17 ዓመት በ አብነት ትምህረት/የመምህር ቀጸላ መንግስት አስደናቂ የህይወት ምስክርነት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 28

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 9 місяців тому +6

    መሪ ጌታ ቀፀላ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ እየሱስ ጌታ ነው!!❤

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 7 місяців тому +2

    እግዚያብሔር ለእርስቱ አሰበኸ ብርሃን በራልህ የረዳህ እግዚያብሔር ይመስገን።

  • @purplestudiolyric
    @purplestudiolyric 6 місяців тому

    በጣም ከምወዳቸው ሰዎች መካከል አንዱ ነው ስለ አንተ ጌታ ይባረክ

  • @tsegayeterefe872
    @tsegayeterefe872 9 місяців тому +4

    ጌታ ይባርክህ መርጌታ በእውነት ከአንተ ታርክ ብዘ ተምረናል ብዙዎች ብዙ እስራት ውስጥ ናቸው ጌታ ኢየሱስ ከዚህ ክፉ መንፈስና አሰራር ይገላግላችሁ
    ኢየሱስ ማምለጫ ነው ከድግምትና ከሰይጣናዊ አሰራር ማውጣት የሚቻለው በኢየሱስ ብቻ ነው ።

  • @dejene3375
    @dejene3375 6 місяців тому +1

    የሚገርም ምስክርነት :: ተባረክ ውንድሜ

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 7 місяців тому +1

    ጌታ ሆይ ትውልዱ ከክፉ እንዲያመልጥ እርዳው።ክፉ አድራጊዎች በስምህ ስልጣን ከክፉ የመለሱ።

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 6 місяців тому

    መሪጌታ ቀጸላ ተባረኩ ጸጋ ይብዛልዎ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 9 місяців тому +1

    God bless you blessed 🙏

  • @AshaFatima
    @AshaFatima 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 6 місяців тому

    May God bless you.

  • @temesgenatanaw3433
    @temesgenatanaw3433 2 місяці тому +1

    ወንድም ቀፀላ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ : በብዙ እስራት ለተያዘ ሕዝብ የወንጌል እውነት ይዘን እንድን ሄድና እንደ እንናገር ነው እኛን ከዛ ውስጥ ያወጣን። በርታ ተናገር ዘመኑ አልቋል። ወንድም ጽጌን ታገኘዋለህ ብዬ አምናለሁ : አይዟችሁ።

  • @jerrydinku4584
    @jerrydinku4584 10 місяців тому +2

    Next part

  • @KaleAbShferawTlahun
    @KaleAbShferawTlahun 8 місяців тому +2

    ስለተባረርክ ነዋ ጴንጤ የሆንከው

  • @tesfayesuszinare939
    @tesfayesuszinare939 7 місяців тому +1

    Part 3?

  • @leulgebre76
    @leulgebre76 7 місяців тому +1

    Part 3???.

  • @mihretumekuriaw2814
    @mihretumekuriaw2814 2 місяці тому

    Zerafe nebrek tikemegna

  • @BirukMihret-or1mv
    @BirukMihret-or1mv 7 місяців тому +1

    ተመስገን ይህ ቀላል አይደለም

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 6 місяців тому

    ይህ ያልከው ሁሉ ይሰራል ግን?

  • @Bsrat-g8h
    @Bsrat-g8h 5 місяців тому

    አረ በ አየሱስ ስም ስራቸው ይፍረስ

  • @abemhaile2195
    @abemhaile2195 9 місяців тому +2

    አንተ እኮ ኦርቶዶክስ ውስጥ ሆነህ ሰይጣንን ነው ስታመልክ የነበረው መች መጀመሪያ በቃሉ ኖርክ

    • @tadelealemseged2086
      @tadelealemseged2086 7 місяців тому

      እውነት ነው እዛ ሆኖ ሰይጣንን አለማምለክ አይቻልም የ666 አባል ቢዮንሴ ስትመጣ ጳጳሶች ሳይቀሩ የድርጅቱን ዣንጥላና መስቀል ኮተታ ኮተት ይዘው እያሸበሸቡበመቀበል ሲያበረታቷት በግልጽ አይተናል ድግምት እርስ በእርስ እንደሚደራረጉ እኛም ውስጥ ስለነበርንበት እናውቃለን በቅርቡ መምህራችሁ ቤተክርስቲያን በር ላይ የሚሸጡ የጥንቆላ መጽሀፎች እንዲከለከሉ እንቃወም ሲል ነበር ያስቃል ስራችሁ ።

  • @BirukderebeDibaba
    @BirukderebeDibaba 7 місяців тому +2

    አረ በቃህ አንተም ደብተራ ነህ ስም አታጥፋ

    • @BirukderebeDibaba
      @BirukderebeDibaba 7 місяців тому +3

      አንተ መምህር አይደለም አንተ ደብተራ

    • @purplestudiolyric
      @purplestudiolyric 6 місяців тому

      እውነታውን ዋጠው

  • @eleni311
    @eleni311 8 місяців тому +1

    ወይ ጉድ ይሄ ሁሉ ኢየሱስ ሰለተባለ እኮ ነው ኢየሱስ ክርሰቶሰ ኦርቶዶክሶችን ምን አደረጋቼው? ሰሙን የጠራውን ሁሉ መከራ የሚያሳዩት ጠላቶቹ በእግሩ ሰር ናቼው የኛ ጌታ እሱ ከፍ ይላል እነሱ ይወድቃሉ

  • @Gebresadek-pp9fb
    @Gebresadek-pp9fb 8 місяців тому

    አንተ አሳማ ስለተባረርክ ነው

  • @cheradula1956
    @cheradula1956 9 місяців тому +1

    next part