Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እስኪ እንደኔ መቅደስን እሚወዲ አይዞሽ በሉኝ የመቅደስ አዲናቂዎች ከፉቶኛል እህህህ ስደት
አይዞሽ ደምሪኝ በቅንነት❤❤❤❤❤
አይዞሽ ማማዬ
@@haymihany-zc1iw እሽ ማማየ አመሠግናለሁ❤
@@Love-if4qj እሽ ዉደ
ኧረ ተይ ግን መቅዲ ከጦርነት የቀረውን ህዝብ በሳቅ ፈጀሽው ስብአት😅😅😅😅
የምን ጦርነት
@@genitefera1375 ከሀዲ ደም ጠጪ
😭😭😭😭ቆሰልን እኮ
@@genitefera1375🤭ማለት ሀገራችን ነዋ😢
በጣምጅ😂😂😂😂😂😂
ዛሬ በጣም ከፍቱኝ ነው የዋልኩት ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢
😢😢😢😢
😭😭😭😭😭
😂😂😂😂😂😂😂
አይዞሽ ያልፋል
እኔም ከትላት ማታ ጀምሬ እደከፋኝ ነግቶ መሸ ኡፉፉፉ ምንም እሚያስደስት ነገር የለ
መቅዲና ሊያ አልተቻላችሁም ጋዜጠኛናችሁ ሁለገብ በጣም ነው ያዝናናችሁቸን
Aslekeschug😢😢 mn endemlach alawkm maryamn😂😂😂😂😂
❤❤❤
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ፍትህ ለአማራ ሕዝብ የምትሉ ሰዎች ፍትህ ከማ ነው የምትጠይቁ ? ከዛ ዉጭ ebs ከመቼ ወድህ ለሕዝብ ድምፅ ሆኖ ያቃል ?? ይሄን ኮሜንት ሌላ ቦታ ላይ ስሩት 🎉
ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢 ፍትህ በግፍ ለሚታረዱት ወገኔቸ😢😢😢
ፍትህ ከማን 😢
ፈጣር ይይነ እንጅ ፍትፍ ከጠፍ ቋየ ያማል በወገኔ🇪🇹😥
አማራ ራሱን በራሱ ነው እየገደለ ያለው !የአማራ ህዝብ ሳይሆን የመንደር ዘራፊ የዱቄትና የፍራሽ ሌባ ነው እየተገረፈ ያለው "" አላርፍ ያለች ጣት ት ቆ ረ ጣ ለ ች !"" 4 ኪሎ በምርጫና በምርጫ ብቻ !
ወንድም ገዳይ ኦነግ ሸኔ ላይ ከፍተኛ እርምጃ እየተወሰደ ነው ግማሹም እጅ እየሰጡ ነው ይህንን ለመንግስት ተወው አንተ አላማህ የሰውን ደስታ ለመስረቅ የመጣህ ተኩላ ነህ እናንተስ አማራ ክልል የምትገድሉትን አመራሮች አቁሙ ቁጭ ብለህ በሰላም ተነጋገር መከላከያን ና ብሄረሰቦችን አክብሩ ፍትህን ለመጠየቅበ ፍትህን አክብሩ ፋከራና ቀረርቶአችሁን ጉራችሁን አቁሙ
ፍትህ ለኢትዮጲዊያን በጦርነት እኖ በኑሮ ውድነት ለሚሰቃየው ህዝብ።
መቂድና ሊያ ቤታችንን ነው ያሞቃችህት Thank you EBS and all the crew 👏🏾👏🏾👏🏾😘😘🎉🎉
ፍትህ በማንነቱ ለሚሞተው ለሚታሰረው ህዝብ አማራ😭😭😭😭😭😭😭
መቅድ እርጉዝ ናት ግን በርግዝና እና በልጅ ምክንያቶ ኢቢኤስን ከለቀቀች በቃ የምር ነው የሚከፋኝ 😢 በጣምምም ሱሴ ናት የኔ ንግስት ወላ ስወዳትኮ ❤
ለ4ወር ግድነው እረፍት
@@hayattube8562 😥ትናፍቀኛለች የምር
ሥትወልድ ነው የምትወጣው 4ሙሉ በሠላም የማቀፍ ያብቃት ብላቹህ ተመኙላት ከምንም በላይ እወዳታለሁ አሥፋው ደሞ ያሣዝነኛል ለምን እንደሆነ አላቅም ሥወደው
ግን እኮ እንረሳቸዋለን ራኬብ ናፍቆት በጣም እንወዳቸው ነበር ሲለቁ ተረሱ😢😢😢
በትክክል
ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለው አማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢
መቅዲ የኢቢኤስ ድምቀት እንደሆነች ሁሉ ሊያም እኮ አዝግም ናት❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ልያና መቅዲ አብራችሁ ስሩ በናታችሁ😂😂😂😂
ሊያ እና መቅዲ የEbs ድምቀት❤❤
አዲሱ አመት የሰው ዘር በሙሉ ሰላም እሚሆንበት ይሁን😢አሜን የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
አሜን
አሜን፫
Amen 🙏
🎉🎉🎉አሚን
እደ ዛሬ ስቄ አላወቅም መቅዲ ሊያና ሌሎቹም 2016 በሳቅ እደተጀመረ በሳቅ ይለቅ😂😂❤❤❤❤❤
ወይኔ መቅዲ በቃ አንች ያለሽበት ሁሌም ድምቀት ነዉ😂😂😂😂😂😂 ሠላማቹህ ይብዛልን ዉዶቼ
በጣምም😂😂😂😂❤
በጣም ነው ያሳቅቹሆኝ በአገራችን በአማራ ህዝብ ላይ ይመድርሰውን ግፋ ባሳዝንንም
መቅዲ የኢቢኤስ ድምቀት ነሽ የኔ ፍልቅልቅ
ፍትህ ለንፁሀን የአማራ ህዝብ 😢😢😢
በሰደት ያለንው ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ebs አቅራቢ ለአማራ ህዝብ ለምንድነው ድምፅ የማትሆኑት የግዜ ጉዳይ ነው እናተ ዛሬ እንደሳቃቹ ነገ ታለቅሳላቹ የአማራ ህዝብ ነገ ይሰቃል ድል ለፋኖ የምትሉ በላክ አሳዩኝ 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
በ2015መስማት የሌለብንን ብዙ ነገሮች ሰምተናል ፤ ማየት የሌለብንን ብዙ ነገሮች አይተናል ።ያለግዜአቸው በተለያየ ምክንያት ለሞቱት ነፍስ ይማር ።ለከረምነው 2016የሰላምና የፍቅር የማስተዋል ዓመት ይሁንልን ።መልካም አዲስ ዓመት💚💛❤️
ልያየ ስወዳት እና መቅዲ ደስ ስትሉ ሙዳቹ😅😅😅From Eritrea
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሀለ አደረሰን በሳቅ ሞትሁ 😂😂😂 መቅዲ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን ጦርነት ሀዘን የማናይበት ያድርግልን
እንኳን አደረሳችሁ መቅዲ አሳቀቅሽኝኮ ወድቀሽ ነበር አሁን ካንችጋር የሚሄድ ስሪ ኢበኤሶችም ትኩረት ይሰጣት
መቅድዬ ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ የኔ ድምቀት ሊያየ አቦ ይመቻችሁ
ሊያ መቅዲ ኧረ በሳቅ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅መልኳም,አዲስ አመት በሳቅ በደስታ አዲሱን አመት እንድንጨርሰዉ አምላክ ይርዳን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ወይ መቅዲና ሊያ😂😂🤣🤣🤣ሆዴን አሳመማቹኝ ይመቻቹ አቦ ዘመናቹ በሳቅ ይለቅ😅
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤❤❤❤
እረ ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢😢
ሊያ እና መቅዲ በሳቅ ገደላቹኝ ስወዳቹ ❤❤ebs ድምቀቶች
ሳለቅስ ውየ 😢 በእናንተ ፈገግ አልኩብቻ ስለሁሉም ተመሰገን አምላኬ ኢትዮጵያን አስባት😢
አይዞን እህቴ
መልካም አዲስ አመት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝቦች መልካም አመት እንዲሆንልን እመኛለሁ። 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ደብሮኝ ነበር 😂😂😂😂መቅዲና ሊያ ፈታ ነው ያረገችሁኝ የእውነት😂😂😂😂😂😂😂
😄😄😄😄 አረ ወይኔ ወላሂ እደት እደሳኩኝ እስኪ በነካካ እጁ ያስቀኝ ያረብ ወገኖቸን ከግፍ ባሀር ነጃ አዉጣልኝ
በሳቅ ወደኩ የእውነት ዘና ነው ያረጋቹህን አዲሱን አመት የፍቅር የሰላም የድርግልን
ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እኔ ግን ሰላም ነስቶኛል የወገኔ ስቃይ ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢
እድርተኞቹ ስወዳችሁ ፈታ ታደርጉን አላችሁ መቅዲናሊያ የሳቅ ምንጮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍትህ በማንነታቸው ለሚገደሉት አማራውያን
ፍትህን ከፈለክ መሳሪሀን አስቀምጠህ በሰላም ተደራደር መከላከያ ላይ መተኮስህን አቁም መከላከያ ማለት ሀገር ማለት ነው
ጢቂት አገርን የሚያሸብሩ ንፁሀንን የሚገድሉ የመንደር ዱርዮች መሳሪያቸውን አስቀምጠው በሰላም መነጋገር መቻል አለባቸው መከላከያ ማለት ሀገር ማለት ነው መከላከያ ላይ መተኮሱን ማቆም አለባቸው
@@awelbibrahim51አረ
መቅዲ እና ሊዬ በጣም ነው የሚያምርባችሁ❤❤
ሊያና መቅዲ በሳቅ ገደላችሆኝ የኢቢኢስ ድምቀት ናችሆ ኑሮልኝ 🤣🤣🤣አምስግሌ እና ሉሚ ተራተራ አሬፍ ስራ ነዉ ቀጥሉበት ነጠላ ለማዉጣት ያብቃችሆ🤣🤣🤣
አረ ወይኔ ማነዉ እደኔ😂 በመቅዲ የሳቀ
ተመቸኝ በውነት በዚህ አይነት መዝናናት በጣም ወድጀዋለሁ ጨለሌ ጨለሌ ተመቸኝ!!ደብሮኝ ነበር
😂😂😂😂😂😂ይመቻችሁ ኢቤሶች በተለይ መቅዲና ሊያ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤
ይመችሽ
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ 😁😁😁😁😀😀😀😀😀😃😃😃😃😃 እንደዉ ዘንድሮ ድንቅ ልጆች እና ኢቢኤስ ባይኖር በምን እንዝናና ነበር ከሰበር ዜና ቀጥሎ 💔💔💔💔
መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ebs መላው ኢትዮጵያ ህዝብ መልካም አዲስ አመት መጪው ዘመን ችግር ጦርነት የምንሰማበት ያርግርልን መቅዲ የ አስፋው መሸሻ ጫማ ነው ያደረግሽው 😂😂😂😂❤
ደምሪኝ በቅንነት❤❤❤❤❤
ወይኔ ሊያ እና መቅዲ ገደላችሁኝ አፍታታችሁይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አሳቃችሁኝደስ ይላል እድሜ ለአብቹአችን ኡፍፍፍፍ ፏዋፏዋፏዋፏዋ ብለን ውለናል እግዚአብሔር ከአብቹ ጋር 24/7🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐🌹🌹🌹🌹
E.b.s እናንተ ባትኖሩ አንስቅም እኮ። በሳቅ ሞትን እኮ። እናመሰግናለን
ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢
😂😂😂😂😂😂መቅደስ ክክክክክክክክክክክክሴ በህይወቴ ዘመን የልደቴ ቀን እንዴት እንዲያስችል በመድኃኔ እና ነበረው ያቺን
ፍተህ ለአማራ ህዝብ አማራነት ወንጀል ለተደረገበት ጭዋ የዋህ የአማራ ህዝብ😭☝
አይ መቅድየ በሳቅ ገደልሺኝ ደሞ ጫማውና ካልሱ በጣም ነው ዘና እምታረጊኝ እረጅም እድሜ ይሥጥሽ
እንካን አደረሳቹ አገራችን ሰላማን አንድነታን መቻቻላን መፈቃቀራን መተሳሰባን ጦርነቱ እንዲቆም ሞት እንዲያበቃ እመኛለሁ🙏❤❤❤
እዴት እደሳኩኝ ዘመናቹ ሁሉ የሳቅ የደስታ ይሁንላቹ እንኳን አደረሳቹ
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ድል ለፋኖ ሞት ለብልጽግና
ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ነውየዋልኩት ፍትህ ለአማራህዝብ😢😢😢😢😢😢
ድል ለአማራ ፋኖ ነፃነት ለኢትዮጵያ ነፃነት
መቅዲ የእቢአስ ድምቀት😂😂😂
አይይይይይ Ebs ሳቅ በጠፋበት ዘመን ታስቁናላቹህ ተባረኩ መልካም አድስ አመት ይሁልን
ብርቅዬ😂😂😂😂 ከጠላቤት ወይጉድ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ
ወይኔ መቅዲ ሊያዬ የኔ ቆንጆዎች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
መቅዲዬ ሲያምርብሽ እኮ የebc ድምቀት እኮ ነሽ ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ ወየው በሳቅ ፈረስኩ ሊያና መቅዲ ደህና አዝግ ናቸው እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ከዳኛቹ ጀምሮ ሁሉም በጣም ነው ደስ የምትሉ የእውነት ቀጥሉበት wowwwww❤❤❤❤❤❤❤ ኤድዬ የኔ ጀግና ❤❤
ፍትህ ላማራህዝብ ፍትህ ላማራ ህዝብ. በማንነቱ ለሚገደለው. ፍትህ ዘሩእድጠፋ. ለተፈረደበት. አሁን ሁልሽም እስከሚደርስብህ ዘንጥ
እድርተኞቹሁ ሁሌ አደዲስ ሃሳብ ነው የምታመጡት የእውነት ከልቤ ነው የምወዳቹ
ለአማራዉ ቤተሰባችን ፍትህ ህህህ😢😢😢
ቀኑን ሙሉ ከፍቶኝ መቅዲ ባንቺ ትንሽ ፈገግ አልኩፍትህ በንፁሃን ላይ እየደረሰ ላለው ግፍ እና በደል 😢
በሳቅ ሙትት ነዉ ያልኩት ብቻየን😂😂 መቅድና ሊ ወይኔ ደስስስ ስትሉ መቅድ ማርገዝሽን ረሳሽዉደ🙄😂😂😂😂
አረ መቅዲ እና ሊያ የኢቢስ ድምቀቶች ናችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂
መቅዲ የኔ ፈንድሻ ስስቂ ጥርስሽ እንዴት እንደምታምሪ ሊያዬ የኔ ቆንጆ በጣም እንወድሻለን
መቅዲ የኢብየስ ድምቀት ምንም ብሰር ያምረብሻል
እድርተኞቹ ማህበር ይመቻችሁ😂😂😂❤❤ love you guys long live for u all❤❤❤
አረ ሊያናመቅዲ በሳቅ ጨረሳችውኝ በተለይ መቅዲ የኔውዶች
እረ በሳቅቅቅቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩኝ ፍቅርሽነዉ የጎዳኝ ምንኣርጎነዉ ያሥተካከለዉ😂😂😂😂😂😂😂ዉይ መቅዲ ሊያደሞ ብሦብሼል😂😂😂😂😂😂😂ሥጠብቃችሁነበር መልካም ኣዲሥ ኣመት የበኣል ዝግጅትሥ እደኢቢኤሥ የሚሆን የለም
ወይ መቅዲ ና ሊያዬ የጫማቹ ነገርስ😂😂😂😂 የሳቄ ምንጮች ዘና አደረጋቹኝ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኬት የመጣሽው ከጠላ ቤት 😅😅ማለቴ ቢዝነስ ተይ ግን መቅዲ😂😂 ከብዬ እህህ
ኧረ መቅዲ እና ሊያ በሳቅ ገደላችሁን እኮ😂😂😂
መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም።😂😂😂4ኛ ተወዳዳሩ A B እያለ F በሎ Gን ስንጠብቅ M😂😂😂😂ጸበል ሄዶ የሚለፈልፍ ነው የሚመስለው ግን በሳቅ ከት አድርጎናል እናመሰግናለን ❤
ደምሪኝ በቅንነት
@@Love-if4qj ይሄው +🤣አብይ የደመረን አይበቃም?
@@Love-if4qj ደምሪኛ
@@RomAbera280😂😢😢
ስወድሽ የኔ ውድ መቅዲ የኢቢኤስ አቅራቢዎች በጣም ነው የሚመቹኝ
የመቅዲን እርግዝና የለየው ማን ነው ማሻአላህ❤❤
እስኪ ያወቀ ኮሜንት ላይ ቁጭ😊😊
@@aminabgdzah6308 ተናግራ የለ እንደ. ማርገዟን.
ነኝ ብላለች እኮ
መቅዲ በቃ አንች ያለሽበት ሁሌም ድምቀት ነዉ ውይ ስወድሸ እኮ 😄😄🥰🥰🥰ሊያ ዛሬ ትለያለሽ
ሊያየ ና መቅድ😁😁😁😁 በሳቅ ገደሉን😁😭😁😁😁😁😁
ውዮ በሳቅ መቅዲ 😅😅😅😅😅 አይ የጨማሁ ነገር እረስ ✊️✊️ ሁላችሁም ትመችላቹ 😎😎😅👍👍👍
መቅዲየ እና ሊያየ የኔ ዘና አድራጊ ኑሩልኝ
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህእንዲህ ብዬ ፅፌ አላውቅም ግን ባሰ እግዚአብሔርም ሰውም ዝም አለ ኡፍፍፍፍ
እንኳን አደረሳችሁ ወይኔ ሞትኩ ወይኔ መቅዲየ የኔናትሁሉም ነው የሚሄዲብሽ😂😂😂❤❤❤❤❤
መቅዲዬ ሁሉ ነገር ሲያምርብሽ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ 😍😍😍❤❤❤
መቅደስ በጣምነው እም ወድሽ
ሰላም ወድ ኢትዮጵያ ን በሙሉ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላም ችሁ ይብዛ እንኳ ን 2016አደረሳችሁ አደረሰን አድሱ አመት የሰላም የፍቅር ያንድነት ይሁንልን 🌻🌻🌻🌼🌼💚💛❤️🙏
አድማሱ የኔ ቢጫ ወባ ታድሎ በደህናው ቀን አብዶ በቃ ማንንም አይሰማም ።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ድፍረት ኖሮት ሢዘፍን ሢያወራ የማያፍረው እኔ አፍራለሁ ለምንድነው ግን
መቅዲ ግን ትክክል ናት አይጨረሥም የተጀመሩት አይጨርሡም ከነሡ ነው የወረሥኩት አለች ይሔ ችግር የትውልድ እንደምንሠጥ ነው የተረዳሁት
Ebs director number one's 👏👏👏👏👏🙏🙏
በጣም ነው ያሳቃችሁኝ 😂😂😂❤❤❤
መቅዲግን ወደቀችብዬ በጣምነው የደነገጥኩት እራስሽንጠብቂ ጨለሌ እናመሠግናለን
አረተዬ መቅድዬ የኔ ቆንጆ ተጫወትሽብን እኮ ❤❤❤
መቅዲ አስፍሽ እንኳን አደረሳችሁ🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ወይ መቅዲ እና ሊያ እደው ደስስ ስትሉ 😂😂😂
ዋዉ ሊያዬ ሌላ ተሰጦ ድንቅ ችሎታ
መቅዲ ና ሊያ በጣም ነዉ ምታዝናኑኝ 😂❤
መቅዲዬ እንካን አደረሳቹ ዘመናቹ ይባረክ በርቱ ሊያዬ ኢ ቤ ስን አደመቃቹት
እስኪ እንደኔ መቅደስን እሚወዲ አይዞሽ በሉኝ የመቅደስ አዲናቂዎች ከፉቶኛል እህህህ ስደት
አይዞሽ ደምሪኝ በቅንነት❤❤❤❤❤
አይዞሽ ማማዬ
አይዞሽ ማማዬ
@@haymihany-zc1iw እሽ ማማየ አመሠግናለሁ❤
@@Love-if4qj እሽ ዉደ
ኧረ ተይ ግን መቅዲ ከጦርነት የቀረውን ህዝብ በሳቅ ፈጀሽው ስብአት😅😅😅😅
የምን ጦርነት
@@genitefera1375 ከሀዲ ደም ጠጪ
😭😭😭😭ቆሰልን እኮ
@@genitefera1375🤭ማለት ሀገራችን ነዋ😢
በጣምጅ😂😂😂😂😂😂
ዛሬ በጣም ከፍቱኝ ነው የዋልኩት ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢
😢😢😢😢
😭😭😭😭😭
😂😂😂😂😂😂😂
አይዞሽ ያልፋል
እኔም ከትላት ማታ ጀምሬ እደከፋኝ ነግቶ መሸ ኡፉፉፉ ምንም እሚያስደስት ነገር የለ
መቅዲና ሊያ አልተቻላችሁም ጋዜጠኛናችሁ ሁለገብ በጣም ነው ያዝናናችሁቸን
Aslekeschug😢😢 mn endemlach alawkm maryamn😂😂😂😂😂
❤❤❤
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ፍትህ ለአማራ ሕዝብ የምትሉ ሰዎች ፍትህ ከማ ነው የምትጠይቁ ? ከዛ ዉጭ ebs ከመቼ ወድህ ለሕዝብ ድምፅ ሆኖ ያቃል ?? ይሄን ኮሜንት ሌላ ቦታ ላይ ስሩት 🎉
ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢 ፍትህ በግፍ ለሚታረዱት ወገኔቸ😢😢😢
ፍትህ ከማን 😢
ፈጣር ይይነ እንጅ ፍትፍ ከጠፍ ቋየ ያማል በወገኔ🇪🇹😥
አማራ ራሱን በራሱ ነው እየገደለ ያለው !የአማራ ህዝብ ሳይሆን የመንደር ዘራፊ የዱቄትና የፍራሽ ሌባ ነው እየተገረፈ ያለው "" አላርፍ ያለች ጣት ት ቆ ረ ጣ ለ ች !"" 4 ኪሎ በምርጫና በምርጫ ብቻ !
ወንድም ገዳይ ኦነግ ሸኔ ላይ ከፍተኛ እርምጃ እየተወሰደ ነው ግማሹም እጅ እየሰጡ ነው ይህንን ለመንግስት ተወው አንተ አላማህ የሰውን ደስታ ለመስረቅ የመጣህ ተኩላ ነህ እናንተስ አማራ ክልል የምትገድሉትን አመራሮች አቁሙ ቁጭ ብለህ በሰላም ተነጋገር መከላከያን ና ብሄረሰቦችን አክብሩ ፍትህን ለመጠየቅበ ፍትህን አክብሩ ፋከራና ቀረርቶአችሁን ጉራችሁን አቁሙ
😢😢😢😢
ፍትህ ለኢትዮጲዊያን በጦርነት እኖ በኑሮ ውድነት ለሚሰቃየው ህዝብ።
መቂድና ሊያ ቤታችንን ነው ያሞቃችህት
Thank you EBS and all the crew 👏🏾👏🏾👏🏾😘😘🎉🎉
ፍትህ በማንነቱ ለሚሞተው ለሚታሰረው ህዝብ አማራ😭😭😭😭😭😭😭
መቅድ እርጉዝ ናት ግን በርግዝና እና በልጅ ምክንያቶ ኢቢኤስን ከለቀቀች በቃ የምር ነው የሚከፋኝ 😢 በጣምምም ሱሴ ናት የኔ ንግስት ወላ ስወዳትኮ ❤
ለ4ወር ግድነው እረፍት
@@hayattube8562 😥ትናፍቀኛለች የምር
ሥትወልድ ነው የምትወጣው 4ሙሉ በሠላም የማቀፍ ያብቃት ብላቹህ ተመኙላት ከምንም በላይ እወዳታለሁ አሥፋው ደሞ ያሣዝነኛል ለምን እንደሆነ አላቅም ሥወደው
ግን እኮ እንረሳቸዋለን ራኬብ ናፍቆት በጣም እንወዳቸው ነበር ሲለቁ ተረሱ😢😢😢
በትክክል
ፍትህ በማንነቱ ለሚገደለው አማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢
መቅዲ የኢቢኤስ ድምቀት እንደሆነች ሁሉ ሊያም እኮ አዝግም ናት❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ልያና መቅዲ አብራችሁ ስሩ በናታችሁ😂😂😂😂
ሊያ እና መቅዲ የEbs ድምቀት❤❤
አዲሱ አመት የሰው ዘር በሙሉ ሰላም እሚሆንበት ይሁን😢አሜን የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
አሜን
አሜን፫
አሜን
Amen 🙏
🎉🎉🎉አሚን
እደ ዛሬ ስቄ አላወቅም መቅዲ ሊያና ሌሎቹም 2016 በሳቅ እደተጀመረ በሳቅ ይለቅ😂😂❤❤❤❤❤
ወይኔ መቅዲ በቃ አንች ያለሽበት ሁሌም ድምቀት ነዉ😂😂😂😂😂😂 ሠላማቹህ ይብዛልን ዉዶቼ
በጣምም😂😂😂😂❤
በጣም ነው ያሳቅቹሆኝ በአገራችን በአማራ ህዝብ ላይ ይመድርሰውን ግፋ ባሳዝንንም
መቅዲ የኢቢኤስ ድምቀት ነሽ የኔ ፍልቅልቅ
ፍትህ ለንፁሀን የአማራ ህዝብ 😢😢😢
በሰደት ያለንው ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ebs አቅራቢ ለአማራ ህዝብ ለምንድነው ድምፅ የማትሆኑት የግዜ ጉዳይ ነው እናተ ዛሬ እንደሳቃቹ ነገ ታለቅሳላቹ የአማራ ህዝብ ነገ ይሰቃል ድል ለፋኖ የምትሉ በላክ አሳዩኝ 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
በ2015መስማት የሌለብንን ብዙ ነገሮች ሰምተናል ፤ ማየት የሌለብንን ብዙ ነገሮች አይተናል ።ያለግዜአቸው በተለያየ ምክንያት ለሞቱት ነፍስ ይማር ።ለከረምነው 2016
የሰላምና የፍቅር የማስተዋል ዓመት ይሁንልን ።መልካም አዲስ ዓመት💚💛❤️
ልያየ ስወዳት እና መቅዲ ደስ ስትሉ ሙዳቹ😅😅😅
From Eritrea
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሀለ አደረሰን በሳቅ ሞትሁ 😂😂😂 መቅዲ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን ጦርነት ሀዘን የማናይበት ያድርግልን
እንኳን አደረሳችሁ መቅዲ አሳቀቅሽኝኮ ወድቀሽ ነበር አሁን ካንችጋር የሚሄድ ስሪ ኢበኤሶችም ትኩረት ይሰጣት
መቅድዬ ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ የኔ ድምቀት ሊያየ አቦ ይመቻችሁ
ሊያ መቅዲ ኧረ በሳቅ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅መልኳም,አዲስ አመት በሳቅ በደስታ አዲሱን አመት እንድንጨርሰዉ አምላክ ይርዳን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ወይ መቅዲና ሊያ😂😂🤣🤣🤣ሆዴን አሳመማቹኝ ይመቻቹ አቦ ዘመናቹ በሳቅ ይለቅ😅
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤❤❤❤
እረ ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢😢
ሊያ እና መቅዲ በሳቅ ገደላቹኝ ስወዳቹ ❤❤ebs ድምቀቶች
ሳለቅስ ውየ 😢 በእናንተ ፈገግ አልኩ
ብቻ ስለሁሉም ተመሰገን አምላኬ ኢትዮጵያን አስባት😢
አይዞን እህቴ
መልካም አዲስ አመት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝቦች መልካም አመት እንዲሆንልን እመኛለሁ። 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ደብሮኝ ነበር 😂😂😂😂መቅዲና ሊያ ፈታ ነው ያረገችሁኝ የእውነት😂😂😂😂😂😂😂
😄😄😄😄 አረ ወይኔ ወላሂ እደት እደሳኩኝ እስኪ በነካካ እጁ ያስቀኝ ያረብ ወገኖቸን ከግፍ ባሀር ነጃ አዉጣልኝ
በሳቅ ወደኩ የእውነት ዘና ነው ያረጋቹህን አዲሱን አመት የፍቅር የሰላም የድርግልን
ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እኔ ግን ሰላም ነስቶኛል የወገኔ ስቃይ ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢
እድርተኞቹ ስወዳችሁ ፈታ ታደርጉን አላችሁ መቅዲናሊያ የሳቅ ምንጮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍትህ በማንነታቸው ለሚገደሉት አማራውያን
ፍትህን ከፈለክ መሳሪሀን አስቀምጠህ በሰላም ተደራደር መከላከያ ላይ መተኮስህን አቁም መከላከያ ማለት ሀገር ማለት ነው
ጢቂት አገርን የሚያሸብሩ ንፁሀንን የሚገድሉ የመንደር ዱርዮች መሳሪያቸውን አስቀምጠው በሰላም መነጋገር መቻል አለባቸው መከላከያ ማለት ሀገር ማለት ነው መከላከያ ላይ መተኮሱን ማቆም አለባቸው
@@awelbibrahim51አረ
መቅዲ እና ሊዬ በጣም ነው የሚያምርባችሁ❤❤
ሊያና መቅዲ በሳቅ ገደላችሆኝ የኢቢኢስ ድምቀት ናችሆ ኑሮልኝ 🤣🤣🤣አምስግሌ እና ሉሚ ተራተራ አሬፍ ስራ ነዉ ቀጥሉበት ነጠላ ለማዉጣት ያብቃችሆ🤣🤣🤣
አረ ወይኔ ማነዉ እደኔ😂 በመቅዲ የሳቀ
ተመቸኝ በውነት በዚህ አይነት መዝናናት በጣም ወድጀዋለሁ ጨለሌ ጨለሌ ተመቸኝ!!ደብሮኝ ነበር
😂😂😂😂😂😂ይመቻችሁ ኢቤሶች በተለይ መቅዲና ሊያ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤
ይመችሽ
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ 😁😁😁😁😀😀😀😀😀😃😃😃😃😃 እንደዉ ዘንድሮ ድንቅ ልጆች እና ኢቢኤስ ባይኖር በምን እንዝናና ነበር ከሰበር ዜና ቀጥሎ 💔💔💔💔
መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ebs መላው ኢትዮጵያ ህዝብ መልካም አዲስ አመት መጪው ዘመን ችግር ጦርነት የምንሰማበት ያርግርልን
መቅዲ የ አስፋው መሸሻ ጫማ ነው ያደረግሽው 😂😂😂😂❤
ደምሪኝ በቅንነት❤❤❤❤❤
ወይኔ ሊያ እና መቅዲ ገደላችሁኝ አፍታታችሁይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አሳቃችሁኝ
ደስ ይላል እድሜ ለአብቹአችን ኡፍፍፍፍ ፏዋፏዋፏዋፏዋ ብለን ውለናል እግዚአብሔር ከአብቹ ጋር 24/7🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐🌹🌹🌹🌹
E.b.s እናንተ ባትኖሩ አንስቅም እኮ። በሳቅ ሞትን እኮ። እናመሰግናለን
ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢
😂😂😂😂😂😂መቅደስ ክክክክክክክክክክክክሴ
በህይወቴ ዘመን የልደቴ ቀን እንዴት እንዲያስችል በመድኃኔ እና ነበረው ያቺን
ፍተህ ለአማራ ህዝብ አማራነት ወንጀል ለተደረገበት ጭዋ የዋህ የአማራ ህዝብ😭☝
አይ መቅድየ በሳቅ ገደልሺኝ ደሞ ጫማውና ካልሱ በጣም ነው ዘና እምታረጊኝ እረጅም እድሜ ይሥጥሽ
እንካን አደረሳቹ አገራችን ሰላማን አንድነታን መቻቻላን መፈቃቀራን መተሳሰባን ጦርነቱ እንዲቆም ሞት እንዲያበቃ እመኛለሁ🙏❤❤❤
እዴት እደሳኩኝ ዘመናቹ ሁሉ የሳቅ የደስታ ይሁንላቹ እንኳን አደረሳቹ
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ድል ለፋኖ ሞት ለብልጽግና
ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ነውየዋልኩት ፍትህ ለአማራህዝብ😢😢😢😢😢😢
ድል ለአማራ ፋኖ ነፃነት ለኢትዮጵያ ነፃነት
መቅዲ የእቢአስ ድምቀት😂😂😂
አይይይይይ Ebs ሳቅ በጠፋበት ዘመን ታስቁናላቹህ ተባረኩ መልካም አድስ አመት ይሁልን
ብርቅዬ😂😂😂😂 ከጠላቤት ወይጉድ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ
ወይኔ መቅዲ ሊያዬ የኔ ቆንጆዎች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
መቅዲዬ ሲያምርብሽ እኮ የebc ድምቀት እኮ ነሽ ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ ወየው በሳቅ ፈረስኩ ሊያና መቅዲ ደህና አዝግ ናቸው እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ከዳኛቹ ጀምሮ ሁሉም በጣም ነው ደስ የምትሉ የእውነት ቀጥሉበት wowwwww❤❤❤❤❤❤❤ ኤድዬ የኔ ጀግና ❤❤
ፍትህ ላማራህዝብ
ፍትህ ላማራ ህዝብ.
በማንነቱ ለሚገደለው. ፍትህ ዘሩእድጠፋ. ለተፈረደበት. አሁን ሁልሽም እስከሚደርስብህ ዘንጥ
እድርተኞቹሁ ሁሌ አደዲስ ሃሳብ ነው የምታመጡት የእውነት ከልቤ ነው የምወዳቹ
ለአማራዉ ቤተሰባችን ፍትህ ህህህ😢😢😢
ቀኑን ሙሉ ከፍቶኝ መቅዲ ባንቺ ትንሽ ፈገግ አልኩ
ፍትህ በንፁሃን ላይ እየደረሰ ላለው ግፍ እና በደል 😢
በሳቅ ሙትት ነዉ ያልኩት ብቻየን😂😂 መቅድና ሊ ወይኔ ደስስስ ስትሉ መቅድ ማርገዝሽን ረሳሽዉደ🙄😂😂😂😂
አረ መቅዲ እና ሊያ የኢቢስ ድምቀቶች ናችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂
መቅዲ የኔ ፈንድሻ ስስቂ ጥርስሽ እንዴት እንደምታምሪ ሊያዬ የኔ ቆንጆ በጣም እንወድሻለን
መቅዲ የኢብየስ ድምቀት ምንም ብሰር ያምረብሻል
ደምሪኝ በቅንነት❤❤❤❤❤
እድርተኞቹ ማህበር ይመቻችሁ😂😂😂❤❤ love you guys long live for u all❤❤❤
አረ ሊያናመቅዲ በሳቅ ጨረሳችውኝ በተለይ መቅዲ የኔውዶች
እረ በሳቅቅቅቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩኝ ፍቅርሽነዉ የጎዳኝ ምንኣርጎነዉ ያሥተካከለዉ😂😂😂😂😂😂😂ዉይ መቅዲ ሊያደሞ ብሦብሼል😂😂😂😂😂😂😂ሥጠብቃችሁነበር መልካም ኣዲሥ ኣመት የበኣል ዝግጅትሥ እደኢቢኤሥ የሚሆን የለም
ወይ መቅዲ ና ሊያዬ የጫማቹ ነገርስ😂😂😂😂 የሳቄ ምንጮች ዘና አደረጋቹኝ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኬት የመጣሽው ከጠላ ቤት 😅😅ማለቴ ቢዝነስ ተይ ግን መቅዲ😂😂 ከብዬ እህህ
ኧረ መቅዲ እና ሊያ በሳቅ ገደላችሁን እኮ😂😂😂
መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም።
😂😂😂4ኛ ተወዳዳሩ A B እያለ F በሎ Gን ስንጠብቅ M😂😂😂😂ጸበል ሄዶ የሚለፈልፍ ነው የሚመስለው ግን በሳቅ ከት አድርጎናል እናመሰግናለን ❤
ደምሪኝ በቅንነት
@@Love-if4qj ይሄው +🤣አብይ የደመረን አይበቃም?
@@Love-if4qj ደምሪኛ
@@RomAbera280
😂😢😢
ስወድሽ የኔ ውድ መቅዲ የኢቢኤስ አቅራቢዎች በጣም ነው የሚመቹኝ
የመቅዲን እርግዝና የለየው ማን ነው ማሻአላህ❤❤
እስኪ ያወቀ ኮሜንት ላይ ቁጭ😊😊
@@aminabgdzah6308 ተናግራ የለ እንደ. ማርገዟን.
ነኝ ብላለች እኮ
መቅዲ በቃ አንች ያለሽበት ሁሌም ድምቀት ነዉ ውይ ስወድሸ እኮ 😄😄🥰🥰🥰ሊያ ዛሬ ትለያለሽ
ሊያየ ና መቅድ😁😁😁😁 በሳቅ ገደሉን😁😭😁😁😁😁😁
ውዮ በሳቅ መቅዲ 😅😅😅😅😅 አይ የጨማሁ ነገር እረስ ✊️✊️ ሁላችሁም ትመችላቹ 😎😎😅👍👍👍
መቅዲየ እና ሊያየ የኔ ዘና አድራጊ ኑሩልኝ
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ
እንዲህ ብዬ ፅፌ አላውቅም ግን ባሰ እግዚአብሔርም ሰውም ዝም አለ ኡፍፍፍፍ