Ethiopia Sheger Mekoya - የጥጋበኛው ሂትለር የመጨረሻ የጭንቅ ሰዐት በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa (መቆያ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 97

  • @destashow6564
    @destashow6564  2 роки тому +12

    Please take a look to this link ua-cam.com/video/QEqCTrbLH8Y/v-deo.html

  • @zekariasasgidom6032
    @zekariasasgidom6032 4 дні тому

    Dear Eshete Assefa you are Greate narrator. Thanks so Much !

  • @SamsamaSamsama788-er3pg
    @SamsamaSamsama788-er3pg 9 місяців тому +1

    የዚህን ሰው ታሪክ መስማት እፈልግ ነበር አመሰግናለሁ 😊

  • @mekonnenyemeru3303
    @mekonnenyemeru3303 Рік тому +1

    አርእስቱ ግራ ያጋባል ስለ ሂትለር የራሱን መጨረሻ የምታቀርብ መስሎኝ ነበር

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 роки тому +15

    አለም ግን ይገርማል!
    እሽ አሁን ምን ተጠቀሙ!
    ሰው ገድሎስ ምን ሰላም ይገኛል !!
    ይኸው እንደዚህ ታድኖ መገደል ነው ትርፉ ያሳዝናል!
    ይህንንም እየሰማን "አንማርም" እስቲ እግዚአብሔር አምላክ ❤️ ይስጠን 🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏
    ለዚህ ለሚያልፍ አለም እርስ በእርስ "መባላት" ስዎች ለምን ግለኝነት እንደሚያጠቃን ?
    እውነት ነው"አለማችን" ከጥፋትዋ የምትማር አይደለችም 😡😭😢

  • @ptatom3947
    @ptatom3947 Рік тому +3

    የምርጦች ምርጦች

  • @SeadNuru-ws5fw
    @SeadNuru-ws5fw 3 місяці тому +1

    Ye bezu ageroche ke kegi gizat melakek mekinyat honale torenetu...

  • @kasayejino
    @kasayejino Рік тому +6

    አርዕስቱ ስለ ሂትለርን ነው፤ አንተ ምታወራው ሰለ ሌሎቹ።

    • @habtamul.belete516
      @habtamul.belete516 7 місяців тому +1

      Serko new yeesu aydelem

    • @Elumara2016
      @Elumara2016 3 місяці тому

      ​@@habtamul.belete516 ende tera UA-camr meseleh yetekebre tilk gazetegna new

  • @briuketlema2659
    @briuketlema2659 2 роки тому +1

    Betam adnakiyachu negn yerasu ye hitleres mechresha mn hone

  • @Fatuma-Abdu
    @Fatuma-Abdu 2 місяці тому

    Thanks

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l 3 місяці тому

    እረ ሰላም፣ሰላም!!!😢😢😢😢

  • @NdHd-r1j
    @NdHd-r1j 7 місяців тому

    እርዕሡ ግራ ያጋባል የሂትለር ታሪክ የታለ

  • @MENGISTUBIRHANU-b7r
    @MENGISTUBIRHANU-b7r 7 місяців тому

    ክፉ ሰው

    • @DekaAli-tf1gq
      @DekaAli-tf1gq 5 місяців тому

      INEMININ.ASTAYET.YMISET..INEN.INDEMIMESILEN..SEWU.HULU..MONI.INDEHONUTIN.NEWU.YETEREDAHUT.KEFETARI.BELAYI.MINIM.TILIQ.YEMIBAL.INDELELE.YAMENE.ANDIM.SEWU.ALAYEHUM.SILEZA.FETARIYACHINIM.MIN.BILOWAL.IWUQETIN.TINISHIN.INJI.ALSETEHUWACHIHUM.

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m Рік тому

    አይ እቀቴ ከበቁ ሰዎች ነህ ❤

  • @habtamuayalew6987
    @habtamuayalew6987 11 місяців тому

    የኢትዮጲያ ነገር ዘግብልን

    • @RamadanMohamed-q4t
      @RamadanMohamed-q4t 10 місяців тому

      ኢትዮጵያ ከተረት ተረት ውጪ የትኛው ታሪኳ ለትውልድ ማስተማሪያ ይሁን ?

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 3 місяці тому

    ለነገሩ የጀርመን ህዝብ በአንደኛው የአለም ጦርነት መጨረሻ ብዙ ተጽዕኖ ደርሶባቸው ነበር።ሂትለርም ህዝቡን ለማነሳሳት የተጠቀመው ያን ተጽዕኖ ነበር። ህዝብን መጫን አላስፈላጊ ግጭቶች እንዲፈጠሩ ያደርጋል ።

  • @mhretabfantu
    @mhretabfantu 9 місяців тому

    ያው መግደል መግደል ነው በፍርድቤት ሞቱ የናዚ ወታደር ገደሉ ሁሉም ሁሉት ሞት ነው።

  • @subaidaali8888
    @subaidaali8888 2 роки тому +4

    ሳዳምሸሀዳ ይዞነው የሞተውሁሌም በልባችን ውስጥይኖራል እሱበሸሀዳ ተሰናብቷቷል ይቺንከንቱ ሀገርይብላኝ ለባንዳዎቹ ዛሬኢራቅ እንዴትትርምስምሷ እንደወጣ

  • @Dawitgebre-c1b
    @Dawitgebre-c1b 7 місяців тому

    manew tigabegnaw enante weys ene ataskugn

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 2 роки тому +1

    harif tintane

  • @ArabLive1990-z8
    @ArabLive1990-z8 2 роки тому +1

    መልካም ትንታኔዎች 👍👍👍👍

  • @samrawit8457
    @samrawit8457 3 місяці тому

    ሂትለር የፈጣሪ መልዕክተኛ ነበር እንጅ በራሱ ፍቃድና ፍላጎት ያደረገው ክስተት አይደለም ልክ እንደ ይሁዳ ከፈጣሪ የተሰጠውን ሓላፍነት ተወጣ እንጅ።

  • @addisrichcom3477
    @addisrichcom3477 2 роки тому +7

    ፈራጆቹስ አፍሪካ ላይ ባደረጉትስ መቼ ይጠየቃሉ

  • @cn8130
    @cn8130 Рік тому +2

    Hitileru Abiy Ahmed kemdre getse kaltefa selam aynorm slezhi mefthew yetik tigl new!!!!!!!🦾🦾🦾🦾🦾🦾

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 10 місяців тому

    ይሄ ትክክለኛው የሸገር ሬዲዬ ጣቢያ አይደለም።

  • @NesredinTsge
    @NesredinTsge 5 місяців тому

    mn neberebet ayhudochn chersuachew beneber

  • @abukaeliasjuhar2199
    @abukaeliasjuhar2199 3 місяці тому

    እሲቲ ስለ ታላቁ ሰው ሂልተር ንገረን እንዴት ነው የሞተው ምን አይት ሰውስ ነበረ ፒሊስ እንጠብቅህ አለ

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 2 роки тому +1

    ኩፍ ሰውየ

  • @abrahamabay4056
    @abrahamabay4056 3 місяці тому

    BUZU NEBISE GEDAY KNOW BE ALLEM YALEW LEJHA ERITRIAWIYAN HAILE SLASE MENIGISTU MELES HILUM NAZI INA HITILER LEYITEN LEMAYET YACHEGIRENAL LEM ERITRIAN ATIFUTO MERETUWANIN BAHRUWAM LEMEKOTATER YALADEREGUT GIFINA YALIKEFETUT TORUNET YELEM

  • @Shalommoges
    @Shalommoges Місяць тому

    I love Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 2 роки тому +3

    2ኛው የዓለም ጦርነት የቆየው በአውሮፓ አቆጣጠር ከ1939---1945 ነዉ ይሄውም 6 ዓመት ማለት ነው

  • @SamuelGaregay
    @SamuelGaregay 4 місяці тому

    Antes.bithon.welega.sew.tebsahcu.yelm.wey.

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg Місяць тому

    የራሷ፣ያረረባት፣የሰው፣የዘመኑ፣ጥቁሩ፣ሒትለር፣በኢትዮጵያስ፣ዘለልከው😂

  • @Moha-nb8tk
    @Moha-nb8tk Рік тому

    Just like hamara behaviour kkkkk

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 11 місяців тому

    ምንድነው? የጻፍከው እና የምታወራው ፍጻሜው አይገናኝም።

  • @cn8130
    @cn8130 Рік тому +2

    Girazini Abiy Ahmed kemdre getse kaltefu selam aynorm slezhi mefthew yetik tigl new!!!!!!🦾🦾🦾🦾🦾

  • @Jambul1978
    @Jambul1978 11 місяців тому

    እሸቴ ምንሆኖ ነው!? ረዕሱና ይዘቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ያልተገናኘለት ይህ መርኃግብር ሳይሆን አይቀርም!

    • @derejebelayneh5424
      @derejebelayneh5424 3 місяці тому

      ርዕሱ በተዐምር የእሸቴ ሊሆን አይችልም።

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 2 роки тому +39

    ሂትለርማ ለአለም ትልቅ ውለታ ውሎዋል ዛሬ አለም ላለችበት መከራና ስቃይ ፈር ቀዳጅ የሆኑት ጥቂት አይሁዶች አለምን እንዲ በረሀብና በሚፈጥሩት ቫይረስ እየጨረሱ ሌሎቹ 6 ሚልዮን አይሁዶች ቢኖሩ ኖሮ የአለም መከራ ና ስቃይ በእጥፍ ይጨምር ነበር ለዚህ ነው ሂትለር ከነ ስህተቱም ለአለም ውለታ ውሎዋል።

    • @newayeliana5884
      @newayeliana5884 2 роки тому +10

      6 ሚልዮን አይሁዳውያን ሲገድል 6 ያህል የሚሆኑ ንፁሃን እንኳን ቢኖሩ ድርጊቱ ጥፋት ነዉ ወንድሜ በርግጥ ተደብቀሀል በግምት ነው ወንድሜ ያልኩሽ እህቴም ልትሆኚ ትችያለሽ

    • @aklieambelu2014
      @aklieambelu2014 Рік тому +5

      😊ባዶ የውልህ ሰውን መጉዳት ምን ያህል እደሚያዋርድ ተጨንቆ እራሱን ያጠፋ ልክስክስ የሰው ዘር የሌለው

    • @aliseaid
      @aliseaid Рік тому +2

      Geltu ezih belay lesdebk neber israel lay bualt ena ergeman ayseram egzyabher ga new metetalaw

    • @genetu6324
      @genetu6324 Рік тому +5

      Behiwota endanet Yale dedeb ayeche alakem yesew mot emiyasedeseteh erekus sew
      Mechem bihon Israel ayetefam
      🇮🇱🇮🇱💪

    • @HiwiRoba
      @HiwiRoba Рік тому +2

      Qoshssha

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 4 місяці тому

    6 ዓመት ነው ጦርነቱ የፈጀው( 1939-1945 GC) እንጂ 4 ዓመት ብቻ አይደለም

  • @saheleselase3
    @saheleselase3 Рік тому

    ደደቡ ጥጋበኛው ዘረኛው ይሁን ከ80ዓመታት በፊት ነበር..ስኛው ምን ትላለህ ስለ ሀገር ማውራቱን አርዕስት አረግ

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 10 днів тому

    አብይም በቅርቡ ለፍርድ ይቀርባል

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Рік тому +4

    አንበሳው ሂትለር
    28 ሚሊዮን ራሻዊያንን
    + 14 ሚሊዬን ፈረንሳይን
    + 35 ሚሊዬን ቻይ
    + 6ሚሊዬን ይሁዲ
    + 5ሚሊዬን ዮክሬ
    + 3 ሚሊዮን አሜሪካ እና ካናዳ
    በድምሩ 100ሚሊን ጭጭ አርጓል

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l Рік тому +1

      Wesha..antenim beyagegnih chich yadergih neber...esti selamawi hizbu minareguh ? Jil seytan...

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 Рік тому

      😊😊😊😊❤ ገነት ያስገባው ፈጣሪ

  • @tesfayeewunetu
    @tesfayeewunetu 3 місяці тому +1

    የጥጋበኛዉ አቢይ አህመድም እድል ፈንታ፤ጽዋ ተርታ ከዚህ አይዘልም።

  • @dawitmengistu6912
    @dawitmengistu6912 4 місяці тому

    የራስህ ስራ አስመስለህ የሸገር መቆያ ንብረት የሆነውንና የአንጋፋውን ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ስራ ዘርፈህ በአደባባይ ስትቸበችብ ሳይ አላስችልህ አለኝ። እጅግ አንገት የሚስደፋ ስራ እየሰራህ/ሽ በኩራት youtube ላይ ትንጎማለላለህ። አረ እፈር፣ራስህን ጠይቅ? ያንተስ የጉድ ነው። አሁን አንተን በስምህ ሌባ ብዬ ብጠራህ ተሳዳቢ ያስብለኝ ይሆን?ቢያስብለኝም ያስብለኝ....ሌባ ሌባ...ሆሆሆሆ

  • @EwnetYashenifal-fc9uf
    @EwnetYashenifal-fc9uf Рік тому

    Where is Hitler in this story? you lied us and unsubscribed your channel.

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 2 роки тому +1

    ግን የት ሀገር ነው ዜግነቱ ሂክሌር?

  • @aghsepda
    @aghsepda 2 роки тому

    Report this account is illegal.