Abate betam metfo sew nebr lene, satflegi new yetwldishiw eyale new yasdgegn, betam yedbdebgn nebr hulem lene tiru amlkaket yewim still now a day. Ahun Adge wechi hagr new minorew negr gin fetari redtogn tiru sew behiwote getmogn betdar eynorku new, Abaten gin ahunim betam new mitelaw. Betam new tiz selgn mibesachew sele lijnete. Lijneten sastawis desta endysemagn argognal.
ሁሉን ነገር ተወጣነው ቲጂዬ....!
አሁን አሁን የምናደደው አንዳንድ የሀበሻ ፊልሞች ላይ በማያቸው ገፀ ባህሪያት ነው። ልጆች አፍ አውጥተው እናቴን ወይም አባቴን ካላገኘው አልበላም ወይም ከመኝታ ቤቴ አልወጣም ብለው ሲቆጡ ወላጆች ደግሞ ሲያባብሏቸው ሳይ ነው። ምክንያቱም እኛን አይወክልም.... እኛን አይገልጽም.... ተሸክመን ያለፍነውን እውነተኛውን ነገር ቢያሳዩን የአይምሮ እርካታ እናገኛለን....አርቱ ላይም ብትሰሩ መልካም ነው።
ድንቅ ሴት ነሽ ታስፈልጊናለሽ። ❤
🙏🙏🙏
Tsigeye thank you so much 🙏 teru metsafe newe yetsafeshewe
Please share us about twins relationships at all !
This is so true
Wow, she's amazing. Great lessons on this video.
Glad you enjoyed it
በትክክል ፉቅር ከሁሉ ይበልጣል እናመሰግናለን ከትንሽ ወደ ትልቅ ከባዶ ሙሉ የተሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን🎉
🙏🙏🙏
እግዚእብሄር ይባርክሽ የሚገርም ግምህርት ነውብዙ ስው ስውንካለመረዳት እይጎዳም ብዬ እገምታለሁ ክብር ለእየሱስ ይሁን!!
🙏🙏🙏
lost and found የሚባል የ ቲቪ ፕሮግራም አለ ማየው ሁሌም ያስደስተኛል አሁን ስትናገሪ ቴጂዬ እራሴን መጠየቅ ጀመርኩ። ያ የጠፋው ልጅነቴ ነው ለካ
wow betam desh yelal mwerat eflgleu ktcale
በጣም ቆንጆ ነዉ ። ቀጥይ
Abate betam metfo sew nebr lene, satflegi new yetwldishiw eyale new yasdgegn, betam yedbdebgn nebr hulem lene tiru amlkaket yewim still now a day. Ahun Adge wechi hagr new minorew negr gin fetari redtogn tiru sew behiwote getmogn betdar eynorku new, Abaten gin ahunim betam new mitelaw. Betam new tiz selgn mibesachew sele lijnete. Lijneten sastawis desta endysemagn argognal.
EHETALEM, YALEFEWUN BEYIKERTA MALEFU AMARACH YELELEW EREFT NEW YEMISETISH.
Gazetejnaw demetsu yedeberal. Zeme bile teru newe.
tigist endet magnet echilalehu
et.linkedin.com/in/tigistwaltenigus
thankyou
You're welcome!
Tigye❤❤❤
የኔ ደግሞ ለኔም ይገርመኛል ያናድደኛል
ሰው በቀረበኝ ቁጥር ፍርሀቴ ይጨምራል በራስ መተማመኔ እየወረደ ይመጣል......ግራ ገብቶኛል
Please can someone give feedback to Manyazewal the sound he makes when listening is so annoying. I can't listen to the whole podcast
I will let him know!
OMG I was just thinking the same infact I stopped listening couldn't continue 🤣🤣
Yes pls stop
Brother ድምፅክ በጣም ይረብሻል!
ሁልግዜ ነገሮችን ማለፍ ሞኝነት አይደለም አስተዋል ይመስለኛ
ድንቅ ሴት ነሽ ታስፈልጊናለሽ።❤❤🫶🫶🙏🙏🥰🥰🌹🌹🌻🌻
Wow Tg berch
Betammm mesmat felge ya milew sewye yirebishegnal make it normal pls dimts yalew ya adrigut 😢
Yene wud betam new madenkshi10Q
ስልኩዋን እባካችሁ
Tigist Waltenigus belesh search adregi.
selam Endeat Nesh
ማዳመጥ ፈልጌ ነበር ትምህርቱን ወድጄ አብሮ ያለዉ የሚረብሽ ድምፅ በጣም ረበሸኝ። ምንድነው?
Enem. Gazetegnaw manyazewal new meselegn semu... betam yerebeshal
salweded new yadekut. Ena waga askflognal.
ሀይ ትእግስት የት ነው የምትኖሪው አሜሪካ ከሆንሽ ላገኝሽ ቨብችል ደስ ይለኝ ነበር ትምህርትሽ ብዙ ሰዎችን ልጆችን ቨተለይ ይታደጋል
ሰሞኑን ትመጣለች ተከታተያት።
እኔ አለሁ አይደል በጭንቀት ማብደዉ ምንም ለማልፈጥር እግዚአብሔር እንደ ሀጢያቴ ሳይሆን እንደመቆሸሼ ሳይሆን እንደቸርነቱ ማይገባኝን እያኖረኝ ተመስገንም የማላዉቅ ፍጡር ሆኛለሁ😢😢😢
አይዞሽ፤ ጸልይ ሁሉ ደህና ይሆናል።
@QEBETO Amesegenalew
እስከአሁን የምፈልገው እሱን ነው 😢😢😢
This is my story.
It will be fine.
እኔ በልጅነቴ ከደረሰብኝ ትራማ ይልቅ አዋቂ ከሆንኩኝ በውሃላ የደረሰብኝ ትራማ ይብሳል::
ante ke hwala honeh yemetawetaw demts yerebeshal ebakeh
አድራሻሽን እባክሽ
ስተት እንዳይደገም ምከሪ ይስማማኛል
እኔም ነኝ
እባክሽ የት ነው የማገኝሽ በጣም ታስፈልጊኛለሽ
በስሟ ዩቲዩብ ከፍታለች፤ እዛ ላይ ታገኚያታለሽ።
besmam endet endemewedat
🙏🙏🙏
Addre please
yesua podcast lay alelesh.
How find u
et.linkedin.com/in/tigistwaltenigus
ፈልጌሽ ነበር
ግማሽ እውነት
Tgye mariyamn endet endemwedsh amlake fekdo 1ken bicha bakal bagegnsh ebs yanchi prog simeta kuchh biye....
...
ሁልግዜ ከልጅነት ነዉ ትላላችሁ ግን መፍቴህ የላችሁም
መፍትሄ እንዳለው እኔ ምስክር ነኝ በእርግጥ እኔ ሳይኮሎጂስት ጋር አልኩኝም ነገር ግን በጸሎት ተፈውሻለሁ
እኮ መፍቴዉ ምንድነዉ ነዉ ያልኩት ጸሎት ይረዳል አዎ ግን ያንን ትሮማ በምን ይጠፋል
@@tsiondubale1293 ከተቻለ therapy ወይ ደግሞ የቀድሞውን ነገር ይቅር ማለት የጎዳሽ ነገር ካወቅሹ ማለት ነው እኔ ረጅም ጊዜ ትዕግስትን አዳምጣት ነበር እና የልጅነት በልጅነቴ trauma ፈጠቂ እንደሆንኩ ተረዳሁ ነገር ግን ወደ ቴራፒ አልሄድኩም የሆነ ነገር አጋጠመኝና ፀሎት ጀመርኩ የሚገርመው ነገር ለረጅም አመት የጭንቀት ተጠቂ ነበርኩ ብቸኝነት ይሰማኝ ነበር social isoleted neberku የጎዳኝን ነገር ስለማውቀው እግዚአብሔርን አውጣልኝ ብዬ ለምኩት እሱም አላሳፈረኝም ከዚያ ይቅር ስል ብቸኝነቴ የተወገደልን ጭንቀት የተወገደልኝ አሁን ማህበራዊ ህይወቴ ራስ ተስተካክሎልኛል:: እንደገና መወለድ ያክል ነው የተሰማኝ አሁን ያለሁበትን እንዴት እንደምወደው::
መፍትሄው እግዚአብሔር ብቻ ነው
እኔም የምሰራው ተመሳሳይ ነው ግን እግዚአብሔር ነው ብዙ ችግሮችን ከሂወታችን የሚወስድልን
10q
ድምፁ ይረብሻል። ለምን ዝም ተብለህ አታዳምጥም። ወይም በምልክት አትግባባም።
አረ የሚያሳምን ነገር አውሪ ለምሳሌ አንዳንዴ ለሰው ደስታ ስትኖሪ ሰውደሞ ግዴታ ሽ ይመስለዋል ሁሌ መቀበል ይደብራል መስጠትንም መልመድ አለብን ሰልፊሽነት ይደብራል አረ ሼ ነው
❤❤❤
thanks. how can a contact you please?
et.linkedin.com/in/tigistwaltenigus