you prolly dont care at all but does someone know a way to log back into an Instagram account..? I somehow lost the login password. I would love any tips you can give me.
@Clay Remy I really appreciate your reply. I found the site thru google and im in the hacking process now. I see it takes a while so I will get back to you later with my results.
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እረጅም እድሜ እመኛለሁ።
እነዚ መማህራኖች የት ጠፉ፡የኛ ምርጥ ጅግና ኦርቶዶክስ ኣስተማሪ ድያቆን በጋሻው ባለህበት እግዛብሄር ካንተ ይሁን፡የወንጌል ኣርበኛ እንዳ ፍጹም ኣላየሁም ኣብዝቶ ይባርክህ በጸጋና በጤና ንሩልኝ ልክ እንዳለበት ራሳችን ውስጥ ሚገባ ትምህርትን ግን ናፈቅነው አረረረ እብክህ ወደ ድሮ ትምህርትህን ብቅ በል፡በተለይ ኣሁን በጣም ምታስፈልግ ሰው ነክ፡
ፀጋዉን ያብዛል
❤❤❤❤❤❤❤wey mogsi yegremal❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃልሕይወትን ያሰማልን
የእግዚአብሔር ቃል ምግብ ነው።
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ መምህር በጋሻው።
you prolly dont care at all but does someone know a way to log back into an Instagram account..?
I somehow lost the login password. I would love any tips you can give me.
@Alexander Yosef instablaster =)
@Clay Remy I really appreciate your reply. I found the site thru google and im in the hacking process now.
I see it takes a while so I will get back to you later with my results.
@Clay Remy It did the trick and I actually got access to my account again. I'm so happy:D
Thank you so much you saved my account :D
@Alexander Yosef Happy to help :D
የሚቸኩል ለመጉደል ይቸኩላል
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
አሜን
ልቦና አንሶሀል እሱ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይስጥህ።ማሪኝ ማሪኝ የምትልበት ቀን ቅርብ ነዉ ሌሎቻችሁም የተሠወረባችሁን ስዉረ ልቦና አምላክ ይመልስላችሁ
በእውነት እንዴት እንደንፋስ ይገባል ትመህርቱ ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በፀሎታቹ አስቡኝ ከነቤተሠቤ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሪችን ተሰምቶ የማይጠገብ ስብከት አረ ወደ ቀድሞው ህይወትህ ተመለስልን መምህራችን እደምትመለስ ተስፋ አለኝ አንድቀን ይሳካል
እውነት ነው በእምነትህ ፅና
Betam amesegnalehu! Upload madregih des yilal
Uufff geta zamnihen yibark
ተመስገን
ወንደሜ በጋሻው ሀይ ማኖኖ ታችን ን አንቀይረም በለህ ቃለህን አጠፍክ ያኔ እንዲ ባልከበት አንደበትህ ከደህ ዛሬ በጴንጠዎች መድረክ ጎለያደን መስለህ ታየህ እባከህ ወንድሜ kebrena ሞገሰህ መሣጭ አንደበት ወደሆነቺህ ወደ ቀደሞዋ ወደ እዉነተኛዋ ቤተህ ሃይማኖተህ በነሰሃ በይከርታ ተመለስ አረፈደም ፈጣሪ ወደ ቤትህ ይመልሰህ 🙏
❤❤❤❤❤🙏
Gin mehalu aynegerm yemilew sibket esu aydelem, efelighalehu esun sibket
- መሐሉ አይነገርም ሙሉዉን ፈልጌ አጣው
@@michaeltesema4386 eshi wendime, bagegnew des yilegn neber, be kaset neberegn teftogn new
@@michaeltesema4386 eniem gin part 1 bicha now yagengahut
በአንድ ቀን ሰብከት እውቀትን የምታስታቅፍ መምህር ቢሰሙት ቢሰሙት የማይሰለች ሁሌ አዲስ ዛሬ ላለው ትውል ታስፈልገዋለክ