4 роки тому

      አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ እህት ውነትሽን ነው

    • @እሙመሀመድ-ኘ7ኸ
      @እሙመሀመድ-ኘ7ኸ 4 роки тому

      @@hayattube3185 አሚን እህት

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 4 роки тому +10

    ልጅ መውለድ ናፈቀኝ እናትነትን ማየት እፈልጋለው ኡኡኡፍፍ

  • @bettyee21
    @bettyee21 4 роки тому +154

    ስሙማ ልንገራችሁ 2013 እኮ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ኮሮና እሚጠፋበት እሚጣፍጥ አመት ነው እሚሆንልን 🙏🙏🙏መልካም አድስ አመት 🇪🇹🇪🇹

  • @bontubayissa1237
    @bontubayissa1237 4 роки тому +40

    ማሂዬ አይዞሽ በቃ ይገባኛል ስሜትሽ ግን ይህ ፕራንክ ነው ደግሞ evaye በእጁዋ ሰላም 😍 አለችን በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @KjgftBmmbzuzumulu
    @KjgftBmmbzuzumulu Рік тому

    ምነው ባላየሁት ይሄን ቪድዮ 😢😢😢 በጣም ክፋነህ ልበል እድዚህ አይነት ነገር ይቅርብህ እራሷን ብትስትስ 😢😢

  • @Tube-ry5xe
    @Tube-ry5xe 4 роки тому +96

    እስኪ ኢቫናን እሚወድ ላይክ ላይክ ፍቅራችሁን ግለፁ

  • @yordi9852
    @yordi9852 4 роки тому +54

    ኢቫ ግን የሆነች ቅመም ነገር. ናት እውነት እፎይ ፀባይ ደግሞ ስታምር !!!እናት ማሂ እኔን ስፍስፍ አልሽ የእናት አንጀት !!ይህን ስሜት ከመረዳት አልፌ ማወቅ ያጓጓኛል እናትነት !!!
    መደማምር ምትፈልጉ ኑ እንደማመር

  • @jej7909
    @jej7909 4 роки тому +9

    ኪዱ እኳን ሀማሂ የበለጠ ነዉ ወላሂ ያለቀስኩት ዉሸትመሆኑንም ባዉቅ በጣም ነዉ ያለቀሰቺኝ ማሂ በተረፈ እወዳቺሆለሁ ፡ፍቅራቺሁ ለዘላለም ይሁን💕💕💕💕💕💕

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 4 роки тому +40

    እናት እኮ ማሂ በጣም አሳዘሺኚ ኪዴ አተ ራሱ ፕራክ ሁነሀል ማሂን ሳይሆን እራስህን ነው ፕራክ ያረከው

  • @እህተገብረኤል-ረ3ረ
    @እህተገብረኤል-ረ3ረ 4 роки тому +65

    እንደዚህ አይነት ፕራክ ከባድ ነው ወይ እናት ፕራክ መሆኑን እያወኩ ማሂ ስታለቅስ እኛንም አስለቀስከን

    • @munirakamilbrue8528
      @munirakamilbrue8528 4 роки тому

      እንሚ ውላአየ አስልክ

    • @lolman8495
      @lolman8495 4 роки тому

      ውሽታም አስዳ ገናቸኝ

    • @lolman8495
      @lolman8495 4 роки тому

      እንቴ ሌምውትም ኤጭ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 6 місяців тому

    የኔ እናት እናትኮ ወላሂ ትለያለች እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ❤❤❤

  • @blenlove7770
    @blenlove7770 4 роки тому +40

    እናት እኮ ልቧ ልጇ ነች የኔ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @እማየድንግልማርያምልጅ

    እናት እኮ እናት ናት ማሂ የኔ ቆንጆ አይዞሽ😍😍😍😍ስሜቱ ይከብዳል የወላድ ነገር

    • @lolman8495
      @lolman8495 4 роки тому

      ሁሽተ ሞች ለብር ብለች
      ቀሴቤ ይለሉ አሮቦች ውሽት
      ማውኑን ያዋሽ ተለሸሌሽ

    • @lolman8495
      @lolman8495 4 роки тому

      ኤጭ ላብር ብለችሁ ስተ ለሽ ይደብራል

    • @altaseb8055
      @altaseb8055 4 роки тому

      ቤተሰብ ሁኛለሁ ቤተሰብ እንሁን ውዶች

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 4 роки тому +14

    የኔ ማር ❤❤❤❤❤❤❤ስወድሽ እኮ ግን ምርጥ አባት ነህ 😂😂😂😂😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 роки тому +25

    እንድው የኢቫየ ፍቅር አዞሮ ሊደፋኝ ነው ጣፋጭ እኮ ናት እናት እኮ ልዩ ፍጥረት ናት. እድሜ ጤና ለእናቶቻችን. ይስጣችሁ እድጊልኝ. የኔ ቅመም

  • @ametube6495
    @ametube6495 4 роки тому +50

    ትክክለኛ ፕራክ እናተጋ ብቻ ግን ከባድ ነው በልጂ በቤተሰብ ዙሪያ ትልቅ ይቅታ መጠየቅ አለብህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ

    ኢቫና አደገች ሰላም አለችን እኮ የኔ ማር 😘😘😘😘😘😘😘😘 መልካም አዲስ አመት ለመላዉ ኢትዮጵያውያን

  • @ፋፊነኝየናቴናፋቂልኑርለሚ

    ወይኔ በጣም ታሳዝናለች አይእናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 роки тому +1

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ

    • @laylahabli4484
      @laylahabli4484 4 роки тому

      አይ እናት በጣም አሳዘነቺኝ. እዉነት አሰልቅሰኝ እኔም በጣም ልጅን ሰለምዉድ. አሰታዉሰቺኝ

  • @ጓልትግራይጓልዞምወየንቲ

    ዋውውውውው እኔ ማሂ ብታሳዝነኝም የኪድ ፕራንክ የተለየ ነው ሳይመካከሩ ሳይነጋገሩ በራሳቸው ተማምነው ፕራንክ ማድረግ ጥሩ ነው ማህየ አይዞሽ እኔም አብረሽ ነው ልቤ ፍርስ ያለ እና አይዞሽ ውዴ 💛❤💛💖💖💖💖🌼🌻

  • @mebigoshme7034
    @mebigoshme7034 4 роки тому +1

    የፈጣሪ ያለ ማሒዬ የኔ ውድ አይዞሽ እባዬ ነው የመጣው ኪድ ግን እዳይለመድህ ኤቫ ደሞ ጎበዝ በርቺ

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 4 роки тому +7

    ኤቫዬ የኔ ቆንጆ እጁዋን አወዛወዘች ሰላምሽ ብዝት ይበል እድግ በይ ውዴ ተሳክቶልሀል ኪድ ማሂ ቆንጆ አይዞሽ

  • @zeynabaethiopianzeynabaeth5364
    @zeynabaethiopianzeynabaeth5364 4 роки тому +27

    ኪድ በናትህ በኤቫ ፕራክ አትስራ ምክንያትም በሠዉ ሀገር ነው ያላችሁት ማሂ ኤቫ ጠፉች ስትላት የሚፈጠረውን መገመት እንችላለን ሴቶች ሁሉም እናት ስለሆን እኔ እራሱ እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ክቡር ለእናቶች😭😭😭

  • @نجاةطيبه
    @نجاةطيبه 8 місяців тому

    ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ እናንተን መከታተል እያስጠላኝ ነዉ ሁል ጊዜ እዳስለቀስካት ነዉ ማርያምየን ሁል ጊዜ ስታለቅስ አልቅሼ እባክህን አታስለቅሳት በማርያም ኡፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😔

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 роки тому +23

    ወይይይይ እናት ማሂ ስታሰዝን እንደዚህ አይነት ፕራንክ አታድርጉ

    • @ዜድነኝየባቦዋ-ደ8ሐ
      @ዜድነኝየባቦዋ-ደ8ሐ 4 роки тому +2

      እኔ እንባየ መጣ የውነት ሙስሎኝ እርስዋም የምታህል ልጂ አለችኝ በሰው ሀገር ላይ በኝ ስደት

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 4 роки тому +37

    ፕራክ መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ 😭😭😭😭😭

  • @LaylaLayla-gb5mw
    @LaylaLayla-gb5mw 3 роки тому

    እባክህ ኪድዬ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አታድርገት መጀመራም ቀጭንናቶዋን እፈራለሁ በድንገጤ ልትሞት ትችሌች እንዴ እኔ እራሱ እንባዬን መቆጣጠር እራሱ አልቻልኩም ነበር😭🙆🙆🙆🙆😢ወይ እናት 😭😭😭👈

  • @ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ

    እናት እኮ በቃ እናት ነች እረጂም እድሜ ለማማወቻችን

  • @ወሎየዋ-ተ8ጐ
    @ወሎየዋ-ተ8ጐ 4 роки тому +17

    ኬዲ የስራህን ይስጥህ በጣም ተሳስተሀል በልጅ ቀልድ የለም ማሂየ አይዞሽ የኔ ቆንጆ

    • @salamtsehaye4566
      @salamtsehaye4566 4 роки тому

      በጣም ተሳስተሀል በልጅ አይቀለድም 🐷🐖

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ

    ወይኔ ስወዳችሁ ዛርየማ ከማህ ጋራ አለቀስኩ አንተ ግን ግዜየ ጠብቅ

  • @tube4409
    @tube4409 4 роки тому +11

    ምስኪን በእውነት አሳለቀሰችኝ ❤️😍 እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 🙏

  • @desta.tewahdo.chanal2270
    @desta.tewahdo.chanal2270 4 роки тому +15

    ኤቫና.እማ.እውይይይይ
    አይዞሽ.እሱ.ብጠፋበት.ዝም.ይል.መሰለሽ.መገመት.ቀላል.ነው.አይዞሽሽሽ

  • @genetbesnbet6001
    @genetbesnbet6001 4 роки тому +4

    እፍፍፍፍ ሰወዳቼው እኮ እሰኪ አገሬ ሌገባና ልጄን ላይ ሶስት ቀኖች ይቀሩኛሌ እሰኪ በሰላም ግቢ በሉኝ✈✈🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤✈✈✈✈መልካም በአል

  • @jemiyoutub9709
    @jemiyoutub9709 4 роки тому +26

    በሁለት ስልኪ ነው ሰብስክራይብ ያደረኳቹሁ ምክንያቱም በጣም ደስ ስለምትሉኝ ሁሌም ሰላማቹሁን እመኛለው

    • @tsegatsega4748
      @tsegatsega4748 4 роки тому

      ሰብሰክራይብ አድርጊኝ ማር

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 роки тому

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ

    • @susu2614
      @susu2614 4 роки тому

      እኔም በበሌነ በኔ

    • @susu2614
      @susu2614 4 роки тому

      እኔንም አርጊኝ

    • @abebatube7629
      @abebatube7629 4 роки тому

      ጎራበየ

  • @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ

    ወኔ አተ አብደሀል የሆክ ሞዛዛ እናት መሆን መታደል ነው ያረብ ሷሊህ የሆኑልጆች ወፈቀን

  • @Selam-di8pp
    @Selam-di8pp 4 роки тому +2

    ኢባና አደገች ዋውው ሰላም ልትለነው የኔማርር እድግበይልኝ

  • @Beautyandwellness889
    @Beautyandwellness889 4 роки тому +43

    Mahi Yene mar 😭😭😭 aslekeshign yemir

    • @hanangizaw697
      @hanangizaw697 4 роки тому

      So beautiful couple

    • @hannalema3703
      @hannalema3703 4 роки тому

      ሆድሽ የተቀመጠችበት እኮ ነው ያንሰፈሰፈሽ ክብር ለእናቶች

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 4 роки тому +15

    😭😭እፍፍፍፍ እንደናትኮ ማንም የለ ሚስኪን አስደነገጥካት

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 роки тому +2

    ኤቫዬ ዛሬ ሃይ አለችን 😘😘😘 ወይኔ ከባድ ነዉ ከማሂ እልቅሻ የኪዲ ድንጋጤ 🙄

  • @tesefanshwedagenw3877
    @tesefanshwedagenw3877 4 роки тому +8

    ውይ አስለቀሳችሁኝ እንደዜህ አይነት ነገር ባታደርጎ በልጅ ቀልድ የለም😭😭

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጠ9ኈ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጠ9ኈ 4 роки тому +25

    እኔም እደዚህ አድርገዉኛል ከተኛሁበት ወስደዉብኝ ስነሳ የለም እሪ ብየ ልሞት ስወድቅ ወንበር መቶኝ ለብዙ ጊዜ ታምሜ ነበር ዛሬ ግን ስደት ለያየን በጣም ናፍቆኛል እኔ እራሴ ብጠፋ ይሻለኛል ቀልድ የለም በልጅ

  • @youtube4975
    @youtube4975 4 роки тому +1

    አይዞሽ ኪድ ግን ጨካኝ ነህ እንባየ ነዉ የመጣዉ

  • @jujulovefufu5726
    @jujulovefufu5726 4 роки тому +31

    😭ማሂ ቆንጆ የእውነት አስለቀሽኝ ሲቀጥል ልጅ መውለድ አማረኝ አንችን ሳይ

  • @bena3871
    @bena3871 4 роки тому +43

    ኡፍ በልጅ ቀልድ የለም 😭😭

    • @hannayotube7817
      @hannayotube7817 4 роки тому

      ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ

  • @kirubelzerabruk7889
    @kirubelzerabruk7889 4 роки тому +1

    1 ቆሮንቶስ 12 (1 Corinthians)
    3፤ ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር፡- ኢየሱስ የተረገመ ነው፡ የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፡- ኢየሱስ ጌታ ነው፡ ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።

  • @marshetasmamaw4894
    @marshetasmamaw4894 4 роки тому +7

    ምን ማለት እንዳለብኝ አላውክም ግን ተሳክቶልሀል ማሂ ደሞ በሌላ ፕራንክ ስሪለት።
    ኢቫዬ የኔ ቆንጆ ውድድድ 😘😘
    መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሂ🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 4 роки тому +29

    ኪድ ጥሩ አልሰራህም ወላሂ እኔም አለቀስኩ በልጅ ቀልድ አለ እንደ እናት እኮናት እናት እናት ዘላለም እምትኖር በሆነ እፍፍፍፍ እናቴን በሞት ነው ያጣሁት ለዛውም ስደት ሁኘ እፍፍፍ😭😭😭😭

    • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
      @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ 4 роки тому

      እኔም ውዴ እንዳንቺው እፍ ፍ ቁስልነውያማል

    • @አበቴንነፈቂነኝ
      @አበቴንነፈቂነኝ 4 роки тому

      አይዛቹ ማሮች ሁላችንም ህጅነን

    • @uieyie9444
      @uieyie9444 4 роки тому

      አይዞሽ ውደ

    • @sofiethiopia9369
      @sofiethiopia9369 4 роки тому

      @Susu Bint Hassen ሳህ ሁቢ ሞት እማ አይቀሬነው እንደናፈቅን መቅረታችን ነው እንጅ ብቻ አልሀምዱሊላ አብሽሪ እህት

    • @sofiethiopia9369
      @sofiethiopia9369 4 роки тому

      @@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ አይዞን ውደ አላህ የጀነት ያድርጋቸው

  • @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ

    ኧረ ማሂና ኪዱ ምነው ጠፋችሁ በሰላም ነው? ተዉ ተዉ የሆነ ነገር በሉን። ድምፃችሁን አሰሙን። ነው ወይስ በመጣፋት ኘራንክ እያደረጋችሁን ነው። ከሆነም ተሳክቶላችኃል ኘራንኩ በቃ ብቅ በሉልና አቦ። እንወዳችኃለን እኮ።

  • @amiraayidayoutube5072
    @amiraayidayoutube5072 4 роки тому +41

    ጥፋተኛ ነህ ይቅርታ ጠይቃት በልጅ ቀልድ የለም እንዴ ሌላ ነገር ላይ ተጫወቱ በልጅ No No

    • @realmanshegolea9877
      @realmanshegolea9877 4 роки тому +1

      Aselkesechegn esua rasu endezi alalekesechem "chemlaka nek eshe" sham on u

  • @zizuyabaselua7033
    @zizuyabaselua7033 4 роки тому +45

    ሚስኪን ማሂ 😢
    በጣም ተሳክቶልሀል 👍👌
    የኔውስ ግራ ጎን የት ነህ እረ ተው 2013 እንኳ እንደመር 😃😜

  • @azebteshome3457
    @azebteshome3457 4 роки тому +3

    ኪድ ግን ነፍስህ አይማርም በልጅ ቀልድ የለም

  • @zyemaryamljiyimer2762
    @zyemaryamljiyimer2762 4 роки тому +9

    እፍፍፍፍፍ ማሂዬ የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ😭😭😭😭😭😭😭😭ድንቡልቃዬ ውድድድድድድድ ምንም አይንካብሽ

  • @kalkidanasefa6896
    @kalkidanasefa6896 4 роки тому +8

    ፕራክ መሆኑን እያወኩ አስለቀሽኝ... አይዞሽ ማሂዬ

  • @የእማማጨቤእናትዙፋን

    omg kidዬ ተው በኢቫና አትቀልድ የኛም ልጅ እኮ ነት ወላሂ አስለቀሳቹኝ

  • @ወሎየዋ-ከ7ዐ
    @ወሎየዋ-ከ7ዐ 4 роки тому +5

    የኔ እህትዋየ ወይ የእናት አጀትኮ 💞 ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 4 роки тому +7

    አር ወይኔ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ከምር እኔ እራሱ እራሴን አመመኝ ከምር አምላኬ ሆይ ድንጋጤዊ አስደንገጠኝ ፕራንክ እንደሆን እያወኩኝ እራሱ ማሂ የኔ ቆንጆ ኪዲ😱😱😦😦

  • @fayizaasultan2813
    @fayizaasultan2813 4 роки тому

    😭😭 are ba allh edz aynti perk be kar yeshalal wayeeeee mayiyeee yen net abshri mamyee uuufiiii

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 4 роки тому +13

    ኢቫዬ እጇን ስታወዛውዝ በደስታ ክው አላልኩም 😀😍😘 ደስምትሉኝ እኮ በምክንያት ነው እውነተኛ ፕራንክ ምንም ማስመሰል የሌለበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል!!!

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    ተቀድማችኋል🙄በኮመኖት 1ኛ ነኝ በትምህርቴ ግን መጨረሻ ነዉ የምወጣዉ😀😀

  • @nigistmekonen7235
    @nigistmekonen7235 4 роки тому +1

    ያዝናናልም ያሳዝናልም 12 አመት ወደ ኋላ መለሳችሁኝ እንድህ ፕራክ ይሁን ፍራንክ መሆኑን ሳላውቀው ስደት ከዘመድ ሳይለኝ እኔም በጣም የምወዳት እህቴ የምላት ልጇን በጣም እወደው ስለነበር ከተኛበት አንስቸ ቤቴ አምጥቸ ደበኩት እና የሆነችውን እግዚያብሄር ይወቅ በጣም ከባድ ነው እና በጊዜው ቪድዮ ባልቀርፅም ለካ ፕራክ ነበር ይመቻችሁ ማሂና ኪዲ ኤቫ ውውውድድድድድድድድድ

  • @WisWass
    @WisWass 4 роки тому +17

    ማሂሂሂሂሂሂ....ከባድ እንደሚሆንብሽ ገምታለው ግን በቃ ፕራንክ ፕራንክ ነው No መከፋት ብድሩ ይከፈለው love u guys

    • @yx2243
      @yx2243 4 роки тому

      ወይ እነትነት እኒም ልጀ ጠፉታኝ እዳች ሁኘነበር ኡኡ ብየ አገር ሥተሚረዳኝ እደር እቅልፉ ይዞት ተገኘች አማቲን ልጀን አጣ የት አደረሥካ እይዛለሁ ብለህ የት አደረሥካት ብየ አሁን ሥደት እዳልነጠጠልሁሉ አብሺሪ ማሂ

  • @لبابةحسين-و5ي
    @لبابةحسين-و5ي 4 роки тому +17

    መገን እናት አስለቀሰይኝ የኔ ናት 😭😭😭😭😭

  • @amiami3698
    @amiami3698 4 роки тому +4

    እፉፉፉ ጨካኝ ነህ እንዲህ አይነቱ ፕራክ ጥንቅር
    ይበል አቦ የልጂን ፉቅር የወለደ ብቻ ነው የሚያውቀው subscribe adergug wudoch💚💛❤ Happy new year

  • @rahma8178
    @rahma8178 4 роки тому +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮቸ ኢባየ የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ በጣም ነው እምወዳችሁ

  • @የወድሞቸእህት-ነ8ለ
    @የወድሞቸእህት-ነ8ለ 4 роки тому +8

    አይ እናት አረ በናትህ እደዚህ አይነት ቀልድ አትቀልድ እዉነት እኔ እራሱ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ አስለቀሰችኝ ኡፍፍፍፍፍፍ እናት ለዘላለም ትኑር

  • @yeshigirma4375
    @yeshigirma4375 4 роки тому

    ደሞ ኤቫና ሃይ ማለት ጀመረች የኔ ማር እድግ በይልኝ 🥰💋💋

  • @meki3191
    @meki3191 4 роки тому +19

    አስለቀሰችኝ😭

  • @kalekidanyemaryamlij5484
    @kalekidanyemaryamlij5484 4 роки тому +11

    ኡፍፍ ኪድ ምን ነካህ በናትህ 😠😔 ማሂዬ የኔ እናት ኡፍ አይ አናት መሆን አስለቀሰሽኝ ከምር ዲድ ግን በጣም ታናድዳለህ በልጅ ቀልድ የለም አሺ

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604
    @kiyaaakooyemariyamlij3604 4 роки тому

    Uuuufffyy lijachon sewdat 💝💝 betam betam aslekishegn 😭😭😭😭😭

  • @tenanida7344
    @tenanida7344 4 роки тому +6

    ኧረ ኪድ በማርያም ድጋሚ በልጇ ፕራንክ አታርጋት በባለፈዉ በመኪና ዉስጥ ፕራንክ አይተሀት የለ የሷን ሳታስብ ወይኔ ልጄ ስትል ዛሬ ደሞ የባሰ አመጣህባት እፉ እኔን ማሂዬ

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 4 роки тому +35

    ወንድ ስለሆንክ ስሜቱ አይገባሕም የልጅ ነገር ከባድ ነው ያማጠ ነው የሚያውቀው

  • @birzemembogale9840
    @birzemembogale9840 2 роки тому

    weyyyy...KID benatik endezi aynet prank ataderegat MAHI seses ena hode basha neger temeselegnalech setaszen

  • @hananomer2133
    @hananomer2133 4 роки тому +3

    ትቀልዳለህ ልበል ልጆ እኮ ናት ለሴቶች እንደናን ተ አይቀለንም ልብ ከልብ ጋር አንጀት ከአንጀት የተቆጠርን ነን ስሜቱን ስለማውቀው ከባድ ነው በልጅ ቀልድ ይከብዳል አላህ ያሳድግሽ ማማየ

  • @bezagetaneh2471
    @bezagetaneh2471 4 роки тому +6

    ወይኔ ማሂዬ ስታሳዠን ኪድ ግን በጣም ታናድዳለህ በልጅ ቀልድ የለም

  • @emanmohammad8844
    @emanmohammad8844 4 роки тому

    አቤት ልጂህ ቅመም ናት የሁለት ቆንጆ ልጂ ለቁምንገር ያብቃላችሁ

  • @merimichael4397
    @merimichael4397 4 роки тому +23

    በጣም አጠፋህ መሆን አልነበረበትም በጣም ይከብዳል

  • @djgdurhgd948
    @djgdurhgd948 4 роки тому +3

    ውይኔ ከባድ ነው እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም የአላህ እደዝህ አይነት ብራክ ቢቀር አሪፍ ነው እላለሁ

  • @honhany8874
    @honhany8874 4 роки тому

    MAHI yena konjo setasazene ayzoshe eshi betam kebade new ye lij matefate ,gn prank new ,Evan marrrrr setamere, damo tabayetana neshe marrrr 😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈weddddddd eshi Tebarke

  • @keludishow
    @keludishow 4 роки тому +6

    ኡፍ የእናት አንጀት ይለያል አላህ ልጆቻችንን ከክፋ ይጠብቅ ኢቫና ማር ውዶቼ የሳዑዲ አባወራና የሀበሻ ሚስትን የትዳር ህይወት ምን ይመስላል እናስቃኛችኋለን ልጆቻችንስ ወደ ቤታችን ጎራ በሉ አስተማሪ አዝናኝ ሪያሊቲ ሾው