መጋቤ ሀዲሥ በጋሻው ደስአለኝ ቁጥር 17 __ነገ_ድል_አለ አዲስ የ ህይወት ሥብከት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @israel9958
    @israel9958 2 роки тому +5

    ሁልጊዜ እንደአዲስ የምሰማው የተሰፋ ትምህርት ነው፤ ጌታ ይባርክህ እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ ወደቤቱ ይመልስህ፣ የጨዋ ሰው አንደኛ ምሳሌ ነህ፤ ተባረክ ወንድሜ።

  • @natanamyedenglwedage5339
    @natanamyedenglwedage5339 6 років тому +15

    ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ከፍ ከፍ ይበል
    መምህር በጋሻው በእውነት በጣም እወድሃለሁ ወደ ተቀደሰው የእግዚአብሔር ቤት እንዲመልሰህ ፀሎቴ ነው።

  • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
    @ሀገሬ-ጀ8ኘ 4 роки тому +1

    ምናለ አንተ ሰው ወደአሳደገችህ ቤተ ክርስቲያን ብትመለስ አውነት ለመናገር አስካሁን ያንተን ስብከት አዳምጣለው አባክህ በጋሻው 😢 ወደ አናት ቤተክርስቲያን ተመለስ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @SaraSara-gh1vt
    @SaraSara-gh1vt 8 років тому +54

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ መምህራችን ዲያቆን በጋሻው ደሳለኝ በጣም እንውድሀለን እግዚያብሄር ጨምሮ ይግለፅልህ የምታስተምረው ትምርት በጣም ነው የምወዳቸው አምላክ ይርዳ ለሚሳደቡ ልቦና ይስጣቸው አሜን

  • @asteartewele232
    @asteartewele232 7 років тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚኣብሄር ኣምላካችን የኣገልግሎት ዘመኖትን ባርኮ ያርዝምልን ኣሜን ።

  • @almeteklhamont1758
    @almeteklhamont1758 8 років тому

    sel hulum nger egziahbeher yemesegen
    Amen amen amen
    le memhireachin kalehiwot yasemalen

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 7 років тому

    ድል አለ በስም ድል አለ በቃልህ
    ድል አለ በስም ድል አለ በቃልህ
    ተራራው ይናዳል አማኑኤል ሲል
    ባህር ይከፈላል መዳኒያለም ሲል
    አሜን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትንም ያውርስልን አዎ ድል አለ እግዚአብሔር ማታለል አይቻልም የተጣመምን ሳንሰበር በጊዜ እንመለስ ጊዜው አጭር ነውና በድጋሜ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት

  • @danatekle5596
    @danatekle5596 8 років тому +2

    ወድማችን እጅግ በጣም እንወድሀለን እናከብርካለን እውነቴን ነው ያንተ ሥብከት ትምህርት እጅግ ህይወቴን ቀይሮታል እግዚያብሄር ርጅም እድሜና ጤናን ይሥጥህ ፡፡ቃለ ሕይወት ያሠማልን ኣሜን

  • @wagaiwagai1371
    @wagaiwagai1371 7 років тому

    መጋቢ አዴስ መምህር በጋሻው ቃለህይወት ያስማልን የጌቶች ጌታ የአማልክት አምላክ ጌታዬ መዳህኒቴ እየሱሰ ክርስቶስ ሆይ በፀጋ ላይ ፀጋ በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልህ አሜን አሜን አሜን

  • @ranyithopia7480
    @ranyithopia7480 8 років тому +2

    አሜን ቃልዮት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስል

  • @eyeru
    @eyeru 7 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ! አዎ ነገ ድል አለ ! የእግዝያብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን !!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @wagaiwagai1371
    @wagaiwagai1371 7 років тому +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን ሁልጊዜ ስለማዳኑ እና ስለፍቅሩ የምትመስክርለት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰክርስቶስ በጸጋ ላይ ጸጋ በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልህ

    • @bezabihtsehaynesh5495
      @bezabihtsehaynesh5495 7 років тому

      እግዚአብሔር ይባርክህ ሰብከትሀን ቀንም ሌትም ቢሠሙት አይሰለችም ረጅም ዕድሜ ይሥጥህ መታደል ነው ጌታ ካንተ ጋር ለዘላለም ይሁን

  • @zinatzinat1094
    @zinatzinat1094 5 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ደህና አሜን ቃላ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ዳቆን በጋሻው ደሳለኝ ደስ የሚያሰኝ ትምህርት!ላለፈውም ለመጪውም ጠባቂያችን ፈጣሪ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን!

  • @tigisduresa1737
    @tigisduresa1737 8 років тому

    wow Amen Amen Amen Amen zemenik yibarek Begashaw tsagawin yabzalik

  • @berekethana1367
    @berekethana1367 8 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ነገ ድል አለ ያገልግሎት ዘምንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ከጣላትም ይጠብቅህ ዘመንህ መቤቱ ይለቅ ቃለ ሂውት ያሳማልን አሜን

  • @meryjkin5703
    @meryjkin5703 4 роки тому +17

    ወንድሜ በጋሻው እድሜህን ያርዝመው አንድ ቀን እንደገና በተዋህዶ ደጅ በድጋሚ ትመጣልን የሆናል ማን ያውቃል እግዚአብሔር ካለ ከፈቀደ ይሆናል

    • @sarabiya659
      @sarabiya659 3 роки тому +1

      ይሆናል እሱ በቸርነቱ በደ ቤቱ ይመልስልን🙏🙏🙏🙇🙇🙇

    • @AbenetAbraham
      @AbenetAbraham 11 місяців тому

      Awon be hasab yimelesal hooo sw kemot weto dgami wedeza

    • @IteenashHayiluu-ud3oh
      @IteenashHayiluu-ud3oh 9 місяців тому

      Gh😅 0:24 0:24 😅😊😊​@@sarabiya659

  • @ጒድበልጎንደረየሠላምጒዞየ

    ቃለሂወት ይሠማልን መምህራችን በእዉነት እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይሥጥልን ነገ ድል አለ ነገ ድል አለ ነገ ድል አለ

  • @ጒድበልጎንደረየሠላምጒዞየ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ይሠማልን በእዉነት መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን ነገ ድል አለ በሥምህ

  • @reemall6590
    @reemall6590 7 років тому

    አሜን ጌታ ይባረክህ ዘመንህ ይባረክ እኔ በሥደት ላይ ነኝ ቃሉን ሥሠማ እፅናለው ምንም ቢከፋን

  • @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
    @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 5 років тому +3

    የወንድማችን ድምስ ሁለም ይናፊቀኛል
    ዘሜን ይባረክ!

  • @bruktyrose5879
    @bruktyrose5879 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen Kale Heyot yasmalen❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ጒድበልጎንደረየሠላምጒዞየ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ይሠማልን ሙምህረ በእዉነት እድሜ እና ጤና ይሥጥልን

  • @kbkoko7376
    @kbkoko7376 8 років тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰማይ ያዉርስልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @abekebe9082
    @abekebe9082 7 років тому +7

    ሃይልህ ብዙ ስሆን ጠላቶችህ ዋሹብህ....ስው ብዙ ያወራል....ቃለ ህይወት ያስማልን...መምህራችን።

  • @tigistgonba9811
    @tigistgonba9811 7 років тому +1

    በጣም የማደንቅህ እና የምወድህ ድንቅ መምህር ነህ የዕውነት ልክ ልካችንን እየነገርከን ነው የምታስተምረን እግዚአብሄር ፅጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ

  • @simuaku3206
    @simuaku3206 4 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማን ።የአገልግሎት ዘመን ይርዘም ።አሜን።

  • @systemcell5507
    @systemcell5507 7 років тому

    bewnet tsegawn tabzalh kale hiwetn yasemaln bedme betsega ytebkh yeagelglot zemenhn ybarkew egnanm ayne lbonachnn yabral

  • @وهجالمشاعر-ش4م
    @وهجالمشاعر-ش4م 8 років тому

    amen amen amen Egizeabiher Amelak kal hiywot yasemaln yeaglgilot zemnoten yibarkiln!!!

  • @funinawfandaro9154
    @funinawfandaro9154 8 років тому

    yehew ye thion Mariam lijoch Zare yesetan megebia ber honew eyayen new sew belawoch weyanewoch !! Megabi Hadis Begashaw kale HIwot yasemalen !

  • @adeljabirosman494
    @adeljabirosman494 7 років тому

    memhir kale hiywet yasemaln be ewnet dese yemil timhrt betam tesfa korcha neber gin atintin sersiro bemigebaw ena tesfan bemizeraw wengal dagim teserahubet besidet alem lay salkis neber gin yedingl lij simu yikiber bekalu seragn

  • @werweis7137
    @werweis7137 5 років тому

    Kalehiwet yasemalign betam emnetn yemiyatenekir tesfan yemichemir tmhirt new

  • @hshshhsh.btaemdsgoalmandeg2012
    @hshshhsh.btaemdsgoalmandeg2012 8 років тому +6

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሥፋ ምናደርጋትን መንግሥተ ሠማያት ያዋርሥልን

    • @hfcbvvhn8963
      @hfcbvvhn8963 8 років тому +1

      Hshshhsh. btaem ds goal mandego Bbbzbzbzbzjzn አሜንየአገልግሌትዘመንይባርክልንተሥፋመግሥተሠማያትንያውርሥልንአሜን

    • @indiaindia5079
      @indiaindia5079 8 років тому +1

      Hshshhsh. btaem ds goal mandego Bbbzbzbzbzjzn amennnnnnnnnnnnnnn

    • @kadambaribari6507
      @kadambaribari6507 8 років тому

      india india hiii

    • @kadambaribari6507
      @kadambaribari6507 8 років тому

      Hshshhsh. btaem ds goal mandego Bbbzbzbzbzjzn h

  • @sophiagualu1832
    @sophiagualu1832 4 роки тому

    የሚለዉጥ ቃል ረድኤታችንይባረክ አሜን::

  • @nohaminhabdoninhd3885
    @nohaminhabdoninhd3885 4 роки тому

    መምህር በጋሻው በእውነት እጅግ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ እግዚአብሔር ወደቀድሞው ስፍራህ እንዲመልስህ የዘወትር ምኞቴ ነው ስለቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርትክ ህይወት ይለውጣል ተባረክ

  • @aragaw7728
    @aragaw7728 8 років тому +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ብጣም የሚገርም ነው ስለ ፍቅር ከመስበክ የበለጠ ስጦታ የለም እግዜር ይባርክህ ኢየሱስ ክርስቶስም መስዋእት ሆኖ ያሳየን ፍቅርን ነው። እባክህ አደራ የምልህ ተስፋ እንዳትቆርጥ በቀጣይ ሰስለሴ የምታዘጋጀውን ቃለ ህይወት እየጠበቅን ነው።

    • @citycity155
      @citycity155 7 років тому

      Aragaw Beyene

    • @ጎይቶኦምበርሀ
      @ጎይቶኦምበርሀ 6 років тому

      Aragaw Beyene ስላሴ አትበል እያለህ ምን ትጠብቃለህ ሌላ ትምህርት

    • @yohanes4667
      @yohanes4667 6 років тому

      Amen Amen Amen

  • @herutselssie6799
    @herutselssie6799 8 років тому +5

    ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን አቤት እንዴት ደስ እንደሚል ልብን ያድሳል ትምህርትህ ቃሉን እንድትናገር የረዳህ ልዐል እግዚአብሔር ክብር ይግባው የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @hey1232
    @hey1232 7 років тому

    አዎ እግዚአብሄር አላማዬ ነው እየሱስ ጌታ ነው አሜን ተባረክ ወንድሜ::

  • @የሰውፍቅርያልቃልያተግንይ

    አባታችንቃለህይወትያሰማልን🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @ayelamen3107
    @ayelamen3107 7 років тому +3

    ዘመንህን ይባርከው ጌታ በብዙ ተባረክ ሳልሰማው አልውልም ይሄን ስብከት ህይወት ይቀይራል

  • @saniytthelahun1166
    @saniytthelahun1166 8 років тому +1

    Amen❤ Amen ❤Amen❤ kale Hiwot yasemalen yagelgilot gezah yebarik

  • @Sam-ku5gs
    @Sam-ku5gs 4 роки тому

    መምህርየ እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ በጣም ነው ውስጤን ደስ ያለኝ። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SarahAli-st8hf
    @SarahAli-st8hf 8 років тому +2

    በእውነት ለመምራችን ቃለህይወት ያሰማልን የማታልፍ መንግሥተ ሰማያት ያውርሥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @samrawityemaryamlij4435
    @samrawityemaryamlij4435 8 років тому +3

    አሜን ወንድማችን ነገ ድል ያርግልን እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት በርታ

  • @assiasaida3788
    @assiasaida3788 8 років тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @awugichewdamtekebede901
    @awugichewdamtekebede901 7 років тому +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህ እግዚያብሄር የሰጠህን ፀጋ ማንም ማንም ሊወስድ አይችልም ምንም ቢሆን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅህ ብለህ የለ ብዙ ትግስት መረጋጋት ትል የለ እግዚያብሄር ያያል በርታ ወንድሜ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ዐ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ስብከት ፀጋህ ይብዛ

  • @ryhamagaramaw5857
    @ryhamagaramaw5857 7 років тому +1

    አሜንንንንንንን ከጌታ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር ድል አለ ተባረክ

  • @ethiopianhabshalove5486
    @ethiopianhabshalove5486 8 років тому

    እግዚያብሔር ያቆይህ ትምህርትህ ሁሉ ውስጤ ነው እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያርግህ!!!!!!!!!

  • @hiwi2246
    @hiwi2246 7 років тому

    amne kalhiwet yasmaln memhrachn egzabhier yetabkha enwedhalna segawn yabzalke amne

  • @selamzewudu8855
    @selamzewudu8855 7 років тому

    begashaw egziabher lebona yesth ebakh kechalk selewnt nur

  • @michaelghebrehiwet2931
    @michaelghebrehiwet2931 8 років тому +1

    aseyyyy dess sil hiwet yemiseti yehiwet tmhrt amennn wendmachin qal hiwet yasmaln ye fkir amlak ye agelglot zmenh ybarkln

  • @tesfayebassashirko3081
    @tesfayebassashirko3081 7 років тому

    ዲ/ን በጋሸዉ ደሳለኝና ጥቅት ዘማሪዎች የዚህ ዘመን የኢት/ያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድንቅ ስጦታዎች ናችሁ፡፡ በስብከታችሁና በዝማሬያችሁ ተደራሽነት እጅግ ብዙ ወጣቶቻችን ወደ ህይወት ተመልሰዋል፡፡ ጤና አግኝተዋል፤ የግል ህይወታቸዉን አስተካክለዋል፡፡ በተለይም የጎዳና ካሴት ተደራሽነት የማይካድ ከፍተኛ ዋጋ ነበረዉ፡፡ ከሽሻ፣ ከጫት፣ ከመጠጥና ከዝሙት መንደር አዉጥቷቸዋል፡፡ ከአስመሳይ አዉሬ መናፍቅ መንጋጋ መትረፋቸዉ እስከ ዛሬ በጣም ደስ የሚለኝ ነዉ፡፡ ፈጣሪ እንዲቀጥል እንዲያደርግ ምኞቴ ነዉ!!!
    ስለእናንተ ከጥቅት ወራት ጀምሮ የሚወራዉን ጥንተ ጠላት ዲያብሎስ የሚያስነሳዉ ክፉ ወሬ እንሰማለን፡፡ ነገር ግን እንደማታደርጉት እምነታችን የፀና ነዉ፡፡ እንኳን እናንተ፤ ያስተማራችሁት እኛም ቢንሆን ከዚች ቅድስትና ንጽህት ተዋህዶ እምነታችን ለአፍታ ፈቀቅ አንልም፡፡ መሠረቷ ሁሉንም የሚያሟላ ከዓለት ድንጋይ የተዋቀረ ነዉና፡፡ ስለሁሉም ነገር ቅዱስ እግዚአብሔር ከድንግል ማርያምና ከቅዱሳን ቤተሰቦቹ ጋር ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ፡፡ አሜን!!!

  • @hey1232
    @hey1232 7 років тому

    አዎ እግዚአብሄር አላማዬ ነው እየሱስ ጌታ ነው አሜን ተባረክ ወንድሜ

  • @hanname4556
    @hanname4556 8 років тому +1

    ቃለህይወ ትያሠማልን ያገ ል ግሎ ት ዘ መ ንህ ይባርክልህ

  • @wedebniguse191
    @wedebniguse191 7 років тому

    Amlak yabaraka...danke ...kale hiwet yasmalna...

  • @yedelayele340
    @yedelayele340 4 роки тому

    Kale hiwet yasmalen wede betu yemlseh

  • @elsaderbe7361
    @elsaderbe7361 8 років тому

    Slekalu laul egziyabher ymesgen latem edmena tena ystln yagelglot zemenh abzto abzto ybarkln teykrta gar slezerfe tnishi btastemr lelochachin tnkare yhonenal orthodox lezelalem tnur amen

  • @ሀናየማርያምልጅሀና
    @ሀናየማርያምልጅሀና 8 років тому +4

    አሜን አሜንቃለ አሜን ህይወት ያሠማልን ተሥፋ የምናደርጋትን መንግሥተሠማያትን ያውርሥልን

  • @teameema2680
    @teameema2680 8 років тому +4

    አሜን አሜን አማን ቃለ ህወይወትን ያስማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክክልህ

  • @ተመስገንአምላኬሁሉባተሆነ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማል እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hiwetgirmay1017
    @hiwetgirmay1017 5 років тому

    Kale hiwet yasemaln EZGAABIHER yetemesegene yhun AMEN AMEN AMEN

  • @wongeltesema9635
    @wongeltesema9635 7 років тому

    ዘመንክ ይባረክ የምትወዳት ማርያም በቀኝህ ትቁምልክ ።

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 7 років тому

    AMEN!!!!!! Rejem edmay Kemulu Tena Garr yesetelin ! bless you More !kale yehwotyasemalein !

  • @salemnurse9022
    @salemnurse9022 5 років тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ: በከፍኝ ጊዜ ሰማውት አፅናኝም: May GOD BLESS YOU MORE! አሜን!

  • @brookstark8401
    @brookstark8401 4 роки тому

    Yehe sew wede Bete-Christian yimeles zend tseleyulet , melkam agelgaye neber be ewnet begashaw

  • @sanaitsanait455
    @sanaitsanait455 8 років тому

    kale hiweti yasemalin yeageligiloti zemenihi yibarik

  • @asteartewele232
    @asteartewele232 7 років тому +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለኣባታችን እረዥም የኣገልግሎት ዘመንን ይስጥልን ኣሜን ።

  • @maranatatiti3886
    @maranatatiti3886 4 роки тому

    Tebarek lekalu metazez yehunelen

  • @kingcrll6343
    @kingcrll6343 8 років тому +2

    amen amen yevelglot z emenh yibarek

  • @ohdgshggebdk8337
    @ohdgshggebdk8337 Рік тому

    Geta iyesus abizto abizto yibarkh wude ye egeziabiher sew begashaw

  • @helinamekonnenpoem812
    @helinamekonnenpoem812 Рік тому

    ያባቴ ልጅ በጥፍ ተባረክ

  • @kiyaaameski3656
    @kiyaaameski3656 8 років тому

    amen amen egziyaber yabark tebarek bebzu

  • @meseretlove680
    @meseretlove680 6 років тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በሀይማኖትህ ያጽናህ

  • @egziabeheryalakihwendemtse4040
    @egziabeheryalakihwendemtse4040 8 років тому +2

    kale hiwet yasemalin memihir yazeligilot zemenih yibarek

    • @meklove3503
      @meklove3503 8 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @የአብስራ-ፐ8ሸ
    @የአብስራ-ፐ8ሸ 7 років тому

    Amen kalehiwot yasemalen bebetu yatsenan

  • @marosellelsa4194
    @marosellelsa4194 6 років тому

    አሜን. ድል. ይሁንልህ. በርታ. ጌታ. ጸጋውን. ይጨምርልህ

  • @abelbogale7169
    @abelbogale7169 5 років тому +1

    በግየ በጣም እዎደሀሃለሁ! እግ/ር አንተንና መሰሎችህን ወደ ቀድሞዉ ሃይማኖት ይመልሳችሁ፡፡ እመብርሃን ልቦናህን ታብራልህ አይዞህ እንጸልይልሃለን

  • @amharabofed1748
    @amharabofed1748 8 років тому +18

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚያብሄር ይመስገን!!! የሠማነውን እግዚያብሄር በልቦናችን ያሣድልን. ለመምህራችን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን!!!

    • @jamilcell9416
      @jamilcell9416 7 років тому

      አሜንንን፡

    • @citycity155
      @citycity155 7 років тому +2

      እኔ.የሚገርመኝ.ሰው.ሁሉ.አጥያት.ሲሰራውሎ.እያደረ.ራሡን.ንጽህ.አድርጎ.ይናገራል.ልቦና.ይሥጠን.እምነቱስጥ.ሆናችሁ.ትሣደባላችው.ስድብ.እዚጋር.ተገቢ.አደለም.ምድረ.ተሣዳቢ.ኦርቶዶክስ.አይደላችሁም.እመኑ

    • @mazafernandes4513
      @mazafernandes4513 7 років тому

      Amhara BoFED
      )

    • @ሰብሊኢየሱስሰላሜነው
      @ሰብሊኢየሱስሰላሜነው 7 років тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @bassammatta3052
      @bassammatta3052 7 років тому

      btem new ymwdihe gate yebrkhe enm hule silsu biche men yestmirn yhun biye asb nebri ahun gin geteyn bsitekil ygagnhut yehel tsmagn

  • @addisbogale3020
    @addisbogale3020 8 років тому

    qalhiwt yasmaln mmhirachn idmen tena chmro yistln qalun blbonchin yasdrbn amen

  • @JhbhShitaHhn
    @JhbhShitaHhn 8 років тому

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mulugetamitiku2611
    @mulugetamitiku2611 7 років тому

    እኛ ማነው ፈራጅ ያደረገን መሳደብስ ሀጥያት አይደል ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንተወው እርሱ እግዚአብሔር እውነት ነውና እውነትን ያውጣልን

  • @JhbhShitaHhn
    @JhbhShitaHhn 8 років тому +1

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ቃለህይወት ያሰማልን ።

  • @manidegu2590
    @manidegu2590 8 років тому +1

    Kale hewot yasemalene memehere begashaw wendema

  • @chanehana3632
    @chanehana3632 8 років тому +11

    እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ጨምሮ ይባርክልህ ወንድማችን

    • @ሠለሞንዘውድ
      @ሠለሞንዘውድ 5 років тому

      እግዚአብሔር ፡ያመስገን፡ወንደምችን፡ቃል፡ያሰማልን።።።

  • @genetederese1528
    @genetederese1528 8 років тому

    amen amen amen kalewot yasemaln keri zemenkn ybarkln

  • @ወለተማርያም-ዸ6ጨ
    @ወለተማርያም-ዸ6ጨ 8 років тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @helenhelen2122
    @helenhelen2122 7 років тому

    Ewunet begashawu lben yemineka sbket hulum tebarek eshi

  • @እስኪጂማ
    @እስኪጂማ 8 років тому +3

    ቃል ህይውት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን አሜን አሜን!!!

  • @zawditugobena8849
    @zawditugobena8849 3 роки тому

    ወንድማችን እጀግ በጣም እንውድሀለን ቃሉ ሕይወት ያሰማልን በጣም በጉጉት ሰንጠብቀዉ ነበረ እመቤቴ ከቤቶ አታወጦ ፈጣረ የተመሰገን ይሁን?

  • @HuaweiHuawei-cl2fy
    @HuaweiHuawei-cl2fy 7 років тому

    ሁፉፉፉፉፉ እንዴት ደስ የሚል ሰብከት ነው ተባረክ ፈጣሪ ከማያልቀው በረከት ያደልክ የሰማነውን እንድንኖር ይርዳን

  • @haregayelign6186
    @haregayelign6186 7 років тому

    ተባረክ መምህር ፥አዎ ነገ ድል አለ•

  • @sasusalamon4809
    @sasusalamon4809 7 років тому

    kale hiyiwet yasemalen mengeste semayatn yawareselen

  • @mokatube405
    @mokatube405 2 роки тому +4

    አንድ ቀን ወደ ቀደመ ቤትህና ክብርህ ትመለስ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው። ያንተ ውበት ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ናትና።

  • @merykalba3972
    @merykalba3972 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን የመከረን የገሰጸን እግዚያቤር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @tadelefikre3292
    @tadelefikre3292 7 років тому

    Geta eyesusen MESHEFEM atichelum !

  • @ሀኒየጌታልጅ-ቸ8ጐ
    @ሀኒየጌታልጅ-ቸ8ጐ 8 років тому

    amen amen amen kale hewoit yasemalne yegalegelot zamanehen yarezmalke dengel tetabekak!!!

  • @yonatanasirat3608
    @yonatanasirat3608 Рік тому

    አንተን የወለደች ማህፀን ምንኛ የተባረከች ነች ስለ አንተ ሁለም ገታን አሠሰግነዋለሁ

  • @axumitekingdom2043
    @axumitekingdom2043 7 років тому +1

    wow thanks to God please! we expect much more preaching every time our brother Begashaw longlive

  • @SamsungJ-mg8gs
    @SamsungJ-mg8gs 7 років тому

    kali heyewit yacimaln minegeceti Cimayaten yawereceln amn Amn amn