Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንደዚህ ልጅ የተባረከ እግዚአብሔር ፈልጎ ያገኘው ሰው አሜን ይበል ።
አምንን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንዶች ለሴት እንደምታፈቅሩት ያህል ፈጣሪን ብታፈቅሩሴቶችም ለወንድ እንደምታፈቅሩት ፈጣሪን ብታፈቅሩትፈጣሪም ለእያንዳዳችሁ ትክክለኛው ሰው ይሰጣቹ ነበር።ግን ፈጣሪ አናፈቅረውም ለሰው ስናፈቅርም አይሳካልንም በገዛ ስህተታችን
በጣም ደስ የሚል ታሪክ እግዚአብሔር በአንድ በብዙም መንገድ ያሰተምራል አንተም በሶ ምክኛት እግዚአብሔር አገኘከው እውነተኛ አፍቃሪ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ዘላለም ወዳጅ ❤❤❤❤ አንተም ድንቅ ልጅ ነክ በረታልን አባታችን ያዕቆብ ራኤልን አፈቀረ እግዚአብሔር ግን በሊያ አብዝቶ ባረከው ያሰበለት ላንተም እውነተኛ ሊያን ታገኛለክ እኛ ሰዎች ብዙ ጊዜ ዲንጋዩን ዳቦ ይመሰለናል እናም እግዚአብሔር ለኛ የተሻለ አለው ታገሱ ❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይህን አይነት ነፍስ የሚዘራ ትምህርት ስለአቀረብክልን ምስጋና ለአንተ አዘጋጁ እንዲሁም ፍቅሩን ላካፈለን አሸናፊ ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ ፍቅር ያሸንፋል እናመሰግናለን ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ ነኝ።
ፍቅር ኢየሱስ ነዉ አተ ስለ አንድ ሴት አወራህ የኢየሱስ ፍቅር ግን ለኔም ላተም እስከመስቀል ሞት ታዘዘ በገርፉ ቁስል እኝ ተፈወስን ያለበደሉ እስከመስቀል ሞት ታዘዘ ለኝ ያለዉ እዉነተኝ ፍቅር የኢየሱስ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉❤❤amen
አሜንተክክል❤❤❤❤
Yesus gay nw
ፍጣሪ አይሞትም ፍፁም ሀያልነው እየሱስ አልሞተም አልተሰቀለም እሱም ለበኒ ኢስራኢል የተላከ ነብይነው100ንቁ ከቅልፋቺሁ
Amen yes Jesus is love
ወንድ ልጅ አፍቅሮ ማየት በጣም ነው ደስ የሚለኝ ውሸታም እና አጭበርባሪ በፍቅር ስም የሚነግዱ በበዙበት አንተ እውነተኛ አፍቃሪ ሆነሀል እና አላህ ላንተ ያላትን አዘጋጅቷታል እስክትመጣ በትግስት ጠብቅ ❤😢
አወ ወላሂ በውሸት ተስፋ ላመታት በሂወታችን የቀለዱብ ስንት አሉ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለበጎ ነው ❤❤
እስኪ የሴት ለቅሷ ብቻ ሁሌ መስማት ደብሮኝ ነበር ግን ወንዷቾ በጣም ጠንኳራ ስለሆኑ የተበደሉትን ማውራት መሸነፍ ይመስላቸዋል እስኪ ከወንዶች እንማር ጥንካሬ ሴቶች
እረ ጉዴ የዛሬው ደግሞ ይለያል በጌታ ስም የመፅሀፍ ቅዱሱ ቃል ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደጣፈጠ ያለቀ ጥሩ ውይይት
ዋዉ በጣም የሚገርም ልጅ ነው ያቀረብክልን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤
16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።ዮሐንስ ወንጌል 3:16❤❤❤
የሚገርም አይምሮ የሚይዝ አነጋገርህ ብስል የሆነ አደበተ እርትኡ ፈጣሪህን ያዝ በበለጠ ይክስሃል እሺ ። በአባትህ ደሞ እራስህን አትውቀስ ከኖርከው አንጻር ነው ብቻህን ነበርክ በልጅነትህ እናትህን አጣህ የምትደገፈው ስላጣህ ነው እሺ ውስጥህ የተጠራቀመ ብቸኝነት ነው እና አይዞን ወንድሜ እና ትልቅ ቦታ እደምትደርስ አያም ሹር ብሮ ። ደስ የሚል ጊዜ ነበረ ንጽህናህ ደስ ይላል አሹዬ ❤❤❤
አተ አምስት አመት አፈቀርሀት አምት ቀን አገኘሀት እኔ አስር አመት አፈቀርሁት ሁለት ጊዜ አገኘሁት ሳፈቅረዉ ኖርሁ መጨረሻ አላፈቅርሽም ግን ከእህቶቸ በላይ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ ፍቅረኛ ስላለኝ ነዉ ይቅርታ እህቴ ሆነሽ ኑሪ እድሜ ልክ እንዛመድ አለኝ እኔም አማራጭ ስሌለኝ እሽ አልሁ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በጣም የሚያፈቅረኝ እጮኛ መጣልኝ በ2018 እንጋባለን የፈጣሪ ፍቃድ ከሆነ
Isey igzhabiher yimesgen yimesgen anchim melkam mist indthogni igzhabiher yirdash ❤❤❤
@tigesttigest75 Amen amen amen yen wud amesegnalehu
ኦሆ በጣም ተደንቀለዉ 😢😢አራ ዎድሜ ተባረክ በጣም ጀግና ነክ
በስመአብ የዛሬው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ሒወትህን ያሳምርልህ እራሴን እዳይ አድርጎኛል
ወዳጄ " እኔ " ነህ?ስለ እውነት ተመሳሳይ ጉዞ ላይ ነን፣ የእኔን ተንፍሰህልኝ ኡኡኡኡፍ ስላስባልከኝ🙏ሙራድ ነኝ ከትውልድ አገርህ ( አሰበ ተፈሪ(ጭሮ)
የምር ንግግሩ አነቃቃኝ በስመአብ ቃላቶቹ ሀይል አላቸው። ህይወት በደንብ ገብቶሀል ከንግግርህ ያስታውቃል ከልብህ ነው የሚታወራው❤❤❤
ፍቅር እንዲይዘን ምን እንብላ ጎበዝ አይ ፍቅር ተመልካች አደረከን😅 የኔ ህያው ፍቅር ስተው የማይተወኝ እግዛብሔር ፍቅር ነው።
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ካካካ
ዋውው, ፍቅርን ይተንትነው ይሄ ልጂ አቦ ::
ጥሩ ፅሀፊ በርታ ካንተ ብዙ ይጠበቃል
መኖርም የሚጀምረው አለመኖርን በመፍራት ነው😢በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን እናመሰግናለን❤
በጣም ደስ የሚል ታሪክ እግዚአብሔር በአንድ በብዙም መንገድ ያሰተምራል
በጣምየምገርምሰውነህ ለሰውአስተማሪነህ❤❤❤❤ይገርማል
መምህርህ መልካም ሠው ናት።
ፍቅር ከባድ ነው ጔደኛ አይረዳም ቤተሰብ አይረዳም የተፈቀሩት ሰወች አይረዱም በቃ ፈተናው ስቃይው ያፍቃሪብቻ ነው የሰው ማንነት ሳይገባኝ እልፍ ፈተናወችን አሳልፌለሁ ዛሬ አልሃምዱሊላህ ቢከብድም የግድ ችዬው አልፌለሁ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እናመሰግናለን ዋው
እጅግ ደስ የሚል ቆይታ ፍቅርን የተረዳክበት መንገድ ይለያል የነገ ትዳርክንም እግዚአብሔር መልካም ያድርግልህ ማኔ ጥሩ ቆይታ ነበር ሹክረን🙏😍
በጣም የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው ፊልም የመሰለ ታሪክ ነው
እዉነትነው ዋው
እኛ ሃበሾች ግን ማነው አፍኖ የያዘን ስንት ድንቅ ሰው ነው ያለን ፈጣርየ ሆይ🙏🙏
ዋዉዉዉ ተመሥጨ እስከመጨረሻው ድርሥ ያዳመጥኩት አሥተማሪ ታሪክ
ሠላም የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ወገኖቸ በሠላም ተመልሠን በአገራችን ለመኖር ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen ❤❤❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤
ማኔ በጣም ነዉ ምጠላህ የነበር አሁን ግን በጣምምምምምም ምትመቸኝ በርታ ሙንየ ማለት ድሮስትናገር ታናደኛለህ አሁን ደሞ ስትስቅ ታስቀኛለህ እንድታየዉ እና ቀረፃ ላይ ካወራሃዉ ገራሚ ታሪክ እነግርሀለሁ ማኔ❤❤❤
መጀመሪያ ሴት የምታቀያይረው ግፉን አገኘኸው ሌላው በትክክል ፍቅርህን አልገለፅክላትም ባገኘኸት ግዜ እንኳ አልቅሰህ እንጂ በትክክል አላወራኸትም ሴት ልጅ ብዙ ነገር ትፈልጋለች
አሽዬ ወንድምዬ ጓደኛዬ ደስ የሚል ጨዋታ ነበረ☘️
አይዞህ ወንድሜ አንዳንድ ጊዜ ሳይገቡን የሚያመልጡን ነገሮች አሉ እና ወደሗላ በመመለስ የሚቀየር ነገር የለም በመሆኑም ወደፊት የሚሆነው ማድረግ የሚሻል ይመስለኛል!
ዋው ሰው መፅሐፍ ቅዱስ ሲያነብ እንዴት ደስ ይላል ያውም በሚዲያ ተባረክ ይሄ ትልቅ ማስተዋል ነው
ጤና ይስጥልኝ ጥንካሬ ጉበዝና ግን ኢንተርናሽናል አማርኛ ለኢትዮጵያውያን መሆን አለበት በክልል በሙሉ ከዚህ ፕሮግራም የተረዳሁት ሰላም አገሪ ኢትዮጵያ ❤❤❤🎉🎉🎉
የሚገርም የስነ ጽሁፍ ችሎታ አለህ። በአማርኛ ተጠጠብክቀታል
ይሄ እውነተኛ ፍቅር ለክርሰቶ ቢሆን ምን አህል ተጠቃሚ ነበርክ በታሪክህ በጣም ተገርሚለው አሁን ይሄን ሁሉ ፍቅር ለክርስቶስ ሰጠው አግዚአብሔር የተሻለ ይሰጥአል ጌታን አገልግለው ወጣትነትህ በሴት ፍቅር እዳያልቅ እነሱስ ክርሰቶሰ ፍቅር ነው ወጣትነትህን ለጌታ ሰጥ ይጠቀምበት ከዚያማ ሁሉ ነው መልካም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ምን አይነት ምርጥ ልጅ አቀረብክልን
እየሱስ እየሱስ ኦሆ በጣም ምገርም ታርክ 😢😢😢
ውዱቸ ማሮቸ ደምሩኝ ሰደተኛ እህታችሁነኝ😢😢😢
እሽ የኔ እህት❤😊
Demireshalew anchim...❤
እሽእህት 🎉🎉🎉
እሺ የኔ ወድ😍
ምድነው መደመር ፋሽነው ወይስ አልገባኝም
የምር ደስ የሚል ታሪክ አወራሩ እራሱ የበሰለ ደሞ ድራማ የመስለ ደስ የሚል ወጣት ፈግግታ ድንቅ ማንበብ እንደዝህ ነው ቃላትህ ሁላ
Wow betam yemigerm interview new amazing man 🧍♂️ with true love ❤️ ❤❤
ተባረኩልኝ።
Wwwooowww thank you so much my brother ❤
ሰለሰማሁት ደስ ብሎኛል❤❤❤
ከሁሉም ነገር የአባትህ መምት ነው🎉🎉🎉🎉
እውነት የሰው ልክ ነህ
አሁንእያየችህ ቅጥል ይል ይሆናልእፍፍፍፍ ወንድልጅሲያፈቅርኮ ግራ ቀኝ አይልም❤❤❤❤
በጥሞና አዳመጥኩህ እምታፍቅርህን ይስጥህ እምትወዳት ይሁን ዳግም በዝህ ልክ ማፍቀር የሚቻል አይመስለኝም መከባበር መቻቻል መደጋግፍ ማዋደድን መተዛዘን ደስታ የተሟላበት አጋር ይንርህ
ዋውበጣምደስየሚልትምህርትነውሁሉምነገርለበጓነው፡እሚበለውነገር፡በአንትተገለፀልኝ
እኔ 4ዓመት ያፈቀርኩት ልጂ እኔን ግን እሱ አያፈቅረንም ግንአሁን እሱን አፈቅረዎለዉ በዝም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር የሱ ስጦታ ነው
ዋውውውው በጣም ተመስጬ ነው የሰማሁት ❤❤❤
በጣም የግርማን 😢😢😢
የካቲት 1 በሰይፉ ሾዉ ለመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰቢያ ይካሔዳል እናተም ይህን ፖሮግራም በመከታተል የበኩላችሁን እገዛ አድርጉ መቄዶንያን ይጎምኙ
መቼ ይሆን የአባት ፍቅር ሚገባኝ አይገርምም ሞቶም እንኳ እጠላዋለሁ ግን እኮ ምንም አላደረገኝም ስላላሳደገኝ ብቻ
እኔ ነደግሞ ለታሰወሳና ግዜ አሳድጎኝ ነበር የች ትንሽ ግዜ ግን እንድ ወደዉ አረገኝ ይነፍቃኛል ግን አለጌኛዉም እሱ በ ህይወት እየለ ለዘመድ ሰጣኝ ልክ ረሴን ማወቅ ስጃምር ሞት ቀመኝ ግን ይነፍቃኛል ህይዉት ለአዱ ደስታ ለአዱ ሀዘን ሆኖም እንቀበለላን ብቻ አልህምዱ ሊላህ ❤
እሚገርም ታሪክ
² በቦታው ሆነህ ስታደምጠው ብቻ ነው የምትረዳው፣ በቦታው ለሌሉ ሁሉ ድራማ ይመስላል፣አይገርምህም ( ተመሳሳይ ሆነን ታሪክህ አድምጬ በፍቅር😍 ሳስባት።)
እንደ አንተ አይነት ታሪክ አለኝ ወንድሜ እውነት ፍቅር ይገርማል ያማል 😢😢😢😢
Yetbebe hulu Megemrya Egzbeharen Mefrat New 👍
እኔንም ትልቅ ችግር ውስጥ አስገብተኸኝ በምድረ በዳ የተውከኝ እንኴንም ተውከኝ በእውነት ሁሌ የምለውን ስትሉት ደስ አለኝ ጉብዝናዬን ጀግንነትን ህይወት ለደካሞች ቦታ እንደሌላት ያወኩብግ እንኴን ተውከኝ
Thank you ❤
እንኳንም የቲያትርና አርት ተማሪ ሆንክ። ሁሌም አፍቅር፣ የምታፈቅራቸውም ያፍቅሩህ።
አሜን
Omay gadi 🙄🙄ይሄ ልጂ በጣም አስተማሪ ነው wawu 😢😢😢
ዋው ምርጥ ነገር ያስተማረን
እንዲ አይነት ፍቅር አለ አምላኬ ሆይ ተረድታክ ቢሆን እድለኛ ነበርች አይ እኛ ሴቶች❤❤❤
Thank you so much my brother beta yemgerm temhuret new❤❤❤🤲🤲🤲
ውጭ♥️♥️♥️♥️🙏🙏
Namatti tola baga keessa sii baase my bro❤❤🎉🎉🎉🎉
በሙሉ ልብህ፣ በሙሉ ሀይልህ ፣ በሙሉ ጉልበትህ እግዝአብሔር ማፍቀር የው የሚቀድመው። ማፍቀርህ ስህተት ነበር ያሁሉ መስዋዕት በከንቱ ነበር። 36:28 አየህ ይሄ የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት የፆታ ፍቅር ብቻ አይደለም የምገልፀው። ከእግዚአብሔር በታች ለሁሉም ሰው ከነእንከኑ በፍቅር የመውደድ ምስጥር ትልቁ ፍቅረ ብፅ ነው። እግዝአብሔርን ስታፈቅር ለሰው ሁሉ ታፈቅራለህ ከዛ አንዱ የፆታ ፍቅር❤
😂😂😂😂😂 ወይ ፍቅር ይሄፍቅር ሚሉት ነገር የሆነ evil 😈 ሳይሆን አይቀርም ልቀቀኝ ብትሉት ማይለቅ😢እኔንም አንድ ሰሞን አቅሌን አስቶኝ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂ሚገርመው እስካሁን ታፈቅራታልህ::ንቃ!
እኔም ኣሁን ላይ ምን ማድረግ ኣለብኝ ኣላቅም
@ የማያልፍ ነገር የነገር የለም በእምነትሽ አልቅሰሽ ፀልይ
😂
በጣም አባቴ😭😭😭😭😭😭
ዋው የዛሬው ይለያል ❤❤❤❤❤
Maybe that just happened because God is prepare for you another life🙏
ወይኔ የአባት ፍቅር ይለያል
የኔ አባት😢
አረ ዉይ ተወኝ ወድም አለም የልቤን ነው የወጣው 7 አማት ሆነኝ ከዝህም ቦሆለም ብሆን ምን የክል እደ ምቀጥል አላዉቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ልሰቅ የምሆነው እስከ ምሆን ወዳጄ
ግዜሽን አታባክኝ ሰው ቢሄድ ሰው ይመጣል
Mariyam ene erasu 3 amet honognal gn 1 enkan agicheyat alakim
ማንያዘወልን የምትከታተሉት ሰዎች ምን ያህል ትግስተኞች ናቻሁ ዋው ኣደነቅኳቹ ኮመንታቹሁ ለማየት ገባው ድምጹ ስሰማ ወጣሁ
😂😂😂😂😂😊😂😂😂
😂😂😂😂
ምገርም ነው ግን ስለ እራሄል ዋው ትልቅ ዋጋ ከፈለ🎉🎉
ዎዉ🎉🎉🎉❤
Adegha neh yematafekrutn sewu afekrshialehu mtlu sewoche gn ftare yfred bachu amen
የኦሮሞ ወንዶች አያፍቅሩ የፍቅር ሰምና ወርቅ ነው የሚያሳዩት ወላሂ ደግነት የዋህነት ኡፍፍፍፍፍፍ ይለያሉ
ሰህ
The Journalist seems fron another world
ይሔ በሽታ ሰዋዊ ፍቅር አይደለም እንዲያርቅልህ ፀልይ! በፀሎት በርትተህ ፀልይ እስከአኹን አለመርሳትም ችግር አለው
ሰው 😊😊😊
አወ ማሪምን ፍቅር መሰጠት ናው መቀበል አደለም እኔ ለ8አመት እንጨት እየሸጥኩ እሰው ቤት እየሰራው አሰተምርው ናበር 9ከፍል ትምህርቴን አቋርጨ ተበደሬ እሰጠዋለው 1ቀን ሻይ ጋብዞኝ አይውቅም መጨርሻ ላይ ሌላ አገባ በቃ ተመሰገን ይኑር እኔም ተማርኩበት አሁን የተሻለ ቦታ ደርሻለው ባላገባም ፍቅር መሰጠት ናው መቀበል አደለም ለሰው ደሰታ መኖር ናው
ega sewechi kerefede new yemegeban 😢😢😢😢😢😢
ወይ ጊዜ እንደዚህ አይነት ፍቅረኛውን ደግሶ መዳር የሚፈልግ ሰው አሳየን
ኢትዩጵያ ኑሮ የመረረው ነው ወታደር
ማኔ ግን አታካብድ😊ልጁ ራሱ ፍቅር ነው
ዛሬ እራሴን ነው ያየውበት አንድ ቀን እንኳን ተስማምተን አናውቅም ከአባቴጋር የምር አመመኝ😢 ከእህቴጋርም ከተጣላን 4 አመታችን ግን ይቅርታ ማድረግ አመመኝ 😢😢😢😢😢😢
ይቅር በያችዉ ይች አለም ዛሬ አለን ነገ የለንም 😢
መልካቹ፣ወንድማማቾች ትመስላላቹ።ይመቻቹ👍🏼
የዚ ልጅ አወራር ግን እንደኔ ያሳቀው አለ😮😁😁😁😁
Ashu wendime
እኔ በራሴ ላይ ከባድ ውሳኔ የወሰንኩት በአባቴ የተነሳ ነው እንደማይወደን ልጆቹን በሙሉ ደጋግሞ ነግሮናል 10እኮ ነን እኔ እየሰደበኝኳ እግሩ ስር ወድቄ ይቅርታ ጠይቄው አውቃለሁ ግን የአለም መጥፎ አባት ነው ስለዚህ አልወደውም እኔ ስደት ላይ ነው ያለሁት ግን ይቅርታ እኔ በሰላም አገሬ ከገባሁ በህይወት ባላገኘው ደስ ይለኛል ምናልባትምይህን ስል ልትፈርዱ ትችሉ ይሆናል ውስጤን የደረሰብኝን እኔ አውቃለሁ።
👍👍💯👍👍👍👍
Wwwwwww bexam yigrmal 💕💕
❤❤❤❤❤
እንደዚህ ልጅ የተባረከ እግዚአብሔር ፈልጎ ያገኘው ሰው አሜን ይበል ።
አምንን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንዶች ለሴት እንደምታፈቅሩት ያህል ፈጣሪን ብታፈቅሩ
ሴቶችም ለወንድ እንደምታፈቅሩት ፈጣሪን ብታፈቅሩት
ፈጣሪም ለእያንዳዳችሁ ትክክለኛው ሰው ይሰጣቹ ነበር።
ግን ፈጣሪ አናፈቅረውም ለሰው ስናፈቅርም አይሳካልንም በገዛ ስህተታችን
በጣም ደስ የሚል ታሪክ እግዚአብሔር በአንድ በብዙም መንገድ ያሰተምራል አንተም በሶ ምክኛት እግዚአብሔር አገኘከው እውነተኛ አፍቃሪ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ዘላለም ወዳጅ ❤❤❤❤ አንተም ድንቅ ልጅ ነክ በረታልን አባታችን ያዕቆብ ራኤልን አፈቀረ እግዚአብሔር ግን በሊያ አብዝቶ ባረከው ያሰበለት ላንተም እውነተኛ ሊያን ታገኛለክ እኛ ሰዎች ብዙ ጊዜ ዲንጋዩን ዳቦ ይመሰለናል እናም እግዚአብሔር ለኛ የተሻለ አለው ታገሱ ❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይህን አይነት ነፍስ የሚዘራ ትምህርት ስለአቀረብክልን ምስጋና ለአንተ አዘጋጁ እንዲሁም ፍቅሩን ላካፈለን አሸናፊ ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ ፍቅር ያሸንፋል እናመሰግናለን ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ ነኝ።
ፍቅር ኢየሱስ ነዉ አተ ስለ አንድ ሴት አወራህ የኢየሱስ ፍቅር ግን ለኔም ላተም እስከመስቀል ሞት ታዘዘ በገርፉ ቁስል እኝ ተፈወስን ያለበደሉ እስከመስቀል ሞት ታዘዘ ለኝ ያለዉ እዉነተኝ ፍቅር የኢየሱስ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉❤❤amen
አሜንተክክል❤❤❤❤
Yesus gay nw
ፍጣሪ አይሞትም ፍፁም ሀያልነው እየሱስ አልሞተም አልተሰቀለም እሱም ለበኒ ኢስራኢል የተላከ ነብይነው100ንቁ ከቅልፋቺሁ
Amen yes Jesus is love
ወንድ ልጅ አፍቅሮ ማየት በጣም ነው ደስ የሚለኝ ውሸታም እና አጭበርባሪ በፍቅር ስም የሚነግዱ በበዙበት አንተ እውነተኛ አፍቃሪ ሆነሀል እና አላህ ላንተ ያላትን አዘጋጅቷታል እስክትመጣ በትግስት ጠብቅ ❤😢
አወ ወላሂ በውሸት ተስፋ ላመታት በሂወታችን የቀለዱብ ስንት አሉ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለበጎ ነው ❤❤
እስኪ የሴት ለቅሷ ብቻ ሁሌ መስማት ደብሮኝ ነበር ግን ወንዷቾ በጣም ጠንኳራ ስለሆኑ የተበደሉትን ማውራት መሸነፍ ይመስላቸዋል እስኪ ከወንዶች እንማር ጥንካሬ ሴቶች
እረ ጉዴ የዛሬው ደግሞ ይለያል በጌታ ስም የመፅሀፍ ቅዱሱ ቃል ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደጣፈጠ ያለቀ ጥሩ ውይይት
ዋዉ በጣም የሚገርም ልጅ ነው ያቀረብክልን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤
16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።ዮሐንስ ወንጌል 3:16❤❤❤
የሚገርም አይምሮ የሚይዝ አነጋገርህ ብስል የሆነ አደበተ እርትኡ ፈጣሪህን ያዝ በበለጠ ይክስሃል እሺ ። በአባትህ ደሞ እራስህን አትውቀስ ከኖርከው አንጻር ነው ብቻህን ነበርክ በልጅነትህ እናትህን አጣህ የምትደገፈው ስላጣህ ነው እሺ ውስጥህ የተጠራቀመ ብቸኝነት ነው እና አይዞን ወንድሜ እና ትልቅ ቦታ እደምትደርስ አያም ሹር ብሮ ። ደስ የሚል ጊዜ ነበረ ንጽህናህ ደስ ይላል አሹዬ ❤❤❤
አተ አምስት አመት አፈቀርሀት አምት ቀን አገኘሀት
እኔ አስር አመት አፈቀርሁት ሁለት ጊዜ አገኘሁት ሳፈቅረዉ ኖርሁ መጨረሻ አላፈቅርሽም ግን ከእህቶቸ በላይ አከብርሻለሁ እወድሻለሁ ፍቅረኛ ስላለኝ ነዉ ይቅርታ እህቴ ሆነሽ ኑሪ እድሜ ልክ እንዛመድ አለኝ እኔም አማራጭ ስሌለኝ እሽ አልሁ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በጣም የሚያፈቅረኝ እጮኛ መጣልኝ በ2018 እንጋባለን የፈጣሪ ፍቃድ ከሆነ
Isey igzhabiher yimesgen yimesgen anchim melkam mist indthogni igzhabiher yirdash ❤❤❤
@tigesttigest75 Amen amen amen yen wud amesegnalehu
ኦሆ በጣም ተደንቀለዉ 😢😢አራ ዎድሜ ተባረክ በጣም ጀግና ነክ
በስመአብ የዛሬው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ሒወትህን ያሳምርልህ እራሴን እዳይ አድርጎኛል
ወዳጄ " እኔ " ነህ?
ስለ እውነት ተመሳሳይ ጉዞ ላይ ነን፣ የእኔን ተንፍሰህልኝ ኡኡኡኡፍ ስላስባልከኝ🙏
ሙራድ ነኝ ከትውልድ አገርህ ( አሰበ ተፈሪ(ጭሮ)
የምር ንግግሩ አነቃቃኝ በስመአብ ቃላቶቹ ሀይል አላቸው። ህይወት በደንብ ገብቶሀል ከንግግርህ ያስታውቃል ከልብህ ነው የሚታወራው❤❤❤
ፍቅር እንዲይዘን ምን እንብላ ጎበዝ አይ ፍቅር ተመልካች አደረከን😅 የኔ ህያው ፍቅር ስተው የማይተወኝ እግዛብሔር ፍቅር ነው።
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ካካካ
ዋውው, ፍቅርን ይተንትነው ይሄ ልጂ አቦ ::
ጥሩ ፅሀፊ በርታ ካንተ ብዙ ይጠበቃል
መኖርም የሚጀምረው አለመኖርን በመፍራት ነው😢
በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን እናመሰግናለን❤
በጣም ደስ የሚል ታሪክ እግዚአብሔር በአንድ በብዙም መንገድ ያሰተምራል
በጣምየምገርምሰውነህ ለሰውአስተማሪነህ❤❤❤❤ይገርማል
መምህርህ መልካም ሠው ናት።
ፍቅር ከባድ ነው ጔደኛ አይረዳም ቤተሰብ አይረዳም የተፈቀሩት ሰወች አይረዱም በቃ ፈተናው ስቃይው ያፍቃሪብቻ ነው የሰው ማንነት ሳይገባኝ እልፍ ፈተናወችን አሳልፌለሁ ዛሬ አልሃምዱሊላህ ቢከብድም የግድ ችዬው አልፌለሁ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እናመሰግናለን ዋው
እጅግ ደስ የሚል ቆይታ ፍቅርን የተረዳክበት መንገድ ይለያል የነገ ትዳርክንም እግዚአብሔር መልካም ያድርግልህ ማኔ ጥሩ ቆይታ ነበር ሹክረን🙏😍
በጣም የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው ፊልም የመሰለ ታሪክ ነው
እዉነትነው ዋው
እኛ ሃበሾች ግን ማነው አፍኖ የያዘን ስንት ድንቅ ሰው ነው ያለን ፈጣርየ ሆይ🙏🙏
ዋዉዉዉ ተመሥጨ እስከመጨረሻው ድርሥ ያዳመጥኩት አሥተማሪ ታሪክ
ሠላም የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ወገኖቸ በሠላም ተመልሠን በአገራችን ለመኖር ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen ❤❤❤❤
Amen Amen Amen ❤❤❤
ማኔ በጣም ነዉ ምጠላህ የነበር አሁን ግን በጣምምምምምም ምትመቸኝ በርታ ሙንየ ማለት ድሮስትናገር ታናደኛለህ አሁን ደሞ ስትስቅ ታስቀኛለህ እንድታየዉ እና ቀረፃ ላይ ካወራሃዉ ገራሚ ታሪክ እነግርሀለሁ ማኔ❤❤❤
መጀመሪያ ሴት የምታቀያይረው ግፉን አገኘኸው ሌላው በትክክል ፍቅርህን አልገለፅክላትም ባገኘኸት ግዜ እንኳ አልቅሰህ እንጂ በትክክል አላወራኸትም ሴት ልጅ ብዙ ነገር ትፈልጋለች
አሽዬ ወንድምዬ ጓደኛዬ ደስ የሚል ጨዋታ ነበረ☘️
አይዞህ ወንድሜ አንዳንድ ጊዜ ሳይገቡን የሚያመልጡን ነገሮች አሉ እና ወደሗላ በመመለስ የሚቀየር ነገር የለም በመሆኑም ወደፊት የሚሆነው ማድረግ የሚሻል ይመስለኛል!
ዋው ሰው መፅሐፍ ቅዱስ ሲያነብ እንዴት ደስ ይላል ያውም በሚዲያ ተባረክ ይሄ ትልቅ ማስተዋል ነው
ጤና ይስጥልኝ ጥንካሬ ጉበዝና ግን ኢንተርናሽናል አማርኛ ለኢትዮጵያውያን መሆን አለበት በክልል በሙሉ ከዚህ ፕሮግራም የተረዳሁት ሰላም አገሪ ኢትዮጵያ ❤❤❤🎉🎉🎉
የሚገርም የስነ ጽሁፍ ችሎታ አለህ። በአማርኛ ተጠጠብክቀታል
ይሄ እውነተኛ ፍቅር ለክርሰቶ ቢሆን ምን አህል ተጠቃሚ ነበርክ በታሪክህ በጣም ተገርሚለው አሁን ይሄን ሁሉ ፍቅር ለክርስቶስ ሰጠው አግዚአብሔር የተሻለ ይሰጥአል ጌታን አገልግለው ወጣትነትህ በሴት ፍቅር እዳያልቅ እነሱስ ክርሰቶሰ ፍቅር ነው ወጣትነትህን ለጌታ ሰጥ ይጠቀምበት ከዚያማ ሁሉ ነው መልካም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ምን አይነት ምርጥ ልጅ አቀረብክልን
እየሱስ እየሱስ ኦሆ በጣም ምገርም ታርክ 😢😢😢
ውዱቸ ማሮቸ ደምሩኝ ሰደተኛ እህታችሁነኝ😢😢😢
እሽ የኔ እህት❤😊
Demireshalew anchim...❤
እሽእህት 🎉🎉🎉
እሺ የኔ ወድ😍
ምድነው መደመር ፋሽነው ወይስ አልገባኝም
የምር ደስ የሚል ታሪክ አወራሩ እራሱ የበሰለ ደሞ ድራማ የመስለ ደስ የሚል ወጣት ፈግግታ ድንቅ ማንበብ እንደዝህ ነው ቃላትህ ሁላ
Wow betam yemigerm interview new amazing man 🧍♂️ with true love ❤️ ❤❤
ተባረኩልኝ።
Wwwooowww thank you so much my brother ❤
ሰለሰማሁት ደስ ብሎኛል❤❤❤
ከሁሉም ነገር የአባትህ መምት ነው🎉🎉🎉🎉
እውነት የሰው ልክ ነህ
አሁንእያየችህ ቅጥል ይል ይሆናልእፍፍፍፍ ወንድልጅሲያፈቅርኮ ግራ ቀኝ አይልም❤❤❤❤
በጥሞና አዳመጥኩህ
እምታፍቅርህን ይስጥህ እምትወዳት ይሁን ዳግም በዝህ ልክ ማፍቀር የሚቻል አይመስለኝም መከባበር መቻቻል መደጋግፍ ማዋደድን መተዛዘን ደስታ የተሟላበት አጋር ይንርህ
ዋውበጣምደስየሚልትምህርትነውሁሉምነገርለበጓነው፡እሚበለውነገር፡በአንትተገለፀልኝ
እኔ 4ዓመት ያፈቀርኩት ልጂ እኔን ግን እሱ አያፈቅረንም ግንአሁን እሱን አፈቅረዎለዉ በዝም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር የሱ ስጦታ ነው
ዋውውውው በጣም ተመስጬ ነው የሰማሁት ❤❤❤
በጣም የግርማን 😢😢😢
የካቲት 1 በሰይፉ ሾዉ ለመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰቢያ ይካሔዳል እናተም ይህን ፖሮግራም በመከታተል የበኩላችሁን እገዛ አድርጉ መቄዶንያን ይጎምኙ
መቼ ይሆን የአባት ፍቅር ሚገባኝ አይገርምም ሞቶም እንኳ እጠላዋለሁ ግን እኮ ምንም አላደረገኝም ስላላሳደገኝ ብቻ
እኔ ነደግሞ ለታሰወሳና ግዜ አሳድጎኝ ነበር የች ትንሽ ግዜ ግን እንድ ወደዉ አረገኝ ይነፍቃኛል ግን አለጌኛዉም እሱ በ ህይወት እየለ ለዘመድ ሰጣኝ ልክ ረሴን ማወቅ ስጃምር ሞት ቀመኝ ግን ይነፍቃኛል ህይዉት ለአዱ ደስታ ለአዱ ሀዘን ሆኖም እንቀበለላን ብቻ አልህምዱ ሊላህ ❤
እሚገርም ታሪክ
² በቦታው ሆነህ ስታደምጠው ብቻ ነው የምትረዳው፣ በቦታው ለሌሉ ሁሉ ድራማ ይመስላል፣
አይገርምህም ( ተመሳሳይ ሆነን ታሪክህ አድምጬ በፍቅር😍 ሳስባት።)
እንደ አንተ አይነት ታሪክ አለኝ ወንድሜ እውነት ፍቅር ይገርማል ያማል 😢😢😢😢
Yetbebe hulu Megemrya Egzbeharen Mefrat New 👍
እኔንም ትልቅ ችግር ውስጥ አስገብተኸኝ በምድረ በዳ የተውከኝ እንኴንም ተውከኝ በእውነት ሁሌ የምለውን ስትሉት ደስ አለኝ ጉብዝናዬን ጀግንነትን ህይወት ለደካሞች ቦታ እንደሌላት ያወኩብግ እንኴን ተውከኝ
Thank you ❤
እንኳንም የቲያትርና አርት ተማሪ ሆንክ። ሁሌም አፍቅር፣ የምታፈቅራቸውም ያፍቅሩህ።
አሜን
Omay gadi 🙄🙄ይሄ ልጂ በጣም አስተማሪ ነው wawu 😢😢😢
ዋው ምርጥ ነገር ያስተማረን
እንዲ አይነት ፍቅር አለ አምላኬ ሆይ ተረድታክ ቢሆን እድለኛ ነበርች አይ እኛ ሴቶች❤❤❤
Thank you so much my brother beta yemgerm temhuret new❤❤❤🤲🤲🤲
ውጭ♥️♥️♥️♥️🙏🙏
Namatti tola baga keessa sii baase my bro❤❤🎉🎉🎉🎉
በሙሉ ልብህ፣ በሙሉ ሀይልህ ፣ በሙሉ ጉልበትህ እግዝአብሔር ማፍቀር የው የሚቀድመው። ማፍቀርህ ስህተት ነበር ያሁሉ መስዋዕት በከንቱ ነበር። 36:28 አየህ ይሄ የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት የፆታ ፍቅር ብቻ አይደለም የምገልፀው። ከእግዚአብሔር በታች ለሁሉም ሰው ከነእንከኑ በፍቅር የመውደድ ምስጥር ትልቁ ፍቅረ ብፅ ነው። እግዝአብሔርን ስታፈቅር ለሰው ሁሉ ታፈቅራለህ ከዛ አንዱ የፆታ ፍቅር❤
😂😂😂😂😂 ወይ ፍቅር ይሄፍቅር ሚሉት ነገር የሆነ evil 😈 ሳይሆን አይቀርም ልቀቀኝ ብትሉት ማይለቅ😢እኔንም አንድ ሰሞን አቅሌን አስቶኝ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂
ሚገርመው እስካሁን ታፈቅራታልህ::
ንቃ!
እኔም ኣሁን ላይ ምን ማድረግ ኣለብኝ ኣላቅም
@ የማያልፍ ነገር የነገር የለም በእምነትሽ አልቅሰሽ ፀልይ
😂
በጣም አባቴ😭😭😭😭😭😭
ዋው የዛሬው ይለያል ❤❤❤❤❤
Maybe that just happened because God is prepare for you another life🙏
ወይኔ የአባት ፍቅር ይለያል
የኔ አባት😢
አረ ዉይ ተወኝ ወድም አለም የልቤን ነው የወጣው 7 አማት ሆነኝ ከዝህም ቦሆለም ብሆን ምን የክል እደ ምቀጥል አላዉቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ልሰቅ የምሆነው እስከ ምሆን ወዳጄ
ግዜሽን አታባክኝ ሰው ቢሄድ ሰው ይመጣል
Mariyam ene erasu 3 amet honognal gn 1 enkan agicheyat alakim
ማንያዘወልን የምትከታተሉት ሰዎች ምን ያህል ትግስተኞች ናቻሁ ዋው ኣደነቅኳቹ ኮመንታቹሁ ለማየት ገባው ድምጹ ስሰማ ወጣሁ
😂😂😂😂😂😊😂😂😂
😂😂😂😂
ምገርም ነው ግን ስለ እራሄል ዋው ትልቅ ዋጋ ከፈለ🎉🎉
ዎዉ🎉🎉🎉❤
Adegha neh yematafekrutn sewu afekrshialehu mtlu sewoche gn ftare yfred bachu amen
የኦሮሞ ወንዶች አያፍቅሩ የፍቅር ሰምና ወርቅ ነው የሚያሳዩት ወላሂ ደግነት የዋህነት ኡፍፍፍፍፍፍ ይለያሉ
ሰህ
The Journalist seems fron another world
ይሔ በሽታ ሰዋዊ ፍቅር አይደለም እንዲያርቅልህ ፀልይ!
በፀሎት በርትተህ ፀልይ እስከአኹን አለመርሳትም ችግር አለው