Amen kale heyewot yasemalen kekifu neger hulu yetebekilin #enate-yemetesadebu-ena-bezu-yemetaworu-gn-libona-yestachehu-endatekonenu-enatem-manenem-atekonenu-beliwan-ye-egezeabhar-kale
kalie hiwet yasemalin ..Egziabher be hiedkibet ena be dereskibet ytebikih. . enienja kalat ateregn anten le megles. . bizuh temeriealew Kante sibket. . enante ye sdib comment yemitsetu demo Egziabher ygesetsachu kirstyan ye wedeke wendimu be tselot new miredaw engi mekashesh yelebetim. . dyakon begashaw ye embitachen amaladinet ye kidusan tselot ye Egziabher chernet Kante gar yhun. . ayzoh. . be sibketih lay endalikew malet ke metsehaf kidusun be kirstina endititelah new yemetahew ena minim endaysemah may GOD bless your life amen...
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ቅን አንደበት ተምረን ሰምተን የምንቀየር ያደርገን ዘንድ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን አሜን
ጠላት ይግረመው እኛ የእግዝአብሔር ከቅፍ ማንም አይለየንም እግዝአብሔር በእውነት ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልሽ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት እግዝአብሔር አንተን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን አማኑሂል አሜን አሜን አሜን
የራቀኝኝ የወንጌል ድምፅ በመስማቴ ደስ ብሎኛል።ምን አለ አባቶቻችን እንደነዚህ የመሳሰሉትን የወንጌል አርበኛ ቢሰበስቦቸው..ለሁሉም የድግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛለት ደስ የሚል ስብከት ነው።
ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ በቤቱ ይለቅ በክርስቶስ ደህ ተሸፍን የእግዛብሔር ቸርነት የደንግል አማላጅነት ከሁላችን ጋ ይሁን ግን አንዳንደ ኮሜንት የምትሰጡ ሰወች አዳራሽ ውሰጥ ምናምን የምትሉ በቀና ልቦና አስቡ ቃሉን አዳምጡ ስብከት እኮ በየትኛውም ሁኔታ ይሰበካል መምህር በጋሻው ንፅህ የተዋህዳ ልጅ ተባርክ
በመጀመሪያ በጣም ይቅርታ አት በማለቴ ዓቱ በየ መጻፍ አልቻልኩም ስለዚህ ይቅርታ ግን በጣም ነው የማከብርህ የምታስተምረው ትምህርት በጣም ነው ደስ የሚለኝ የሐውት ተስፉ ይሰጡኛል እግዛብሄር ከክፉ ይጠብቅህ አሜን
ይህ ሰው የዘመናችን ጳውሎስ?
ክብር ለሚገባው ክብር ይሁንለት። ያውም በኦርቶዶክስ?
በጣም ተደሚመያለሁ። ከመንፈስ የሆነ ስብከት አጥንትን የሚያለመልም የህይወት ቃል! ክብር ለእየሱስ ይሁን ለተገባው!!
እውነት በጣም አሪፍ ስብከት ነው በዚ ትምርት ብዙ ነገር አውቃለው መምህርራችን በጋሻው የምታገለግልበት እድሜ ይስጥ እግዚብኤር ይባርክ በእውት ቃሎትን ያሰማልን
የአለም መድሀኒት የካህናት ካህን የፍጥረታት ፈጣሪ በመስበክህ እድለኛ ነህ አድሉን የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
ጀግና ወታደር መሆን አለብህ ለምንም ለማንም ወደሃላ እመለስ፡፡ የእግዚአብሔር መንፈስ የረዳሃል፡፡
ጠላአት ያሸዉን ያዉራ ምምህር በጋሸዉ ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን
ያስተሜረን፡የመከረን ልኡል፡አጎዛብሄር፡ክብር፡ምስጋና፡ይግባዉ፡መምህራችን፡መጌቢ፡ሐዳስ:በጋሻውን፡ቃለህይወትን፡ያሠማልን፡የአገልግሎታቸውን፡እድሜ፡ያርዝምልን፡፡፡አሜን፡አሜን፡አሜን
ምርጥ ሰባኪ እግዛብሄር ይባርክህ!!!!!
Yohannes Negash gimatam pente tehadiso hulum yaw new
wuneth yiferdal - Yehen sedeb keyet new yetemarut, keGetachen KeEgzeabher becherash aydelem, tadia man astemarot? YeEgzeabher lejoch endeSetan lejoch ayenagerum.
ያገልግሎት ዘመንክ እግዚአብሔር ይባርክ ቃለሂውት ያሰማልን። ወድማችን መምህር ሆይ ተባረክ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅክ ከተኩላዎቹ አሜን
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡
እግዚኣብሄር ጸጋው ያብዛልህ፡
በጣም ህይወት የምሰጥ ትምህርት ነው።
ክብር ለእግዚኣብሄር
ኣሜን
ቃል ህይወት ያሰማን። የአገልግሎት ዘመን ያብዛልህ ።አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት ደስ የሚል ልብን የሚያሳርፍ ስብከት ነው ጌታ ይባርክህ ድንግል ትጠብቅህ
በጣም ነው የምወድክ እግዚአብሔር በፀጋው በምርቱ በቤቱ ያኑርልን እመቤቴ ትጠብቅህ በአለክበት ተባርክልኝ🙏🙏💒
እግ/ቤር ይባርክህ እድሜጤናይስልን ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀንያለም ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በዚሁ ያጽናህ መምህራችን 🙏🙏🙏
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናክ
እውነት ነው ቃለይወት ያሰማልን ሁሉም በጊዜው ያፍራሉው ይሄም ጊዜ ያልፍል እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
እስቲ ስለ ድንግል ማርያም ስበክ
እሮ እሮዝ kristos ykedmal ehtea, orthodox tmrt yhea new,
እሮ እሮዝ Christ is first.
በእውነት የመላእክት ቃል እይውት ያሰማልን እንዴት ደስ የሚል ትምርት ነው ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልህ
እረ አትሳሳቱ
+Rango Tango ይቅርታ ምን ለማለት ፈልገህ ነው
ቅድሥት ፡ድንግል፡ማርያም፡ የየሱስ፡ክርስቶስ፡እናት፡ናት፡
ውድ ወንድማችን መምህር በጋሻው ደሳለኝ እጅግ በጣም የምወድክ እና የማከብር አባቴ ከአንተ ስብከት ብዙ ተምሬያለው እምነቴን እዳጠብቅ አርጎኛል ግን ለምን ስብከቱን ከቤተ ክርስትያን ውጪአረከው ቃለኢወትን ያሰማለን ያአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ
ምን ተሳሳትኩ ወንድሜ
+የማሪያ
gም ልጅ xB do
ቃለሂወት ያሠማልን ተባረክ የአምላክ ፀጋይብዛልህ አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ እኔ ላንተ ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጥብቅልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ስለ ስሙ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ ። ቸሩ አምላክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከባዱን ይህንን ጊዜ ያሳልፈን። ቃሉ እንኳን በአዳራሽ የትም ቢነገር በመንገድም በቤትም ይነገራል። በኤማሁስ መንገድ ላይ ተገልጦላቸዋል ። እረ ንስሀ እንግባ። በቅን እናስብ ወገኖች።
በጣም፡ነው፡የምወደው፡ትምህርትነ ፡የምታስተምረው፡የሞትሠብከው፡ልብን፡የሚነካ፡የሚያስደስት፡ነው፡
ቃለህወትን፡ያሠማልን፡
አብዝቶ፡ይባርክህ፡አሜን😄
ግሩም፡ትምህርት
ቃለ ህይወት ያስማልን እሜን ሥለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሥ ክርሥቶሥ የተመስገነ ይሁን አኛም ሥምተን የመንግሥቱ ወራሾች ያድርገን አሜን
ሣራ የማሪያም ልጂ ሣራ የማሪያም ልጂ ቃለህይወት ያሰማልን ግን ለምን ፍቅር ጠፈፍ በተዋህዶ
ሥለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን!
ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን
አሜን፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እንደተወራው አልሆናችሁ ክብር እናመስጋና ሁሉ ለእግዚያብሔር ይሁን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ መድህን አለምይባርክህ
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእወነት መምህር በጋሸው እግዚአብሔር ፀጋዉን ኣብዘቶ ይጨምርልህ
ቃል ህይዎት ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልን እባካችሁ አስተያየት የምሰጡ ቃሉን በደብ አድምጡ ሙሉ የእግዚአብሔር ቃል ነው ለምን አዳራሽ ዉስጥ ሆነ ብላችሁ አትከራከሩ
አንቺ እራሱ በደንብ አድምጭዉ ለነገሩ ስለበጋሻዉ የምታቂዉ ነገር የለሽም ብታቂ ኖሮ እንደዛህ አትይም ነበር
አረ በድንግል በምን ይረዱት ስብከቱ ጭራሽ የተዛባ ነው ለማንኛውም ልቦና ይስጣቹ ምድረ መናፍቅ
Tell sem yunbceu
ለምን ፈሪሳዊ እንሆናለን ግን ከ አዲስ ኪዳን እስከ ብሉ ኪዳን የተፅፈው እየሱስ ነምን ስለ አምላክ ሱሰበክ አይዋጥልንም
ስለስጋ ለባሽ ቢሰብክ እልልታው አሜኑ ብዛቱ እባካችሁ ስለአምላካችን ብቻ እንኑር መኖር ያለብን ማምለክ መስገድ ማወደዝ መዘመር ያለብን ለእግዚአብሄር ብቻ ነው ወንጌል የሚገለጥበት ዘመን ነው
ን መሠረት ከለለ ጉልላቱም የለም ሥለዚህ ዋናዋ መሠረቷ የአለም አማላጂ ድንግል
ማሪያም የለለችበት ሥብከት ሥብከት አይደለም ሥለዚህ ድንግል አማላጂ ናት መላኢክት አሥታራቂ ጠባቂ እግዚአብሄር ፈራጅ እጂ አማላጂ አይደለም ዛሬም ነገም ዘላለም ኦርቶዶክሥ አልተሣሣተችም
Ene pente woynim kirstyani wnigeli b medira badami ysabkeli bgashew bediratin ka geta taggnli
አሜንንን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመ አምላክ በምልጃዋ ትጠብቅህ አሜንንን
Megäre haddis tebarek zegawn yabzalh
ደስ የሚል የባለ ቤቱ እ/ሔር ክብርና ምስጋና ይግባው፡ላንተ ደሞ ያገልግሎት እድመና ጥና ይስጠህ
Kalehywetene yasemalene amene🍇🍇
ሥለቃሉ የቃሉ ባሌቤት የድንግል ማሪያም ልጂ እየሡሥ ክርሥቶሥ ይሁን እሜን ላሥተማርን ለመከርን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን እሜን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እሜን
ሣራ የማሪያም ልጂ 0ሣራ የማሪu7tyያም tI. nbልጂ u
km von
number
pm.
pm
አሜን አሜን አሜን
ሣራ የማሪያም ልጂ ሣራ የማሪያም ልጂ Amen Amen Amen
ሣራ የማሪያም ልጂ ሣራ የማሪያም ልጂ የማሪያም ልጅ ብለሽ ለጥፈሽ የማሪያምን ጥላት ሥታመሠግኒ አታፈሪም እምታሥደፍሩንም እናተ ኦርቶዶክሶች ናችሁ እደት ሠው የሆነ ሰው ኦርቶዶክስ ያወገሰችውን ትሠማላችሁ እመቤተ ማሥተዋሉን ትሥጣችሁ
ወንድማችን በጋሻው ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን......!!!
አንተን ከምጠፋ እኔ ብሞት ምን አለበት
ለምን ቢባል እኔ ምንም አልጠቅምም አንተ በቤተክርሥቲያናችን ብትኖር ሥንት ልጆችን ታፈራለህ እኔሥ እናተ ፍቅር አታቹ እርሥ በራሣችሁ ሥትጣሉ መኖር በራሱ ያሥጠላኛል😭😭😭😭😭 መምህር እኔ እኮገእወድሃለሁ ገና ገልጅነቴ ጀምሬ የአንተ ትምህርት ሰምቼ በእምነቴ እድፀና አድርገህኛል ታድያ በወጣትነት ጊዜ ለምን ተለየህኝ 😭😭😭😭ምንም ቢሉኝ ምንም የአንተ ፍቅር ከዉሥጤ አይጠፋም በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ መምህር እባክህ ሥልክህ ሥጠኝ😭😭
ሴጣን አይሳካለትም እሱን በመንጠቅ ሌሎቹን ለመበተን ነበር አላማዉ እኛ ግን ባምላካችን በግዚያብሄር ፊት ከፍ ከፍ እንላለን እንበዛለን እሱም እንደሚመለስ የማልጠራጠረዉ እምነት አለኝ
እውነት ነው ሁላችንም ነው የከሰርነው ቅንነትሽ ይገርማል የሆነ ሆኖ መምህራችንን መድሃኒአለም ይመልስልን
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቱስን እንሰብካለን ተባረክ ወንድሜ
እግዛብሄር ይባርክህ..በውእነት
ደስየሚልስብክት..ያገልግሎት
ዘመንህ..ይባርክክክ
ቃለ እይወት ያሰማልን እውነት ያተስብከት ደም ውስጥ ይቅራል ተባረክ ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን.. .
እየሱስ ሲሰበክ የሜሳደብ የአጋንንት ወገን ነዉ
genet serer 👹👹👹👹👎👎👎👎
እውነት.ነው.ሴጣን.እየተጫወተባቹ.ነው.ኦርቶዶክስ.እየሱስን.ትሠብካለች.ማርያምንም.ታከብራለች
666
እውነት ነው።
ይህ እውነተኛ ወንጌል ነዉ። ይህን ሁሉ ህዝብ ከሲኦል ስታስመልጥበት ሰይጣን ጠላት መስነሳቱ የማይቀር ነዉ። የገባህ እዉነት ግን ያሸንፋል። በርታ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን።
amen amen amen kale hiwot yasimaln agzeyabihir yesu selderhgay amesgnwalhu!!ክብር እና ምሥጋና ለእግዚያብሔር ይሁን አሜን!
መህምራችን እረጀም እድሜ ጤና ይሥልን አሜን ክብር ምሥጋና ይግባው ለእግዚአብሄር ቃለህይወት ያሠማልን
God bless you Begashaw! Your Sebkete and words changed me forever! Thank you so much!
lulseged Girma አሜን. ተባረክ
enenim gena tinati new yawekutim betam libi yinekali yeminagerew kemir egizabiher akimun yabizalet ahunim
ክብር ይግባው ለእግዚአብሔር ወንድም በጋሻው ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
+Truework Fentaw አሜን
+Truework Fentaw አሜን
ጭራሽወንድም.ደደም.በስማምብሎአማትቦሲጀምርየነበር.ተሻሻልኩብሎወደጭፈራሄዴ.ይግለጥልህይህንጨለማ.በብርለወጥከው.
amen egziabher yimsgen memhirachin edme ktena gar abzito yistln kalhiywot yasemaln
እውነት ዱሮ ሥወድክ አሁን ምን እንደምትናገ አላውቅም እኔ የማርያም ልጅ ነኝ
ምርጥ ሰው ነህ እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡
እግዚኣብሄር ጸጋው ያብዛልህ፡
በጣም ህይወት የምሰጥ ትምህርት ነው።
ክብር ለእግዚኣብሄር
ኣሜን
-----------+---------
ሰው ስለ ራሱ ቢፈርድ፡ እንዴት ጥሩ ነበር፡ ሃጢኣት በምድር ላይ
እስከዚህ ድረስ ኣትነግስም ነበር፡
ወንድሞቼ እና እህቶቸ፡ እባካችሁ ራሳችሁ መርምሩት፡ በሰው ላይ ፈራጅ እግዚኣብሄር ብቻ ነው፡
ለምን እርስበርሳችን እንጣላለን?
ኣምላክ ይጠብቀን፡
ተዋህዶ ለዘልኣለም ትኑርልን።
ኣሜን
አሜን
አሜን
yeye keshimengis አሜን እውነት ነው ከሰው ይልቅ አንድ ፈራጅ እግዚአብሒር አለ
yeye keshimengis
አሜን አሜን አሜን
እውነቴኛ ውንጌል ለዘላለም ይሰበክ
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ሂወትን የሚለዉጥ ትምህርት
ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ!!
ባንች የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይሥጥሽ መጀመሪያ የማሪያም የሚለውን ቀይሬ ለምን በጋሻ የማሪያም ጥላት ነው ውድ እህቴ
ሠላም የማሪያም ልጂ በናትሽ አትፍርጂ አንች ማነሽ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው እሽ አትፍርጂ በአይንህ ያለውን ጉድፍ ሳታይ የወንድምህን የአይኑን ምሰሶ አትመልክት ይላል እሽ ድንግል ማሪያም ከህዋላው አትታይሽም እንዴ ያስተማርውንስ ሙሉውን ሰምተሽዋል
ባንች የድንግል ማርያም ልጅ መጀመሪያ የማሪያም ጥላት የሆነውን ለምን አያለሁ
አይሽ የሔ ነው ችግራችን ዝም ብለን ሰው የማወራውን ብቻ የዘን ማውራት ጥሩ አይደለም እሽ እኔም ብዙ ጊዜ ሰው ሳወራ እሰማለሁ ግን ሰምቸ ነው comenet yesthut እሽ
ባንች የድንግል ውድ እህቴ ለሁሉም ማሥተዋሉን ይሥጣቸው እግዚአብሄር አምላክ ልብ ይሥጠን ሥለዚህ ለእኔ የድንግሌ ጥላት ጥላቴ ነው አለቀ
Amen kale heyewot yasemalen kekifu neger hulu yetebekilin #enate-yemetesadebu-ena-bezu-yemetaworu-gn-libona-yestachehu-endatekonenu-enatem-manenem-atekonenu-beliwan-ye-egezeabhar-kale
እግዚአብሄር እድሜ ይስጥህ !! ቃለ ህይወት ያሰማልን። ክብር ለ እግዚአብሄር ይሁን
ወንድሜ ካየኸው የት ጠፋህ ውጣና ስበክ በጊዜውም ያለጊዜውም ተባረክ ውጣ ተገለጥ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ቃል የለኝም
ወንድም. ጌታ. ኢየሱስ. አብዝቶ. ይባርክህ. ሰው.ክርስቶስን .የተከተለ.ብዙ.መከራ.ስድብ. እንግልት. ይደርስበታል.የክርስትና. ሕይወት. ዋጋ.ያስከፍላል..እነ.ጳውሎስም. መናፍቅ. ተብለዋል. ተደብድበዋል. ተሰደዱ. እሰከ.ሞት.ድረስ.ደርሰዋል...ወንጌል. ያሸንፋል.አሜን. ጌታ.እየሱስ. ይባርክህ.
ቃለሂወትን ያሰማልን ዘመን ዩማይቀይረው ስብከት ሂሌ ባዳምጠው አዲስ የሚሆንብኝ ስብስከት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው የሚ ማሉውም እውነት ኩሆነ ልብህን መልሶ ማስተዋልህን መልሶልህ ወደ ቤቱ እንዲመልስህ የእሱ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን
አሜን ቀልህዋት የሰማልን በልቦናችን ይደርብን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ
Amen egziabher yimsgeb memhrachin edme ktena garabzito yistlnkalhiywot yasemaln
ፀጋው ይብዛልህ መጋቢ በጋሻው እንዴት እንደምወድህ ተባረክ
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ እ,ያብዛልህ
የእግዚአብሔር ልጅ የምትመሠክርለት ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።
zeminih hulu begeta bet yilek (may God bless you)
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመባርክህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለበለጠ ፀጋ ያብቃልን
አሜን አሜን አሜን ቃሌህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ
እኔ በፍቅር ነው ስብከትህን የማደምጠው ቃለህይወት ያሰማልን
Amen, Amen, lezelalem hiwot teterechalehu, endetesfaw kal werash ena yeEgzeabher lej negne. Mot tesherolegnal, Amen, Amen, Amen! Tebarek Megabi.
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወደ ቤትህ ይመልስህ መምህር
Kale hiwot yasemalign !!! ye daiabilos siraw fersual ! Egziabher be Haimanot yatsnan diabilos yedengit Egena behaimanot birtat yenuren Amen!!! Emebrehan tistilen!
❤😢❤😢❤😢❤😢❤😢
Amen Amen Amen geta Eyesuse Zemen hiwote yibareki Tebareki kaluu mulate yichehemerle
እኔ የምለው መናፍቃን መጀመሪያ ሢመጡ የመቤታችን ሠም እየጠሩ ነበር አሥታውሣለው አንድ መዝሙር ነበራቸው ድንግል ማርያም ደሥ ይበልሽ ያምላክ ፀጋ
ያደርብሽ የማህፅንሽ
ብሩ ፍሬ አድኑናል እሥከዛሬ 2 አለም ሁሉ
በሽተኝ ግን መዳኒትአለን እኝ ኑ ወደኝ
እያሉ ይዘምሩ ነበር አንተም በማርያም ሥም ያውም በኦርቶድክሥ ቤት ሥብከትህ ትሠብካለህ እውነቱ እሥኬገባው ነው አውጥቶ እንደሜጥልህ አትጠራጠር አንተ መናፍቅ
Mindinew yewashew; ewenetun new yetenagarew; bemeskellay yetesekelewun kiristos kalsebeke manin yesebekal??Gena minaytachu kezigh behauala Orthodox church wiste kekerestos wechi lela laysebek wetatoch tatekew tenestewal
Amen amen amen kalahiwet yasamalin Egzhaber sagawen ya bezalihi !!!
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቤቤት ክርስቶስ አሁንም በልብህ ሙሉ ሙላት ይሁን!!! እርሱ እየሱስ ያነገሰውን ማን ያወርደዋል ሾሞካል እኮ በቃ !ምንም ብትባል ቃሉን የተሸከምክ ነህና ይጋርድሀል ከክፉ ነገር ሁሉ እርሱ ከክፉ ሰዎች እንድትጠበቅ ይርዳህ።
Amene Amene kalote yasemalne
አሜን.ተጣመን.ቃሉንም.እንዳናጣም.ይርዳል.ማሪያም.ማርያም.የምትሉ.እውነት.እሶን.ወዳችሁ.ነው.እሶም.ብትሆን.እሱን.አክባሪነች.ወንጌ.የጌታ.ነው.ማንም.ከሱ.አይበልጥም.ማንም.ይግባችሁ
{
እኛ የሰው ልጆች
ሞቅ ወዳለበትና ሰው ወደበዛበት መጓዝ እንወዳለን እውነተኛዋ መንገድ ግን የጠበበችዋ መንገድ ናት
ዋናው ትርምስና የሰው መብዛት ሳይሆን ቃሉን ሰምቶ በተግባር ማዋል ነው
ዝም ብሎ በእልልታና በጭብጨባ መጓዝ ሳይሆን። ጌታ መን ፈስን ሁሉ መርምሩሩ ብልዋልና መንፋስን እየመረመርን ብንጓዝ ጥሩ ነው
Kali hewt yasemalin Egezehaber ye ageligelotihn zemeni yebarekih
God is Great !!! May god be with you all the time , you are our generation best teacher ever !!!!!
Ameen Kala hiwot yasamalen yagalegalot zamanhen GETA yabarekawu
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክክ ፀጋው ያብዛልክ
እዉነትን እየሠበከ ለምን ያጠራጥራችሃሌ ፁጋውን ያብዛልክ
on point qale hiwot yasemah yeEgziabher qal bebete kirestian ayewosenem yetignawim bota bagatami hulu silesimu meskir Egzianher menfes new Ayegedebm.
beadarash aydelem vechakana bebaher lay sibkut telat yinchacha enante besira wedefit
አሜን አሜን አሜን የጌታ ስም ይባረክ እልልልልልልልልልልልልልልል እ/ግ ታላቅ ነው: ክብሩን የገለጠበት ህዝብ ነው ያለው በጉባዬው
Amen Amen Amen Kalehiwet Yasemaln Yagelglot Zemenhn Ybarklh Laul Egziabher Ye Melaiky Tbeka Yesemaitat Lmena Mlja Ye Emebetachin Yekdst Dngl Mariyam Mlja Lmenawa Ayleyen .
Amen Amen Amen Kalie hiwot yasmalen E/R erjem edmena tana yabsleh ⛪⛪⛪⛪⛪
Amen memer kale hiwet yasmalin egzabher abezeto yebarke Amen Amen
Bahirewa Tesfaw አሜን
kalie hiwet yasemalin ..Egziabher be hiedkibet ena be dereskibet ytebikih. . enienja kalat ateregn anten le megles. . bizuh temeriealew Kante sibket. . enante ye sdib comment yemitsetu demo Egziabher ygesetsachu kirstyan ye wedeke wendimu be tselot new miredaw engi mekashesh yelebetim. . dyakon begashaw ye embitachen amaladinet ye kidusan tselot ye Egziabher chernet Kante gar yhun. . ayzoh. . be sibketih lay endalikew malet ke metsehaf kidusun be kirstina endititelah new yemetahew ena minim endaysemah may GOD bless your life amen...
አሜን ቃለ ይወትን ያሠማልን መምህር በጋሻው
wowwwwwwww min aynet metadel newu tadleh tebarek!
ye agalegilot zamanki hulu yebarek
Amen amen amem kale hiyiwet yasemalin stegawun yabizalih zenenih yibarek
በኣደራሽ ስብከት ኪኪኪ ቆየት ብለክ ደግሞ ገበያላይ መውጣትክ ኣይቀርም መናፍቅ እስኪ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስበክ ልቦና ይስጥክ በፀሎቴ ኣስበሀለው የድንግል ልጅ ወደቀጥተኛው ይመልስክ፡፡፡ኣ፡፡ሜ፡ን ፫
tselot bebota ayiwesenim endezhi byihonim bado betachin wisit honeni yegizabihern simi metirati anchilim nebere kemesadeb ewnetin lemawek memokir yishalali
በውነት በጋሻው ያቆይልን ወደቀድሞ ህይወት ተመለስ እሸ ወድማች በጣም እንወድሀለን እንከብርሀል እሸ በጣምነው እምንጠብቅ እንተ እሰከምትመጣ እሸ ያቀን ናፈቀኝ
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
ቃል እይውት ያስማልን በጋሻው ስትስብክ ልብ ደስ ይለኛል ፀሉትክ ለኛም ይደርስልን ለስደትኛች
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በጣም ደሥ ይልል
amen amen yaglglote zmnhen ybarklke lmnsadbe egzabhar lbona ystn