/የቃጠሎ ፍልሚያ/ "አዲስ አበባን 5 አመት ይበልጣታል🤣 አቃጣይ አሳበህ አልቅስ"🤣🤣 //እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @HamedaUmuzakir
    @HamedaUmuzakir 7 місяців тому +1800

    እሼቱ ና ሴይፉ ይቃራብ ዬሚትሉ በላይክ👍

    • @mekuriyademise7151
      @mekuriyademise7151 7 місяців тому +21

      ይቅረቡ❤❤❤❤❤

    • @zinet4736
      @zinet4736 7 місяців тому +6

      ሰዉ እሚቀርበዉ በፍላጎት እኮ ነዉ በግድ እሳት ላይ መንገድ አለ እንዴ የአቶ ፍላጎት አደለም

    • @zainnasser7041
      @zainnasser7041 7 місяців тому +2

      Ahun new cewetaw

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ 7 місяців тому +3

      ይቅረቡ😂

    • @ferhiwottegenu8545
      @ferhiwottegenu8545 7 місяців тому +2

      Tenkolegn😂😂😂😂😂😂❤

  • @GutaMulatu
    @GutaMulatu 5 місяців тому +21

    ይህንን መልክት የምታነቡ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 7 місяців тому +150

    ይከ ፕሮግራም ሡሥ ሆኖብኛል አደኛነኝ ላይክ አርጉ 😂😂😂

    • @ትዝታያጣዬዋ
      @ትዝታያጣዬዋ 7 місяців тому

      በጣም❤❤❤

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k 7 місяців тому +1

      እኔም ሱስ ነው የሆነብኝ ደግሞ ዝምታ ያሸልማል የሚለውን ፕሮግራም በጣም ያስቀኛል😂😂😂😂😂😂😂

  • @MeronAb7271
    @MeronAb7271 7 місяців тому +42

    መገን ሽበትና እርጅና ውበት አለው ለካ እረጅም እድሜ ኑሩልን❤🎉❤

  • @sidekdei
    @sidekdei 7 місяців тому +84

    ፍልፍሉ ይቅረብ የምትሉ በላክ አሳዩ

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 7 місяців тому +6

    እሺና ስይፉ የግድ ነው መቅረብ አለባቸው እንጥብቃለን 😂😂 ይቅረቡ ይቅረቡ ይቅረቡ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👌🏾👌🏾👌🏾

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 7 місяців тому +10

    የዛሬወቹ ዘና ያሉ ናቸው😂😂

  • @almijimma2536
    @almijimma2536 7 місяців тому +1

    አስረስ መሆኑን ድሙ ባይጠራ አላወኩም በጣም ተቀይሯል። ያምርብሃል ደሙ። ሁለታችሁም የልጅነት ትዝታዎቻችን። እድሜና ጤና ይስጥልን 🎉

  • @AsassAsasas-t1u
    @AsassAsasas-t1u 7 місяців тому +3

    ወይኔ አባቶቼ በጣም ነው የምወዳቸው ወላሂ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @TsegayeRegassa-cc4if
    @TsegayeRegassa-cc4if 7 місяців тому +8

    የአስረስ ኮሜዲዎችን ያዬ በሳቅ ይነፍራል

  • @zeritutube
    @zeritutube 7 місяців тому +4

    ደረጀ እና ሀብቴ ነበር የለመዲንዉ 😢ሞትክፉ ነብስ ይማር ሀብትዬ። አስረስ በቀለ አደኛ ኮሚዲ🎉

  • @MihreteabGirma
    @MihreteabGirma 7 місяців тому +1

    "Addis Abeban be 5 amet yibeltatal" hits different... I was smiling the whole time bless!

  • @ExcitedBoomBox-sv5on
    @ExcitedBoomBox-sv5on 7 місяців тому +1

    እንደጅል ብቻዬን ነው ስስቅ የጨረስኩት ለዛቸው ደስ ይላል🎉

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 7 місяців тому +2

    ዘመን የማይሺራቹ ምርጥ የሀገራችን ሠው❤❤❤❤❤

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 7 місяців тому

    አንጋፋ ተወዳጅ የ90ዎቹ ድምቀት ውድድድድድድ እድሜ ጤና ይስጥልን😍🥰

  • @HaaTttmmee-sq5md
    @HaaTttmmee-sq5md 7 місяців тому +9

    ግን ለምን ነው ታዋቂ ታዋቂዎችን የምትጋብዙት እሥኪ የመዳም ቅመሞችን በየ በረዳው ያሉትንም አሥቦቸው

    • @Weyiniመክሊት
      @Weyiniመክሊት 7 місяців тому

      የመዳም ቅመሞች እኮ የመዳም ቤት ኑሮ እራሱ ከዚህ የበለጠ ነው ምያካጥላት ኡፍፍፍ

  • @amefke2069
    @amefke2069 7 місяців тому +2

    አስረስዬ ስታምር በድምፅህ እንጂ አላወኩህም ነበር

  • @RahmetAbdu-bz7vx
    @RahmetAbdu-bz7vx 7 місяців тому +6

    ደሲ ሲሉ ዛሬ ገና ተመቸኝ 😂😂😂

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 7 місяців тому +1

    ወይኔ ኮሜድያን አስረስ አረጀብኝ አላወቅኩትም ነበር የኔአባት❤️🙏⛪️

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 7 місяців тому

    እነዚህን ሁለት አንቁ አርቲስቶች በህይወት እያሉ ልናከብራቸው ይገባል ፣ ኑሩልን ፡፡

  • @TAl-z8n
    @TAl-z8n 7 місяців тому +1

    አቤት ሰወዳችሁ አስረስና ደረጀን ዛሬ የተለየ ነዉ😂😂😂

  • @tgatube4990
    @tgatube4990 7 місяців тому +4

    ኢቢ ኤሰ በጣም እወዳችኋለሁ ነገር ግን ይሄ ጨዋታ ሰው ተቃጥሎ እንዳይሞትባችሁ በሌላ ጨዋታ ቀይሩት አደራ በተለይ ትላልቅ ሰዎችን ባታሳትፉ እላለሁ

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 7 місяців тому +1

    🎉እንኳን ደህና መጣችሁ EBSTV !
    ❤Finally መጥተናል❤

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 7 місяців тому +7

    እወይ ደስ ስሉ የምትሉ 😂😂❤

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 7 місяців тому +1

    ወይኔ እንደዚህ ነዉ እንዴ ምታስቁት በሉ ሌሎችንም ሲቃጠሉ አያለሁ ፈልጎ መቃጠል 😂

  • @zebu8565
    @zebu8565 7 місяців тому +1

    እንዴ አስረስ ወይኔ አረጀ ደሞ ሲያምር እርጅና ያምርበታል

  • @TeessideAeylewu
    @TeessideAeylewu 7 місяців тому +4

    😂😂😂ወይኔየዛሬው ይለያል😂😅

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 7 місяців тому

    እንዝቃለን እንዝቃለን 🍗🤕ስወድልህ ድምፅክን 👌
    አስረስ ደርዬ 💝የዘመናችን ምርጦች ❤💝እረጅም እድሜ ❤

  • @አላህወኪል-ጸ2ጀ
    @አላህወኪል-ጸ2ጀ 7 місяців тому

    ኡፍፍፍፍ አሰርስ አባቴ ነው የሚምሰለዉ አሏህ ይጥብቃችሁ

  • @HahuLelu-xn2wk
    @HahuLelu-xn2wk 7 місяців тому +3

    አስረስ፡ድምፁ፡እንዳለ፡ነው❤❤❤❤

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo2430 7 місяців тому +2

    ጎብዝች 👏👏👏❤️❤️

  • @ሐሴትኢትዮጵያዊቷ
    @ሐሴትኢትዮጵያዊቷ 7 місяців тому

    አባቴን መሳይ አስረስ ❤❤ስወዳችሁኮ ❤❤❤

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 7 місяців тому +1

    ነፃነት ወርቅነህ ከእሸቱጋር
    ሰይፉ ከሀሌ ገብረስላሴጋር

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu6022 7 місяців тому +1

    ዛሬ እስከመጫራሽ ሳቅ በሰቅ ሆኘግለሁ

  • @RahmaAhmad-kx8kc
    @RahmaAhmad-kx8kc 7 місяців тому

    የመዳምን ቅሞሞች ጋብዙ እስቲ መወዳደር እፈልጋለሁ

  • @Mነኝየወድሜምርኮኛ
    @Mነኝየወድሜምርኮኛ 7 місяців тому

    በቀጣይ እሸቱ ሰይፉ❤❤❤ ኣደራ

  • @mggjvfhk7335
    @mggjvfhk7335 7 місяців тому

    ወይኔ ሸባይ ይዋጣው አልመሰለኝም ነበር

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 7 місяців тому

    ፍልፍሉና አርቲስት ሀና ዮኃንስ ይቅረቡና እንያቸው

  • @zuzuzuzuyzuzut
    @zuzuzuzuyzuzut 7 місяців тому

    ክክክክክ የዛሬው ልዩ አባቶች ናቸው 😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hiwotnigussie720
    @hiwotnigussie720 7 місяців тому +5

    የፕሮግራሙ ድምቀት ሆነዋል ዋው!!! አንደኛ

  • @AlemtsehayAlamata-ht3dt
    @AlemtsehayAlamata-ht3dt 7 місяців тому

    ሰይፉ እና እሸቱ አቅሩቡልን❤❤

  • @sol1921
    @sol1921 7 місяців тому

    ወይ አስረስ ደሬ እድሜ እንደዋዛ

  • @biruketawitkefelegn8010
    @biruketawitkefelegn8010 7 місяців тому +1

    ዘና ነው ያደረጉኝ 😂😂😂😂ፕሊስ ኮሜዲያን እሸቱ መለሰን አቅርቡልን

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 7 місяців тому

    😂😂😂😊😊😊ዶሮ ነው ያስጠላኝ ስል በሳቅ

  • @JossyDemeke
    @JossyDemeke 5 місяців тому

    ተደብድበህ።ከማልቀስ።እየበላህ ማልቀስ ደስ ይላል

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 7 місяців тому

    አንጋፋዎቹ ዕድሜ ከጤና ተመኘውላችሁ የአስረስ አባት ይሆናሉ እንጂ በፍጹም አስረስ አይደለም ጄሪዬ

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 7 місяців тому +351

    እሸቱ ና ሰይፉ ይቅረቡ ግን ሰይፉ አይችለውም 😂😂😂

    • @raheemaghfgg5748
      @raheemaghfgg5748 7 місяців тому +4

      ጫት የላጠው ጨጓራ ክክ

    • @MerhawitEthiopia
      @MerhawitEthiopia 7 місяців тому +1

      😅😅😅😅😅

    • @aberashwondesen4652
      @aberashwondesen4652 7 місяців тому +3

      አረ እሺቱን አይችሉትም መጀመሪያ በገኒ ብሮግራም ላይ በቺብስ ተወዳድሮ ነበር የምር

    • @yasmeenyasmeen8049
      @yasmeenyasmeen8049 7 місяців тому

      @@aberashwondesen4652 እረ ሰይፉን ነው አይችልም ያልኩት

    • @SamsungJ-oe8fh
      @SamsungJ-oe8fh 7 місяців тому +1

      እኮ

  • @NuredinSeid-w4z
    @NuredinSeid-w4z 7 місяців тому +370

    ዘመን አይሽሬዎቹ ኮሜዲያኖች ደረጀ ሀይሌ እና አስረስ በቀለ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል ኑሩልን

    • @kassarahel29
      @kassarahel29 7 місяців тому +1

      🛌🛌🫀🫁👅ማታ ሆሰፒታል

    • @zuzumuhand5789
      @zuzumuhand5789 7 місяців тому +3

      በጣም ቆይቻለሁ ማለት ነው ካየሁት በጣም አረጅቷል አሰረሰ😢❤❤❤

    • @azizamohammed2642
      @azizamohammed2642 7 місяців тому +1

      አስረስ ነው እንዴ የምር አላወኩትም ነበር😮😂😂 ፌሰብክ ላይ አይችችው

    • @user-ux8xc1jg9r12
      @user-ux8xc1jg9r12 7 місяців тому +2

      ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹ ❤

    • @tizitaabate5880
      @tizitaabate5880 7 місяців тому +1

      እንዴ ሴፉ ሳያረጅ አስረስ አረጀ😂

  • @SebleGizachew
    @SebleGizachew 7 місяців тому +308

    አስረስ እርጅና አምሮበታል ስሙ ሲጠራ ነው የወኩት 🥰🥰🥰🥰

    • @ብርቱካንወርቁወሎ
      @ብርቱካንወርቁወሎ 7 місяців тому +16

      በጣም እኔ ግርም ብሎኝል

    • @hayatakel8421
      @hayatakel8421 7 місяців тому +8

      እኔ እራሱ አላወኩትም ነበር 😂

    • @selamtesfay9975
      @selamtesfay9975 7 місяців тому +3

      Weyne awi esu new 😂😂❤❤❤

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 7 місяців тому +5

      እኔ ራሱ አላወኩትም ነበር ስሙን ሲጠራ ነው ያወኩት በጣም አምሮበታል አይገልፀውም ❤❤

    • @ነጁወሎየዋ-ነ5ከ
      @ነጁወሎየዋ-ነ5ከ 7 місяців тому +4

      እኔ ደሞ ባች ኮመንት ነው አስተውዬ አይቼ ያወኩት 😄😄

  • @Magnetmedia16
    @Magnetmedia16 7 місяців тому +19

    በማሪያም ስብስክራብ አርጎኝ 12 የቀረኝ

  • @alshamdamena
    @alshamdamena 7 місяців тому +88

    በጣም ይገርማል የአስረስ ለውጥ በፍጹም አይታወቅም ስሙ ባይጠራ ኖሮ

  • @tigisttigist8541
    @tigisttigist8541 7 місяців тому +32

    የበርበሬ ቃጠሎ ሰው ሊግድል ስለዚህ ይችላል ብትችሉ ትልልቅ ሰወችን አትቻዙ የበርበሬ ቃጠሎ ትን ይላል ይፍናል ትንፋሽ ያቋርጣል አስቡበት

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 7 місяців тому +78

    🎉🎉 እንደዛሬም ቃጠሎ ቀሎ በሳቅ ያለቀበት አላየሁም።።ወንድሞች ጎበዞች ናችሁ ኑሩልን።።መቶ ሺ ነበር የሚገባችሁ።።🎉🎉

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 7 місяців тому +60

    አረ ፍልፍሉን አቅርቡት ለዚህ ውድድር 😂😂😂😂

    • @دحوم123-م8ع
      @دحوم123-م8ع 7 місяців тому +1

      በምን ጥርሱ ይግጠዋል😂😂😂😂

    • @betig8170
      @betig8170 7 місяців тому

      ​@@دحوم123-م8ع😂😂😂

    • @HoovaH-pt8yz
      @HoovaH-pt8yz 7 місяців тому

      ​@user-yx7tp7iz6j ተንኮለኛ😅😅😅

    • @assa1499
      @assa1499 7 місяців тому

      😅​@@دحوم123-م8ع

    • @aberuaberu2584
      @aberuaberu2584 5 місяців тому

      ​@@دحوم123-م8ع😂😂😂😂😂😂

  • @dr.kassahungashu
    @dr.kassahungashu 7 місяців тому +74

    እጅግ ምርጥ ውድድር ነበር ኢትዮጵያን ጀግኖች ናቸው በተለይ መከባበራቸው። አስረስ በቀለ እርጋታው ደስ ይላል

    • @werert2189
      @werert2189 7 місяців тому

      አርእኔ ይርበኛልሳያቸው እውነት😢😢😢😢😢

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 7 місяців тому +66

    ወይ አስረስ ብዙ ተቀየረ ❤ግን በጣም ያምርብሀል ❤

  • @SileEgna
    @SileEgna 7 місяців тому +32

    ውይ አስረስን ስታዩት ደስ ያላቹ በ ላይክ ❤❤❤

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 7 місяців тому

      አስረስ ጢሙን ቢላጨው ቢያሳጥረው

    • @yohanesabate1219
      @yohanesabate1219 7 місяців тому

      @@Ya-rm4qp
      እንደኔ ግን ሚያምርበት ይመስለኛል

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 7 місяців тому +74

    ወይኔ አስረስ አረጀብኝ ስሙን ሲጠራ ነው ያወኩት

  • @MuluSisay-l5m
    @MuluSisay-l5m 7 місяців тому +74

    በአስፊቲ ሞት ትሱ በጣም ነው ያሳዘነኝ
    ስራ ሁኖበትጅ ልቡ ተሰብሯል

    • @ZuzuMohmmed
      @ZuzuMohmmed 7 місяців тому +5

      ወላሂ አወን ፊቱ ይናገራል 😢

    • @aberashwondesen4652
      @aberashwondesen4652 7 місяців тому +10

      እንዴ በጣም እንጂ ትንሱ እኮ እንደ አባቱ ነበር የሚያየው በቻ ፈጣሪ ያበርታው

    • @eyobgebreselassie511
      @eyobgebreselassie511 7 місяців тому +4

      Lebun gebtesh aytesh mehone alebet, aye habesha😂🤣😂

    • @SamsungJ-oe8fh
      @SamsungJ-oe8fh 7 місяців тому +2

      በጣም

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 7 місяців тому

      ​@@eyobgebreselassie511😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @medujemal2981
    @medujemal2981 7 місяців тому +40

    የኔ ምራቅ መዋጥ ምን ይሉታል😂

    • @hayat6122
      @hayat6122 7 місяців тому +3

      ወላሂ እውነትሽን የኔስ ቢሆን ክክክክ

    • @Foziyaዩቱብ
      @Foziyaዩቱብ 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂 eyamershi

    • @uaevip472
      @uaevip472 7 місяців тому

      ባቃማስሹ ኖሮ ትታፍአት ናባራ ያወጥሻትን ምራቂ 😂😂

    • @sitylove-do7yx
      @sitylove-do7yx 7 місяців тому

      ሌላላ😂😂😂ሳቅ ምድነው እየተያያቹ ምትለን እንተዋወቃለን እኮ😂😂😂 አይ ደረጄ

    • @mahamdabdu
      @mahamdabdu 7 місяців тому

      አንጃ

  • @SataTadessa
    @SataTadessa 7 місяців тому +34

    አይ ትንሱ እንዚቃሌን😂😂😂 በአንተ ዉስጥ አስፊቲን እናያለን ❤

  • @asaada2118
    @asaada2118 7 місяців тому +19

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወገኖች

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg 7 місяців тому +13

    እንዝቃለን እንዝቃለን 😅😅
    የዛሬው ፌር አይደለም ማለቴ አልዛቁም ትንሱም ሼም ያዘው መሰለኝ ችላ ብሏል 😊

  • @user-ej5cs4ff2q
    @user-ej5cs4ff2q 7 місяців тому +10

    ሁለታችሁም የምንወዳችሁ ኮመድያኖች ረጅም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን ደሬ የማትሰለች አባታችን ❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒💙💙💙💙💙💙💙💙🌹🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒💙

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 7 місяців тому +1

    ኮሜዲያን አስረስንና ደረጀን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን። በቀጣይ ሰይፉ ፋንታሁንና እሸቱ መለሰ ብቀርቡልን

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 7 місяців тому +20

    እንዴ !!አስረስ ነው ?? ድምፁ ነው እንጁ አባት አርበኛ መስሎኝ ነበር !

  • @solomontesfay2806
    @solomontesfay2806 7 місяців тому +4

    በነገራችን ላይ እንደዚህ በእድሜ ገፋ ያሉ ሰወች በሚያቃጥል ነገር ባታቀርቧቸው ደስ ይለኝ ነበር ምክንያቱም ተጓዳኝ የጤና እክል ሊኖራቸው ይችላል ወጣቶች ችግር የለውም

  • @hayuwelloyewa3812
    @hayuwelloyewa3812 7 місяців тому +28

    ወይኔ ቼሪዬ በአላህ ትልቅ ሰው ሆነ አስረስዬ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ❤

    • @fayroz7658
      @fayroz7658 7 місяців тому +2

      አይገርምም እኔ ጭራሽ አላወኩትም 🥺 ኢቲዮጲስ እሱ ነው አይደል

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 7 місяців тому

      ​@@fayroz7658ጄሪ ነው አረጀብን ከዚህ በላይ ይኑርልን

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 7 місяців тому +16

    ወይኔ የዛሬዎቹ ይለያሉ 😂😂😂አስረስ እረ በጣም ተለወጠ በድምፁ ነው ያወኩት ትንሱ እኔ ደስ የሚለኝ እንዝቃለን እንስቃለን የሚለው ነገር ከነ አክቱ ይመቸኛል ወይ ትንሱ😂😂😂😂

    • @Brbr-pd6ey
      @Brbr-pd6ey 7 місяців тому

      Inem bexamnew yemimecheny😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 7 місяців тому

      😂😂😂😂ዛቅዛቅ ይላልዝብሎያተያዘ. ሰው ግልግልያውቃል ደስ የሚሉአባቶች

  • @festube9044
    @festube9044 7 місяців тому +10

    በናታቹ ሰይፉን ና ነፃነትን ይቅረቡልን 🙏🙏🙏

  • @TODETODE-l5u
    @TODETODE-l5u 7 місяців тому +16

    አስረስ አረጀ እነዚ ሁለት ኮሜዲ አርቲስቶች ብዙ የሰሩ ናቸዉ

  • @Elsamiki
    @Elsamiki 7 місяців тому +26

    ውይይይ እስረስ ተቀየረ 😂😂 ደስ ነው ያለኝ ስላየውት

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 7 місяців тому +13

    አስርስን ሳይ ጉዱን ልየዉ ብዬ ልብሴን አወለኩለት ሚለዉ ኩሜዲዉ ትዝ አለኝ ደረጂን ሳይ ደሞ ሞያሺ የሚለዉ ሙዚቃ ትዝ አለኝ መቼም ማይረሱ ኩሜዲያኖች ናቸዉ እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NuredinSeid-w4z
    @NuredinSeid-w4z 7 місяців тому +11

    እስቲ የቼሪ ትዝታ ያለባችሁ ?

  • @hailegzabherzerfu943
    @hailegzabherzerfu943 7 місяців тому +5

    አስረስ ሌላ ውበት ይዞ ነው የመጣው ። አሪፍ እይታ ይዞ ነው የመጣው ። ብዙ ዳሪክቴሮች የሚፈልጉት ይመስለኛል። ይመቻቹ

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg 7 місяців тому +20

    ዝምታ ያሸንፍል ለምን ተቋረጠ 😕

    • @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
      @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 7 місяців тому +4

      እሱን ነው የምፈልገው አስፍው ከሞተ በኋላ የለም ግን አሁን ይቀጥል በሉ❤

    • @etu-c9p
      @etu-c9p 7 місяців тому +1

      እኔም ዛሬ እየጠበኩ ነዉ😮😮

  • @meronmeron-mg9nu
    @meronmeron-mg9nu 7 місяців тому +2

    50 አምሳ አርጉላቸው አራም የአገር ባለውለታ ናቸው አስረስ አረጀ

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 7 місяців тому +42

    አንበሳ😂😂የጥንቶቹ ደስ ሲል😮😮😮😮😮እኔም ምግብ ላቅርብ በዚህ ቀልድ ላይ መከባበር እድሜ እንና ጤና ያሁኑ ልጅ እንኳን ሊዚቁ 😊 ይመቻችሁ

  • @Shaheed-islamic
    @Shaheed-islamic 7 місяців тому +56

    ኧረ ተዝረከረኩ እኮ😂😂😂 በዚህ ፕሮግራም ታሪክ ምርጡ ይሄ ነው

  • @የወሎልጅ-ጨ4ኸ
    @የወሎልጅ-ጨ4ኸ 7 місяців тому +36

    ትንሱዬ እሁድ ሲደርስ የምታዝናናኝ 😂እንዝቃለን እንዝቃለን እንዝቃለን ❤😂

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 7 місяців тому +1

      ልክብለሻል

    • @waskan980
      @waskan980 7 місяців тому

      ወላሂ እኔ እራሱ

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 7 місяців тому

      በጣም

  • @bettytsehaye1669
    @bettytsehaye1669 7 місяців тому +13

    ዘመን የማይሽራቹ አንጋፋ አርቲስቶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ገና ስትናገሩ የምስቀውስ ነገር ክበሩልን ❤❤

  • @shebre1290
    @shebre1290 7 місяців тому +14

    ደስ ሲሉ የዛሬዎቹ የሳቅ ምንጮች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሑላችሑ

  • @SameraRose
    @SameraRose 7 місяців тому +16

    ወይኔ አስረስ እዴት አረጀ በሉ እግዲ አላህ ይርዳቹ ዘመቃጠል

  • @bezicho
    @bezicho 7 місяців тому +4

    አስረስ በቀለ
    መምህር ግርማ ወንድሙን የመሰለኝ እኔን ብቻ ነው በእውነት በጣም ተመሳሰሉብኝ በጣም ነው ያማረበት💜💕

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 7 місяців тому +7

    ተከፍሎ መታመም።እርግጠኛ ነኝ ይህን ከበሉ ሃላ ጨጉዋራቸው እንደሚታመም።

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 7 місяців тому +12

    ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 7 місяців тому +8

    ውይ አስረስ በጣም አረጀ ግን በጣም ያምርበታል ደረጄም በጣም ጠንካሮች ናቹ አረ የድሮ አርቲስቶችን የተረሱትን አቅርቡልን የዛሬው በጣም ያዝናናል😂

  • @tigistya
    @tigistya 7 місяців тому +6

    ebsሶች ግን አስቡበት እየበሉ አታስወሯቸው አታቃልዷቸው ሰው በእጃችሁ እንዳይጠፋ ብቻ በትንታ

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 7 місяців тому +4

    ወይኔእስከዛሪይያሳቀኝቀንየለምአይደረጄአስረስእድሜናጤናይስጣችሁ😂😂😂😂😂

  • @christianinsight3757
    @christianinsight3757 7 місяців тому +1

    እባካችሁ እሁድን በኢቢኤስ ሆስት ደረጄ ኃይሌን አድርጉት ፣ ለፕሮግራሙ ውበት እና ድምቀት ይሆናል። አንጋፋነቱ ተወዳጅነቱ ለፕሮግራሙ ድምቀት ይሰጠዋል። የሀገር ባለዉለታ መሆኑ ኢቢኤስን ከፍ ያደርገዋል። አስፍሽን ይተካልናል።

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው 7 місяців тому +6

    መከባበር ከጨዋታ ጋ ደምራችሁ ዘና አደረጋችሁን እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @Amarech-y5i
    @Amarech-y5i 7 місяців тому +14

    እንዝቃለን እንዝቃለን እንዝቃለን part ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂

  • @biredegu9306
    @biredegu9306 7 місяців тому +10

    ትሳኤ ፍልፍሉና ማርቆስን አቅርቡልን።

  • @hailem9116
    @hailem9116 7 місяців тому +8

    አስረስ ምን ሆኖ ነው ሶቅራጠስን መስሎ የመጣው

    • @JdjdBdjjd-uc4wf
      @JdjdBdjjd-uc4wf 7 місяців тому

      😅😅😅😅የምር እኔኮ ስሙን ስጠሩት ነው ያወኩት ጭራሽ ሌላ ሰው መስሏል

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 7 місяців тому +10

    በእውነት ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛ። ቀልድ በናንተ ጊዜ ቀረ ምርጦች።❤❤❤

  • @yesaq_Media
    @yesaq_Media 7 місяців тому +13

    በጣም የሚያስቅ ፉክክር ነበር

  • @kimo428
    @kimo428 7 місяців тому +1

    አስረስ ላይ ያየሁት ለውጥ ይገርማል ለስራህ ጥሩ ይመስለኛል አሁን ካስት ያደርጉካል ሸምገል ያሉ አርቲስት ብዙም የሉም ብዙ ፊልም እጠብቃለን ካንተ የማታ እንጀራ ይስጥህ

  • @hailem9116
    @hailem9116 7 місяців тому +13

    በጣም በጣም በጉጉት የምጠብቀው ጨዋታ ነው

  • @GetnetAlmawT
    @GetnetAlmawT 6 місяців тому

    በዚህ ፕሮግራም የመቅረብ ፍላጎት አለኝ። እንድቃጠል የምትፈልጉ በ like ግለጹልኝ😂

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 7 місяців тому +8

    ❤❤አስረስ ቸኮለ ለእርጅና ፂሙ ሲያምር ❤❤❤አባቴን ያየሁ መሰለኝ ❤❤